99ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng) የሰንበት ተማሪዋ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 260

  • @alemasefaw9
    @alemasefaw9 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንቁ መሀምራችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾❤️❤️❤️❤️❤️🎤🎤🎤🎤🎤🕯🕯🕯🕯🕯🕯❤️❤️❤️

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin 🙏🙏🙏

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 ปีที่แล้ว +45

    ውደ የኦርቶዶክስ ተከታየዎች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ኡራኤ ወራዊ በኣል በሰላም አደረሳችው ቅዱስ ኡራኤል ከመከራ ከስቃይ ከፈተና ከበሽታ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አሜን
    ለመምህራችን ቀለሂወት የሰማልን መንግስት ሰማያት የውርስል የገልግሎት እድሜህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ
      @ተስፈኛዋነኝ-አ3ገ 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen amen

    • @ihite7505
      @ihite7505 4 ปีที่แล้ว

      @@ababaalu9543 he jj. Hvhj. Oh jvjvjvjvhvjhvjvhvjvjvjvhhpvhvhvv hvhvjpvjpvvphvvhvhvvhvvhvjvjvjvjvjvjvjvjvjvjvjpvjvjvjvpvjjpvjvjvjvjvvjvjvjvjvjvvjv hv hvvvvvvppvhppvvvvhvvvhvhvhvvhvhpvhvhvjvjvhvjvvjjvvvjvjvvhvvvhvvhvhvvhvvvhvvvhvvvvvvvvvvvvh vhvvjjvhvvjjvjvvvjvvvjvvvvvhvvvvvhhvvvjvjvvjvvhvhvhvvjvhvvvvjvvhvhhvvjvjvhvhvvvvhhvvhvhvhvvvjvjvhvjvjvjvh jvjvjvjvvjhvjvvvjvjvjvvvhvhvhvjvjvjvjhvhhvvjvvhvjvvvvhvhvjvvjvjvjvvjvvvvvvj V vvhvjjvjvjvjvjvjvjvhvvvvvvjvvvhvhvvhvjvjvjvjvhvhvjvhvjvjvjvjvjvjjvvvjvjvjvvvjvhvjvvjvjvjjvhvhvvvvvvvvvvvvhvvhvvvvvvvvvvvvvvvvvvhvvvhvhvvvvhvhvhvhvhvvvvhvvhvvvhvvvhvhvvhvhvhvhvhvhvjvvjjvhvjvjjvvvhvhvjvjvjvvjjvjvjvjvjvjvhvjvvjvpvvjvvjjvjjvjvjvvjvjvvjvjvvjvjvjjvvjvjvj chi chvjvj$?$??$???$$?$? Hey j👋 jbbb

    • @አንድአምላክግርማ
      @አንድአምላክግርማ 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @hayatlelo8954
    @hayatlelo8954 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen
    Waqayoo goftaan sagalee jirenya sin haa dhagesisuu dhaltuu mootummaa isaa sin haa godhatuu bara tajajilaa keessani haa eebbisuu

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @ትግሰትየማርያምልጅ
    @ትግሰትየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    ጌታሆይ የዝችን እህቴን ህይወት የቀየርክ አምላከ እስራኤል የኔንም ህይወት ቀይርልኝ ዘንድ ቅዱሰ ፍቃዱ ይሁንልኝ አሜን

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memehir

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +26

    አንደኛ መምህራን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሃዊ በአል አደረሰህ አሜን፫።

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህናመጣህ መምህር እግዚብህር ይጠብቅህ አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋል ሥጠን

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 4 ปีที่แล้ว +15

    ይህ ትምህርት እሚገርም ታእምር እየሰራ ነዉ መምህር በዉነት በምን ቃል ልግለፅህ እመቤቴ እስከ መላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ የኔ የተዋህዶ እቁ ♥♥♥♥

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

    Memihir tesfaye 🤲🤲🤲 Good bless you and all your beautiful family 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒

  • @betysolomne940
    @betysolomne940 4 ปีที่แล้ว

    Amen memiherachine.edeme yesitilene.

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว +1

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @mercyyohannes3668
    @mercyyohannes3668 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen Egzehabher yemesgen memhir ebakeh betselotesh asebegn welet selase negn.

  • @ተመስገን-ደ8ጘ
    @ተመስገን-ደ8ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 ปีที่แล้ว

    Basmam bwaled wmnfas kudes ahdu amlke Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot yasmalen memehir Egezabrher 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen Kale Hewot yasemaln memhr 🙏🙏🙏🕊💠💠💠🕊😍😍😍😍😍

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራ እንኳን ደና መጣህ

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ደስ የሚለው መጨረሻቸው መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በርታልን 🙏

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያአብሄር ይመስገን እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አለን መምህር

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 4 ปีที่แล้ว +2

    እስላሞች እየሱስ ይመጣል ይላሉ ግን ይፈርዳል አይሉም የገነት ቁልፍ ከመሐመጅ እጅ ንው የሚሉት

  • @woinshetsama2693
    @woinshetsama2693 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር ሰላመወት ይብዛ

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብዬ ጀምሪያለው ሁሉም የተከፈተ ይሁንልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤልን እንዲሁም ወልደ ሚካኤልን

    • @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ
      @ይደነቁየድንግልማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን መምራችን ተስፋዬ አበራ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ቃላት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም መጣሃልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን

  • @almasalmas8660
    @almasalmas8660 4 ปีที่แล้ว

    Amenn amenn amenn

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስጋን አለን በቸርነቱ መምህር እንኳን ደህና መጠህልን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +24

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን!!! መምህር ገጠመኝ 98 እጂግ የሚደንቅ ነበር ያሳዝናልም😭 ጥሩ ነው መምህር ሳይገባን በቸርነቱ ብዛት እዚህ ደርሰናል ተመስገን ! አይነ ልቦናችን ያብራልን አቤቱ ያታ ሆይ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😭😭

  • @ساركياثيوبيا
    @ساركياثيوبيا 4 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ymesgen betam des ylal kale hiwot yasemaln

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ገጠመኝ 98 በጣም ያስተምራል ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እኳን ለመላኩ ቅዱስ ዑራኤል ክብረ በአል አደረሳቹህ አደረሰን ፀሎት በረከት ረድኤቱ አይለየን አሜን፫ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የልኡል እግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡልን

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 4 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ይጨምርልህ
    እስይ በርታልን እኔ አሁን ነገሩ ተጀመረ

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
    @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሩክ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አበራ በርታልን ብዙ ነፍስ እየዳነነው በዚህ የተባረከ ቀና መንፈሳዊ አላማ ያለው ማንቃያ ትምህርት በገጠመኝ
    ብዙሰው እየነቃ ነው በርታል የሚሳደቡትን ግን ከቢዝነስ ይልቅ ለነብሳቸው እንዳያስቡ ልቦና ሰቶ ለንሰሀ በቅተው ቅነ የተሰበረ ልቦና ይስጣቸው አልፋ ኦሜጋ አሜን

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያስማልን

  • @ወለተብርሃን-ቈ6መ
    @ወለተብርሃን-ቈ6መ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @negasitesfaye9978
    @negasitesfaye9978 4 ปีที่แล้ว +5

    ደስ ይላል መምህር ተስፋዬ አበራ የሌላ እምነት ሰዎችን ማዳን የፅድቅ አክሊል መክሊት ማከማቸት ነው በርታልን አምላክ በእድሜ በጤና ይባርክህ አሜን!!!!!

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 ปีที่แล้ว +2

    ኤፋታህ ብዬ ልጀምረዉ ተስፋ ሥላሴ ክብረ ወዲሜ በጣም ነዉ እማከብረህ እምዬ ማሬያም ትጠቅህ 💛💚💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህር ቃለ ህዉት ያሠማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ
    @ወለተገብሪአልገብረአሉ 4 ปีที่แล้ว +1

    Kalhwet yasmaln 🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ወለተምካኤልጫልቱ
    @ወለተምካኤልጫልቱ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልን ዕንቁ መሀምራችን 🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🏻 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🕯🕯🕯🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 4 ปีที่แล้ว +1

    Memirachin enkun dena mexahilin bagugut new yemixabiqih ako ya hiwot megibin eyamegabkan new egzihber xegawun yabzalih

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +1

    መምርችን እኮን ደና መጣክልን ለውላችን ልባችን ይግለጥልን አሜን 💚💛❤🌹

  • @wamdiiiwandii5333
    @wamdiiiwandii5333 4 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ደህና መጡ መምህር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን እኳን በስላም መጣህልን ❤️🙏🙏🙏🤲🤲

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን

  • @tiruneshngato1281
    @tiruneshngato1281 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!! አሜን አሜን አሜ

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @maasa-uo8ou
    @maasa-uo8ou 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ የኔአባት ቃለሂወት ያሰማልን በርስወ ገጠመኝ እጅግበጣም ተለዉጨበታለሁ ራሴንም መፈተሺ ቺያለሁ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ መህራችን እንኴን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 4 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንዴት ነክ ቤተሰብችክ እዴት ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ምኞች ነዉ እኔ ከገጠመኝ ብዙ ነገር ተጠቅሜለው የበለጠ እግዚአብሔር ይዳኝ ለሀገር ኢትዮጵያዊ ይብቃኝ እንደን በሰደት ያለችሁ እመቤታችን ማርያም ኢትዮጵያዊ ሀገርች በሰላም ታብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለተመለሱ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔርን ምንም ብንበድለው ለኛ በቤቱና በተዋህዶ ሀይማኖት ውስጥ መሆናችን መልካም ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @wegihumilash789
    @wegihumilash789 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት የስምዓልና መምህር

  • @fakartafakarta855
    @fakartafakarta855 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 4 ปีที่แล้ว

    Egziabher ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen unknown den Methuen memheri kalhwet yasmalen amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በውነት እግዚኣብሔር ኣምላክ ፀጋዊ ያብዛልክ እመብርሃን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ።እህታችን ታሪክሽን በጣም ኣስተማሪ ነው እመቤታችን ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ።

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
    @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን፫🙏 እንኳን ደና መጣህልን መምህር

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን
    መምህር እባክህ በማርያም በፀሎት አሰበኝ በጣም የተቸገርኩት ነገር አለ እህተ ማርያም ነኝ

  • @ፌበንየማርያምልጅ
    @ፌበንየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በረከቶ ይደርብን እድሜ እንደ ማቱሳላን ያድልልን በጣም ይገርማል በእውነት መምህር በጸሎቶት አስቡኝ ተቋመ ማርያም ብለው

  • @ውቤከረሜላቤላከረሜላ
    @ውቤከረሜላቤላከረሜላ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሆይ እኔም ኤፍታህ በለኝ( እስተ ማርያ / ሜሪላንድ

  • @yordanostesfay8725
    @yordanostesfay8725 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +39

    dislike ምታደርጉ ግን ምን አለበት ከህይወታችሁ ያለውን መጥፎ አስተሳሰብ ዲስ ላይክ ብታደርጉት

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

      እስቲ ንገረኝ ምን ማለት ነው ድንገት ተሳስቸ እንዳልነካው በምልክት ጻፊልኝ እህቴ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ababaalu9543 እሽ ማርዬ👍ይሄ ምልክት ትምህርቱን መልክቱን ከወደድሽው ነው👎ይሄ ደግሞ አልወደድነውም ወይም ከመምህር ላይ አይተሽ ከሆነ 3 4 5 እያሉ ጥቂት ሰዋች ያደርጉታል አለማወቃቸው ነው

    • @ababaalu9543
      @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ተመስገንጌታሆይ ተባረኪልኝ እህቴ አልተሰሳትኩም

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@ababaalu9543 ❤እሽ ማር አብሮ ይባርከን የድንግል ማርያም ልጅ🙏

    • @አንድአምላክግርማ
      @አንድአምላክግርማ 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

  • @bekeluybas511
    @bekeluybas511 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዚልክ መምህራችን

  • @አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ
    @አዲየድንግልልጅ-ዐ4ጐ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን ለወረሀዊ በአል ኡራኤል አደረሳችሁ ወንድም እህቶቼ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ 🤲🤲🤲❤️😭💒

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +2

    Memihir tesfaye Good bless you and all your beautiful family’s 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @btrlut9792
    @btrlut9792 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልኝ ውድ መምህሬ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁንልኝ ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enkuan baselam metahiln mamihirachin 🙏🙏🙏

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዛብሔር ይመሥገን መምህር እንኩን ደህና መጣህልን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን ደህና መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠለም ማምህራችን እንኳን ሠለም ማጠክ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ጌታ ሆይ የልቤን በር ክፈትልኝ የሰማሁትን ለህይወቴ መቀየሪያ ላዲርገው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከነ ሙሉ በተሰቦችህ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ንግሰትየማርያምልጅነኝ
    @ንግሰትየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደህና መጣህ እሜን፫

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 4 ปีที่แล้ว +2

    Memeher bebzat getemegnochen sesma eyalkesku new lemen indehon alawkem menfesawi kenatm new meselegn..,yezarew degmo leyt yal new .... Egzihaber egnanem lekber yabkan Amen

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ በለን ጌታ

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኩዋን ደናመጣህ መምህር

  • @ሚን
    @ሚን 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ : እባክህ ስለ እስላም አታውራ :: በሰላም ውይይት የማያምኑ ብዙ አሉበት :: ችግር እንዳይፈጥሩብህ :: ስለዚህ ስለነሱ ባታወራ እመርጣለሁ ::

  • @AlyiaAlyia-kt1ct
    @AlyiaAlyia-kt1ct 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ወድሜችን

  • @HelenamanuAmanu
    @HelenamanuAmanu 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን እኔ በስደት ነው ያለውት ባንድ ወቅት እኔም የቤተክርስትያን ልጆች ተዋውቄ ልጆቹ ቆራቢ ናቸው እናም ከዛበፊት ፕሮቴስታንት ነበርኩ እናም እነዚህ ቆሮራቢ ልጆች ሳገኝ እኔም መቁረብ ፈለኩ እደነሱ ነጭ መልበስ ብቻ ምንም ሳይገባኝ እነሱን መሆን ፈለኩ ወዳው ንስሐ አባት አገናኙኝ ንስሐ ገባው ነጭ ልብስ ተገዛ መቁረብ ጀመርኩ ልክ ስድስት ወር ሲሆነኝ ከአሰሪ ጋር ተጣላው ምንም ሰላም ልትሰጠኝ አልቻለችም አሰሪ ቤተክርስቲያን እትፈልግም ካልምንም ጥፋት ትጨውብኛለች ምንም አልገባኝም ስለመናፍስት አሰራር አላውቅም ግራገባኝ እናም ምንም ሳላጠፋ አገርሽ መሄድ አለብሽ አኣአችኝ ትኬት ገዝታ ላከችኝ ወደ አገሬ ከዛም ምንም ሳይገባኝ አገሬ ገባው ፈተናው መቃቃም አልቻልኩም በፈታናም ወደኩ እናም ቡዙ ፈተና ደረሰብኝ ግን አሁን ሁሉም አልፋል እግዚአብሔር ይመስገን እውን እድሜ ለመምህር ስለመናፍስ አሰራር እየተገለጠልኝ ነው

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚቤሄር ይመሰገን መምህር ራጅሜ እድሜ ጤነ ይሰጥልን ለንሰዓ ይብቅን ሁለችንም ማሰታዋሎን ይሰጥን 🙏

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ህብዝዝት ይበልልኝ መምህር ከነቤተሠብህ

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ላተም ፀጋውን ያብዛል

  • @የፍቅርጉዞድግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድግልንይዞ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህራች እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን ያሰማልን !!! እንዴት ነው ማገኝህ
    መምህር በእግዚአብሔር ሰልክን በተደጋጋሚ
    ብሞክር አይሰራም ካንተ ብዙ ምክር እፈልጋለሁ!!!

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላምክ ይብዛልን በእውነት ለነፍሴ መዳን ምክንያት ሆንካት ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ

  • @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
    @ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 4 ปีที่แล้ว +10

    *የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ከሰንበት እረደት በረከት ያካፍላችሁ ያካፍለን በረክት ይሙላን ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ጸጋዉን ያብዛልህ በእዉነት በጣም ይህንን ማን አየዉ በእዉነት እዉነት ነዉ በመጀመሪያ ማሰተማር ነዉ የሚሆነዉ የሚቀድመዉን ማሰቀደም እዉነቱ አምላኬ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነዉና የእኔንም ዉስጥ በረደዉ በሰመ ሰላሴ መመረጥ ነዉ እድህ መታደል ነዉ ሲድኑ ማየት እህቴ ተመርጠሽ ነዉ አይዞሽ መጨረሻዉ እደሚያምር ተሰፋ እያደረኩ ወደ B ተሻገርኩ አዳምጡት እህቶቸ ሌላ ነገር አይጠቅመንም የሚጠቅመን መዳን ብቻ በክብር ስጋዉና ደሙ መኖር*

    • @almazgrma9969
      @almazgrma9969 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህ እቁ መምህራችን 👏👏