ሕጸናት በቅድስት ቤተክርስቲያን | ክፍል አንድ | መምህር ሚካኤል ዘውዴ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 6

  • @amhsyesSendros-sn4nv
    @amhsyesSendros-sn4nv 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተክርስቲያንን ያለማወቅ ብዙዎች ብዙ ስተዋል። እንዲህ እውነቱን የሚገልጡልንን መምህራን ያብዛልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeneGudayTube
    @YeneGudayTube 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሕፃናትን ጊዜ ሰጥተን እንርዳቸው በተለይ ቤ/ክ ብዙ ስራ ይቀረናል ልክ ነው እኛ እንስራቸው

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw3379 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለነገው ቤተሰብ ለነገዋ ኢትዮጵያ እና ለነገዋ ቤተክርስቲያን ሕልውና ዛሬ የምንሠራው ሥራ ፍሬውን ያስገኛል።

  • @Jonwin121
    @Jonwin121 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሌላው የመግቢያው ድምፅ ወይም ክላሲካል በቤተክርስቲያን ድምፅ መሳሪያ ሆኖ ደማቅ ጠሪና አነቃቂ ቢሆን ጥሩ ነው ሌላው በየጊዜው ርእሱ መለያየት መምህራን መቀያየር ጥሩ ነው አይሰለችም ።ይበል

  • @amhsyesSendros-sn4nv
    @amhsyesSendros-sn4nv 2 หลายเดือนก่อน +3

    ቤተክርስቲያንን ያለማወቅ ብዙዎች ብዙ ስተዋል። እንዲህ እውነቱን የሚገልጡልንን መምህራን ያብዛልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤