ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ያልከው በሙሉ ልክ ነው ዶክተር ሰውን እንደዚህ አስተምሩ! ልክ እንደ አሁኑ ከበፊት እውቀት ቢኖረኝ ኖሮ ያን ሁሉ ክሬም ተጠቅሜ ፊቴን አላበላሽም ነበር 😢
Ayezoshe.ehtya😢😢
አፍ የልቤን ነገረሽኝ
አመሰግናለው ዶክተር ብዙ ትምህርት አግኝቻለው አመሰግናለው
እኔ ያሰቸገረኝ ማዳት
ጀዛ ከላሁ ኸይረን ዶክተር ፈይሰል
እናመሠግናለን ውሀ ጠጡ ወገኖቼ
ወሀኳ እደቁራሪት ነበር የምጠጣው ግን ግባሪላይ ተሸበሸቧል
እናመሰግናለን ሰለ ጠቃሚ መረጃ በርቱ👏
Thank you Dr❤
ስለምትሰጡን መልስ በጣም።እናመሰግናለን 💗💗💗
በጣም እናመሰግናለን
Thanks for your help and information ❤
ዶ/ር የፊት እና አንገት ስር የሚንጠለጠል የበዛ ቆዳ በቀዶ ጥገና ማስተካከል ይቻላል?
ዋው እናመሰግናለን ዶ ር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፌሰልና ዶክተር ዘማሬ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረኩ ህክምናው ስንት ብር ነው ቢገለጽ ጥሩ ነው
ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ 👌👌👌እኔም ምንም ነገር አልጠቀምም ግን የፊቴ ቆዳ እየተበላሸነዉ ጥቋቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ በፊት የፊቴ ቆዳ በጣም ተመራጪና ማራኪ ነበረ በጣም ብዙ ሰወች የፊትሽ ቅዳ ያምራል በዛላይ ጥራቱ ይሉኝ ነበረ አሁን 29 አመት ላይ ነኝ እስካሁን ድረስ ቡግር ሚባል ነገር ፊቴላይ አይወጣም ፊቴ በጣም ለስላሳ ቆዳ ነዉ ግን ጥቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ ከሚባለዉ በላይ እናደዳለሁኝ በፊቴ ቆዳ በርግጥ ህክምና አልሞከርኩትም ያዉ በማዳም ቤት ስለሆኩኝ ቦታ ሰጥቼዉ አላዉቅም ግን አዝናለሁኝ በፊቴ ቆዳ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽእኔም😢😢
ቫዝሌን ተጠቀሚ ጣት ታጠቢው ፅሀይላይ ሳትወጭ
Please try this cream:Eucrin anti pigment spot correction
Thank you Doctor What are the bad habits like squashing ? The face some people
ሺያ በተርስ ቆንጆ ነዉ ለፊት?
እናመሰግናለን ዶክተረ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር።
Thank you very much doctor👍👍👍💪💪💪
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር. ቆዳዬ ከመሳሳቱ ብዛት ትንሽ ጸሀይ ሲነካኝ ፊቴ ያቃጥለኝ የፊቴ ቆዳ በጣም ተሽበሽቦል እድሜዬ31ነው. ምን ልጠቀም እስከ ዛሬ ከቨዝሊን ብቻ ነው የምጠቀመው
Thanks dear Dr
ምን አይነት ምግብ ጥሩ ነዉ
Enamsgnalen tbarekue❤❤
አይን ስር ላለው እብጠት መፍትሄ አለው ወይ?
And tiyake neberegn yesetua yedem aynet O- bihon yewendu A+ bihon lij mewuled aychilum ede
Enamesegnalen👍👍❤❤🇦🇪
ቁጥር አስቀምጡልን ዶክተር
Dr ልከነህ ሌሎች አካባቢም። የጠቅማሉ የኛገን የብሣል። ሐረ ር ድሬ በ12አመተ ይጀመራሉ
እኔ አንድ የሰፈሬ ሱማልሌ አለችኝ እና ፊቷ እንዴት እንደሚያምር በዚያ ላይ ምን አይነት ፈሳሽ የፊት ዘይት እንደምትጠቀም ባላውቅም ግን የፊት ጥራት በጣም ያምረኛል ያለ። ምንም ጥቁር ነጠብጣብ። ኸረ መላ። የሚያቀላ ነገር አልፈልግም ጥራት ብቻ። ውሃ በጣም ነው የምጠጣው ግን አልጠራ አለኝ። መፍትሔ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እነሱ ቀሲል ወይም በኢትዮ የቁርቁራ ቅጠል ዱቄት በሱ ነው እሚታጠቡ እናም ፊታቼው ፅድት ያለ ነው
እናመሰግናለን
አድራሻውን ለኪልኝ ስልክ ቁጥር
የማዴት መዳሃኒት ኣምጥሉን😢😢😢😢😢
እንመሰግነለው
Bamaregna endejemersh bamaregna atchereshim ende yemeteykiw habesha new englizegnaw lemen asfelege?????
Doctor 31 አማተ ነዉ ግን ፈተ ተጨማዶሀል ፀጉረ ሳሲቶሀል እና ፀጉረ ነጭ ነዉ
እኔ 33 አመቴ ነው ግን አይኔ አካባቢ ጀምሮኛል
25አመቴ ግን አይኔምስር አብጠትአለው ከዛጉደ በአፍጫየ አካባቢአሸበሸበ😢
Ena arab hger new ylhut k3 war bhal etiopya emtlhu docter lgnghe eflglhu enam ykoda cheger albnge
Aderashawe ke Alert hospital fite lefit wagawen kechalshwe
ተባረኩ
Ere enem 25 amete new kodaye yeteshabeshabewo
Is any fluid or pure water?
ቦታክስ ለስንት ጊዜ ያገለግላል ሳይድ ድፌክቱ ምንድነው?
Thank you
ቦታክስ ምንድነው?
ለማዳት መፍትሄ ንገሩን
ለ ፊት ላይ ለሚከሰት ብላክ ስፖት መፍትሄ ካለሽ አውጊኝ
እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ግን ምንም አይነት ክሬም አልጠቀምም እማጠፋ ነገር ካለ ንገሩኝ
አለልሽ ፋርማሴ ግን ውድ ነው እኔም ምንም ነገር አስነከቸው አላውቅም ግን ጥቁር ነበረብኝ አሁን ሳምንት ሆነኝ መቀባት ከጀመርክ እየጠፋ ነው
@@amenamenselasa9298 ላኪልኝ ስሙን ፕሊስ
ምንድነው የክሬሙ ስም እባክሽ ፃፊልኝ
@@amenamenselasa9298 ንገሪን ከይቅታ ጋር
ምዲነውስሙ@@amenamenselasa9298
ለማዳት ማጥፍያ ምድነው
ወደ መድኃኒቱ ብታብራራልን
ዶር እባክህ እንተ ወዳአለህበት መምጣት ለማይችሉት ወደ ጅጅጋ ህክምና አገልግሎት መስጫ ቢኖርህ ?
እኔ 25 አመቴ ነው እራሴን ሁሌም ያመኛል እና ገንባራ ተሽበሽበ
Inemi
Every morning before berekfast Drink enough water 💧.
Er be 22 amete madat wetobgnal
ዶከተር ፈይሰል የወይራ ዘይት መጠቀም ጥሩ ነዉ
@@AdugnaAbebe-t7qለፊት አይሆንም ፀጉር ያወጣል
ለፊት አይሆንም
@@kalkidankal1578 እኔ አሜሪካን ያለውት ሃኪሞች ብዙ መዳኒት ሰጥተውኝ ነበር ግን አልጠቀምም ብዬ፡ ሰለ ቆዳ አንድ course online አጥንቼ የራሴን ውሳኔ ነው የወስንኩት። ሁሉ ነገር ቢዝነስ ነው
Tetekmeshal ???
ፊቴ በጣም ያልበኛል እና ማዴያት አለኝ
ዶክተር የት አካባቢ ነው ምትሰራው ለመታየት
ዘነበወርቅ አካባቢ ታክሲ ተራ ፊትለፊት
Dr thanks🙏🙏👍👍
፧💚💛❤️እናመሰግናለን
ብዙጊዜ ፎቅመውርድ መውጣት በሽታ ያመጣልእንደ
አረ ብማድያት ከሰው መቅረብ አስጠላኝ እባካቹ መጥፍያ ንገሩኝ 😢😢😢😢
አድራሻህ የት ነው ዶክተር ?
በጣም ነው የምናመሰግነው
አረ ለቦርጭ መዳኒቱን ንገሩኝ አልበላም ግን ሰውነቴ ይጨምራል እጨነቃለሁግን አልቀንስም ግን 59ኪሎነኝ ንገሩኝ ከሆደ ብቻ ነው ችግሬ ወገን እኔ ፊቴ ስፍራ ምነው ለመቀነስ ብጥርም አይቀንስም ምን ይሻለኛል
መታ ማታ 🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒🥒 ያበላሽ 1 ወር 2 ወር እምብ ከአለሽ bekdunes yemibalw salata layi yigabal በይ❤❤❤❤
ብዙ አትጨነቂ ጭንቀት ብዙ ምድብ ከምግብ በላይ ነው የሚያወፍር ምግብ ብቻ አይደለም
ሰላም ነውች
Yet new mtgegnut meten metekem enfelgalen
Yet nachu metakem felgalw
Yenbewake
የናቴ ከአንገት በላይ ቀዶ ጥገና አድርጋ ነበር ከዛ በኀላ ፊቷ ተሸብሽቧል እና መፍህቴ ይኖረዋል
My home boy keep it up ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 very proud 👏 of you brother 👏
Ere. Bajesh ,🤪🥱👿😈😹😹😹😹😹😹😼🥴🤪😜😝😛
ተበረኩ ሳትሰሐቹ አስተምሩን እባካችሁ ምክራችሁ ጠቃሚነው
ስልክ ቁጥር pls
ደኩተር ማርገዝ እፈልጋለሁ ያለ ደኩተር ትዛዝ ፎሊክ አሲድ መዉሠዲ እችላለሁ ከዚህ በፊት ወልጀ አላዉቅም ? መልሺልኝ ፖሊሥ
ሀዩ አዎ ከማርገዝሽ በፊት መውሰድ ትችያለሽ ለ3ወር 400ግራም ምንም ችግር የለውም
Yes
ዶ/ርየ ዶ/ር ፌሰል የት ነዉ የሚኖረዉ ከቻልሽ ንገሪኝ 💋💋❤❤❤
Zenebewerk alert fit le fit
@@senaitenku5322 እኮ የት ይሄኮ ሰፈርን ነዉ ሚያመላክተዉ??
ዶክተር በነትሽ ጥያቄ ነበረኝ ቁጡርሽን አስቀም ጪልኝ
Where is the location?
ስልክ ተውልን
ዶ/ር እንዴት ነህ የእግሬ ቆዳ ነጭ ነጭ እየጣለበት ነው ለምጥ ሊሆንብኝ ነው?
ኡኡኡኡኡ ለማዳት መድሃኒት የማይገኘዉ ለምንድን ነዉ?
የጥቅል ጎመን ዉሀ አስር ደቂቃ ያክል ጥቅል ጎመን ትንሺዬ ለአንድ ብርጭቆ የሚሆን ከትፈሽ አፍልተሽ ዉሀዉን ማዲያቱ እስኪጣ ጠጪ ይጠፋል ግን ለነፍሰጡር ሴት እና ለምታጠባ አይመከርም ዉዴ
@@fatumamehamed3270 እንደሚጠፋ በምን አወቅሽ ዉደ የጠፋለት የምታዉቂዉ አለ?
ሞክረሽዉ ለዉጥ አግተሽበታል እንደዉ እኔስ ራሴን እንድጠላ አደረገኝ ፖርማሲ ሔጀ ክሬም ገዝቸ ስጠቀም 3 ቀን አይቆይም ይጠፋል ስተወው በሳምንቱ ይባስ ጨምሮ ይመጣል ጥቅል ጎመኑኑ ከምግብ በፊት ነዉ በኋላ የምንጠቀመዉ እባክሽን ከየሽዉ መልሽልኝ@@fatumamehamed3270
እንዴ
@@HanaAlemayehu-qz6yt mnew?
አድራሻችሁ የት ነው
ዶቶክስ እራሱ ችግር የልውም በኃላስ ምንም ጉዳት እመጣም?
እንዲህ ያለ ጥሩ point አያቀረባቹ what the point on to put the music? Pls በጣም ይረብሻል I can’t stand it any more.
Why you put back ground music? Would you please stop??
እስቲህ ነገሩን
❤❤❤
ebakk douter slkk xafln
እኔም ሥወልድያሸበሸበው ሆደ አልተመለሠም ግን ከፊቴ ምንም የለኝም
ስፖርት ሰሪ ይጠፋል
🎉🎉❤❤
በእድሜ ከሆነ ምንም ማረግ አይቻልም ፀጋነዉ መቀበል ነዉ መዳኒት የለዉም
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍
🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻
❤❤❤❤❤❤
ዶክተር እኔ ቀይ ነኝ ጸሀይ ከነካኝ ጉንጬ አፍንጫዬ ይቀላል ያሊያም ይጠቁራል ውሀ መጠ ጣት ይከብደኛል አልጠ ጣም😅😂
🙏
ደክተረ ወየትነህ
ዶክተር የት ነው አድራሻህ
ዘነበወርቅ ወይም አለርት ሆስፒታል
እንክዋን ደህና መጣሽ በጣም ጠፍተሽ ነበር DR
እረ በ30አመት ነጫጭ ይወጣል ቅልጥም ላይ
ፌሰል የምን ስም ነው?? የቻይና ስም መስሎኝ ነበር ሳየው አበሻ ነው!!!
የሙሲልም ስም ነው
አብረን ተምረናል የባሌ ሮቤ ልጅ ነው
የባሌ ሮቤ ልጅ ነው ስሙ የሙስሊም ነው
Lol
ተፈጥሮን ማስቆም አትችሉም
እኔ በ27አመቴ ነው የረጀሁት 😢
Me too
እንዴ እኔ😢
@@tube-gg1fw አይ ዞን እማዬ
ውላሂ እንስ ብት 🥲@@Tube-nv4el
እኔም ያሣዝናል
ቦታክስ መልሶ ነው እሚያበላሸው!!!
Botox ምንድነው ውዴ?
ያልከው በሙሉ ልክ ነው ዶክተር ሰውን እንደዚህ አስተምሩ! ልክ እንደ አሁኑ ከበፊት እውቀት ቢኖረኝ ኖሮ ያን ሁሉ ክሬም ተጠቅሜ ፊቴን አላበላሽም ነበር 😢
Ayezoshe.ehtya😢😢
አፍ የልቤን ነገረሽኝ
አመሰግናለው ዶክተር ብዙ ትምህርት አግኝቻለው አመሰግናለው
እኔ ያሰቸገረኝ ማዳት
ጀዛ ከላሁ ኸይረን ዶክተር ፈይሰል
እናመሠግናለን ውሀ ጠጡ ወገኖቼ
ወሀኳ እደቁራሪት ነበር የምጠጣው ግን ግባሪላይ ተሸበሸቧል
እናመሰግናለን ሰለ ጠቃሚ መረጃ በርቱ👏
Thank you Dr❤
ስለምትሰጡን መልስ በጣም።እናመሰግናለን 💗💗💗
በጣም እናመሰግናለን
Thanks for your help and information ❤
ዶ/ር የፊት እና አንገት ስር የሚንጠለጠል የበዛ ቆዳ በቀዶ ጥገና ማስተካከል ይቻላል?
ዋው እናመሰግናለን ዶ ር
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ፌሰልና ዶክተር ዘማሬ❤❤❤❤
እናመሰግናለን ዶክተር ተባረኩ
ህክምናው ስንት ብር ነው ቢገለጽ ጥሩ ነው
ወላሂ በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ 👌👌👌እኔም ምንም ነገር አልጠቀምም ግን የፊቴ ቆዳ እየተበላሸነዉ ጥቋቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ በፊት የፊቴ ቆዳ በጣም ተመራጪና ማራኪ ነበረ በጣም ብዙ ሰወች የፊትሽ ቅዳ ያምራል በዛላይ ጥራቱ ይሉኝ ነበረ አሁን 29 አመት ላይ ነኝ እስካሁን ድረስ ቡግር ሚባል ነገር ፊቴላይ አይወጣም ፊቴ በጣም ለስላሳ ቆዳ ነዉ ግን ጥቁር ነጠብጣብ አወጣብኝ ከሚባለዉ በላይ እናደዳለሁኝ በፊቴ ቆዳ በርግጥ ህክምና አልሞከርኩትም ያዉ በማዳም ቤት ስለሆኩኝ ቦታ ሰጥቼዉ አላዉቅም ግን አዝናለሁኝ በፊቴ ቆዳ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽእኔም😢😢
ቫዝሌን ተጠቀሚ ጣት ታጠቢው ፅሀይላይ ሳትወጭ
Please try this cream:
Eucrin anti pigment spot correction
Thank you Doctor
What are the bad habits like squashing ? The face some people
ሺያ በተርስ ቆንጆ ነዉ ለፊት?
እናመሰግናለን ዶክተረ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር።
Thank you very much doctor👍👍👍💪💪💪
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶክተር. ቆዳዬ ከመሳሳቱ ብዛት ትንሽ ጸሀይ ሲነካኝ ፊቴ ያቃጥለኝ የፊቴ ቆዳ በጣም ተሽበሽቦል እድሜዬ31ነው. ምን ልጠቀም እስከ ዛሬ ከቨዝሊን ብቻ ነው የምጠቀመው
Thanks dear Dr
ምን አይነት ምግብ ጥሩ ነዉ
Enamsgnalen tbarekue❤❤
አይን ስር ላለው እብጠት መፍትሄ አለው ወይ?
And tiyake neberegn yesetua yedem aynet O- bihon yewendu A+ bihon lij mewuled aychilum ede
Enamesegnalen👍👍❤❤🇦🇪
ቁጥር አስቀምጡልን ዶክተር
Dr ልከነህ ሌሎች አካባቢም። የጠቅማሉ የኛገን የብሣል። ሐረ ር ድሬ በ12አመተ ይጀመራሉ
እኔ አንድ የሰፈሬ ሱማልሌ አለችኝ እና ፊቷ እንዴት እንደሚያምር በዚያ ላይ ምን አይነት ፈሳሽ የፊት ዘይት እንደምትጠቀም ባላውቅም ግን የፊት ጥራት በጣም ያምረኛል ያለ። ምንም ጥቁር ነጠብጣብ። ኸረ መላ። የሚያቀላ ነገር አልፈልግም ጥራት ብቻ። ውሃ በጣም ነው የምጠጣው ግን አልጠራ አለኝ። መፍትሔ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እነሱ ቀሲል ወይም በኢትዮ የቁርቁራ ቅጠል ዱቄት በሱ ነው እሚታጠቡ እናም ፊታቼው ፅድት ያለ ነው
እናመሰግናለን
አድራሻውን ለኪልኝ ስልክ ቁጥር
የማዴት መዳሃኒት ኣምጥሉን😢😢😢😢😢
እንመሰግነለው
Bamaregna endejemersh bamaregna atchereshim ende yemeteykiw habesha new englizegnaw lemen asfelege?????
Doctor 31 አማተ ነዉ ግን ፈተ ተጨማዶሀል ፀጉረ ሳሲቶሀል እና ፀጉረ ነጭ ነዉ
እኔ 33 አመቴ ነው ግን አይኔ አካባቢ ጀምሮኛል
25አመቴ ግን አይኔምስር አብጠትአለው ከዛጉደ በአፍጫየ አካባቢአሸበሸበ😢
Ena arab hger new ylhut k3 war bhal etiopya emtlhu docter lgnghe eflglhu enam ykoda cheger albnge
Aderashawe ke Alert hospital fite lefit wagawen kechalshwe
ተባረኩ
Ere enem 25 amete new kodaye yeteshabeshabewo
Is any fluid or pure water?
ቦታክስ ለስንት ጊዜ ያገለግላል ሳይድ ድፌክቱ ምንድነው?
Thank you
ቦታክስ ምንድነው?
ለማዳት መፍትሄ ንገሩን
ለ ፊት ላይ ለሚከሰት ብላክ ስፖት መፍትሄ ካለሽ አውጊኝ
እኔ ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ አለብኝ ግን ምንም አይነት ክሬም አልጠቀምም እማጠፋ ነገር ካለ ንገሩኝ
አለልሽ ፋርማሴ ግን ውድ ነው እኔም ምንም ነገር አስነከቸው አላውቅም ግን ጥቁር ነበረብኝ አሁን ሳምንት ሆነኝ መቀባት ከጀመርክ እየጠፋ ነው
@@amenamenselasa9298 ላኪልኝ ስሙን ፕሊስ
ምንድነው የክሬሙ ስም እባክሽ ፃፊልኝ
@@amenamenselasa9298 ንገሪን ከይቅታ ጋር
ምዲነውስሙ@@amenamenselasa9298
ለማዳት ማጥፍያ ምድነው
ወደ መድኃኒቱ ብታብራራልን
ዶር እባክህ እንተ ወዳአለህበት መምጣት ለማይችሉት ወደ ጅጅጋ ህክምና አገልግሎት መስጫ ቢኖርህ ?
እኔ 25 አመቴ ነው እራሴን ሁሌም ያመኛል እና ገንባራ ተሽበሽበ
Inemi
Every morning before berekfast Drink enough water 💧.
Er be 22 amete madat wetobgnal
ዶከተር ፈይሰል የወይራ ዘይት መጠቀም ጥሩ ነዉ
@@AdugnaAbebe-t7q
ለፊት አይሆንም ፀጉር ያወጣል