#etv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 455

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
    @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 ปีที่แล้ว +80

    ጎርመሳው ጀግናችን ዬኔ ልዩ አላህ ዩጠብቅህ ከሰው አዪን

    • @ጣዝማማር
      @ጣዝማማር 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀዩየ ሥወድሽ ሠብሥክራይብ አድርጊኝ እኔም አድርጌሻለሁ ❤

    • @zahraaeth3909
      @zahraaeth3909 4 ปีที่แล้ว

      ameeen Allahuma ameeen

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 ปีที่แล้ว

    ጀግና ስለሆንሽ ጀግና ልጅ ወልደሽልናል አላህ ሁላቹም ይጠብቃቹ ለኢትዮጵያ የማጠቅም ልጅ ያድርገው ነው ያልሺው ረጅም እድሜና ጤና

  • @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ
    @ስልጤዋስደተኛነኝኡሚንናፋ 5 ปีที่แล้ว +21

    ማሻአላህ ኢዘዲኔ አላህ እልምህም እውን ያርግል የኔ ጀግና አላህ ከጎንህ ይሁን የአላህ

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
    @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 5 ปีที่แล้ว +129

    ቆይ ሰንት ሰዎች አሉ ሀብታም በጣም ብዙ ሙስሊሞች አሉ ሀብታም ለምን አይርዱትም ለኛም እኮ ኩራት ነው ዬኔ እንቁ ምነው ሀብታም ሆኜልህ ብሆን አይዞህ ዱአ አርግልሀለሁ

    • @asunangyajimmalij6462
      @asunangyajimmalij6462 5 ปีที่แล้ว

      enga hagar bal hapti indazi anat bota atgangm ukti

    • @hakmhhakmh3053
      @hakmhhakmh3053 5 ปีที่แล้ว +1

      እኛም ተደራጅተን ብንረዳው ደስ ይለኝ ነበር

    • @misgue2598
      @misgue2598 4 ปีที่แล้ว +2

      Urged Muslim mehon ayasfelgm sew mehon becha beki neew lemerdat.

    • @ورةتبوبوي
      @ورةتبوبوي 4 ปีที่แล้ว

      መሸአላ,,አላህያጨምርልህ,,,ምንግዜምዱአየነው

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 4 ปีที่แล้ว

      እትመና ባለሀብቶች ቢያግዙት ብዙዎች ነገር ይሰራል ኢንሻአላህ

  • @RR-fc6mu
    @RR-fc6mu 5 ปีที่แล้ว +31

    ማሻ አለህ የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ አለህ ይጨምርልህ

  • @fatoomfareed9442
    @fatoomfareed9442 5 ปีที่แล้ว +40

    በርታልን የኛ የኢትዮ ጀግና ግን እኔ ምለው ለምድነው ወገኖቺ የማንረዳው በዚ ውቀቱ እዲ በረታታ ያደርገዋል ኧረ ከጎኑ እንቁም 😭😭😭

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 ปีที่แล้ว +16

    ገራሚ ነዉ ፈጣሪ ይባርክህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ሀገርን ከሚያባሉ የፈጠራ ሥራ ቢሠሩ ይጠቅማቸዉ ነበር ምድረ ዘረኛን ።👍👍👍❤🌷🌷🌷🤗🤗

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 5 ปีที่แล้ว +23

    ማሻ አላህ አላህ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቅህ ወድማችን ኢዘዲን አላህ ካሰብክበት ያድርስህ

  • @umuatika2320
    @umuatika2320 5 ปีที่แล้ว +9

    ሀቂቃ ይሄ ልጅ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል እና በዱአም በገንዘብም ከጎኑ ሊሆን ይገባል የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @Hirute12
    @Hirute12 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነዉ። አያችሁ አንዱ ያንዱን ሳያዉቅ አንናናቅና የአኔ ነዉ ልክ አንባባል ነበር። ነገር ግን የሁላችንም አምነት በአንድ ፈጣሪ መሆኑን አንወቅ። የኛ ተቃዋሚና ተቃራኒ አዉሬዉና የአዉሬዉ ተከታዮች ብቻ ናቸዉ። ስለዚህ አንድነታችንን አናጠናክር። ወደ ፈጠረን
    ጌታ አንመልከት ። አመሠግናለሁ ።

  • @Šøfě-m3p
    @Šøfě-m3p 4 ปีที่แล้ว

    ድስላይክ የምታደርጉ ምቀኞች ናችሁ ማሻአሏህ ጀግና ጠንክር በዚህ ሰአት ወጣቱ በሱስ ተጠምዶ እንደዚህ አይነት ጀግና ሲታይ በጣምደስይላል

  • @asdgasdg4101
    @asdgasdg4101 5 ปีที่แล้ว

    ምሻአላህ. ዒዙዬ. ቀጥልበት. አላህ ያበርታህ. ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ. አይዞህ የኢትዮ እንቁ ጀግና

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 5 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ከዚህም በላይ እውቀት ጥበቡ ይስጥህ ያሰብክበትም ያድርስህ ኢንሻ አሏህ ብዙ እንጠብቃለ

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 ปีที่แล้ว +16

    ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ኢዙ አላህ ይርዳህ ወንድሜ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እውቀትህ ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ህልምህን እውን ያድርግልህ የኛ ጀግና አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ምነው ባለሃብቶች ለሙዚቀኞች እንጂ ለፈጠራ ባለሙያዎች እርዳታ የማታደርጉት መንግስትስ ቢሆን ለምንድነው የማይረዳው ይህ ልጅ እኮ ለሃገር ትልቅ ነገር ማድረግ የሚችል አእምሮ ያለው ድንቅ ሰው ነውና ልትረዱት ይገባል አላህ ይርዳው ማሻአላህ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 5 ปีที่แล้ว +17

    ማሻአላህ ምን አይነት እውቀት ነው ሡባሀነላህ

  • @zeinbatube6342
    @zeinbatube6342 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍
    አላህ ይጠብቅክ
    አላህ በዉቀት ላይ እዉቀትን ይጨመርላችኋል ርልክ

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ጀግና እድሜ ይስጥህ እና ለብዙ ወንድምና እህቶችህ አርአያ ትሆናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!!!

  • @seaditube57
    @seaditube57 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ አላህ ካሰብክው በላይ ያሳካልህ ሊበረታታ የሚገባ ልጅነው

  • @rabiayimam1327
    @rabiayimam1327 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ፈጠራ ሁላችንም ይህንን ልጂ ማገዝ አለብን ይህ ብዙ ለዉጥ ያመጣል አብሺር የኔ ወንዲም

  • @zebibaabrar5253
    @zebibaabrar5253 5 ปีที่แล้ว +19

    ኢዙ ወንድሜ አብሽር በርታልኝ የኔ ጀግና አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሀሳብህ ያሳካልህ ዘንድ 100 % ምኞቴም ዱዓዬም ነዉ እሺ ኢንሻ አሏህ ህልምህ ተሳክቶ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሰህ እንደ ማይህ በአሏህ ላይ ተስፋ አለኝ

    • @rmanhnn8314
      @rmanhnn8314 4 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪😍💝💘

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      እረምንጎስተልብግዛ ይህወጣትበአላህፍቃድአገርመለወጥይቺላል ከረባትአስረውአገርእሚሰርቅበትሰበስቡትአገገሪትማዳከምብቻነውትርፉ

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር አላህ ህልምህን ያሳካልህ ያረብብብብብ ጎበዝ ነህ

  • @seadaseid8415
    @seadaseid8415 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
    አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምሪልህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድም መሰሎችህን ያብዛልን

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 5 ปีที่แล้ว +25

    በርታ ወዲም ከምቀኛ ይጠብቅህ

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል. ሁሉም ነገር. በስልክ. ወድሜ እድሜ ይስጥህ

  • @rahimarahima1874
    @rahimarahima1874 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዩ አሏህ ይጠብቅህ ከአይናስ፣ ከቦዳ ፣ከምቀኛ፣ከሸረኛናከተንኮለኞች አሏህ ይጠብቅልኝ ዘረኞች አሏህ ይምራቸው ካልሆነም ይሰትራቸው አይዞህ በርታ እኛም ከጎንህ ነን

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 ปีที่แล้ว +8

    ኢዙ በርታ በጣም ጎበዝ ነህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @أمماحيليلىبنتمرادمنهجالسلفية

    ብሮ አላህ ያግዝህ ምርጤ እባካቹ ባአለ ሀብቶች ሳፓርት አድርጉት ከምንም በላይ በዲንህ ጠከር በል አላህ በቂህ ነው

  • @dohaqatar8266
    @dohaqatar8266 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀገራችንን የምታስጠራ ሁን በርታ አላህ። ያግዝህ

  • @js-oh1ey
    @js-oh1ey 5 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ መጨረሻው ተሳክቶልህ አላህ ያሳየን አይዞህ ጀግናው

    • @lamaaldossry5640
      @lamaaldossry5640 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ጀግንና የአላህ አላህ የጠብቅህ ማሻአላህ ወላሂ በነረዳህ በጣም ደሠየለኝል

    • @ኩንፍየኩንኩንፍየንኩን
      @ኩንፍየኩንኩንፍየንኩን 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-በ5ጀ
    @አልሀምዱሊላህአልሀም-በ5ጀ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምራህ ወድሜ እዘዲን

  • @AsSa-zn5sj
    @AsSa-zn5sj 5 ปีที่แล้ว +16

    ኢዙየ እድሜህይርዘም በአለምላይደረጃህከፍይበል

  • @sነኝየአላህባረያ
    @sነኝየአላህባረያ 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ። ሽጀግና ነህ በርታ። አላህ ዋክበር ኢገርማል አላህ ኢጠብቅህ የበለጠውም ምታቅ አላህ ያድርግህ በርታ አይዞህ

  • @اللهرييالإسلامديني
    @اللهرييالإسلامديني 5 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ አሏህ ያሳካለትና እናንተንም ያሳልፍላችሁ በፈለገበት መልኩ አሞላቆ ያስቀምጣችሁ እናት እና አባት ውድ እቃ ናቸው ኡዙዬ አሏህ ለኢትዮጵያ በሙሉ ጠቃሚ ያድርግህ

  • @ጦይባቢትኑርአሕመዲ
    @ጦይባቢትኑርአሕመዲ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላሕ ዋው እንደት ያማረ ስጦታነው አላሕ ይጠብቅሕ አላሕ እውቀቱን ይጨምርልሕ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 5 ปีที่แล้ว +10

    የኛ ጀግና ኮርተንበሃ ጉራጌ አንተን አይነቶችን ያብዛልን

  • @zuzuhabeshawitt9153
    @zuzuhabeshawitt9153 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ጎበዝዝዝ አላህ ይጠብቅህ በአላህ እምላለሁ በጣም ጀግና ነህ አላህ ይገዝህ

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀብት ያላቸው ሰዎች ቢረዱት ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚችል ልጅ ነው ማሻ አላህ

  • @mar7131
    @mar7131 5 ปีที่แล้ว

    ሀብቢ ማሻአላህ ተባረካለ አላህ ይጫምርልህ አላህ ያሰብካውን ከሰብካው በላይ ያሰካልህ ትልቅ ዳረጃ አላህ ያድርስህ ለኡመው ምጣቅም ልጅ አላህ ያርግህ ርጅም እድሜ ካጤና ይስጥህ አቦ ሰሙልኝ እዴት እዳስዳሰታኝ ያእትዮጽያ ጃግና በርታ አቅም ኖሮኝ እስፖሳር በረግህ ምናኛ በታዳልኩ ካሊቤ ማልካም ነገር እዳጋጥምህ ከኩፉ ነገር እድጣብቅህ ተማኛሁ ካፍ ብለህ ለማያት ያብቃን

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ኢዘዲን ከማል አሏህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ አቅም ኑሩኝ በርዳህ ምኙት ነብር ግን በዱአ አገዘሀልሁ አላህ ያሳካልህ

  • @zainabaman4295
    @zainabaman4295 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድማችን
    አላህ ከሠዉ አይን ይሠዉርህ
    የበለጠ ያጠንክርህ የእዉቀትን በር ይክፈትልህ
    በዲንህም አላህ ያበርታህ

  • @nooramohammed5430
    @nooramohammed5430 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአለሀያጠቡቅክ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአላህ በጣም ግሩም ብቃት ፈጠራ አለህ ወንድም ኢዘዲን አላህ እድሜና ጤና ከነቤተስቦችህ አብዝቶ ይስጥህ ለሀገር ለህዝብ ትጠቅም ዘንድ አላህ ይርዳህ ያበርታህ ትልቅ ቦታ እደምትደርስ ምኞቴ ነው ጀግና ነህ 💪💪💪🇪🇹🏅🏅🏆🏆🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 ปีที่แล้ว +1

    መአሸአላህ አላህ ይጨምረልህ በጣም ጉበዝ እንድህ ነው ወጣት ማለት አቦ ሰላምህን ያብሳልህ

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ።አላህ።የሚገርም።ነው
    ጠክር።

  • @hawanurye2223
    @hawanurye2223 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አሏህህህ እሚገርም ስራ ይህንን አእምሮ የሰጠህ ሀያሉ ጌታችን ምስጋና ይገባው

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 5 ปีที่แล้ว +41

    ጎበዝ ምን አለ ነገር ከመብላት አገር ከማተራመስ ስራ ቢለምዱ

    • @creativelifehacks7174
      @creativelifehacks7174 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ኽይር ስመራነው ያርቢ አላህ ሂዲያ የስጠን መልካም ላይ አሳተፊ ተሳተፊ ያድርግን

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህአላህይጨምርለህ

  • @ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ
    @ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና አላህ ከአንተ ጋር ይሁን የኔ ወንድም ያሰብከዉ ቦታ አላህ አድርሶህ የእናትህ የምታስደስትበት ቀን ቅርብ ያድርግልህ እማ 👈በልጅሽ የምትደሠቺበት ቀን አላህ ያሳይሽ።። ህልምህ ያስካልህ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ኢዙ አላህ ያግዝህ
    አደራ ሌቦች ሰርቀው እዳይሸጡህ
    ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ አንድ ሰወች አሉ እኳን አንድ ሰው ቢሳካላቸው ህዝቡን በሙሉ ይሸጣሉ

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 4 ปีที่แล้ว +1

    መግስት ምነው ድንቅ ታዳጊ ብይዘው ዋው የምገርም ጭቅላት እግዛቤር ከኩፍዋች ይጠብቅህ ኢትዮጵያ ውስጥ ምቀኛ ሞቶዋል እራስህን ጠብቅ ከእግዛቤር ጋር እድግ በል አበሳ

  • @hayatahmed8645
    @hayatahmed8645 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህ የአሳብህን ያሳካልክ የኔ ጀግና

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ በጣም ከማደቀው ሰው አንዱ ነው አላህ ይርዳህ ያሰብክበትም ያድርስህ ያረብ

  • @ሰአዳሃበሻ
    @ሰአዳሃበሻ 5 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ አላህ ይገዝህ ካሰብክበት ያድርስክ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 5 ปีที่แล้ว +24

    እግዛብሔር ያሰብህበት ያድረስህ የእኔ ሸበላ በረታ በጣም ድንቅ ነዉ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ጌታ አይዛህ በርታ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ ደግሙ ሀብት ያላችሁ ስወች እርድት አቦ

    • @alhamdulilhalhamdulilh9999
      @alhamdulilhalhamdulilh9999 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ጌታ ለሠው አይባልም ጌታ ፈጣሪ ብቻ ነው

    • @hawamuhamed8550
      @hawamuhamed8550 5 ปีที่แล้ว

      @@alhamdulilhalhamdulilh9999 ምን ችግር አለው ለእኔ ጌታ ነው

    • @alhamdulilhalhamdulilh9999
      @alhamdulilhalhamdulilh9999 5 ปีที่แล้ว

      @@hawamuhamed8550 ጌትነት ለፈጣሪ እንጂ ለፍጡር አይገባውም ይቅርታ

    • @alhamdulilhalhamdulilh9999
      @alhamdulilhalhamdulilh9999 5 ปีที่แล้ว

      @@hawamuhamed8550 eshi

  • @aishaaliali1732
    @aishaaliali1732 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @lehulumgizaalew9391
    @lehulumgizaalew9391 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ምኞትህ አሳክትቶ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የኔ ጀግና

  • @kamelahmuhammed6325
    @kamelahmuhammed6325 5 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ አለህ ያግዝህ ከንተ ቡዙ እንጠብቀሌን በርተ

  • @muze8700
    @muze8700 5 ปีที่แล้ว +2

    መሻኣላህ አሌክ ወንድሜ አላህ ያሳብካውን ያሳካልህ ካአይን ያውጣክ ላናት ላበትክ ትልቅ ዳራጃክን ያሳያቻው ያራብ በርታ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ
    @አልሀምዱሊላህአለኩል-ቐ6ጐ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወንድምየ እውነት ፈጣሪ የምትመኘው በላይ አብዝቶ ይስጥህ ውደ እውነት ለማመን የሚከብድ ፈጠራ ነው ማሻ አላህ ማሻ አላህ ከሰው ኡይብ ይጠብቅህ ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ ያረብ

  • @امينةحمزة-ظ5ه
    @امينةحمزة-ظ5ه 5 ปีที่แล้ว

    ማሻላህየኔጀግና አላህጭምርምርያድርግል ይሄማልጅወላሂለጉራጌክልልትልቅባለተስፍነውኩራዝንድራሹንነውምያጠፍልንግንእርዳታናሞላርይፈልጋልሃቢቢአላህይጠብቅህበርታልንን

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 5 ปีที่แล้ว +7

    ካሰብከው በላይ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ

  • @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
    @ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አላህ ተስፋህን ያለምልምልህ የኔወድም

  • @gryjjfgh4775
    @gryjjfgh4775 5 ปีที่แล้ว +1

    እዙዬ ጎቦዝ በርተ አላህ ይጨምርልህ

  • @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ
    @ዱክተረአብይውሥጤነህየሀይ 5 ปีที่แล้ว +8

    ጉድነው ጎበዝ ጠክረ❤😍

  • @dhgh8468
    @dhgh8468 5 ปีที่แล้ว +1

    አለላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @zebibzebib1249
    @zebibzebib1249 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ እዛ አላህ የበለጠውን ኢልም ይጨምርልህ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለ1440 ኢድ አል አድሃ በሰላም አደረሰን

    • @lylaathu2044
      @lylaathu2044 5 ปีที่แล้ว

      መሸ አለሀ. ተበረክ አለሀ. አለሀ. ለፈለገው. የፈለገውን እውቀት. የሰውቀል. አልሀምዱልለህ. ከእኘ. ዘንድ. የለው.ጻጋ ሁሉም. ከአለሀ ነው. በርታ ወንድሜ. አለሀ. ይጨምርልህ. ይህን. የሰዎቀህን. አለሀን ሁሌም. አመስግን.

  • @aishaaisha5485
    @aishaaisha5485 5 ปีที่แล้ว +5

    ኢዘዲን አላህ ይጠብቅህ ህልምህን አላህ ያሳካልህ

  • @jamilaideris4149
    @jamilaideris4149 5 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ አላህ ከውቀት ህ ላይ እውቀት አላህ ይጨመርልህ ወድሜ

  • @conjuconju7928
    @conjuconju7928 4 ปีที่แล้ว

    መሸአ አለሀበ ሪተአለሀ ይጨምርልክ

  • @ጀሚላ-ፈ4ሐ
    @ጀሚላ-ፈ4ሐ 5 ปีที่แล้ว +1

    መሽአለሀ አሚንንንን አለህ ይጨምረሊክ💯💯👍👍👍👍👍👍

  • @moftahmoftah196
    @moftahmoftah196 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ዎላህ ኤሄንን ልጅ ያዉጭ ዜጎች ካዎቁት ባአዴ ነዉ ምያናሡት ሃይ ሃጋሬ ጡሩ ሥዎጣ ባቃ ማርዳት ይላም

  • @ሀገሬኢቲዮጲያ
    @ሀገሬኢቲዮጲያ 5 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደንይህ ምኞታችን ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ በርታልን

  • @FfFf-tu8ow
    @FfFf-tu8ow 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተበራክ አላህ
    የሰብህን ሁላ አላህ የሰክልህ
    ለኔ ከሁልም የተመቼኝ በሩን በስልክ መክፈት ነው
    ሰው ስመጠ ሁሉ በር ለመክፈት ቁጭ ብድግ መለት ቀረ

  • @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ
    @ራውዲነኝስልጤወቅድሚያለተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድም እዛድን ምን እንደምል ቃለት ያጥራኛል አላህ ከሰብከው በላይ ያሰከልህ

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጎበስ አላህ ይጨምርልህ ወድም አላህ ያግዝህ

  • @tube-hi5sl
    @tube-hi5sl 5 ปีที่แล้ว +1

    ያሱባሀናላህ፡አላህ፡ሀሳብህን፡ያሳካልህ፡በጣም፡ጀትል፡ልጂ፡እዳተአይነት፡ያብዛልን

  • @sebeza1471
    @sebeza1471 5 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጨምርልክ የኔዋንድም

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ط5ل3ص

    Masha'allah tabaarakallah Allah bless you my birather
    Yenatihin du'a Allah mekbul yargew ameeeeen

  • @sofiasofia2193
    @sofiasofia2193 5 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ከጎንህ ይሁን የኛ ጀግና

  • @kuwaitnone5877
    @kuwaitnone5877 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @sadddali1599
    @sadddali1599 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 ปีที่แล้ว +6

    ጎበዝ አላህ የልብህን ያሳካልህ ልጄ 🙏🙏🙏

  • @zizumahamead1986
    @zizumahamead1986 5 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah allah ychemrlh wendm mn yamare sra new.allah kesew ayn yawutah

  • @hawaahmed6204
    @hawaahmed6204 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህአሏህይጠብቅህ መታገዝያለበት አገብጋቢጉዳይነው እኔምየኢዘድንየስራአጋርና በቻልኩትማገዝን እፈልጋለሁ ጀግናችንበርታልን

  • @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ
    @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአለሕ አለሕ ይጨምርልሕ ሕልምሕን አለሕ ያሣካልክ አለሕ ያግዝክ

  • @adilaosman2
    @adilaosman2 5 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ አለህ ይጨምርልክ ሚርጥ የኢስለም ትውልድ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጠክር

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 5 ปีที่แล้ว +3

    አሏህ ይጠብቅህ እውነትንም አሏህ ይጨምርልህ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር ሁይ ባርክልን ትልቅ ቦታ አድርስልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድረሰህ

  • @alah9386
    @alah9386 5 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ምኖትህን ያሣካልህ

  • @fateyarashad2587
    @fateyarashad2587 5 ปีที่แล้ว +2

    mashaa allaah mashaa allaah Allah yagizh Berta

  • @arhibutube6566
    @arhibutube6566 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ጠቀሚ እልምም ይጨምርልህ እህቴ ሀየት በዚ እገዘ እርደተ ሙስሊም ክርስትን መለት ዬለብንም ለመስጂድ ሰየሆን ለሃገር ስለ ምየገልገለዉ ከጠፈዉ አዉፍ በይኝ

  • @trusttubepeace6684
    @trusttubepeace6684 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah Allah yechemereleh ya rab

  • @hikmaabdhiedi5307
    @hikmaabdhiedi5307 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 5 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ፣መረዳት፣የሚገባው፣ልጂነው፣አላህ፣ይገዝህ