ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን አዲስ ቪሲዲ//New Vcd 2021 by Zemarit Azeb

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 150

  • @danielameha1337
    @danielameha1337 3 ปีที่แล้ว +9

    የልጅነቴ ማስታወሻዬ መዝሙር በሰንበት ትምህርትቤታችን አመታዊ ክብረ በዓል ላይ ያቀረብነው መዝሙር ነበር በተለይ እኔ እንደልጅነቴ ከሰንበት ትምህርት ቤታችን ዘማሪዎች ጋር በህብረት ስናቀርብ የመጀመርያዬ ስለነበር መቼም ከውስጤ አይተፋም።በጣም አስተማሪ መዝሙር ነው እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት.ከኦሪት እስከ ወንጌል የሚያስተምር ድንቅ መዝሙር
    ዘማርት አዜብ ቃለህይወት ያሰማልን። ሉሌ የፀዳል ጎበዜ በታም የምወደ መዝሙ እግዚአብሄርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉት የሚለው orginalu youtube ላይ የለምና እስንም አሰራልን
    Betam Enamesegnalen እግዚአብሄር ይባርካቹ

    • @bashatufiqadu5043
      @bashatufiqadu5043 2 ปีที่แล้ว +1

      እዉነት ነዉ ወንድሜ እኔም የልጅነቴ ማስታወሻ ነዉ ስሰማዉ እንባዬ ይቀድማል ያኔ የነበረዉን ሁኔታዎችን ያስታውሰኛል

    • @kidistabebe4652
      @kidistabebe4652 3 หลายเดือนก่อน +1

      Betam 😔

  • @hanaketema9630
    @hanaketema9630 2 ปีที่แล้ว +2

    ኑ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን (2)
    ለታላቁ ክብር ለዚህ ላበቃን
    ከሞት ወደ ሕይወት ያሸጋገረን
    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በድንግል ደስ
    ይበለን (2)
    የሰማዩን መንግስት ርስቱን
    ለሰጠን
    ከጨለማ አውጥቶ ብርሃንን
    ላሳየን
    ለዚህ ድንቅ ውለታው ምስጋና
    ያንሰዋል
    በእርሱ ደስ ይበለን ክብር
    ከዓለት የፈለቀ ውሃ ጠጥተናል
    ሰማያዊ መና አምላክ መግቦናል
    ፍቅርህ የበዛ ነው ምን ልክፈልህ
    ጌታ
    ስምህን ላመስግነው ከጧት
    እስከማታ
    በቃዴስ በረሃ ምንም በሌለበት
    በኤርትራ ባሕር ወጀብ በበዛበት
    ለእርሱ መንገድ አለዉ ከቶ
    ምንተስኖት
    ልባችሁ አይፍራ በፍጹም እመኑት
    በባርነት ሳለን በድቅድቅ ዓለም
    ብርሃንን አገኘን በድንግል
    ማርያም
    ያጣነዉን ሰላም ዛሬ አገኘን
    እጅግ ደስ ይበለን በእመቤታችን
    የሐና የኢያቄም የእምነታቸዉ ፍሬ
    በእግዚአብሔር ፈቃድ ተወለደች
    ዛሬ
    የኢያቄም ስእለቱ የሐና እምነት
    ለምኚልን ለእኛ ኪዳነ ምሕረት

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ 3 ปีที่แล้ว +5

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እህታችን ያገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን*

  • @ሀናማርያም-ጠ4ኀ
    @ሀናማርያም-ጠ4ኀ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ አዜብየ 👏👏👏👏

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 4 ปีที่แล้ว +12

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ

  • @abri9132
    @abri9132 4 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    እግዚአብሄር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 4 ปีที่แล้ว +1

    ሉኡሌ ሰላም አንደዚ ቆየት ያሉ መዝሙሮችን ጫንልን ዞላ uk

  • @birkeyemariyamlijtube9171
    @birkeyemariyamlijtube9171 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልል ልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @አኑሮኛልቸርነትህድንግልአ
    @አኑሮኛልቸርነትህድንግልአ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን /፫ / ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏

  • @meseretmeseret8697
    @meseretmeseret8697 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልል

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ሠላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @beemnettubu3882
      @beemnettubu3882 3 ปีที่แล้ว

      የኮሜንት ታዛቢዋ እንኳ አደረሰሽ?⛪🇪🇹👈👍❤❤🕊

  • @21istehiwet
    @21istehiwet 4 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @tihetenaabebe3389
    @tihetenaabebe3389 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አገልግሎትሽን መድሃኒያለም ይባርክልሽ

  • @MariaMaza-fd7tp
    @MariaMaza-fd7tp ปีที่แล้ว

    እልልል እህታች እግዛብሄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመንሺን ይባረክ

  • @ffgf1842
    @ffgf1842 6 หลายเดือนก่อน

    ሰምቸ የማልጠግበው መዝሙር ሉሌ ዝማሬ ላእክትን ያሰማልን አሜን🙏

  • @SosiAmare
    @SosiAmare 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን (፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልል🙏🙏🙏

  • @dawitadane113
    @dawitadane113 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እንደው ምናለ ማስታወቂያውን ከመዝሙር መጀመሪያ እና መጨረሻ ብታደርገው። ማስታወቂያው ዝማሬ መሃል ላይ ስታደርገው ምስጋናው ቆሞ ሌላ ነገር ሰምተን እንደገና ወደ ምስጋና አይሆንም? ሁሌም መዝሙር መኃል ማስታወቂያ እንደምታስገባ ለመረዳት ያስቸግራል።

  • @gjkgopkla3256
    @gjkgopkla3256 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ 3 ปีที่แล้ว

    አዜብዬ ምርጥ ዘማሪ!

  • @mesitube8868
    @mesitube8868 4 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelele elelelelelelele zemare malekat yesamelan ameen//3

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንጌል ነው የሰማሁበት መዝሙሩን

  • @SurafelH.Georgis
    @SurafelH.Georgis 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይብዛልን በወጣትነቴ በጣም ብዙ ሰዎች የሀዜብ ከበደ እህት ነሽ ይሉኝ ነበር

  • @DagiShem
    @DagiShem 4 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት አድርጎ ፈጣሪ ይቀበለን አሜን❤❤❤

  • @ferkreselamenashmaryamm8683
    @ferkreselamenashmaryamm8683 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክተ ያሰማልን

    • @kabiabi7575
      @kabiabi7575 4 ปีที่แล้ว

      እልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኑ በእግዚያብሔር ኑ በድንግል ደስ ይበለን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏⛪💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @biruktawitenyew4524
    @biruktawitenyew4524 4 ปีที่แล้ว +2

    የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን እህታችን🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
    @ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን. ዝማሬ. መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት እህታችን አዜብ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    ዝምሬ መለክት ያስምልን

  • @zenebachbelay6584
    @zenebachbelay6584 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemre melka yesmlen

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 7 หลายเดือนก่อน

    ምናልባት በ90ውቹ መጨረሻ አካባቢ ሰንበት ተማሪ ሆኜ ዘምሬዋለሁ። ስሰማው ነብሴ ትደሰታለች

  • @TameneTade
    @TameneTade 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለን!!!!!!!!

  • @SarahSara-j7l
    @SarahSara-j7l 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዚማሬ መላክትን ያስማል❤❤

  • @abugidahewzo6048
    @abugidahewzo6048 หลายเดือนก่อน

    ልብን በደስታ ሚሞላ መዝሙር

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😘😘😘😘😘😘 አሜን ፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ወለተአማኑኤልታዐብዮነፈየ
    @ወለተአማኑኤልታዐብዮነፈየ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን
    እሜን እሜን እሜን
    እልልልልልልልሌልል

  • @hibrekelemat4
    @hibrekelemat4 4 ปีที่แล้ว

    Zimare MELAEKT yasemalen!!! Azebye

  • @phoneulhouse1839
    @phoneulhouse1839 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @birtukangirma4674
    @birtukangirma4674 4 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen zemare malkt yasemalin

  • @WegeneSimon
    @WegeneSimon ปีที่แล้ว

    እልልልልልል በማርያም ታድለሽ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zemare Malkta Yasaman 👏👏👏💕💖💔💗💜

  • @mesfindanile
    @mesfindanile ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ
    @ወለተትንሳኤ-ዠ2ኘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ❤""እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እህታችን ❤❤❤

    • @SaraA-x7i
      @SaraA-x7i ปีที่แล้ว

      🫶👏👏🤲እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን በቤቱያፅናልን

  • @zeinabeirut613
    @zeinabeirut613 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zemeri melket yesemen aglgilot zemenishin egzabher yeberkilish

  • @AbebeAdare-c8i
    @AbebeAdare-c8i 7 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @alembest7664
    @alembest7664 ปีที่แล้ว

    እልልልል እሰይ ተመስንገልኝ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @Lemlemkure
    @Lemlemkure ปีที่แล้ว

    ጎፋ መካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ሠንበት ት / ቤት የልጅነቴ . እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን.

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለልን አሜን

  • @زهراء-ن8ك1د
    @زهراء-ن8ك1د ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አጥንትን የሚያለሙልም ጥኡመ ዝማሬ ያሰማልን

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤታችን በህይወት በጤና ትጠብቅሽ

  • @tekatekicho7937
    @tekatekicho7937 3 ปีที่แล้ว

    ያሳደገኝ መዝሙር ነው

  • @mekdesmekdes1178
    @mekdesmekdes1178 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል አሜን
    ዝማሬ መላክ ያሰማልን 👋👋👋

  • @KujoorRafa
    @KujoorRafa หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ZEMARE MELAKET YASMAlA ❤❤❤❤❤❤❤Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll

  • @مناممن-ز9ص
    @مناممن-ز9ص 4 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @konjit-h7v
    @konjit-h7v 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

  • @SosinaSeyoum-u3d
    @SosinaSeyoum-u3d 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow ilike it

  • @Nat-zr1hu
    @Nat-zr1hu 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያረማልን

  • @ManaZed
    @ManaZed 16 วันที่ผ่านมา

    ለደጅሽ በሰላም ያብቃና ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልል አሜን 🤲👏🙏

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @jeromtekeste3406
    @jeromtekeste3406 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo zemare melakti yasemalen

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክህት ያሰማልን አሜን

  • @seblelema7316
    @seblelema7316 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gebetzewdie9762
    @gebetzewdie9762 4 ปีที่แล้ว

    Zmare melaektn yasemalgn mengste semayatn yawarslign

  • @adinamelkamu7344
    @adinamelkamu7344 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤️

  • @hanaala6910
    @hanaala6910 3 ปีที่แล้ว

    Amne amne amne kalhywet yashmalhne. Lhetachne behwnht noyue begzabher dhsyblhe

  • @abebeabera
    @abebeabera ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MariamAhmad-uz3je
    @MariamAhmad-uz3je 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመሥገን ዝማሪአምላክያስማልንገብረመንፈስቅዱስእልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @V8Movile-tn9vg
    @V8Movile-tn9vg 4 หลายเดือนก่อน

    Amen.zaremare.malkiti.yasamalii.🙏🙏🙏🙏

  • @Eነኝያባቴልጅ
    @Eነኝያባቴልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሠማልን እህታችን አሜን አሜን አሜን❤💒🇪🇹🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለመድሃኔዓለም ክርስቶስ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፤ ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልንአሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💚💛❤🙏

  • @tigisittigist5620
    @tigisittigist5620 3 ปีที่แล้ว

    Elelelelelelellllellelelellllllellllllele Amen Amen Amen

  • @Bilsumma
    @Bilsumma 5 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏

  • @brukmoges2676
    @brukmoges2676 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @BekaMan-r9t
    @BekaMan-r9t ปีที่แล้ว

    ደስስስ ብሎናል እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህትየ

  • @yaredEshetu-ro3qp
    @yaredEshetu-ro3qp 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen dasi yibalani

  • @haymiyewerkuljigs1787
    @haymiyewerkuljigs1787 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አሜንአሜንአሜንንን

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 3 ปีที่แล้ว

    Eleleleleleleeeee

  • @mariamtasama5725
    @mariamtasama5725 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiyot yasemalin

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Zemaramaleykitneyasemalen Elelelelelelelelelele Amen Amen Amen

  • @aderajewmelashu8192
    @aderajewmelashu8192 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @GantaGanta-y7r
    @GantaGanta-y7r 5 หลายเดือนก่อน

    Amen amen

  • @MesekiMeski-e7g
    @MesekiMeski-e7g 24 วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seefunkiyateshome8360
    @seefunkiyateshome8360 ปีที่แล้ว

    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በኢየሱስ ደስ ይበለን
    ለታላቁ ክብር ለዚህ ላበቃን ከሞት ወደ ህይወት ላሸጋገረን
    ኑ በእግዚአብሔር ኑ በኢየሱስ ደስ ይበለን ×2 😊😊

    • @llovenoha
      @llovenoha ปีที่แล้ว

      የኦርቶዶክስን መዝሙር እየመጣችሁ ከምትሠርቁ ለምን የራሳቹን ግጥም አትፅፉም 🤦‍♀️

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 4 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል 😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏

  • @MohamdAgha-qd1wd
    @MohamdAgha-qd1wd 10 หลายเดือนก่อน

    Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TheMangoMaster999
    @TheMangoMaster999 3 ปีที่แล้ว

    Des yebelene