በመቶ ሺዎች የታየው ታሪክ ልጅ መልስ ሰጠች! Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • Fb: / thehabeshaweb
    Website: www.thehabesha...

ความคิดเห็น • 3.6K

  • @amanuelmhiret2974
    @amanuelmhiret2974 2 ปีที่แล้ว +505

    ከልጅቱ ጥንካሬ, እውነት እና ሀቅ ይነበባል, ትልቅ ክህደት እንደተፈፀመባትም ሁለቱን ቪዲዮ ያየ መገንዘብ አያቅተውም, ለቤተሠቧ ምን ያህል በሰው ሀገር እንደሻማ እንደቀለጠችም መረዳቱ በጣም ቀላል ነው, ይህም ሆኖ ለይቅርታ ያላት ክብርም ያስመሰግናታል! እውነትን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው!

    • @welansayedazewa2799
      @welansayedazewa2799 2 ปีที่แล้ว +22

      ትክክል በሰው ሃገር ብዙ እንደ ተቃጠለች ያስታውቃል

    • @fafesied2564
      @fafesied2564 2 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል

    • @ሻሎምለአለም
      @ሻሎምለአለም 2 ปีที่แล้ว +18

      በትክክል ሰው ሀገር ያለን የቤተሰብን ክህደት እናቀዋለን

    • @lidet8049
      @lidet8049 2 ปีที่แล้ว +7

      Tekekel

    • @eleni1747
      @eleni1747 2 ปีที่แล้ว +7

      Tekekel enatyew yatenuten endemiyaweru yastawekalu eheteyewem weshet endal bedenb yastaekal

  • @nani6736
    @nani6736 2 ปีที่แล้ว +196

    ታናሿ መርዝ ናት ደስ እያለሽ ኑሪ የኔ እናት አስከልጆችሽ ታናሽ እህቶች እርጉም ናቸው እናቶቾን አድማ ያስመታሉ ሁለት ቤት እያለ ልጅቷ ሀረብ አገር ተቃጥላ ደግሞ በቤት ክራይ ትቃጠል ደሞ አባቴ ሰርፕራይዝ አደረገኝ ትላለች እንደ ሞጃ ልጅ ኩክኒያም

  • @ethiotoday3042
    @ethiotoday3042 2 ปีที่แล้ว +118

    ፊቷ ያስታውቃል የኔ ከርታታ ❤️❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ

    • @del6834
      @del6834 2 ปีที่แล้ว

      ሁለቱን ቪዲዮ ሳትሰሙ የረገማችኋትና የፈረዳችሁባት ሁሉ ፈጣሪ ቅዱስ እግዚአብሄርን ይቅር በለኝ በሉ።

    • @AnnaAnna-wy3vy
      @AnnaAnna-wy3vy 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ስታሳዝን ታሳውቃለች

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      @@del6834 እኔ አይቼ ዝም ነው ያልኩ አልፈረድኩም

    • @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ
      @ተመስገንጌታየ-ቨ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

      @@del6834 ከናቷጋ መጥታ እንደማልቀስ እያለች የምታወራው ሀሰተኛ ትመስላለች ትግስት የምትባለው

  • @geni4618
    @geni4618 2 ปีที่แล้ว +578

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድላችሁ፣
    ነገር ግን ብዙ እህቶች በአረብ ሀገር ብዙ ዋጋ ለቤተሰብ ይከፈላሉ ፣ቤተሰብ ግን ስለ ልጆቹ ህይወት አይጨነቅም፣ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።

    • @sofihabesha2935
      @sofihabesha2935 2 ปีที่แล้ว +2

      የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ እኮ ትልቅ ነው
      እኔ ሳውዲ ስሄድ አራምስት አመት መሙላቱን እኔጃ
      እና ትንሽ አይባልም

    • @medinahusean5049
      @medinahusean5049 2 ปีที่แล้ว +3

      ቢሆንም እነሱም የሰሩት ቤት ነው ብለሻል ማሶጣት አልነበረብሽም ትንሽ ቆይቶ ባልሽ ዘወር በይ ይልሻል ምንም ቢሆን እናትሽ ይሻሉሽ ነበር

    • @salamgedawn4047
      @salamgedawn4047 2 ปีที่แล้ว +4

      ታስታውቃላች ድርቅ ናት ነገ ከባላዎ ብትጣላ ይሄንን ቤት ተካፍሎ ነው የሚሄዱው

    • @henanbilall6288
      @henanbilall6288 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @seblelove5237
      @seblelove5237 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉሸታምናት አንቺ የእናት እንባ ምንላይ ይጥልሸ ይሆን ታሰታዉቃለች አጭበርባሪ ናት እናትን የሚያክል አሰለቅሰሸ አሰወጥተሸ ከሰሸ አረ ፈጣሪም ይቅር አይልሸም

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 2 ปีที่แล้ว +409

    ጌታዬ ሆይ እኛን ፈራጅ አታድርገን እውነቱን አንተ ታውቃለህና በመካከላቸው ገብተህ መስማማቱን ስጣቸው🙏

  • @amarechyemaryam2363
    @amarechyemaryam2363 2 ปีที่แล้ว +70

    ባለእንጀራህ ሲታማ ለራስህ ብለህ ስማ እንዲሉ እያንዳንድሽ የአረብ ሀገር እህቴ ሆይ ከዚህ ታሪክ ተማሪ እንማር ቤተሰቦቻችን አንዴ ናፍቀው ስለወጣላቸው ረስተውናል ለኛ አያስቡም

    • @Ab-nt7br
      @Ab-nt7br 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ልብ እንግዛ እነሱ ከነመፈጠራችን እረስተዉናል ጭቅላታቸወ በብር ተዘግቶል

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ናፍቀውን ወቶላቸዋል ገፋ ሲል እነደባዳ የሚያይም አለ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว

      Tekekel hulun neger beras sem madereg new yechm langeta megbiya yagegnch besma bihon new

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 2 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

    • @zehraali8489
      @zehraali8489 2 ปีที่แล้ว

      እደው ማነን እንመን ምን ይሻለን የሆን

  • @mattewe492
    @mattewe492 2 ปีที่แล้ว +194

    የሌላው ወገን ሳይሰሙ መፍረድ በጣም ከባድ ነው። ባለፈው የነሱን ሰምቼ በጣም ተናድጄ ነበር። አሁን ስሰማት ግን እውነትነት አላት።

    • @selamawitjemal8501
      @selamawitjemal8501 2 ปีที่แล้ว +13

      እኔ የባለፈውን ማስታወቅያ ሳየው ገና ነው ይሄኔ አረብ ሀገር ሄዳ የገዛችውን ክደዋት ነው ያልኩት! አላማሩኝም ነበር

    • @eyerusalemmekonen9131
      @eyerusalemmekonen9131 2 ปีที่แล้ว +2

      Exactly

    • @ሻሎምለአለም
      @ሻሎምለአለም 2 ปีที่แล้ว +5

      እኮ ሀቅ አለት በሰው ሀገር ደሟ ተመጧል😥

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 ปีที่แล้ว +7

      @@selamawitjemal8501 እኔም መጀመሪያ አውቄአለሁ አሁን ትዳር ስትይዝ ጥቅም ቀረብን መብላት ነው በተለይ እህቷ አረብ አገር መሄዷንም ሳይናገሩ

    • @zuzu3776
      @zuzu3776 2 ปีที่แล้ว +3

      እንደዚህ አይነት ከሀዲ እህት ከምድር ይጥፋ ውሸታም ተሰቃይታ ባመጣችው ገንዘብ እየኖሩ

  • @jasika499
    @jasika499 2 ปีที่แล้ว +131

    የኔናት አሳዘኀችኝ የእውነት ልብ ትነካለች ስደትን ያየ ሰው ነው የሚያቀው😭

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 2 ปีที่แล้ว +23

    አንዳንድ ጊዜ እኮ ድህነት ይሻላል አግኝቶ በነዋይ ከመጣላት እህ🥲🥲🥲😭😭😭😭😭 ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @fatemaadam9945
    @fatemaadam9945 2 ปีที่แล้ว +342

    ያላስተማረ አባት ቦታ ይገዛል ብሎ ማመን ይከብዳል ውይ የኢትዮ እናቶች አላህ ልብ ይስጣቹህ

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 2 ปีที่แล้ว +36

      ትክክል ፋጡማ እኔም እንደዛ አሰብኩ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ሴትየዋ ተመክረው አልቅሽና አሳምኚ እናት ስለሆንሽ ትሰሚያለሽ ተብለው ነው አንዳንድ እናቶች ውሸት አለባቸው ልጅቱ አረብ ሀገር ለፍታ ለራሷ ላትሆን ነው የፈለጉት እግዚሐብሔር ይስጣት እህት ተብየዋ በስጦታ ያገኘሁት ቤት ያለችውንም የተወችላቸው ። እኔ እንደተረዳሁት እውነቱ ያለው ከዚህችኛዋ ነው ። ፍርድ ቤቱም የወሰነው በቂ ማስረጃ ዶክሜንቶች ስላገኘ ነው ። ብዙ ሰው ግን እናት ትበደላለች ይላል እሷስ ልጆች ይዛ ምን ላይ ትውደቅ ።

    • @hawikebebewyaie4889
      @hawikebebewyaie4889 2 ปีที่แล้ว +6

      በትክክል ፍርድቤት ማጣራት ይችላል በወቅቱ የሰውየው ገቢን

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +13

      የልጅቷ አይን አውጣነት በመማሯም ልትንቃት ትችላለች

    • @fatemaadam9945
      @fatemaadam9945 2 ปีที่แล้ว +13

      @@ቅዱስእማኑኤል አንጀቴን ነው የበላችው ለፍታ ደክማ እንደገና መገፋት

    • @fatemaadam9945
      @fatemaadam9945 2 ปีที่แล้ว +5

      @@abeban.8366 የናትየዋም ቢሆን ቤቱ ልጅ ልጅ ነው አንድ አንድ ቤት ማከፋፈል ነው አንዱ ክፉ አንዱ ደግ ሊሆን ይችላል ግን ህሊናን እሚያሳርፍ ውሳኔ ጥሩ ነው

  • @lishanali4252
    @lishanali4252 2 ปีที่แล้ว +167

    በጣም የሚያሳዝኑት አረብ አገር ተገርዳ በምትልከዉ ብር እንደተንደላቀቁበት ፊታቼዉ ያስታውቃል ጥቅማቼዉ ሲቀር እናትና ልጅ ተመሳጥረው ልጅቱን ከሰሱ ይች እዉነትን ስለያዘች ልታሼንፍ ችላለች

    • @tgsmartt
      @tgsmartt 2 ปีที่แล้ว +2

      Lela kefu degi kemnagerachu befit enati enati nat esh enaten endi blh atisadebu esh egzabher yiferdal ferdun tayutalachu betun ashito biran wesdo medalay yitelatal lenata yalhoneci lene tihonaleci bilo ayasebim????

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +10

      በጣም ታሳዝናለች እናትየው ከዚች ለዛች ነው የሆነነገር እንዲኖራት የሚፈልጉት

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว +13

      ይገርማል የበላና ያልበላ ይለያል

    • @enatfamily407
      @enatfamily407 2 ปีที่แล้ว +8

      እረ እና ታዲያ ጉሊት ተሸጦ እንዴት ነው ቤት እሚገዛው ሆይ እግዚአብሔር ይፍረዳቸው

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว

      ትከከል

  • @ሚሚሰው
    @ሚሚሰው 2 ปีที่แล้ว +49

    የእውነት ግን በጣም የሚገርም ነው
    ሰው ሀገር ደማችን
    አልቆ ስጋችን
    ጨርሰን
    በገዛ ላባችን
    ያስተማርናቸው
    ታናናሾቻችን
    ለነሱ ብለን መሰዋት
    የከፈልንላቸው
    ቤተሰቦቻችን
    ይክዱናል

    • @አማራነኝ-ገ2ፐ
      @አማራነኝ-ገ2ፐ 2 ปีที่แล้ว

      ሳህእነ ኔራሱ ወድሜ ብርእየላክሁ ምንአርገሻልብሎ አጥቦአሰጣኝ ዞርበልብየኑረየንይጀቁጭ

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 2 ปีที่แล้ว +155

    ያረብ ሀገር ሴት መች በቤት ሰቦቿዋ ጨክናም አታውቅም አይዞሽ

  • @hayahalain9269
    @hayahalain9269 2 ปีที่แล้ว +204

    ማርያምን ልጅቷን ተረዷት በጣም ተጎድታለች አገር ያሉ ቤተሰብ አረብ ሀገር ያለች ሴት ልጃቸው ሲዳሩ አይወዱም ለምን ሺ አመት ቢፈጉ ደስ ይላቸዋል ፈጣሪ ይረዳሽ

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +3

      ኧረ ባል ቢሆድ ባል ይመጣል እናት ግን አንድት ናት እተዉላት አለሁ እናቴ ሂወቴ ናት💖 እስኪ አንችብኮኔ እናትሽን ትከሽ አለሽ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +2

      ይሁን እናት ሥለሆነች መስማት አለባት አይደል መሞትም አለኮ

    • @salamgedawn4047
      @salamgedawn4047 2 ปีที่แล้ว +2

      የማይገባኝ ዱባይ 4 አመት ሰርታ ቤት ትገዛለች የውነት

    • @selmtwtube8458
      @selmtwtube8458 2 ปีที่แล้ว +2

      ወላሂ እውነትሽን ነው

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว

      @@selmtwtube8458 ደምሪኝ እህቴ ስወድሽ😘

  • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
    @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 ปีที่แล้ว +21

    በስደት ሀገር የኖረች ሴት አትዋሽም አትሰርቅም ጀግና ናት አይዞሽ ማማየ

  • @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ
    @ጎንደሬውነኝ-ቨ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +371

    ተከሳሽ አልቅሶ ከሳሽም አልቅሶ ለፍርድ ስላስቸገረ ፈጣሪ ደጉን ዘመን ያምጣልን። ልጆች ተረጋጉ የእናት ሀዘን ከባድ ነው ።

    • @ejigayewwoldegiorgis4600
      @ejigayewwoldegiorgis4600 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ፈጣርን ቸርወሬ ያሰማን ማለት ነዉ የምሻለዉ።

    • @merhawitmebrahtu19
      @merhawitmebrahtu19 2 ปีที่แล้ว +7

      በእውነት እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እሷ ዋሽታለች እግዚአብሔር ይቅር ይበላት ለኔ ሁለቱም የአክስቶቼ ልጆች ናቸው አላደላም ቡና ቦርድ ሰርታ ገዛው ስትል አለማፈሯ ቤቱ ከተገዛ በኃላ ነው ቡና ቦርድ የገባችው እዛ ሰፈር ቡና ቦርድ ነበረ

    • @lovedream217
      @lovedream217 2 ปีที่แล้ว +1

      @@merhawitmebrahtu19 manew tekekel ljetua weys enateyw ??

    • @venustesfamikael7647
      @venustesfamikael7647 2 ปีที่แล้ว +2

      @@merhawitmebrahtu19 አንቺ እራሱ የጻፍሽው አይገባም

    • @ቲጂወሎየዋቻናል
      @ቲጂወሎየዋቻናል 2 ปีที่แล้ว +4

      ከሳሺ፣ውሽታምናት

  • @lemlemtube168
    @lemlemtube168 2 ปีที่แล้ว +310

    የኔ እናት የሰው አገር ያየው ያውቀዋል እመቤቴ መስማማቱን ትስጣቹ እናት እናት ናትና የኔ እናት አንቺም እናት ነሽና ልባችሁን ለይቅርታ ይክፈትላቹ

    • @fከዲር
      @fከዲር 2 ปีที่แล้ว +4

      የፈለገ ስደት ብትኖሪ እናትሽን አውጥተሽ በር ትዘጊያለሽ እህት እኔ አላረገውም እሷ እኔ እቀሠጥበታለሁ ካለች እኔ ተከራይቼ ኖራለሁ አለቀ አደለም ልቶጣ እንድትቆጣ አልፈልግም

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 2 ปีที่แล้ว +1

      @@fከዲር እናት ኡፍፍፍ አላወጣም በጣም ያማል አላወጣትም እኔ ለማኝ እሆናለሁ እንጂ የኖርኩትም በሥደት ለናቴ ለአባቴ ነው ምንም የለኝም እነሡ ብቻ ነው ያለሁት

    • @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ
      @ኢትዮጵያትቅደም-ቐ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +12

      @@fከዲር እርግጥ ነው እናት እናት ናት በምንም አትተካም . ለመፍረድ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ልብ ብለሽ ካዳመጥሻት እውነታ አላት ልጅትዋ በዛላይ እናት አንዱን ልጅ ካንድ ስታበላልጥ ያማል እሳቸው ወደዛችኛዋ ያዳላሉ እናት እናት እንደመሆንዋ መጠን ልጅም ልጅ ነው በዛላይ ይቹ ልጅ ልጆች አልዋት ልጆችዋን ይዛ ጎዳና ትውጣ ? እሳቸውም ቢሆን እንደውም ትተውላት ወደሌላኛው ቤት ነበር መግባት ያለባቸው ሌላ ማረፊያ ስላላቸው ያውም በእስዋ ገንዘብ የተገዛ እናም እህቴ እናትም እንደ እናት ስትሆን ነው እናት የሚያስብላት

    • @annatasama9692
      @annatasama9692 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ብለሻል ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @nnnnmmmm9152
      @nnnnmmmm9152 2 ปีที่แล้ว

      ስደት ሁና አደለም ቤቱ የገዛቹ ተማሪ ሆና ነው ስደት ሆና አሳደሰቹ እናት እናት ናት መተክያ የሌላት እየተማረች ቤት ገዛች የእናት እጅ ሳይኖርበት የማይመስል እስዋም እናት ሆነች ያቺ ቤት አላት እቺም በስሙዋ ያለ ቤት እትም አይሄድባትም ነበር አሁን ይቅርታ ትጠይቅ እናቱዋ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 ปีที่แล้ว +37

    መሬት እና ቤት ስንቱን ቤተሰብ አለያየ ከእናት ከአባት ከወንድም ከስንቱ ተለያየ። እናትና ልጂን ያስማማችሁ ለዝች ለአጭር እድሜ

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 2 ปีที่แล้ว +93

    የስደት ዉጤቱ ቤተሰብ ማጣት ነዉ እሶ እንቅልፍ አጣ ገርጥታ ሀገሪየ ቤተሰቦች ብላ ሀገር ስትገባ እንዳዲሰረ መከራዉ ይቀጥላል 😭😭😭 አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን🙏

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +86

    ህግ ፈርዷል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ቤትሽን የአለም ያርግልሽ

  • @ሰላምየእናንዬአሰፋ
    @ሰላምየእናንዬአሰፋ 2 ปีที่แล้ว +37

    መልካምነትሽ መልካም ቤተሰብ ላይ አሳርፎሻል የባልሽን ቤተሰቦች ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ትልቅ የይቅርታ ልብ ነው ያለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @munalema2512
    @munalema2512 2 ปีที่แล้ว +162

    የኔ ታሪክ ከእናቴ ጭምር እስከ ልጆቹኣ ከቤሩት ስመለስ ውጪ ብለውኝ ሊገሉኝ እምላኬ ግን ታሪክ ቀያሪ ነው መገፋት መልካም ነው ዛሬ እኔም የቤት ባለቤት ሆንኩኝ

    • @hanun14
      @hanun14 2 ปีที่แล้ว

      እዴት ችለዉ ዉጭ ይላሉ ግን😭😭😭😭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 2 ปีที่แล้ว

      ጉድ😭

    • @munalema2512
      @munalema2512 2 ปีที่แล้ว +10

      @@hanun14 እህቴዋ አያድርስ ነው እናት አትቀየርም ማለት ውሸት ነው በተለይ እሚገፋፋ ልጅ ካለ

    • @GenetKokebe
      @GenetKokebe 2 ปีที่แล้ว

      muna ትክክል

    • @hurelBoss
      @hurelBoss 2 ปีที่แล้ว

      Yenie wed 😘😘❤❤😥

  • @venustesfamikael7647
    @venustesfamikael7647 2 ปีที่แล้ว +100

    እኔ ሚሰማኝ እውነት እደተናገርሽ ነው እግዚአብሔር ክናትሽ ጋር ስላም ያርጋቹ ልጆችሽም ይደጉልሽ ላብሽ ስለተመለሰልሽ ደስ ብሎኛል ጸልይ ሰላም ይወርዳል አይዞሽ

  • @sinidushimels5771
    @sinidushimels5771 2 ปีที่แล้ว +45

    Lesson learned! This is for all of us in diaspora who are working 24/7 to support families back home!. Exact example of financial abuse and pure greed😥

    • @yohannesalemayehu922
      @yohannesalemayehu922 2 ปีที่แล้ว +1

      True

    • @selama172
      @selama172 2 ปีที่แล้ว +2

      True I hope our hard working brothers and sisters learn from this.

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +123

    ያሣዝናል ቤተሰብ ለቤተሰብ እንዲህ መካካድ ያውም እናትና ልጅ ፉርዱ ከባድ ነው እግዚአብሔር ምህረት ይላክ ፉቅር ይስጠን አሜን አሜን አሜን

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣምእጅ😥😥😥😥ልጅቶታሳዝንልቺ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 ปีที่แล้ว +2

      በአረብ ሀገር በዱባይ በረሀ ተቃጥላ ይህ አይገባትምነበር እህትሺ አርመሳይ

    • @user-umukewesar
      @user-umukewesar 2 ปีที่แล้ว

      @@zወሎየዋ ሥንት መኽሉቅ ግን ወይኔ ቤተሰቦቼ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል የምገልፅባቸዉ የኔንመለወጥ እንጂ ገንዘቤን እንድች ብለዉ አይነኩም እናት ያዳላል እንዴ ለመሆኑ ጭራሺ አባት ላላት ጠብደል ጎረምሳ

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-umukewesar 💚💚💚

    • @ሀዩወሎየዋቀበጥ
      @ሀዩወሎየዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እው
      እሶናት ትክክለኛ ሰው አይዞሽ እህቴ ያሀቅ ገንዘብ ባረብ ሀገር ያለይ ሴት ልይ ታሳዝናለይ እድርጋ እዳላደረገይ ኡፍፍፍፍ

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 2 ปีที่แล้ว +95

    For some reason I believed her. I think she is telling the truth!

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @kido7735
      @kido7735 2 ปีที่แล้ว

      Yes me too ,I believe her

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว +5

      @@kido7735 the mom and sister they didn’t mentioned that she lived in Arab country 😂

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 ปีที่แล้ว

      @@shkorinabowey7958 ለምን አልተናገሩም🤔 እኔም ገርሞኛል

    • @mathewosshibere7341
      @mathewosshibere7341 2 ปีที่แล้ว

      No she us not I know the family she should ask forgiveness

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 ปีที่แล้ว +40

    ቅንነቷ ደስ ይላል እግዚአብሄር አንድ ያድርጋችሁ

  • @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት
    @ኢትዮጵያዊትአዲስአበባዊት 2 ปีที่แล้ว +26

    እኔ ግን ልጅቷን ነው ያመንኩአት እናትየውንም ያቺ ትንሿ ልጃቸው እየመከረቻቸው ነው የሚመስለኝም እውነት እዝቺኛዋ ጋር ያለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ፈርዶላታል በቃ ትንሽየዋ እህት ይቅርታ ጠይቂና ቤታቹን ሰላም አድርጉ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
    @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +75

    ከአረብ ሀገር ስንመለስ ሚጠብቀን ይሄ ነዉ ሸቃሊጦች ብራቹን ንብረታቹ በስማቹ ካልሆነ ቤተሰብ ቅርብካሉ ልጆቻቸዉ ጋር ነዉ ሚሆኑት ሰደተኛዋን ያገላሉ አላህ ይሁነን

    • @yesmintube2116
      @yesmintube2116 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @ከዲ-ቈ5ዠ
      @ከዲ-ቈ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትነው ውዴ ግን እሽ ምን እናድርግ ወላሂ ከባድነው

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይሁነን ውይ አስፈሪ ነገር እናት እና ልጅ የሚካሰሱበት ዘመን

    • @ከዲ-ቈ5ዠ
      @ከዲ-ቈ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +6

      እሲ ተውት እኔ ዘጠኝ አመት እሠው ቤት እየሠራሁ የሚማርውን ታስተምር የሚታመሙትን ታስታምም ኖሬ እደዝሁ በስልክ ስናወራ ከበሬወሬ ተነስቶ ጎረቤት አግብታ እየወለደች የራሡን ሂወት የኖረችውን ነው እሷን እዳትናገሪብኝ እሷ ነች ያለችኝ ያለችኝ ያውም ገና በስደት ላይ ነው ያለሁት እዲው ለወሬው ነው እጂ በምንም ተገናኝተን አይደለም እና በጣም አስቸጋሪ ነው እኔ ቤተሠብ ሳይሆን የምተማመነው በአድ አላህ ነው እሡው ይድረስልን እነሡም ወደው አይደለም ይቸግረን አይመስላቸውም ብር ይታፈስ ነው የሚመስላቸው

  • @rahwa138
    @rahwa138 2 ปีที่แล้ว +64

    I believe this woman, i can tell when i see honest, hard working woman. And i know what it is like to have a greedy siblings who manupulate parents so i feel sorry for the mother too. Good luck to them.

    • @nejateshetu7826
      @nejateshetu7826 2 ปีที่แล้ว +1

      Well said.

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 ปีที่แล้ว +7

      @ayantu gabi እንደው በጣም የሚገርም እኮ ነዉ። ሲጀመር እናትየዉ በጣም ትልቅ ናቸው በስንት ኣመት እነደወለድዋት እና ከእህቲቱ ጋር ብዙ እድሜ ልዩነት እንደሌላቸዉ ግልጽ ነዉ ግን ፊታቸውን ኣይቶ ማን ምቾት ውስጥ እንደኖረ ግልጵ ነው ሲቀጥል እውነት ቤቱ ሰርኘራይዝ ከሆነ እንደው ለጨዋታዉ ነዉ ብለን እናስብና፧ እህቴ እኔ ይሄ ቤት አለኝ አንቺም ያንን ቤት ዉሰጂና እናታችን አርጅታለች እኔም ጋር አንቺም ጋር እየተንከባከብናት እንኑር ያለን ይበቃናል ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁይባላል እንጂ ይሄም የኔ ነው ያንንም አምጪ?? ራስ ወዳድ ወስዶ አረብ ሀገር መክተት ነበር እቺን ኑሮን እንድታየው

    • @ro7601
      @ro7601 2 ปีที่แล้ว

      Yes, that is way I want to hear both said of the story.

  • @rewsafrewd9641
    @rewsafrewd9641 2 ปีที่แล้ว +76

    እኔ በልጅቱ አልፈርድም
    ቤተሰብ በሀረብ አገር ላይ ያሉትን ይረሳሉ
    አብረዋቸዉ ያሉትን ነዉ እሚያከባክቡት
    እንምጣ ስንላቸዉ እኮን ብሰሪ ይሻልሻል ነዉ
    እሚሉት ሁላችንም በልባችን አለ
    እያለቀስን እምናልፈዉ ነዉ ያለዉ ብዙወቻችን
    እግዚአብሄር ግን ከኛ ጋ ነዉ

    • @raheltube4832
      @raheltube4832 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว

      ኧረደዉ የኔስ ቤተሰቦች በደወልኩኝ ቁጥር እደዉ በሰዉ ሀገር ቀረሽብን ነይ ነዉ የሚሉኝ

    • @jesuschristismylord-p3o
      @jesuschristismylord-p3o 2 ปีที่แล้ว

      @@afi5295 መታደልሽ ጥቂት አለ ለወለደው የሚያሰብ

    • @shewaregedzike7754
      @shewaregedzike7754 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ እዉነት አለሽ ልክ ነሽ እዉነት አንቺ ጋር አለ ትንሹዋ አይ አንቺ ጎበዝ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว

      Birrshen yazi

  • @rihanajemal9031
    @rihanajemal9031 2 ปีที่แล้ว +135

    ብዙ እህቶች ያሳዝኑኛል አረብ አገር ለፍቶ በገዛ ቤተሰባቸው ብዙ በደል ይደርስባቸዋል። ሀቁን አላህ ያውጣው

    • @Mነኝወሎየዋ-g5u
      @Mነኝወሎየዋ-g5u 2 ปีที่แล้ว +4

      ስንቱ ለገንዘብ ብሎ ተካካደ ይሄው ነው በላ የመጣብን

    • @ethiohebeshtube6557
      @ethiohebeshtube6557 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @ኡሙኢምራን.youtube
      @ኡሙኢምራን.youtube 2 ปีที่แล้ว +3

      አው በጠም እኔም ወንዴም ቤት ግዛልኝ ብዬ ብር ለኩለት ጋዛልኝ ከታጋዘ 4 አማት ሆኖዋል ግን ኡሱ ነው ያታቃመጣበት. አውን ልማጣ ነው ስለው ቤት ተክራይ አሉኩት ኡሱ ግን አልፋልግም ያጋዘሽብት እሳጥሻለው አለኝ ቤቱን ግን አልሳጥም አለ አላህ ወክል።

    • @Ab-nt7br
      @Ab-nt7br 2 ปีที่แล้ว +1

      የብዙወቻችን ታሪክ ነወ አይዟሽ አላህ አለሽ አብሽሪ

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምርኘ ዉዴ

  • @hlinaabrham5105
    @hlinaabrham5105 2 ปีที่แล้ว +23

    ህይወት አጭር ናት እናታቹን ህይወታቸው እስካለ ተንከባከቧቸው ሁለት ቤት ነው ያላቹ ተስማሙ የሰላሙ ጌታ የፍቅር ባለቤት ጤና ፍቅር ይዞ ይግባ ከናንተ ቤት

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 2 ปีที่แล้ว +30

    አይዞሽ የኔ ናት ጎስቁዋል ኑሮ የጎዳሽ መሆንሽ ታስታውቂያለሽ እናትየዋ ተገፋፍተው ነው የሚይመስለኝ እናትየዋወደዛችኛዋ ልጃቸው እድልተው ይመስለኛል

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 2 ปีที่แล้ว +208

    ለመፍረድ ይከብዳል የእውነት አምላክ መሀላችሁ ይግባ ሰላሙን ይስጣቹ

  • @ይችላል-የ3ኘ
    @ይችላል-የ3ኘ 2 ปีที่แล้ว +30

    እውነት አለ እዝች ልጅ ጋር!! ተጣልን ያሉት ውሸት መሆኑን አውቀናል!! ስደት ያላቹ እህቶች ተማሩ ከዚ !! ትግስት የዐዞ እንባሽን አቁሚና ዲታው አባትሽ surprise 😜😜 ባረገሽ ቤትሽ እናትሽን ጡሪ:

  • @عليمحمد-غ2ن7ر
    @عليمحمد-غ2ن7ر 2 ปีที่แล้ว +168

    ስትከራተት የኖረችውና እናቷጋር የኖረችሁ ወዛቸው ለየ ስደት ያላችሁገንዘባችሁን ያዙ

    • @zadngemuekramtube8392
      @zadngemuekramtube8392 2 ปีที่แล้ว

      betammmm

    • @fatemaadam9945
      @fatemaadam9945 2 ปีที่แล้ว +1

      ምስኪን አጥንቶ ቀርቶስ

    • @fafesied2564
      @fafesied2564 2 ปีที่แล้ว

      ውነትነው።ተዚህ።መማርአለብን

    • @ሚሚሰው
      @ሚሚሰው 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው በትክክል በጣም የገረመኝ ያለቀሱት
      ያዞ
      እንባ ነው

    • @emuew6480
      @emuew6480 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ትንሽዋማ ምንዋ ተነካ ታላቅየው በሰው ሀገር የተጎዳችው

  • @ssweetsweet4801
    @ssweetsweet4801 2 ปีที่แล้ว +99

    እህልን አላምጦ ነገርን አዳምጦ ይላሉ አበው ከመፍረዳችን በፊት እንስማ

  • @yemisrachmeshesha8899
    @yemisrachmeshesha8899 2 ปีที่แล้ว +8

    ባዳ ቢበላው ይሻላል, አኔም በገዛ አህቴ, ያውም ገንዘብ ያላት, ስራ ያላት ልታጭበርብረኝ ሞክራ በገብርኤል ስለት ገንዘቤ እጄ ገባ (አረ ምን ግዜ ደረሰን እግዚኦ)!!!!🙏

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 ปีที่แล้ว +83

    አረብ ሀገር ስንሰራ ጉልበታችን ያልቅ አይመስለንም💔

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 2 ปีที่แล้ว +74

    ትልቂቱ ሀቀኛ ናት ያረብ ሀገር ጀግና ትስራለች 😢😢

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +44

    በጣም ይከብዳል ይህ ለአረብ አገር ልጆዎች ትምርት ነው

  • @አዶናይጌታ
    @አዶናይጌታ 2 ปีที่แล้ว +58

    እውነቷ ነው በትክክል ቅድሚያ ማድረግ ያለባትን በሙሉ አድርጋለች:: ውሳኔሽ 100% ትክክል ነው::ከሠው ያጣሽውን ሀቅሽንና ላብሽን እግዚአብሔር ነው የከፈለሽ:: እግዚአብሔርን በብዙ አመሥግኚው እህቴ::

    • @Mቀሽት
      @Mቀሽት 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያብሄር ረድቷታል ላቧን ብዙዎቻችን አረብ አገር የሰራን ለምን ቤተሰብ እንደሚክዱን አላውቅም

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 ปีที่แล้ว +15

    አረብ አገር ባልሄድም እንዲሁ እህቶቼ በጣም ያሳዝኑኛል ብዙዎቹ ለፍተው መና ሲቀሩ አይቻለሁ እባካችሁ እህቶቼ ብልጥ ሁኑ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 2 ปีที่แล้ว +38

    ብዙዎቻችን የእንደዚ አይነት ክህደት በሚያሳዝን ሁኔታ ተፈፅሞብናል . ብዙዎቻችን ለፈጣሪ ሰተን ዝም ብለናል. የዝች ምስኪን ልጅ ታሪክ ሳስበው እራሴን በብዙ መንገድ አየሁት. እግዚአብሔር ሰላሙን መስማማቱን ያድላችሁ ግን ምን ያህል መካድ እንደሚያም ግን የደረሰበት ያውቀዋል

    • @marthamamo2090
      @marthamamo2090 2 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @Ab-nt7br
      @Ab-nt7br 2 ปีที่แล้ว

      አወ በጣም የደረሰበት ነወ ሚያዊቀዉ

  • @mengistuzena1022
    @mengistuzena1022 2 ปีที่แล้ว +64

    እህቴ አሁን ማን ይሙት 9ኛ ክፍል ሆነሽ ቦታው ገዛሽ በጣም የምትገርሚ ነሽ ቢሆንስ ከቦታዉ በላይ ቤተሰብ አይበልጥም ለማንኛዉንም ልቦና ይስጥሽ።
    ቤተሰብን ከማስለቀስ እግዚአብሄር ይሰዉረን

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 2 ปีที่แล้ว +1

      Thanks you right

    • @Tube-mr2mo
      @Tube-mr2mo 2 ปีที่แล้ว +6

      እንዳንተ ከሆነች አትገዛም

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว +1

      Wrong......

    • @tgsmartt
      @tgsmartt 2 ปีที่แล้ว

      Yewnet amlaki yifred ygoro hizbem yifred asteyayetim yistebet

    • @ዉቢትYouTube
      @ዉቢትYouTube 2 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

  • @lula6977
    @lula6977 2 ปีที่แล้ว +62

    እውነቱ ያለው እናትየው ጋር ነው ።እቺ ልጅ ስደት ሰው አገር ለፍታ ያገኘችው ሀቅ ከሆነ እናትም ለፈጣሪ ብለው ሀቁን መናገር አለባቸው ።

    • @martawolde5270
      @martawolde5270 2 ปีที่แล้ว +1

      መድሐኒአለም ይፍረድ በጣም ከባድ ነው

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል👍💔

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 2 ปีที่แล้ว +7

    I am so happy to hear that the law still serves justice in Ethiopia. Betam des yilal. She is genuine and her story makes sense. She’s strong women. Egziabher yimesgen!

  • @hanayilma2242
    @hanayilma2242 2 ปีที่แล้ว +67

    እህቴ የልብሽን እውነት ፈጣሪ ነው የሚያቀው ለሁላችሁም ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 2 ปีที่แล้ว +59

    አይይይ የአርብ ሀገር. ህይወት እንዲህነው ስው የማያዝንልህ ብር ተልኮ የማይቀመጥ ፍቅር ጠፊቶ በዚች የኮንትራት እድሜ መቀያየም እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ለሁላችንም

    • @genettoshema5661
      @genettoshema5661 2 ปีที่แล้ว

      ቡና
      ቦርድተሠርቶነውመሬትየሚገዛውውሸታምእድሜሽእንዳያጥርይቅርታጠይቂውሸታም

    • @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ
      @ሀዩቲዩቱብ-ነ8ጸ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሮኘ ዉዴ

  • @mehameha2602
    @mehameha2602 2 ปีที่แล้ว +23

    ደስ ስትል ቅልጥፍ ያለች ቀልጣፋ !❤

    • @zabanaydamse3697
      @zabanaydamse3697 ปีที่แล้ว

      ደስ ስትል ሀቅአላት ❤❤

  • @ekramnagn814
    @ekramnagn814 2 ปีที่แล้ว +21

    እቺ ልጅ አውነት አላት ፓስፓርቷን አይታቹታል ውክልናው ላይ ቤተሰቧ አረብ ሀገር መሄዷን እራሱ አላወሩም ሰርተን ሰርተን ሀገር ስንገባ ቤተሰብ ያሳዝነዋል ንብረታችንን ለመመለስ እስኪ አስቡት እንዴት ሆነን እንደምናመጣው ብሩን... ፈጣሪ ይፍረድ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +473

    እንቆቅልሹን እግዚአብሔር ይፍታላችሁ 🙏🏿😭

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 2 ปีที่แล้ว +6

      የእናት እንባ መጥፎነው እድሜ ልኳን ብትጦራት ይሻላታል ይሄኔ ባል ተብዬው እንሽጠው ብሏት ይሆናል እሷም ነገ እናት ትሆናለች

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@Sarasara-tf7rs እሷ እንዳለችው ግን እውነት ከሆነ 😢ያሳዝናል ግን ቢሆንም ዕናት እፍፍፍ 🥺

    • @fantish7680
      @fantish7680 2 ปีที่แล้ว +12

      ስንት ጊንጥ የሆነች እናት አለች ወልዳ የምትጥል አንቃ የምገል አራዊት እናት እዳለች ይታወቅ ግን ይችን እናት እያልኩ አይደለም ልጅቷ 7 አመት አረብ አገር ተገርዳ አስተምራለች እረድታለች ምስኪን ነች

    • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
      @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @mimiasefa4452
      @mimiasefa4452 2 ปีที่แล้ว +5

      ልጅትዎ ጋአስ ውነት ያለ ይመስላአል ግን ሰላማችሁ ይመለስ 💕

  • @rozyrozy3003
    @rozyrozy3003 2 ปีที่แล้ว +22

    ሀቅሽን ኣላህ ያውጣልሽ ስደትን ያየው ያቀዋል ኣላህ ልጆችሽን በሰላም ያሳድግልሽ እናቴ የሚሉሽ ያርግልሽ በጣም ውስጤን በላሽው 😭😭😭😭😭😭

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +46

    አችም እውነታ ይኖርሻል7 ስባት አመት ሰው ሀገር ቀላል አደለም እናትሽና እህትሽ ሀረብ ሀገር እደሰራሽ አልተናገሩም ነበር ሰውን ስላለቀሰ ብቻ ተጎጅዎች ይመስላሉ እግዛብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ

    • @tgsmartt
      @tgsmartt 2 ปีที่แล้ว

      Ilalteyeken selersanew new enji lmdebeki new egzabher yiferdal

    • @djkhalidfamilytube5299
      @djkhalidfamilytube5299 2 ปีที่แล้ว +7

      ቤተሰብ እኮ ከስደት መልስ አይወዱንም ። ጥቅም ብቻ ነው የሚፈልጉት

  • @mahiymahiy7922
    @mahiymahiy7922 2 ปีที่แล้ว +54

    ስደትን ያየ ያውቀዋል ለማኑም እውነቱን እግዚብሄር እና እናንተ ታውቃላችሁ በነገራችን ላያ እናትና ልጅ ሆነው የመጀመሪያው ላይ ሁሉንም ሲናገሩ አረብ ሀገር እንደንደሄደች አልተና ገሩም ለምን ?? ከስደት ስንመለስ ንብረታችንን ስንጠይቅ ትዳር ስንይዝ ቤተሰብ ያናድዳቸዋል ይጠሉናል ለምን ይሆን

    • @yedestanuro248
      @yedestanuro248 2 ปีที่แล้ว +2

      betkkl

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል ራስ ወዳድ ስለሆኑ ጥቅም ስለሚቀርባቸው ። በፊት ያደረግሽላቸው ሁሉ ይደመስሱታል ።

    • @Ab-nt7br
      @Ab-nt7br 2 ปีที่แล้ว +1

      እራስ ወዳድነት ነወ ብር አምላኬ ሰለሆኑ ነወ

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว

      Huli birr endetelki setiyoytu master digeri adershachewalehu yalut wushet

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 2 ปีที่แล้ว +20

    የኔ እናት እዉነት ያላት ይቺ ናት ሚሥግን ስታሳዝን ስደት የምንኖረውን ግን እንደልጆቻቸው አያስቡንም 😭😭😭😭😭😭

  • @user-xz1rs2xx7h
    @user-xz1rs2xx7h 2 ปีที่แล้ว +110

    To be honest she is very kind she didn’t make them homeless! They took her money and they are layers! She deserve both house.

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 2 ปีที่แล้ว +13

      እውነት ነዉ ትልቅ ሰለሆኑ ብቻ ሰዉ ያምንኛል ብለው ሰለሚያስቡ በ ዉሽት ሰዉን ይዉንጂላሉ ደግሞ ሁሉም ሰዉ እናት እናት ናት እያሉ ለመፋረድ መቸኩላቺዉ

    • @inzirt2479
      @inzirt2479 2 ปีที่แล้ว +6

      በተለይ እህትየው በጣም ቀጣፊ ናት እናትየውም በህትየዎ ይመራሉ ዞሮ ዞሮ እግዛአብሔር ፈርዶላታል የኢትዮጵያ ወላጆች እግዛብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው

    • @meronfisha8011
      @meronfisha8011 2 ปีที่แล้ว

      I agree with you!

    • @ቲጂየማሚ
      @ቲጂየማሚ 2 ปีที่แล้ว

      Ohhh yes 🙌

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 2 ปีที่แล้ว +37

    እውነት እኛ ስደት የምነሰራ ሴቶች ለምድነው ስንመለስ ቤተሰብ አውሬ የምወንብን የምር ጣም ነው የማዝነው አይዞሽ እህት የነሱን አልሰማውትም በርግጥ ግን እኛ ቤተሰብ ለመቀየር በለን ተመልሰው እኛን ስጉዱን ስለማይ ነው እረ ልብችውን ይመለስ

  • @Titay2348
    @Titay2348 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሔ ታሪክ የኔ ቤተሠብ ታሪክ ነው ይሄንን እንቆቅልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይፍታው የገዛ እህቴ ብዙ ነገር አድርጋኛለች ይቅር ለእግዚአብሔር ብዬ ትቼው ወደ ስደት ተመለስኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ከማንም የተሻለ ኑሮ እየኖርኩ ነው

  • @najat9823
    @najat9823 2 ปีที่แล้ว +87

    በጣም ያሳዝናል ቤተሠብ አርብ ሀገር ካለነው ይል አብርዋቸው ላለው ይሰፈሰፋሉ እኛ እየርዳን ለማንኛውም ት/ት ውሠዱ😭😭😭😭😭

    • @hawikebebewyaie4889
      @hawikebebewyaie4889 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል ቤተሰብ የሚረዳን ልጅ ይጨክንበታል እንጂ አያዝንለትም

    • @ሀይማኖትቡዙአየሁ
      @ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ሁሌም ይገርመኛል

    • @fafesied2564
      @fafesied2564 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀቅነው።ውነትሽነው

    • @sadasada7310
      @sadasada7310 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ እኔ ነኝ አንዶ

    • @tareshak4793
      @tareshak4793 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል ያሳዝናል

  • @destapark609
    @destapark609 2 ปีที่แล้ว +78

    እድሜሽ ይርዘም እውነትን ይዘሽ ተጉዘሻል ልጆችሽን ይባርክልሽ

    • @xvffcdhxcv9791
      @xvffcdhxcv9791 2 ปีที่แล้ว

      Eufffff alah yrdash gobez jegna nesh

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 ปีที่แล้ว +9

    አንዱ ሲያወራ ያፈዛል አንዱ ሲያወራ ያደነግዛል ይላሉ የ አገሬ ሰወች ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው

  • @fikirteassefa7328
    @fikirteassefa7328 2 ปีที่แล้ว +51

    What she said makes perfect sense and she did the right thing. Stay strong sister!

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 2 ปีที่แล้ว +17

    አሳምነሽናል የኔ ስደተኛ አይዞሽ እግዚአብሄር ከእውነት ጎን ነው ሁሉም ይስተካከልልሻል
    ስደት የወጣን ልጆች ግን ስናሳዝን በገዛ ገዘባችን ጠላት እገዛለን ለዛውም የቅርባችንን ሰው አይ ትግስት ተብየዋ አስመሳይ ናት ንግግሯ ራሱ ያስታውቃል
    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር የእጃቸውን ይስጣቸው!

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 2 ปีที่แล้ว +22

    አንቺ ጀግና ነሽ ይብላኝ እኛ ለእግዚአብሔር ለሰጠን ላባችንን ተክደን!!!!! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከእነልጆችሽ ለእነሱም ልቦናን ያድላቸው🙏🙏🙏🙏

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayezon Leoul Egziabher Amelak ale.

    • @susbint1371
      @susbint1371 2 ปีที่แล้ว +1

      Allha hkshiean yawotlshe wollhe

    • @fiyorinaadmassu4169
      @fiyorinaadmassu4169 2 ปีที่แล้ว

      @@susbint1371 Amen ehte🙏🙏🙏🙏

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 2 ปีที่แล้ว +70

    ምነዉ ዉጭ አገር ስንሄድ እናት ትክዳለች አጠገቦ ያሉ ልጅች ያዳላሉ አቤት ፈጣሪ ልባና ይስጣቸዉ የኔ እህት ምን አላጠፈሽም ዘመንሽ በደስታ ኑሪ አሜን ልጆችሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ።

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว +4

      በጣም በገዛ ብራችን ጠላት መግዛት ያሳዝናል

    • @ከዲ-ቈ5ዠ
      @ከዲ-ቈ5ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ ከባድነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @maryamsaje8328
      @maryamsaje8328 2 ปีที่แล้ว +1

      ቡዙ ቤት ብዙ ችግር አለ ሁሉም እናቶች አንድ አደሉም ስደት ተወቶ ስትመለሱ እናቶች ይቀየራሉ አጠገባቸው ላሉት ያዳላሉ እነሱ እዳይከፋቸው በግርድና እቅልፍ አታ የተከራተተችው ከዛም አገሸገሸኝ ብላ ስትመለስ አውሬ ይሆኑባታል ደክማት ነው የመጣችው አይሉም ብቻ እብድ እብድ እድትጫወት ያረጓታል ስላለቀሱ እውነት ተበድለዋል አልልም አላህ ሰላሙን ያውርድላቹ እሷ ትዳሯንና ልጆቿን በደንብ አንቃ ትያዝ የሷሂወት እዚጋ ነው

    • @salamgedawn4047
      @salamgedawn4047 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት 4 አመት ቆይታ ቤት ይገዛል ለምን እንወሻሻለን

    • @maryamsaje8328
      @maryamsaje8328 2 ปีที่แล้ว

      @@salamgedawn4047 ማማዬ ዛሬላይ 4 ሰርተሽ ምንም ነው ትናት ግን ተገዝቶዋል በ 20 በ 30 ብሰው ገዝቶዋል በዛላይ አ አ ወጣካለ ተገዝቶዋል ዋናው ነገር ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላቸው

  • @kidu715
    @kidu715 2 ปีที่แล้ว +59

    ልብን የሚያይ ፈጣሪ እዉነቱን ይፍረድ እናትሽ ያማቸዋል በህይወት እስካሉ በፍቅር ብትኖሩ መልካም ነዉ

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 2 ปีที่แล้ว +10

    ይገባሻል እንኳን ደስ ያለሽ ብርቱ ልጅ። እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የሰላም የብልፅግና የጤና ያድርግልሽ።የቤተስብሽን ልብ ይመልስልሽ። ሰላማቹ እንደቀድሞ ከዛም በበለጠ ይመለስላችሁ።

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 2 ปีที่แล้ว +86

    She is honest hard worker!
    That sister is spoiled layer, the mother is biased and layer. She even supported her to go to school.
    She deserve both houses, she worked hard to buy them.

    • @anumomom925
      @anumomom925 2 ปีที่แล้ว +4

      Exactly u r right dear

    • @nani6736
      @nani6736 2 ปีที่แล้ว +9

      layer ይገልፃታል ንግግሯ ሁሉ ውሸት ነው ደሞ አባቴ ሰርፕራይዝ አደረገኝ ትላለች ይቺ ኩክኒያም

    • @TheBex2007
      @TheBex2007 2 ปีที่แล้ว +2

      Do not jump into conclusion, we don't know which side has the truth. I feel this sister seems honest but I cannot be sure.

    • @hanaalex8828
      @hanaalex8828 2 ปีที่แล้ว

      Stop blamed her sister, you do know the truth! So just quit. 🙄 😒

    • @nani6736
      @nani6736 2 ปีที่แล้ว +3

      @@TheBex2007 @A A እውነት አላት ይቺ ልጅ ያችማ ውሸታም እማ ወሸታም ናት ቤቱን አተከራዩም ብላ ተከራይ አስውጣች ሲሉ እናትየው ልጅየው ደግሞ አይ እደሱ አይደለም እናቴ ተማሚ ሰለሆነች ተከራዮች እያመሹ ስለሚገቡ ለዛ ነው የስወጣናቸው አለች ከዚ በላይ ወሸት አለ እናትም ልጅም እየዋሹ ነው16:04 እይውማ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +78

    ምንስ ቢያደርጉ እናት አይደሉም እባክሽ እህቴ ከእናትሽ እና ከእህትሽ ጋር ታረቂ ሁሉም ቀሪ ነዉ

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 2 ปีที่แล้ว +6

      ተይ ተይ ምንም ቢሆን እናት እናት ነችና

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል. ምንም. ይሁን. ምን. እናት. እናት. ሆሆሆሆሆ.

    • @hannahanna1490
      @hannahanna1490 2 ปีที่แล้ว +3

      ልጅ ለእናትዋ ከምታስበው በላይ እናት ለልጅዋ ማሰብ አለባት። ይህች ልጅ 7 አመት ሙሉ በሰው አገር ለፍታ ያመጣችውን ሀቅ መካድ አሳፋሪ ነው።

    • @estertektel5987
      @estertektel5987 2 ปีที่แล้ว +1

      በክክል ቤት ይገኛ እናት ካመለጠች ትገኛለች ???

    • @KY-jd4ym
      @KY-jd4ym 2 ปีที่แล้ว

      Alitarwkim alalechim eko gin ewinetu mewtat alebet esua weyim enesu washtewal. Yegeremeng in areb ager heda endenebere enkuan alawerum

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ደግ አረግሽ የኔ ሴት ፈጣሪ ይርዳሽ አሁንም ሁሌም አምላክ ከተገፉት ጋር ነው እንዴት አንጀቴን እንዳራሽኝ መልሷ ራሱ ቁጭ ቁጭ ነው❤

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 2 ปีที่แล้ว +48

    ስጦታ የሰጠው ሰው በሕይወት ከለ ብጠያቅ ወደ መፍትሄ ለመሔድ ለይቅርታ ምክንያትም ገደብ የለውም ሁላችንም ወጥተን የምንገባው በእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነቱ ነው

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 ปีที่แล้ว

      የምን ስጦታ በደንብ አዳምጥ

    • @dagimtiroro5489
      @dagimtiroro5489 2 ปีที่แล้ว +4

      @@Eyerusalem_ አባቷ ነዉ የተበላ መሬት ነዉ ለምርቃት

    • @hayat3188
      @hayat3188 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dagimtiroro5489 በውሸት ሰጥቻለሁ ካለስ ምን ሊባል እኔ እንደተረዳሁት የመጀመሪያ ቤት ልጅቷ ግዝታለች ማለት ይከብዳል 9 ክፍል ተማሪ ምን ገቢ ነው ቤት የምገዛው ግን አረብ ሀገር የሰራችሁ ብር ተበልቶባት ይሆናል እውነቱን አላህ ይወቅ

    • @hawikebebewyaie4889
      @hawikebebewyaie4889 2 ปีที่แล้ว +5

      @@hayat3188 እሰራ ነበር አለች እኮ ቡና ቦርድ በወቅቱ ጨረቃ ቤት በጣም እርካሽ ነበር ይባላል ገዝታም ይሆናል አጠራቅማ

    • @ሻሎምለአለም
      @ሻሎምለአለም 2 ปีที่แล้ว +2

      ያላስተማረ አባት ስጦታ ይሰጣል ውሸቷን ነው ያቺ አባቴ ቤቱን ስጦታ ሰቶኝ ነው ያለችው ይቺ እውነት አላት በሰው ሀገር ተቃጥላ😥

  • @mekonnen100
    @mekonnen100 2 ปีที่แล้ว +41

    In my opinion Syamregn is genuine when explain the all idea.Syamresh speaks confidentially but her younger sister the way she express it seems to be some kinds of mischief.Sorry about that.This is my opinion.Syamresh sacrifice for the all families many years.

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 ปีที่แล้ว +37

    ስያምረኝ ሀቅ እደላት ያስታውቃል ስደት ብዙ ነገር ያስተማራት ሰው ነች እንደሻማ ቀልጣ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +13

    እሷ ግን ጉዳት እንዳላት ሰውነቷን አይቶ መገመት ይቻላል። እግዚአብሔር የልፋቷን ይቁጠርላት።
    እናት ሲባል ሁሉም እናት አንድ አይደለም በስም ሽፋን ክፉዎችና አድላዊዎች አሉ። በአብዛኛው የአባት ልጅም እንደ እናት ልጅ አይሆንም ክፋት አላቸው።

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 2 ปีที่แล้ว +17

    ታናሽ እህቷ ትዕግስት የምትባለው በጣም አሳፋሪ ናት በአረብ ሀገር ተቃጥላ ባገኘችው ብር ነው ያስተማረቻት ምንም ቢሆን ደሞ ታናሽ ናት ታላቋን ልታከብራት ይገባል ከሷ ብሶ ውጪ ማለት መዛቷ ዕቃዋን መወርወራ ባለጌ ናት አይዞሽ እህቴ በሰላም ኑሪ ልጆችሽን በሰላም አሳዲጊ

    • @edengetachew3952
      @edengetachew3952 2 ปีที่แล้ว +2

      Betam. Yeker yebelat . Tanashua sew adelechem ahunem eyasferarachat new

    • @seblewangelmulat12
      @seblewangelmulat12 2 ปีที่แล้ว

      እንደዚህ አይባልም ማን እውነተኛ መሆኑን ታውቂያለሽ ፍርዱን ለፈጣሪ መተው ነው

  • @misraktadesse2752
    @misraktadesse2752 2 ปีที่แล้ว +7

    እናት ስለሆኑ ብቻ ማመን አያስፈልግም ፍርድ ቤቱ ትክክል ነው የኢትዮጵያዊነት ይሉኝታ የሚሉት ጣጣ!!ልጂቷን አባረሽ እሳቸውን ሜቄዶንያ ላኪያቸው ከሀዲ ናቸው በመቁረቢያቸው

  • @tewabea9521
    @tewabea9521 2 ปีที่แล้ว +105

    አባትየው የተባለውንም ግለሰብ አቅርቡትና የሚለውን እንስማው፣ለመወሰንም አንቸኩል

    • @aberhamabere7238
      @aberhamabere7238 2 ปีที่แล้ว +3

      የትኛውን ይህ ባለ ሰርፕራይዝ የሚያደርገው እሱ የአዞ እንባችሁን ስታቆሙ ይምጣል።

    • @kali1061
      @kali1061 2 ปีที่แล้ว +1

      Koy gulit kenebere yemiserut bechigir kenebere yeminorut aatiyew keyet amtitew betun gezut?

    • @adg9112
      @adg9112 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @lioneljoaquim6975
      @lioneljoaquim6975 2 ปีที่แล้ว +2

      Esu ema awo new melew

    • @jarsomaryami391
      @jarsomaryami391 2 ปีที่แล้ว +2

      He is not going to tell the truth

  • @mameyimam7765
    @mameyimam7765 2 ปีที่แล้ว +236

    በጣም ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው። ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 2 ปีที่แล้ว +2

      ላነትሺ፡ሠተሢብ፡፡ላረሢሺናዉ።ያሣብሺዉ፡ጠባራነጋርናሺ፡አባታዋ።ካጋዛላት፡ሚን፡አጋባሺ፡አችብሎ፡ልጂ፡ዉሻ፡ልጂይሢሺ።።ጠገረናጋርናሽ🐕🐕🐕🐍🐍🐍

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 2 ปีที่แล้ว +3

      @@argwaabi6189 አትፍረድ ይፈረድብሃል ወዳጀ እሁነቱ ከእነሱ ጋር ነው

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 ปีที่แล้ว +1

      አቤቱ ፈጣሪያችን ምንም ሆነ ምንም እናትን እያስለቀስች አይቀናሽም

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว +4

      @@argwaabi6189 ምነው ለሧ አላሰብሽም???መቼም አረብ ሀገርን የቀመሰ ሰው ያውቀዋል እደገና ለራሷ መሰለኝ የተሰደደቸው ሁሉምጰሰው ቤተሰብን እየረዳ እራሱን ማቋቋም ይፈልጋል በህይወት እስካለች ድረስ ከረዳቻት ሌላው ምድነው ላቧን የተሰደደችበትን ላቧን መስከብር ግድ ነው አለቀ።

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 ปีที่แล้ว

      @@argwaabi6189 👹👹👹👹👹👹👹👹👹🕸🕸🕸🕸🕷🕷🕷🕸🕸

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጂቷ ሀቅ እንዳላት ንግግሯ ምስክር ነው እንዲሁም ያቀረበቻቸው ሰነዶች ምስክር ናቸው።
    እኔም 9 አመት ሰርቸ ቤተሰቦቸ ከድተውኛል።ቤተሰብ ገንዘብ ካየ ይቀየራል ይክዳል

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +110

    ወይ ጉድ በቃ የ8ተኛው የትንቢት መፈጸሚያ ሆነ😭ጌታ ሆይ አንተ መተሳሰብን ስጠን።

    • @damenechafaroayanadamenech7678
      @damenechafaroayanadamenech7678 2 ปีที่แล้ว

      ወይኔጉዴ ምን ጉድ ነዉ ሚሰማ ሚታየው አጣሪ ቅዱስ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው እንዴ ትዕግስቱን ስጠና ሚባለው ውሸት ለምን ያወራሉ ግን በጣም ያሳዝናል በሆነው ጂብ በጣም ለኛ ትምህርት ነው የቱ ነው😗😰

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @martagrmay370
      @martagrmay370 2 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 ปีที่แล้ว +32

    ለምንድን ነው የአረብ ሀገርን ሴት ከቤተሰብ እስከ መሀበረሰብ የሚያሳድዱት በሰመአብ ኧረ እናቶች ልብ አድርጉ

  • @fetsumhassen7167
    @fetsumhassen7167 2 ปีที่แล้ว +27

    ሰታሳዘን ሃቀኛ አንድሆነች ታሰታዉቃለች 🥰

  • @arsesur598
    @arsesur598 2 ปีที่แล้ว +19

    እናትዬ ጥሩ እርገሽል ውጭ ሀገር እንዴት ተስርቶ ገንዘብ እንዴት እንደሚገኝ እናውቀዋለን በእሁን ስእት እናት እባት የሚባል ነገር የለም እግዚአብሔር ነው ላብሽን መልሳልሽል ጥንቅር ብለው ይቅርብሽ እግዚአብሔርን እመስግነሽ ልጃችሽን እሳድጊ እንቺ እንደውም እድለኛ ነሽ!!!

  • @ሠመርኢትዮጵያዊት
    @ሠመርኢትዮጵያዊት 2 ปีที่แล้ว +51

    የዚች ልጅ ታሪክ ልክ እንደኔ አክሥትልጅ ነው ታሪኩ እሷም አሥራ ሶሥት አመት የሠራችበትን ከዷት ቤተሠብ አንዳድ ጊዜ ይገርማል

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናል

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 2 ปีที่แล้ว

      Me. too. I have like this history

    • @ggff7535
      @ggff7535 2 ปีที่แล้ว

      ስንት ጉድ አለ የነሱ የነሱ ስለወጣ ነው ቤት ይቁጠረው የቤተሰብ ነገር

    • @ሠመርኢትዮጵያዊት
      @ሠመርኢትዮጵያዊት 2 ปีที่แล้ว

      @@ggff7535 እኔም ክሠሻቸው ብላት እቢ አለች እናትና አባቴን እዴት እከሣለሁ አለችኝ አንድ አመት ሆናት መለመን ከያዘች

  • @ሃገሬ-ተ5ዀ
    @ሃገሬ-ተ5ዀ 2 ปีที่แล้ว +4

    ልብን የሚመረምር ፈጣሪ ቢሆንም እንደሰዉ የሁለቱንም ንግግር በትኩረት ሰምቻለሁ ትግስት አጭበርባሪ እና ዉለታቢስ ስትሆን ይህች ደግሞ ታታሪ እና መልካም ሰዉ ናት።እናት ደግሞ በትግስታ ሃሳብ የሚመሩ ናቸዉ።ሲያምረኝ ምርጥ ታታሪ ሴት በርቺ።

  • @gshzhizzvbnz5462
    @gshzhizzvbnz5462 2 ปีที่แล้ว +154

    ኮሜታተሮች አትሳደቡ አትፍረዱ ስድብ አግባብ አደለም የደረሰበት ነው እመሙን የሚያቀው ተሰደን ስንመጣ ቤተሰብን ምን ያህል እደሚቀየር እግዚአብሔር እና የተሰደደ ያቀዋል

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว

      Your right ✅👌

    • @zebiminishjemal6948
      @zebiminishjemal6948 2 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነው በተለይ ከእናት አባት ውጪ እህት ወንድም በመሀል ሲኖር በጣም አስቸጋሪ ነው

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው ግን የተሳደበ የለምኮ

    • @kalkidankaltube8615
      @kalkidankaltube8615 2 ปีที่แล้ว

      11አመት ሆና እኩ ነዉ የገዛሁት በለዋል እኩ ግን

    • @etuandnattube6328
      @etuandnattube6328 2 ปีที่แล้ว +3

      Ehite lik bleshal ene 10amet serche hulunim atefaftew tebekugn mnim alalkum digami alhedim bye sikemet liyaskemtugn alchalum demo yebasechiw enate nech ahunim endihedina enesun endireda new yefelegut ye2 amet lij alegn betam besekeken new yemninorew demo beteseb tish lijem tesakeke enen sinagerugn yaleksal wichi kebete bilagn hulu police amtitabgnalech wiyy yederesebet new yemiyawkew mejemeriyam sayachew alasazenugnim yastwikalu ehitiyewm enatiyewm nwgeregnoch nachew

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +30

    አሁን አባቴ ስጦታ ሰጠኝ ያለችዉን አባቷን ከእነ ምስክሩ አባትየዉንም ታቅርብ ከዚያ ሁሉም ይወሰናል

    • @zhariyseid6813
      @zhariyseid6813 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 2 ปีที่แล้ว

      በውሸት ገዝቻለሁ ቢልስ ሰው እኮ ለእውነት መኖር ትቷል

  • @edenkonjo3277
    @edenkonjo3277 2 ปีที่แล้ว +11

    ማንም በማንም ላይ መፍረድ አይቻልም እግዚአብሔር ነው ፍራጅ መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሁላችንም ፍቅርን ይስጠን

  • @ephratabekele1464
    @ephratabekele1464 2 ปีที่แล้ว +121

    I am feeling this lady is telling the truth

    • @hanam3589
      @hanam3589 2 ปีที่แล้ว +3

      She is laying. Her story is funny

    • @ephratabekele1464
      @ephratabekele1464 2 ปีที่แล้ว +11

      @@hanam3589 she have paper evidence and her mom and her sister no evidence at all they were crying

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 2 ปีที่แล้ว +7

      I believe her too, that's why she got the ruling for her all the way to the seber firdbet. These are ot family they are greedy people. she should also sue for the other house.

    • @ephratabekele1464
      @ephratabekele1464 2 ปีที่แล้ว

      @@Hanna_Wya exactly

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +2

      Me too I have the same feeling

  • @al-hadidquranacademy2592
    @al-hadidquranacademy2592 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ከዚ ቤተሰብ ትልቅ ትምርት ወስጃለሁ። የአንዱን ብሶት ብቻ ሰምቶ ሌላው ላይ መፍረድ ከባድ ነው። ከሁለቱም ወገን መስማቱ ትልቅ ነገር ነው

  • @beckytadesse711
    @beckytadesse711 2 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ያሳዝናል መጨረሻዉ ዘመን ነው ልበል እናትና ልጅ መካካድ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 😢

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
    @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 2 ปีที่แล้ว +11

    ይህች ልጅ እውነታ አላት አለቀ።ስንቱ ነው በስደት ሀገር ደም ተፍቶ እየሰራ ለጥሪት እበቃለሁ ብሎ ቤተሰቡን አምኖ ገንዘቡን ልኮ ሀገር ቤት ሲገባ በእናቱ በአባቱ በእህቱ የተካደውን ቤቱ ይቁጠረው።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 ปีที่แล้ว +72

    ይሄን ማስታወቂያ አውርዱልን በህግ አምላክ ሤቶችን የሚያሳንስ የሚጨፈልቅ የወረደ እና የዘቀጠ ማስታወቂያ ነው ከባህልም ፣ከሞራልም በታች የሆነ ስራ በጣም ያስጠላል የሚገርመው ለሴቶች እናስባለን የምትሉ ይህን ዝም ማለታችሁ ያስተዛዝባል
    እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ

  • @tegstmengstu9105
    @tegstmengstu9105 2 ปีที่แล้ว +16

    አይክፋሽ እናት አይዞሽ መድሀኒያለም ሰላምና ፍቅሩን ይስጣችሁ

  • @joy4568
    @joy4568 2 ปีที่แล้ว +32

    እሔ ግልፅ ነው ብዙ ጊዜ አረብ ሀገር ደርሰን እንደባዳ ነው ሚያደርጉን ከዚህም በላይ ይደረጋል እግዜር ልቦና ይስጥ

    • @tgsmartt
      @tgsmartt 2 ปีที่แล้ว

      Yene wud bran manim alosedem werkan gezita lerasa bica sergan 1000sew belay degiza yabelaci lij nat senmker alsemami bila sergi kerito suk kifeci sinel embi bila

  • @reyu_suhatube2984
    @reyu_suhatube2984 2 ปีที่แล้ว +73

    ኧረ ከዚም በላይ አለ የተሰደደ ያቀዋል ባእድ ነው የሚያደርጉት አትፍረዱ

  • @sisaygetachew2069
    @sisaygetachew2069 2 ปีที่แล้ว +12

    Very genuine lady. I wish her mother and sister could admit their mistakes and go forward with the remaining pieces of parenthood.

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 2 ปีที่แล้ว +213

    ትልቅዋ እውነትዋን ነው ትንሽዋ አስመሳይ ነች

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 2 ปีที่แล้ว +10

      Exactly 💯💯💯💯💯💯💯

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu 2 ปีที่แล้ว +4

      Yes !! endet 7amet arb hagr serta menm negr yelatem demo ye 2gnaw bet yeman end hon metarat Albet

    • @tgsmartt
      @tgsmartt 2 ปีที่แล้ว +1

      Tinisha asmesay nat kemaleth befit tawkegalh esun ygoro sew yifred esh bewice honeh kemtenager ymaweken sew yifreden

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว +12

      በምን አወቀሸ

    • @muluteshome7358
      @muluteshome7358 2 ปีที่แล้ว +2

      Bematawkiw feraje athugn