Tesfaye Chala you are an amazing singer. Your music leaves me speechless all the time. God gave you good grace and I like the way you spread the word of God. Thank you🙏🏾
Omg omg I keep crying men ayenet zemary new.endetesfaye chala zemary man alen ? Demteh altekeyerem geta sebarek endeh new. CD 💿 awetalen bakeh in advance thank you very much. God bless you and your family.
Amen You are Blessed You look so Awesome Tesfaye Challa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song " ገናናው የኛ ኢየሱስ " genanawi Yene iyesusi Tesfaye Challa # New # protestant # mezmur 2024! Tebarake Zemen Yebarake 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
የዛሬ 30 አመት መዝሙሩ ሲወጣ ትዝ ይለኛል ብቻ ሳይሆን የመዝሙር ካሴቱን ለመግዛት 10 ብር አጥቼ እንዴት እንዳዘንኩኝ እኔ ነኝ የማውቀው ብሩን አግንቼ ካዘንችስ መካነየሱስ ሔጄ ገዝቻለሁ ጌታ ይመስገን
ምን አይነት መዝሙር ምን አይነት መንፈስ ነው እግዜር ያኑርህ ያለምልምህ🔥🙌
👉ጌታ በዚ ሰው ውስጥ ስላስቀመጥከው ፀጋ ጌታ ሆይ ተባረክ🔥🙌
እንወድሀለን ፓ/ር ተስፍሽ 🤗
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የእግዚአብሔር ሰው ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ስወድህ ከልቤ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebarek 2:11
ያኔ ኦርቶዶክስ እያለው በጣም የሰማውት ኢየሱስን እንድወደው እንዳልቃወም ያደረገኝ የተስፍዬ መዝሙር ነው ካሴቱን ሰው ሰጥቶኝ ይዤው እዞር ነበር የለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ያዳነን ጌታ ይባረክ ተስፍዬ እወድሀለው❤❤❤❤
በሰው እንባ ነው እንዴ መንፈስህ የሚነቀው። ከሜራ ቆንጆ እህቶችና ከልብ የምያለቅሱ ሰውች መሰያ አይደለም።
እኔንም የለወጠኝ
ይህ መዝሙር ብዙዎችን ወደ ጌታ ያፈለሰ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረክን bro !
በእውነት ምን ዓይነት ስጦታ ነው!!!!! በአሁን ስዓት ደግሞ እነዚህን የሚምስሉ ልብን የሚስነጥቁ በኛ ቋንቋ ጼንጤዎች ማየት ይናፍቃል ፓስተር ተስፋዬ ጫላን ደሞ ማድመጥና ማየት ድግሞ ይፅናናል፤ያበረታል፤ፍርሀትን ያስውግዳል፤ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!! እርጋታው፤ሞገሱ ፤ከልቡ የሚወጣ የሆነ የሚስብር ነገር አለው ጴንጤ እይደለሁም ግን የተውስኑ ፓስተሮች እክባሪ እድናቂ አፍቃሪ ነኝ በተለይ ብዓይኔ ሙሉ ማየት የማልችለው ፓስተር ተስፋዬ ጫላን ለሁላችን ኑር እገልግል ለዚህች ምድር ታስፈልጋታለህ እየሱስ ተንስቶአል!!! እድሜናጤና ይስጥህ አትተካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የልጅነት ዘመኔ ትዝ አለኝ አቤት ያንጊዜ የነበረ አምልኮ ጌታ ሆይ የድሮ የአምልኮ የመንፈስ ቅዱስ እሳት አሁን ይምጣ ከምንም ነገር ጋር ያልተቀላቀለ ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ!
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ዘመንህ ይባረክ። በዚህ መዝሙር የኢየሱስን ግርማ ሞገስ አየሁ።
እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል እልእልእልልእልእልእልእል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘማሪ ተስፋዬ በጌታ በኢየሱስም ዘመን የለምልም ጸጋ ይብዛልህ🎉
አረ ካሜራ ማኖች የሰወን ፊት ባታሳዩ... Sew saysakeki getan yamilk
ካሜራ ማኖች በብዙ ተባረኩ። እያለቀሱ የምያመልኩ ሳይ ከነሱ ጋር እያለቀስኩ፡ የተነኩ ሰዎች ሳይ እየተነካዉ ግዜና ቦታ የማይገድበዉን ጌታ ከአነሱ ጋር አመልካለዉ። መዝሙር መስማት ብቻ አላማዉ ያደረገ ሰዉ cd ከፍቶ ማየት ይችላል። በርቱ
@@gemechisderessa1149 yemyalekisu sawochin masyet minm ayantsim
Thank you enam hula yemlew yehn new
ስንቶቹ ይበረካሉ መሰለህ ከዝ ፍት ያልተረዳሃሆኝ more ትረዳለህ ከእነሱ ጋር ነው የማለቅሰው
Min ya saw fet asayh zem belh amlk minaw Leba naw yalew gud eko naw
ገናና የእኛ ኢየሱስ አቻ አይገኝለት
እንደሞተ አልቀረም ከቶ አለ በሰማያት
ማን ይቃወመናል ዛሬስ በደሙ ዋጅቶናል
ትንሣኤውን ልናወራ በገና አንስተናል/ቃኝተናል፤
👏👏👏👏👏👏👏
የምገርም ነገር ትሞታለህ ተብሎት ሃክሞች ምንም ተስፋ የለህም ተብሎ የተነገረ ሰው በዚህ መዝሙር ሕይወት ተዘርቶበት ሃክሞች ይህ ልሆን አይችልም ያሉት በእግሩ ቆሞ ጌታ ያዳነው የጌታ ስም ለዘላለም ይባረኩ
ዘማር ተስፋዬ ዘመንህ ይለምልሙ የጌታ ፀጋ ይብዙልህ ❤❤❤❤❤❤❤
ታሞ ነበር? የሚገርም ነው! ለዚህ ነዋ በልዩ መንፈስ የሚዘምረው በቅርቡ፦ እንደዱሮው እንደልጅነቱ! እግዚአብሔር ይመስገን!
ወንድሜ ዘመን የማይሸራው መዝሙርህ ህይወቴን አረስርሶታል ተባረክ።
ተስፈሽ የ 80's ዘመን የማይሽረው ዝማሬ 👌👌👌👌 🙏🙏🙏🙏🙏 ድ ል ነ ስ ተ ህ ባ ለ ድ ል ያረከን ወንድሜ በቤቱ አንዲ አየዘመ ርክ ዘመንክ ይጠቅለል
ተስፋዬ ጫላ እንደዘመኑ ዘማሪዎች ነን እንደምሉ ወጠጤች ሳይሆን ዛሬም ድረስ ድምጹ እንደወጣትነት ዘመኑ እንደያነ 80ዎቹ እንደነበረ ነው። እውነተኛ በእግዚአብሔር መንፈስ ስትቀባ እንደዚህ ነው።
ተስፍሽ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም. ጉባኤው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እልልታ የሚያቅ ሕዝብ የተባረከ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ገራሚ አስገራሚ አስደናቂ ጸጋው ጥንት እንደነበርሕ አሁንም ያው የሆንክ
ወደ ላይ ከፍ ከፍ በል ዘመንሕ ይባረክ ይለምልም
ዘማሪ ነህ ተስፈሽ ለቀጣዩም ትውልድ ጭምር ደንቅ በረከት ሆነሃል ❤❤
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ መዝሙር በእናተ ዘመን ተዘመረ ከልብ የወጣ ልብ የሜነካ❤❤❤
ስወድህ እኮ እንዴት እንደምባረክ ምን ልበልህ ዘመንህ ይለምልም ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድምፅህ እንኳኦን ምንም ኣልተቀየረም የጥንቱ የጠዋቱ ❤❤❤❤❤
Tesefaya.chala
Wow አሜን አሜን እየሱስ ተነስቷል ሞት ተሸንፏል ገናና የእኛ እየሱስ 💪💪🔥🔥🔥🔥❤️❤️
እባቴን እምላኬን እንዴት እንደምትገልጰው ወንድሜ ተባረክልኝ ከረጅም እድሜ ጋር
የኔጌታ እየሱስ እንኳን ያንተ ሆንኩ❤❤
እሰይይይይይ ጌታ እየሱስ ይባረክክክ ❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የአንተን ዝማሬ ሳዳምጥ ውስጤ ይረሰርሳል ምድር ላይ መኖር ጠልቸ ወደ ኢየሱስ ጋር መሄድ እመርጣለሁ ወንድሜ ሌላ ምንም አልልህም ረጅም እድሜ እንደ አብርሀም ይስጥህ የምታመልከው ኢየሱስ
🙏✝️🙏✝️🙏መንፈሰ ቅዱስ ተባረክ !!❤Glory to God!!😇😇😇😇😇✝️🙏
ተባረክ ለበረከት ሁን ❤🎉❤🎉❤🎉
የተወደድክ ፣ተስፍሽ፣ በረከታችን ነህ። እግዚአብሔር ዘመንህን ትውልድህን ይባርክ። በኢየሱስ ስም ለምልም።
አስደናቂ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ታስፋዬ እንወድሃለን መዝሙሮችህን ሁሉ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል
ምንም ማለት አይቸልም እንኳንም የእየሱስ ሆን❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ ፀጋ ይብዛልክ ያንተን ዝማሬ ሰምቶ ጌታን ያልተቀበለ መቼም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ተባረክ ባለብዙ ሞገስ እግር ስር ወድቄ እሰግድልሃለሁ አሜን
አቤት አቤት አቤት ድንቅ ዝማሬ የተወደደ ዘማሪ
የተወደድክ የተከበርክ
ተስፍሽ ለምልምልን ❤❤❤
አሜን ጌታ እየሱስ ብቻ ይታይብክ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሃሌሉያ እልልልልል ❤❤❤❤❤
ተስፋዬ ጫላ መዝሙሮችህ በእኔ ቤት ልዩ ታሪክ አላቸው ።
Tesfaye Chala you are an amazing singer. Your music leaves me speechless all the time. God gave you good grace and I like the way you spread the word of God. Thank you🙏🏾
Amen 🙏🏻 Amen 🙏🏻
Wow amazing song
አሜንንን አሜንንን ታባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Pastor Tesfish Egezyabere yebarekehi Enwedehale tebarek
ተሰፍሸ ዘመንክ ይለምልም መዝሙርክ ጌታ ን ያወኩበት ልቤ ዉሰጥ የክርሰቶሰ ፍቅር ያሳያኝ ብቸኝዉ ዝማሪክ ❤❤❤
Omg omg I keep crying men ayenet zemary new.endetesfaye chala zemary man alen ? Demteh altekeyerem geta sebarek endeh new. CD 💿 awetalen bakeh in advance thank you very much. God bless you and your family.
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
ማራ ናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን የተባረክ ዘማሪ ተስዬ ረዥም እድሜ ኑርልን ድንቅ ስጦታ ነህ አንተ
Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤
❤❤❤ተስፍሽ ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ ጌታ ተባረኩ አሜን ❤❤❤
አሜንን አሜንን ኢየሱስ የተባረክ ልዩ ጌታዬ ነህ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ❤❤
My JESUS
Amen You are Blessed You look so Awesome Tesfaye Challa I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song " ገናናው የኛ ኢየሱስ " genanawi Yene iyesusi Tesfaye Challa # New # protestant # mezmur 2024! Tebarake Zemen Yebarake 💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
አሜን ! ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ እግርህ ስር ወድቄ እሰግዳለሁ
Ooooooo❤❤❤❤❤❤ blessed
አሜን ዘመን የማይሽርህ ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን ማራናታ
እንዴት ያለ መዝሙር እንዴት ባለ ዘማሪ ተዘመረ!!!!! እረ ጉድ ነው ተፈወስኩኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
Tesfye chla yesfre lij abro adega.ena ye bimeda lij nge
Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
አሜን አሜን ይህ ጀግና ጌታ ኢየሱስ የኛ ጌታ ስለ ሆነ እጅግ ደስ ይለናል ❤❤❤❤ ወንድማችን ተበረክ
አሚን !✝️🙏✝️🙏
"ሁላችሁም ተባረኩ::"!!
ፓስተር ተስፊሽ.
ዘመንህ ሁሉ የድል የከፍተና የልምላሜ ይሁን::
Amen Hallelujah, Tesfsh.. may the Lord bless you more and more❤❤❤
Tesfaye Challa God bless you! You sire are a blessing to our nation!!!!
አንተ መልካም ነህ ✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️
My favorite singer. God bless you Tesfish.
ተስፊሽ እነዚህ መዝሙሮችህ በእርግጥ መንፈስ አለባቸው በእርጋታ ብቻ ሊዘመሩ ይገባል በዝላይ እና በጩኸት አይሁን please.
Amen amen amen eillllllllllllllllllllllllllll haleluya yena ngus yeshu wa ha meshiyak tbarek tesfay chala ante yena bereket neh
Our beloved ❤❤❤❤
ይህንን ዝማሬ ስሰማ ነፍስም አይቀርልኝ።
ኢየሱሴ ባለግርማ ባለ ሞገስ ክበርልኝ።
What an amazing and unstoppable anointing !
May God Bless You With His Endless Love !
Halleluyaaaaaaaa!
ለዘላለም የእስራኤል አምላክ ይባርክህ !
wendmachin tebarek
Nuriln Tesfaye nef amet ende matusala
969 years 😊😊😊
All Glory To God. Thank You Lord For Everything. Apostle God. May The Son Of David Continue To Bless You With The Richness Of Grace. Amen 🙏
God bless you TEsfish
ጌታይባረክህ
Timeless song 🎵 ❤ 👌 🙌
መስማት ማቆም ያቃተው like❤😊
ene❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉Tabarku 👍Eebbiiffama🎉🎉
ተባረክ❤❤❤
Amen,Tesfeshe zemenhe yebareke,I love you
You are a great blessing..........!
God bless you more and more!
Amen .............................!
አ ሜ ን ይገባዋል ኢየሱስ ክርስቶስ። ሃሌሉያ!
God bless you so much brother 🙏🏽❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️🙏🏽🙏🏽
amen amen amen amen amen halelueya halelueya elelelelelelel egzabher yebarkhe tebarkhe
Ameeeennnnnnnn❤❤❤ ተባረ😊😊😊ክ🎉
አሜን አንተ አትጠገብም ኢየሱስ ለዘላለም ተመስገን
🙏🙏🙏tebarek Tesfaye Chala❤❤❤❤❤❤❤
ፊቱ ያበራል የክርስቶስ ።
Eyesus Geta nw
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Ellllllllllllllllllllllllll ኢየሱስ ተነስቷል
Wow! wow! wow! Jesus is Love!!!!!!!!!!!!!!
Tebareki tesefey kelegenti esekahun metadeli new tebareki
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
አሚን ተባረክ
Timeless song glorifying the king. More grace to the Tesfish.
ተስፍሽ ዘምረከዋል ውብ አርገህ ለንጉሱ !
❤anawdhlana.ygeta.barya
So unique voice ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልል 🔥❤️🔥🔥❤️🔥🔥❤️🔥🔥❤️🔥🙌🏽❤️🔥🙌🏽❤️🔥🙌🏽🔥🙌🏽
ጌታ ይባርክእ።