በኢትዮጵያ ቀጠና የሚገኘው የአለም ወሳኙ ሚስጥራዊ ቦታ Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 67

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ በክርስቶስ ክርስትያን ለሆናችሁ ወገኖቼ ሠላም ለእናንተ ይሁን

  • @destalema699
    @destalema699 ปีที่แล้ว +7

    መልካም በኣል የሀገር ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 🤗 🇪🇹💚💛❤️🇪🇹

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችሁ❤🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +4

    በሚገሉበት መሳሪያ ምንአለ ልማታዊ ስራ ቢሰሩ ስንት አመት ለመኖር አይ ሞኝነት እንንቃ

  • @mehamamdhasen658
    @mehamamdhasen658 ปีที่แล้ว +4

    አንድ ቀን ኢትዮጵያ ወደ ነበረችበት ክብሯ ትመለሳለች

  • @yakobyishak6262
    @yakobyishak6262 ปีที่แล้ว +1

    Webitua bahirdar lay kuche belen alemen engezalen hula yelalu eko

  • @tibebutamirat2494
    @tibebutamirat2494 ปีที่แล้ว

    Mndnew eha sewye hula mistrawi mistrawi milew ?

  • @kamal5181
    @kamal5181 ปีที่แล้ว

    Congratulations for all Christian people.

  • @fekadefullas190
    @fekadefullas190 ปีที่แล้ว

    የማይበቅል ዘር የሚላከው ሆን ተብሎ ሳይሆን በነፃ የሚመጣ በመሆኑ የዘሩን ባለቤትነት መብት ለማስጠበቅ ነው ይላሉ።የሚበቅል ዘር ከፈለክ ግን ከፍለህ ማግኘት ትችላለህ ።

  • @misrakadane9601
    @misrakadane9601 ปีที่แล้ว

    አቤል አሁን ይሄ ጠፍትህ ነው ኢትዮጵያ ሀገረእግዚአብሄር መሆንዋ ጠፋህ ሰይጣን ደግሞ የእግዚአብሔር የሆነን ነገር ሁሉ መውሰድ ይፈልጋል በሀሰት ትርክት አትሸወድ

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ፈረንጆች የማያውቁት ምንም ሚስጥራዊ ቦታ የለም።
    😢እኛ አገር ሊገቡ የፈለጉት እርስበርስ እንዳንበላላ ነው።

  • @abelsaid1932
    @abelsaid1932 ปีที่แล้ว

    Babel mendeb legubti new engine lethiopua menedenew ahun america yekametechelet Ethiopia ertreian west yalew oil bensa eyasferaru newsede new lezim yaltemechchewn yertria presdienten yemyasadesut yeitiopaw abiy oneg selhehone chegrachew abiy aydelem

  • @gechotube3323
    @gechotube3323 ปีที่แล้ว +1

    Gecho meme

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 ปีที่แล้ว +2

    የአለማችን የኢንተርኔት መስመር ከ 95%በላይ በዚሁ ቦታ ነው የሚያልፈው።

    • @ermiastuemzgi6633
      @ermiastuemzgi6633 ปีที่แล้ว

      How

    • @ermyasteshome1107
      @ermyasteshome1107 ปีที่แล้ว

      @@ermiastuemzgi6633 የኢንተርኔት ኬብል በዛ መስመር ነው የተዘረጋው

    • @Ahmad-zb8fl
      @Ahmad-zb8fl ปีที่แล้ว

      😢😢😢የስዝንል

  • @amarmahamud3244
    @amarmahamud3244 ปีที่แล้ว

    Babule mendabe la eratria ena la jubute & laarbochu enji Ethiopian mane aykatetayem jalse atshakbta

    • @zolabefekadu7030
      @zolabefekadu7030 ปีที่แล้ว

      Ante doro chinqelat yehane poltica tentagn nwe chat eyqamk

  • @saq_center220
    @saq_center220 ปีที่แล้ว +6

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በዓል 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም ይሁንልን 🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @awelkeirnurhussen7586
    @awelkeirnurhussen7586 ปีที่แล้ว +2

    ለዚህም ነው መለስን የገደሉት በትግራይ ህዝብና ምሁራን ላይ በአብይ በኩል ያዘመቱት ይህንን ለመገንዘብ ወደሃላ መለስ ብሎ ማስታወስ በቂ ነው ። በመለስ ግዜ የነበረው የልማት ግስጋሴ ለምእራባውያን ጥሩ የሚመች ስላልሆነ ኢትዮ በተወካያቸው በማመሰቃቀል እንደነ ቴሌ ፣ አየር መንገድ በቀጣይም ህዳሴ ግድብና የመሳሰሉት በቁጥጥራቸው ሊያስገቡ ሰርተዋል ። አዳሜ ሳይገባው አጨብጭቦ የሰቀለው ሆ ብሎ ማውረድ ቀላል አይሆንም ። አንድ መውጫ ግን ሊኖር ግድ ይላል ...

  • @lameksamra
    @lameksamra ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ለሻዕብያ ሁሉም ይስተካከላሌ።

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 ปีที่แล้ว +1

    እርስ በርስ እንባላለን ለውጪ መንግስታት ግን በራችንን ከፍተን እንሰጣለን ይህ ለውድቀታችን መንስኔ ነው፡፡

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 ปีที่แล้ว +1

    በኢትዮጵያ ቀጠና የሚገኘው የአለም ወሳኙ ምስጢራዊ ቦታ 😂

  • @diboradaadhii3226
    @diboradaadhii3226 ปีที่แล้ว +3

    God with Ethiopia 🇪🇹 ❤❤ god bless Ethiopia ❤❤

  • @johnsimon3302
    @johnsimon3302 ปีที่แล้ว +1

    ባብ'ኤል መንደብ ለኤርትራና ጅቡቲ እንጂ ለኢትዮጵያ፡ምንዋ'ነው?

    • @meseretg.michael6073
      @meseretg.michael6073 ปีที่แล้ว

      ጅቡቲ የኢትዮ አካል ናት ልክ እንደኤርትራ እና ኢትዮጵያ ይመለከታታል

  • @ArronJohann
    @ArronJohann ปีที่แล้ว +4

    መንግስቲ ኢትዮጵያ ንካብ ኣሜሪካውያንን ኤውሮጳን ናይ ወጻኢ ሓገዝ ምኽንያት ደው ከብል ኣለዎ that , ኢትዮጵያ ካብ USAን ኤውሮጳን ንነጻ ጒዕዞ ክትከውን ኣለዋ ከም ። ኢትዮጵያ ምስ ኣሜሪካን ኤውሮጳን ክትቅይር ኣለዋ ጸዓዱ ህዝብታት እዮም በሉ ምስ ጎረባብትና ሰላም ክንገብር የድልየና እምበር ምስ ኣሜሪካን ኤውሮጳን ኣይኮነን። መንግስቲ ኢትዮጵያ ካብ ስፖርት ናይ ወጻኢ ሓገዝ ናጽነት ክረክብ ኣለዎ።

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 5 หลายเดือนก่อน

    ከረፈደ ቢሆንም ማወቁ ጥሩ ነው ። አባቶችን ያለመቀበል ዳፋ ክፍያ ውጤት መሆኑ ለንስሃ ልቦና ቢሆነን ......

  • @bogalefeyissa789
    @bogalefeyissa789 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ ጋ እንጂ እዚህ ጋር ለመግለጽ እንገደዳለን ይባላል እንዴ

  • @ermiastuemzgi6633
    @ermiastuemzgi6633 ปีที่แล้ว +2

    ኣረ Ethiopia

  • @atebsahlu352
    @atebsahlu352 ปีที่แล้ว +4

    ባብኣል እና ኢትዮጵያ ምን አገናኘው ባብኤል የኤርትራና በኤርትራ ነው ያለው አርእስቱን አስተካክለው

  • @afartoday
    @afartoday ปีที่แล้ว +2

    ❤🇪🇷🇩🇯🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @alain-vw8us
    @alain-vw8us ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 ปีที่แล้ว

    የአፍሪካ መንግስቶች ቢያብሩ ከድህነት ቀንበር ህዝባቸውን ማላቀቅ ሚችሉበት የተፈጥሮ ሃብት እያላቸው እንዳልገባቸው የምእራባውያኖች ??? ሆነው ይኖራሉ

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 ปีที่แล้ว

    world's original figure 🌈🌈🌈

  • @almazhagos6885
    @almazhagos6885 ปีที่แล้ว +2

    ኤርትራ !
    ጅቡቲ !
    ሶማልያ !
    ኢትዮጵያስ ምን ኣላት የተረገመች ምድረ ረሃብተኛ 😂😂😂😂

    • @አስማቢንትኑሪ
      @አስማቢንትኑሪ ปีที่แล้ว +3

      አ ረ ባክሽ ኢትዮ የሌላት ነገር አለ እዴ ሁሉም ነገር አላት

    • @rahelbubusha
      @rahelbubusha ปีที่แล้ว +1

      Rehabtegna kehonech anchi weym zerochesh min teseralachu Ethiopia west weregna tegegna nesh eshi

    • @almazhagos6885
      @almazhagos6885 ปีที่แล้ว

      @@rahelbubusha 😂😂😂 እስቲ ለኣባትሽ ኣያትሽ ጠይቂ በፊት ሁሉ ኢትዮጵያዊ በስደት ኤርትራ ነዉ የሚነረዉ ነበረ እና የረከሰ ሲራ እየሰራ እኛ ግና በዶላራችን ነዉ የሚኖሮዉ ኣቺ ድሃ እና የድሃ ዘር 😂😂😂

    • @rahelbubusha
      @rahelbubusha ปีที่แล้ว

      Anchi jil ena Ethiopia wust min teseralachu weregna were becha

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 ปีที่แล้ว

    ኤርትራን ይመለከታል።

  • @nebyuleta1820
    @nebyuleta1820 ปีที่แล้ว

    የተለመደ አንድ አይነት ዘገባ ካንተ አልጠበኩም

  • @hamduabdumohammed
    @hamduabdumohammed ปีที่แล้ว

    Abel 1 ken inkon yamayxaqim video asayton ayawqim long life my brother Abel B....

  • @mulugetayitbarek9344
    @mulugetayitbarek9344 ปีที่แล้ว +3

    zare betam des yemil vedio new yeserahew bezu sew yalteredaw neger neber

  • @mikeajibi
    @mikeajibi ปีที่แล้ว

    🤣 the title you give didn't match with content, it isn't a secret

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 ปีที่แล้ว

    Abela breta

  • @ephraimgebreyesus
    @ephraimgebreyesus ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ማለት የአለም ሀብት ጭምር ነው።
    ኢትዮጵያዊ መንቃት አለብን፤ ምክንያቱም ምዕራባውያን አገሮች በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ላይ ሀብት ለመስረቅ እና ለመበዝበዝ ነው።
    አቤላ ስለ መረጃው እጅግ አድርገን እናመስግናለን።

    • @almazhagos6885
      @almazhagos6885 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂 ምድረ ረሃብተኛ ኢትዮጵያ የተረገመች ሃገር ናት መጻፍ ቁዱስ በደም ተመልከት ኣህያ

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 ปีที่แล้ว

      Tekekel

    • @alemuseyfu
      @alemuseyfu ปีที่แล้ว

      Yemen habt

  • @jhonfanuel8135
    @jhonfanuel8135 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጽያ እኮ ባሕር ኣልባ የሆነቺ ኣገር ነቺ

  • @user-hasabaw_engidoch.1
    @user-hasabaw_engidoch.1 ปีที่แล้ว

    Please ስለራስህ ንገረን

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 ปีที่แล้ว

    title ystekakel

  • @yusufhamid8204
    @yusufhamid8204 ปีที่แล้ว

    667

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሔር እጃቸዉን ከኛ ያንሱልን እግዛብሄር ይጠብቅልን😂😂😂

  • @zytunadawwod9921
    @zytunadawwod9921 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤የሀገሩን ክብረ ና የሀገሩን ህልውና ልእልና ያስከበረ ሀገሩን የሚወድ እንድታድግ የሚፈልግ ከአውሬዎች የሚጠብቃት ለህዝብ ክብረ ያለው በህዝቡም የሚወደድ ቀነ ከለሊት የሚታትረ አንድ ጀግና መሪ ልክ እንደ ❤❤ፑቲን ❤❤አንበሳው መሪ ለወደፊት እስካልመጣልን ድረስ አሁን በአለው የፋሺስት አገዛዝ እጅ ነን ያለነው

  • @sherifaEdris
    @sherifaEdris ปีที่แล้ว

    Babul mandal

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 ปีที่แล้ว

      Babel mendeb ye Yemen 🇾🇪 nat ye Ethiopian weym ye ertriea adelchem