የእናቴን ልጅነት ነጠኳት የአንድ ሰው ህይወት የ የአብ ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 997

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  7 หลายเดือนก่อน +462

    ይህን ሊንክ በመጫን የአብ ስራን ቻናል ሰብእስክራይብ ያርጉ
    youtube.com/@yeabbaba.?si=EpxbX7UuK5cUG_Jy

    • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
      @kelemeuagatukelemeuagatu4701 7 หลายเดือนก่อน +11

      😭😭😭😭 እኔንም አስታውስከኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu 7 หลายเดือนก่อน +5

      🎉🎉🎉🎉

    • @abubeza320
      @abubeza320 7 หลายเดือนก่อน +2

      Egam enewdacholne

    • @እሙየልጃናፋቂ
      @እሙየልጃናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 7 หลายเดือนก่อน

      Eshi እናደርገዋለን።
      Nibe እንደ ናይብ ነዉ የሚነበበዉ፣ Nib ግን ንብ ነዉ። short i የሚባለዉ የ ኢ/እ sound ሲኖረዉ፣ long i sound ደሞ የ አይ sound አለዉ ከእነሱም መሀል አንዱ ሩል በቫወል i እና e መሀል አንድ ኮንሶናንት ሲኖር long ሳዉንድን ይወስዳል። Vibe, Five, Bike . . .

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 7 หลายเดือนก่อน +670

    አንተን የሰማች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እኛንም ትስማን የአብ ስራ ❤❤❤

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን ❤❤❤

    • @papibelete-pw4vq
      @papibelete-pw4vq 7 หลายเดือนก่อน +1

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 7 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🙏🙏🙏

  • @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን
    @ለመኑእነግርሐዘነልብየእን 7 หลายเดือนก่อน +619

    የፃዲቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @Emawaytarekegn
    @Emawaytarekegn 7 หลายเดือนก่อน +192

    የኔ ደጓ እናት ሰሚነሽ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ለውጭልን😢😢😢😢

    • @abubeza320
      @abubeza320 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @yeneMB
      @yeneMB 7 หลายเดือนก่อน

      For sure!!

    • @ABUSHM21BEKELE
      @ABUSHM21BEKELE 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @msiitsii3102
      @msiitsii3102 7 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen😢😢😢😢😢😢

    • @helenbaryagabr9964
      @helenbaryagabr9964 7 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን❤❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +205

    ወንድማችን የሰማች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እኛንም ትስማን በፆለታችሁ አስቡኝ እህቶቼ ወንድሞቸ አመተ ስላሴ እያላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AynalemTesfay-kl2hv
      @AynalemTesfay-kl2hv 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน

      @@AynalemTesfay-kl2hv ❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 7 หลายเดือนก่อน +189

    የቅድስት ኪዳነ ምሕርት ስም ሲጠራ እንባዉ የሚፈስ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኪዳነ ምሕርት እናቴ እመ አምላክየ እሷን የያዘ መልስ ያገኛል ሰላም ያገኛል ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነዉ ተመስገን አምላኬ የተዋሕዶ ልጅ ስለሆንኩ ያብስራ ጎበዝ ልጅ ነሕ ነገ ትልቅ ደርጃ እንደምትደርስ ተስፍ አለኝ ብቻ እግዚአብሔርን ይዘሕ አለቅሕም ብለህ ተጓዝ ❤እንወድሃለን ያብስራ

    • @hlftikahsu1678
      @hlftikahsu1678 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

    • @AAaaa-j1v
      @AAaaa-j1v 7 หลายเดือนก่อน +5

      በእውነት የክዳነ ምህረት ስም ልዩ ነው ስንቄ ናት ❤️❤️❤️ክብር ለአምላክ እናት 🤲❤️

    • @YEROMGANCHE
      @YEROMGANCHE 7 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 7 หลายเดือนก่อน +399

    ነገ እኮ 25 ቅዱሰ መርቆርዮስ ነወ እንኳንም አደረሳችሁ ቅዱሰ መርቆርዮስ ወተ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤

    • @weynshetwegderes
      @weynshetwegderes 7 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🎉🎉

    • @Saeda-zc2qh
      @Saeda-zc2qh 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንለሁላችን

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @LovelyBarbecue-gv7my
      @LovelyBarbecue-gv7my 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @Tadu-zk1qb
    @Tadu-zk1qb 7 หลายเดือนก่อน +70

    ወንድ ልጅ አባቱን የሚወድ እና የሚያከብር ከሆነ መልካም ህይወት ይገጥመዋል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 7 หลายเดือนก่อน +33

    እናቴ ኪዳነምሕረት ክብር ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 7 หลายเดือนก่อน +62

    እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰች የሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ምልጃ ቃል ኪዳኗ ለሁላችን ትድረስ በርታልን በዚህ እድሜ ጅማሬህ በዚህ ልክ ከሆነ ገና የምትደርስንበትን ሳስበው 😊

  • @tinaye964
    @tinaye964 7 หลายเดือนก่อน +92

    ማርያም እኮ እማዋይሽ ናት ልጇን ለምና ለእኛ ለልጆቿ ታደርጋለች ችግራቹን ንገሯት ማርያምን ይሆንላቹሀል❤❤❤

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc 7 หลายเดือนก่อน +27

    ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ በዘርፋፋዋ ቀሚስ ትሽፍንህ የአብ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድማችን በርታልን

  • @bunnatime19
    @bunnatime19 7 หลายเดือนก่อน +342

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤🥰😍

    • @BezawiteBezawite
      @BezawiteBezawite 7 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን 🙏🙏🙏

    • @አባቴሰቀቀኔ
      @አባቴሰቀቀኔ 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን🤲🤲🤲🙏🏼🙏🏼 ❤❤

    • @rabiaseid9775
      @rabiaseid9775 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @haymikonjo7286
      @haymikonjo7286 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንንን

    • @haymikonjo7286
      @haymikonjo7286 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንንን

  • @harlove2985
    @harlove2985 7 หลายเดือนก่อน +63

    ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እንደስሞ ሰሚናት አንተን የሰማችሁ ሁላችንንም ትስማን ተባረክ

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingofAmhara
    @kingofAmhara 7 หลายเดือนก่อน +38

    ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር የሚወደዉን ይገስጻል
    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት የኛንም ጸሎት ትስማን ለደጇ ታብቃን❤

  • @TezuMesfen
    @TezuMesfen 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያብዬ ላንተ የደረሰች ኪዳነ ምህርት ለኛም ትድርሰልን እራሴን ነው ያየውት በርታ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +57

    ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ ፉጻሜህን ያሳምርልህ 👏

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ
    @ስሊነኝየራያዋቀበጥ 7 หลายเดือนก่อน +18

    የእግዚአብሔር ሰራ ድቅ ነው እና አይዛህ ያሁሉ አልፈ ተመስገን ነው ወድም አለሜ በርታ🙏

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 7 หลายเดือนก่อน +10

    ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት የኔ ወዳጅ የኔ ረዳት የጠየኳትል ልክ እንደ አንተ ከዳጇ ከወጣሁ በኋላ በሰአታታት ነው ለእኔ ጥያቄዬን የመለሰችልኝ ለእኔ የደረሰች ለእናንተም ትድረስላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alem-p3b
    @Alem-p3b 7 หลายเดือนก่อน +21

    የናትክ ደስታ በጣም አስደሰተኝ እኔም መልካም ላገር ለቤተክርስቲያን የሚጠቅም ልጅ ይስጠኝ የልጅ አዋቂ መልከም ቦታ ድረስ እሼም ቃል የለኝም ለንተም በርታ❤❤

  • @Berrygech-gm5qq
    @Berrygech-gm5qq 7 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ደጓ እናቴ ስሚነሽ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ለውጭልን ለደጂሽ አብቂኝ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +18

    የአብስራ ስምን መላዐክ ያወጠዋል እመቤቴ ኪዳነ ምህረት በመልካም ነገር እንድታልፍ መረጠችህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic 7 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አባት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያደርስህ ተባረክ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 7 หลายเดือนก่อน +36

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ኦርቶዶክሶች እንኳን ለተክለሀይማኖት ወራዊ ባህል አደረሳችሁ ነገ መርቆርዮስ ነው እንኳን አደረሳችሁ ስደተኞችንም ወደ ሀገራችን እግዚአብሔር ይመልሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 7 หลายเดือนก่อน +16

    አንተን የሰማች ኪዳነምህረት እኛንም ከጭቀት ታውጣን❤❤❤❤እናቴ ለሀገሬ አብቂኝ

  • @AhmedIymen
    @AhmedIymen 7 หลายเดือนก่อน +66

    የምር አብስራየ እኔሙስሊም ነኝ እንዳንተ ልቤን የነካው የለም አንተ ጡሩልጂ ነህ አስተሳሰብህ ትልቅ ነው ሙስሊም ክርስቲያን አንድ ነን እንተጋገዛሐን ጠንከር በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤

    • @sadkedirhassen8972
      @sadkedirhassen8972 7 หลายเดือนก่อน +2

      እና ምን ይጠበስ አንተ ሙስሊም ነህ ሙስሊም እና ክርስቲያን አንድ ነን ከመቼ ጀምሮ ነው አንድ የሆነው ደዩስ የሆንክ አሽቃባጭ ደዩስ ደዩስ እንዳተ አይነት ሙስሊም ለኛ አያስፈልገንም

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@sadkedirhassen8972awo and nen haymanot leyayen inji indante aynetu koshasha new imileyayen balege

    • @etsewonde5181
      @etsewonde5181 7 หลายเดือนก่อน

      @@sadkedirhassen8972 ቀና ሁን ሌላ ሀይማኖት ተከታይ ጥሉ አይባልም ሰዉ በምግባሩ ይወደዳል በሚከተለዉ ሀይማኖት በትክክል ህግጋቱን በመጠበቁ ይከበራል ጭንቅላትህን አስፋዉ የፈጣሪ ስራ የሆነዉን ሰዉን ልጅ ካልወደድክ እንዴት ነዉ የምትከተዉን ሀይማኖት ምታከብረዉ አራዊት ጋር ልትኖር ነዉ አንተ የአራዊት ፀባይ ካለህ አራዊቶችም ልብን ስለሚያዩ ከነሱም ያነስክ ነህ በአስተሳሰብህ የልጅቱ አስተሳሰብ በሀይማኖት ሳይሆን በልጁ እምነት ጥንካሬ ነዉ ለማለት ፈለገጭዉ እንጅ እከተላለሁ ያንተ ጥሩ ነዉ አላለች ጠባብ ነገር ነህ

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከመቸ ወድህ የጀሀነምና የጀነት ሠው አንድ ሆነ አንብብ ይቀርሀል😅

    • @sadkedirhassen8972
      @sadkedirhassen8972 7 หลายเดือนก่อน

      @@bint.seid. ምን ያነባል ድፍን ጭቅላት ስለምን እንደሚያወራ አያቅም

  • @Man_soli
    @Man_soli 7 หลายเดือนก่อน +77

    የፃዱቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ

    • @zadsuyum8522
      @zadsuyum8522 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 7 หลายเดือนก่อน +15

    ይመቼክ አባቴ ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጥክ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 7 หลายเดือนก่อน +33

    እግዚያብሄር ይባርክህ የኔ ጌታ ከዚህ በላይ ቤተክርስቲያንክን ሀገርክን እደምታኮራ ተስፋ አለን❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 7 หลายเดือนก่อน +21

    ዉይ ያብስራዬ በጣም ነዉ እማደንቅህ ተባረክ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂኝ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 หลายเดือนก่อน +11

    እሼ አንተ የምትለቀውን በማይ ጊዜ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቾችን አገኛለሁ እየተጠቀምኩበት ነው ጎበዝ ልጅ ነው አሁን ሰብስክራይብ አረገዋለው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @BlenBlen-oh6ov
    @BlenBlen-oh6ov 7 หลายเดือนก่อน +13

    እናቴ ኪዳነምህረት የኛንም ታሪክ ትቀይርልን🥰🥰🥰

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 7 หลายเดือนก่อน +27

    የአብ ስራ ስምህ እራሱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አንተንም ታሪክ አሳየህ አይ እናቴ ስሚነሽ ኪዳነ ምህረት አንቺ ጋር ተርግጦ ምን ይጎድላል ተመስገን በርታ ለወጣት ልጆች ትልቅ ስራ እጠብቃለው

  • @sarasara-xg2ye
    @sarasara-xg2ye 7 หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ ያብስራ ደስ የሚል ታሪክ ላንተ የደረሠች እመብርሐን ለኛም በስደት ላለን ልጆች ትድርስልን❤❤❤❤❤አይዞህ በርታ ከዚህም በላይ ከፍ በል

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 หลายเดือนก่อน +36

    እሸቱ የአብስራ እንቁ የተዋህዶ ልጆች ሰሚነሽኪዳነምህረት ከሀጢያትበስተቀር የልቦናችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 7 หลายเดือนก่อน +6

    አተን የሰማች እናታችን ኪዳነምህረት ሁላችንንም ትስማን❤❤ወድሜ ያሠብከዉን ሁሉ ከሀጢያት በስተቀር ይሙላልህ❤❤❤

  • @YalemzewudNurlgn
    @YalemzewudNurlgn 7 หลายเดือนก่อน +16

    አርቲስት መሰሉ ፈንታሁን እግዚኣብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ይስጣት፡፡

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 หลายเดือนก่อน +53

    አተን የሰማች እኛንም ለሌም ትስማኝ ፍጻሜህ ን ያሳምርልህ

    • @zadsuyum8522
      @zadsuyum8522 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

    • @MahiGigi
      @MahiGigi 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @HargewaGetachew
    @HargewaGetachew 7 หลายเดือนก่อน +16

    እናኳንደስአለህእኔከስደትልመለስ3ሳምንትብቻነዉየቀረኝ.አንተንየሰማችቅድስትኪዳነምህረት.እኔንምለደጇታብቃሽበሉኝ❤❤🎉

  • @Fysufufh
    @Fysufufh 7 หลายเดือนก่อน +4

    የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ጥበብና ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ የአብስራ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ስጠራትም ሣትጠራትም ከአንተ ጋር ትሁን ወንድማችን እሸቱንና የ እሱን አይነት ታታሪ ሠራተኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን።❤

  • @fitsumYadesa
    @fitsumYadesa 7 หลายเดือนก่อน +4

    ያንተን ፀሎት የሰማች እመብርሀን የኛንም ትስማን ያሰብከውን ሁሉ ታሳካልህ❤❤

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 7 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ አባት ያብዬ በጥበብ ያሳድግህ አምላከ ቅዱሳን ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግክ ።እሼ በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ዋው ስርአት ሀይማኖት ትህትና ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @TefraErko
    @TefraErko 7 หลายเดือนก่อน +30

    እናቴ እባክሽ ለኔም ስሚኝ እና ልመስክር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 7 หลายเดือนก่อน +6

    ወድማችን ድንቅ ነው ፈጣሪ ያበርታልን ዘርህ ይባርክ ከዚህ የበለጠ ለመስራት ያብቃህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 7 หลายเดือนก่อน +14

    አንተ ጀግና ልጅ ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @Senayit28
    @Senayit28 7 หลายเดือนก่อน +12

    የአብ ስራ አንተ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘመን ይባርከው እንወዳችኋለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @JemilaJemila-cw3of
    @JemilaJemila-cw3of 7 หลายเดือนก่อน +14

    ዋዉ በጣም ደስ የሚይል ላይፍ❤🎉
    ቀጥልበት መልካምነት ለራስ ነዉ

  • @girmayetaye3486
    @girmayetaye3486 7 หลายเดือนก่อน +5

    በረከትህ ይደርብን መባረክ ነው ይሄ እኔንም ለበረከት ስራ ያብቃኝ❤❤አንተን የሰማች እኔንም ትስማኝ እናቴ🙏🙏🙏

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 หลายเดือนก่อน +11

    በወጣትነታችሁ ደግነት በተግባር የሰበካችሁ እህት ወንድሞቻችን ዘመናችሁ በደግነት ይለቅ የእግዚአብሔር እርዳታ ይብዛላችሁ ወንድማችን አኮራሀን♥♥♥

  • @wondemantube6209
    @wondemantube6209 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ታሪክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።የትንሺ ትልቅ ነህ በጣም ወደድኩህ።አሼም እናመሰግናለን

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምትወዳት ኪዳነ ምህረት ሁሌም አትለይህ መጨረሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 หลายเดือนก่อน +6

    ድንቅሰው በእዉነት ወንድሜ ብርታ ሁሌም ተመስገን አመላኬ 🙏⛪️✝️💔💔💔✝️⛪️🙏✅

  • @salamtasfu
    @salamtasfu 7 หลายเดือนก่อน +11

    የመዳም ቅመሞች አይዞን እግዚአቤሄር ያበርታን እሼ እንወድሀለን❤❤❤

  • @AAaaa-j1v
    @AAaaa-j1v 7 หลายเดือนก่อน +2

    የምገርም ነው ከስራው ስሙ ድንቅ ነው የአብ ስራ አወቃችሁ ❤የእግዝአብሔር ስራ 🩷🩷ኣይዛችሁ በርቱ ሁላችን ለመልካም መስራት ያብቃን 👏

  • @y9gh956
    @y9gh956 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናችሁ❤❤❤
    እግዚአብሔር የልባናችሁን ምሸት ይፈፀምላችሁ❤❤❤

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko 7 หลายเดือนก่อน +8

    በዘር ፣በአጥንት እና ጉልጥምት የሚለያዩን ፣በሀይማኖት የሚለያዩን ያልታደሉ መሪዎቻችን እንጂ ሙስሊሙም ክርስትያኑም ወርቅ የሆነ ህዝብ ነው። አንዳንድ ሰባኪ እና ኡስታዝ ነን ባዮች ሊያባሉት ቢሞክሩም ህዝቡ ግን አሁንም ህያው ነው

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 7 หลายเดือนก่อน +14

    አማን አይዞህ🥺🥺🥺እግዚአብሔር የተሻለ ይሰጥሀል ፆሎት አድርግ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤❤🥰🥰የልብህን መሻት ይፈፅምልህ🤲ወድሜ❤

  • @asaada2118
    @asaada2118 7 หลายเดือนก่อน +10

    አቤት የእግዚአብሄር ታምር አያልቅም ተነግሮ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +120

    ይህን ከሜንት የምታነቡ በሙሉ ቅዱስ መርቆሬዎስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

    • @zadsuyum8522
      @zadsuyum8522 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን፫🙏❤

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@zadsuyum8522 አሜን አሜን አሜን

    • @TesfaBelay-q1i
      @TesfaBelay-q1i 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@dgjfjhg961 አሜን አሜን አሜን

    • @abubeza320
      @abubeza320 7 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 7 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ብርታልን ወንድማችን

  • @MeargMool
    @MeargMool 6 หลายเดือนก่อน +7

    እመብርሀን በቤቱ ታፅናሕ

  • @salhetmohammed
    @salhetmohammed 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሒ የኔ ቢዜ የበርበሬው ነገር እኔም ደርሶኛብል 😂😂 እናቴ ረዥም እድሜ ከጤና እመኝልሻለሁ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 7 หลายเดือนก่อน +14

    ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ የህይወቴን እንቆቅልሽ የፈታችልኝ🙏ዳግም ለደጅሽ አብቂኝ እመ አምላክ🙏❤🙏❤🙏

  • @tglove2848
    @tglove2848 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሰሚነሺ ኪዳነምህረት ላንተ የደርሰች ለኔም ለደጃ ታብቃኝ እናቴ😢❤❤

  • @abelb5604
    @abelb5604 7 หลายเดือนก่อน +8

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዛቤር መጨረሻው ያሳምርለት እመቤቴን የያዘ ትልቅ ደረጃ ነው የሚደርሰው❤❤❤

  • @MariamAwet-og7gf
    @MariamAwet-og7gf 7 หลายเดือนก่อน +5

    በቃ የኔ ኪዳነ ምህረት ትችላለች🙏🙏ክብር ለጌታ እናት

  • @edentaye5552
    @edentaye5552 7 หลายเดือนก่อน +10

    መድኃኒዓለም ሰውን ሁሉ የሚጠራበት መንገድን ተማርኩ። ለቸሩ አባታችን አምልኮና ምስጋና ይገባዋል።

  • @tebabe
    @tebabe 7 หลายเดือนก่อน +111

    በስደት ያላችሁ ውድ እህቶቸ ህልማችሁን እውን ያርግላችሁ ያርግልን😢😢😢😢😢

    • @Alam-gm3pm
      @Alam-gm3pm 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @TirueBiruk
      @TirueBiruk 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን ለሁላቺንም

    • @haymikonjo7286
      @haymikonjo7286 7 หลายเดือนก่อน

      አሜንንንን

    • @Eyerus-u2v
      @Eyerus-u2v 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @awesometips9330
    @awesometips9330 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ፡ የአብ ትለያለህ 🙏🙏🙏

  • @gondrwaselame82
    @gondrwaselame82 7 หลายเดือนก่อน +11

    ለኮሜንት ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እሸ በጣም ነውየምወደው❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉድ ጠክር አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ ማን እደራስ ቤት ያረብ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ ለአተም ለቤተሰብም ለሀገርም የምጠቅም ያርግህ ሀቢቢ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ደግሞም ትልቁ ስራ ተተከ ማፍራት ነውና እሸ በጣም ደስ ይላል ...

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 7 หลายเดือนก่อน +1

    እደዚ አይነት ቅን መልካም ሰሪን ሰብስክራይብ የማድረግ ውዴታ ሳይሆን ግዴታም ነው እሼ ይህው አርጊለው ያብ በርቺ ፈጣሪ ይጨምርልህ እሼ መልካም ሰው አክባሪህ ነኝ ክበርልኝ

  • @TigistAsefa-pb3th
    @TigistAsefa-pb3th 7 หลายเดือนก่อน +4

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 หลายเดือนก่อน +10

    የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አገራችን ሰላም ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤

  • @teshetekile1398
    @teshetekile1398 7 หลายเดือนก่อน +23

    ኪድዬ ስለአንቺ የምለው የለኝም ና ከኔ አትለዪ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ በቤቱ ያፅናክ ታድለክ
    ለሰጡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው
    እናቴ ሰሚነሽ ማርያም🙏

  • @MulusewKassahun
    @MulusewKassahun 7 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድማችን በጠም እናመሰግናለን ላንተ የደረሰች ለኛም ትድረስልን

  • @azbekasaun1468
    @azbekasaun1468 7 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ፈጣሪ እረዳህ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲🤲🤲

  • @makiya1142
    @makiya1142 7 หลายเดือนก่อน +1175

    ሙስሊም ብሆንም ክርስቲያኖችንም እወዳችሗለሁ😢❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 7 หลายเดือนก่อน +35

      atashikabchi

    • @hiwothiwot-pl5si
      @hiwothiwot-pl5si 7 หลายเดือนก่อน +68

      እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤❤

    • @ሰብኣውነት-ይበልጽ
      @ሰብኣውነት-ይበልጽ 7 หลายเดือนก่อน +35

      እኛም እንወዳችኅለን

    • @Ashenafi_Tibebu
      @Ashenafi_Tibebu 7 หลายเดือนก่อน +10

      egnam enwedshalen

    • @ggd5773
      @ggd5773 7 หลายเดือนก่อน +25

      እኛም እንወድሻለን እህታችን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት❤ የድንግል ማርያም ልጅ ትልቅ ቦታ ያደርስህ ተባረክ❤

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
    @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 7 หลายเดือนก่อน +65

    አንተን የሰማች እኛንም ትስማን

    • @zadsuyum8522
      @zadsuyum8522 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ❤

    • @bbxgghs-xu2of
      @bbxgghs-xu2of 7 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏

    • @MahiGigi
      @MahiGigi 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ሀይሚይቱብ
    @ሀይሚይቱብ 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት የልብህን መሻት ሁሉ ትፈጽምልህ🌺🌺🌺🌺🌺

  • @tigi273
    @tigi273 7 หลายเดือนก่อน +8

    የእውነት መንገድ ትምራን ድንግል ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቻችን እንኳን ደና መጣቹሁልን ደስ የሚል ታሪክ እመቤታችን ከልብ ከነገሯት ሩህሩህ እናታች ማርያም ፈጥና ደራሺ ናት እናመሰግናቹሀለን እድሜና ጤናውን ያድላቹሁ❤🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 หลายเดือนก่อน +5

    በእዉነት በጠም ድንቅነው እግዚአብሔር ይመስገን የአመላኬ ስራ ሁሌም ድንቅነው 🙏⛪️🏥✝️💔💔💔✝️🏥⛪️🙏✅

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ታዛዥ ነኝ ቢቻል ሶስቴም ሰፕ አረጋለው እሼ ምርጥ ያብስራ አላህ ያሳድግህ

  • @SitaFanta
    @SitaFanta 7 หลายเดือนก่อน +22

    ላንተ የደርሰች ኪዳነ ምህርት ለኛም ትድርስልን 😢😢

  • @HilinaNiguse
    @HilinaNiguse 7 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት የልጅ ትልቅ ነክ እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 7 หลายเดือนก่อน +10

    ላተ የደረሰቸ አምላክ ለኛም ተደረሰ ጨቆኛል ጓደኛዬ ሰደውል ላተ አታነሳም ጨነቀኝ መኮና ይሆን😢😢😢😢😢😢😢

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 7 หลายเดือนก่อน

    ዉይ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነዉ ተባረኽ እግዝኣብሄር የሚጠቅምህ ሁሉ ይስጥህ❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ጌታየ እመብረሀን ለኛም ድረሺ ሰሜነሺ ኪዳነ ምህረት

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 7 หลายเดือนก่อน

    እንባዬ እየተናነቀኝም እየሳኩም ነው ያየሁት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ትንሹ እሼቱ ብየሀለሁ❤

  • @sonofelamida
    @sonofelamida 7 หลายเดือนก่อน +6

    የምር በጣም ነው ያደነቅኩህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የልብህን ምኞት ያሳካልህ ብሮ ❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 หลายเดือนก่อน

    ዊይ መመረጥ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ማነኝ በፊትህ❤❤😢😢 እግዚአብሔር ለሃራችን ሰላም አንድነቱን ይስጥልን ❤❤❤❤💒💒💒

  • @EmyaShataw-lp3tc
    @EmyaShataw-lp3tc 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ እሚል ልጅ ነው እየሳኩ ነው የሰማሁት

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 7 หลายเดือนก่อน

    እናቴ ኪዳነምህረት አንተን የሰማች እኛንም ትስማን ወንድማችን ከዚህበላይ እንድትሰራ እግዚአብሔረ ይረዳህ

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 7 หลายเดือนก่อน +7

    እሹ ትውልድ እየገነባ ህ ነው ተባረክ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 3 หลายเดือนก่อน

    በአስራ ስድስት አመቱዋ ወለደችህ የአብ ስራ አለችህ እውነትም አብ ስራህ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 7 หลายเดือนก่อน +13

    ተባረክ ልጄ እናቴ ሰሚነሽ ቅድስት ኪዳነምረት ከልጇዋ ከወዳጇ ምህረትና ቸርነትን ትለምንልን ለሀገረቻን ሰላሙን ታሰጠን 🙏