ሰበር መረጃ …. በቁጥጥር ስር ዉሏል ቤተክርስቲያኑ አይፈርስም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ሰበር ዜና …. በቁጥጥር ስር ዉሏል ቤተክርስቲያኑ
    አይፈርስም
    ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 143

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 29 วันที่ผ่านมา +11

    እልልልልልልልልልልል ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ርሁሩህ መላእክ ሥራውን ሰራ። እልልልልልልልልልልልልልልልል💙💛❤️💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 29 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ድስ ይላል ቅዱስ ሚካኤል ቤቶን አሳልፎ አይሰጥም የእኔ አባት ጠባቂየ

  • @user-sq5qx5vq6r
    @user-sq5qx5vq6r 29 วันที่ผ่านมา +8

    ቤተክርስቲያነን መፅናኛየ ሲከፋኝ መለቅስባ ሰጨነቅ ምታፅናናኝ ስምት ምቀበርባት የዘላለም ቤቴ ናትና ጫፏን እንዳትነኩብኝ

  • @amarechwolde658
    @amarechwolde658 29 วันที่ผ่านมา +14

    ሊበሏት ያሰቧትን እንዲሉ
    የምን ሙቀት መለካት ነው።
    ወገን ይሄ ቀልድ አይደለም

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 28 วันที่ผ่านมา +2

    ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል የሠፈሬ ታቦት ቤትህን ጠብቅ

  • @DeseZomba
    @DeseZomba 29 วันที่ผ่านมา +10

    እያዘናጉን ሊሆን ይችላል ለማንኛውም ባህሪያቸውን ስለሚታወቅ ጉዳዩን በጥንቃቄ ማየቱ አይከፋም።

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 29 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተጋለጠ ከቤተ ክርስቲናችን ላይ እጃቸውን ያንሱልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 29 วันที่ผ่านมา +38

    😢😢 ቅዱስ ሚካኤል
    ቤትህን ጠብቅ ሰው ከፍቷል 😢😢😢😢

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 28 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ተጋለጠ ከቤተ ክርስቲናችን ላይ እጃቸውን ያንሱልን☝☝⛪⛪⛪🙏🙏በቤተክርስቲያን ጉዳይ አንደራደርም።☝☝

  • @user-rc9ht7nh5d
    @user-rc9ht7nh5d 29 วันที่ผ่านมา +5

    😭😭😭😭😭😭❤️አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ክፉ አድራጊዎች መቼም አይሳካላቸውም

  • @user-xk1fr7ng4e
    @user-xk1fr7ng4e 25 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን በተዋህዶ ቀልድየለም እጃቺሁን አሥልን🎉🎉🎉🎉

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 29 วันที่ผ่านมา +5

    ቅዶስ ሚካኤል ፈጥነህ ድርስልን 😭😭😭😭

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመንስገን ምኔ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 29 วันที่ผ่านมา +7

    አፈረሳለሁ ብሎሲያስብ ቅዱስ ሚካኤል መአቱ ያውርድባችሁ❤❤❤😢😢😢በየጌዜው የኛልብ የሚሰብሩን😢😢የእጃችሁ ያገኛሉ ይጠብቁ

  • @zerihunabate-z5h
    @zerihunabate-z5h 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ክብርምሰጋና ይድረሰው

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 29 วันที่ผ่านมา +3

    ተመስገን አምላኬ ሰዉ ቢያወራ አንተ ያዉ አተኛም ስራህን ትሰራለህ ሁሉ ይቻልሀል ቅዱስ ሚካኤል ቤትህን ጠብቅ❤

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 28 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ ድፍረትና የሀገሪቷዋ ሰላም የሚሣጣ ስራ ነው ተጠቀቁ ብልፅግናዎች የማንም ሀይማኖት ቦታ እንዳትነኩ

  • @user-te6yd7po7w
    @user-te6yd7po7w 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 28 วันที่ผ่านมา

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውም መልካም ያርግልን

  • @yeshyezeleke9046
    @yeshyezeleke9046 29 วันที่ผ่านมา +3

    ስለ ቤተክርስቲያን ዝም አንልም 😢😢

  • @helenbelete3592
    @helenbelete3592 29 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን አምላኬ ተመስገን......

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i 28 วันที่ผ่านมา

    ስለቤተክርስታያንአትንኩዝምአንልም😢😢

  • @PaalPaal-vt6wz
    @PaalPaal-vt6wz 28 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላኬ ሙሽራህን ቅድስት ቤተክርስቲያንን መፅናኛችንን ጠብቅልን እመ አምላክ ወደልጅሽ አሳስቢልን 😢😢😢😢 አቤቱ ቤትህን ጠብቅ አርዳን ይቅር በለን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ምህረት ይስጠን

  • @user-en6um2cv4s
    @user-en6um2cv4s 29 วันที่ผ่านมา +22

    ከቤተክርስቲያናችን ለይ እጃችሁን አንሱ።።☝☝⛪⛪⛪⛪🙏🙏በቤተክርስቲያን ጉዳይ አንደራደርም።☝☝

  • @aya8710
    @aya8710 28 วันที่ผ่านมา +1

    ነገ የቤተክርስቲያን አባቶች መዶሻ ይዘው ሲያፈረሱ እንዳናይ እና ችግር ውስጥ ህዝብ እንዳይገባ መቼም በአሁኑ ወቅት እንደአየር ባህሪ ሰዎችም ተለዋዋጭ ናቸው ።ለማንኛውም አስተውሉ

  • @sessilbein857
    @sessilbein857 29 วันที่ผ่านมา +1

    ወዲማችን ቃለህያወት ይስማልን እናመስግናለን❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተመሰገን አምላኬ❤❤❤

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 28 วันที่ผ่านมา +1

    እግዛቤር. አንተ. ድረሰ❤

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS 28 วันที่ผ่านมา

    💙በሰማይ ያለህው አባታችን በቸርነትህ ተመልከተን😢ግፍ በዛብን😢ክርስቲያኖች😢

  • @ermila.52342
    @ermila.52342 28 วันที่ผ่านมา +1

    Amen egzhyabher yemsegen

  • @samuelruga
    @samuelruga 28 วันที่ผ่านมา +1

    tanks God

  • @Mahi-566
    @Mahi-566 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ❤🙏

  • @weleteslase
    @weleteslase 28 วันที่ผ่านมา +1

    አው እየተቸገር ነው እግዚአብሔር ሆይ እርዳን በእውነት አስመስለው ከመንግስት የመጣ ደብዳቤ ነው በማለት ህዝብ የተቸገረ ነው

  • @MokeDad
    @MokeDad 28 วันที่ผ่านมา +1

    በእውነት ደስ የሚል ዜና ነው በእውነት ከሆነ እራብን ፣ ስደቱንም መታስሩንም ፣ ማንገላታቱንም ችለናል በእምነትና በአገር ምንም ድርድር የለም

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተመስገን ❤❤❤❤

  • @user-fd1be5uq3d
    @user-fd1be5uq3d 29 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @dagnachewberhanu9429
    @dagnachewberhanu9429 28 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም ዜናነው
    ደስ ይላል

  • @bsmMsb-wp4dw
    @bsmMsb-wp4dw 29 วันที่ผ่านมา +1

    ና ና ሚካኤል ና ና አዝነ ናልና በአንተ እንድንጽናና

  • @user-mp3go3hj5q
    @user-mp3go3hj5q 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrteenat7742
    @fikrteenat7742 29 วันที่ผ่านมา +2

    ጠርጥር ያለ ነገር አይወራም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እንጂ

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 29 วันที่ผ่านมา +1

    እፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ ክብር ምስጋና ይድረስህ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ቤትህ ይፈርሳል ልባል ከልቤ አዝኜ ነበር ደስትዬ ወደር አጥቷል ተመስገን

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 29 วันที่ผ่านมา +4

    የፈለገ ልማት ያልማ ቅድስት ቤተክርስትያንን ማንሳት አይችልም እንዴ ዝም ብሎ ቤት መሰላቸው እንዴ የፈጣሪ ማደሪያ እንዴት ይነሳል ይላሉ ግን በጣም አሳፍሪ ግዜ ደረስን ግን የቤተክርስትያን ነገር ፈፀሞ መንካት የለባቸውም በእውነት በሀይማኖታችን አንደራደርም በእውነት ሁላችንም የእምነቱ ተከታይ የሆን በሙሉ ቤታችን ማስከበር አለብን

  • @seblekasane
    @seblekasane 28 วันที่ผ่านมา +1

    አናታቸው ይፍረስና ምናባታቸው ነው ሀይናቸው ከቤተክርስትያን ላይ ያሱ ዋዋዋዋ እግዚአብሔር ቀድሞ ያፈርሳቸዋል 💚💛😘❤

  • @TGSTTGS
    @TGSTTGS 28 วันที่ผ่านมา

    ክርስቲያኖች ግፍ በዛብን😢😢😢

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew 29 วันที่ผ่านมา +15

    ቅዱስ ሚካኤል ይድረስ ፈጥኖ ይምጣልን የመንግስት መጫዎቻ ሆንን ዘንድሮ መቼም😢

  • @danmar8071
    @danmar8071 28 วันที่ผ่านมา +1

    የልዑል እግዚአብሔር ህዝብ ሆይ ስማ!
    ለቅድስት ቤተክርስቲያንህ መዘናጋት የለብህም፥ የፈለጉትን እያሉ ሊያዘናጉህ ቦሞክሩ እንዳትዘናጋ።

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 29 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልተመሰገንአምላኬየማይተኛአምላክአለን ለሁለምመልስየሚሰጥ❤❤❤

  • @user-rx6mc3vp9n
    @user-rx6mc3vp9n 28 วันที่ผ่านมา +1

    ቤተክርስቲያኑም ይፈርሳል.

  • @AshenafiFikadu-d2p
    @AshenafiFikadu-d2p 29 วันที่ผ่านมา +2

    ቅዱስ ሚካኤል ታሪክ ይሰራል ምንግዜም ኦርቶዶክስ

  • @kelemwork8510
    @kelemwork8510 29 วันที่ผ่านมา +1

    thank you .

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ሚካኤል ቤትህንም ህዝብህንም ጠብቅልን እንጅ ግዜው ከፍቷል ቤቱም አይፈርስም አፍራሾች ይፈርሳሉ እንጅ

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን እፎይ አምለኬ ሆይ ቤተመቅደስን ለ ጥልቁ ሴራ ለሚ አስተነግዱት አስተግስልን ቅዱስ ሚካኤል አደራ😢

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s 28 วันที่ผ่านมา +1

    አካላቸውን ያፍርሰው ይኤንን ርቀት ማሰባቸው በራሱ ድፍረት ነው በጣም

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 29 วันที่ผ่านมา +3

    ያለውን በምናየው መቅሰፍት መማር አልቻልንም ጭራሽ የባሰ ሊያመጡብን ነው

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp 28 วันที่ผ่านมา

    ተመሰገን.ቢመቻቸዉያረጉትነበርፀረኦርቶዶክሰናቸዉሁሉም

  • @user-er3qh9gl8i
    @user-er3qh9gl8i 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ሚካኤል የኔ አባት ፈጥኖ ደራሸ አንተ ቤቲህን ጠብቅ😂😂😂😂

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 29 วันที่ผ่านมา +9

    የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል አንተው ታቃለህ 🙏🙏🙏🙏

  • @selamewat
    @selamewat 29 วันที่ผ่านมา +1

    Egzahaber mesgen

  • @kiyawondifraw9761
    @kiyawondifraw9761 29 วันที่ผ่านมา +1

    ቤቱ ሲፈስ ዝም ያለ ሁሉ ቤተ እምነቱ ሲነካ ዝም ይላል ብላችሁ እንዳታስቡ!!!

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df 29 วันที่ผ่านมา +17

    ቤተክርስቲያናችን ከሚፈርስ ኮሪደራቸው ይፈራርስ!!!

  • @sisaygemechu7630
    @sisaygemechu7630 29 วันที่ผ่านมา +1

    Great

  • @user-fo4sd7vr5f
    @user-fo4sd7vr5f 28 วันที่ผ่านมา

    ወይ ግዜ!/እንዲህ አይነት ደፋር ይፈጠር!!

  • @GojggBBhcvማስርሽ
    @GojggBBhcvማስርሽ 29 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-cb9dp4if9b
    @user-cb9dp4if9b 28 วันที่ผ่านมา

    እኔ ውስጤ የጫረው ጥርጣሬ ታሰረ የተባለው ሰው የፈረሳውን ሚስጥር ለህዝብ በማውጣቱ ወይም በማሳወቁ አስረውት እንዳይሆን ቢጣራ ጥሩ ነው።

  • @-Godisreal
    @-Godisreal 28 วันที่ผ่านมา

    ከቤተክርስቲያናችን ለይ እጃችሁን አንሱ።

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl 29 วันที่ผ่านมา +1

    ተመሰጌን::ተናገሩ,ዱንቅ,ሰራዉን,መሰክሩ,ተምሩን,ለአለም,ንገሩ::እልልልልልልልልል

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v 29 วันที่ผ่านมา +1

    ክቤተክርስታናችንላይእጂቹሁንአንሱ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l 28 วันที่ผ่านมา +1

    አዎን እጃችሁን አንሱ፣ዋ፡

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 28 วันที่ผ่านมา

    ቸር ወሬ ያሰማህ🙏🏽

  • @abiylulseged3153
    @abiylulseged3153 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመርም ከሰማያዊው ዓለም ይልቅ ሳር፣ ዛፍ(ዘንባባ)፣የሚፈርስ ድንጋይ አምላኪ ከሆነ መንግስት ቢያፈርሰውም የማይደንቅ ነው~ ደሞም ያረጉታል ግን ትልቁ ነገር የእግዚአብሔር ቤት በፀና ደም ላይ ስለተመሰረተ ቆመን የነሱን መፍረስ እናያለን! እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @veracity8968
    @veracity8968 29 วันที่ผ่านมา +1

    ያለሥራው የገባው አንድ ግለሰብ የሚለው ዜና ምንም ከአውነት የራቀ ነው ያሰሩትም ሰው የለም አነሱ የሕዝቡን ልብ ትርታ አዳምጠው ፈርተው ወደ ሌላ ግዜ አስተላልፈውት ነው ! አንድ ግለሰ ብቻውን ካለአርዳታ አንዲህ አይፈጽምም ስለዚህ ክርስትያን ሁሉ ነቅተህ ጠብቅ !!!! በየቦታው ስንቱን ቤተክርስትያናችንን አቃጥለው አፍርሰው የለ??? አህዛብ ናቸው አኮ ስለዚህ በቀላሉ አትይዩት !

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 28 วันที่ผ่านมา

    ሊያፈርሱ የሚያስቡ ቀድመው ይፈርሳሉ ።

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 28 วันที่ผ่านมา

    የሌሎች ቤተ እምነቶችና የኢምባሲ አጥሮችን እየዘለለ : የኦርቶክስን ግን አፈርሳለሁ ይላል:: ወገን ተዘጋጅተህ በሀይልም ጭምር ካልመከትክ ያፈርስሃል:: ተዘጋጅ

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw 25 วันที่ผ่านมา

    ቅድሰ ሚካኤል ይዉቃል ፈጣሪ ከለላ ይሁን

  • @HyilaeDawit
    @HyilaeDawit 28 วันที่ผ่านมา

    Egziyabher yakall

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉😍😍😍😍😍🌹

  • @damtewsibhat2352
    @damtewsibhat2352 28 วันที่ผ่านมา

    እሰይ ተመሰገን አሰተሳሰባችን ተመልሷል ማለት ነው?

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 29 วันที่ผ่านมา

    ቅዱሰምካኤልቤትህንጠብቅመግባየመሰብሰባየ

  • @sifantube7234
    @sifantube7234 28 วันที่ผ่านมา

    Yegizahaber bet indet yefarisal teda fetar yerdan heqer yerdan

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 28 วันที่ผ่านมา

    Yasadegegn debr yebulgaryaw kidus mikael mechyem ayefersim tebakiw rasu kidus mikael new

  • @Woine-mx7zh
    @Woine-mx7zh 28 วันที่ผ่านมา

    ኢቲ አርት ምን ማለት ነው ? በትህትና ጋር ብታስረዱኝ
    👏

  • @Sebli-s6u
    @Sebli-s6u 28 วันที่ผ่านมา

    Temesgen Kidus Michael elelelelelelelelelelelel

  • @abutube6506
    @abutube6506 28 วันที่ผ่านมา

    አስበው ነበር አይችሉም ጠባቁው ከላይ ነው ምክንያቱም ይህ ተራ የመጨፈሪያ አደራሽ አይደለም

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 28 วันที่ผ่านมา

    ቅዱስ ሚካኤል አያሳፍረንም

  • @TsedalWel
    @TsedalWel 28 วันที่ผ่านมา

    😢😢

  • @btbt4487
    @btbt4487 29 วันที่ผ่านมา

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ertselam
    @ertselam 29 วันที่ผ่านมา

  • @liyaalyee7645
    @liyaalyee7645 28 วันที่ผ่านมา

    አበዙት ማራምን

  • @maseratdima1956
    @maseratdima1956 29 วันที่ผ่านมา

    Betakirstan kamifersi libachuw yefresi amen belu

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 29 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 29 วันที่ผ่านมา

    Kidus Michael Serahin Beseregela Asayen !

  • @TecknoPhone-uj2bg
    @TecknoPhone-uj2bg 28 วันที่ผ่านมา

    መንግስትዬ በውስጥህ ተሰግስገው ከሕዝብ ጋር ሊያጋጩህ በሚፈልጉት ላይ አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ ይኖርብሃል። ትልቅ የበጎ ስራህ ጥላሸቶች በውስጥህ የተሰገሰጉት ሆድ እንጂ ማሰቢያ የሌላቸው ናቸውና።

  • @mergaabdisa9476
    @mergaabdisa9476 24 วันที่ผ่านมา

    የኦርቶዶክስ ቤቴክርስቲን የመንግስት የልማት ስራ እንቅፋት አትሁኑ በቴ ክርስቲያን ከህዝብ የልማት ፊላጎት በላይ አይደለም።

  • @user-xh2zi3mc8j
    @user-xh2zi3mc8j 28 วันที่ผ่านมา

    ይህን አፈርሣለሁ ብሎ የተነሣ በላዩ እሳት ይነድበታል ከዚህ በትረፈ ይፈርሣል ያለው ሰው ታሰረ እያሉ አዘናግተው እድያፈርት

  • @user-gb7bp8cb8r
    @user-gb7bp8cb8r 28 วันที่ผ่านมา

    እሳት በሌለበት ጭሥ አይጨስም ከቤተ ክርስቲያናችን ላይ እጃችሁን አንሡ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 28 วันที่ผ่านมา

    የልብ ትርታችንን እየፈተሹ ነው አይደል? ቢሾፍቱ የሥላሴ ቤተክርስቲያን ለሆቴልና ለመዝናኛ ፈረሰ የተባለው እውነት ነው?

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያም ጣል በስንቱ እንዘን😂😂😂😂😂