ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
"እዚህ ጋር ለመቆም አላለፍኩትም" የወደድኩት እና የምስማማበት አገላለፅ ሊንዳ ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆኚ ወጣት ነሽ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይባርክሽ በርቺ,,👏👏👏👏👏👏👏
ያለፍሽበትን የህይወት ውጣውረድ በግልፅነት ስላካፈልሽን ተባረኪ...በጣም ጠቃሚ ልምድ ያጋራሽን። ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ 🙏🙏🙏
እእምሮሽ በጌታ ኢየሱስ የተባረከ ነውና ወደ አሰብሺው ፍጻሜ ጌታ ያደርስሻል ።
it's really amazing , i want to thank you both of You guys በእውነት አንተም እንደዚች አይነት ጠንካራ ሴት ስለጋበዝክልን ፣ አንቺም እንደዚህ ያለ ምርጥ የህይወት ጉዞሽን እና ልምድሽን share ስላደረግሽ ከልብ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏 እንደዚህ ያሉ ጀግና ሰዎችንም እንዲጋበዙ እናበረታታለን 👍👏
በጣም ድንቅ መልክት ለኛ ለሴቶች ከልብ ነው ያዳመፅኩዋት ተምሳሌት የምትሆን ድንቅ ሴት ናት አቅራቢውንም ከልብ እና መስግናለን
አንበሳ ነሽ አቦ ብዙ ተምሬብሻለው የሀረር ቆንጆ እኔም ከድሬ ነኝ አንበሳ ብዬሻለው🎉🎉🎉
ዋው ሊንዳዬ ጀግኒት ከዚህም በላይ ይገባሻል በብዙ ተባረኪ።እንደትረካ ነው የሰማሁሽ ትክክለኛ የተኖረ ህይወት ማለት ይሄ ነው የሚነካ የህይወት ልምድ ነው።
ሲገርም አስተሳሰብሸ ከኔጋ በብዙ ይመሳሰላል
this is a real motivation for me
ተባረኺ በጣም ድንቅ መልኽት ነዉ!!
አመሰግናለሁ
ሲገርም አስተሳሰብሸ ከኔጋ በብዙ ይመሳሰላል ❤❤❤
ጎበዝ አስተዋይ ቆንጆ መንፈሳዊ
Wonderful great speech good job sis
ተባረኪ. እህቴ. ብዙ ተምሬብሻለሁ. ብሩክ ወንድሜ ስለ idea እናመሰግናለሁ❤
You are strong but make it life balance where I live is must some one take a vacation 5 weeks in a year Midu ከ CH
I love such amazing and strong girls much love for lindaye
Linda beauty corner 😍 yene konjo besrash neber madenkish ur so matured be amlaksh lay yalesh emnet amlak yale alama ayasalfm yehonen chigr tinkaresh independent mehonsh bzu temrealew wow! Samisha mirt engida ena arif koyta neber.
Thanks for this discussion. She is the best example for young people! What a beautiful young woman inside out! So proud of you! So transparent to share her experience! You will succeed more for sure! Stay Blessed. 🤗
ጠፍተሀል ብስላም ነው ውላሂ ይምታቅርባቸው አቅራርብህ ብጣም ይምቸኛል. አተጥፋ እሺ ❤
You are a great inspiration to the younger generation, and I firmly believe that you have a bright future ahead of you.
❤you are super hero bravo❤❤
Most kifle hager people are very successful when they come to addis they are very disciplined
ግን እኔ የተረዳሁት ነገር ቦታው በጣም ወሳኝ ነው ። ጐበዝ ሜክአፕ ሰሪ ሆነው በየመንደሩ ትንሽ ቤት ይከፍቱና ምንም ሳይሻሻሉ ይቀራሉ ። ቦታወም ወሳኝ ነው ።
Bravo Lindaye learned so much from you 👏 ❤️
Telek melekt new tebareki
its wonderful and helpful conversation really thank you
Wow jegena set nesh fexari tedareshen yebarek❤
Even your understand to him very good
I appreciate your work life but Peas life is balance , Social , work and your Spiritual then life is success , your are winner
ይችልጅ የሆነ ጊዜ አቻታለሁ በሌላ ሚዲያ ጎበዝነች
❤❤❤ waw Queen of women 💪
Thanks lek nshi ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥንካሬ ያለው ሰው መቼም አይወድቅም።
Lindaye betam gobez lij nat ❤ qonjo makeup school keftalech ene temrealew eswa gar salonum qonjo nw❤❤❤
❤❤❤❤ thanks sis
Sira Haa bilesh sitjemiri besint birr Jemershi?
Wow
እባክህ የኔ ወንድም WOW አትበል ለሁሉም ቦታ አለው እኮ i know ልምድ ሊሆን ይችላል ግን ይረብሻል በተቻለህ መጠን በቦታው ብቻ ተጠቀመው ካጠፋሁ ይቅርታ
Btame
❤❤❤❤❤❤
Gaya yebarkch temchtognl demo berta we demand keheta tmare enme temrabtalhugn
እኔም የኢንጅነሪንግ ተመራቂ ነኝ እና ስራ ለማግኘት የሄድሽበትን መንገድ ስታወሪ exactly ስለኔ እያወራሽ ነው የመሰለኝ የምር .. .. ለምድሽን ስላካፈልሽኝ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
"እዚህ ጋር ለመቆም አላለፍኩትም" የወደድኩት እና የምስማማበት አገላለፅ
ሊንዳ ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆኚ ወጣት ነሽ እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ይባርክሽ በርቺ,,👏👏👏👏👏👏👏
ያለፍሽበትን የህይወት ውጣውረድ በግልፅነት ስላካፈልሽን ተባረኪ...በጣም ጠቃሚ ልምድ ያጋራሽን። ተመስጬ ነው ያዳመጥኩሽ 🙏🙏🙏
እእምሮሽ በጌታ ኢየሱስ የተባረከ ነውና ወደ አሰብሺው ፍጻሜ ጌታ ያደርስሻል ።
it's really amazing , i want to thank you both of You guys በእውነት አንተም እንደዚች አይነት ጠንካራ ሴት ስለጋበዝክልን ፣ አንቺም እንደዚህ ያለ ምርጥ የህይወት ጉዞሽን እና ልምድሽን share ስላደረግሽ ከልብ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏 እንደዚህ ያሉ ጀግና ሰዎችንም እንዲጋበዙ እናበረታታለን 👍👏
በጣም ድንቅ መልክት ለኛ ለሴቶች ከልብ ነው ያዳመፅኩዋት ተምሳሌት የምትሆን ድንቅ ሴት ናት አቅራቢውንም ከልብ እና መስግናለን
አንበሳ ነሽ አቦ ብዙ ተምሬብሻለው የሀረር ቆንጆ እኔም ከድሬ ነኝ አንበሳ ብዬሻለው🎉🎉🎉
ዋው ሊንዳዬ ጀግኒት ከዚህም በላይ ይገባሻል በብዙ ተባረኪ።እንደትረካ ነው የሰማሁሽ ትክክለኛ የተኖረ ህይወት ማለት ይሄ ነው የሚነካ የህይወት ልምድ ነው።
ሲገርም አስተሳሰብሸ ከኔጋ በብዙ ይመሳሰላል
this is a real motivation for me
ተባረኺ በጣም ድንቅ መልኽት ነዉ!!
አመሰግናለሁ
ሲገርም አስተሳሰብሸ ከኔጋ በብዙ ይመሳሰላል ❤❤❤
ጎበዝ አስተዋይ ቆንጆ መንፈሳዊ
Wonderful great speech good job sis
ተባረኪ. እህቴ. ብዙ ተምሬብሻለሁ. ብሩክ ወንድሜ ስለ idea እናመሰግናለሁ❤
You are strong but make it life balance where I live is must some one take a vacation 5 weeks in a year
Midu ከ CH