በኢዘዲን ካሚል የፈጠራ ስራ ላይ ያተኮረ ዶክመንተሪ ፊልም። | Ezedin Kamil |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • My name is Ezedin kamil. I am a 19-year-old student, innovator, Tv host and CEO of my own start-up company. I was born and raised in a rural village called Atat, a rural part of Ethiopia. Ever since I was a child, I was curious about what was in the electronics, and I had a habit of spoiling new home electronics, which angered my family.
    When I was a fourth-grader, I went to repair electronics in 2012, and in addition to my school hours, I had used my free time to make money by repairing electronics. I had money not only to me but also to give to my mother. My father's progress encouraged me to focus only on education. My family is always throwing away items I used to repair electronics. But, Because of my special interest, I was able to repair electronics that could withstand those things. When I was in 7th grade, my mother's cafe was robbed. To solve that problem, I invented a security alarm using an old cell phone. It was my first and most creative work. The technology works primarily by touch. When, my mother cafe door lock touch by theft the technology makes an automatic phone call to my father's phone. I applied the technology to my mother's cafe for the first time, and I took it to school and showed it to my school friends and teachers. With this invention, I received more recognition and encouragement than I had ever imagined. I was very happy about it. then continued the journey.

ความคิดเห็น • 125

  • @aden-yi9pp
    @aden-yi9pp หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ጅምር ነው ወደፊትህ ከዚህ በብዙ የተሸለ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርታ የሃገራችን ብርቅየ ልጅ ኢትዮጵያ ከአንተ ብዙ ችግር ፈች የፈጠራ ስራዎችን እንደምትጠብቅ በመረዳት በርትተክ ስራ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว +7

    ኢዙ ሊባ ሊስርቅ ሲል የሚጠቀሙትን ማደንዘዢያ የሚያከሽፍ ና በጩኸት የሚያጋለጥ ስራ አላህ ይህፍዝክ

  • @getabelayneh4944
    @getabelayneh4944 3 ปีที่แล้ว +11

    ያንተ የልጅነት ሕይወት እና የኔ አንድ ነዉ ምክነያቱም እኔንም ያበላሸውት እቃ ብዙ ነዉ ገን በሰዎች ምክንያት ትችያለዉ ለምን ብትል ቀጥቃጭ ቁራሌ ሲሉኝ የምሆን እየመሰለኝ የተናገርከው ልቤን ነክቶታል በርታ የኔ ጀግና

    • @f.A-vv7wk
      @f.A-vv7wk 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሁንም መስራት ትችላለህ ስራ ወድም

    • @حبيبةخضر-خ8د
      @حبيبةخضر-خ8د 4 หลายเดือนก่อน +3

      ስለ ሰው አትኑር በራስህ ተማመን ይኸው ወንድምህ ለማግኘት ሞክርና አብራችሁ እደጉ ወገን ለወገኑ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆቼ ከስደተኛዋ እናታችሁ በርቱ እኛም ተስፋ ይኖረናል

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ከዝህ የተሻለ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
    የወጣቱ ተምሳሌት በርታልን

  • @hamdihuntube
    @hamdihuntube 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ጅምር ነው ወደፊት ብዙ የተሻሉ ነገሮችን ካንተ እንደምናይ ተስፋ አደርጋለሁ 👍በርታ💪 አላህ ያግዝህ🙏

  • @abdulsemed815
    @abdulsemed815 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢዞ አላህ ይጨምርልህ ። ከፅናት ጀርባ ሆኖ ለደገፉህ ሰዎች ፣ በይበልጥ እናት አባትህ ዶክመተሪው ውስጥ ስላካተትካቸው በጣም ወድጄዋለሁ። የወደፊት የሀገሬ ተስፋ አላህ ይጨምርልህ ብርታቱም ይስጥህ። አቅም ኖርኝ በምትስራቸው ፕሮጀክቶች ከፊት ተስላፊ ብሆን እንዴት ደስ ባለኝ!!

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በርታልን ምርጥ የኢትዮ የቁርጥ ቀን ልጆች አንዱ ነህ በዲንህም በርታልን የኔ ወንድም ኢንሻ አላህ ብዙ እንጠብቃለን

  • @abdebuilds
    @abdebuilds 2 ปีที่แล้ว +5

    A great journey. I hope you a better future and we expect more from you Ezedin!

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 3 หลายเดือนก่อน

    When I was young I studied my primary school Gubre I am proud of you.

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol 9 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአሏህ ለዚህ ደረጃ ላበቃህ ጌታ መጀመሪያ ምስጋና አቅርብ በተረፈ በርታ ለኡማዉ የምትጠቅም ያድርግህ

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +5

    የተንቢ ኢዞና እንኳን በሰላም መጣክልን አላህ ይጨምርልክ የመጀመሪያዋ ቪው ላይክ ኮመንት ሼር እኔው ነኝ

  • @berhanuanse1084
    @berhanuanse1084 6 หลายเดือนก่อน +1

    yoo Great man ,we met first at zebidar brewery S.C first and .... your energy was great and you deserve all great things.

  • @gutemakasim3932
    @gutemakasim3932 3 หลายเดือนก่อน

    As wr wbt Masha@lla brother rabbiin umrii dheertuu siif haa kennu akkasuma beekkumsa, dabalataafi, waan yaadde cufa allaahaan siif haa guutu jabaadhu🎉

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ/አላህ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግናው ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነህ።

  • @KidKem-xe5mx
    @KidKem-xe5mx 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በርታ ወንድማችን
    ሀገራችንን ከድህነት የምታላቁት አንተና መሰሎች እንደምትሆኑ በአላህ ተስፋ አለኝ
    ኢንሻ አላህ

  • @hyeuzolifa748
    @hyeuzolifa748 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጨምርልህ ለኡማው የምታገልግል ያረግህ

  • @Merhba234
    @Merhba234 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah allah yahfizak habibi

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 3 หลายเดือนก่อน

    ኢዘዲን በርታ የኛንም ልጆች አንተን አይተው ይበረታታሉ

  • @muhamednurabdela4635
    @muhamednurabdela4635 ปีที่แล้ว +1

    my beloved brother may Allah help you I hope to see you in a huge success of ur journey.

  • @نلتننخخناا
    @نلتننخخناا 4 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወንድም እዘዲን አንዲት የ16 አመት የ10ኛ ክፍል ከእናቷ ጉያ ያልወጣች ቆንጆ በዲኗ ማሻአላህ የሆነች እንቡጥ ልጅ ወደደችህ ምን ትላለህ

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d 3 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Allah yitbekeh

  • @ጉራጌአቱይናመሶየቂ
    @ጉራጌአቱይናመሶየቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እዝዬ አላህ ይጠብቅህ ከዚም በላይ እንድደርስ አላህ ያግዝህ ይህን ፕሮግራም እንካንም በቻናልህ ለቀቅከው

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 4 หลายเดือนก่อน

    ኢዙ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ጀግናችን በርታልኖ

  • @يوسفالنعيمي-ه1ك
    @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 ปีที่แล้ว +4

    እንጀራ የሚጋግር ማሽን እድሰራልን እኛሴቶች እጠይቅሀለን በተረፈ በርታ

  • @gurmeIT_tube
    @gurmeIT_tube 2 หลายเดือนก่อน

    Great Brother Masha Allaah 🙏

  • @FbHh-qw6zg
    @FbHh-qw6zg 4 หลายเดือนก่อน

    As wr ezu mashalhi beretajegnawr ena fetera emokeralwe lalahi belhi behasabe beterdage

  • @rayantowfik4012
    @rayantowfik4012 ปีที่แล้ว

    Maashaa Allah baarakallaahu lak ❤❤❤❤

  • @ወዚርዩቱብኩተሬ
    @ወዚርዩቱብኩተሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    አለሃምዱሊላህ ለዝህ ለደራሰክ አለህ ኢዙዬ

  • @Ramlayt
    @Ramlayt 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ👍👍👍

  • @Habeshainfohouse
    @Habeshainfohouse 3 ปีที่แล้ว

    Keep up your invention wich could helpe the country.
    You are our special brother.
    Allah may helpe you to achive your dream.

  • @sofitube7386
    @sofitube7386 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ማሻ አላህ አላህ ይገዝህ

  • @samirkalilmohammed7299
    @samirkalilmohammed7299 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah, wendime bertalin, enem be delhi university ,electrical engineering temari negn, bizu ngr le hagerachn abren enseralen insha allah

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 4 หลายเดือนก่อน

    Mashllh

  • @zizutube7707
    @zizutube7707 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah bro berta

  • @ኡሙያስሚን-ጀ8ቀ
    @ኡሙያስሚን-ጀ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአለህ በርታ

  • @يوسفالنعيمي-ه1ك
    @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ገና ብዙ እጠብቃለን ብራቦ አሌክ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 3 ปีที่แล้ว

    በርታልን፣ወንድማች፣የገናኸ፣ለአለም፣የምትበቃ፣ያርግክ

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ኢዙ አንበሳችን አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ድንህንም ተማር ወድሜ

  • @layelajemal7977
    @layelajemal7977 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @ማያ-ቘ8ቸ
    @ማያ-ቘ8ቸ 3 ปีที่แล้ว

    እዙ ጀግና በርታ አላህ ካተጋር ይሁን

  • @አላህአይወልድምአይወለድም
    @አላህአይወልድምአይወለድም 3 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ ሰብስክራይብ ያረኩት ❤

  • @nebahamas4037
    @nebahamas4037 9 หลายเดือนก่อน

    Captain-✌️✌️✌️
    i have big respect for u ...

  • @Gezahegngeze-wj3yw
    @Gezahegngeze-wj3yw 3 หลายเดือนก่อน

    Great view

  • @kemaaljemaal7714
    @kemaaljemaal7714 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @akrammftah1918
    @akrammftah1918 3 ปีที่แล้ว +1

    mashallah

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንዲም አላህ ጥሩ ደረጃ ያድረስክ

  • @karimaoromia2196
    @karimaoromia2196 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashall mashall ❤❤❤❤🙏🙏🙏💪💪

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 ปีที่แล้ว

    አይዞህ በርታ ወንድሜ በጣም ደስ ይላል

  • @huzeyfamohammed-my6uy
    @huzeyfamohammed-my6uy ปีที่แล้ว

    I am proud of you bro mashallah keep it up 👍 😊

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህወንድሜአላህይጨምርልህእኔአድስነውያየሁህአብዱርህማንጋርያደርከውን ንግግርከዛነውየመጣሁት አላህያበርታህብዙእንጠብቃለንካተትልቅምደረጃትደርሳለህኢንሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 ปีที่แล้ว

    የቮልስ ካንፓኒ ኤልክትሪክ መኪና ካንተ ኮርጆ ነው የኔ ጀግና

  • @kiadejaasamoasamomuamd6990
    @kiadejaasamoasamomuamd6990 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አለህ አለህ ይጣቅህ አለህ ሁሌ ከአታጋር ይሁን ሀብብ

  • @solomonenjamo
    @solomonenjamo 3 หลายเดือนก่อน

    You are genius

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጨምርልህ

  • @AshenafiSewalem
    @AshenafiSewalem 2 หลายเดือนก่อน

    Super

  • @ErhmatDawed-ky1pg
    @ErhmatDawed-ky1pg 9 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ተባረከላህ

  • @jamalabdu4460
    @jamalabdu4460 3 หลายเดือนก่อน

    ❤Wooo good job ❤❤

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይህፍዝክ ወንድም

  • @እሙአቲካዩቱብ
    @እሙአቲካዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

    አላህ. አመስግን አልሀምዱሊላህ. ይህ ሁሉ የአላህ. ጥብብ ነዉ.

  • @ZaraMusa-m8i
    @ZaraMusa-m8i 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah

  • @scmedia9070
    @scmedia9070 2 ปีที่แล้ว

    you are great man i hope you do great thing

  • @rebumawakjira8394
    @rebumawakjira8394 4 หลายเดือนก่อน

    Hero men💪💪💪💪

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 9 หลายเดือนก่อน

    Allaha yetabki🎉🎉🎉🎉

  • @AbubekirSeid
    @AbubekirSeid ปีที่แล้ว

    May Allah blessed you bro by your good work and worship our creator Allah

  • @zeynya
    @zeynya 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የኔ ባትሆን ይቆጨኘ ነበር

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @kde6769
    @kde6769 3 ปีที่แล้ว +1

    good job brother!

  • @jdggxggh864
    @jdggxggh864 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Ezu Beretalen Allah Yagezeh

  • @jr6r385
    @jr6r385 3 ปีที่แล้ว

    Mashallhi allahi yetabki

  • @alfyia9642
    @alfyia9642 9 หลายเดือนก่อน

    Allah yatbkh ❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አለይኩም ኤዜድ🎉🎉🎉🎉

  • @rayantowfik4012
    @rayantowfik4012 ปีที่แล้ว

    Rabbiin itti siif haa ida'u!❤❤❤❤

  • @firdosabu525
    @firdosabu525 3 ปีที่แล้ว

    mashallah enathnm abathm yakoyilh antem bewket liy ewket yichemrlh wendme uff

  • @alkaidtu.nuranyaashi1039
    @alkaidtu.nuranyaashi1039 3 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ☝️

  • @muslimnang9792
    @muslimnang9792 3 ปีที่แล้ว

    Mashalaah 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆 🏆

  • @ScottMcCoy-zj3ys
    @ScottMcCoy-zj3ys 8 หลายเดือนก่อน +1

    Love u habibi

  • @ifviwiivzkqvi7620
    @ifviwiivzkqvi7620 2 ปีที่แล้ว

    masa Allhe masa Allhe

  • @nesryaabdo3483
    @nesryaabdo3483 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ በርታ

  • @wisammohammed9652
    @wisammohammed9652 ปีที่แล้ว

    Well done 👏 ✔️ 👍

  • @hayatmohammed7913
    @hayatmohammed7913 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 9 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አለህ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የተንቢ ❤❤❤❤❤

  • @danielendale4095
    @danielendale4095 2 ปีที่แล้ว

    Ezedin Great

  • @nebilsalman
    @nebilsalman ปีที่แล้ว

    Keep it up bro

  • @beekanhasan1754
    @beekanhasan1754 5 หลายเดือนก่อน

    I love you 💞

  • @sufyanzeynu7699
    @sufyanzeynu7699 3 หลายเดือนก่อน

    ኢዙ ጀኛችን

  • @AmirMahmud-uv9oo
    @AmirMahmud-uv9oo 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @asanaseleshiasfaw2402
    @asanaseleshiasfaw2402 ปีที่แล้ว

    🎉🎉🎉

  • @minuttiigumar4838
    @minuttiigumar4838 3 ปีที่แล้ว +1

    ezu berta

  • @kamilakm6267
    @kamilakm6267 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ

  • @venuschanal
    @venuschanal หลายเดือนก่อน

    ስልክሕን ትልክልኝ እኔም technology projects አለኝ አግዘኝ
    .from yismake the kid

  • @absienice5013
    @absienice5013 3 ปีที่แล้ว

    our hero go head

  • @AlebachewYalew-e6f
    @AlebachewYalew-e6f 13 วันที่ผ่านมา

    ezedil kamil ምን ልታግዘኝ ትቸላለህ ?

  • @FatimaAl-l9d
    @FatimaAl-l9d 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fatamaalae8812
    @fatamaalae8812 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @proudtech8114
    @proudtech8114 3 ปีที่แล้ว +1

    We were waiting to see your biography I appreciate your work but there are many youths on different place of Ethiopia they want to be a problem solver. their is a lack of information please ezu if you have time teach us some about Arduino programming cause of I am from them please ezu

    • @ezedinkamil
      @ezedinkamil  3 ปีที่แล้ว +2

      I'm planning to start Arduino teaching here on TH-cam. Stay tune here. Thank you!

    • @proudtech8114
      @proudtech8114 3 ปีที่แล้ว

      But be fast

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 9 หลายเดือนก่อน

      👏👏👏👏💪

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink 8 หลายเดือนก่อน

      Aww indet neh anten magnet ifelgalehu turk new yalehut balebete kantegar mesrat yfelgal indet lagneh

    • @pinkandmorepink
      @pinkandmorepink 8 หลายเดือนก่อน

      Allah ytebqh

  • @እንግልቶበዛ
    @እንግልቶበዛ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም ጠንከር እኔ ዛሬ ነው ያየውህ

  • @توكلتعليالله-ز8ق
    @توكلتعليالله-ز8ق 9 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲

  • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
    @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነኝ ዛሬ አልፎልኛል😂