ሱባኤ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ይያዛል ወይ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 39

  • @user-fg5wy8ge3z
    @user-fg5wy8ge3z หลายเดือนก่อน +9

    ለብዙ ዘመን ይህን የመሰለ በረከት አምልጦኝ በአለሙ ዉስጥ ተቀዥብዤ ነበረ አሁን ግን እግዝአብሔር ይመስገን ይህን የመሰለ የፆም በረከት ለመካፈል በቅቻለዉ

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ጾም የሰላም ያድርግልን በሰው አገር ያለን በጸሎት አስቡን የሰሚንሽ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለደጅሽ አብቂን ሀይል ጉልበት ይሁነን ስምሽ🙏🙏🙏❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳች አደረስን የስላም የበረከት ያድርግልን አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @firansh1115
    @firansh1115 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሰን የሰላም የበረከት ያድርግልን አሜን

  • @user-fp8up9nv4z
    @user-fp8up9nv4z หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም እግዚአብሔር በቃበለን ማርን ይቅርበለን 😢😢😢😢😢😢

  • @EmuyeKefal
    @EmuyeKefal หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይመልስልን🙏🙏🙏🙏

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-uh7gs8fi2q
    @user-uh7gs8fi2q หลายเดือนก่อน +12

    ከ 10 አመት ቦኃላ ፆም ያዝኩኝ 😢😢😢 ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችኩ አስቡኝ በስውር ሀገር ነው ያለሁት😢😢😢

    • @user-fg5wy8ge3z
      @user-fg5wy8ge3z หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ታስብልን

    • @user-uh7gs8fi2q
      @user-uh7gs8fi2q หลายเดือนก่อน

      @@user-fg5wy8ge3z አሜን

    • @SamrawitMulugeta-cm7qe
      @SamrawitMulugeta-cm7qe หลายเดือนก่อน

      እመብርሀን ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ታሰብሸ

    • @user-uh7gs8fi2q
      @user-uh7gs8fi2q หลายเดือนก่อน

      @@SamrawitMulugeta-cm7qe አሜን እህቴ

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን 🙏ቃለ ህወት ያሰማልን🙏

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p 24 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yibarkachihu
    Dinglmariyam tibarkachihu💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 29 วันที่ผ่านมา

    Amen kale Hewitt yasemalen. ETA ART media egzabher tsegun yabzalachu ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏

  • @DeseZomba
    @DeseZomba หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
    @hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj หลายเดือนก่อน +1

    አሜን፫ እኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 29 วันที่ผ่านมา

    Amen enkuan beselam adresen. Egzabher tsegun yabzalachu. Betam mewedat tseom nat 🙏🙏🙏

  • @meseretgebremariam8078
    @meseretgebremariam8078 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤እንኳን አብሮ አድርሰን !!!

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ❤

  • @feven5931
    @feven5931 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 หลายเดือนก่อน

    Biruk - እንኾን አደረሰን ሳራ❤ 🙏

  • @user-nw7bo2hk8s
    @user-nw7bo2hk8s หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi หลายเดือนก่อน +1

    ሳርዬ ያልሽው ስፍራ በእርግጠኛነት እንጦጦ ማርያም ነር እኔ የዛሬ 3 ዓመት እዛ ሱባኤ ይዤ ነበር እና በጣም ስርአት የሌለበት ቦታ ነው ምግብ ይበላል ሀሜት አለ ስልክ እንደልብ ነው በጣም ታዝቤ ነው የወጣሁት ተቆጣጣሪ የለም የሚያስተምር የለም በቃ አለ አይደል ግን ትክክለኛ ሱባኤ መያዝ የፈለገ ሰው ይርጋለም አርሴማ ይሂድ በጌታ ሰላማዊ ቦታ ማውራት አይፈቀድም ስልክ ሲጀመር ቢሮ አስረክባችሁ ነው የምትገቡት ሽንብራና በሶ ነው በቃ አለቀ ሌላውን ተውት

    • @etsemedhanitnegus1480
      @etsemedhanitnegus1480 29 วันที่ผ่านมา

      እንጦጦ ኪዳነምህረት ይመስለኛል

  • @milenatewodros6231
    @milenatewodros6231 หลายเดือนก่อน +1

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ ንሰሀ ሳንገባ ሱባኤ መያዠ ይቻላል?

    • @Aeyu-rw2eo
      @Aeyu-rw2eo หลายเดือนก่อน

      አይቻልም የሚል ትምህርት አባቶች ሰምቻለው

    • @Black-lioness
      @Black-lioness หลายเดือนก่อน

      Please listen 8:56 minutes esty semou before you comment

  • @tirsitmulugeta7248
    @tirsitmulugeta7248 หลายเดือนก่อน

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt หลายเดือนก่อน

    አንድ ጥያቄ ነበረኝ እባካችሁ nigrugn ማዳም ቤት ሆኘ ሱባኤ መያዝ እችላለሁ በዙ ነፃነት የለውም ግን እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun หลายเดือนก่อน

    Abeni my bro

    • @user-mi3yh7wq6v
      @user-mi3yh7wq6v หลายเดือนก่อน

      እንኳንአደረሳችውሳራእናያቢ❤❤❤

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Ganat-jl4wb
    @Ganat-jl4wb หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @lameesl4993
    @lameesl4993 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤