Did you watch the whole video??? anyone with a functioning 2 brain cells can tell that this sister has mental health issues;she has delusions hears voices,she is also paranoid,all of these are classic symptoms of mental illness which has to be treated by a psychiatrist.I hope she gets all the help she needs soon.
Mama God be with you I think for many of us it's hard to understand your situations ...I would like to recommend you to contact memhir tesfaye abera he might help you all the way... thank you
እህታለም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ። እኔ መሀይም ነኝ ግን አንድ ነገር አውቃለው እግዚአብሔር አምላክን አጥብቀሽ ፀልይና ወደ ፀበል ሂጂ ። ሱባኤ ገብተሽ አምላክን ጠይቂው። እመቤቴ ትርዳሽ
የመናፍቅ መንፈስ እየተጫወተባት ነው ንስሐ ገብታ ወደ ተዋህዶ ተመልሳ በፆም በፀሎት በስግደት በፀበል ትድናለች
😂😂😂 የኩሬ ውሃ በሽታኛ ነው የሚያደርጋት ቆሻሻ ውሃ
ምን ታውቃለህ ስለመናፍቅነት
ይድረስ ለዶ/ር ትዝታ የህይወት ታሪግሽን ደግሜ ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ያሳዝናል የደረሰብሽ ፈተና መፍትሄው ወደ እናት አባትሽ በትውልድሽ ያገኘሽውን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ተመለሺ በፆም በጸሎት በንጹ ልብሽ ተመለሺ ዙሪያሽን የከበቡት እርኩሳን መናፍስት ፃሊማን አጋንት ድራሺያቸው ይጠፋል ልብ ብለሽ አስተውይ ብዙ ሰዎች እንደ እብድ ነው የሚያዩሽ ድምጽ ይሰማኛል ስለ ምትይ ይህ የምትሰሚው ድምጽ የእርኩሳን አጋንት ነው 🎯 መፍትሄው ፆም ፀሎት ፀበል ድራሺያቸው ይጠፋል አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ችግርሽን ጉዳትሽን የሚረዳ አምላክ ልዑል እግዚያብሔር ይረዳሻል ይህንን በድል አድራጊነት የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት ምህረት ነፃነትሽን ያጎናጽፍሻል ሃይማኖት መቀየር ልክ ያልሆነ አካሂያድ ነው ያንቺም ችግር ቋጠሮ ያለው እዚያ ላይ ነው ግድ የለሽም እህቴ ወደ እናት አባትሽ ቤተ ክርስቲያን ተመለሺ ። ሴይጣን ልማዱ ነው የውሸት አቶሽታሽ ፃሊማን አጋንት በጆሮሽ የሚያስጨንቁሽ ይጠፋሉ እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሃጢያተኞች ሲል ነው ህይወቱን አሳልፎ ሞትን ድል አድርጎ እኛን ነፃ ያወጣን አይዞሽ እህቴ ህይወትሽ ይስተካከላል እሱ ልዑል እግዚአብሔር ሰላሙን ጤናውን ይመልስልሻል ይህንን እንዳነበብሽ ንስሃ አባት ይዘሽ ፆም ፀሎት ፀበል ጀምሪ እመኚን ሁሉም ነገር ይስተካከላል እምነትሽ ያድንሻል አይዞሽ እህቴ ህይወትሽ ይስተካከላል በርቺ ። ያንቺ የህይወት ታሪክ ለሌሎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው 🎯 ያንቺን ችግር ቋጠሮ ያለው ንስሃ ግቢ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያናችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተመለሺ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከጎንሽ ይሁን በምህረት እጇ ትዳብሺሽ ልጇ እየሱስ ክርስቶስን በምህረት እጁ ይጎብኝሽ እምነትሽ ያድንሻል አይዞሽ እህቴ ህይወትሽ ይስተካከላል በርቺ እሱ ይከተልሽ ።😢
መሲዬ ለዚች ልጅ የሚያስፈልገው ፀሎት ነው፣ ምክንያቱም መንፈስ ነው የሚጫወትባት ፣ ቢቻል ወደ ፀበል ብትሔድ መልካም ነው።
ሳትታደል ጴንጤ ሆናለች
ትክክል
@@DjLove-g5tግብዝ
😂😂የኩሬ ውሃ ማንንም አይጠቅምም
እንደነዷት የምትነዳ ከብት ናት እንዴ? ምን ጅል ናት😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለዚህች ነፍስ ድረስላት ታደጋት አንተ ብቻ ነህ ለሰው ልጆች ለፍጥረቶችህ መፍትሄ ፣ እረፍት እና ሰላም ያለህ!!!
Betam
Amen
በጣም ኑው የምታሳዝነው
አሜን ዕውነት ነው
ወደእምነትሽ ተመልሰሽ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ብትጠመቂ መልካም ነው የኔ እህት
😂😂የኩሬ ውሃ እስከ መቼ አምልካችሁ
እምነት መቀየር ማለት ምን ማለት ነው ጌታ አንድ ነው እርሱም በመስቀል ላይ የተሰቀለው ነው እርሱም አዳኝ ለሰው ሁሉ የሚራራ ነው ንጉስ ነው ብቻውን የሚያድን እንደእርሱ የሌለ
@@biruktawitgetachew8236በትክክል እየሱሱ ያድነል
የኔ እናት መስዬ እግዚያብሄር ይባርክሽ አዳማጭነት መባረክ ነው እባክሽ ፀበል ብትሄድ መልካም ነው ልጅቷ በመንፈስ ተጠቅታለች
ወሀ መረጫጨት አያድንም።
አይዞሽ የታመንሽው ጌታ ይረዳሻል የልጅነትሽን ስቃይ ያሳልፍሻል፡1 ተባረኪ መሲ.
ወይኔ ይህቺ ልጅ እኮ ህክምና እንጂ ኢንተርቪው አይደለም የሚያስፈልጋት እባካችሁ ከሳይካስትሪት ጋርአገናኙዋት።
በትክክል ጃስ እያለ የሚያሯሩጣት ቀንዳም ሰይጣን በእላይዋ ላይ አለ !!!
ፈቃደኛ ካልሆነች እንዴት ይሆናል? ቴራፒስት ብታገኝ እንኳን ትድናለች ግን አላመነችም እርዳታ እንደሚያስፈልጋት
Absolutely! She really needs professional help!
ፀበል ብትሄድ ይሻላል
ህክምና የማያስፈልገው ኢትዮጵያዊ የለም በተለይ በውጭው ያለን
መስየ መቼም ብሩክ ነሺ ተባረኪ ልጅቶ የሚያስፈልጋት እነዚህን ኮምፒውተሮች ስልኮችዋን ከእጆ አውጥታ ፀጥ ያሉ ቦታወች ሄዳ ፀሎት ብታደርግ ብትፀበል በአካባቢዋ አይዞሺ የሚሉ ቤተስቦች መሀል ተቀምጣ ሌሎች እሱን የሚያስረሱ ነገሮችን እንድታደርግና ብቻውን እንዳትሆን ማድረግ የመቤታችንን ገድል እያነበበች እንድትረጋጋ ማድረግ ነው ፍርሀት አእምሮዋ ውስጥ ገብቶል የመንፈስ ጭንቀት (paranoid) ሆናለችና በጣም ከባድ ትግል ይፈልጋል እግዚአብሔር ይርዳት እንደሌለ ማመን አለባት ያንን መርፌ ስትወጋ የገባባት ጭንቀትና ጥርጣሬ ነው ለዚህ ያደረሳት 😥😥🙏🏽
yes
ለዚህ የዉሸት ደደብ አለም መጨናነቅ አያስፈልግም..ይቺ ጭንቀት ነዉ ያለባት ::ይቺን ቲቪ ላይ ማቅረብ ነዉር ነዉ :: ዋናዉ የዘመድ ክትትል ያስፈልጋታል
እግዜር ይማርሸ፣ ፀበል እና ሰነልቦና ህክምና የስፈልጋታል
እባክሽን አብዝተሽ ፀልዬ ሁሉም ነገር ግራ የተጋባ ነው። የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልግሻል ሲጀመር እስራኤል ዳንሳ ፀልዮ እንዴት ደህና ትሆኛለሽ?
እውነቱ ጠፋብሽ ጌታ ሆይ ማራት!
መሲዬ እባክሽን አትልቀቂያት ትግስት ዋልታንጉስ እንድታገኛት ዋጋ ክፈይ እግዚብሔር አንችን ምክኒያት አድርጎ ምህረት ይሥጣት !
አግዚአብሔር ሆይ ምህረትህን ላክልን ማረን 😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን ☝️🙏
የኔ እህት ምንም አልታመምሽም፤ ዙርያሽ ካለው ነገር እንድትርቂ ትንሽ ጊዜ ገዳም ብትሔጂ ፤ፈተናው ይቀልልሻል ፤እግዚአብሔር ይርዳሽ
ኧረ የምን ገዳም
@@Springspring2020እና የት ትሂድ ዳንሳ ጋር?
@@Springspring2020ye dansan witet Ema ayehew
ኦርቶዶክስ አይደለሁም አለች እኮ
@@seblewongel9900 mehon ayitebekibatim. Yalechibet enkuan liyadinat asabiduatal. Gedamun heda timokir.
እግሯና እጅዋን አስሮ ፀበል መውሰድ
manin abah new yemitasrew ante denkoro?
@@Tizitageremew-T7Jእና እዛ እናንተ ጋር መጨፈር ነው ያስፈለጋት ውጤቱን እያየሻት ነው የናንተማ ፀሎት ኦርቶዶክስን ትታ ነው ያበደችው
ኦርቶዶክስንማ አታውቅያትም ብታውቂያት ትተሻት እንዲህ ከርታታ አትሆኝም ነበር
ሌላ ስቃይ? ፀበል boarding water ነውና ጎበዝ አጋንንትም ቢሆን በውሀ ሳይሆን በጌታ በኢየሱስ ስም ነው!!!!!
@@Tizitageremew-T7Jእስራት ??😢😢😢😢😢😢 ሆ!! ልክ ነሽ ዲር
እግዚአብሔር ከመደሀኒቱ ያገናኝሽ በጣም በፀበል እና በጾሎት መታገዝ ያስፈልጋታል🙏
የኔእህት መጀመሪያ ወደመጀመሪያዉ እመነትሽ ተመለሽና ንስሀ ግቢ ❤❤❤
የምን እምነት ነው ። የመጀመሪያ የመጨረሻ የሚባል የለም አንተ ድሮ ነበርክ ?
ወረኛ
ይች እህታችን የሚይስፈልጋ ት እም ነት ፀበል ፀሎት ብቻ ነው ቸርች አያስፈልግም!!!
Very heart breaking😘 She needs special attention!
አጋንት ነዉ በሰዉ ተመሰሎ ሚያሰቃያት ፀሎት ያሰፈልግሻል
ትክክል። እሷኮ ያልገባት ይሄ ነው። ሰይጣን በሰው አድሮ እንደሚመጣ አላወቀችም። ኤልያስ አንች ነሽ የሚለው ቃል በራሱ የጤነኛ አነጋገር አይደለም። የፆታ ልዩነትን እንኳን አልለየችም። የአዕምሮ ችግር እንዳለ ግልፅ ነው
እውነቱ ይሄው ነው ነጮቹ ለአጋንንት ኢኒሺየት አድርገዋታል ይሄ የአጋንንት ስራ ነው
ፀበል
Aganint asgonbiso yiwiketih
@ ይሄ ኮሜን አጋንንት ካስጎነበሰው ሰው እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ሰው ያልሆነውን አይኮምትማ!
መሲ እባክሽ ከዶ/ር አታላይ ዓለም ጋ አገናኛት ፀሎትም ምክርም በብዙ ያስፈልጋታል እባክሽ መሲ እመኝኝ አታላይ በአስቸኮይ ያግኛት።
እመብርሀን ትርዳሽ ሁለን ተትተሽ አንድ ገዳም ሄደሽ በፀበልን በፅሎትና በፅሞና ብታስልፍ ባይ ነኝ። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
አይ ገዳም እንዲህ መቀለጃ ይኹን
@@tersite858ምነው ሱባኤ መግባት አይቻልም
ጸበል ውሰድዋት መሲ ንግግሮ ሁሉ የቁም ቅዠት ነው አግዛበር ይማራት❤❤❤
ይህችን የመሰለች ቆንጆ እንዲህ መሆኗ እጅግ ያሳዝናል። ክርስቶስ በበጎ ይጎብኝሽ።
እግዝአብሔር ከዚህ የጨለማ ህይወት ያውጣት ጠላት ጥበበኛ ነው ጤናማ አሰመሰሎ እያጠቃት ሰለሆነ ሁሉን የምችል አምላክ የምሳነዉ ነገረ የለውምና ፈጣር ይርዳት።
ልጅቷ በጴንጤዎች ድራማ ታማለች የስነልቦና ሀኪም ያስፈልጋት😢😢😢
@@teyebaaderejee ፀበል ነው የሚያስፈልጋት
ትክክል ብለሻል እህቴ፡ እኔ ጴንጤ ብሆንም የእነእስራኤል ዳንሳና ተመሳሳዮቹ ድራማ በጣም እጸየፈዋለሁ። የብዙ ሰዎች ሂወትን አመሰቃቅለዋል፡ በተለይ እግዝአብሄርንና ቃሉን በግልሽ የማወቅ ልምምድ ከሌለሽ ብቀላሉ ነው የነሱ ወጥመድ ውስጥ የምትገቢው።
"ነጭ ታገቢያለሽ" ብሎ መጥፎ ዘር ዘርቶባት ይሀው እየተከተላት ያሰቃያታል። የችግሯ ምንጭ እሱ ይመስለኛል። አሁን ከጸሎቱም ጋር ሃኪም ያስፈልጋታል።
እግዝአብሄር ይርዳሽ የኔ እህት❤
እስራኤል ዳንሳ ወንጌላዊ አይደለም:: እሱ ሀሰተኛ ነብይ ነው
@@የሱስፍቕሪዩ I never seen some one rational like you. We should learn to say wrong is wrong
በጤናዋ አይደለም ኤልያስ ነሽ ተብያለሁ ዘር ሀረገሽ እናት እና አባትሽ ከዚህ እና ከዚያ ዘር ናቸው ለጦርነት መነሻ ሆነሻል ተብያለሁ ነጭ እንደማገባ ተነግሮኛል...something went wrong
እግዚአብሔር አምላክ ለህመሟ መፍትሄ ይስጣት የስነ ልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል ግን ሰው ያስፈልጋታል
የኔ ውድ አሁንም እኮ የ666 መንፈስ ነው የሚጫወትብሽ እባክሽ ወደፀበል ገብተሽ ተፈወሽ እባክሽ ለሀገራችን ታስፈልጊያታለሽ
ወይ የኔ ቆንጆ ፀበል ነበር የሚያስፈልጋት ይችልጆ።
እህታችን በኦርቶዶክስ ጸበል ተጠመቂ ከሚያሳድዱሽ ማምለጥ ትችያለሽ አይዞሽ
Psychiatrist ማየት ያለባት ይመስለኛል፤አብዛኛዉ ምታወራዉ ታሪክ በዉስጧ ከምትሰማዉ ድምፅ (Auditory Hallucination)ነዉ።
❤መስየ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ጊዜ ሰጥተሽ ስላጋራሽን : እህቴ አምላክሽን እግዚአብሔርን ፈልጊው ግራ ቀኝ ሳታይ መፍትሔ ያለው ከእሱ ዘንድ ነው ከልብሽ ፈልጊው እሱ ይመራሻል ሰላም ይሰጥሻል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚህ ሰአት ጀምሮ መላ ሰውነትሽ በመገረፉ ቁስል ተፈውሷል! እወድሻለሁ ዶር ትዝታ❤
መሲ አንቺም ሀላፊነት አለበሽ እንቺን ሰዉ ወደ ህክምና እንድትቀርብ ማድረግ
Yes she has to see a psychotherapist. Pls tell her I will help
Please Mesi help her to believe she needs clinical help
የእሶ በሽታ የህክምና ሳይሆን መንፈሳዊ ሆና ጸበል ተጠምቃ በጸሎት ነው መዳን ያለባት አሁን እሶ በሰይጣን መንፈስ ተብትበው ይዘዋታል ማምለጥ የምትችለው ፈጣሪን በመጠጋት ብቻ ነው መንፈሱን ማሸነፍ የምትችለው
I don’t understand why you broadcast this. If you want to assist her send her to a specialist.
ፀበል ትሂድ ዳንሳማ ታየ ሌባ
በደሟ የሰጧት እርኩስ መንፈስ ነው እየተጫወተባት ያለው ፀበል ያስፈልጋታል ፈጣሪ ይርዳት
እግዛብሄር ይርዳሽ
ሳይኮሎጂት ሳይሆን ሳይካትሪስት ነው የሚያስፈልጋት።ደሞ አንደበተ ርቱዕ የተረጋጋሽ ቆንጂየ ጂነስ ልጅ ነሽ።እግዚአብሔር አእምሮሽን ይመልስልሽ።ወንድሜ እንዳንቺ ዐይነት ገጥሞት አሁን መድሀኒት እየወሰደ ነው።
ቤተሰብ ነዉ የሚያስፈልጋት እነሱ ያሳክሟት...
ይህ ምትለው በጤናዋ አይመስለኙም። በጣም ህክምና እና ፀበል መሔድ አለባት።
እግዚአብሔር ይርደሰሽ
She really needs professional help.
እግዚአብሔር ይቅረባት ይቺን ልጅ በጣም ታሳዝናለች
የሆነ መንፈስ ነው የሚጫወትባት ትክክለኛ ድምጽ ነውየምትስማው እርኩስ መንፈስ ጸሎት ያስፈልጋትል
ትክክል
ይህ እኮ በጣም ግልጽ ነው የስነአእምሮ ችግር እንደሆነ !! በጣም ያሳዝናል !! የሚረዱ ሰዎች ካገኘች የስነልቦና ጠቢባን ነው የሚያስፈልጋት !! እግዚአብሔር ይማራት !! ይቺ የመሰለች ቆንጆ እህታችን ።
ፈጣሪ።ይርዳሽ
እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ መከራ ያውጣሽ የጥሞና ጊዜ ያስፈልግሻል ንስሀ ጊቢና ወደ አንድ ገዳም ሂጂ እመቤቴን ሰላምሽ ይመለሳል ህይወትሽ ይስተካከላል ፈጣሪ ያረጋጋሽ 😘😘😘
ፕሮቴስታንት ናት
የነ እዩ ጩፍ , የነ ዬናታን , የነ እስራኤል ዳንሳ ..... ወዘተ ነች
እባካችሁ የናንተ ሀይማኖት ያልሆነውን አትሳደቡ ሰድብን የትኛውም ሀይማኖት አይደግፍም የአእምነት መሪዎቻችሁን አድምጡ ሠላም ለትውልዱ እንዲሆን አንደበታችሁን ግቱ ፍቅርንና አንድነትን አውሩ ትውልድ በሠላም ይኑር ሀገር ትደግ ጥላቻ ከምድራችን ይወገድ
ፈጣሪ ይርዳሽ ትልቅ ፈተና ላይ ነው ያለሽው።
ዘመድ በተለይ ወንድም እህቶች የሏትም እንዴ? ይቺ እረፍት ነዉ የመያስፈልጋት
ልጄ !ጌዜ ና ቦታ ሰተሽ እንድትተነፍስ ማድረግሽ በጣም ጥሩነው ይሄም የመጀመሪያው መንገድ ነው ቤተሰቦቻን ጠርተሽ ከጎኗ እንዲሆኑ ብታደርጊ ወደጠበልም ሆነ ወደሕክምና ለመውሰድ ሰው የስፈልጋል ።እግዚአብሔር ይባርክሽ!!
መሲ ጎበዝ ነሽ በተጨማሪም የስነልቦና ምክር ያስፈልጋታል
የድንግል ማርያም ልጅ አያሉ ጌታ የአለም ንጉስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በዙሪያሽ እየዞረ በማይሆን አስተሳሰብ እያስጨነቀሽ ያለውን መንፈስ በደሙ በስጋው በመስቀሉ ይምታልሽ ይገፁጥልሽ እባክሽን እህቴ ወደ ፀበል ሄጄ አጥብቀሽ ፀልዬ የተተበተብሽበት የእሌና እስራትሽ ከባድ ነው ፀልዬ ፀልዬ ፀሎት በሰውም ላይ ያደረ መንፈስ ቢሆን ይከላከለልሻል
የመሰየ የፀጋ ስጦታሽ ማዳመጥ ነው እግዝያብሄርን አመሰግነዋለሁ አንችን ስለሰጠን የሚያዳምጥ ሰው ማግኘት መታደል ነው❤
እህቴ እባክሽ ብዙ ብዙ ፀሎት ያስፈልግሻል የሰማሽውን ሁሉ እርሽና ወደ ኔ ጩህ ያለ ጌታ አለሽ ኤር 33፣ 3 የነገሩሽን የውሸት ትርክቱን ተይውና ቃልና ፀሎት ያስፈልግሻል።
አረ መሰረት በእግዚአብሔር ይሁንብሽ ለስዋ የሚያስፈልጋት ሐኪም እንጂ ወሬ አይደለም
በእግር በረት አሥራ ነው የምትወስዳት?
ልጅቷ ፍቃደኛ ካልሆነች አታስገድዳት ቅድም ስትጠይቃት አልፈልግም ብላለች
@@wagayebelete6363 በቻለችው ሁሉ ብትረዳት ይሻላል እንጂ ለራሷ ጥቅም ማስለፍለፍ ነው የሚሻለው???
ደሞ ስልኳን አዉጥታ የባሰ ማጨናነቅ ነዉ..
የተረጋጋ አደገኛ መንፈስ !! ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን!
መስዬ እባክሽን ሰው ፈልገሽ ጸበል እንድትጠመቅ አድርግያት🙏🏾 ከእግዛአብሔር ታገኝዋለሽ 😭
ቤተሰቦችዋጋም. ለብቻዋ ስትሄድ ጠፍታ ኦንዳትቀር🙏🏾😭
መሲዬ እንደምን ከረምሽ እኔ እውነት እልሻለሁ በንደዚህ ነገር አላምንም በራሷ አንደበት ሰለሰማሁት ለኔ ራሱ ግራ አጋባችኝ በእውነት ከዚች ሰአት ጀምሬ እፀልይላታለሁ ነገር ግን የህክሙና አዋቂ ጋር አገናኛት አደራ 🙏ራሰን ለማዳን ራሰን ማዳመጥ ጥሩ ነው እላለሁ🙏እግዚአብሔር ይርዳት🙏🙏🙏
አእምሮ ሕመም ነው ያለባት ምናለ ባለሙያ እንድታገኝ ብታደርጉ። መሲ በዚህ ደረጃ ትወርጃለሽ ብዬ አልገምትም። ከቻልሽ ብዙ ከሰራሽው መልካም ስራ አንፃር ለዚህች እህት የስነልቦና ባለሙያ እንድታገኝ ብታንዣት መልካም ነበር።
Yene ehet Messi memker hasabun makreb new yemtchelew. Masheded gin ate Helen. Esun demo adregalech. Esua gin fekadegna aydekechem.
በእርግጠኝነት ይሄ ኮሜንት ቪዲዮውን ጨርሶ ያላየ ሰው ኮሜንት ነው
@@KaleNate-eq8xc ተሳስተሀል ሰው በቁሙ ከቃዠ ታሟል
ሁሉም የዩቲዬብ ቢዝነስ ነው የያዘው. አሁን ይችን እህት ማሳከም እንጅ ማስለፍለፍ ተገቢ ነው. አንድ ጋዜጠኛም የኢቲቪ እንደእስዋ ነበር የሚፅፈው ፋስቡላይ ተመሳሳይ ነው የሚታያቸው ከዛም ጉደኞቹ ተባብረው ሆስፒታል አስገቡት ይችም ህክምና ነው የሚያስፈልጋት
Im just curious what you talking about
ሰታሣዝን ፀበል ወይም ህክምና ፅሎት ያሰፈልጋታል ሰወቹ ሣይሆኑ ነጫቹ አብረዋት የተማሩት ሰወች አሰደግመውባት ነው የሚሆነው ሰለበለጠቻቸው ፈጣሪ ይርዳሺ
እናቴደግልማርያም ትረዳሽ ፀብል ገቢ
ጴንጤ ናት
Yes, እህቴ አንችነሽ መጣማቅ አሌብሽ ምክንየቱም የምየነሰሳብሸ አንችለየለው ክፋ ማኒፋስ ነው በርትተሸ ጸልይ እዘብሔር ይሪደሽ አሜን!!!
An articulate beautiful Ethiopian woman, I will definitely pray for you.
ጊዜው እውነተኛ አንደ አብድ ሐሰተኛ እንደ ጻድቅ የሚታይበት ጊዜ ነው!!በቻ ከየሱስ ጋር ተጣበቂ
ይቼ ልጅ የምትናገረው አድም ስተት የለውም የሜረዳት የለም ያመናትም የለም ይሄ ክፍ መንፈስ በሀገራችን እደተበተነ ለምን አልገባንም
ትክክል የሚረዳት የለም እሷ ብቻ አደለችም ብዙ ሰዎች አሉ ስላልወጡ ነው
እንደዚህ የሚባል መንፈስ የለም አስራኤል ዳንሳ የጫነባት መንፈስ ነው ፀበል የሚወስዳት ቢገኝ ትድናለች።
Did you watch the whole video???
anyone with a functioning 2 brain cells can tell that this sister has mental health issues;she has delusions hears voices,she is also paranoid,all of these are classic symptoms of mental illness which has to be treated by a psychiatrist.I hope she gets all the help she needs soon.
ቸርች ሄደሸሰ ይፀለይልሽ ጌታ ታማኝ ነው ለጥቅም ብለሽ ከነሱ ጋ ተነካክተሽ ካልሆነ ማለት ነው ጌታን ማረኝ በይው ቸር ደግ ነወ
ስብከት የሚመስል ውል ትተሽ ንስሀ ግቡ የነበርሽበት እምነትሽን ምርት ንስሀ በጣም መስማት የማንፈልገው በጥቂት ሰው ትብብር ፀበል ፀበል ይቅርታ የምታቀርቡትን ምርምር እባካችሁ
እውነት ለመናገር የዕጩ ዶክተር ትዝታ ነገር በጣም ነው የሚያስገርመው የምትናገረው ነገር ሁሉ ከነባራዊው አለም በጣም የወጣ ነው ታላቁ አምላክ ይርዳት ከማለት ውጪ የምለው የለኝም ብቻ እጅግ ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ነው ያለችው።
ይቺን ልጅ ግን ቃለመጠይቅ ማድረግ በሚዲያ በማቅረብ የምትጠቀሙ እናንተ እንጂ እሷ አይደለችም ታማለች በቃ ህክምናዋን እንድታደርግ ሳካትሪስት እንዲሁም በፀበል መርዳት ብቻ ነው የሚጠቅማይ ይህ እንዴት ለህዝብ ይተላለፍል 😢😢😢😢
ኣንተ ዴንቆሮ ምናባክ ታውቃለህ ኣንተ ዴዴብ
ጀግና ነሽ የምር እኮን ከሰሻቸው... ሁሉም ያልፋል አይዞሺ ጊዜ ሲጥልሽ ሁሉም ፊቱን ያዞርብሻል
❤❤አግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
መንፈስ ሰዎችንም እኮ ተጠቅሞ ይዋጋል። በኢየሱስ ስም ከበባ ይበተን✋
የአእምሮ ችግር ነዉ ።በህክምና መረዳት አለባት።
እህቴ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
አላህ ይርዳሽ
መቼም የምታልፊበትን ነገር አንቺ ብቻ ነሽ የምታውቂው እኔ የምለው ከስሞች ሁሉ የሚበልጥ ስም ያለው ጌታ እየሱስ ከዚህ ካለሽበት እስራት ይፍታሽ, ይመልከትሽ, ይዘንልሽ, እህቴ
ከላይላይ አንሳልኝ በለሺ ከእግዚአብሔር ጋር ተነጋገር እሱ ያሳርፈሻል 🙏🙏🙏
ወደ ፀበል ብትሔድ መልካም ነው።
ምንም አይነት የክፉ መንፈስ አሰራር ቢሆን እዚህ ምድር ላይ ከእግዚያብሄር መንፈስ የሚበልጥ ሀይል የለም አንድ ገዳም ገብታ ጸበል ብትጠመቅ ካልሆነ ግን sireyse የሆነ የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል መሲዬ ፈቃደኛ ከሆነች አንድ ገዳም ይዣት ለመሄድ ፍቃደኛ ነኝ።
የኔ ቆንጆ እንዳንቺ አይነቱን ልበ መልካሞች ያብዛልን ግን እሷኮ በድንግል ማርያም አታምንም እምነትዋ ሌላ ነው ለዛ ነው ፈጣሪ ከእስራትዋ ይፍታት እመቤት ትቅረባት ትዳብሳት ላንችም በልብሽ መልካምነት ልክ በረከትዋን ታብዛልሽ
የኔ ናት እውነት ጤነኛ አይደለችም መሲዬ እርጃት
እረ ይቺ ሴት የአእምሮ ሀኪም ያሰፈልጋታል
በሀሳቧ ሌላ ዓለም ያለች ሰው ናት ስለዚህ ጠንካራ አማካሪዎችን በማገናኘት ካለባት አመለካከት ሊያድኗት ይችላሉ 🍀
ፈጣሪ ይርዳት እኔ እንደገባኝ ልጁቷ የተረጋጋች ነች
ንሰሐ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
አሟሟቴን አሳምርልኝ😢
Mama God be with you I think for many of us it's hard to understand your situations ...I would like to recommend you to contact memhir tesfaye abera he might help you all the way... thank you
በሀሰተኛ አምላኪዋች እጅ ወድቃ መከረዋን ትበላለች
መሲዬ ከረዳሻት አይቀር ቤተሰቦቿን ፈልገሽ አታለው ወደ ፀበል እንዲወስዷት ብታደርጊ ጥሩ ነው
betikikil
እኛ ኢትዬጲያኖች ከብዙ ችገር እኮ ነው ያለብን። እህቴ ካንቺ ጀርባ ምንም ነገር የለም, አእምሮሽ ላይ የሳልሺው ነገር ስላለ ነው ሰላምሽን ያጣሽው።
የምታወራው እኮ ሁሌም ሁሉም ሰው ላይ የሚከሰት የኑሮ ሁኔታ ነው እንጅ ለእሷ ብቻ የተፈጠረ አይደለም።
This is unethical.It should never been aired.She must have been taken to the psychiatrist.
@@asteramsalu1119የአዕምሮ ህመም በማንም ላይ ሊደርስ ይችላል፤እህታችን የስነ አዕምሮ ህክምና ያስፈልጋታል ።
ስታሳዝን እግዚአብሔር ይማርሽ አጥምደዋታል እየተከታተሉ ሴጣን ስልጣን የለውም እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢😢😢😢😢
ለህዝብ መቅረብ የለበትም ነበር 😢 ታማለች mental health symptoms: Excessive fears or worries
ትንሸ እውቀት ሲኖርህ ያለ አግባብ ስውን ትፈርጃለሽ/ለህ
ene tizita anten meselikuh ende aymiroyen yemiyamegn?
bekirbu hulachihum ebid mehonachihun timesekiralachihu.
የአእምሮ ህክምና ሳታቀርጥ ብትከታተል ጠነኛና ሰላማዊ ትሆናለች
መሲ በጣም እርዳታ ያስፈልጋታል የመጀመሪያይቱን ሃይማኖትህን አትልቀቅ ይላል መጽሐፍ ቅዱስ ወደ እምነትሽ ተመለሽ እህቴ ፀበል ተጠመቂ
Could you pls share where in the Bible that says so, so we all learn from it? Ty
@@Mguijvcxdgአርሴማ ከግብፅ አልመጣችም ። አርመናዊ ናት። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አልክድም ብላ ለክርስትናዋ ሰማዕትነትን የተቀበለች የጌታ ቅዱስ ባሪያ ነች። ቅዱስ ጳውሎስ ሀይማኖት ለውጧል ላላችሁት ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ክርስትና ከመምጣቱ በፊት አይሁድ ነበር ። 44 አማልክት ታመልካላቹ ላልሽው እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች መላዕክትን እናከብራቸዋለን እንጂ አናመልካቸውም። እኛ የምናመልከው አብ: ወልድ: መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን አንድ እግዚአብሔርን እናመልካለን። እናንተ የምትሏቸውን አምላኮች ኦርቶዶክስ አታውቃቸውም። ጴንጤዎች መቼም ውሸታችሁ በቁሙ ነው የሚሄደው። የውሸት አባት ዲያቢሎስ ነው ። እናንተ በዋሻችሁ ቁጥር ከየት እንደሆናችሁ ይገለጣል።
በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው ሐይማኖት የሀዎሪያቶቹ ወንጌል ነው። እየሱስን መከተል ብቻ።የሀይማኖት ድርጅቶች በሀይማኖት ከፋፍሎ ቢዝነስ ለመስራት በሰዎች የተቋቋመ ነው ። እህትዎ ኦርቶዶክስ ምን አልባት ክርስትና ሌላ ስም ተሰቶት ተቋም ሲሆን የመጀመሪያው ሊሆን ይችላል።የመጀመሪያው ክርስትና ወንጌል ነው ክርስቶስን መከተል። ብቻና ብቻ።
@ አንድ ጌታ : አንዲት ጥምቀት : አንዲት ሀይማኖት ። ይላል የጌታ ወንጌል።
@@beckyj6977 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሀዋርያት መሰረት ላይ ቤተክርስቲያንን መስርቷታል የመጀመሪያዋ ሀይማኖት ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነች : ስለዚህ አልተሳሳትንም ለማለት የባሰ አትሳሳቱ ፍልስፍና ለማንም አይበጅም።
እግዚአብሔር ያንሳልሽ
God be with you, Mesaret
እህቴ በርሚሉ ጊወርጊስ ብትጠመቅና ለነፍሱ ያለ ቢረዳት እግዚአብሔር ይርዳሽ
አድነኝ ጌታሆይ አድነኝ በተዋህዶ ኦርቶዶ በሀይማኖቴ በቤትህ አፅናኝ 🤲
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ብወድቅም ብነሳም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታዬ ከመድሀኒቴ ከእየሱስ ክርስቶስ ጉያ እንዳልወጣ አማልጅኝ 🤲
ሆዳቸዉን መርጠዉ እምነት ጥለዉ ይሄዳሉ
በእውነት ድንቅ ሥራ ነው እየሰራሽ ያለሺው ሸገር በመቀጠል ልጂቷ ሁለት ችግር አይባታለሁ
1_sycological problem
2-spritual problem
pls as much as possible እርጂያት!!!
ትክክል!!!
እህትአለም የወጉሽ መርፌ የሰይጣን ነው ዚም ብለሽ ወደ ፀበል ህጂ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይማርሽ ፀበል እና ፀሎት ነው የሚያስለቅቅልሽ ምህረቱን ይላክልሽ።
Right
ፀበልማ እንዳትሄድ ጴንጤ ( መናፍ* ) ነች
መንፈስ ነው ፀበል ትመቅ ሁሉኑም ነገር ፀበል ይፈታዋል ፀበል ትጠመቅ
ይህቺን ልጅ ሚዲያ ላይ ማቅረብሽ እጅግ በጣም ስህተት ነው። ቃለ መጠይቁን ካደረግሽላት በኋላ ሁሉንም ነገር ሰምተሽ ቪዲዮውን መልቀቅ አልነበረብሽም።
ለምን
ይሄ እየተናገረች ያለችው ነገር እኮ ምንም መፀሀፍ ቅዱሳዊ እውነት የለውም የሆነ ቀን ተረጋግታ የስነልቦና ህክምና አግኝታ ኢንተርቪውን ብታየው እንደገና ሌላ ጭንቀት ውስጥ ትገባለች @@حياهبوبا
አትጂ
ደነዝ
ትክክል
ትምርት ሀይማኖት እና ኑሮ ውዝግብ አድርጓታል እመቤቴ ትማርሽ
መሲዬ እያመላለሽ ለዩቱዩብ ኢንተርቪዉ ከምታደርጊያት የምትድንበትን መፍትሄ ፈ ልጊላት ! ብዙ ሰዉ ስለምታውቂ
You need Prayer Prayer Prayer dear,egziabhere yimaresh
ሰላም ላንቺ ይሁን መሲ እባክሽ ይህች እሕታችን የሚያሰፈልጋት ኢተርቪ ሳይሆን ቴራፒ ምክር በባለሙያ ብትታይ ጥሩ ነው
ፀሎት ነው ሚያስፈልጋት
Tikikil
ጸበል ሂዳ መረጋጋት ኣለባት❤❤❤
are yemn terapi tsebel new yemiyasfeligat
ውይ ስታሳዝን በጌታ አውሬዎቹ ጋር ሄደሽ ነው እባካቹ እንደነዚ ያሉ ቸርች አትሂዱ 😢 ሙሉ ወንጌል ቃለሂወት መሰረት ክርስቶስ ሂዱ
እዚህ አቅርበሽ ሳንቲም መልቀሚያ ከምታደርጊያት የሚያስፈልጋትን ሕክምና እንድታደርግ ብትረጃት ምን አለበት ?