Sina kasa sijemer zelo wedeaymanot aykebedemn siketel papaseu aydelu endi ke Tplf gar Ethiopia yemibekelbat yetergeme yheun yalut ante dunzuze zem belo fite kemalte chnkelateken asera gen sewyiw negegerachw teru new malti aydelmn selhenante degmo enenager ketebale bezu meager yechalaln dunzuz
ይህች ልጂ ጤነኛ አትመሰለኝም አምላክ ምህረቱን ይሰጣት አቤት ያንች ቤተሰቦች እንዴት ተሸማቀው ይሆን
እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሰመረ ባርያው ውድ ኢትጵያውያን ነህ !!!
ስመረ፣ በጣም ነው፣ የምናመሰግንህ፣ ሀገርህ፣ ኢትዮጵያን ፣የምትወድ፣ ትልቅ ሰው፣ነህ እግዚአብሔር ፣ይባርክህ ትውልድን ፣እንዳይጠፋ፣ በተላይ ፣ በኃይማኖት ፣ለሚነግዱ፣ ሌባወች፣ አጭበርባሩ፣ መደሐኒት፣ ነህ፣ በርታ ።
ሰሜ ምኑን አርአያ ይሆናል ሰውየው እኮ በአጸያፊነቱ በዘረኝነቱ ሊቅ የተባለ ሰው ነው፡፡
ሊቅ ነው ሊጥ 🤣🤣🤣
በእውነት በዝህ እድሜያቸው በዝህ መጠን መውረድ የጤንነት መጉደልን እሚያሳየን የመስለኛል አምላክ ቀርቦ ይታራቃቸው ሌላ ምን እላለሁ
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ውይ ሰመረ አንተ ሰው እንዴት እንደምታስቀኝ በቃ በጉጉት ነው ምንጠብቅህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በዚህ ዘመን አንተን አይነት እንቁ ! ማግኘት እንዴት ያስደስታል !
Dear ! አመሰግናለሁ !
አይ ትግራይ ምን እንዳስብሽ ይገባናል
ሰመረ ልክ ብለሀል መባረኪያ መንገዱ አንድና አንድ መስራት ብቻ ነው ሌላው ማጭበርበሪያ መንገድ ነው
ሠመረ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በል!!ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!!
ሰመረ ነብስ የልብ አድርጎ ነህ በእውነት❤❤❤❤❤❤
ትክክል ነህ እኛ ትልልቆቹ ካልሞትን ኢትዮጵያ ሰላም የለት።አውቅን ብለው ቆሱ ሐገር ያጠፋሉ።አንተስ እድሜ ይርዘም
❤❤❤🎉🎉🎉ሰሜ ጨጓራክን እየጨረሱ ነዉ አንበሳነክ🎉🎉🎉
እዛብሄር ላቃህ ይዝጋው ታሪክ አስተማሪ ታሪክ የማያውቅ አደናጋሪ ሰው
ደግአልክል የሄቱቦ ሰመረ አበሳየ በርታ
በትክክል ሰመረ ይመችክ😂
ባሪያው ተባረክ ❤❤❤😍😍
sema you are the best of the best 👌 ❤
ሰመረ የእውነትና የሎጂክ ሰው! ከአራትና ከአምስት አመት በፊት ጊዜ ሰጥቼ ሳላዳምጥህ ከጓደኞቼ ጋር አንተን አንስተን ስንወያይ ከሚቃወሙህ ጎን እወግን ነበር። ጊዜ ወስጄ ካዳመጥሁህ በኋላ ግን ከመጸጸትም በላይ በዚህ ሰው በጠፋበት ክፉ ዘመን ለእኔ አንደኛ ሰው ሆነህ ያገኘሁህ ምርጥ ሰው ብየሐለሁ! ብዙዎቹ ከጎንህ ነንና ለወደፊቱም የሁላችን ድምጽ ሆነህ ትቀጥል ዘንድ የእውነት ሁሉ አባት የሆነው አምላካችን ከ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ዘንድ ሁሌም እጸልያለሁ!
ሰምዬ ያንተ እህት በሆን በጣም ደስ የለኝ ነበር
Maryamn demreg❤
ዛሬስ አሳከኝ 😂😂😂😂 በርታልኝ ❤
እሄን ሰው የሚደፋዉ ኢቲዺያዊ ጠፈ በክት his sheets tolilet የታባቱ ምን ም አይነት ሀይማኖት የለውም ። ሰመረ you are doing good I am prode ልኩን ነገረው thank you men
ሰመረ እነዚህ የምታያቸው ሰዋች ከጭንቅላታቸው የሚጎላቸው ነገር አለ
አቦ ዘርህ ይባረክ ። ወንድሜ እያየህ ሁሌ ይስቃል። ለካ ወዶ አይደለም። አንተን ሰብስክራይብ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቢቻል አደርጋለው። ቀጥል ምንም አይልቆምህም
"ጥረህ ግረህ በፊትህ ወዝ እንጀራን ትበላለህ" ብሎአል ፈጣሪው:: ስለዚ ከኢኮኖሚ ድርቀት ለመዳን ጠንክሮ መስራት ነው::ጠንክረን እንሰራለን የኢጃችንን ስራ ደግሞ ፈጣሪ ይባርካል:: ይህ ነው እውነቱ::
ትክክል ነህ ወንድሜ አጋልጣቸው ሌቦች ናቸው ፕሮቴስታንትን አይወክሉም
እኔ ፊልም ይሁን ዩቲዩብ ደግሜ አላይምም አልወድምም።
ግን ሰሜ ያራዳልጅ ብዙ ጊዜ ነው አንዱንም የማየው።
Thank you ያራዳ ልጅ።
ግን በፍጥነት ይሰራልን እባክህ
በቂ boolshit አለ በየቀኑ
አፍርበላለው ፌ ስታል እበላለው ሲሚንቶ እባላለውቆንጆ የገጋርቤች መኪናነው 😂😂😂😂😂😂😂
Love love love this guy 😂😂😂
ይሄ ሰውዬ መዘባረቅ የጀመረዉ ተረኞቹ የመጡ ሰሞን ጀምሮ ነው
#ሰመረ እመቤቴን የእኔን ኮሜንት የምታነበው ከሆነ በቃ ሳቄን ሁላ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ምጽፍልህ፡፡ በቃ ሁሌም ቁም ነገሮችህ እየተዋዙ ነው ምሰማህ፡፡ Thank u keep going bro.
እረ ተባረክ ንገራቸው ከኝህ የሚያክሉ ሰው የሜይጠበቅ ደግሞ ወደ ላይ ከፍ አሉ ለመከፋፈል
ሰሜ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ ይህን ማሀይም በዘር የሰከረ መሀበረሰብ ንገርልን እባክህ ወዴት እየሄድን ነው እረ ይብቃን በሰለጠን ዘመን በብሄር መጫረሱ
😂😂😂😂አያ ኦሮሞ እግዚአብሔር ምድር ላ ይኖር የነበረ ኦሮሞ ነው የሚሉን ቀኑ ቅርብ ነው😅😅
ወይኔ ሰመረ አለመሳቅ አልቻልኩም “ቆመክ ጲው ታስደርጋለህ”.....
ወዴት ጠጋጠጋ ደግሞ ከባይም አባሩና 😂😂
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰሜዋ ዘረኝነት ዘመን ያሳዝናል
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ይህን ስው ያለበት ቤተ ክርስቲያን ሊያባረው ይገባል እምነትን ዝቅ ያደርጋል እኛ ሁላችንም የክርስቶስ ልጇች ነን ነጨን መሀረብ አውልቀው የፖለቲካ ድርጅት ያቆቁሙ እኝህ ስው ሌላ ጇሮን የሚያም ነገር በክርስትና ስም ሳያወር ሆሆሆ
አቤት ስወድህ እንዳሉጥህ እግርህ ይጠለጠልብኛልምን ላርግህ እ/ዛ ይባርክህ ኑር የሰማይም የምድርም በር ይከፈትልህ
ሰመረት በርታጎበዝ ትክክል ሀሰ
ሰመረ ያራድዬ ልጅ ።መርጥ የሞራል ምክርሽን አከብራለሁ።
ትክክል እሄ እምነት አይደለም: ሲያጃጅሉዋቼው ነው ያሳዝናል የ እኛም ሰወች እንዲ መሆንናቼዉ
ኡፎ አንጀት አርስ አሰተዋይ በሁሉም ነገር ሚዛንህ ልክ 👌
ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ለስንቱ ወለፈንድ ልክ የምታስገባ መድሃኒት እንደሆንክ ቤቱ ይቁጠረው። እድሜ ለሶሻል ሚዲያው ማሰብ የማይችለውም፣ መፃፍ የማይችለውም፣ በትክክል እራሱን መግለፅ የማይችለውም ይሄን platform ተጠቅሞ የማንም ልቅምቃሚ ሲያቀረሽብን ራሱን እንዲያውቅ እውነተኛ መልስ የምትሰጥልን አንተ ብቻ ነህ። በርታ!!!
Thank you very much . Keep going!
Our values are distorting by such kind of unfinished pastor’s
ሰመረ በበጣም አስቂ ንግግር እጆይአረከኝ 💚💛❤🙏🙏🙏❤ክክክክ
ባሪያው ምርጥ ሰው❤
እኛ በዚ የተሳሳተ ቅዠት ውስጥ የለንበትም. ወንጌል የለበትም
ልክልካቸውን ንገረልኚ እማ ሰሜ ቀጥልበት
😂😂😂😂 የሰለሞንን ጉድ እኔም አይቻለሁ ዱቄት አድርገዉት 😂😂 አረሳዉም
ባርያው ጀግና ነህ አከብረሀለሁ
ወይኔ መናፍቃን 😂🤣
በርታ ወንድም
መች ነው ስለዘር ማውራት የምቆመው ደሞ ጭራሽ ወደቅዱሳን ገቡ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይጠንቅሽ
ሰመረ ተቃጠለ😂😂😂😂😂😂😂😂
አየ ሰሜ ስወድህኮ ከልቤ ነዉ
ምን ያህል ቢገማ ነው ግን ይሄ ሁሉ ሽቶ ያስፈለገው 🤔🤔🤔🤔🤔
🤣🤣🤣🤣
እግዚኦ የጨቅላት ችግር አለባቸው የኦሮሞ ሰዎች
ሰሜ ምርጥ ሰዉ አድናቂህ ነኝ በርታ
ጌታሆይ ቶሎ ና
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ይህ እኮ በስመ ቄስ የሚነግድ ሁሉ የኛ የሚል ማፈሪያ በፊት ናዝሬት ሲያምታታ የነበረ ጊዜ ያለፈበት አዉርቶ አደር ነዉ ::
እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ! ምድረ ቱልቱላ ሁሉ ። ምን ለማስተማር ማንን ለማሳቅ ወጥተው እንደሚቀባጥሩ አይገባኝም። ሠመረ መልካም አድርገሃል። በርታ!
Love & respect bro,you're entertaining and @same time telling the truth.
ሰሜ የኛ ድምጽ ይመችህ አቦ። ይሄን ጥራዝ ነጠቅ መላጣ ተወው።
Semeyyy big respekt yene konjo
ሰሜ😂😂😂😂😂❤
ወይ ቸሩ መድሀኒአለም ስንቱን ታሰማኛለህ
ሰሜ እሱ ካሮት ነው ሁሌም ወደታች ነው የሚያድገው!!!!!
ሆሆ ሰውየው ምን ይላል ምድር ለይ ጨርሶ ቅዱስ ያሬድ ጋር ኤዳችው አበዳችው አሁንስ
ሁሉ ኬኛ የሚለው ነገር ይገርማል።ቅዱስ ያሬድ የኛ እየሱስ ኦሮሞ ነው ወይ እረ ጉድ የበታችነት ጉድ ይህ ሁሉ
Tbark lik likachawn stachaw
ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት አጀት አርስ እኮ ነህ
እረ አፍረ ይብላ. ሰላም ለኢትዮጵያ የሆን. እንድት አይነቶች አደሎ ሀገር ይሚፈርሱ
እቺ ደንቆሮ ቆረቆሮ ሴት አሰዳብ ወይ ስንቱን አይን ክክክክ
Great job BRO 👍
👍👍👍😀😀😀😀😀😀
Ahahahah seme baryawe yemchk yeger lije
እነዚህ በሽተኛ ሰዎች ናቸው
ብቻ እግዚአብሔር ደህናቀን ያምጣልን🙏🏽💔💔💔
Semere❤ you always make my day
Ethiopia 🌿 🇪🇹 🇪🇷 🌿 🇪🇹 🇪🇷 🌿
Endh nigerache semie
Tew seme ante miran biyans bebher atagachenim 🙏🙏🙏
Amorphous...🤣🤣🤣🤣
ወይ ፕሮቴስታንት ምንሆናችሁ ነው! የአጋንንት መጫወቻ ትሆ ኑ!? እር ልቦና ይስጣችሁ!!
Sina kasa sijemer zelo wedeaymanot aykebedemn siketel papaseu aydelu endi ke Tplf gar Ethiopia yemibekelbat yetergeme yheun yalut ante dunzuze zem belo fite kemalte chnkelateken asera gen sewyiw negegerachw teru new malti aydelmn selhenante degmo enenager ketebale bezu meager yechalaln dunzuz
ፕሮቴስታንት አይደለም ። መምህር ግርማ ኦርቶዶክስን ይወክላሉ። ስንት አለ አጭበርባሪ በሁሉም ሃይማኖት ? ስለዚህ ሁሉንም እንፈርጅ
ጀግና ነህ የምር በርታ ባባየ
እይ ሰለሞን የሆነ ዝፍት ነገር ነው
BROTHER I LOVE U CHANNEL
ሰሜ ተወው ይህን ካላለ እራት የለውም አንጀትህ ይፍረስ ኢትዮዺያ ለዘላለም ትኑር
Financial blessing ወደአንተ መጥቿል 😂😂😂😂
Very smart TH-camr 👍👍👍👍❤
እውነት ስትሰሙ ቋቅ ይላቸዋል
ውይ ሜረክል እግዚኦ😄
ሰመረ ባሪያው good JOB
ወንድሜ አየህ ቀኑን ጠብቆ ን ሊያመጣ ይሄው ቅዱሳን አባትች ዉስጥ ክክፍፍልን ሊያመጣ ሲታትር እግዚአብሔር ይጠብቀን
Men aynet pastor demo meta wey medanialem 🙏🇨🇬🙏
ይመችህ አባቴ
አንደዚህ አይነት እፍረት የሌለው ሠው አላየሁም።
ሃሃሃሃሃሃአቤት ድንቁርና በዚህ እድሜ ሃሃሃሃሃሃእሺ ፈጣሪም ኦሮሞ ነው ደስ ይበልዎት ሃሃሃሃሃሃሃሃ
ክክክ ንፁህ ማሀይም ክክ
.ካሁን ብኋላ ቸርች መሄድ ጀምር
Min al
ዘርህ ይባረክ ወንድሜ ልክ ልካችውን ንገርልን ምድረ መሀይም ገገማ ሁላ