ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እማዬ እንዴት ደስ ይላሉ አንደበታቸው ሲጣፍጥ ከእንደዚህ አይነት እናቶች ጋር ተውሎ ቢታደር አይሰለችም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
እንደዚህ ያለ አንደበት እንዴት እንደ ናፍቅን እማየ. እድሜና ጤና ይስጥወት. እናቴ ፀለትውት ይደርስልን
በቅንነት እነደማመር እህቴ
እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናችው የአነጋገራችው ዘይቤ አንደበታችው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን ምስጋና ለእሱ ይሁን ሰማይና ምድርን ለፈጠረው
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው😍
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
እናቴ እጅግዬ ልበልሺ እኔም እንደ ልጆችሺ እኔ እናቴ ሞታለች ልክ እንዳንቺ ንግግረ መልካም ነበርች እድሜና ጤና ይስጥሺ ልጆቿ እድለኛች ናቹሁ ተንከባከቧት ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚቆጨው እንደነዚ አይነት እናቶችን ያብዛልን
ከንደዚች አይነት እናት ጋር ቁጭብላቹህ ማውራት፤ መሳቅ፤ መጫወት፤ መብላት፤ ማማከር እና መመረቅ የናፈቃቹህ እስኪ በlike አሳዩኝ💞
ድስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት እናታችን
የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑርልን
አንደበት ጣፋጭ እናት ❤ በእድሜ በጤና ያቆየወት እማ💚💛❤🙏
የኔጣፋጭእናትእዲሜናጠናይስጠወት
@@s-sjnddk5610 በቅንነት እነደማመር
Thank you for the great time Messy. እናቶች ይኑሩልን 💚💛❤
ፈታ ያሉ ደስ የሚሉ እናት ናቸው ❤👌
የኔ ደርባባ ደስ የሚሉ እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን እናቴ
እንዴት ደሰ የሚሉ እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ከነቤተሰቡ እመኝሎታለው አመሰጋኝ ሁኑ🙏
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ የሚሉ እናት
በጣም ደስ የሚሉ እናት ጣፋጭ የሚያምኑት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥዎት ♥️🙏
እናታችን እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት በእውነት በእግዚአብሔር ስም የአመነ ሁሉ ከንቱ ሁኖ አይቀርም ❤️🌻
በጣም ደሰ የሚሉ እናት ፈጣሪ እረጂም እደሜ እና ጤና ይሰጥልን የኔ እናት 💔💔💔💔❤❤መሲዬ የኔ ወደ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው እንደዚህ አይነት እናቶችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በጣብ ደስ የሚሉ እናት
እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ ይቀጥል ሰልችቶናል ዘፍኝ ድራማ ሰሪ ማየት በሁሉም ሚዲያ እነሱ ናቸው ።ትክክለኛ የህይወት ትምህርት የሚገኝ ከእናቶች ነው እጅግ ያማረ ቆይታ ነው ።አመስጋኝ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እማማ እጅጋየሁ 👏👏ሁሌም አመስጋኝ እንሁን ሰይጣንም ያፍራል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏💐
የአባቴን ሞት አስታወሱኝ እናቴ።።የእኛም አባት ለፉቶ እሳድጎ እኛ ልጆቹ ስንደርስለት አባታችን አጣን ጎበዝ ጠንካራ እናትን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦትለእርሶ ለልጆቾት ።
በጣም ብርቱ እናት ዕሩፋኤል አባቶ ጤናና ዕድሜ ይስጥዎ
ስለህይወት ታርክ መስማት ስወድ
እጅግዬ ጣፋጭ እናት እረጅም እድሜ የኔናት
እዉነት ነዉ እናት ካንዲይ በቀር ማን አል እሱን ማመን ነዉ እግዛህቤር እዲሜ እና ጣና ይስጠዉት
እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው
የኔ እናቴ ጨርሻለው አላሉም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጡት ያኑሮት 😘😘💚💛❤
እውይ የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጦት❤🙏
የኔናት አቤት ማመን ማመስገን መታደል ነው መስዬ ጎናቸው ሆኖ እማማን ማዳመጥ ልቤ ተመኘ እውነት እድሜ ይስጥዎት የኔናት መሲ በዋትሳፕ ደውልልሻለው እናት ስልክሽን አግኝቻለው
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ። ሳይተዋወቁ ተጋብተው አብሮ ማርጀት የጠፋ ባህላችን የእኛ ዘመን ተጠናንተን ግብተንም አልተቻለው ። የጥንቱን ትዕግስት እና ባህል ያምጣልን
አመስጋኝ መሆን ጥሩ ነው ሰዉ ሲያገኝ ብቻ አይደለም የሚያመሰግነው
ደስ የሚሉ ሞገስ ያላቸው እናት አይፀ"ሞ"😂😂😂❤
መሲዬ ደስ የሚሉ እመቤት ናቸው አመስጋኝ መሆን መታደል ነው
" ቢኖርህም ባይኖርህም ፈጣሪን አመስግን "
ዋው እውነት ዋውእውነት አድድባር የሩፉሄል እድሜ ከጤና ጋር አሜን
ሰው በረከቱ ያለው ምስጋናው ውስጥ ነው አመስጋኝ መሆን ለራስ ነው.! እንደልጆቿ እኔም እጅግዬ ብዬ እድሜና ጤና ተመኘሁ
እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት በፀሎቶ አስቡኝ የናት ፀሎት ይሰማል
አንቺን ክርስቶስ በፍቅሩ እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ያበ
እድሜ ከጤነ ይስጣችሁ እነቴ
መሲ Part 2 አምጪልን የማይጠገቡ እናት ናቸው።😍
እድሜ ይስጦት እማማ 🥰🥰
ወይኔ. 🤔 በቀለ. ይሙት 🤦♂️ የኔ. የመጨረሻ. ማህላየ😭😭😭😭 አባቴ. ነፍስህ በሰላም. ትረፍ 🤲
What a wise and beautiful lady!! God bless you and thank you for sharing your wisdom with us. ❤️🙏❤️🙏
Thank you so much!
ውይ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።
ጥፍጥ ያለች አንድበት እጅግዬ ጤና ይስጥሽ ኦፍ እድሜሽ ጥፈጥ ያረግልሽ እናቴ ጎርቤቴ በሆንሽልኝ ወይም ዘመዴ
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
አምላከ በርሃን የጌቶች ጌታ እናቶችን ያቆይልንእናት ያለዉ ሁሉ ያዉቀዋል እና
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን
አያቴን ይመሥላሉ ፈጣሪ ይጠብቅወት
እነደማመር
ደሥ የምትል እናት ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
የኔ ደርባባ እናት ደስ ሲሉ
ዉይ ማር ናቸው ደስ የሚሉ እናት
እረጂም እድሜ ይስጦዎ እማየ
በቅንነት እንደማመር
በጣም ደስ ይላሉ
እህቴ ደምሪይ
Thanks so much Emama
እንዴት ደስ እንደሚሉ እማማ🥰🥰🥰
እናቴ እድሜና ጤ ናይስጥልኝ
" ከማየት ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል "
እጅጌእናቴእግዚሁብሔርእድሜናጤናይስጥሽ
She is very beautiful and lovely 👍 We love you from Boston 😍
ደስ፡የሜሉ፡ሴት፡ወዘሮ፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ለዚሕ ቤት እንደምናሉ እናታችን
Egziabeher yimesgen 🙏
አላህ እድሜ ይስጦት
Ejegayehu 🙌🏾😍🙏🏾The woman from my video. I wish I could understand what she says..
እናትትኑርዘላለም
እጅጌን ቀጣይ ቀጣይ መሱ
ማሻ አላህ አዛኑ ደስ ሲል
አይ ይሔ ራጉኤል ሱቅ መቃጠል የስንቱን ቤት ህይወት አመሰቃቀለ። እኛም የገፈቱ ቀማሽ ነን።
እናት ሁኑኝ ለኔ በማርያም መስዬ ስልክሽን አሰቀምጭልኝ ላናግርሽ እህቴ
የኔ እናት
Ejegye yene konjo positive yehonech legnam guwadegna neberech 17 amet alefegn kayehwat
የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
ማሻላህመሲበርቺ
እናቴን ይመስላሉ በጣም ነው የገረመኝ
Wey Das yamilu enate edma katen yestlen .🥰💚💛❤
ሰላም መሲዋ!!!
በኤልሳ ጉዳይ ምናውቃቸው አንደበተ ርትዑ ወይዘሮ ።
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
አመስጋኝ መሆን እንዴት ደስይላል
Welcome ❤ ❤ ❤ ❤
Mesiye selamsh yibza
Yenenat des silu💕💕💕💕
Enatiye wuneton newu sintu eyalewu sayibela yimotal. E/gr yimesgen lezih yabekot. Tebareku Geta edimewun yarzmlot.
Heart breaking : they took her child from her hand that was the reason she lost her mind
Egziabher mamesigeni melikam newi Egziabher yimesigenu
Masey yenkonjo diss yemlu metal yalchuen enate akrbshe selsayshen betame enamsgenalen
Yene derebaba enat andebetachewu des sil enate edema ena tena yisetewot🙏🙏
yene enat des silu edme ena tena ystiwot
የኢትዮጵያ መንግስት ለአረጋውያን ለሰራው ቤት በጣም የሚያስደንቅ ተግባር ነው ።
እረረረረ መንግስት አይደለም ያሰራው
ወርቅ የሆኑ እናት
Siyamru 😍😍😍
Des yelalu🥰🥰🥰🥰
Amen 🙏
Des yemilu enat nachewEngam lek enderswo abatachin Ye Ensaro tewolage selnebru wosga yabatan erst asayachualhu eyalu wosdew lyasaugn selu Derg mengst merat larashu tawogena sanhad kernAhun gen bezu yetarik botawoch Ensaro selalat Asgobgni dergtoch selegmerubemiktelw ayalhu beya tesfa alegn
Edmyee yesetelne enatye yenye derebaba
Enkan dena metashi Egiga yagera ligi enam yesefera sew
Ohhh yhe leza ale nafkon neber Tik tok generation bebezabet zemen
Mesiy Berch yen konijoo
Mami feta yallu nachaw
Weyana has done all this.Forgive but never forget
🤲🤲
እማዬ እንዴት ደስ ይላሉ አንደበታቸው ሲጣፍጥ ከእንደዚህ አይነት እናቶች ጋር ተውሎ ቢታደር አይሰለችም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት
እንደዚህ ያለ አንደበት እንዴት እንደ ናፍቅን እማየ. እድሜና ጤና ይስጥወት. እናቴ ፀለትውት ይደርስልን
በቅንነት እነደማመር እህቴ
እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናችው የአነጋገራችው ዘይቤ አንደበታችው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናታችን ምስጋና ለእሱ ይሁን ሰማይና ምድርን ለፈጠረው
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸው በእውነት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው😍
እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
እናቴ እጅግዬ ልበልሺ እኔም እንደ ልጆችሺ እኔ እናቴ ሞታለች ልክ እንዳንቺ ንግግረ መልካም ነበርች እድሜና ጤና ይስጥሺ ልጆቿ እድለኛች ናቹሁ ተንከባከቧት ሁሉም ሲያልፍ ነው የሚቆጨው እንደነዚ አይነት እናቶችን ያብዛልን
ከንደዚች አይነት እናት ጋር ቁጭብላቹህ ማውራት፤ መሳቅ፤ መጫወት፤ መብላት፤ ማማከር እና መመረቅ የናፈቃቹህ እስኪ በlike አሳዩኝ💞
ድስ ሲሉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት እናታችን
የኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኑርልን
አንደበት ጣፋጭ እናት ❤ በእድሜ በጤና ያቆየወት እማ💚💛❤🙏
የኔጣፋጭእናትእዲሜናጠናይስጠወት
@@s-sjnddk5610 በቅንነት እነደማመር
Thank you for the great time Messy. እናቶች ይኑሩልን 💚💛❤
ፈታ ያሉ ደስ የሚሉ እናት ናቸው ❤👌
የኔ ደርባባ ደስ የሚሉ እውነት ነው አመስጋኝ መሆን ትልቅ ነገር ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሪልን እናቴ
እንዴት ደሰ የሚሉ እናት ናቸው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ከነቤተሰቡ እመኝሎታለው አመሰጋኝ ሁኑ🙏
እናቴ እድሜና ጤና ይስጥዎት ደስ የሚሉ እናት
በጣም ደስ የሚሉ እናት ጣፋጭ የሚያምኑት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥዎት ♥️🙏
እናታችን እግዚአብሔር አሁንም ረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት በእውነት በእግዚአብሔር ስም የአመነ ሁሉ ከንቱ ሁኖ አይቀርም ❤️🌻
በጣም ደሰ የሚሉ እናት ፈጣሪ እረጂም እደሜ እና ጤና ይሰጥልን የኔ እናት 💔💔💔💔❤❤መሲዬ የኔ ወደ
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው እንደዚህ አይነት እናቶችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው በጣብ ደስ የሚሉ እናት
እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ ይቀጥል ሰልችቶናል ዘፍኝ ድራማ ሰሪ ማየት በሁሉም ሚዲያ እነሱ ናቸው ።ትክክለኛ የህይወት ትምህርት የሚገኝ ከእናቶች ነው እጅግ ያማረ ቆይታ ነው ።አመስጋኝ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እማማ እጅጋየሁ 👏👏
ሁሌም አመስጋኝ እንሁን ሰይጣንም ያፍራል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏💐
የአባቴን ሞት አስታወሱኝ እናቴ።።የእኛም አባት ለፉቶ እሳድጎ እኛ ልጆቹ ስንደርስለት አባታችን አጣን
ጎበዝ ጠንካራ እናትን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦትለእርሶ ለልጆቾት ።
በጣም ብርቱ እናት ዕሩፋኤል አባቶ ጤናና ዕድሜ ይስጥዎ
ስለህይወት ታርክ መስማት ስወድ
እጅግዬ ጣፋጭ እናት እረጅም እድሜ የኔናት
እዉነት ነዉ እናት ካንዲይ በቀር ማን አል እሱን ማመን ነዉ እግዛህቤር እዲሜ እና ጣና ይስጠዉት
እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው
የኔ እናቴ ጨርሻለው አላሉም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጡት ያኑሮት 😘😘💚💛❤
በቅንነት እነደማመር እህቴ
እውይ የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጦት❤🙏
የኔናት አቤት ማመን ማመስገን መታደል ነው መስዬ ጎናቸው ሆኖ እማማን ማዳመጥ ልቤ ተመኘ እውነት እድሜ ይስጥዎት የኔናት መሲ በዋትሳፕ ደውልልሻለው እናት ስልክሽን አግኝቻለው
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናታችን ። ሳይተዋወቁ ተጋብተው አብሮ ማርጀት የጠፋ ባህላችን የእኛ ዘመን ተጠናንተን ግብተንም አልተቻለው ። የጥንቱን ትዕግስት እና ባህል ያምጣልን
አመስጋኝ መሆን ጥሩ ነው ሰዉ ሲያገኝ ብቻ አይደለም የሚያመሰግነው
ደስ የሚሉ ሞገስ ያላቸው እናት አይፀ"ሞ"😂😂😂❤
መሲዬ ደስ የሚሉ እመቤት ናቸው አመስጋኝ መሆን መታደል ነው
" ቢኖርህም ባይኖርህም ፈጣሪን አመስግን "
ዋው እውነት ዋውእውነት አድድባር የሩፉሄል እድሜ ከጤና ጋር አሜን
ሰው በረከቱ ያለው ምስጋናው ውስጥ ነው አመስጋኝ መሆን ለራስ ነው.! እንደልጆቿ እኔም እጅግዬ ብዬ እድሜና ጤና ተመኘሁ
እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት በፀሎቶ አስቡኝ የናት ፀሎት ይሰማል
አንቺን ክርስቶስ በፍቅሩ እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ያበ
እድሜ ከጤነ ይስጣችሁ እነቴ
መሲ Part 2 አምጪልን የማይጠገቡ እናት ናቸው።😍
እድሜ ይስጦት እማማ 🥰🥰
ወይኔ. 🤔 በቀለ. ይሙት 🤦♂️ የኔ. የመጨረሻ. ማህላየ😭😭😭😭 አባቴ. ነፍስህ በሰላም. ትረፍ 🤲
What a wise and beautiful lady!! God bless you and thank you for sharing your wisdom with us. ❤️🙏❤️🙏
Thank you so much!
ውይ ደስ ሲሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።
ጥፍጥ ያለች አንድበት እጅግዬ ጤና ይስጥሽ ኦፍ እድሜሽ ጥፈጥ ያረግልሽ እናቴ ጎርቤቴ በሆንሽልኝ ወይም ዘመዴ
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥወት
አምላከ በርሃን የጌቶች ጌታ እናቶችን ያቆይልን
እናት ያለዉ ሁሉ ያዉቀዋል እና
እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን
አያቴን ይመሥላሉ ፈጣሪ ይጠብቅወት
እነደማመር
ደሥ የምትል እናት ❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
የኔ ደርባባ እናት ደስ ሲሉ
ዉይ ማር ናቸው ደስ የሚሉ እናት
እረጂም እድሜ ይስጦዎ እማየ
በቅንነት እንደማመር
በጣም ደስ ይላሉ
እህቴ ደምሪይ
Thanks so much Emama
እንዴት ደስ እንደሚሉ እማማ🥰🥰🥰
እናቴ እድሜና ጤ ናይስጥልኝ
" ከማየት ብዙ ነገሮችን መማር ይቻላል "
እጅጌእናቴእግዚሁብሔርእድሜናጤናይስጥሽ
She is very beautiful and lovely 👍 We love you from Boston 😍
ደስ፡የሜሉ፡ሴት፡ወዘሮ፡❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሰላም ለዚሕ ቤት እንደምናሉ እናታችን
Egziabeher yimesgen 🙏
አላህ እድሜ ይስጦት
Ejegayehu 🙌🏾😍🙏🏾
The woman from my video.
I wish I could understand what she says..
እናትትኑርዘላለም
በቅንነት እነደማመር እህቴ
እጅጌን ቀጣይ ቀጣይ መሱ
ማሻ አላህ አዛኑ ደስ ሲል
አይ ይሔ ራጉኤል ሱቅ መቃጠል የስንቱን ቤት ህይወት አመሰቃቀለ። እኛም የገፈቱ ቀማሽ ነን።
እናት ሁኑኝ ለኔ በማርያም መስዬ ስልክሽን አሰቀምጭልኝ ላናግርሽ እህቴ
የኔ እናት
Ejegye yene konjo positive yehonech legnam guwadegna neberech 17 amet alefegn kayehwat
የሀገሬ ልጆች አህሌን ፊኩም ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹
ማሻላህመሲበርቺ
እናቴን ይመስላሉ በጣም ነው የገረመኝ
Wey Das yamilu enate edma katen yestlen .🥰💚💛❤
ሰላም መሲዋ!!!
በኤልሳ ጉዳይ ምናውቃቸው አንደበተ ርትዑ ወይዘሮ ።
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
አመስጋኝ መሆን እንዴት ደስይላል
Welcome ❤ ❤ ❤ ❤
Mesiye selamsh yibza
Yenenat des silu💕💕💕💕
Enatiye wuneton newu sintu eyalewu sayibela yimotal. E/gr yimesgen lezih yabekot. Tebareku Geta edimewun yarzmlot.
Heart breaking : they took her child from her hand that was the reason she lost her mind
Egziabher mamesigeni melikam newi Egziabher yimesigenu
Masey yenkonjo diss yemlu metal yalchuen enate akrbshe selsayshen betame enamsgenalen
Yene derebaba enat andebetachewu des sil enate edema ena tena yisetewot🙏🙏
yene enat des silu edme ena tena ystiwot
የኢትዮጵያ መንግስት ለአረጋውያን ለሰራው ቤት በጣም የሚያስደንቅ ተግባር ነው ።
እረረረረ መንግስት አይደለም ያሰራው
ወርቅ የሆኑ እናት
Siyamru 😍😍😍
Des yelalu🥰🥰🥰🥰
Amen 🙏
Des yemilu enat nachew
Engam lek enderswo abatachin Ye Ensaro tewolage selnebru wosga yabatan erst asayachualhu eyalu wosdew lyasaugn selu Derg mengst
merat larashu tawogena sanhad kern
Ahun gen bezu yetarik botawoch Ensaro selalat Asgobgni dergtoch selegmeru
bemiktelw ayalhu beya tesfa alegn
Edmyee yesetelne enatye yenye derebaba
Enkan dena metashi Egiga yagera ligi enam yesefera sew
Ohhh yhe leza ale nafkon neber
Tik tok generation bebezabet zemen
Mesiy
Berch yen konijoo
Mami feta yallu nachaw
Weyana has done all this.
Forgive but never forget
🤲🤲