ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አየዋት: አወኳት: ወደድኳት:...…በሊቀ ሊቃውንት መምህር ስሙር አላምረው…..ዘውትር የሚደመጥ ልዩ ትምህርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 12

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ortodoxtewahdo6689
    @ortodoxtewahdo6689 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r ปีที่แล้ว

    ቃለሂውት ያሰማልን መምህራችን አሜንአሜንአሜን

  • @Habtam-lh4zw
    @Habtam-lh4zw ปีที่แล้ว

    ድንቅ መምህር በእውነት ሳላድንቅ አላልፍም። መምህር ሰሙር አላምርው የሚያነሱት ሀሳብ የአስባብክ ስልት ሚሲጢር የሚያምሳጥሩብት ብቻ ምን ልብል የአስትሳስብ ልዕልና ልቅት እጅግ የጓላ ነው ሕይውት የሆነውን ቃል ያሰማልን።Thankyuo ET ART

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 ปีที่แล้ว

    በእውነት እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው❤ ያለንበት ዘመን አቤቱ አምላኬ እባክህን ማረን የታወረው ዓይነ ልቦናች አብራልን 🤲😥

  • @EOTC_React
    @EOTC_React ปีที่แล้ว +1

    በማርያም እነምጋ እየገባቹ ኑ መንፈሳው ቪዲዮ እና የሰሞኑን ጉዳይ ተመልከቱ ገባ በሉ

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ልብ ይስጠልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤