ልጅ ለምን እናቷን ጎዳና ጣለች?Ethiopia | EthioInfo.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ต.ค. 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @Susuuuuu-w5z
    @Susuuuuu-w5z 2 ปีที่แล้ว +316

    ምን አይነት ዘመን ነው እናት እኮ ጌጥ ናት ጠዋት ታይታ ለማታ ለማየት ትናፍቃለች እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣት

    • @yenaalmbirhanu9843
      @yenaalmbirhanu9843 2 ปีที่แล้ว +3

      ወይኔ እናቴ ያሰኛት ይቺ ባለጌ

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +3

      @@yenaalmbirhanu9843 በጣም.ፀፀቱንም.አትችለውም. እናታ.ከመለጠቻት.ያማል.ልብ.ይሰብራል💔💔💔

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 2 ปีที่แล้ว +1

      ffffffffffyamal ebakchu allaha lebna estat enat gatnat mamakaya nat edat asechalat yarahman

    • @mesretyemataw986
      @mesretyemataw986 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ እምለው ዳኞችም ፓሊሶችም ልጅቷም ባሏም ይሄ የሚያፈሱት እምባ የት የሚሄድ ይመስላችኃል ፈጣሪስ የማያይ የማይፈርድ ይመስላችኃል ፈጣሪ ሲቆጣ አርጬሜ አያነሳም የናንተ ሀጢያት ለልጅ ልጅ ይተርፋል እምባ በፈጣሪ ፊት ደም ሆኖ ይከሳል አትኖሪበትም ምን አለፋሽ በዚ ዘመን በሀቅ እንኳን ከባድ ነው እንኳን በግፍ ግፈኞች በይ እንግዲህ ግፍሽ ዛቂ

    • @mesretyemataw986
      @mesretyemataw986 2 ปีที่แล้ว +1

      እናትሽ በህይወት እያለች ይቅርታ ጠይቂ ንስሀ ጊቢ በኃላ ዘላለም የማይወጣ እሳት እንዳትሸከሚ ደሞ አይቀርም

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +661

    በጣም.ያማል.በተለይየኢትዮ.እናቶች.አፈር.ግጠው. ነው.የሚያሳድጉን.ሀረብ.ሀገር.ሰርተን.ለእናታችን.የምንረዳ.ልጆች.እድሜችንን. ያርዝመው.ክፉ.አይነካን
    💔💔💔😭😭😭😭😥😥

  • @simaabi7153
    @simaabi7153 2 ปีที่แล้ว +49

    ውይ እማማ እንኳን እርሶ ለኖሩት እኔ ለሰማሁት ተቃጠልኩ የሚናገሩት ቃላት ልብን ይሰብራል፡ አሁን ማምሻዬን እሞታለሁ፤ መሞቴ አይቀርም የሚቆጨኝ ተቃጥዬ መሞቴ ነው፤ አንከራተተችኝ፣ አሰቃየችኝ..... ተጀምሮ እስኪያልቅ እንባቸው እንደፈሰሰ ነው ኡፍፍፍፍፍ ። እሷም ወዳ አይመስለኝም ልቦናዋን ነስተዋት እንጂ እንዲህ ለፍታ ባሳደገቻት እምዬ ላይ በደህና ሁና ትጨክናለች ብዬ አላስብምና ፤ፈጣሪ ልቦና ሰጥቷት ለይቅርታ አብቅቷት እማማ እንባቸው ታብሶ ለማየት ያብቃን የተጎዳው ሞራላቸው ነው እንጂ ስለ ቁሳቁሱ ምንም አልመሰላቸውም። እንዳሉትም እናቴ ቅዱስገብርኤል ይፍረድልዎ።

    • @victoryismine9748
      @victoryismine9748 2 ปีที่แล้ว +6

      መዓዛ አሸናፊ (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት) ስራዋን በደንብ አትሰራም ማለት ነው። መዓዛ አሸናፊ ስራዋን ጠንቅቃ ብትሰራ ከበታቿ ያሉት ሁሉም የፍርድ ቤቶች የእርሷን ጥሩ አርአያ ይከተሉ ነበር። ህግ ባለበት አገር እናትና ልጅ በግፍ እንዲህ በእንባ ሲራጩ ማየት በጣም ያሳዝናል። መዓዛ አሸናፊ ስራዋን ትልቀቅ እና እንደ ጠ/ሚ አብያችን ያለ በፈጣን ጊዜ ጥሩ ለውጥ የሚያመጣ፣ ጉቦን በፍጥነት የሚያስቆም፣ ቆራጥና ሃቀኛ (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት) በመዓዛ ፈንታ ይመረጥልን። ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ በፍርድ ቤት ውስጥ በሚደረግ በጉቦ መስጠት ምክንያት የፍርድ አድሎ ውሳኔ ሲደረግ፣ ድሃው ሲበደል፣ ሲሰቃይ መዓዛ አሸናፊ ለምን አይሰማትም? ይህ ሲሆን አይቶ ዝም ያለ የጉቦው ተካፋይ ነው ማለት ነው።

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว +1

      Betkkl yker ybelen kemeatu kendezi aynetum😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 ปีที่แล้ว +83

    ሞኝ ነሽ እህቴ ነገ ይህ እንባቸው ይጥልሻል። እንኳን እንዲህ ያሉ እናት ቀርቶ ሱሰኛ ፣ዱርዬ እናት ብትሆን እንኳን አውቶ መጣል ግፍ ብቻ ሳይሆን ጭካኔ ነው። ቶሎ ንስሀ ገብተሽ እናትሽን ይቅርታ ብትጠይቂ ይሻልሻል።

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 ปีที่แล้ว +144

    በጣም ያሣዝናል የናት ወለታዋ ይህ አይደለም በጣም አዝናለው የባልዋ ግፊት ነው አይዞት እማማ እናት የገነት ቁልፍ ነች

    • @የእናትጓዳ-አ1ረ
      @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 ปีที่แล้ว +3

      በእውነት ላወቀው ነዋ እድሜህ እንዲረዝም እናት አባትህን አክብር ይላል

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว +2

      ለሚያቀው ነዋ አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn 2 ปีที่แล้ว +55

    ሰዎች ቶሎ ለፍርድ አትቸኩሉ በሌላኛውም ወገን መስማት አለባችሁ

    • @meseretteshome8731
      @meseretteshome8731 2 ปีที่แล้ว +1

      ይችማ ባለጌ ናት እናትየው ተመክረው ነው .በዚህ እድሜ ለሳቸውም ጥሩ አይደለም አጭበርባሪ

    • @tersite858
      @tersite858 2 ปีที่แล้ว

      @@meseretteshome8731 ታውቂያቸዋለሽ?

    • @ላጲሴ
      @ላጲሴ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@tersite858 የልጅዬውን ቪድዮ እዪ

    • @Mahder...Rechords
      @Mahder...Rechords 2 ปีที่แล้ว

      ምንም ይሁን እናት እኮ ናት

    • @demesewmereid9147
      @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว +2

      የፈለገውን ቢያጠፉ ዘጠኝ ወር በማህፀኗ ተሸክማ ገና ለገና ልጄ ናት ብለው በእሷ ስም ቤቱን ማድረጋቸው ጠላ ሸጠው ማገዶ እንጨት ተሸክመው ማሳደጋቸው ለወግ ማዕረግ ያደረሱ አዛውንት እናት ጡት ነካሽ የሰማይና ምድር ፈጣሪ ሁሉን የሚያውቅ ይፍረድባት የእናቷ እና የጎረቤት እምባ ይብላት በእሳቸው ያደረሰቺውን እጥፍ ድርብርብ ሆኖ ይድረስባት ሳትሞት በቁሟ ትየው የሰማይ እሳት ይብላት። እንዲህ አይነት አውሬ ከሰው አይቆጠርም እንኳን ሌላ ልጅ ኖራቸው ቢቻ አረም ናት ይቺ እርኩስ እኔ እህቴ ብትሆን ኖሮ የማደርገውን አውቅ ነበር በእናት ላይ የሚደርስ በደል እንዴት ይታሰባል? ይቺ ወላድ እናቷን የካደች ሀገሯን ኢትዮጵያን ለመሸጥ ፈፅሞ ለመሸጥ ወደ ኋላ የማትል ወሮበላ ዲያብሎስ ናት እንዲህ የሚያሳዝኑ ደስ የሚሉ እናት ስታሰቃይ ምን የቤት ክርስቲያን ልጅ ናት የጋኔኑ አጋንንት አስመሳይ ተኩላዎች ናቸው ቤተክርስቲያንን ያጨናነቋት ይቺ ዘማ ወንድ ስላገኝች እናት አይካድም ልጆቿ እጥፍ ድርብ ይመልሱላት የእናቷ እንባ ይብላት።

  • @ኢያ
    @ኢያ 2 ปีที่แล้ว +122

    የ11.አመት ሆኖት ከገዙት ደግሙው መክሰስ ይችላሉ በዛጊዜ ልጅ ስለሆነች የአስራድ አመት ቤት መግዛት ስለማይችል ቤቱን የገዙት እናትየው መሆናቸው በቂ ማስረጃ ነው

    • @egodislove2289
      @egodislove2289 2 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet beleshi eheta

    • @ሚሚአበራ
      @ሚሚአበራ 2 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @wesenayalew3421
      @wesenayalew3421 2 ปีที่แล้ว +13

      ትክክል የሀገራችን ህግ ሁሉ ነገር በእጅ ካልተኬደ የእውነት የሚፈርድ የለም ያች ደግሞ በእጅ እሄደች ይሆናል

    • @yemserachyegetalij1707
      @yemserachyegetalij1707 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክህአምሮክ ይባረክ

    • @brkemengsh4033
      @brkemengsh4033 2 ปีที่แล้ว

      You're right

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 ปีที่แล้ว +189

    የኔ እናት አይዞወት አያልቅሱ እኛ ኢትዮጵያዊያን አለንልወት

    • @ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ
      @ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ 2 ปีที่แล้ว +7

      ኡፍፍፍ እቺን እናት በዝህ እጅሜያቸው ዱዓ እድያዳርጉ ለደስታቸው ሰበብ መሆን እየላባት ለዱኒያ ብሎ እናትን መስለቀስ ያራብ😥😥😥😥😥😥😥😥ምስኪን Ya allah😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @hulubersuhune4827
      @hulubersuhune4827 2 ปีที่แล้ว +6

      ፈጣሪ አለሁ ይቀልሽ የኔ ቆንጆ

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 2 ปีที่แล้ว +9

      ይሄ ከእናትዋ የሚፈሥ እንባ ነገ በቅያማ እሣት ሆኖ እንደሚያቃጥላት አትጠራጠር የእናት ሀቅ በጣም ከባድ ነው

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว

      @@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ ውድ ደምሪኝ እህቴ እመልስለሁ የኔ ውድ

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว

      @@ዘይነብ-ቘ1ቸ ደሚሪኝ እህቴ እመልስለሁ የኔ ውድ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ያሳዝናል.. ግን ይህ ታሪክ በልጅቱ በኩል ቢሰማም ጥሩ ነው. እናቷን ጠልታ አይመስለኝም. እህቷ አባቴ የገዛልኝ ቤት አለ አለች.🤔🤔

  • @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ
    @ኢትዮሀገሬ-ለ4ሐ 2 ปีที่แล้ว +75

    የእናት እንባዋ መሬት ጠብ ኣይልም ይፍረድ ይህ ክፉ ዘመን በጣም ያሳዝናል በእውነት

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 ปีที่แล้ว +309

    መከራ በማየት አይናችን አለመጥፋቱ ጆሮአችን አለመደፈኑ ይሄ እክ መንፈሰ ነው ዩሀንሰ ወንጌል ልጅ በእናቱ ላይ ይነሣል ይላል አባታችን ሆይ ትንቢት መፈጰሚያ አታድርገን ታረቀን እንደበደላችን እንደ ሀጥያታችን መብዛት ሣይሆን እንዳተ ምህረት ነው አባታችን ሆይ እየኖረን ያለነው እጠበን ቆሻሻ ነን ሁላችንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን የእናቶች እንባ እግዛብሄር አይወድም ልጅት እግዛብሄር ማሰተዎል ይሠጣት!!!

    • @happiness7315
      @happiness7315 2 ปีที่แล้ว +9

      እዉነት ነዉ እህቴ አሜን ለንስሀ ያብቃን ከባድ ዘመን ነዉ

    • @Matiastsegay8910
      @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +5

      አሜን ለንስሃ ሞት ያብቃን

    • @liligebiru5392
      @liligebiru5392 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen

    • @ፀሐይፍቅርተሥላሴ
      @ፀሐይፍቅርተሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫ በእውነት

    • @alemseifu1556
      @alemseifu1556 2 ปีที่แล้ว +3

      Amen Amen God please forgive us 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 ปีที่แล้ว +27

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤት ጭካኔ ወዴት እየሄድን ነዉ እናት የወለደች እናት ላይ እንዲህ ጭካኔ አላህ የስራዋን ይስጣት በተራዋ ልጆችዋን አውጥተው ይጣልዋት ደሞ አይቀርም

  • @linayemaryamlij9092
    @linayemaryamlij9092 2 ปีที่แล้ว +97

    😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ ነፍስሽን በገነት ያሳርፍልኝ እማ እወድሻለሁ እኛ እናት ሞቶብን እንቃጠላለን ሰው እንዲት በእናት ይጨክናል

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +3

      በእጅ.የያዙት.ወርቅ.እንደሚባለውነው.በጣም.ያማል😥😥😥😭😭😭😭

    • @kalkidangetachew5046
      @kalkidangetachew5046 2 ปีที่แล้ว +2

      በልጆቾ ትየው ወልዳለች

    • @bayushtekola3580
      @bayushtekola3580 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ዛሬ እናቴ ሞታብኝ አለቅሳለሁ ሰው እናቱን ይጥላል 😭😭😭😭😭😭

    • @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
      @እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም 😭😭😭😭😭

    • @mimishadanial7647
      @mimishadanial7647 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እናቴን አጥቼ እየተሰቃየው ነው በጣም እርር ብያለው የግርሳት የሚባለውን እናቴ ስትሞት ነው ተረቱ የገባኝ እናት ማለት ነው

  • @onelove8524
    @onelove8524 2 ปีที่แล้ว +208

    በእርግጥ መሬቱ የተገዛበት አመተ ምህረት ለሴትየዋ እንደ አንድ መረጃ ሆኖ ሊያገለግላቸው ይችላል ።እናትየው መሬቱን በሷ ስም የገዙት በ11 ዓመቷ ነውና ሀቀኛ የህግ ባለሙያ ቢተባበራቸው ጥሩ ነው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 2 ปีที่แล้ว +3

      Ehi gelte musena abit deha maynorebet hig

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว +13

      የቱ.ህግነው.ምስክር.እያላቸው.ክሱን.ውድቅ.አደረገባቸው.ፍርድ.ከላይነው.የእናት.እንባ.እሳት.ነው

    • @ከዲ-ቈ5ዠ
      @ከዲ-ቈ5ዠ 2 ปีที่แล้ว

      አይ ምን አልገባኝም እህት ልጂቱ እኮ ሌላ የተከራየቤት አለመሠል አስልቅቄላት ተቀመጠች እያለች ነው እና ግራ ያጋባል ማር አላህ ይስቱር

    • @onelove8524
      @onelove8524 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ganaganet9288 ሴትየዋ ወይ በደንብ ማስረዳት አልቻሉም ወይ የቀጠሩት ጠበቃ ከነዛ ወግኖባቸዋል

    • @onelove8524
      @onelove8524 2 ปีที่แล้ว +7

      @@ከዲ-ቈ5ዠ ይመስለኛል ከሌላ አባት የተወለደች ናት

  • @mahletadugna6935
    @mahletadugna6935 2 ปีที่แล้ว +96

    ቶሎ የናትሽን ቤት መልሺ ልጆችሽ ላይ መርገም አታስቀምጪ በናት ቀልድ የለም ድፍን የኢትዮፒያ ህዝብ እረግሞሻል መስሎሽ ነዉ የምትበይዉ😭😭😭

    • @zezeze4356
      @zezeze4356 2 ปีที่แล้ว

      Ewntishn nw yesintu hod new yanebaw areee hifi new.

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว

      እውነትነው.አይጠቅማትም.

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      Abatu yker ybelen betam yemasfera zemen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @senayithayile3496
      @senayithayile3496 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @jerrymk1641
      @jerrymk1641 2 ปีที่แล้ว

      Guys bedenb ademetu

  • @hiwotgerma4099
    @hiwotgerma4099 2 ปีที่แล้ว +85

    መንፈስ ነው ፈጣሬ ሆይ እባክህ ይሄን ቤተሰብ ጎብኝው የኔ እናት እግዝያብሄር አለ የ ኤትዬጵያ ህዝብ ደግ ነው ሁሉም ያግዞታል

    • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
      @ሀገሬ-ጨ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

      የምንመፈሥ

    • @hanam3589
      @hanam3589 2 ปีที่แล้ว +1

      I agree .

    • @mekdes9004
      @mekdes9004 2 ปีที่แล้ว

      ክፋትን በመንፈስ አትሸፋፍኑት

  • @515mobil2
    @515mobil2 2 ปีที่แล้ว +108

    በአረብ ሀገር ተቃጥለን ለቤተሰቦቻችን እንኖራለን የገንዛ ቤታቸው እናትን ያህል ትልቅ ሀብት ማባረር እመም ነው እግዚኦ ይሄ እንባ ይፈርዳል

    • @classicphone9782
      @classicphone9782 2 ปีที่แล้ว +2

      Wada aydalm saytan naw

    • @515mobil2
      @515mobil2 2 ปีที่แล้ว +1

      @@classicphone9782 ያሳዝናል ልቦነዋን ይመልስላት

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      Betam yemigerm yemasazn yematdegemewn enat yker ybelen

  • @dalaswindow
    @dalaswindow 2 ปีที่แล้ว +12

    ለልጃቸው ለዳኞቹ እና ለባለቤቷ አምላክ የጃቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ አምላክ የእኚህን ባልቴት እምባ ያስበው

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 2 ปีที่แล้ว +311

    እግዚኦ....እረ ሰው ሆይ ሞት እኮ አለ! አምላክህን እንኳን ባትፈራ😭

    • @dnjdj9452
      @dnjdj9452 2 ปีที่แล้ว +2

      አሱን አያሰቡም ያውም እናትን በጣም ይገሮማል

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 2 ปีที่แล้ว +2

      አላየስራዋን ይስጣት
      ወላኢ ይህነገር በመንግስት መታየት አለበት
      እዲያለነገር በይወቴ ያየውትነው
      አባቴ በወድሜ ስም ቤት ሰርቶ ሚስት የኛነው በማለት ከለከለች አባቴ ግን ባውን ሰአት ወደማይቀረው አኬራ ሄዷል አላህ ይዘንለት
      ታድያ ሰው እንኳን በወለደው በወደደው ይሰራ የለም ለምን እዲያለበደል ይደርሳል
      የመንግስት አካል በዚጉዳይ ፍርድ ልሰጥ ይገባል
      እናቴ አብሽሩ አላከሪም

    • @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ
      @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo abatu ykerbelen endecherneth enji endebedelachu ayhun yker ybelen

    • @seblezewdie9173
      @seblezewdie9173 2 ปีที่แล้ว

      Abatesh sigezaleshe mesekere aleshe?

  • @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ
    @ቤቲየፅዮንልጅተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +143

    አምላክ ብድርሽን በልጆችሽ ይክፈልሽ እንኳን እኚህን ምስኪን እናት አደለ ክፉ እኳን ቢሆኑ ዘጠኝ ወር በሆድ የተሸከሙ በመከራ አሳድገው ለዚህ ያበቁ እናት ሜዳላይ መጣል እረ ምንጉድ ነሽ መአት😭😭😭😭😭😭😭 ይውረድባት

    • @netsanetgebremariam8410
      @netsanetgebremariam8410 2 ปีที่แล้ว +1

      Amen.!!

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 2 ปีที่แล้ว +2

      ፍርድ ከሰማይ ነው የኚህ የምስኪን እናት እንባ ይፍረድብሽ

    • @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ
      @ቃልኪዳን-ጀ2ቸ 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈጣሪ ሆይ ወይኔ ጭካኔ አይዞሁ የኔ እናት ፍርድ ከፈጣሪ ነው

    • @ሀያት-ኸ8ገ
      @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያማል ወላሂ

  • @ethiomidia7071
    @ethiomidia7071 2 ปีที่แล้ว +17

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን። በጣም ያሳዝናል አረ ስልጣን ላይ ያላችዉ እና ጉልበት ያላችዉ ሰዎች ሁሉም ነገር ቀሪ ነዉ እባካችዉ ፈጣሪን ፍሩ ነግ በኔ በሉ ፒሊስ 🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +70

    ወይኔ እኛ ሰደት እህናታችነ ለመረዳት የሰዉ አገር እነከራተታለነ 😭😭😭😭😭 በጣም ያሳዝናል እማ አያልቅሱ 😭😭😭😭 ጨካኝ ናት ወላሂ

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 2 ปีที่แล้ว +76

    የመጨራሻ ዘመን ምልክቶች እየታየ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ንስሐ እንግባ። አይዞት የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @almazbati2519
      @almazbati2519 2 ปีที่แล้ว

      እ ናቴ ልጆት ን አይርገማት ታማለ ች ተይዛ ይሁናል ይቅር ይበላት🙏🏾

  • @nirdostube7942
    @nirdostube7942 2 ปีที่แล้ว +8

    እንርዳቸው እናታችንን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sheteshalemu8643
    @sheteshalemu8643 2 ปีที่แล้ว +117

    እናትን በምንም አትቀየርም ፈጣሪ ልቦና ይሰጣት😭😭😭

  • @asnakechweldetsadik8828
    @asnakechweldetsadik8828 2 ปีที่แล้ว +91

    እንደ ሰው ሞኝ ፍጥረት የለም እናት በህይወት ስትኖር የምናጣት አይመስለንም በሞት ስናጣት ግን ሀዘኑን አንችለውም ጌታ ሆይ እነዚ እናትና ልጅን አንተ ጎብኛቸው ለልጃቸውም ልቦና ስጣት ይህንም ክፉ ጊዜ አሳልፈን አሜን🙏

    • @saramalkamu2525
      @saramalkamu2525 2 ปีที่แล้ว +1

    • @ganaganet9288
      @ganaganet9288 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል.እናት.እንካን.ሞታ.ስደት.ወተን.እስከምንመለስ.የምንገናኝ.አይመስለንም.ልቦና.ይስጣት

    • @afi5295
      @afi5295 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ማጣቱን ይቅር ግፍ አለመፍራቷ ነዉ የገረመኝ ይችን ግባራን ብሎ ድፍት ነበር

    • @asnakechweldetsadik8828
      @asnakechweldetsadik8828 2 ปีที่แล้ว

      @@afi5295 አለመታደል ነው ለራሷ ክብር ስለሌላት ነው ከወላጅ እናቷ ንብረት የበለጠባት እግዚአብሔር ይፈርድላቸዋል መስሏት ነው

  • @haimiaweke1992
    @haimiaweke1992 2 ปีที่แล้ว +5

    በህጉ መሰረት እኮ ንብረታቸው ሆነም አልሆነም ልጅ እናትና አባቱን የመርዳት ግዴታ አለበት ፣ ግን በጣም ያሳዝናል!!!!!

  • @ninoisollabella6825
    @ninoisollabella6825 2 ปีที่แล้ว +37

    አይዛዎት እማ?
    ጊዜው የክህደት ነው::እኔ ከ 14 ዓመቴ ጀምሮ ለእናቴ ጉበስ ቀና እያልኩ ያደኩ ልጅ ነበርኩ::አባታችን በልጅነታችን ስለሞተ እናታችን እኛ ን ስታሳድግ ብቻዋን ነበረች::ከኔ በላይ 3 ሕህቶች ናቸው::በጠቅላላ 4 ነበርን:: ሁሉም እህቶቼ እያገቡና እየወለዱ :የራሳቸውን ሕይወት ይመሩ ነበር::አኔ ለእናቴም ለአባቴም የመጨረሻ ልጅ ነኝ::በጣም ዝቅ ያሉ ስራዎችን ሁሉ እየሠራሁ እናቴን እረዳ ነበር::ተምሬም ጨርሼ ከብዙ ልፋት በኃላ ሥራ ያዝኩ ተመስገን :: አንድም የቤት ዕቃ ከማኒያ ጀምሮ እስከ ትልቅ ዕቃ የምገዛው በእማዬ ስም ነበር ::በባንክ ብር የማስቀምጠውም በእናቴ ስም ነው ::ድንገት እናቴ አረፈች::ነፍሶን በአፀደ ገነት ያሳርፍልኝ:: አሁ የኔ የሁለት ታላቅ እህቴ በናቴ ስም ያለ ንብረትም ገንዘብም እኔን ይመለከተኛል በማለት ይህው ፍርድ ቤት አቁማናለች ::ይህም አለ ክፉ የጥቅም እርኩስ መንፈስ::ለማን አቤት ይባላል::እግዚሀቤር ይፍረድ እንጂ::አይዞት እናቴ እግዚሀቤር እውነተኛ ፈራጅ ነው::

    • @mindabeletshiachew5652
      @mindabeletshiachew5652 2 ปีที่แล้ว

      አይዛህ

    • @ሀያት-ኸ8ገ
      @ሀያት-ኸ8ገ 2 ปีที่แล้ว +8

      ወይ ጉድ ስንት ጉድ አለ ይሄ ነገር እኔንም አስፈራኝ በእናቴ ስም የስራሁት ቤት ናብር አለኝ በራሴ በዞር አለብኝ ጊዜው ከፍቶል ወይይይ ጉድድድ

    • @hawaismael6398
      @hawaismael6398 2 ปีที่แล้ว

      Baya bat yala nager naw taqamito inda adara kufun sarah dagun sarah hulum yajun yaganawal ala zafane ayzosh unat gizaw yakihdat naw.

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

      ኦረ እኔም እናቴ በልጅነቴ ነው የሞተችው ቤት አለኝ ባአባቴ ሰም ነው በአባት የምንገናኝ እህት እና ወንደም አሉኝ ስደት ነኝ እኔ

  • @יינטיפרקאדמס
    @יינטיפרקאדמס 2 ปีที่แล้ว +83

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ እናታለምን አቤት አቤት እማማየ በጣም አሳዘኑኝ አይዞዎት እሧ ናት ሳትሞት የሞተች በዚህ ጊዜ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሃናላህ. እንደው. ስንት ሰው. አለ. የኔ እናት ያሳዝናሉ. በጣም. አላህ. የስራዋን ይስጣት. ይቺ አረመኔ. ፍርድ. ከአላህ. ነው. ታገኘዋለች. ኢሻአላህ. የእናት እንባ እርግማን በጣም. ከባድ. ነው

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 ปีที่แล้ว +123

    የኔ እናት አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክላችሁ 💔💔💔😭😭😭😭

  • @jamila8885
    @jamila8885 2 ปีที่แล้ว +90

    ስንት አመት ሊኖሩባት ነው እኚህ ደካማ እናት በህይወት እስካሉ ኖረው ለሁሉም ነገር ትደርስበት ነበር እርግማር ተሸከመች እንባቸው ትፋረድ እኛ ስደት የወጣነው እናቶቻችንን በምቾት ለማኖር ነው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 2 ปีที่แล้ว

      Maryamin yalewu besimwa setywa arjitalechi min asechekolati..yechi kedma satimot atkerm

    • @fentaneshchekole6011
      @fentaneshchekole6011 2 ปีที่แล้ว

      Maryamin yalewu besimwa setywa arjitalechi min asechekolati..yechi kedma satimot atkerm

    • @jamila8885
      @jamila8885 2 ปีที่แล้ว

      @@fentaneshchekole6011 ልክ ነሽ እህቴ

    • @jamila8885
      @jamila8885 2 ปีที่แล้ว

      @@fentaneshchekole6011 ልክ ነሽ እህቴ

  • @alexruhama8497
    @alexruhama8497 2 ปีที่แล้ว +7

    Our elderly parents need support, huge understanding and unconditional love ❤. This mother should be protected by law. It's not okay to evict with out giving enough time to settle this mother. I hope the court will see this case again to challenge the plaintiff when and how she own the house. What was her income when she put her name on the property? The court must examine and see the reality of this mother.
    Mother, you have beautiful 😍 daughter beside you. Be reassured and pray. Every thing will be OK. Go church and feel relieved. Love ❤ to all mothers.

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +85

    😭😭😭አይ ክፉ ዘመን 🥺
    እናትስ አታልቅስስስ 🥺🥺🥺🥺
    እናታለሜ እፍፍፍፍ አይ ሞት እንዳለ ራሱ እንረሳዋለን 😭😭ፍረድ ለኒህ ዕናት ጌታ ሆይ ☝🏿ይች ጤነኛ አደለችም ርኩስ መንፈስ ተልኮባት ሳይሆን አይቀርም ከባሏ ቤተሰቦች 😠

  • @emmoemm9602
    @emmoemm9602 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞሽ እህቴ እግዚሀብሄር ለናትሽ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና ይስጥልሽ። ለህትሽም እግዚሀብሄር ልቦና ይስጣት። የሚቆጫት ቀን ይመጣል አንቺ ግን በርቺ እናትሽንም አይዞሽ በያቸው ሁሉም ያልፋል እህቴ
    እግዚሀብሄር ታሪክን ይለውጣል

  • @תדלהאשטה-ת6ק
    @תדלהאשטה-ת6ק 2 ปีที่แล้ว +6

    ግብዝ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ለሁላችንም ትምህርት ነው የሚሆነው በተለይ በስደት እልም ላለነው ወላጆች በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ብዙ እንዲህ አይነት ነገር ይፈፅማሉ እማየ ግን አይዘወት ለሶ ይብላይ ለባል ብላ እናትና እህቷን ላጣችው

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +47

    የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ እናት አቤት የመጨረሻው ዘመን እንዴት ልጅ በእናቷ ትጨክናለች እግዚአብሔር ይፍረድባት😭😭😭😭😭

    • @sitiaissah6981
      @sitiaissah6981 2 ปีที่แล้ว +1

      የ8ኛው ሺ ምልክቶች ለእናት ለእምዬ ለዘጠኝ ወር ቤቴ ኧረ ስንቱ ይዘርዘር በወንድ ልትቀይር አደራህን እዳታሳስተኘ

    • @jkedja
      @jkedja 2 ปีที่แล้ว

      ይገርማል እናት አብይ ማወቅ አለበት

    • @betterideas8479
      @betterideas8479 2 ปีที่แล้ว

      ይህን መስማት በጣም ያሳዝናል። ሰው ባገሩ ህግ እየተዛባበት እንዲህ እያለቀሰ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ ኢንተርቪው ስትጠየቅ ምንም ችግር እንደሌለ ለምን በሳቋ መሸፋፈን ትሞክራለች? ወይ ሌላ ስራውን አቀላጥፎ የሚሰራ እና ጉቦ በማስቀረት ድሃው እንዳይበደል የሚያደርግ ቀልጣፋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ይመረጥልን።

  • @sh4_st195
    @sh4_st195 2 ปีที่แล้ว +48

    የፈጣሪ ያለህ እውነት አሁን ለኢትዮጵያ እናቶች እንደዚህ አይነት መከራ ይገባል 😭😭😭😭😭

    • @BT-om1zl
      @BT-om1zl 2 ปีที่แล้ว

      ENAT METEKIYA LELELAT YIHE HULU BEDELE😭😭😭😭 WEYI KIFU GIZE SENTUN YASAYENALE ENES ENBAYEN MEKOTATER ALECHALEKUM😭😭😭😭😭😭😭💔💔😭😭😭😭😭
      AYZOT ENAT ALEM EGZIABHER YIFERDALE❤

  • @betelhemtsegaye7394
    @betelhemtsegaye7394 2 ปีที่แล้ว

    እማዬን የኔ እናትን እንዳስለቀሽ ነው የቆጠርኩት ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ነው ያለቀስኩት ለእናት ለዛውም ጠላ ጠምቃ ለፍታ ያሳደገች እባክሽ ወደ ልቦናሽ ተመለሽ ይቆጭሻል ነገ ስታጫቸው የእናት እንባ ቀላል አይምሰልሽ እናቴ እግዝያብሄር ይርዳዎ የተሻለ ይስጦት አጠገቦ ላለችው ልጅ ሲል እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @saafosaafo7915
    @saafosaafo7915 2 ปีที่แล้ว +16

    ሱበሀን አላህ ልጅ እንደት እናቱን ከገዛቤታቸው ታስወጣለች እኛ በሰው ሀገር የምንለፋው ለእናት አባታችን ቤት ለመስራትነው የተሰደድነው

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 ปีที่แล้ว +30

    አይዞዋችሁ መድሀኒያለም ከእናቱ ድንግል ማርያም ጋር ከእናንተ ይሁኑ 🙏🙏🙏 እናትሽን አጽናኚ አበርቺ ማሚት መበርታት አለባችሁ ወደፌት የአንቺን መአረግ አይተው ልጆችሽን ስመው መደሰት በአንቺ የሚጽናኑበት ቀን ይመጣል አድሜ ጤና ነው ዋናው

    • @emebet591
      @emebet591 2 ปีที่แล้ว +1

      የእናት ደሚሪኝ እህቴ እመልስለሁ የኔ ውድ

  • @tarikutariku4240
    @tarikutariku4240 2 ปีที่แล้ว +7

    አይናቹ ከሚያየው እና ጆሮአቹ ከሚስማው የተነሳ ታብዳላቹ ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክ የመጨረሻው ዘመን ደረስ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      Betkkl ayna beinba tebelastal Amlaka lemn endezi kfuwachi Eyayeh zmtlalh eyaluk betam lekso abzalew bayehut hulu Eguzho meharenea krstos

  • @besufikadworkalemahu5885
    @besufikadworkalemahu5885 2 ปีที่แล้ว +29

    የሰው ልጅ ቋሚ ፍጥረት አይደለም የተራ ጉዳይ እንጂ ምን አልባት እሳቸው ሊቀድሙሽ ይችላሉ እ/ር በዘመንሽ ሁሉ የህሊና ሰላም ይንሳሽ እንደቃየል ዘመንሽን ሁሉ ሲያከራትት ያኑርሽ

    • @elamyosef243
      @elamyosef243 2 ปีที่แล้ว

      የም ሆነ ይህ እኮ በሕይወት እስካሉ ኖረውበት
      ያዉ እሷው ነበረች የምትወርሰው ብቻ
      ያስተዛዝባል !

    • @asteriotube7367
      @asteriotube7367 2 ปีที่แล้ว

      Weyyyyy😥eziyabehar yeserwan yestat keswfiti akerbechachw....demo siyasezenu

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 2 ปีที่แล้ว +49

    አላህ የስራዋን ይስጣት በእናት እንደጨከነች በልጆቿ ታግኘው አትኑርበት

  • @fekertube6857
    @fekertube6857 2 ปีที่แล้ว +7

    ዱኒያ ላይ ከባዱ ነገር ማለት የእናት እንባ ሲፈስ ማየትነው ያአላህ የወላጆቻችንን ሀቅ እምንጠብቅበት አቅም ስጠን

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 ปีที่แล้ว +14

    😭 ወላጁን የሚሰቃይ የተረገመ ይሁን ልጆቼን እንዴት ዋጋ ከፍየ እንደማሳድግ አውቀዋለሁ 😭😭😭

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 2 ปีที่แล้ว +31

    አይዞሽ ፈጣሪ የእጇን ይሰጣታል በልጆቿ ታገኝዋለች ፈጣሪ ይፈረድባቸዋል

  • @meye1988
    @meye1988 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይርዳቹ,እናቴ አታልቅሽ ቆንጂየ ልጂ አለችሽ አይዞሽ,እህቴም እራስሽን አረጋግተሽ እናትሽን አኑሪያት

  • @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር
    @ወለተማርያምየፍቅርጉዞማር 2 ปีที่แล้ว +51

    እግዚኦ እንዴት ሴት ልጅ እናቷን እንደዚህ ታረጋለች ሲሆን የጎደላቸውን ሟሟላት ነበረብሽ 😭😭 እናት ለዘላለም ትኑር❤

    • @lemelemyakob8546
      @lemelemyakob8546 2 ปีที่แล้ว

      ገንዘብ የሀጢያት ሁሉ ስር አይደል ገንዘብ ከእናትዋ በለጠባታ።ወይ ጉድ ያልገባት ነገር አለ።አለም በገንዘቧ ምንም እንዳላረገች ኮረና የሰራውን ጥፋት አላየችማ።አሁን ደሞ ተጠናክሮ ስሙን ቀይሮ መጣ የተረፈውን ሊገላግል።ይቅር ይበላት ከማለት ሌላ ምን እንላለን።እኛስ የምንሰማው ሁሉ አሳመመን

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 ปีที่แล้ว

      Ye Kejachewen semten enefrede

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ እናት በጣም አስለቀስኩኝ እናቴ ዛሬ በኖረችልኝ እናቴን እንድህ ላደርጋት በጣም ጉደኛ ነች በሃላ ልዳማ ይጎዳታል እናት አትገኝም ከገንዘብ በላይ እናት ትበልጣለች

    • @سميىهاثيوبي
      @سميىهاثيوبي 2 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም በነበርቺልኝና የፍለግቺውን ሁሉ ባርኩላት

  • @none922
    @none922 2 ปีที่แล้ว

    የእምዬን ትርጉም ያላወቅሽ ያልታደልሽ እኔስ የእናቴን እድሜ ያርዝምልኝ እንጂ አዝያትም በዞርኩ ሲያንስባት ነው። እግዚአብሔር ፍርዱን በሰማይም በምድርም ይስጥሽ እኔን እኔ ላልቅስልዎት😭

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi747 2 ปีที่แล้ว +30

    ወይኔ ፈጣሪ ስንት አይነት ሰው አለ አይዞት ማምየ አታልቅሱ 😭😭😭😭

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 2 ปีที่แล้ว +19

    እንዴት ነው የ 11 አመት ህፃን ቤት መግዛት የምትችለው? ምን አይነት ፍርድ ነው ? እግዚአብሄር ፍርዱን ይስጣት :: እማማ ጤናና እድሜውን ይስጥዎት እህቴ አይዞሽ እናትሽን አበርቺ 🙏🏽

  • @ሰኒየባህርዳሯ
    @ሰኒየባህርዳሯ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚዬ 😭😭😭😭 የህግ ባለሙያወች ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አግዟቸው በህይወት ስላሉ እሳቸው ቤታቸው የራሳቸው ነው በምንም መንገድ ለልጂቱ አይወሰንም ግን በሙስና ነው እንዲህ ለልጂቱ የተወሰነው እውነቱን እያወቃችሁ የሀሰት ፍርድ የምትሰጡ የፍርድቤት ዳኞች እግዚአብሔር ይፍረዳችሁ

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 ปีที่แล้ว +43

    ሴት ልጅ በናቷስጨክን በጣም ነው ልብ ሚሰብረው
    አይዞሽ እናቴ እሷም ስለወለደች የጇን ነው ምታገኘው 😭😭

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 2 ปีที่แล้ว +2

      እናትየው እንባቸው እንደዚህ ሲፈስ ምን አይነት ስሜት ይሰማት ይሆን መጥፎኮነው የእናት እንባ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጣት

    • @l_kale3046
      @l_kale3046 2 ปีที่แล้ว +3

      @@Sarasara-tf7rs በጤነዋማ አይመስለኝም ፈጠሪ ማስተዋሉን ይስጣት

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ በፈጣሪ ስም እንባቸው እንኳን ሲፈስ እንዳሳዘኑኝ ልብ ይስጣቸው የጭካኔ ጥግ አይጣል ነው

    • @እማየኔናፍቆት-ሐ1ጀ
      @እማየኔናፍቆት-ሐ1ጀ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @yeashiamesow9829
      @yeashiamesow9829 2 ปีที่แล้ว

      እን ግን ወዳ አይመስለኝም

  • @seni7013
    @seni7013 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ያማል😢ማዘርየ አይዞን ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀወት እናቴ🙏🙏🙏

  • @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ
    @ሰላምየአርሴማልጅ-ከ9ቀ 2 ปีที่แล้ว

    ወይ የኔ እናት የእኔ እንባ ይፍሰስ በጣም ያማል ጤነኛ ልጅ ይህን አያደርግም አይዞዎት እማማ እንባዎት ፍሶ አይቀርም ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኘዋለች ወልዳለች የእሷም ልጆች ልክ እርስዎ ላይ እንዳደረገችው ያደርጋሉ ግን ያን ግዜ የት አግኝቼ ይቅርታ ልበልሽ ብላ ደም እምባ የምታለቅስበት ግዜ ቅርብ ነው

  • @kiwait9430
    @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว +5

    በስማም ወልድ መንፈስ ቅድስ😭
    እግዚያብሄር ይፋረድብሽ የእናትሽን እንባ እንዳፈሰሽ በሰዉ ፊት ላንቺም እሚያዋርድ ነገር ይስጥሽ😭☝ .......................................................ከብር ለአረብ ሀገር ሴቶች ራሳቸውን ሳያስቀድሙ ለቤተሰቦቻቸው እንደሻማ ለቀለጡ😭

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 ปีที่แล้ว +17

    ጀነት በእናት እግር ስርነና አሉ ሰ፡አ፡ወ፡
    አቤትእንዲህያለዘመን እንዲህአለወራት እናትአዉጥቶለጂብ አጄብያስብላል እማማአይዞወት አንቱየሁሉምእናትነወት ያለዉበገንዘብም በዱአዉም እናግዝወታለን ፋትህ ለእርስወ

  • @mesitatek6285
    @mesitatek6285 2 ปีที่แล้ว

    ምናለ እናቴ ኖሮሽ ከዚህ በላይ ባደረኩልኝ ሰው እናት ላይ እንዴት ይጨክናል ግን? እግዚአብሔር ልቦናዎን ይመልስላት ይሄ ክፍ መንፈስ ነው ፀበል ውሰዳት እህቴ አይዞሽ እንቺ በርቺ እናትሽን ተንከባከቢ አታልቅሽ እህትሽን ፀበል ውሰዳት እባካቹ እናት አንድ ናት ጡታን ስንጠባ ደሟንም እንደምንጠባ እወቁ ማርገዝዋ መውለድዋ እረ ስንቱን እንበል እናት ስትወልድ እኮ አንድ ለመሞት አንድ ለመዳን ነው እና እባካቹ እናታችሁን አባያችሁን አታሳዝኑ የምር በጣም አሳዘኑኝ

  • @feyiseemegressa5867
    @feyiseemegressa5867 2 ปีที่แล้ว +7

    ወይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይደረሰ ሎት በእናት መሃል በይገቡ ጥሩ ነው አረ ሰዉ።
    እህቶቼ ጤነኛ አትመስለኝም ፀበል ወሰዱት።

  • @hilina292
    @hilina292 2 ปีที่แล้ว +10

    እውይ የእውነት ልቤ ተሰበረ ዛሬ እናት እንድህ ስታነባ በጣም ያማል በገዛ ልጁዋ😢😭😢

  • @nobeltadesse1803
    @nobeltadesse1803 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እግዚያብሔር ትልቅ ያድርስሽ እውነትን ነው እናቶቻችን ከምንም በላይ ናቸው

  • @enatimedia1167
    @enatimedia1167 2 ปีที่แล้ว +8

    ሱበሀን አላህ እናት ወልደ አሰድገ በልጆች ስትወረድ በጠም ያመል የኔ እናት አይዙት 😭😭😭😭😭 አላህ ሆይ የእናቶች ችግር አተሰየኝ የረብ የእናት ህባ በቀለል ስፈሰሲ መየት ከበደኘ 😭😭😭😭😭የኔ እናት ሺ ኑሪ💔💔 በጠም የስዝናል 😭😭😭😭😢😢😢😱😱😱😱😱

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 2 ปีที่แล้ว +26

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣት ይህ ከጤነኛ ልጅ የሚጠበቅ አልነበረም ይህ ለጆሮ የሚከብድ ታሪክን እየስማን የለውም በመከራ ውስጥ የሳደገች እናትን እንደዚህ ማደረግ ነገ ጠዋት እሳም ወልዳለች ይህ እንባ ቀልድ አደለም ፍርድ አለ ክላይ የእኔ እናት

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 2 ปีที่แล้ว +1

      አረ የደህና አይደለም ፀበል ይውሰዳት

  • @jdcell63
    @jdcell63 2 ปีที่แล้ว +5

    ህግ የለም ኢትዮጵያ ላይ አሁን እግዚአብሔር ያስበን እናቴ የሰማዩ ይበልጣል 😭😭

  • @tesfahope27
    @tesfahope27 2 ปีที่แล้ว +20

    ባልና የባልሽ ዘመዶች ቀን ጠብቀው "አንቺ ለእናትሽ ያልሆንሽ" ብለው አሽቀንጥረው ይጥሉሻል ......ወየው ላንቺ

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 2 ปีที่แล้ว +8

    አለቀስሁ 😭😭😭 የእናት ውለታ እንዲህ ነው የሚመለሰው ። እናት እኮ ሳትበላ የምታበላ ።ከወለደች ጀምሮ እራሷን ጥላ ለልጅዋ የምትል እንዴ ማመን አቃተኝ እኮ ጭራሽ በልጅዋ ተበድላ ታልቅስ ያሳዝናል። ይቅር በለን ፈጣሪ ።አይዞት እማ እሷም እኮ ወልዳለች ሰው የዘራውን ያጭዳል።

  • @habtamdumilla740
    @habtamdumilla740 2 ปีที่แล้ว

    እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ ለናት ይህ ነው የሚገባት ለምዬ እኔ ላልቅስልሽ እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ እናት. ምን አይነት መጥፎ ልጂ ነሽ ግን

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 2 ปีที่แล้ว +31

    እናቴ እና እህቴ እግዚአብሔር በእውነት ያፀናናቹህ
    እግዚአብሔር ያያል 😭😭😭😭😭😭

  • @የእመቤቴቃልኪዳን
    @የእመቤቴቃልኪዳን 2 ปีที่แล้ว +23

    አይዞአችሁ አያቴ እህቴ።
    ኢትዮጵያ የእውነት ህግ የለም ። እዉነትን የሚፈርድ እግዚአብሔር እዉነት ይፍረድ✝️🤲😭😢።
    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር እንጂ መንግስት የለም ✅

  • @shituandeta1530
    @shituandeta1530 2 ปีที่แล้ว

    እግዚሆ ፈጣሪ በእናት ላይ ሞቴን እመርጣለው ገብርኤል ያንተ ያለህ

  • @abyssiniangirl861
    @abyssiniangirl861 2 ปีที่แล้ว +7

    እማምዬ አያልቅሱ የኔ እናት ልጆት የሆነ ነገር ሆና ይሆናል እንጂ መቼም በጤናዋ አደለም እርሶ ካዘኑባት ለህይወቷም ለልጆቿም ጥሩ አደለም እባክዎን እማማ ይፀልዩላት ወደ ቀልቧ እንድትመለስ

  • @kidu715
    @kidu715 2 ปีที่แล้ว +42

    ጌታ ሆይ እናቷ እንደዚህ
    አልቀሰዉ ምን አይነት ህይወት ልትኖር ነዉ💔💔💔

  • @awaw1849
    @awaw1849 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው እናቴየእግዛብሔርነው የሚበልጠውፍርድን ይሰጣታል

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +19

    እህሀሀህ ያረብ እናት ስታለቅስ ማየት በቃ በለን የሀገር ጉዳይ እና የእናት ቀላል አይደለም እረ ተው እንተዛዘን አይዞን እናት! አላህ እንደት ይዘንልን እኛ እንድህ እየተጨካከን አጂብ

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว +11

    እኔ አባቴ ወንድሞች ትናንሽ ሰለሆኑ 12 አመቴ አዲስ ቤት ሰርቶ በስሜ አረገው አባቴ 3 ቤት አለው ባለፈው ወንድሜ ሲያገባ ቤቱን አገባበት እኔ አግብቸ ስለወለድኩ ወንድሜን ድንገት ብሞት ልጆቸየ እዳይረብሹህ ብየ በራሴ ብር ወጪውን ከፍየ 50 ሽብር በላይ በስሙ አዞርኩለት እኔ አልሀምዱሊላህ ለዱኒያ የሚበቃ የባሌ ቤት አለ

    • @wintab9571
      @wintab9571 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ባልሽ ጋር ብፍቅር ያቆይሽ

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 ปีที่แล้ว

      አሚን

  • @tsigetenna8575
    @tsigetenna8575 2 ปีที่แล้ว

    አረ አረ እግዚኦ እግዚኦ ምን አይነት ጭካኔ የተረገመች ልጅ እናቴ አይዞሽ እንባሽ የትም አይወድቅም እግዚአብሄር አይቸኩልም ፍርዱን ይሰጣል ተያት አሁን ትዝናናበት ግን አወዳደቆ አያምርም እመኑኝ እናቴ ማሪኝ ምትልበት ቀን ሩቅ አይደለም እናትን ገፍታ በህይወት መደሰት የለም ግን እግዚአብሄርን የምለምነው ሲቀጣ በልጅ ነው የሚቀጣው ልጆቾን አይንካ እነሱን ይቅጣቸው በጣም በጣም ያማል ያማል እምዬ እናቴ አይዞሽ እህቴ በርቺ ለእግዚአብሄር ስጭው እናትሽን በተቻለሽ አፅናኚ አይዞሽ እመቤት የጭንቅ አማላጆ ትድረስላችሁ አይዞሽ ፀልዩ በፀሎት ብዙ ነገር ይፈታል 👏👏👏

  • @mimiasefa4452
    @mimiasefa4452 2 ปีที่แล้ว +9

    💕 ስንቶቻአችን እናት አተን ሂወት ግራ ሆናብናለች የግር እሳት ነው የሚሆንባት (በዚ ላይ ልጆች አልዎት ዎጋ ትከፋልበታለች ) የናት ሀዘን ከባድ ነው ልቦና ይስጥሽ መድሃኒያለም

  • @sosna8660
    @sosna8660 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እናት የኔ እህት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ልቦና ይስጣቸው እናት እኮ በምንም አትተካም ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @blensolomon6442
    @blensolomon6442 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይፈርዳል እናት እሄንን ያክል ስታለቅስ ማየት በጣም ከባድ ነው😢

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @ሩሀማ-ቨ2ኘ
    @ሩሀማ-ቨ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እንባዎትን የራሄል እንባ ያርግሎ እማማ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 2 ปีที่แล้ว +15

    አደለም የራሳቸው ቤት እራሷ እናቴ ብላ ካላት ሰርታ መስጠት ሲገባት እናትን እምዬን እንዴት አውጥቶ ይጥላል እውነት እግዚአብሔር ይፍርድ እማማ አታልቅሱ ጤናዎትን ጠብቁ 🙏🙏🙏🙏

    • @sarahsarah6373
      @sarahsarah6373 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sumeyamaruf5678
    @sumeyamaruf5678 2 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ለኔ መተኪያ የሌላት ውድ ስጦታዬ ናት🙇‍♀️🙇‍♀️❤️❤️ እናንተስ???!!

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 ปีที่แล้ว +15

    ወይ እግዚአብሔር ምንድነው የምሰማው እናት እንደዚህ በዋዛ ወይኔ እናታችን በሰላም አርፋ የኔ ወንድሞች ሁሌ ያዝናሉ በአል ሲመጣ እንኳን እናታችን እንደነበረችው አይከበርም

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ እናት አይዞት ፈጣሪ አለ እንኩዋን የራሷት ይሁን እና ሰርታ ብትገዛ እንኳን ለእናት እቤት ያንሳታል አቤቱ ምን አይነት ግዜ ደረሰን እሷም ወልዳለች ነገ ታገኘዋለች መቼም ካነበብሽው እናት የማትገኝ ውድ መተኪያ የሌላት ናት ግዜ ሳይረፍድ እናትሸን ይቅርታ ብለሽ እግራቸው ላይ ወድቀሸ ጠይቂ ንብረት አላፊ ጠፊ ነው ያሳሳተሽን ሰይጣን እንዳያሸንፍሽ

    • @senaithaile2377
      @senaithaile2377 2 ปีที่แล้ว

      Tkkkkkllllll wyi zegeneneni 😥💔

  • @Mimi.779
    @Mimi.779 2 ปีที่แล้ว

    ወይ አምላኬ ይቅር በለን እግዚኦ።
    ፍርድ ለእማማ። እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት ቀሪ የህይወት ዘመንወት የተባርክ ይሁን።

  • @ethio5571
    @ethio5571 2 ปีที่แล้ว +10

    እባካችሁን ያህግ አካላት ያናታችንን እባ አብሱ እኔስ አልቻልኩም ሱበሀን አላህ ወይ ጭካኔ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @firewbeyene3112
    @firewbeyene3112 2 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ ደሞ ልጅትዋን ስሙአት ሀሳቡዋን ሰታለች በዚሁ ቻናል ላይ || ከዛ ኮመንታችሁን እዩ.......እረ ግራ ገባን እኮ

  • @Miki-fk1sc
    @Miki-fk1sc 2 ปีที่แล้ว +21

    ይሄ ነገር በየቤቱ አለ ሁላችንም ደርሶብናል አይዟችሁ እግዚአብሔር ፍርድ አለው

  • @ethiotubesiti4244
    @ethiotubesiti4244 2 ปีที่แล้ว +17

    አላህ ሁሉንም ነገር ያስተካክልላቹ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አይዞአችሁ እናትየዬ አታልቅሱ እሺ
    ፈጣሪ የእጇን ይስጣት

  • @ephatech
    @ephatech 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምን እህትየውን አቅርባቹ አትጠይቆትም የአን ድ ወገን ብቻ ፍረድ የለም ሴትየዋ ግን ያሳዝናሉ

  • @abelmare6200
    @abelmare6200 2 ปีที่แล้ว +13

    😭😭😭😭 በጣም ያማል ኢቺማ እናቷን ከመግደል ወደኸላ አትልም እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs 2 ปีที่แล้ว

      አሜን እረ በፈጣሪ ስም

    • @kookoo1474
      @kookoo1474 2 ปีที่แล้ว +1

      እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እናታችን አለቀሰች ወይኔ መግስት የለም አንች ልጅ አምላክ ይድፋሽ ባግገኝሽ ማረድ ነበር

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

      ያስፈራል ሰው ከአውሬነት ወደ ሌላ ፉጡር እየተቀየረብን ነው ሆ ሰው ፈራው ከምር

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +16

    አረ ወደዛ ! ምን ዓይነት ፍርድ ቤትና ሕግ ነው የ 11 ዓመት ህጻን ሆና በስምዎ የተደረገላት ስም ምን ሰርታ አመጣችው አይሉም ? ህጻን እያለች እናት በሰራችው ይህ የኤርትራ ፓሊስ ቢይዘው ኖሮ በአንድ ቀን ለእናቲቱ ይመለስላቸው ነበር ፣ አይ ወያኔ አይ መለስ የኢትዮጵያ ህዝብ አበላሸው : እናታችን አይዞት ልጅትዋ ደስ ስትል ባለማተብዎ ተባረኪ የድንግል ማርያም ልጅ ይፍረድ አይዞሽ።

  • @walatagabereal8461
    @walatagabereal8461 2 ปีที่แล้ว

    ምን መልስ ትመልስ ይሁን እግዚአብሔር ይፍረዳት እናትን ማንከራተት እግዚዎ የእኔ እናት እንባዎትን ያብስሎት

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 2 ปีที่แล้ว +24

    አቤት የሚሰማው ነገር ያሳዝናል ፈጣሪ ሰላምን መከባበርን መተዛዘን መልካሙን ነገር ያድለን

  • @abbaytrufat
    @abbaytrufat 2 ปีที่แล้ว +25

    እግዚኦ እንዲህ አይነት ልጅም አለ በመጦሪያቸው ግዜ አውጣ የጣለቻቸው አይዞዎት የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈርዳል

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 2 ปีที่แล้ว

      እግዞ ቤቱ የራስዋስ ቢሆንም እናት አይደለች እንዴ ፈጣሪ ታማ የምትታከምበት ቤት ይሁን በልጅዋ ይድረስባት

    • @alemdiro6275
      @alemdiro6275 2 ปีที่แล้ว

      ሕጉ መሻሻል አለበት

  • @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ
    @ነኝየእናቴናፍቂስደተኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    እናት ስታለቅስ ያማል የኔ እናት የኔ እንባ ፉስስ ይበል አላህ የስራዋን ይስጣት እንደት በእናት ትጨክናለች እናት በወንድ ይቀየራል አረመኔ ጨካኝ ደግሞ ለዘንድሮ ወንድ

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 2 ปีที่แล้ว +13

    አይዘዎት እናቴ እግዚአብሔር አምለክ አለ ሁሉን ፈራጅ አለ ፈጣሪ ያቀርታወት እእህቴ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሣያል አይዞአችሁ 😭😭😭😭

  • @genettadele9764
    @genettadele9764 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅዱስ ሚካኤል የእጅሽን ይስጥሽ ብድርሽን አትጪ በልጆሽ አግኝው በርቼው ይድረስሽ እግዚዮ መሀረን ክርስቶስ