አዲስ ህይወት (ስለ ጀርባ ወገብ ህመም)/New Life Ep 221 Back pain

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 264

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +14

    ካገራችሁ ወታችሁ ያልፍልኛል ብላችሁ በከንቱ ስደት ለምትጎዱ እህት ወንድሞቼ አላህ ከስደት 😭😔በቃችሁ ይበላችሁ ።
    በስደት ስንኖር ለኛ ብቻ ሳይሆን ለእናት ለአባቶቻችን ስንል ዋጋ እንከፍላለን ያም ጠብ አይልም።

  • @lolo-dk7tc
    @lolo-dk7tc 3 ปีที่แล้ว +7

    እኔወገቤን በጣምያመኛል ከወከቤም አልፎ ትካሻየን እስከእራሴያመኛል

  • @redsea7017
    @redsea7017 5 ปีที่แล้ว +17

    ባካችሁ አድራሻችሁን እና ስልክ ቁጥራችሁን አስቀምጡልን መታከም እንፈልጋለን ተባበሩን አድራሻችሁን ጠቁሙን

  • @makaadam3125
    @makaadam3125 5 ปีที่แล้ว +8

    እርእኔምልሞትነውየወገብህመምአይድርስባቹህ

  • @አልሀምዱሊላ-ጀ8ረ
    @አልሀምዱሊላ-ጀ8ረ 5 ปีที่แล้ว +19

    ኧረ እኔም የወገብ ህመም አጠቃኝ የማይሽር ቁስል ሁኖብኛል

  • @እማየእድሜሺእደተስፍየይረ
    @እማየእድሜሺእደተስፍየይረ 5 ปีที่แล้ว +31

    ስደተኞች አላህ ይዘንላችሁ እኔም የናተው ነኝ አሞኛል

    • @lolo-dk7tc
      @lolo-dk7tc 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ያረብ አላህይማርሽ እህቴ

    • @fafitube5129
      @fafitube5129 3 ปีที่แล้ว

      አሚን አኔም እርሚ ላርብሀግር በሽትኛ አርጉኛል አልጋ አስቺ ሳጥዳ ወግቢን ተስብርኮ😞

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሺርሺ

    • @GgGj-le2oe
      @GgGj-le2oe 6 หลายเดือนก่อน

      Enam gmashu mekemechaye alchalkum madama hkmna wsejg slate absh techi alechg 😭😭😭😭

  • @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ
    @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ 5 ปีที่แล้ว +11

    እረ ልሞትባችሁ ነው ወገቤ አንገቴ ጀርባዬ በጠቅላላ ተቃጠልኩ መላ በኩኝ😢😢

    • @jadedy2034
      @jadedy2034 5 ปีที่แล้ว +3

      አምላኬ ሆይ የእናቴን ነገር አደራ እኔም እዳችዉ፡ነኝ አላህ ያሽርሽ

    • @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ
      @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ 5 ปีที่แล้ว +1

      @@jadedy2034 ምን ተሻለን ግን ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን ኡፍፍፍ

    • @ilove251
      @ilove251 5 ปีที่แล้ว +1

      @@አምላኬሆይየእናቴንነገርአ enem endnchew negn tekatlku be gogeb himem

    • @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ
      @አምላኬሆይየእናቴንነገርአ 5 ปีที่แล้ว +2

      @@ilove251 ፈጣሪ ይማረን እውነት በጣም ስቃይ ነው በሰው ቤት በሰው ሀገር እንደፈለጉ መታከም በማይቻልበት ፈጣሪ እርሱ ያስበን አይዞሽ እህቴ

    • @ilove251
      @ilove251 5 ปีที่แล้ว

      @@አምላኬሆይየእናቴንነገርአ esh mamaye ene erasu le madame sinegrat mn bitelgn bedmb libesh yihi bird naw bila fanadol setchgn keledchbgnko hagere sigeba hakim bet naw mihdawu ....

  • @veronicaadane3538
    @veronicaadane3538 2 หลายเดือนก่อน +1

    What abaut when we wach this vedio 🤣🤣

  • @cheffrehiwotmulugeta3582
    @cheffrehiwotmulugeta3582 3 ปีที่แล้ว +3

    እባኮችሁን አድራሻ ንገሩኝ የት ነው ማገኛቸው?

  • @primepkus4390
    @primepkus4390 4 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ እኔ በጣም ነው እምያመኝ እጅጉን አረብ ሀገር ነኝ በጣም ነቅ እምያመኝ ልሞት ነው

    • @mam4049
      @mam4049 2 ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ማማ ዘይትዘየቶንበማክሮየፍ ትንሽሞቅእያረግሽ ማማታማታ ተቀቢ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 2 ปีที่แล้ว

      @@mam4049 ጥሩ ነው ዘይት ዘይቱን እናት እስቲ ንገሪኝ

  • @huaweiprimer180
    @huaweiprimer180 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሁለት አመት እየሆነኝ ነው የቀረኝ ሆስፒታል የለም ግን እየባሰኝ ነው የሄደ መላ በሉኝ እስኪ መቀመጥ አልችልም በጣም ይሰመኛል ከ6ከ7በላይ ራጂ ተነስቻለሁ ግን ምንም የለሽ ነው የሚሉ ምን ይመክሩኛል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 ปีที่แล้ว

      አመስትአመቴ ተስፋቁጥኩአሁንሥ እየባሰነውእሚሂደው

    • @ashurah7673
      @ashurah7673 ปีที่แล้ว

      ስቦርት ስራ እስካ😢😢😢

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እኔ የጀርባ ህመም 1 አመቴ ከጀመረኝ ልክ የቀኝ እግሬን ተች ከፋናዬ ልክ እደልጁ አድርጌ ይዤ ወደላይ ቀጥ ሳደርግ በጣም ህመም አለው ምን ላድርግ ዶክተር ጋር ሂጄድስክ መሸራተት ነው አሉኝ ከኒንም ሰጥተውኝ ነበር መፍተሄ የለውም ስራ አትስሪ ነው የሚሉኝ ቁጭም ስል በቀኝ ጎኔም መተኛት አልችልም ቀኝ እጀንም ባጠቃላይ የቀኝ ጎኔን ከባድ መም አለው ምን ላድርግ

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 3 ปีที่แล้ว +2

    ከፍተኛ የሆነ የእግሬጡንቻላይ ህመም የሠማኛል ለመቆም ሁሉ ያስቸግረኛል እና ምን ባደርግ ይሻለኛል የጉልበቴ ጀርባ እና ባት አካባቢ ማለት ነዉ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ
    @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ 5 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቀጥሉበት

  • @misrakeregte8280
    @misrakeregte8280 3 ปีที่แล้ว

    thank you so much this is interesting massage

  • @pathumma5456
    @pathumma5456 4 ปีที่แล้ว +3

    ምድነወ መዳኒቱ የወገብ ልሞትነዉ ይገተግተኝል በጣምነዉ የሚያመኝ

  • @yalemeshetyisma2561
    @yalemeshetyisma2561 หลายเดือนก่อน

    የወገብ ህመምን የሚያድን የእስፖርትይነት ምንድነው?

  • @ghrt97
    @ghrt97 5 ปีที่แล้ว +4

    እር መፍትሄ ካላችሁ እር ኡፍፍፍፍፍፍ አሞኛል መፍትሄ ካላችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @citycomtripoli8110
    @citycomtripoli8110 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔንም ጀርባዬ በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ብዝጎንበስቢዬም መነሳትአልችልም ወገቤንያመኛል

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 5 ปีที่แล้ว +4

    አራ ባአላህ አድራሻቹን አሳዉቁን
    ዩህ ሁሉ እኔጋ ያላ ናገር ነዉ ባጣም አሞኛል መላ ባሉኝ

  • @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ
    @እህተማሪያምወሎየዋከዱባይ 4 หลายเดือนก่อน

    እረእኔየአረብልጂ ወገቤን ቆመጠው፣ሁለትሰአትነው፣ተቀምጨ ልጂእያባበልኩኝ የማበላው😢😢😢😢😢ታምሜለሁበጣም

  • @FarukSani-h5x
    @FarukSani-h5x 23 วันที่ผ่านมา

    እግሬን ተራ በተራ በሻርፕ ስጎተው በጣም ይንቀጠቀጣል እና ምን ይሆን

  • @zamiraseide4186
    @zamiraseide4186 2 ปีที่แล้ว +5

    እስ አድራሻ ስጡን እኔም ከባድ ህመም አለብኝ 😥💔

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 2 ปีที่แล้ว

      ብስራተ ገብርኤል እና ቦሌ ክሊኒክ አላቸዉ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ብዛት የሚመኝ እግሬ ነው መፍትሄ ካለው ንገሩኝ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር.በጣም.ትልቅ.ትምህርት.ነው.ወገቤን.በወሊድ.ምክንያት.ኦፖሬሽን.መርፌው.ቢንቸሩ.በጣም.ያመኛል.አንገቴን.እራሴንም.ያመኛል.ታፍየም.በሙሉ.ደሜ.ቃጥራል.እናም.ስተኛ.በጎኔ.በጀርባየም..አይመቸኝም.ብቻ.ስቃይ.ነው.😢😢😢😢😢😢ፍራሸም.ደርቅ.እስፖንጂ.ነው.ትራሴም.ግን.ጥቢ.ነው.በጣም.ምርጥ.ምቾት.አለው

  • @موني-ض4خ
    @موني-ض4خ 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ በአላህ እስኪ መፍትሄ ስቱኝ አዲ እግሬን ከወገቤ ጀምሮ በጣም ያመኛል ይደነዝዘኛል በተለይ ከቅልፌ ስነሳ በትክክል ቆሜ ጎበስ ማለት ራሱ ለማለት ያመኛል እስኪ የምታቁ ዶክተር

    • @fatumamuhammad1334
      @fatumamuhammad1334 4 ปีที่แล้ว

      እህቴእኔእንዳችነበራበዉስጥነይክሬምአለ

    • @zeze6568
      @zeze6568 4 ปีที่แล้ว

      Hi doctor ayedelhum gen ahun new yayewet,,men endehone lemaregaget yebeshetawen meleketoche lenegereshe mejemereya,,,
      _mekemecha lay yemewegat weyem yemakatel semet
      -gonbes kalenebet lemenesat mecheger,
      -tafachen layena ye eger tunchachen lay bewechi bekul makatel
      -egerachen yemedenzez ena ye akem manes
      -

    • @haregshiferaw-cj1eo
      @haregshiferaw-cj1eo ปีที่แล้ว

      አረ እኔንም ተባበሩኝ እንዳች ነዉ

  • @diribakenenissa6553
    @diribakenenissa6553 2 ปีที่แล้ว +1

    የጀርባ ህመም ስላለብኝ አድራሻችሁ ብትልኩልኝ ።

  • @ሳአዳወሎየዋሳአዳወሎየዋ
    @ሳአዳወሎየዋሳአዳወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    እኔም ሶስት አመቴ የወገብ ህመምተኛ ከሆንኩ

    • @jejrj7975
      @jejrj7975 5 ปีที่แล้ว

      እኔ ደሞ 10 አመቴ ነው መላበሉኝ

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 5 ปีที่แล้ว +3

    አድራሻቹን አሥቀምጡልን ባካችው

  • @MesfenTadesse
    @MesfenTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    የህክምና አድራሻችሁ የት ነው?

  • @toybamohamedhil2618
    @toybamohamedhil2618 5 ปีที่แล้ว +5

    የወገብን ነገረ ተዉት አኔ ተሠቃየሁ

    • @ሱሱሰለምቴዋ
      @ሱሱሰለምቴዋ 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሽርሽ እህቴ እኔም በጣምነው የሚመኝ

  • @dibrauae6822
    @dibrauae6822 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ምርጥ ምክር ነው እናምስግናልን

  • @azahrabebe2479
    @azahrabebe2479 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔበወገብበሽታጀረባየን አገቴን ያመኛለያለሁትሥደትነውገ የደሥክመሸራተትነውተባልኩኝ ለአላህብላችአዲራሻችሁንእና የዶክተር ቁጥር ላኩልኝውዶቸ

  • @Ksa-cc7mp
    @Ksa-cc7mp 4 หลายเดือนก่อน

    Yezih beshita taxaqi andowa ney 😂😂

  • @Aa-kb6cv
    @Aa-kb6cv 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁዶክተር

  • @zenethussen8887
    @zenethussen8887 3 ปีที่แล้ว +6

    ወገቤን የምትሉ ሰዎች ሐኪም ቤት ሒዱና ቼክ አድርጉ አርትራሣውንድ ወይም ራጅ ተነሡ እኔ ታይቼ ኩላሊት ጠጠር ተባልኩ ወገቤን ነበር የሚያመኝ

    • @zb3933
      @zb3933 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እህት አይዞሽ አሁንስ ተሻለሽ

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን 3 ปีที่แล้ว

      ዛሬ የጀመረኚ ግን ጎኔን ብረት መቶኚ ነበር ቅጥቃጤው መሥሎኚ ነበር ግን አሞኛል በጣም የጠና አደለም እግዚአብሔር ይርዳኚ መውጣት የማይቻልበት ግዜ ነው ትከሻየ ጭምር የሚያመኚ

    • @samirasamiraa9152
      @samirasamiraa9152 3 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭💔💔☝☝☝☝

  • @hayattube1201
    @hayattube1201 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኔም ወገቤን ልሞትነው ጧትስነሳየመዳምንቤትማንያፅዳው አይስደት

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ ግን ምን ገጥሞት ነው እሺ እሺ እሺ የሚያበዛው አይ ልምድ እንዴት እንደሚያስጠላ።

    • @lubabamohamed4672
      @lubabamohamed4672 4 ปีที่แล้ว

      እሽማለትጥሩሥነመግባርመገለጫነውየምትሉትሥታጡ

  • @toyibayimer-uu4qd
    @toyibayimer-uu4qd 10 หลายเดือนก่อน

    እረ እባካችሁ ለሞት ነው ስራ መስራት አልችልም ስንት ብር ነው

  • @hmccelltube758
    @hmccelltube758 5 ปีที่แล้ว

    Thaks gin camera manu adis new

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 5 ปีที่แล้ว +4

    አረ ልሞት ነው ስደተኛ ነኝ ልክ እንደሳት ነው ደሜ ውስጡን የሚያቃጥለኝ በቃ ደሜ የሚሰራጭ አይመስለኝም ውስጡን መፍሱሻ እንዳጣ እፍፍ

    • @hawaomar3412
      @hawaomar3412 5 ปีที่แล้ว

      አረ እኔም እዳች ነኝ ውደ ምንዲን ነው መፍትሄው

    • @fekrseferd93
      @fekrseferd93 5 ปีที่แล้ว

      እኔንም ልገለኝ ነው ከሽቅልና ገ
      ጋር

    • @ilove251
      @ilove251 5 ปีที่แล้ว

      Woyne ehtochye enenm bettm eyasekygn naw be kegni gone yaqaxlgnal

    • @alah9386
      @alah9386 5 ปีที่แล้ว

      በእውነት እኔ ብቻ ነኝ ብዬ ነበረ ወነቤ በጣም ነው እንደሣት የሚያቃጥለኝ አላህ ያሽረን

    • @hmna0728
      @hmna0728 4 ปีที่แล้ว

      eraname lemote nawe ehtocha alahe yerdane mafethame kagagchu negaruge

  • @SaraNegash-r2z
    @SaraNegash-r2z 7 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቹ የት ነዉ

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ ปีที่แล้ว

    እኔ አረብ ቤት ወደ ኋላ በቁሜ ወደኩ ከዛ በኋላ ወገቤት ያመኛል

  • @SetSenayt
    @SetSenayt 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @messirahmania3391
    @messirahmania3391 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ስጡን

  • @nouriaoman2422
    @nouriaoman2422 2 ปีที่แล้ว +2

    😔😔😔😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ይለሁህ አርበ አጋርኖው ጅርብዬ እያማማኘኖው እባክ ምፍተ ካለ ልጋርልኝ

  • @samirajordan2834
    @samirajordan2834 ปีที่แล้ว

    እኔ በሥደት ነኝ አሁን መተኛት አቃተኝ መሥራትም አቃተኝ ማታ ማታ ህመሙ አያስተኛኝም መገላበጥም አልችልም በጣም ነው የሚያስጯህኝ የሥደት መጨረሻ ይህ ነው😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @haregshiferaw-cj1eo
      @haregshiferaw-cj1eo ปีที่แล้ว

      አረ እኔ ማታማታ ይብስብኛል መገላበጥ አልችልም

    • @emutube9137
      @emutube9137 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢የኔቢጤ😢😢😢

  • @elsalikenewlminalasayechin4153
    @elsalikenewlminalasayechin4153 3 ปีที่แล้ว

    እግዜያሕቤር በጥበብ ፈጥሮ በጥበብ የሚያኖረውን ፈጥረት በአጉል ሣይንሴ እየተመሪመራችሁ በተለይ አሁን የምታወሩት ወሬ ወገብ ምናምን የምትሉት ቋይ የሰው ልጅን የሚሠበር እንቁላል አደረጋችሁት እንዴ? አናተ እንደምታወሩቴ ሆነ ሠርከስ የሚሠሩ ሰዎች ኤንዲሁም በገጠር የሚኖሩ እህቶቻችን በድንጋይ ወፍጮ ሲፈጩ የሚኖሩ ምን ሆኑ ከከተማው ሰው በላይ ጠንካራ ናቸው።እናተ ከምታወሩት ወሬ እግዝያብሔርን አምኖ ቀፀሎት መኖር የሁሉም ነገር መፍተሔ ነው። ሣይንስ ኮረናን መታደግ አቅቶታል።

  • @Ayla-pc3dg
    @Ayla-pc3dg ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደረዳኝ ልብስ ስለብስ የግራ እግሬ አጠር ይል ነበር አለባበሴ ነው እያልኩ አሁን ህመም ሲሰማኝ ነው የተረዳሁት አመሰግናለው

  • @DanielAtale-dr5wi
    @DanielAtale-dr5wi 9 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነዉ ዶ/ር

  • @seadaseada2086
    @seadaseada2086 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ ስራአ ብዙ አልሰራም ትንሽ ጎበስ ስእል ቀናአ ማለት ያቅተኛል

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere kezhe lowerback pain gelaglegn fetari medhanitun atahulet!

  • @موني-ض4خ
    @موني-ض4خ 5 ปีที่แล้ว +1

    አረ ኡ መዳኒት እደት ነው የሚገኝ አዲ አግር ሬን ከወገቤ ጀምሮ በጣም ያመኛል በተለይ ተኝቸ ስነሳ በትክክል ራሱ ቆሜ ጎበስ ለማለት አልችልም በጣም ያመኛል እስኪ መፋትሄ ያላቹ ንገሩኝ

    • @uaedxb6960
      @uaedxb6960 2 ปีที่แล้ว

      ህክምና ሂጂ ማሬ አይዞሽ

  • @Home-vv7dz
    @Home-vv7dz 5 ปีที่แล้ว +2

    ስልክ እባካችሁ አሳውቁን

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 3 ปีที่แล้ว

    የደክተሩ ክሊኒክ ስም እና ስማቸው ስልክ ቁጥራቸው ብትተባበሩኝ ደስ ይለኛል ተጨጊሬ ኣለሁ እጄ ልታከም ወገቤ ዲስክ ችግር ኣለብኝ በምታምኑት ኣምላክ ተባበሩኝ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርየ እናመስግናለን ግን የእኔ ወገብ ማክሉ ክላይ እስክ ታች ጎድጔዳ ነው እና ሁልግዜ ጥያቄ ይሆንብኛል የጔደኞቸን አሳዩኝ እላለው የእነሱ ወገብ እስትሬት ነው

  • @siteshafi425
    @siteshafi425 5 ปีที่แล้ว +2

    አረ አድራሻ ይንገሩን

  • @umihabibti4554
    @umihabibti4554 5 ปีที่แล้ว +5

    _Ere ebs እባካችሁ ኮሜንቴን አይታችሁ ዝም እንዳትሉኝ የዶክተርን ቁጥር ስጡኝ 😢_

  • @SamSung-jh6ce
    @SamSung-jh6ce 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧር ዶክተል ስልከወትን ይተባበሩኝ ልሞት ነው በጀርባ ህመም እኔ ያለሁት ስደት ነው ሀኪም ሂጀ ነበር እራጂም ተነሳሁ ግን ህመሙ አለ እስከ አገቴ ሁሉ አመሙኝ ወድቄ ነው ከ7 አመት በፊት ግን እስካሁን ያመኛል እየባሰ መጣ ሁሉንም ጎኔን አመመኝ እና ለኩላልቴ ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን ወይ

    • @Zemen2548
      @Zemen2548 5 ปีที่แล้ว +6

      ክርስቲያን ከሆንሽ ስግደት አድርጊ ፣ በሚካኤል ምስለ አድህኖ ፊ በቻልሽው መጠን ስገጅ መቶ ፐርሰንት እመኝ ይረዳሻል

    • @zeze6568
      @zeze6568 4 ปีที่แล้ว

      Doctor ayedelehum,,ketache wendeme yetenagerewem betam tekekel new,,,
      -ራጅ bemenesat yejereba cheger ayetawekem,,lewegeb gudat yememeretewena chegeren bedenb yemeyasayew MRI SCAN new wagaw wed new gen be wegeb lay yaluten nerevochem hulunem bedenb gels aderego yasayal,,,
      Ena doctor demo medehanit yelachewem leyazut yemechelut yetewesenu exercisesoche alu

  • @abathungelaw8339
    @abathungelaw8339 4 หลายเดือนก่อน

    Ere adrasha ngerun

  • @classicphone5437
    @classicphone5437 5 ปีที่แล้ว +2

    አድራሻ ችሁን አስቀምጡልን

  • @Fatima-hr6id
    @Fatima-hr6id 4 ปีที่แล้ว +2

    አርወገብ እመም መዳኒቱ ምንድነው ያአላህ በጣም ተስቃየሁ አይይይ ስደት እሲ ወገባችሁን የሚያማችሁ እህቶች መፍትሄ ያገኛችሁበት ካለ ንገሩኝ ወገቤን ያመኛል ምግብ በበላሁ ቁጥር እስቃያለሁ ያአላህ ስቃይይይይ አይይይይ ስደት

  • @saraali4196
    @saraali4196 2 ปีที่แล้ว

    እኔበጣምያመኛል ያረቢ ሀኪምቤትሄጀ መዳኒት ተሰጠሁ የወር የተወሰነ ተሻለኝ አሁንተመልሶብኛል ኡኡፍፍ

  • @TareAndKido
    @TareAndKido 10 หลายเดือนก่อน

    Adress??

  • @ሀዪወሎየዋመርሳአባገትየ
    @ሀዪወሎየዋመርሳአባገትየ 5 ปีที่แล้ว +6

    እረ ወይ እኔም ያመኛል እሚገርመው በየጊዜው ሰው ወገቤ ሰው ከላየ ወቶ ካልተንቀዋቁዋ ሰላም አላገኝም እስከ አንገቴ ድረስ ነው እሚያመኝ ይመስለኛል ይፕስራ ጫና ነው እንጂ ወድቄ አላቅም ስዴት አይኑ ይጥፋ በ14አመቴ ጀምሬ እድሜየንም ስጋየንም በላው ልጅነቴን ሳላጣጥም

    • @shb3472
      @shb3472 3 ปีที่แล้ว

      ዉይይ እንደኔ እህቴ

  • @hanangh6908
    @hanangh6908 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በስደት ነው ያለሁት እናም መታየት እፈልጋለሁ እባክወት ስልክ ቁጥሬ ሸር ያድርጎልን

  • @senaytyifru6229
    @senaytyifru6229 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ዶክተር ላማክርህ እፈልጋለሁ ቁጥርህን ማግኘት እንዴት ነው እምችለው

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር
    @የአረህማንባሪያእዉቀትብር 5 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል በጣም ትኩረት የሚሠጠዉ ትምህርት ነዉ የበለጥ ቀጥሉበት

  • @fatumaibrahim3036
    @fatumaibrahim3036 5 หลายเดือนก่อน

    Yes

  • @zeburaahmed77
    @zeburaahmed77 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው ምታመመው ለ4 አመት ያክል አሞኛል የዛሬ 4 አመት ነው የጀመረኝ ነገር ገን ከ2አመት ከግማሽ በኋላ ሆስፒታል ስሄድ የቫየታሚን እጥረት የስራ ብዛትነው መንስኤው እናም የጀርባ አጥንት መሳሳት እንዳጋጠመኝ ነገሩኝ ለ2ወር ያክል መድሀኒት ወሰድኩ ከባባድ ስራም ከመስራት ተቆጠብኩ ለ1 አመት ያክል ምንም ስራ ሳልሰራ ተቀመጥኩ ተሻለኝ አሁን ግን ተመልሶ አሞኛል ያለሁትም በስደት አለም ነው በጣም ከ ክዶኛል ከመጣሁ ገና 2ወሬ የመጣሁት ለ2 አመት ነው ስቃይ ነው የሆነብኝ ምን ላድርግ

    • @hayatyimer1267
      @hayatyimer1267 11 หลายเดือนก่อน

      ልክ እደኔ እኔ ደሞ ገና 1ወሬ ከመጣሁ ምን ይሻለናል😢😢😢አይይይ የኛነገር የኔማ ዲሥክ መንሸራተት ነው ኦፕሬሽን ሁኚ አሉኝ እዚህ

  • @sanibusera
    @sanibusera 2 ปีที่แล้ว

    ለሄብለ ሰረስር የሚሰራ የተለየ ነገር አለውን?

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 3 ปีที่แล้ว +1

    ልሞት ነዉ ወገሜን

  • @erhemaeshet3411
    @erhemaeshet3411 5 ปีที่แล้ว +2

    hager bet bhon eko doketer yayeg nber

  • @shahamashahama6783
    @shahamashahama6783 4 ปีที่แล้ว +1

    ረእኔም በጣምነው ጎኔን በጣም ነው የሚያመኝ ታፋየንም ጭምር ነው የሚሠማኝ ከዛ ላይ ይጠቀጥቀኛል

  • @kukumamo297
    @kukumamo297 ปีที่แล้ว

    Betam ture meker new gen yesera botacheho yet new yet engegncholen

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር "አንድ ቦታ ላይ መቀመጥ ያለብን ለአንድ ሰዓት ያክል ብቻ ነው...!" ያሉት ጉዳይ በቀን ከ6-8 ሰዓት በላይ ተቀምጨ ከባድ መኪና ለማሽከረክረው ለእኔ አይሆንም።

  • @meraiemnizar5415
    @meraiemnizar5415 3 ปีที่แล้ว

    ሁለት ወር ሁነኝ ካመመኝ ግን ድካተር 10መረፌ እና ክኒና ግን ጨርስሽ ነይ ብሎኛል

    • @hayattube1201
      @hayattube1201 3 ปีที่แล้ว

      እናአሁንተሻለሽ መዳኒቱን ከተጠቀምሽ እሲንገሪኘ

  • @serkeserke4264
    @serkeserke4264 3 ปีที่แล้ว

    አረእኔያመኛልበጣምግንበሰውአገርነኝአይስደትተሰቃየሁጀርባየን

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y
    @Zነኝየረያንእናት-f4y 2 ปีที่แล้ว

    በጭራሽ ከሶፋላይ መቀመጥ አልችልም እምተኛውም ከደርቅ ፍራሽ ነው

  • @meharidula9561
    @meharidula9561 3 ปีที่แล้ว

    የአጥንት መሠሰት ለገጠመቻው ሕሙማን ምን መድራግ አለብን ( ሕክምና ) አለወህ?

  • @rademradi7015
    @rademradi7015 5 ปีที่แล้ว +1

    Band bekul wegebeh beamehes endet new negeru ....mels etebkalehu.

  • @rhmahakmel9756
    @rhmahakmel9756 5 ปีที่แล้ว +1

    እበከቹ አድረሸችሁን ስጡኝ እኔ በጠምነው ምየመኝ በጠም ስፈልገው ነበር

  • @hannamulunhe4117
    @hannamulunhe4117 5 ปีที่แล้ว +1

    where is it how i get doctor addressee

  • @hayatihamisa7036
    @hayatihamisa7036 3 ปีที่แล้ว

    Uuff baxam yamegnl wagabe

  • @menalutsedalu997
    @menalutsedalu997 ปีที่แล้ว

    አድራሻ ብታስቀምጡልን ጥሩ ነው

  • @ያረብያረብ-ዘ8በ
    @ያረብያረብ-ዘ8በ 3 ปีที่แล้ว

    እሽ ዶክተር የጎበጠ ወገብስ መፉቴሄ ካላችሁ አረ በጣም ጎበጥኩ መድሀኒት ካላችሁ

  • @felonabisalit3100
    @felonabisalit3100 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዶክተር እኔም ያመኛል ህክምና አድራሻችሁ የት ነው

  • @FIKERish
    @FIKERish 3 ปีที่แล้ว

    Ebs everyone is asking questions would you please tell us where the Dr.@. Thanks

  • @Fatima-hr6id
    @Fatima-hr6id 4 ปีที่แล้ว

    አርወገብ እመም መዳኒቱ ምንድነው ያአላህ በጣም ተስቃየሁ አይይይ ስደት እሲ ወገባችሁን የሚያማችሁ እህቶች መፍትሄ ያገኛችሁበት ካለ ንገሩኝ ወገቤን ያመኛል ምግብ በበላሁ ቁጥር እስቃያለሁ ያአላህ ስቃይይይይ አይይይይ ስደት

    • @eznetutesfayenew95
      @eznetutesfayenew95 4 ปีที่แล้ว

      Fatima ፋፊ እኔ ወገቤን ማለትም ከላይ ባለው ክፍል በ ቀኝ በኩል በጣም አመመኝ አንገቴን ጎንበስ ቀና ማድረግ አልቻልኩም ምግብ ስውጥ ይሰማኛል ከጀርባ ከሚያመኝ ቦታ ላይ እና ሀኪም ቤት ሄጄ ነገርኩት ለዶክተሩ መርፌ አዘዘልኝ መመላለስ እንደማልችል ስነግረው በ ግልኮስ መልክ ሰጠኝ አልሀምዱ ሊላህ ተሻለኝ በ 3 ቀን ውስጥ እንደፈለኩ መዋጥ ጀመርኩ ግን ትንሽ ስሜት አለው አዲስ ስለሆነ ህመሙ

  • @addisneger1356
    @addisneger1356 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁን ወይ ስልክ ቁጥር ስጡን

  • @niemakemal7528
    @niemakemal7528 3 ปีที่แล้ว

    Dokter Fati Rejim edime yistik

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 ปีที่แล้ว

    አድራሻችሁን ላኩልን ስልክም ጨምራችሁ አስቀምጡልን

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 4 ปีที่แล้ว

    ይቅርታእኔመልስመወቅስላፋለኩትነው፡እባክን፣መልስሥጣኝ።

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 3 ปีที่แล้ว

    የዶክተር ፈቲ ያህያ አድራሻም ብትተባበሩኝ

  • @amsalegizaw8829
    @amsalegizaw8829 3 ปีที่แล้ว

    Ene lbizu amet eyetesekayehu egegnalu ebakachu erdung adrachun mobile wim hospitalen sim wiym specialistun sim adrasha bitsifulig amseginalhu

  • @asnakechfitamo3080
    @asnakechfitamo3080 6 หลายเดือนก่อน

    Enamsgnalen

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว

    Egiziyabhir yimareg wegenochi enameseginalen doctor

  • @berihu1629
    @berihu1629 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ ነበረኝ በፈጣሪ በምን ላግኛቹ ተባበሩኝ

  • @tinadaba7929
    @tinadaba7929 3 ปีที่แล้ว

    Eshi eshi eshi eshi! Eshi yebeltal keShi......(1000)

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑሩልን፣እናመሰግናለን