🔴 "በዘባነ ኪሩብ" | Bezebane Kirub | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @AsterAster-o8x
    @AsterAster-o8x 5 หลายเดือนก่อน +176

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛለቸሁ❤❤❤

    • @TewahidoNegn12
      @TewahidoNegn12 5 หลายเดือนก่อน +11

      Amen amen amen

    • @henokgetnet2613
      @henokgetnet2613 5 หลายเดือนก่อน +6

      አሜን አሜን

    • @YirdawBekele
      @YirdawBekele 5 หลายเดือนก่อน +4

      Amen 🙏

    • @kjjkkk8247
      @kjjkkk8247 5 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏😘😘😘

    • @asfawdemeke522
      @asfawdemeke522 5 หลายเดือนก่อน +4

      Amen

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰❤️👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 ปีที่แล้ว +61

    የሚያስለቅስ ሀሴትንም የሚሞላ ዝማሬ
    ቴዲ ፀጋውን ጨምሮ ይስጥህ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 วันที่ผ่านมา

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @efratahailu3503
    @efratahailu3503 ปีที่แล้ว +42

    ያልተቀደሰ ለምፅ ያነደደው
    እንዴት ይችላል ሊያመሰነው
    ልዘምርልህ ባይገባኝም😢😢
    ዝም የሚል ልሳን አልሰጠኸኝም
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samsonhabte9415
    @samsonhabte9415 2 ปีที่แล้ว +92

    አብ ዝባነ ኪሩብ
    አብ ዝባነ ኪሩብ ዝቅመጥ መንበሩ
    ብእሳት ነበልባል ዝተሓጸረ ቀጽሩ
    ዘምሩ ንእግዚአብሔር ንጎይታ ዘምሩ
    ዝከበረ እዩ አብ ሰማይ አብ ምድሩ(
    2)
    ኢሳያስ ርእዩ ብጣእሚ ፈርሐ
    አኮቴት ስብሓት ንጎይታ አብጸሐ
    ፍጥረታት ሰማይ ኩሎም ይርእዱ
    ስሙ ክጽዋእ ቅድሚኡ ይሰግዱ
    ዘይተቀደሰ ለምጺ ዘንደዶ
    ከመይ ይክእል ንከመስኖ
    በል ፍቀደለይ ፍቅሪ ኢካሞ
    ክአቱ ቤትካ ከቅርብ ምስጋና
    ዙፋንካ ርእይ ኦ ትምክሕተይ
    ከመስግኑካ አብ ላእላይ ሰማይ
    ንምስጋናካ ሕጉሳት ኮይኖም
    ይዝምሩልካ ሓያል ኢካ ኢሎም
    ቅኔ ውዳሴ አብ ዝመልኦ ቤት
    ምስኦም ክሓብር ተመንየ ብውነት
    ክዝምረልካ ተዘይግብኣኒ
    ስቅ ዝብል ልሳን አይአደልካንን

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 2 ปีที่แล้ว

      ብትግርኛ ተዘሚራ ድያ?

    • @samsonhabte9415
      @samsonhabte9415 2 ปีที่แล้ว

      Ewe tezemira

    • @teklomhaben746
      @teklomhaben746 ปีที่แล้ว +1

      Danke 🙏 🙏🙏

    • @T-maryam.21
      @T-maryam.21 ปีที่แล้ว

    • @lifeinme9707
      @lifeinme9707 10 หลายเดือนก่อน

      @@samsonhabte9415can tell me the name

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 3 ปีที่แล้ว +179

    የአማልዕክት አምላክ የጌቶች ጌታ ሊቀ ካህን የነገስታት ንጉስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ፈጥረህ የምትገዛ የፍጥረታት ሁሉ አባት አልፋናኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ ክብር እና ምስጋና ከምድር እስከ አርያም ላንተ ይሁን አሜን🙏

    • @tsegayeqar7440
      @tsegayeqar7440 2 ปีที่แล้ว +6

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @markosalazar8562
      @markosalazar8562 11 หลายเดือนก่อน

      😊😊1111😊111😊11111111111111111111111111111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@tsegayeqar7440

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 6 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን፫❤

    • @BehayluGela
      @BehayluGela 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tsegayeqar7440n 2

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙇🏾‍♀️.
      zemari melahektin yasemaln🙏❤

  • @BetelhiemWodaje-bt2bt
    @BetelhiemWodaje-bt2bt 11 หลายเดือนก่อน +93

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @antenehentonios2287
      @antenehentonios2287 6 หลายเดือนก่อน +5

      አሜን❤❤❤

    • @BisratMekonnen-y8w
      @BisratMekonnen-y8w 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤ AMENAMEN AMEN🎉🎉🎉

    • @Winmer12
      @Winmer12 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @hanaasfaw7262
      @hanaasfaw7262 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @SeniBeyen
    @SeniBeyen ปีที่แล้ว +11

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል

  • @weeklyenter2116
    @weeklyenter2116 2 ปีที่แล้ว +49

    ድንግል ሆይ ክብርሽ ምንኛ የሚያስደንቅ ነው
    በዘባነ ኪሩብ የሚቀመጠው
    በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ያጠረው
    ጌታ የሆነ ልጅሽ በመማህፃንሽ ማደሩ እፁብ ድንቅ ነው!!!

    • @YeshiYesh-b1n
      @YeshiYesh-b1n 8 หลายเดือนก่อน +3

      Dnk new bewnetu

  • @mariamawitpomi9901
    @mariamawitpomi9901 2 ปีที่แล้ว +5

    betam des yemil zimare yetewahido tibeb yemolabh zimare melakt yasemalen

  • @tadewos23
    @tadewos23 3 ปีที่แล้ว +216

    በእውነት አምላካችን እግዚአብሔር ገናና አምላክ ነው፡፡ በአነዋወሩ እንዲህ ሊዘመርለት ይገባል፡፡እንዲህ ዓይነቱ መዝሙራት ለአምላክ ይገባሉ፡፡ ሊቀ መዘምራን በምድር በሰማይ የምንዘምረውን ዝማሬ ስለዘመሩልን እድሜ ይስጥልን፡፡

    • @ritatadesse4224
      @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +12

      እውነት ነው ክብር ምስጋና ለፈጣሪያችን ይገባዋል

    • @MesiAdnew
      @MesiAdnew 2 หลายเดือนก่อน

      llllllll❤ሦ

  • @AdanechTefera-e8y
    @AdanechTefera-e8y ปีที่แล้ว +8

    ❤ዝማሬ መልዕክት ን ያሰማልን

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 3 ปีที่แล้ว +127

    አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላአክትን
    ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢 ቴዲዬ አተኮ
    ትለያለህ ከዝህም በለይ ፀገውን ብዝዝት ያድርግልህ የኛ እንቁ 👏👏🎤🎤🎤👏👏

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
    @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 3 ปีที่แล้ว +112

    ቴዲዬ የየካ ሚካኤል ጠንካራ የኦሮቶዶክስ ልጅ የሰፈራችን ዕንቁ ። የየካው ቅድስ ሚካኤል ይባርክህ በርታ በቤቱ ።

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 8 หลายเดือนก่อน +2

      zemare meleakten yasemalen enqwe memrachn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️⛪💙✝️👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

    • @BemnetAsefa
      @BemnetAsefa 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @EarConscious2129
      @EarConscious2129 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +134

    ቴዲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተወደዱ ዝማሬዎችህ ተሰምተው አይጠገቡም አሁንም በብዙ ፀጋ በዘመንህ መጎብኘትን ይስጥህ

    • @fekaduneway
      @fekaduneway ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

  • @surafelsisay6386
    @surafelsisay6386 3 ปีที่แล้ว +434

    ስሙ በክብር ከፍ ከፍ ብሏልና የሚለውን እና እድል ፈንታዬ ነህ የሚለውን ዝማሬዎችህን በድጋሚ ዘምርልን እግዚአብሔር በመንግስቱ ያክብርልን።

    • @zinetsiragi3156
      @zinetsiragi3156 2 ปีที่แล้ว +7

      አለዉ እደዛ አሚል

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 2 ปีที่แล้ว +8

      @@zinetsiragi3156 አዎ በጣም የቆዩ ናቸው ደግሞ ቢዘምራቸው እጅግ ደስ የሚሉ ናቸው፤

    • @ejegayehugudeta607
      @ejegayehugudeta607 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zinetsiragi3156 jh

    • @asmiasmi6510
      @asmiasmi6510 2 ปีที่แล้ว +2

      MAMI

    • @tictocandphotos1600
      @tictocandphotos1600 2 ปีที่แล้ว +2

      @@zinetsiragi3156 0

  • @Selamawit-Girma
    @Selamawit-Girma 2 ปีที่แล้ว +202

    የልጅነቴን መዝሙር በድጋሚ ስሰማው ልቤ እንዴት ሀሴት አደረገች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @d.sertsedesta4106
      @d.sertsedesta4106 2 ปีที่แล้ว +6

      I had never heard this song before. Mezimuru zemaw tiru new. ‘Be esat dingayochvkitirun laterew’ yemilew sinign gin tikikilegna ababal new?

    • @fnansemereab5791
      @fnansemereab5791 ปีที่แล้ว +2

      Amien ❤❤❤

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉

    • @lemlemnega5269
      @lemlemnega5269 ปีที่แล้ว

      @@d.sertsedesta4106 ሶ

    • @moobee9498
      @moobee9498 ปีที่แล้ว

      ​yg v gh😂❤😂🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 ปีที่แล้ว +22

    ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @hailemichael41
    @hailemichael41 3 ปีที่แล้ว +216

    ሁሌም ስዘምረው ልቤ ይረጋጋል... ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @zerfie2016
    @zerfie2016 2 ปีที่แล้ว +27

    ቅኔ የሞላበት ያንን ሰገነት ልቀላቀለው ተመኘው በእውነት ። ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን የቅዱሳን ረድኤት በረከት አትለየን።🙏🙏🙏

  • @yosephyacob2841
    @yosephyacob2841 ปีที่แล้ว +2

    Ye agelgelot zemeneh yebarek betam wedewalew mezmurun🙏🏾♥️

  • @AregaGashaw
    @AregaGashaw 5 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን🙏ወንድማችን ሊቀ ዘማሪ ቴዎዲሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላዕክት ያሰማል

  • @cassiopeia4672
    @cassiopeia4672 3 ปีที่แล้ว +136

    ማኅቶቶችዬ እግዝአብሔር ሥራችሁን ይባርከው። የዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ጻዲቅን መዝሙሮችንም ልቀቁልን 🙏❤

  • @XhhhCchj
    @XhhhCchj ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ከእኔ አድሜ መስጠት ብችል ላንተ ነበር የምሰጠው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genet-ez4wz
    @Genet-ez4wz ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት 🥰

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +14

    ይኸ መዝሙር እንደ መንፈሳዊ ስብከት ይቆጠራል::
    ጸጋውን ያብዛልህ!!

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 29 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤😢😢 ይህንን መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝን ስሜት እኔ አውቀዋለሁ! ወደ 2000 እና 2001 ዓ.ም ይወስደኛል ❤❤❤😢😢

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 ปีที่แล้ว +19

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿 ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
    እፁብ ድንቅ ዝማሬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿 ክብር ለሰራዊት ጌታ

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 3 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ምንኛ ታላቅ ነው። ደግና ትምክህታችን የሆነ አቢት አለን አብ ከዘልአለም እስከ ዘልአለም የተመሠገነ ይሁን❤

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 3 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በዛባነ ኪሩብ ለተቀመጠው በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ላጠረው ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ። በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እጅግ በጣም አጽናኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ✝️✝️✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 3 ปีที่แล้ว +2

      እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን ጥኡመ ልሳን መዝሙሮችሁ ያጽናኑኛል

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 3 ปีที่แล้ว +1

      @@ተስፋየእምየናት አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነው

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Tekeltv1 በጣም እውነት ነው ኦርቶዶክስ ያደረገን አምላክ ምስጋና ይድረሰው የድንግል ማርያም ልጅ እኛንም በሀይማኖታችን ያጽናን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 3 ปีที่แล้ว +2

      @@ተስፋየእምየናት አሜን በእውነት መታደል ነው አሁንም በሀይማኖታችን ያጽናን ይጠብቀን

  • @natnaelyemataw523
    @natnaelyemataw523 3 ปีที่แล้ว +12

    ቴዲ በበረከት ላይ በረከት ጨምሮ ይስጥህ። እውነት የተዋህዶ ኩራት ነህ። ይሄ መዝሙር ግን ካሁኑ ቅጂ ይልቅ ለኔ የበፊቱ ከነሙሉ ፍቅሩ እና ትዝታው ይለይብኛል

  • @ተስፋየእምየናት
    @ተስፋየእምየናት 3 ปีที่แล้ว +42

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን ጥኡመ ልሳን መዝሙሮችሁ ሁሉ ያጽናኑኛል

  • @HanaKifleMoges
    @HanaKifleMoges 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም❤❤❤

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 3 ปีที่แล้ว +16

    እልልልልልልልልልልልልልልል እጥንትን የሚያላመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @et-trend1853
    @et-trend1853 2 ปีที่แล้ว +16

    ቅኔ ሞላባት ያንን ሰገነት ፣
    ልቀላቀለው ተመኘው በእውነት ::
    ለሰራዊት ጌታ ምስጋና ይገባል ::

  • @asgdgirma3117
    @asgdgirma3117 2 ปีที่แล้ว +27

    ይገባዋል ዝማሬ ክብር ምስጋና ያንሰዋል እሱሞቶ እኛን በህይወት ላቆየን ከጨለማ ወደብረሀን ላሸጋገረን ለክርስቶስ ይገባዋል ቴድዬ የተዋህዶ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meleselibay7632
    @meleselibay7632 2 ปีที่แล้ว +8

    እውነት ለመናገር ሆሉም መዝሙሮችህ ን እፅናናባቸወለወ። ረጅም እድሜ የስጥህ ወንድምቻን!!! you are our icon God bless you!!

  • @eduworld101
    @eduworld101 ปีที่แล้ว +3

    Enwedehalen abatachen egziabher ante melkam ena mehari nehe ... be ewnetu !

  • @tamirubelachew2461
    @tamirubelachew2461 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውስጤ እጅግ ሀሴት የሚያደርግበትና ደጋግሜ ብሰማውም የማልጠግበው ድንቅ ዝማሬ

  • @yordanosgmikaal3535
    @yordanosgmikaal3535 2 ปีที่แล้ว +15

    ቴዲዬ በእውነት ጥኡም የሖነው አጥትን የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ባርኮና ቀድሶ ይስጥልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +27

    በዘባነ ኪሩብ የሚቀመጠዉ
    በእሳት ድንጋዮች ቅጥሩን ያጠረዉ
    ዘምሩ ለእግዚአብሔር ለጌታ ዘምሩ
    የተከበረ ነዉ በሰማይ በምድሩዝማሬ መላእክት
    ያሰማልን

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ
    @እመብርሀንየልቤብርሀ-ጀ5ዸ 6 หลายเดือนก่อน +7

    የዋጃው ስላሴ ደጂህ ያብቃን
    የልቤን መሻት ፈፅምልኝና ለደጂህ አብቃኝ
    እደት እደናፈቀኝ ደጂህ🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +3

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 3 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የመሰለ ዘማሪ ስለሰጠን እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገንና የተከበረ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +5

    የተከበር ነው በሰማይ በምድሩ ሥላሴ ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @KiratAbdulqader
    @KiratAbdulqader 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስደት ላይ ሁኜ በከፍኝ ሰዓት ነዉ ይሄ የመዝሙር ያገኘሁት ኪዳናምህረት እናቴ ኣግዢኝ ያለምንም ምክንያት እየጨነቀኝ ነዉ ያለሁት 😢😢😢😢2/1/2017😢😢😢

  • @selam801
    @selam801 3 ปีที่แล้ว +35

    ቴዲዬ ንቁ የተዋህዶ ልጅ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @qrtt9249
    @qrtt9249 2 ปีที่แล้ว +35

    እመቤቴ ማርያም እድሜውን ትስጠው

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 ปีที่แล้ว +1

      ትስጠው ነው? ታሰጠው?

    • @tsegayeqar7440
      @tsegayeqar7440 2 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @mariouset142
      @mariouset142 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @EarConscious2129
    @EarConscious2129 6 หลายเดือนก่อน +3

    ነቢዩ ኢሳይያስ ስንኳ አፌ የረከሰብኝ ሰው ነው ብሏልና ለኛማ ለድኩማኖች የምንጠይቀውን ለማናውቅ እንዴት የቅዱሳኑ ምልጃ አያስፈልገን ምክንያቱም የእርሱ አይኖች ወደ ፀሎታቸው ናትና::

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬመላእክያሰማልን ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በሉ የድንግል ማርያም ልጆች የተዋህዶልጅ መሆንመታደል ነው እንኳንም የተዋህዶልጅ ሆንኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 3 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላክት ያስማልን የተዋህዶ እንቁ ርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HananHanan-sc1ys
    @HananHanan-sc1ys 5 หลายเดือนก่อน +2

    አባ ተክልዬ ተጣም እኮ ነዉ የምወዶት የኔ አባት ለደጆት አብቁኝ አደራ አባቴ እንደወጣዉ አልቅር ለሀገሪ መሪት በሰላም አብቁኝ የምትወዶት ልጆት ያረገ ወይን ነብስ ማሩልኝ ያባቴን የገብረ ማሪያምን ነብስ የናቴን የዉለተ ማሪያምን ነትሳቸዉን ማሩልኝ አባቴ ተክልዬ

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን። አሜን። አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏👋👋👋

  • @NetssLakw
    @NetssLakw หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤tsegawn yabzalk ❤❤❤

  • @birtukankassa2050
    @birtukankassa2050 2 ปีที่แล้ว +17

    ሁሌም ያንተ ዝማሬወች ልቤን ይነኩኝአል ራሴን እንድፈሽ ያደርጉኛል ውድ ወንድሜ ዝማሬ መላዐክት ያሰማልን

  • @TesfayeGezaw-v3y
    @TesfayeGezaw-v3y 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሱስ ክርስቶስ አማኑኤል ባርያ ነኛ ክብርመስጋና ላምላኬ

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 2 ปีที่แล้ว +13

    እልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን #ቴዲያችን

  • @tewahdotube
    @tewahdotube 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @learner256
    @learner256 9 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ ቴዲ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 3 ปีที่แล้ว +27

    ዘማሪ ቴዲ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እነዚህን ስዕሎች የሳሉ የሰዓሊ ታደሰ የማነ እጆቹን ይባርክልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የተዋሕዶ ልጆች በርቱልን።💚💛❤

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @WorkuFentaye-q9n
    @WorkuFentaye-q9n 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በጣም ተወዳች መዝሙር ዘማሪ መላይክትን ያስማልን ህታችን መስከረም በጣም ነዉ የምወድሺ እህቴ❤❤❤❤❤

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 3 ปีที่แล้ว +3

    AMEEN AMEEN AMEEN zemare malakt yasamalen yagalgilot zamanotin yarzimlin egezeaber edeme na tena yestlin ⛪ ✝️ 💟 🙏

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 5 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ ያንተ መዝሙር ሰደምጥ እንባዬ ይቀድማል ለአንተ የደረሰች የጭንቅ አማላጅ ለመማ ለተቸገረ ሁሉ ትድረስልን ለምስክርነት ያቆመን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ተማልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን እና ተዋሕዶ እምነታችን ይጠብቅልን በቃችሁ ይበለን አሜን አሜን አሜን 😭😭🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  5 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @asalefechena8124
    @asalefechena8124 2 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልልልልል አሜን እልልልልልልልልል አሜን እልልልልልልልልል አሜን ዝማረቺን ቃል ሂዎት ያሰማለን 👏👏👏

  • @HaileTedbabe
    @HaileTedbabe 23 วันที่ผ่านมา +1

    ቴድዬፀጋውንያብዛልህ❤❤❤

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ ቴድዬ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ መዝሙሮችክ ሁሉ ውሰጥር ያሳርፍሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Gediyonmequannt
    @Gediyonmequannt 4 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነው ማያልፍ ከ ደመና በታች ያለዉ ሁሉም ነገር ሀላፊ ነው

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry 3 ปีที่แล้ว +20

    የመንፈስ እርካታዎቼ ናቸው መዝሙሮችህ
    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏

  • @EyoabTeddyTeddyMullu
    @EyoabTeddyTeddyMullu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @dawitfeleke9206
    @dawitfeleke9206 3 ปีที่แล้ว +9

    እልልልል በጣም የድሮ መዝሙሮችህ በድጋሚ መውጣት አለባቸው ሊቀ መዘምራን

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እንዶታገለግለው የመረጠሕ የምእመናንን እምሮ የገዛሕ ፈጣሪ ይባርክሕ ይጠብቅሐ

  • @zerfie2016
    @zerfie2016 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰለሁሉም ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። ሊቀ መዘምራን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 5 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ እኔ ለማዳን ፍጠን አያፍርም ተስፋያደረገ አንተን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🎉🎉❤❤

  • @erkabalex4209
    @erkabalex4209 2 ปีที่แล้ว +9

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ እናመሰግናለን አጥንትን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማህ!!!

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልኣክት የስማኣልና ዘማሪት ቡርቱካናዊት ሓብትና ብዕድመ ብጥዕና ይሓልኪ ልኡል እግዚአብሔር

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +13

    ቴዲዬ የነብሰ ዋጋ ያድርግልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @amrantube4521
    @amrantube4521 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 ปีที่แล้ว +13

    የተከበረ ነው በሰማይ በምድሩ !✝️💜አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክት ዝማሬ ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን 💙🌷🌹

    • @emawayishtaye6136
      @emawayishtaye6136 8 หลายเดือนก่อน

      ዝማሬ መልዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @abelanteneh-xk8th
    @abelanteneh-xk8th หลายเดือนก่อน +1

    እድሜና ጤና ይስጥልን🎉

  • @tibiltyetaay216
    @tibiltyetaay216 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen zemre melykti yasmalen 🙏🙏🙏💒💒💚💛❤🙏🙏

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 3 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 💚💚👏👏👏👏👏👏

  • @SbzhzbbzbShhdhdhdhx
    @SbzhzbbzbShhdhdhdhx 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genet6181
    @genet6181 2 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ምስጋናና ክብር ለሱ ይሁን

  • @GezehegnBeyamo-c8z
    @GezehegnBeyamo-c8z 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይቅር በይ አምላክ ስላሆና በደላችንን ይቅር ይላናል: ግን በዘማር ቴዎድሮስ መዝሙር ምክኒያት ብዙ ይቅር ባይነት ላሕይዎቴ ትምህርት ተምሬዋላሁኝ።

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 3 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ቀሪ ዘመንህ ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @DestaGirma-z2r
    @DestaGirma-z2r หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አልልልልልልልልልል

  • @eyeruseyerus3188
    @eyeruseyerus3188 3 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🙏🕊🕊🕊🕊🕊🕊💞💞💞💞

  • @tsegayeqar7440
    @tsegayeqar7440 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ፈጣሪ ኩሉ ኣለም ክብርን ምስጋናን ዉዳሴን ኣምልኮትን ንዓካ ይኩን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል

  • @udjdbhbdbbdh7575
    @udjdbhbdbbdh7575 3 ปีที่แล้ว +9

    አምላካችን ይክበር ይመስገን የድግል ልጅ

  • @AnaniyaGebiray
    @AnaniyaGebiray 5 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ምራኝ::

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
    @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ 3 ปีที่แล้ว +12

    🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤አሜን አሜን አሜን🎤🎤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀በእዉነት ለወንድማችን🥀ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🍁💐🕊🍂🕊💐🕊🍂🕊🍁🌾🍂💐🌿🌱🍁🕊💐🍁ጸጋ እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛልን ☘🕊💐🕊🍂💐🍁🕊🕊🌾🍂🍁🕊🍂🍃ስለዝማሬዉ የዝማሬዉ ባለቤት አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን ፫🤲

  • @samuelEshete-gv3fz
    @samuelEshete-gv3fz ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እልልልል🙏🙏🙏🙏🙏 ለካ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖቴ ደሰ ትላለች አሁንም እልልልል😇😇😇😇😍😍😍😍😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖👍👍👏👏👏👏 እሠይ እልልል

  • @nurelina7617
    @nurelina7617 2 ปีที่แล้ว +9

    ቴድዬ እኔ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ለማውራት ዝማሬዎችህ ሙሉ መፅናኛዎቼ ናቸው ።ሁሌም በተቀላቀለ ስሜት እያለቀስኩ ምሠማቸው።የአለም መድሐኒት ከነ እናቱ በቤትህ ይደሩ ።እንዲሁ በጤና በፀጋ ያኑርህ።ደጋግመህ ደጋግመህ በዝማሬህ እንድታመሰግነው የርሱ ፍቃድ ይሁን።

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @BirtukanSime-xi2ss
    @BirtukanSime-xi2ss 9 หลายเดือนก่อน +4

    Orthodeks tawido burke nati ejigi minwadechuw mazameran aleen 1deng hule gizem bebetu yenuri egzahberi enewedahelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WendeyeWendye
    @WendeyeWendye ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 ปีที่แล้ว +13

    I am Protestant but i love tedy songs God bless you

    • @yohanneshailu9077
      @yohanneshailu9077 2 ปีที่แล้ว

      is not a song ...it's muzmur brother

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 2 ปีที่แล้ว

      @@yohanneshailu9077 kkkkkkk tell me mezimur in English

    • @footballman5580
      @footballman5580 2 ปีที่แล้ว

      Yebegena mezmurochen betsema demo yebelet tewedachewaleh wendeme

  • @eyerusyimam
    @eyerusyimam ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sikosilo2323
    @sikosilo2323 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልል ዚማረ መላይክትያሰማልን ለሱ እንድዘምር ፍቃዱ ይሁንልኝ በፀሎት አስቡኝ አፀደማርያምነኝ

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial 8 หลายเดือนก่อน

    🌷🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ስለ ዝማሬ የዝማሬ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍፃሜህ በቤቱ ይላቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukhabesha1406
    @brukhabesha1406 2 ปีที่แล้ว +8

    እሰይ እልልልልልልልልልል እኛን በዝማሬ ልባችንን እደሞላህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን