የዱባዩ ብር ሲያድል የነበረው ሀብታም ማንም ያልጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 183

  • @nemastube44
    @nemastube44 10 หลายเดือนก่อน +76

    የትኛውም ሀገር የዱባይ አይነት ህግ ቢኖራቸው የት በደረሱ ዱባይ ህጓ በጣም ነው ደስ የምለው ሰላም የሆነች ሀገር ፈጣሪ ይጠብቃት

    • @HalefomAlem-bi2ue
      @HalefomAlem-bi2ue 4 หลายเดือนก่อน

      ፣😊ዠዠዘመጸለይ 🤲 0

    • @43468
      @43468 2 หลายเดือนก่อน

      mnew askabetsh

  • @amajidrebato2232
    @amajidrebato2232 10 หลายเดือนก่อน +38

    ሠለም ለኢትዮጵያ

    • @atsedetezera7971
      @atsedetezera7971 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ በእውነት ❤️

  • @user-ft3rn3sb3z
    @user-ft3rn3sb3z 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሀገረ ብሎ ዝም ኢማራት❤❤❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 หลายเดือนก่อน +15

    ሰው ገለው የማይጠየቁ የኢትዮጵያ ጨካኞች ይሄስ ጉራ ነው ቢያንስ ከእስር አላመለጠም እንዲህ ነው ህግ ማስከበር

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 10 หลายเดือนก่อน +4

    አቤልዬ የወይኗ ልጅ መቼም በጣም ድንቃ ድንቅ የማይታሰብ የማይታለም ያልተጠበቀ ነገር በየቦታው ፈላልገህ ስለምታቀርብልን እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ አቤልዬ እኔ ደግሞ የመሰለኝ በፍፁም ይሄን ያህል ገንዘብ ያለው ሰው አለመሆኑን እያሰብኩ ነበር፡፡ እንዲያውም እስከ መጨረሻ ቪዲዮውን ልከታተል ብዬ ነው እንጂ ለማስታወቂያ ሣይሆን ብሩ የሀሰት ብር ነበር የመሰለኝ አይ ቀልድ አንዳንዴ ለመቀለድ ብለን የምንሰራውን ነገር እንዲህ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ እንዲህም ሕግ አለ ለካ፡፡ በጣም ነው የገረመኝ ስንቱ ሰውን አስደንግጦ በደም ግፊት የሚገሉ ሽጉጥ እያወጡ ቀልድ ነው የሚሉትን ባየሁበት እንዲህ ያለ ለእስር የሚያበቃ ሕግ መኖሩ እንዴት ደስ ይላል፡፡

  • @MubarakKadir-xg6wf
    @MubarakKadir-xg6wf 10 หลายเดือนก่อน +6

    13 liker 👍👍👍👍❤❤❤

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 10 หลายเดือนก่อน +40

    ምነው እሱም አበዛው ለኛ ለመዳም ቅመሞች ቆሻሻ ስንጥል ገንዳው ጋር ጠብቆ ቢሰጠን ከፈጣሪ ያገኝ ነበር እዩኝ እዩኝ ባይ ነው😂😢😢

    • @user-iz7ot5uw5r
      @user-iz7ot5uw5r 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ሳህ❤❤ እደጥሪኝ ክጣል

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-iz7ot5uw5r kkk

    • @kaftanewemail395
      @kaftanewemail395 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂እኮ ያመት ደሞዛችን ይሆነበር 😅😅

    • @user-wn8xi3ep4q
      @user-wn8xi3ep4q 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @zedishakonjo7985
      @zedishakonjo7985 10 หลายเดือนก่อน

      @@kaftanewemail395 የእድሜልክ በይው እንጂ ክክክ

  • @user-et1lx2pc8k
    @user-et1lx2pc8k 10 หลายเดือนก่อน +52

    እሰይ ደግ ሁኖል በዱባይ መልከስከስ ብሎ ነገር የለም ደስ የሚል ህግ ሁለተኛዋ ሀገሬ ናት የምለውም በምክነያት ነው 🌺🌺🌹

    • @samiasgelite9350
      @samiasgelite9350 10 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @Kiya2707
      @Kiya2707 10 หลายเดือนก่อน +4

      Ashkabetshisa huletegna hagere mnanm 😂😂😂😂

    • @ababel4228
      @ababel4228 10 หลายเดือนก่อน +6

      ሦስተኛ ስ የለሽም

    • @hanamehari3295
      @hanamehari3295 10 หลายเดือนก่อน +7

      ገረዶ😂

    • @user-et1lx2pc8k
      @user-et1lx2pc8k 10 หลายเดือนก่อน

      @@hanamehari3295 አየሽ አይምሮሽ የወረደ አስተሳሰብ እንደሚያስብ ስራ ክቡር ነው እንዳንች ባላወቁት ነገር ከሚዘባርቁ እኛ ዝቅ ብለን የእኛንም የቤተሰብም ሂይወት የምንቀይር እጥፍ እንበልጥሻለን ።

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንዲዚህ ዋጋ የሚከፍልም አባት አለ ለልጆቹ !!! ያም ሆነ ይህ ወነድሜ በሰላም እንዲያገኙህ እራስህን መጠበቅ ጤንነትህን መጠበቅ ይኖርብካል ልጆችህንም የጠየቀው ጥያቄ እንዲመልሱልህ እራስህን ጠብቅ

  • @feyselyasin8454
    @feyselyasin8454 10 หลายเดือนก่อน +8

    አቦ የዱባይ ሎካሎች ይመቻቸው

  • @umuasiyah706
    @umuasiyah706 10 หลายเดือนก่อน +3

    Good Job UEA policy Mashallah beraboww

  • @Ekram-dh4jg
    @Ekram-dh4jg 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሰሞኑን እያየሁት በጣም ገርሞኝ ነበር አሁን እኔም ኖርኩ ነው የሚባለው እያልኩ ለካስ የምናየው ሁሉ እውነት አደለም 😢

  • @user-ww6to9cr6i
    @user-ww6to9cr6i 10 หลายเดือนก่อน +3

    እታይ እታይ ማለት ይሄ ነው ትርፉ

  • @Daniayoutub
    @Daniayoutub 10 หลายเดือนก่อน +7

    እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን 🤭🤭🙄🙄

  • @AbebaTekele-gk4zr
    @AbebaTekele-gk4zr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉንም ያስተምራል ፡፡፡፡፡፡

  • @dessalegnsebie2588
    @dessalegnsebie2588 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እግዛብሆር ይባርከው❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 10 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ ነው
    ህግ ማስከበር
    ኦኦኦ ዘንድሮ ይሄ የሶሻል ሚዲያ ብር በቃ ሰውን አህምሮውን አሳተው😂😂😂😂

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 10 หลายเดือนก่อน +33

    የዚህ ሀገር ህግ ለሀገሬ ግማሹ ቢገባ ደስ ይል ነበር😢

    • @user-pi6ez2kg4f
      @user-pi6ez2kg4f 10 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነው

    • @ekramseid3825
      @ekramseid3825 9 หลายเดือนก่อน

      ሲሶም ቢኖረን በጣም ነው ደስ የሚሉት ይሄው ዘጠኝ አመቴ ሠላም ነው ሁሌ ❤

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 9 หลายเดือนก่อน

      er anche gebelegn yedubay hege hagrachen kemgba

  • @user-ho1sn9qi5w
    @user-ho1sn9qi5w 10 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ ማስታወቅያ ነው እሱ ባህሬን የሚባል የመኪና መሸጫ አለው ራስ አልኩር Dubai car market ሌግዤሪ የመኪና መሸጫና ማከራያ አብዛኞቹ ጋደኛማቾች ናቸው እኔ በሹፌርነት ሰርቻለው ለምሳሌ ይሄ የመጨረሻ ቪዲዩ የሰራበት ሱቅ የሽያጭ ሳይሆን የሌግዠሪ መኪና ማከራያ ነው አውስትራሊያዊ ነው ባለቤቱ ።

  • @MohammedAnwar-rs1ug
    @MohammedAnwar-rs1ug 10 หลายเดือนก่อน +1

    First broo

  • @user-ud2xe6ox1z
    @user-ud2xe6ox1z 10 หลายเดือนก่อน +14

    ዱባይ ቀልድ የለም ሁሉም በህግ እና በስነ ስርአት ነው ❤

  • @muridajamal5750
    @muridajamal5750 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይግርማል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእዉነት ይሄ ን ሰወየ ቲክቶክ ላይ አይቸዋለሁ በደንብ ለነገሩ አረብ ሀብታሞች እንደዚህ ያረጋሉ በአንድ ወቅት አረብሀገር በረመዳን አይቻለሁና።

  • @sophieabye8869
    @sophieabye8869 10 หลายเดือนก่อน +5

    Well done Dubai for taking action that's what others should do for the irresponsible person. Law is Law!! No jokes. 💪

  • @hyattakmel1122
    @hyattakmel1122 10 หลายเดือนก่อน +4

    የውርደት ቀን አይመሽም ይላል አባቴ ክክክክክክክ ስው በኢንተርኔት አቅሉን ስቷል ግን የኛ ሀገር ፖሊሶች እስቲ ይማሩበት የሰው ሀገር ፖሊስ እኳን አደለም ለሰው ነፍስ ለሰው ክብር እቅልፉን ያጣል

  • @user-er3mt3om9l
    @user-er3mt3om9l 10 หลายเดือนก่อน

    Wooo mashalaa❤❤❤❤

  • @user-sj3bg2pt2o
    @user-sj3bg2pt2o 10 หลายเดือนก่อน +5

    እስቲ abela በHawai ተነሳ የተባለው እሳት ምንድነው ችግሩ ???

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 10 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክክክክ ሲያልቅ አያምር ማለት ይሄ ነው ክክክክክክክክክ

  • @user-on1cn8li9m
    @user-on1cn8li9m 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ይገርማል

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 10 หลายเดือนก่อน +7

    እኔኮ የአቤሎ አነጋገር ነዉ የሚያስቀኝ 😄😄😄 የዛሬው ይለያል 😂😂

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 10 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ሰርአት ይመቻቸው...ለኛም ሀገር ተመኘሁ!

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 10 หลายเดือนก่อน +2

    በህዝቤማ ቀልድ የለም የምትለዋ ቃል ልቤን ነካችኝ ካነጋገሮችህ መሀል በኛ ሀገር የሚደረገውን ሳስብ😢 ሳውዲና ዱባይ በህዝቦቿ እና በሀገሯ ቀል አያቁም ለቀልድ እኳ ብታናገር ወይኒ ያወርድሀል

  • @saadhafaizza-kw9dh
    @saadhafaizza-kw9dh 10 หลายเดือนก่อน +3

    ለኔም ሰቶኝ ብሆን😂😂

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 10 หลายเดือนก่อน +7

    የመንሱር ጀማል ታላቅ ወንድም. ።

  • @user-fp4tc5gh1e
    @user-fp4tc5gh1e 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow UAE 🇦🇪 ❤❤❤

  • @kedijayesuf3517
    @kedijayesuf3517 10 หลายเดือนก่อน +2

    oooo sem president mensur jamal he wath impity 🙅‍♂️🙅‍♂️🤷

  • @DANNIELLEMMA
    @DANNIELLEMMA 10 หลายเดือนก่อน

    mind new eye video jila jil honehal abel

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y 9 หลายเดือนก่อน

    ስማቸውን ለመጠበቅ ያደረጉት ነው። የሌላ ዜጋ እንዲ አይነት ድፍረት የለውም ህጋቸውን ጠንቅቆ ያውቃል ለህዝባቸው እና ለስማቸው በጣም ነው የሚጠነቀቁት።

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂ወይሠዉ

  • @acgamezone2286
    @acgamezone2286 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሠለም ለኢትዮጵ 🥰🥰

    • @atsedetezera7971
      @atsedetezera7971 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫ በእውነት ❤️

    • @mlove4025
      @mlove4025 10 หลายเดือนก่อน

      አሚን ❤❤

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን🎉🎉🎉

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 10 หลายเดือนก่อน +4

    እምየ ዱባይ ሁሉም ሃገር እዳቺ ፈጣሪን የሚፈራ ህግ የሚያከብር ቢሆን እዴት ጥሩ ነበር

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk 10 หลายเดือนก่อน

    አይ ዘንድሮ ስንት ነገር ሰማን ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን

  • @muluegebresgie9180
    @muluegebresgie9180 9 หลายเดือนก่อน

    waw waw

  • @zehabbahredin9871
    @zehabbahredin9871 9 หลายเดือนก่อน +1

    yagoth lj negn endatresagn yalkut eko ene negn🤣🤣😂

  • @obsu_vlog
    @obsu_vlog 10 หลายเดือนก่อน

    Ajaibaa 😮

  • @11six92
    @11six92 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገንዘብ ስልጣን ያለው በምድር ላይ ብቻ ነው ምክንያቱም የዘላለም ሕይወት ያለው በክርስቶስ ብቻ ነው

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 10 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን አንተ ዘገባህ ደስ የሚለው በእንደነዚህ ዘገባዎችህ ነው ፖለቲካውም አይከፋም ግና ሰበር የሚለው ዜና ሰለቸን የወያኔና መላው የጠፋብት የኛ ፖለቲካ ም ሰለቸን ።በተረፈ ሰላምህ ይብዛ

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 10 หลายเดือนก่อน

    Ahahahah Gegna new maryamen Anvsa wende new🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ጉራ ነፍቶብን ነበር ለካ በትክ ታክ

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta 10 หลายเดือนก่อน

      የTikTokun አካውንት ንገሪኝ? 😹

  • @yakobyakobmesfin
    @yakobyakobmesfin 10 หลายเดือนก่อน

    Ashekabete lemitefa habte🤔🤔🤔🤔

  • @user-no3in7zp4g
    @user-no3in7zp4g 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ

  • @Afiyah.1
    @Afiyah.1 10 หลายเดือนก่อน +1

    @mensur jemel look your brother

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 10 หลายเดือนก่อน +2

    እረ የTikTokun አካውንት ንገሩኝ! 😹🤭

  • @yazidahmed7657
    @yazidahmed7657 10 หลายเดือนก่อน

    yasaznal

  • @user-vq7si5kf9g
    @user-vq7si5kf9g 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ግን እውነት ነው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 9 หลายเดือนก่อน

    ድባይ ቀልድ የለም እድሜ ካሜራ ያብሻ ልጅ

  • @newalmussa5700
    @newalmussa5700 10 หลายเดือนก่อน

    car agent nw beye nbr makina lamstewawk

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዱባይ ዱባይ ነች ላብህን ጠብ አድርገህ ትሠራለህ የላብህን ይከፈለሀል ከዚያ ዉጪ መዝረክረክ ብሎ ነገር አይሠራም እያንዳንዷ ነገር በህግ ጥላ ስር ነች

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 10 หลายเดือนก่อน +1

    አለማወቅ ከቅጣት አያድንም!!!ህግ ነው ስወዳት እኮ

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n 10 หลายเดือนก่อน +9

    ዱባይ በጣም የምወዳት ሀገር ህጋቸው በጣም ደስ የሚል ስርአት ያለው ሀገር ለህዝቧ የምትጨነቅ ምርጥ ሀገር ናት

    • @tezi7282
      @tezi7282 9 หลายเดือนก่อน

      አረ ተይ አረብ አረመኔ በድሀ የሚጫወት ስንቱን እስር ቤት በበሽታና በጥይት የሚውል ሴጣኖች ናቸው።😅😅😅

  • @helahumed555
    @helahumed555 9 หลายเดือนก่อน

    ጉድ ነው

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አደረጉት ዱባይ ሁለተኛዋ ሀገሬ ህጓኮ ደሥይላል😊

  • @amenhaymi
    @amenhaymi 10 หลายเดือนก่อน

    alem aqef mibalawen basaerulin yihea mn atefa!

  • @fralermamd2808
    @fralermamd2808 9 หลายเดือนก่อน

    All most many others they are like him !!

  • @seada8229
    @seada8229 10 หลายเดือนก่อน

    Jeginanew😂😂

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 10 หลายเดือนก่อน

    Advertizing Sisera Selayehut Weshet Endehone Aweke Neber

  • @user-sf5wz2te2q
    @user-sf5wz2te2q 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @bura_media
    @bura_media 10 หลายเดือนก่อน

    unicosobreviviente ስራልን በናትክ አቤላ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Natanimeerimyes
    @Natanimeerimyes 10 หลายเดือนก่อน +1

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ዱባይ ተወላጁች በሆን የዓለም ሕዝብ
    መከራው ባልበዛ ነበር በጣም የዋሁች ናቸው

  • @user-qr1ld2gj4j
    @user-qr1ld2gj4j 10 หลายเดือนก่อน

    Abele tfeto agerru hedale twelde pakesetani zegenete bahareni nwe jelse nwe

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ

  • @amanutare4461
    @amanutare4461 10 หลายเดือนก่อน

    Setoch😂😂

  • @user-wz2we5bp4p
    @user-wz2we5bp4p 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 10 หลายเดือนก่อน

    banda ye set lij

  • @bezabekele5641
    @bezabekele5641 10 หลายเดือนก่อน +1

    1

  • @CIA.W3544
    @CIA.W3544 9 หลายเดือนก่อน

    65 amta nw ebakeh begude fecha wesdena asdegegn

  • @11six92
    @11six92 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ምንም ገንዘብ የለኝም ግን ብዙ ጊዜ እንደዚህ አይነት ቪድዮችን ሳይ ለፖሰተው ሰው በጣም ነው የማዝነው ባጠቃላይ ገንዘብ ያለው ደስታ ዘላለም ሳይሆን ጥቂት ጊዜ ነው።

    • @CIA.W3544
      @CIA.W3544 9 หลายเดือนก่อน

      selalalh enje mamesham edma nw yebalale

  • @atsedetezera7971
    @atsedetezera7971 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ 😁 ሰው

  • @AbCd-lf2df
    @AbCd-lf2df 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔንምከአረብሙቀትሺቀለናአውጣኝመረረኝ
    ሰደትመረረኝ😢😢😢😢😢😢

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 9 หลายเดือนก่อน

    ዱባ እደዚህ አይነት ቀል የለም

  • @user-eu4yl2ih5g
    @user-eu4yl2ih5g 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የቀበጡ እለት ሞት አይገኝም ነው ነገሩ😅😅

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፎርጅድ ነዉ የመሰለኝ

  • @idontknow4805
    @idontknow4805 10 หลายเดือนก่อน

    tenasto now

  • @abderhmannure914
    @abderhmannure914 10 หลายเดือนก่อน

    End time

  • @peledosantos
    @peledosantos 10 หลายเดือนก่อน

    እስያዊ ዜግነት አለ ማለት ነው አልሰማሁም ነበር 😊

  • @amirmahamed4605
    @amirmahamed4605 10 หลายเดือนก่อน

    What is mansur jemal Ethiopian?

  • @bura_media
    @bura_media 10 หลายเดือนก่อน

    unicosobreviviente ስራልን በናትክ አቤላ Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቲክ ቶክ ላይ ያለ ሰው ነው

  • @yonasfikir7200
    @yonasfikir7200 10 หลายเดือนก่อน

    Ante banda eske meche new Banda yemtihonew

  • @zemzemtube9715
    @zemzemtube9715 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላም ባባዬ ስብ ላይክ በጣም አሣፋር ዲርጂት ነው ሠላም ለኢትዮጵያ 🎉🎉

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 10 หลายเดือนก่อน +6

    አቤሎ የግራዋውን በሳሙና መልክ ካለህ ብትነግረን ወይም መዳኒት ካለ 🙏

    • @shimeemokee5626
      @shimeemokee5626 10 หลายเดือนก่อน

      አእምሮህን ልታጥብበት ነው አብይን pp ስታደርግ አንደሚያም ገምቻለሁ ወይስ ተከፍሎ ነው 😂😂😂

  • @noontube2054
    @noontube2054 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እውነት መስሎኝ እኔም እንደሱ አንድ ቀን እሆናለሁ እል ነበር

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እኮ እውነት መስሎኝ ውይ ጉራ በኪሱ😅😅😅

  • @dawit8956
    @dawit8956 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ፎሎው አድርጌው ነበር እኮ😂😂

    • @gyonait
      @gyonait 10 หลายเดือนก่อน

      😆

  • @paythom8860
    @paythom8860 10 หลายเดือนก่อน

    Enenim bwgudifecha wisedegn biyew neber gin tasere habtam meslogn neber guaguche neber libbe aznual techawetebin yihe wishetam enkuan tasere yigebawal gin ene milih, sint amet new mitaserew litnegregn tichilaleh ?please benegeracjinly, yihen video ayichew neber ena begudifecha kalut sewoch ekatetalew and I wrote it in english abelo endezih aynet video tolo tolo likekilin ameseginalew 😊😊😊😊😊😊

  • @hannagebre7637
    @hannagebre7637 10 หลายเดือนก่อน

    That was dram

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 10 หลายเดือนก่อน

    አይቼው ነበር የእውነት ነው ብዬ ዝም አልኩ😮

  • @iceagestoneage8067
    @iceagestoneage8067 10 หลายเดือนก่อน +1

    You got one thing wrong to be corrected. You said he is not from dubai but Asian. But dubai is in Asia i think. It is like he is not Ethiopian or Egyptian but African.

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @hayattube9044
    @hayattube9044 10 หลายเดือนก่อน

    ግንኮ ገልፆታል😂 ማለት አብዘሀኛዉ አረቦች ለማይረባ ነገር ገንዘቦቻቸዉን የሚያስጠፍ ናቸዉ