EOTC TV | ቀጥታ ሥርጭት ከእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 78

  • @tigistbuta7737
    @tigistbuta7737 2 ปีที่แล้ว

    ቸሩ :መድሀኒዓለም:ረጅም እድሜና: ጤና : ይስጥልን:

  • @mahtotkokeb4478
    @mahtotkokeb4478 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃል የለኝም ነገሮችን የምትረዱበት ነገር ይገርመኛል '''የዘመናችን እንቁ መምሕር'''

  • @solomonmolla-o1w
    @solomonmolla-o1w 3 หลายเดือนก่อน

    ይበል!!! አለማድነቅ አይቻልም።። ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @genetdubai3496
    @genetdubai3496 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 2 ปีที่แล้ว +13

    የምርጦች ምርጥ የክርስቶስ እቃ አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መታደል የምርጥ ምርጥ መሆን የማላውቀውን እንዳውቅ ያደረገ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን የበለጠ እውቀት ይስጥልን አኛም የሰማነው በአይምሮአችን ውስጥ ይቀመጥልን ሰምተን የምንለከጥበት ልቦናችን ይክፈትልን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 2 ปีที่แล้ว +2

    ግሩም ተሰጥኦ አንተ ለኛ ስጦታችን ነህ።

  • @emebetbayu6861
    @emebetbayu6861 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏🏽👏🏽🙏🏾

  • @ሁሉ_ባንተ_ካንተ_ላንተ
    @ሁሉ_ባንተ_ካንተ_ላንተ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ርጅም ዕድሜ ክጤና ይስጥልን። ቃለ ህይወትን፤ ዝማሬ መላክት ያሰማልን።

  • @hanadeneke4029
    @hanadeneke4029 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ሐዲስ እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ
    የያሰማልን እንቁ ድምጸ መረዋዉ ወን ድማችን 🔷አሜን🔷🙌🔷🇪🇹

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚግርም ሚሰጥር ነው ቃል ህይውት ያሰማልን ያግልግሎት ዘመኖት ይርዘምልን

  • @azebasnake7513
    @azebasnake7513 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @saronbelay909
    @saronbelay909 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መመረጥ መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mahibini5721
    @mahibini5721 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህር ሮዳስ እድሜ ዘመንዎት ይባረክ፡፡

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @182960la
    @182960la 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @azmeratenange8534
    @azmeratenange8534 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕወት ያሰማልን

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ
    @ኤልሳበጥየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 4 หลายเดือนก่อน

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️❤♥️❤♥️❤♥️❤♥️❤♥️❤ elillllllllllllllll elillllllllllllllll elillllllllllllllll zimare melakitn yasemal wedimachin edime tena ysitln ❤️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ጤና እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @tiruworktadesse1336
    @tiruworktadesse1336 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለኪ...ቅድስት ቤተክርስቲያን ማህደረ መለኮት...የአዉቀት ቤታችንን ቤተክርስቲያንን የሰጠን እምላክ ይመስገን

  • @ayalemhayulin9013
    @ayalemhayulin9013 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @darmyelesheayele9321
    @darmyelesheayele9321 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 ปีที่แล้ว

    Denk temehert kalehiwotn yesemaln memeherachn🤲💒🤲💒🤲

  • @etagegntakele4833
    @etagegntakele4833 2 ปีที่แล้ว

    amen kalhiyewt yasmalen

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @saraa726
    @saraa726 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @chernettekeste4182
    @chernettekeste4182 2 ปีที่แล้ว

    amen kalehot yaseman

  • @mulumogas9915
    @mulumogas9915 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል የለኝም የኛ እንቁ አባታችን የሚስጥር በራችን እድሜና ጤና ይስትዎት በፀጋላይ ፀጋ ደርቦ ደራርቦ ይስጦት አሜን!!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    EnikuAn Abiro Aderesen 🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zerishlegalaffairs
    @zerishlegalaffairs 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በእዉነት አብዝቶ ጸጋዉን ይስጥህ! አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን! ድንቅ ምስጥር ገለጥክልን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 ปีที่แล้ว +1

    Zemara melaktin yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woerkey1161
    @woerkey1161 2 ปีที่แล้ว

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ለሙምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 2 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @merimar2500
    @merimar2500 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @adeesaa7288
    @adeesaa7288 2 ปีที่แล้ว +1

    Amenn amennn amennn kale howet yasemaln

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን !!

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @atakiltnegash6195
    @atakiltnegash6195 2 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን ለመከሩነነ ቃለህይዎት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤📚📚📚📚📚📚📚

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክ ጸጋ በርከት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ቃለ ህይወትን ያስማልን ወንድማችን ጸጋ በርከቱን ይስጥል ን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ehiteamanuelsleshi6921
    @ehiteamanuelsleshi6921 2 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln erejim edme ystot yegna enku memhrachin

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️
    Amen 🙏
    Qalehiwet yasemaln Memehir 🙏 ♥️

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🙏 Amen Amen Amen 🙏

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን✝️🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 2 ปีที่แล้ว

    🙏 Amen 🙏

  • @Z-theotokos
    @Z-theotokos 2 ปีที่แล้ว

    OUR CHURCH IS THE SOURCE OF BOTH HEAVENLY AND EARTHLY KNOWLEGE. GOD BLESS YOU DR.

  • @mesfineshatu1079
    @mesfineshatu1079 2 ปีที่แล้ว

    The unique characteristics of ethiopian orthodox Church...

  • @tamirusisay452
    @tamirusisay452 2 ปีที่แล้ว

    ማረኝ አምላኬ

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemalen memhrachn

  • @wahundateshome117
    @wahundateshome117 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማህ! መንግስት ሰማያት የውርስህ።

  • @ayichluhimalemishet4774
    @ayichluhimalemishet4774 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว +2

    Such a blessed day and week! May God strengthen you and your wisdom with your knowledge teach and guide us!? May we fulfill the week of Felseta Lemariam with you and your taught. Good week! Thank you.

  • @luhena1491
    @luhena1491 2 ปีที่แล้ว

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @yimeyirdaw8989
    @yimeyirdaw8989 2 ปีที่แล้ว +2

    የራሳችንን የጥበብ ባህር ጥለን ይሄው እስከዛሬ የውጩን አለም ጭራ ይዘን እየዳከርን ነው መቼ ይሆን የምንነቃው።

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for your heartfelt blessed songs. May God open our hearts and eyes listening your heavenly songs, truly our hearts and minds are thrilled with heavenly feeling. Thank you.

    • @ghennetwoldegabrel9229
      @ghennetwoldegabrel9229 2 ปีที่แล้ว

      Amen Selam leEthiopia!!! That is what we are praying from far, but not our minds and hearts 💕💕💕 God bless you!??!!!

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 2 ปีที่แล้ว

    አቤት ማመስጠር ሳይንስና እምነትን በሚገባ ምሳሌ ስላስተማሩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።እኛ የእግዚአብሔር እንቁ ስራዋችን በፈቃዳቸው እንደ ከብት የሚያርዱ ሕይውታቸውንም የሚሰልቡ የጭራቅ መንግስትና ግብራበሩ ኦነግ የሚያፈሱት ደም በከንቱ እንደማይቀር ያስተውሉ። የሚያፈርሱትም ሰውነት በከንቱ በስብሶ እንደማይቀር ይወቁ። ፍርድ አለ ከፈጣሪያችን ። በአሁን ሰአት በግፍ የሚጨፈጨፉ የአማራ ሕዝብ ሰማእታቱን እግዚአብሔር ሆይ የበቀል አምላክ አንተ ብቻ ነህና ፍርዱን ስጠን።ይህንንም ግፍ የምትቃወመዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ባርክልን ጠብቅልን። ሊቃውንቶቻችንም እውቀታቸውን ለእዝራ ለሄኖክ የሰጠውን የእውቀት ጽዋን አጎናጽፍልን ። አጠጣልን ። እኛንም ከጥፋት ይመልሱን ያስተምሩን ዘንድም
    ፍበ፩።

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ሚስጢራዊ ትምህርት ነበረ ግን ለምን በመዝሙር ተቋረጠ? አዝኛለሁ

  • @mahibermemenane8864
    @mahibermemenane8864 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale heywet yasemalen, EOTC problem lemen kalun akuwaretachuhut?

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 ปีที่แล้ว

    What about our tumb

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጥበብ

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 2 ปีที่แล้ว

    ዳር ዳር ወዴት ወዴት ነው ነገሩ መምህር ዓውደ ነገስት ጀመሩት እንዴ?

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 2 ปีที่แล้ว

    14 +14are 28

  • @mahtotkokeb4478
    @mahtotkokeb4478 2 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ቃል የለኝም ነገሮችን የምትረዱበት ነገር ይገርመኛል '''የዘመናችን እንቁ መምሕር'''

  • @debrebekele1407
    @debrebekele1407 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @zamilzubair3173
    @zamilzubair3173 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jfjg2178
    @jfjg2178 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ቃለበረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bezabezawit2908
    @bezabezawit2908 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በክብር ያኑርልን

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @birtukanbekele6122
    @birtukanbekele6122 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን