ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመብርሀን ፍፃሜህን ታሣምርልህ ወንድሜ በጣም ነው ደሥ ነው ያለኝ
አንድ ነገር አውቃለሁ ይህም ቃል ያሳርፈኛል መዳን በሌላ በማንም የለም ሀዋ፬:፩፪
እንኳን ደህና መጣህ በሰማይ በአባቴ ቤት ታላቅ ደስታ አለ የጠፋው ልጅ ተመለሰ እልልልልልልልል
ዲ/ን ዘማሪ ዘላለም በጣም ነው የምወድህ ስለተመለስክ እጅግ ደስ ብሎኛል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ዕብራውያን 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
ይህ ምስኪን ወንድም እውነት መሰከረ እዛ እየሱስ ብቻ ነው የሚባለው ታዲያ ማን ይባል ወንጌል የገባው ሁሌም የሚሰብከው የሚያወራው የሚገልጠው የሚመሰክረው ይህንን ስም ብቻ ነው ክብር ለጌታ ለተሰቀለው ስለ ሰዎች ሀጢያት እራሱን ለሞት ለዛውም ለመስቀል ሞት አሳልፎ ለሰጠው ደግሞም ለተነሳው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለጌታ እየሱስ ይሁን አሜን
anennnnnn
ተባርኮ
እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ እምዬ ማርያም ከቤቱ ከበረቱ አታውጣን ቸሩ መድኃኒአለም በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የዚችህ ክብርት ንፅሂት ኩላዊት ዘላለማዊት አለማቀፋዊት እምነት አይለየን
እኔ በጣም የማዝነው የጌታ እናት የሐይማኖት ፅንፈኞችመቀለጃ መሆኗ ነው። ጌታ ይማራቹ።
አንኩአን በሰላም ወደ አናት ቤተክስትያን ምርታህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ተመስገን መድሀኒ አለም እንኳን አምላክ ልብህን መለሰ በብዙ ተባረክ
ወንድማችን እየሱስ ብቻውን በቂ ስለሆነኮነው
ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን የጠፍህባት ቤተክርስቲያን ጥሩ ሰራተኛ ሆነህ ጠፍቶ እንደተገኘው ወደ አባቱ እንደመጣው ልጅ ትህትና ገንዘብ አድርገህ የጠፉት ልጆቾ ፈልግላት ወንድማዊ መልዕክቴ ነው
ጌታ ኢየሱስን መከድ አይከብድም ለብር ብሉ ጌታ ቸርነው ተመለስ እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስ እንስብከለን እባክህ ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ አብብ እባክህ ለእውነት ኑር
ተመሥገን ጌታይ💖💖💖🙏💖🙏💖🙏💖 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💖 አሜን 💖 አሜንንንንንን 💖 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💖 አሜን 💖 💖💖🙏🙏🙏
ወንድሜ ዲ/ን ዘላለም መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
🎉 እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ደስ ይላል እንኳንም ተመለስክ
2ኛ ቆሮ 4¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።⁶ በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።⁷ ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤
ሐዋርያቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ያሉት ተረድተውት ነው ለዚህም ዘመን እግዚአብሄር መረዳትን ይጨምርልን . “ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።” - ዕብራውያን 13፥8
ፈጣሪ በቤቱ እስከ እስትንፋስ ህቅታህ ያፅናህ!!!
እግዝያብሔር ይመስገን
እንካን በደህና መጣህ ውዱ ወንድማችን፤ እጅግ ደስስስ ብሎኛል፤ እግዚአብሔር ይመስገን። የቀሩትንም አምላካችን ያምጣልን አሜን።
Ech meta almeta yeh minu dess yelal; be simet yehedal be simet yemetal; yih sew filagotu sigawi new ahunm siltan kalagegne yihedal
እንኳን ወደ ቤትህ በስላም መጣህ 💚💛❤⛪⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊
መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ የሚጠየቅ ካለ ጥያቄ አለን
EGZIABHARE yemsgen, Zelaleme awekehew yehune satawkew ewnete tenagereke, Geta EYESUS KIRISITOSE becha new yemesebekew aleke. Betame desse yelale. Geta abezeto abezeto yebarekehe.
ከአሰግድ ጋር በግል ተጥዐልትህ ከሆነ የወጣህዉ እግዚያሄር ይፈርድበሃል ። ከቤተክርስቲያን የወጥአህዉ ባለመግባባት ስለሆነ።
ኢየሱስ ብቻ።
ዘልዬ ምንም ግራ አይግባህ ትናትናም ዛሬም እግዚአብሔር ይወድሃል ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ይሰብካሉ ላልከው እና ሌላ ማን ይሰበብ ደግሞስ በነበርክበት አመታት መላዕክትንና ድግል ማርያምን ቅዱሳንንስ ያንቋሸሸ ነበር ይሄን ጥያቄ መልስ?እውነት ነው ለመለስህ አንተ መልስ አተኃል እኔ ግን እነግርሃለው ለራስህ በግል እሺ!!! ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ አሜንንንንን!
አቤት ጨለማ ይላል ወንድሜ ለካስ ወዶ አይደለም የበራ የሚመስል ጨለማ ከቦት ነው ለካ እእእእህህህህህ!!!!!
እዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለማመካኘት ይሰበካል አትሂዱ ብሎ ነዋ ሌላ ምን ሊል ይችላል።
አማራ በመሆናችን ወደ አባቶቻችን ኅይማኖት ተመልሰናል ። ጴንጤ የቀኝ ግዛትና ጸረ አማራ የሆነ ኅይማኖት። የውሸት፣ የማጨናበርና እየሱስ ሽፋን ነው እንጅ የሚያመልኩት ዛር ነው።
@@eskedarzergaw2494 እኔ ሳየው በጣም ነው shock ያደረኩት ጌታ ልቦናውን ያብራለት የተንዘባዘበ ይመስለኛል።
እህቴ ለምሳሌ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በመሐል ኢየሱስ አገኘኝ ከፕሮቴስታንት ወንድሞች እህቶች ጋር ቃሉን እንማማራለን እነርሱም ወደእነርሱ ህብረት እንድመጣ ይፈልጉ ነበር ነገር ግን አምልኮተ እግዚአብሔር ቅዳሴውን ዝማሬውን እወደዋለሁ በዛ መንገድ ማምለክ ነው የምፈልገው ።።እኔ ወንጌልን የተረዳሁት በቤተክርስቲያኔ ነው።።ጌታ የመረጣቸውን ስለማከብር በደስታ ነው የምኖርበት እናም እህቴ ኦርቶዶክስን እንደ ገሀነም የምታዩበትን አይን ጌታ ኢየሱስ ይገስፅላችሁ።።በኢየሱስ ስም ሽፋን እኮ ጭፈራ እና የገንዘብ መሰብሰቢያ የሆነበት ጊዜ ነው ሁሉም ማምለክ ደስ ባሰኘው ነገር ያምልክ
አሁንም የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርት በወጉ አልተረዳም እንደዚህ ያልገባቸው አገልጋዮች በመብዛታቸው በብዙዎች ጉዳት እየደረሰ ነው ስለዚህ እሄን አገልጋይ ወደ አግልግሎት ከመመለስ በጥልቀት እንዲማር ማድረግ ያስፈልጋል።
ብራና ቲዩብ መልካም ስነ ምግባር ያላችሁ ናችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምሰሩበትን ሀይል ይስጣችሁ ቅድስት አርሴማ ከናንተ ጋ ትሁን
ይህ ዉይይት፡ ምንም ፍሬ ነገር የለዉም። ለምን ክቤተክርስትያን ወጣ፡ምንም ነገር ኣልተናገረም፡ ለምን ተመለሰ፡ኣልተናገረም። ለምን ኢንተርቪዉ እንደተደረገለት ኣልገባኝም።ቃል መጠይቅ ሲያሰርግ ግልጥልጥ ማድረግ ነበረበት፡ዋናው ምክንያቱ ሰው እንዲማርበት ነው።ክርስቶስ ብቻ ነው የሚሰበከው ብሎ ከተመለሰ ይገርማል። ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ በቁ ስላልሆነ ነው። ከበቂም በላይ ነው።በሃዋርያት ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም፡በ ኣበው ኣባቶች ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም። የሚሰበከው እግዚኣቢሄር ኣምላክ እና መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስም ነበር።ካለ ስላሴ የሚሰበክ ፍጡት ኣልነበረም። በ ሰዎስተኛ ክፍለ ዘመን ነው የጀመረዉ። ይህ እዉነት የቤተክርስቲያን ታሪክ ነው። ለምን ቅዱሳን ኣልተጠሩም ለምን ቅድስት ማሪያም ኣልተጠራችም ለምን ኢየሱስ ብቻ ተብሎ የሚናደድ የሰይጣን ትምህርት የተለማመድ ሰው ብቻ ነው።ጌታችን ኢየሱስ የበቂም በቂ ነው።
እውነትህን ነው ዝሌ ተስፋህ እርሱ ብቻ ነው ይሁልልህም
ምንም ጥርት የሚልልን ነገር የለም!! ወንድሜ ያልጠራለት እሱ ነው። ያመነውን አላወቀውም፡ ቃለአዋዲ ሽቀላ የለም ለዛ ነው ።ጌታ አይነልቦናህን ያብራልህ ዘላለም ።
በትክክል
ar bakeh ? tew enji l mayake
እንኳን ደህና መጣህ
ለመሆኑ ከኢየሱስ የበለጠ የሚያስፈልገው ማነው ከፈጣሪ ሌላ ፍለጋ?
ወደቤታችን እየተመለስን ነው። አማራ በመሆኔ ወደ አባቶቺ ተመልሻለሁ። ጴንጤ ጸረ አማራ ነው።
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ
Berttulin❤❤❤❤❤❤
እውነት ብለሀል። ምድራዊ ለሆነና ህይወት ላልተገለጠለት ሰው ኦርቶዶክስን መተው ከውሀውስጥ እንደወጣ አሳነው ያልከው። ምክኒያቱም ጥቅማጥቅሙ እና ቅልጥም መቀልጠሙ ያበቃል። ምግብህ የዘላለሙ መና የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሆናል ግን በጣም ያዋጣል ያዘልቃል🤗👍
desyilal Egiziabiher yimesgen Hulum yemelesalu ye betekrstian ewunet eyegebachu
ወንድሜ ጉዳዩ አንድ ነገር ብቻ ነው፡፡ ዲቁና ዘማሪነት አገልጋይነት ሥራ የሆነበት ገንዘብ ማግኛ የሆነበት ዘመን ነው፡፡ አንተ ዘማሪ ሰሎሞን አቡበከር ዘማሪት ዘርፌ ሁላችሁም ቃለ ዓዋዲ ነበራችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሄዳችሁት ገንዘብና ዝና ፍለጋ ብቻ እንጂ ወንጌል ገብቶአችሁ ወይም ስለናነተ የተሰቀለውን ክርስቶስን አምናችሁ ልባችሁ ተለውጦ አይደለም፡፡ ስለዚህ ያንን ስታጡ ደግሞ ገንዘብና ዝና እናገኝበታለን ወዳላችሁት እየሄዳችሁ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተ ተመለሱ ተብለው ሌላ ክብር እንዲጨመርላችሁ ወደ ድሮ ቦታችሁ እነ ዘርፌና ሌሎቹ ደግሞ የበለጠ ዝናና ገንዘብ ወደሚያገኙበት ወደ ፕሮቴስታንቱ ሄደዋል፡፡ አሳዲ የበደላችሁ ስለሆናችሁ ታሳዝኑኛላችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሚባለውም ህይወታችሁን በቃሉ መሠረት ከማሳደግ ይልቅ እንዲሁ ዘማሪ በማንጋጋት ወንጌል ይሰበክ ይመስል እንደ ፋሺን ትርኢት ልብሳችሁን አሳምሮ ይደረድራችኋል የጉባኤ ማድመቂያም ያደርጋችኋል፡፡ በመሃሉ ግን ወደህና ወዲያ ስትባዝኑ እናንተ ተጎዳችሁ፡፡ የተለያየ የሃይማኖት ድርጅት እየተመላለሱ መኖር ምንም ህይወት አይሰጣችሁም፡፡ ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብትወዱትና እርሱን ብቻ ብትከተሉ ህይወታችሁ ይለወጣል፡፡ "እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤ነገር ግን ጌልገላ ፈጽሞ ትማረካለችና፥ ቤቴልም ከንቱ ትሆናለችና ቤቴልን አትፈልጉ፥ ወደ ጌልገላም አትግቡ፥ ወደ ቤርሳቤህም አትለፉ። በዮሴፍ ቤት እሳት እንዳትቃጠል፥ በቤቴል የሚያጠፋትም ሳይኖር እንዳትበላ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ።" አሞጽ 5፡4-6
ጌታ ይፈርዳል
Wow bexam Des bilonal lelochim bimexu bedesta meqebel new antem Berta bezi qexil.
Bravo Brother
ENKUAN BESELAM WEDE ENAT BETEKIRSTIYAN METAH, TSEGAWN YABZALH, TEBAREKLN
የኦርቶዶክሶ ች ድራማ አያልቅም ሰው ከኢየሱስ ውጪ ከሆነ በጨለማ ውስጥ እደመኖርነው ተረትተረት የሆነ ድስኩራችሁን ትታችሁ ክርስቶስን ስበኩት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂከበቂ በላይነው ።ሌላኮተታኮተት አያስፈልግም።
ቀበሮዋች እና ተኩላዋች በግ ፈላጊ ለምን ሊበሏቸው የበጎች ጠባቂ በጉ እየሱስ ክርስቶስ እንጂ እየሱስን ጠሏች ፀረ ክርስቶሶች ሊሆኑ አይችሉም በጉ የነገስታት ንጉስ እና የጌታዋች ጌታ ነው እየሱስን የማይወድ የተረገመ ነው
ዘሪው ዘሪውን ሊዘራ ወጣ -በመንገድ ላይ- ወፎች ለቀሙት -በጭንጫ ላይ- በቀለ ስሩም ጥልቅ አልነበረም ደረቀ -በእሾህ ላይ-እሾሁ አነቀው ማፍራ አቃተው -በመልካም መሬት ላይ- ሰላሳ ስልሳም መቶም አፈራእራሳችንን እንድናይ ነው ጌታ የሆን ምሳሌ የሰጠን ከየትኛው ነን?
ሲጀመር ዘላለም ይንገስ ተሀድሶን ለመተቸት ምንም አይነት እዉቀትም ሞራልም የለዉም እንደ ከበሮ ከመጮህ ዉጪ ምንም የሆነ ሰዉ እናም እርሱ ተመለሰም አልተመለሰም ጥቅም የለዉም አንተ የምታስተምር እራስሕን አታስተምርም
እንዴ ሰዎች ለምን ተመለስክ ብለው ሲጠይቁህ እውነታው እሄ ነው ብለህ ማስትማር አለብህ እንጂ አልነገርካቸውም ማለት ልክ አይደለም ማስተማር ግዴታህ ነው
batem yewa sew new. lemn enda weta ena lemn enda temelese tenagera beyewanet. "zena filega weta zena sitefa temelese "
ወንጌል የገባዉ ወደ ኻላ አይመለስም
ምስባክ ምን ይሆን?
endezy yetekefafele lib yezehm tagelegil neber? mn aynet maferiwoch nachehu? mehedehn manim aykelekilihm gin ezam ezym eyalk agelegilalehu sitil alemafereh
እዪት በጌታ ስም ኢየሱስን የሚያውቅ ሰው ፤ኢየሱስ የተሰበከ ሰው...ዞላዬ ግብቶሀል እኮ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚሰበከው ኢየሱስ ይበቃል እኮ ኢየሱስ አብን አከበረ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እያከበረ ነው። በእዚህ በዞላ አፍ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ሲያከብረው
እዚያ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! ተረተረት የለም አለክ አትሰማም እንዴ?እርሱም የተመለሰው ልጆቹ እና ሚስቱን ፈልጎ ነው እንጂ እውነቱ ገብቶታል እየነገረ ነው በፈረንሳዬኛ እዚህ ሁኜም ኢየሱስን ብቻ ማሰብ እችላለሁ
ያለ ምክንያት መውደድ ትችልበታለ ..አንተ ነህ ተስፋዬ
Bertaln wendmachn
INTERVIEWER: WHATS KALE AWADIES PROBLEM WITH ORTODOX??ZOLA:NOTHING,BUT ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! BIBLE ብቻ ይሰበካል ተረተረት የለም
ያወራውን ደግሞ ቢሰማው ምንድን ነው ያልኩት የሚል ይመሥለኛል🤣🤣
which is true
@@harnettube3618 😂😂😂
gena teferaresale y neged feka gen awtetewal ???
chirah alemegibabat tefetere bilo haymanot mekeyer? ahun degmo metahu bilo makirarat.................bicha fetary hulunm yastekakil enj enante mechem atitamenu
Fikrte and Hawaz Endemelesu emegnalehu
አይመለሱም እንጂ !"!!!
@@lamrotweldemichael7777 kerebachew🤷♂️
🤣🤣
ከዚ ያድነን
መመላለስ ይብቃኝ መመለስ አልምደኝ ወደ ዳብሎስ ተመለሰሀል
እመብርሀን ፍፃሜህን ታሣምርልህ ወንድሜ በጣም ነው ደሥ ነው ያለኝ
አንድ ነገር አውቃለሁ ይህም ቃል ያሳርፈኛል
መዳን በሌላ በማንም የለም ሀዋ፬:፩፪
እንኳን ደህና መጣህ በሰማይ በአባቴ ቤት ታላቅ ደስታ አለ የጠፋው ልጅ ተመለሰ እልልልልልልልል
ዲ/ን ዘማሪ ዘላለም በጣም ነው የምወድህ ስለተመለስክ እጅግ ደስ ብሎኛል ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
ዕብራውያን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን
⁵ መልካሙንም የእግዚአብሔርን ቃልና ሊመጣ ያለውን የዓለም ኃይል የቀመሱትን
⁶ በኋላም የካዱትን እንደገና ለንስሐ እነርሱን ማደስ የማይቻል ነው፤ ለራሳቸው የእግዚአብሔርን ልጅ ይሰቅሉታልና ያዋርዱትማልና።
ይህ ምስኪን ወንድም እውነት መሰከረ እዛ እየሱስ ብቻ ነው የሚባለው ታዲያ ማን ይባል ወንጌል የገባው ሁሌም የሚሰብከው የሚያወራው የሚገልጠው የሚመሰክረው ይህንን ስም ብቻ ነው ክብር ለጌታ ለተሰቀለው ስለ ሰዎች ሀጢያት እራሱን ለሞት ለዛውም ለመስቀል ሞት አሳልፎ ለሰጠው ደግሞም ለተነሳው ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለጌታ እየሱስ ይሁን
አሜን
anennnnnn
ተባርኮ
እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህ እምዬ ማርያም ከቤቱ ከበረቱ አታውጣን ቸሩ መድኃኒአለም በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የዚችህ ክብርት ንፅሂት ኩላዊት ዘላለማዊት አለማቀፋዊት እምነት አይለየን
እኔ በጣም የማዝነው የጌታ እናት የሐይማኖት ፅንፈኞችመቀለጃ መሆኗ ነው። ጌታ ይማራቹ።
አንኩአን በሰላም ወደ አናት ቤተክስትያን ምርታህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
ተመስገን መድሀኒ አለም እንኳን አምላክ ልብህን መለሰ በብዙ ተባረክ
ወንድማችን እየሱስ ብቻውን በቂ ስለሆነኮነው
ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን የጠፍህባት ቤተክርስቲያን ጥሩ ሰራተኛ ሆነህ ጠፍቶ እንደተገኘው ወደ አባቱ እንደመጣው ልጅ ትህትና ገንዘብ አድርገህ የጠፉት ልጆቾ ፈልግላት ወንድማዊ መልዕክቴ ነው
ጌታ ኢየሱስን መከድ አይከብድም ለብር ብሉ ጌታ ቸርነው ተመለስ እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስ እንስብከለን እባክህ ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ አብብ እባክህ ለእውነት ኑር
ተመሥገን ጌታይ💖💖💖🙏💖🙏💖🙏💖 ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን 💖 አሜን
💖 አሜንንንንንን 💖 ዝማሬ መላእክት
ያሰማልን 💖 አሜን 💖 💖💖🙏🙏🙏
ወንድሜ ዲ/ን ዘላለም መጨረሻህን ያሳምርልህ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
🎉 እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ደስ ይላል እንኳንም ተመለስክ
2ኛ ቆሮ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታ እንደ ሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክምና፥ ስለ ኢየሱስም ራሳችንን ለእናንተ ባሪያዎች እናደርጋለን።
⁶ በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ፦ በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።
⁷ ነገር ግን የኃይሉ ታላቅነት ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳይሆን ይህ መዝገብ በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን፤
ሐዋርያቱ ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ያሉት ተረድተውት ነው ለዚህም ዘመን እግዚአብሄር መረዳትን ይጨምርልን .
“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”
- ዕብራውያን 13፥8
ፈጣሪ በቤቱ እስከ እስትንፋስ ህቅታህ ያፅናህ!!!
እግዝያብሔር ይመስገን
እንካን በደህና መጣህ ውዱ ወንድማችን፤ እጅግ ደስስስ ብሎኛል፤ እግዚአብሔር ይመስገን። የቀሩትንም አምላካችን ያምጣልን አሜን።
Ech meta almeta yeh minu dess yelal; be simet yehedal be simet yemetal; yih sew filagotu sigawi new ahunm siltan kalagegne yihedal
እንኳን ወደ ቤትህ በስላም መጣህ 💚💛❤⛪⛪⛪⛪💚💛❤🕊🕊🕊🕊
መፅሐፍ ቅዱስን መሰረት አድርጎ የሚጠየቅ ካለ ጥያቄ አለን
EGZIABHARE yemsgen, Zelaleme awekehew yehune satawkew ewnete tenagereke, Geta EYESUS KIRISITOSE becha new yemesebekew aleke. Betame desse yelale. Geta abezeto abezeto yebarekehe.
ከአሰግድ ጋር በግል ተጥዐልትህ ከሆነ የወጣህዉ እግዚያሄር ይፈርድበሃል ። ከቤተክርስቲያን የወጥአህዉ ባለመግባባት ስለሆነ።
ኢየሱስ ብቻ።
ዘልዬ ምንም ግራ አይግባህ ትናትናም ዛሬም እግዚአብሔር ይወድሃል ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ይሰብካሉ ላልከው እና ሌላ ማን ይሰበብ ደግሞስ በነበርክበት አመታት መላዕክትንና ድግል ማርያምን ቅዱሳንንስ ያንቋሸሸ ነበር ይሄን ጥያቄ መልስ?እውነት ነው ለመለስህ አንተ መልስ አተኃል እኔ ግን እነግርሃለው ለራስህ በግል እሺ!!! ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ አሜንንንንን!
አቤት ጨለማ ይላል ወንድሜ ለካስ ወዶ አይደለም የበራ የሚመስል ጨለማ ከቦት ነው ለካ እእእእህህህህህ!!!!!
እዛ ኢየሱስ ክርስቶስ ያለማመካኘት ይሰበካል አትሂዱ ብሎ ነዋ ሌላ ምን ሊል ይችላል።
አማራ በመሆናችን ወደ አባቶቻችን ኅይማኖት ተመልሰናል ። ጴንጤ የቀኝ ግዛትና ጸረ አማራ የሆነ ኅይማኖት። የውሸት፣ የማጨናበርና እየሱስ ሽፋን ነው እንጅ የሚያመልኩት ዛር ነው።
@@eskedarzergaw2494 እኔ ሳየው በጣም ነው shock ያደረኩት ጌታ ልቦናውን ያብራለት የተንዘባዘበ ይመስለኛል።
እህቴ ለምሳሌ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በመሐል ኢየሱስ አገኘኝ ከፕሮቴስታንት ወንድሞች እህቶች ጋር ቃሉን እንማማራለን እነርሱም ወደእነርሱ ህብረት እንድመጣ ይፈልጉ ነበር ነገር ግን አምልኮተ እግዚአብሔር ቅዳሴውን ዝማሬውን እወደዋለሁ በዛ መንገድ ማምለክ ነው የምፈልገው ።።እኔ ወንጌልን የተረዳሁት በቤተክርስቲያኔ ነው።።ጌታ የመረጣቸውን ስለማከብር በደስታ ነው የምኖርበት እናም እህቴ ኦርቶዶክስን እንደ ገሀነም የምታዩበትን አይን ጌታ ኢየሱስ ይገስፅላችሁ።።በኢየሱስ ስም ሽፋን እኮ ጭፈራ እና የገንዘብ መሰብሰቢያ የሆነበት ጊዜ ነው ሁሉም ማምለክ ደስ ባሰኘው ነገር ያምልክ
አሁንም የቤተ ክርስቲያኒቱን ትምህርት በወጉ አልተረዳም እንደዚህ ያልገባቸው አገልጋዮች በመብዛታቸው በብዙዎች ጉዳት እየደረሰ ነው ስለዚህ እሄን አገልጋይ ወደ አግልግሎት ከመመለስ በጥልቀት እንዲማር ማድረግ ያስፈልጋል።
ብራና ቲዩብ መልካም ስነ ምግባር ያላችሁ ናችሁ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምሰሩበትን ሀይል ይስጣችሁ ቅድስት አርሴማ ከናንተ ጋ ትሁን
ይህ ዉይይት፡ ምንም ፍሬ ነገር የለዉም። ለምን ክቤተክርስትያን ወጣ፡ምንም ነገር ኣልተናገረም፡ ለምን ተመለሰ፡ኣልተናገረም። ለምን ኢንተርቪዉ እንደተደረገለት ኣልገባኝም።
ቃል መጠይቅ ሲያሰርግ ግልጥልጥ ማድረግ ነበረበት፡ዋናው ምክንያቱ ሰው እንዲማርበት ነው።
ክርስቶስ ብቻ ነው የሚሰበከው ብሎ ከተመለሰ ይገርማል። ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ በቁ ስላልሆነ ነው። ከበቂም በላይ ነው።
በሃዋርያት ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም፡በ ኣበው ኣባቶች ጊዜ የሚሰበክ ፍጡር ኣልነበረም። የሚሰበከው እግዚኣቢሄር ኣምላክ እና መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስም ነበር።ካለ ስላሴ የሚሰበክ ፍጡት ኣልነበረም። በ ሰዎስተኛ ክፍለ ዘመን ነው የጀመረዉ። ይህ እዉነት የቤተክርስቲያን ታሪክ ነው። ለምን ቅዱሳን ኣልተጠሩም ለምን ቅድስት ማሪያም ኣልተጠራችም ለምን ኢየሱስ ብቻ ተብሎ የሚናደድ የሰይጣን ትምህርት የተለማመድ ሰው ብቻ ነው።
ጌታችን ኢየሱስ የበቂም በቂ ነው።
እውነትህን ነው ዝሌ ተስፋህ እርሱ ብቻ ነው ይሁልልህም
ምንም ጥርት የሚልልን ነገር የለም!! ወንድሜ ያልጠራለት እሱ ነው። ያመነውን አላወቀውም፡
ቃለአዋዲ ሽቀላ የለም ለዛ ነው ።
ጌታ አይነልቦናህን ያብራልህ ዘላለም ።
በትክክል
ar bakeh ? tew enji l mayake
እንኳን ደህና መጣህ
ለመሆኑ ከኢየሱስ የበለጠ የሚያስፈልገው ማነው ከፈጣሪ ሌላ ፍለጋ?
ወደቤታችን እየተመለስን ነው። አማራ በመሆኔ ወደ አባቶቺ ተመልሻለሁ። ጴንጤ ጸረ አማራ ነው።
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባዬ
Berttulin❤❤❤❤❤❤
እውነት ብለሀል። ምድራዊ ለሆነና ህይወት ላልተገለጠለት ሰው ኦርቶዶክስን መተው ከውሀውስጥ እንደወጣ አሳነው ያልከው። ምክኒያቱም ጥቅማጥቅሙ እና ቅልጥም መቀልጠሙ ያበቃል። ምግብህ የዘላለሙ መና የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይሆናል ግን በጣም ያዋጣል ያዘልቃል🤗👍
desyilal Egiziabiher yimesgen Hulum yemelesalu ye betekrstian ewunet eyegebachu
ወንድሜ ጉዳዩ አንድ ነገር ብቻ ነው፡፡ ዲቁና ዘማሪነት አገልጋይነት ሥራ የሆነበት ገንዘብ ማግኛ የሆነበት ዘመን ነው፡፡ አንተ ዘማሪ ሰሎሞን አቡበከር ዘማሪት ዘርፌ ሁላችሁም ቃለ ዓዋዲ ነበራችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሄዳችሁት ገንዘብና ዝና ፍለጋ ብቻ እንጂ ወንጌል ገብቶአችሁ ወይም ስለናነተ የተሰቀለውን ክርስቶስን አምናችሁ ልባችሁ ተለውጦ አይደለም፡፡ ስለዚህ ያንን ስታጡ ደግሞ ገንዘብና ዝና እናገኝበታለን ወዳላችሁት እየሄዳችሁ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተ ተመለሱ ተብለው ሌላ ክብር እንዲጨመርላችሁ ወደ ድሮ ቦታችሁ እነ ዘርፌና ሌሎቹ ደግሞ የበለጠ ዝናና ገንዘብ ወደሚያገኙበት ወደ ፕሮቴስታንቱ ሄደዋል፡፡ አሳዲ የበደላችሁ ስለሆናችሁ ታሳዝኑኛላችሁ፡፡ ቃለ ዓዋዲ የሚባለውም ህይወታችሁን በቃሉ መሠረት ከማሳደግ ይልቅ እንዲሁ ዘማሪ በማንጋጋት ወንጌል ይሰበክ ይመስል እንደ ፋሺን ትርኢት ልብሳችሁን አሳምሮ ይደረድራችኋል የጉባኤ ማድመቂያም ያደርጋችኋል፡፡ በመሃሉ ግን ወደህና ወዲያ ስትባዝኑ እናንተ ተጎዳችሁ፡፡ የተለያየ የሃይማኖት ድርጅት እየተመላለሱ መኖር ምንም ህይወት አይሰጣችሁም፡፡ ህይወት የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ብትወዱትና እርሱን ብቻ ብትከተሉ ህይወታችሁ ይለወጣል፡፡
"እግዚአብሔርም ለእስራኤል ቤት እንዲህ ይላልና፦ እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
ነገር ግን ጌልገላ ፈጽሞ ትማረካለችና፥ ቤቴልም ከንቱ ትሆናለችና ቤቴልን አትፈልጉ፥ ወደ ጌልገላም አትግቡ፥ ወደ ቤርሳቤህም አትለፉ። በዮሴፍ ቤት እሳት እንዳትቃጠል፥ በቤቴል የሚያጠፋትም ሳይኖር እንዳትበላ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ።" አሞጽ 5፡4-6
ጌታ ይፈርዳል
Wow bexam Des bilonal lelochim bimexu bedesta meqebel new antem Berta bezi qexil.
Bravo Brother
ENKUAN BESELAM WEDE ENAT BETEKIRSTIYAN METAH, TSEGAWN YABZALH, TEBAREKLN
የኦርቶዶክሶ ች ድራማ አያልቅም ሰው ከኢየሱስ ውጪ ከሆነ በጨለማ ውስጥ እደመኖርነው ተረትተረት የሆነ ድስኩራችሁን ትታችሁ ክርስቶስን ስበኩት ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂከበቂ በላይነው ።ሌላኮተታኮተት አያስፈልግም።
ቀበሮዋች እና ተኩላዋች በግ ፈላጊ ለምን ሊበሏቸው የበጎች ጠባቂ በጉ እየሱስ ክርስቶስ እንጂ እየሱስን ጠሏች ፀረ ክርስቶሶች ሊሆኑ አይችሉም በጉ የነገስታት ንጉስ እና የጌታዋች ጌታ ነው እየሱስን የማይወድ የተረገመ ነው
ዘሪው ዘሪውን ሊዘራ ወጣ
-በመንገድ ላይ- ወፎች ለቀሙት
-በጭንጫ ላይ- በቀለ ስሩም ጥልቅ አልነበረም ደረቀ
-በእሾህ ላይ-እሾሁ አነቀው ማፍራ አቃተው
-በመልካም መሬት ላይ- ሰላሳ ስልሳም መቶም አፈራ
እራሳችንን እንድናይ ነው ጌታ የሆን ምሳሌ የሰጠን ከየትኛው ነን?
ሲጀመር ዘላለም ይንገስ ተሀድሶን ለመተቸት ምንም አይነት እዉቀትም ሞራልም የለዉም እንደ ከበሮ ከመጮህ ዉጪ ምንም የሆነ ሰዉ እናም እርሱ ተመለሰም አልተመለሰም ጥቅም የለዉም
አንተ የምታስተምር እራስሕን አታስተምርም
እንዴ ሰዎች ለምን ተመለስክ ብለው ሲጠይቁህ እውነታው እሄ ነው ብለህ ማስትማር አለብህ እንጂ አልነገርካቸውም ማለት ልክ አይደለም ማስተማር ግዴታህ ነው
batem yewa sew new. lemn enda weta ena lemn enda temelese tenagera beyewanet. "zena filega weta zena sitefa temelese "
ወንጌል የገባዉ ወደ ኻላ አይመለስም
ምስባክ ምን ይሆን?
endezy yetekefafele lib yezehm tagelegil neber? mn aynet maferiwoch nachehu? mehedehn manim aykelekilihm gin ezam ezym eyalk agelegilalehu sitil alemafereh
እዪት በጌታ ስም ኢየሱስን የሚያውቅ ሰው ፤ኢየሱስ የተሰበከ ሰው...ዞላዬ ግብቶሀል እኮ
ኢየሱስ ብቻ ነው ሚሰበከው ኢየሱስ ይበቃል እኮ ኢየሱስ አብን አከበረ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ እያከበረ ነው። በእዚህ በዞላ አፍ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ ሲያከብረው
እዚያ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! ተረተረት የለም አለክ አትሰማም እንዴ?እርሱም የተመለሰው ልጆቹ እና ሚስቱን ፈልጎ ነው እንጂ እውነቱ ገብቶታል እየነገረ ነው በፈረንሳዬኛ እዚህ ሁኜም ኢየሱስን ብቻ ማሰብ እችላለሁ
ያለ ምክንያት መውደድ ትችልበታለ
.
.
አንተ ነህ ተስፋዬ
Bertaln wendmachn
INTERVIEWER: WHATS KALE AWADIES PROBLEM WITH ORTODOX??
ZOLA:NOTHING,BUT ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይሰበካል!! BIBLE ብቻ ይሰበካል ተረተረት የለም
ያወራውን ደግሞ ቢሰማው ምንድን ነው ያልኩት የሚል ይመሥለኛል🤣🤣
which is true
@@harnettube3618 😂😂😂
gena teferaresale y neged feka gen awtetewal ???
chirah alemegibabat tefetere bilo haymanot mekeyer? ahun degmo metahu bilo makirarat.................
bicha fetary hulunm yastekakil enj enante mechem atitamenu