Maleda tvnetwork
Maleda tvnetwork
  • 185
  • 460 426

วีดีโอ

ደማቅ የጥምቀት በዓል አከባበር በአዲስ አበባ!!
มุมมอง 34ปีที่แล้ว
ደማቅ የጥምቀት በዓል አከባበር በአዲስ አበባ!!
ከባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ ጋር በቦስተን የተደረገ ሕዝባዊ ውይይት
มุมมอง 812 ปีที่แล้ว
ከባልደራስ ፕሬዝዳንት እስክንድር ነጋ ጋር በቦስተን የተደረገ ሕዝባዊ ውይይት
ባለ ባዶ እግሩ ንጉስ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
มุมมอง 3K3 ปีที่แล้ว
#ethiopian​ #history​ #ንጉስ​ #አጼ​ #ቴድሮስ​#Emperor​ #Tewodros​ - #Biography ባለ ባዶ እግሩ ንጉስ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት ከንግስና በፊት ካሳ ኃይሉ፣ በጦር ስማቸው መይሳው ካሳ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ እና በንግስና ስማቸው ደግሞ ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ይባላሉ። ሥራዎቻቸውን ዘመን ከማይሽራቸው ጥቂት ጥበበኛ መሪዎች ውስጥ አንዱ ናቸው ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ።
ያልተነገረው የበላይ ዘለቀ ጀግንነት ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
#Maledatvnetwork​ #ethiopian​ #history​#BelayZeleke ያልተነገረው የበላይ ዘለቀ ጀግንነት ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት ከበላይ ጋር በጀግንነት አብሮ የተዋደቀው የጎጃም ሰው ለበላይ ከገጠመለት አያሌ ሙገሳዎች ከፊሎቹ የሚከተሉት ናቸው... ጎጃም ባርበኝነት እንደምን ታወቀ፣ ያ በታች ዝቅ ሲል ያ በላይ ዘለቀ፤ ያ በላይ ዘለቀ የለምጨን በርበሬ፣ ጠላት ተሸበረ እየሰማ ወሬ፤ ጎጃም ዓይኑን ታሞ ሲደነባበር፣ የለምጨኑ አንበሳ ይመራው ጀመር፤ የለምጨኑ አንበሳ፣ መጣሉ እያገሳ፤ የሸበል ንጉሥ፣ ገባሉ ማርቆስ። አባ ኮስትር በላይ የለምጨኑ አንበሳ እባክህ ተቆጣ፣...
ልዩ የጥምቀት ጭፈራዎች እና አዝናኝ ጨዋታዎች በጃን ሜዳ Timket Celebration in Addis Ababa Ethiopia
มุมมอง 6713 ปีที่แล้ว
#timket in ethiopia 2021 #TimketCelebration in #Ethiopia የጥምቀት ጭፈራዎች እና አዝናኝ ጨዋታዎች በጃን ሜዳ
ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር በጃን ሜዳ Timket Celebration in Addis Ababa Ethiopia
มุมมอง 7K3 ปีที่แล้ว
timket in ethiopia 2021 #Ethiopianewes#TimketCelebration in #Ethiopia ልዩ የጥምቀት በዓል አከባበር በጃን ሜዳ
እንኳን አደረሳችሁ ልዩ የከተራ በዓል አከባበር በአራዳ ጊዮርጊስ timket in ethiopia 2021
มุมมอง 17K3 ปีที่แล้ว
እንኳን አደረሳችሁ ልዩ የከተራ በዓል አከባበር በአራዳ ጊዮርጊስ timket in ethiopia 2021 #Ethiopianewes#TimketCelebration in #Ethiopia
"ከደደቢት እስከ ደደቢት!" በዋጋዬ ለገሠ ፍ_ት_ሕ መጽሔት Feteh Magazine ሊያደምጡት የሚገባ
มุมมอง 1483 ปีที่แล้ว
#Ethiopia#Ethiopianews #Maledatvnetwork #Feteh #Magazine "ከደደቢት እስከ ደደቢት!" በዋጋዬ ለገሠ
"ትግራይ እዳ ወይስ እድል?" በጌታቸው ሽፈራው ፍ_ት_ሕ መጽሔት Feteh Magazine
มุมมอง 753 ปีที่แล้ว
#Ethiopia#Ethiopianews #Maledatvnetwork #Feteh #Magazine"ትግራይ እዳ ወይስ እድል?" በጌታቸው ሽፈራው ፍ_ት_ሕ መጽሔት
የተማሪዎች አብዩት መሪው ጥላሁን ግዛው እንዴት ተገደለ ?ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት #Tilahun #Gezaw,
มุมมอง 3K3 ปีที่แล้ว
#Maledatvnetwork #ethiopian #history #tilahun #gizaw #biography የተማሪዎች አብዩት መሪው ጥላሁን ግዛው እንዴት ተገደለ ??ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
ከሕውሃት መውደቅ በኋላ ስለምትኖረው ኢትዮጵያ እናውራ "የተስፋው ባሻገር ስጋቶች በድኅረ ሕውሓት"#Feteh #Magazine ፍ_ት_ሕ መጽሔት በአበበ አካሉ
มุมมอง 773 ปีที่แล้ว
#Ethiopia#Ethiopianews #Maledatvnetwork #Feteh #Magazine ከሕውሃት መውደቅ በኋላ ስለምትኖረው ኢትዮጵያ እናውራ ፍትሕ መጽሔት የተስፋው ባሻገር ስጋቶች በድኅረ ሕውሓት በአበበ አካሉ
ከጎዳና አዳሪነት እስከ የዓለም ሎሬትነት ኢትዮጲያዊው የባህል አምባሳደር መላኩ በላይ Interview with Ethiopian Dancer, Melaku Belay
มุมมอง 1.3K3 ปีที่แล้ว
ጥበብ እና ትውልድ .#Maledatvnetwork melaku Belay ከጎዳና አዳሪነት እስከ የዓለም ሎሬትነት ኢትዮጲያዊው የባህል አምባሳደር መላኩ በላይ ethiopian cultural music eskista dance
ደርግና ሶሻሊዝም የተዋወቁበት የታሪክ አጋጣሚ .ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
มุมมอง 4653 ปีที่แล้ว
#Maledatvnetwork #ethiopian #history ደርግና ሶሻሊዝም የተዋወቁበት የታሪክ አጋጣሚ .ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
"ምክንያታዊነት... የፈጣሪን መኖር አረጋግጡልኝ ..."-ገጣሚ ታገል ሰይፉ
มุมมอง 4023 ปีที่แล้ว
"ምክንያታዊነት... የፈጣሪን መኖር አረጋግጡልኝ ..."-ገጣሚ ታገል ሰይፉ
Ethiopia ኮሜዲያን አዝመራው በሳቅ ያዝናናበት "የኛ ሀገር ዘፋኞች ከሀገር ሲወጡ ዛፍ ነው ሚናፍቃቸው"
มุมมอง 3013 ปีที่แล้ว
Ethiopia ኮሜዲያን አዝመራው በሳቅ ያዝናናበት "የኛ ሀገር ዘፋኞች ከሀገር ሲወጡ ዛፍ ነው ሚናፍቃቸው"
የወልቃይት ጠገዴ ሊያደምጡት የሚገባ ምርጥ የጉዞ ማስታወሻ በቹቹ አለባቸው #ፍ_ት_ሕ መጽሔት #Feteh #Magazine
มุมมอง 1223 ปีที่แล้ว
የወልቃይት ጠገዴ ሊያደምጡት የሚገባ ምርጥ የጉዞ ማስታወሻ በቹቹ አለባቸው #ፍ_ት_ሕ መጽሔት #Feteh #Magazine
"ሸክላው ሸክላ ሰሪውን አላውቕህም ይለዋል" .. ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
มุมมอง 11K3 ปีที่แล้ว
"ሸክላው ሸክላ ሰሪውን አላውቕህም ይለዋል" .. ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
"በምድር ላይ መጥተህ መልካም ነገር መጨመር ካልቻልክ አንተ ጭማሪ ሸክም ነህ "Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
มุมมอง 3433 ปีที่แล้ว
"በምድር ላይ መጥተህ መልካም ነገር መጨመር ካልቻልክ አንተ ጭማሪ ሸክም ነህ "Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
ያላባራው የንፁሃን ሰቆቃ በመተከል / በትግራይ ክልል ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ለችግር ተጋልጠዋል
มุมมอง 223 ปีที่แล้ว
ያላባራው የንፁሃን ሰቆቃ በመተከል / በትግራይ ክልል ከ2.3 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ለችግር ተጋልጠዋል
Ethiopia "ከ ሰ ው ነት መጉደል ፍ ጡ ር በ ፈ ጠ ረ ው ላይ ያ ም ፃ ል " ሙሐዘ ጥበባት ዲን /ዳንኤል ክብረት ሊታይ ሊደመጥ የሚገባው !!
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
Ethiopia "ከ ሰ ው ነት መጉደል ፍ ጡ ር በ ፈ ጠ ረ ው ላይ ያ ም ፃ ል " ሙሐዘ ጥበባት ዲን /ዳንኤል ክብረት ሊታይ ሊደመጥ የሚገባው !!
"ቴዎድሮስ እጅ መስጠት አላስተማረንም ...!!" የታህሳሱ ግርግር..ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
มุมมอง 2003 ปีที่แล้ว
"ቴዎድሮስ እጅ መስጠት አላስተማረንም ...!!" የታህሳሱ ግርግር..ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ... ነገ ..የታሪክ ማስታወሻችንን ያድምጡት
"ዓለማች ን የ ተ ጎ ዳ ችው በ ማ ያ ው ቁ ሰዎች ሳ ይ ሆ ን እያወቁ ዝም ባሉ ሰዎች ነው "አልገባኝም "የመጽሐፍ ምረቃ ዮሐንስ ዘውዴ ደራሲ እና መምህር
มุมมอง 9K3 ปีที่แล้ว
"ዓለማች ን የ ተ ጎ ዳ ችው በ ማ ያ ው ቁ ሰዎች ሳ ይ ሆ ን እያወቁ ዝም ባሉ ሰዎች ነው "አልገባኝም "የመጽሐፍ ምረቃ ዮሐንስ ዘውዴ ደራሲ እና መምህር
እኔ እና አባቴ በ ኮ ር ያ ም ድ ር በ መ ዓ ዛ አ ባ ቸ ው መ ኮ ን ን የ ዶ/ ር አ ባ ቸ ው ልጅ ፍ ት ሕ መ ጽሔት ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
มุมมอง 583 ปีที่แล้ว
እኔ እና አባቴ በ ኮ ር ያ ም ድ ር በ መ ዓ ዛ አ ባ ቸ ው መ ኮ ን ን የ ዶ/ ር አ ባ ቸ ው ልጅ ፍ ት ሕ መ ጽሔት ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
አቶ ል ደ ቱ በ30 ሺ ህ ብ ር ዋ ስ ከ እ ስ ር እ ን ዲ ለ ቀ ቁ በ ተ ወ ሰ ነ ላ ቸ ው መ ሰ ረ ት ዛ ሬ ከ እ ስ ር ተ ለ ቀ ዋ ል
มุมมอง 2313 ปีที่แล้ว
አቶ ል ደ ቱ በ30 ሺ ህ ብ ር ዋ ስ ከ እ ስ ር እ ን ዲ ለ ቀ ቁ በ ተ ወ ሰ ነ ላ ቸ ው መ ሰ ረ ት ዛ ሬ ከ እ ስ ር ተ ለ ቀ ዋ ል
የዛሬ125 ዓመት በጀግኖች አያቶቻችን የዓድዋ ዘመቻ የመጀመሪያ ድል በአላጌ ተራራ ላይ ተበሰረ። ህዳር_ 28 የአምባ ላጌ ድል ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
มุมมอง 533 ปีที่แล้ว
የዛሬ125 ዓመት በጀግኖች አያቶቻችን የዓድዋ ዘመቻ የመጀመሪያ ድል በአላጌ ተራራ ላይ ተበሰረ። ህዳር_ 28 የአምባ ላጌ ድል ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
Ethiopia "ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሁ ለ ተ ኛ ው ን ዙር የ ውሃ ሙ ሌ ት ከ ማ ድ ረ ጓ በ ፊ ት ከ እ ኔ ጋር ው ይ ይ ት መ ቀመ ጥ አለባት "
มุมมอง 1433 ปีที่แล้ว
Ethiopia "ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሁ ለ ተ ኛ ው ን ዙር የ ውሃ ሙ ሌ ት ከ ማ ድ ረ ጓ በ ፊ ት ከ እ ኔ ጋር ው ይ ይ ት መ ቀመ ጥ አለባት "
"እ ን ስ ቷ ጀ ነ ራ ል " ለ27 ዓመታትየተዘጋጀውን በ1 ሰ ዐ ትያመከነችው ጀግኒት በ ክ ን ፉ አ ሰ ፋ ፍ_ት_ሕ መ ጽሔት ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
มุมมอง 1323 ปีที่แล้ว
"እ ን ስ ቷ ጀ ነ ራ ል " ለ27 ዓመታትየተዘጋጀውን በ1 ሰ ዐ ትያመከነችው ጀግኒት በ ክ ን ፉ አ ሰ ፋ ፍ_ት_ሕ መ ጽሔት ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ ታሪክ
Ethiopia የ ዛ ሬ ው የ ጠ ቅ ላ ይ ሚ ኒ ስ ት ር ዐ ብ ይ አሕመድ የፓርላማ ውሎ እና የደብረፂዮን "ሽ ሽ ት"
มุมมอง 523 ปีที่แล้ว
Ethiopia የ ዛ ሬ ው የ ጠ ቅ ላ ይ ሚ ኒ ስ ት ር ዐ ብ ይ አሕመድ የፓርላማ ውሎ እና የደብረፂዮን "ሽ ሽ ት"
Ethiopia "የ ም ሥ ራ ቁ ቼ ዝ " የ ዛ ሬ ው ፍ_ት_ ሕ መ ፅ ሄ ት በ ታ ሪ ኳ ጌታቸው ሊያደምጡት የሚገባ ጥልቅ ትንታኔ #Feteh#Magazine
มุมมอง 743 ปีที่แล้ว
Ethiopia "የ ም ሥ ራ ቁ ቼ ዝ " የ ዛ ሬ ው ፍ_ት_ ሕ መ ፅ ሄ ት በ ታ ሪ ኳ ጌታቸው ሊያደምጡት የሚገባ ጥልቅ ትንታኔ #Feteh#Magazine

ความคิดเห็น

  • @aronyonas7563
    @aronyonas7563 16 วันที่ผ่านมา

    ዘርአይ ደረስ አግአዝያን እዩ ቻ በሎ የምታመጣው ለውጥ የለም በገባህበት ውጣ ግን ከየትኛው ነህ ከ ሳውዲ ስሀራ ከ ኡማን ስሀራ ከ የመን ስሀራ ብፅብፅ ቻ በሎ አይትድቅስን 😂😂

  • @aselefechelala6718
    @aselefechelala6718 23 วันที่ผ่านมา

    ብሔረተኛ መሆን ብሔሩን መውደድ ከሆነ መልካም ነው ሌላውን መጥላት ከሆነ ግን ሐጢአት ነዉ ይሄከሆነ ደሞ ከ/

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy หลายเดือนก่อน

    ፕ/ር አስራት እንቁ ጅግናች ን ናቼው ።

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew หลายเดือนก่อน

    ታሪክ አታዛቡ ትክክለኛውን ታሪክ አቅርቡ

  • @natangirmay5407
    @natangirmay5407 หลายเดือนก่อน

    ወቅታዊ መንግስታዊ ና ሃይማኖታዊ የተዘበራረቀዉ ዉሸት

  • @natangirmay5407
    @natangirmay5407 หลายเดือนก่อน

    contraversal

  • @KinfeWeldegeorgis-mt4uo
    @KinfeWeldegeorgis-mt4uo หลายเดือนก่อน

    øøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøøø

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 หลายเดือนก่อน

    Ayegebawem hyele akakerlaye lamawetate godere yebesale anete vereta

  • @hailehaile9336
    @hailehaile9336 หลายเดือนก่อน

    የበላይ ዘለቀን ጀግንነት በደንብ ገልጻችሁታል። ስለሞት ፍርዱ መነሻ ግን "ከንጉሠ ነገሥቱ ጋር ስላልተስማሙ" ከማለት ያለፈ ምንም አልገለጻችሁም።

  • @zufanibrahim5609
    @zufanibrahim5609 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬዬዬ

  • @user-pf9hj8rk1g
    @user-pf9hj8rk1g 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirattekile-li7sh
    @tamirattekile-li7sh 2 หลายเดือนก่อน

    ሣላም ሣላም መልየ አንበሣ እግዛሐበሪ ሄር ልኤኛ አንተን በህወት ይጠቢቅ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉን ተሸክማ የምትኑር አለም ከሰነፈ ሰው እና ዘረኛ ሰው በቀር የሚከብዳት የለም

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye 2 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ነህ

  • @user-rq4ww7mz7k
    @user-rq4ww7mz7k 3 หลายเดือนก่อน

    ዘመን የተበረካ ይሁን! አንቴን መከታተል ከጀመርኩ ቅርብ ጊዜ ነዉ ዳስ አለኝ!! ዮኒ መንግስት ነዉ ምትሆነዉ ራዕዬ ነዉ::❤❤❤❤❤

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 3 หลายเดือนก่อน

    This is really what we call teching from spritual guidance of God if we hear it honestly in introspective ly .thank you mu dear lovable honest intelectual and take care of your self.🎉🎉🎉

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 3 หลายเดือนก่อน

    So dumb founded for what you told us .please take care of your self.🎉🎉🎉

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ለምድነው ስለወሎ ጀግንነት የማይ።መሰከረው

  • @DawdHasen-uk8xt
    @DawdHasen-uk8xt 3 หลายเดือนก่อน

    በለሰይ ወለየ።መሆኑን እስካሁን አላቅምነበር

  • @tfisseha
    @tfisseha 3 หลายเดือนก่อน

    The great Germa absolutely incredible man 👏👏👏👏🥂🥂agree 💯🇪🇹🇪🇹

  • @natnaeltesfaye1653
    @natnaeltesfaye1653 3 หลายเดือนก่อน

    አንቺን ሳይ ሰው አየው እራሴንም አየው

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 3 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር፡መሰከረም፡ሰብከትሺ፡በዉሸት፡የተሞላ፡ትምህርት፡ነዉ፡መጽሐፍ፡ቅዱሰ፡አንቢቢ፡የገዳም፡የዉሸት፡ትርክት፡ለማንም፡አይጠቅምም፡ሰካራም፡ሐይማኖት፡ሰለቸን።

  • @kalidabe8187
    @kalidabe8187 3 หลายเดือนก่อน

    Ande ken Alexander yetegerebebetin dioganen yastelelew dildiy gar heje video sralew

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 4 หลายเดือนก่อน

    እዉነት እላችኋለሁ ታሪካችሁ ሁሉ ደምአፋሳሽ እና ሐገር አፍራሽ ሆነ የሕወሓት እና የኦሮሙማ ፖለቲከኞች ፈጣሪ እና ያጋደላችሁት ሕዝብ ይይላችሁ ኤርትራ ከምትወዳት ከታሪካዊ እናት ሐገርዋ ኢትዮጵያ በሴራ አውቃችሁ ኢሳያስን በማስከፋት የአማራ እና የኤርትራ አንድ ጠንካራ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ሕዝቦችን እና ሐገር ነጣጠላችሁ ኤርትራም በሪፈረንደም እንድትገነጠል አደረጋችሁ ያም አላንስ ብሏችሁ ኢትዮጵያን እንደ አሜባ ቆራርጠን ካልጨረስን አናርፍም ስለሆነ ተልዕኮአዊ ሚስጥራችሁ ቀጥላችሁም ከዓመታት በኋላ ባደረጋችሁት የሰማዕታት የሐገር ባለአደራ ነውር ለመድገም ኢትዮጵያዊነታችሁን ትታችሁ ሐገርን ለማስቀጠል የሚዋደቀውን የአማራ ፋኖን መደገፍ ሲገባችሁ ብሎም ለአንድ እናት ሐገር ኢትዮጵያ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብ ሁሉ ፋኖ መሆን የግዴታ ውዴታ በሆነበት ወቅት እናንተ ጭራሽ ወልቃይት ጠገዴ እና እራያን ከአማራው ሕብረተሰብ የኢትዮጵያ ድንበር ውስጥ ተካቶ ባለ የኢትዮጵያዊያን ሁሉ የጋራ መኖርያ ሐገራዊ መሬት አላግባብ በተለመደው ጦር አጫሪነት ሰበብ በዜጋ ላይ ውጊያ መክፈት እና ትግራይን ልክ እንደ ኦሮሙማዎቹ በሐገር እንገነጣጥል የጋራ ከፍተኛ ኢትዮጵያን ክህደት የሐገር ጠል ሐላፊ ፖለቲከኞች ወንጀል እና ኢትዮጵያን በታታኝ እሳቤዎቻችሁ በአንድ ሆናችሁ ሐገርን የማፈራረስ ደም አፋሳሽ ሰይጣናዊ የሕወሓት እና የኦሮሙማው የፖለቲካ መሪዎች በኢትዮጵያ ታሪክ በሌለ የእብደት እና ከንቱነት እሳቤ የድሃውን ልጅ በሰላም በማስተዳደር ፋንታ በተቃራኒው የእርስበርስ እርኩሰት ሐገራዊ ጦርነት እራሳችሁ እየፈጠራችሁ የወንድማማቾችን ነፍስ በከንቱ እንዲጠፋ ደም እንዲፋሰስ እንዲገዳደሉ በመጨረሻም ሐገርን ከባእዳን ወራሪ የሚከላከል ወጣት ትውልድ በማሳጣት ኢትዮጵያን ለውጪ ወራሪዎች አሳልፎ ለመስጠት ብሎም በማዕድንአት መሬቷ እና በመልካም አየር ንብረቷ ለኑሮ በዓለም ተመራጭ እና ልዩ ሐገር በመሆንዋ በይሁዳዎቹ በሕወሓት እና በኦሮሙማ ፖለቲካ መሪዎች ኢትዮጵያ ከቀድሞ ክብሯ በገንዘብ በተገዙ ባንዳ ፖለቲከኞችዋ ምክንያት እየተዋሸች ተከብረው በቆዩ በኃይማኖት ተቋማቶችዋ ሳይቀር ተደፍራ እና ተዋርዳ ልትወድቅ ብትንገዳገድም ይብላኝ በአረቦች እና በምዕራብአውያን ጥቅም ተደልላችሁ በድህነት ያሳደገቻችሁን ሐገር እና ሕዝብ ለጥፋት አሳልፋችሁ የሰጣችሁ ጴንጤ ፖለቲከኞች በመለኮት አዊ ኃይሏ በድንግል ማርያም ተደግፋ በመልአክትአዊ ተዋጊ ፋኖዎችዋ ደምቃ ወደ ቀድሞ ክብሯ የምትመለስበት ሕዝቦችዋ ተከብረው እና ተከባብረው እንደ አያቶቻቸው ፈጣሪያቸዉን ፈርተው በፍቅር የሚኖሩባት እና የኢትዮጵያ ዜጎች እንደ ሰው በዓለም ዳግም የሚከበሩበት ጊዜ እሩቅ አይደለም !!! ሙሉ ክብር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መልእክትአዊ ኃይል ፋኖ !!!

  • @BeteWoldeyohannes-sk2uo
    @BeteWoldeyohannes-sk2uo 4 หลายเดือนก่อน

    … my good professor you raised my consciousness with your comment “… Kenya is derivative of The Ethiopian Ge’ez word ‘Kehnet’

  • @RasJimi418
    @RasJimi418 4 หลายเดือนก่อน

    ማለዳዎች የጋሼን email ልትሰጡኝ ይቻላችኋልን!

  • @RasJimi418
    @RasJimi418 4 หลายเดือนก่อน

    ሞገስ፣ እሳቤ፣ ሃቀኝነትና ንጥር ያለ አገላለፅ!!

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 5 หลายเดือนก่อน

    We should contribute here in Dc. we should be enough but never advertized or none of the radio have come up and talk about your job.

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም አሰተዋጽኦ ያደረጉ ፕሮፌሰር በአሜሪካን ትልቅ ትምሕርታዊ ፊልም የሰሩ ግን ብዙ ተከታይ ሳይኖራቸው የቀሩ ናቸው እባካችሁ ሚዲያዎች አቅሩባቸው

  • @Poem_AI
    @Poem_AI 5 หลายเดือนก่อน

    ባዶ!

  • @user-zc8zz4kk4o
    @user-zc8zz4kk4o 6 หลายเดือนก่อน

    👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ..... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ደንበኛ ለመሆን ተመዝግበዋል 5 አጋራ አውርድ 320 ዕይታዎች ቀዳሚ የሆነው 21 ጁን 2020 #ethiopian #history #Professor #ethiopian#history#Professor#Asrat#Woldeyes " ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር" ኢትዮጵ ...ትናንት... ዛሬ...ነገ .." ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ Maleda tvnetwork 6.35 ሺ የደንበኝነት ተመዝጋቢዎች ቪዲዮዎች ስለ 0 አስተያየት አሸናፊአሸናፊ ፩ገብርኤል አማንአሹአሸናፊ አቶ አሸናፊ ሥዩም ግዛው !!!!! 👀✔✨👍👌💚💛❤ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ .... ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕይወት ታሪክ ኢትዮጵ ..ትናንት..ዛሬ..ነገ ... ethiopian"ዓሥራት የተባለ ፀበል በኢትዮጵያ ውስጥ ፈልቆ ነበር"ሊደመጥ የሚገባው ድንቅ የፕሮፌሰር ዓስራት የሕ... th-cam.com/video/CHkhVNxZaBQ/w-d-xo.htmlsi=BpJ2UsztodfrfU9g via @TH-cam አስተያየት ይስጡ

  • @samuelabriham3261
    @samuelabriham3261 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much. Excellent presentation

  • @betelhimseyoum3716
    @betelhimseyoum3716 6 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው። ጠያቂውም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን።❤

  • @workuwubejig5190
    @workuwubejig5190 7 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እረቂቅ ነህ ዘርህ ይባረክ ለመላው ኢትዮጵያዊ ማስተዋልን እና ጥበብን ይስጠን

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 7 หลายเดือนก่อน

    Container of ቃለ እግዚአብሔር 🌈🌈🌈🌈🌈🌈 ሰው በቀላሉ መልክዓ ስላሴ ነው ።

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f 7 หลายเดือนก่อน

    ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም psalm 48 🌈🌈🌈🌈

  • @user-wq5jq6qg6s
    @user-wq5jq6qg6s 7 หลายเดือนก่อน

    በድሜ ትንሽ ነህ ግን ፈጣሪ እውቀትን ሞልቶልሃል እድሜህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ወጣት እንደሆንህ ኑር ዮናስ ክበርልኝ

  • @abebegebretsadic1752
    @abebegebretsadic1752 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @teta8527
    @teta8527 8 หลายเดือนก่อน

    enantem latenorubet dehawen serto endaybela Ager asatachehut Lemanem alebejachehu

  • @kuncho11
    @kuncho11 8 หลายเดือนก่อน

    For those who vist washington Dc. Advice you to vist SANKOFA (OWND BY HAYLE GERIMA). and order SPISIALL FOLL.

  • @kuncho11
    @kuncho11 8 หลายเดือนก่อน

    Gashe I have big respect for you. Happy that I hadde quality time with you.

  • @etalem2041
    @etalem2041 8 หลายเดือนก่อน

    Kelb melkam asetmhro nw enamesgenaln tebarek

  • @user-xw1sl5yx3b
    @user-xw1sl5yx3b 8 หลายเดือนก่อน

    የዲዮጋን መጽሐፍቶች አስተዋውቀን

  • @user-ri8xx7sj6y
    @user-ri8xx7sj6y 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😅😅😅

  • @mega8101
    @mega8101 8 หลายเดือนก่อน

    Great mind!

  • @aziቲ
    @aziቲ 8 หลายเดือนก่อน

    እንደዚህ አይነት የሀገር ዋልታ የሆኑ ሰዎችን ያብዛልን !አሁን ላይ የሚቀርቡ ሰዎች ይህን ቃለምልልስ ቢያዩ በተጠሩት ሁሉ ባልበቀረቡ ነበር ሚዲያው ስለተመቼ ብቻ ምንም ፌሬ ቢስ የሆነ ነገር የዞ መቅረብ አሳፋሪ እንደ ሆነና ከመታወቅ ይልቅ እውቀት ባስቀደሙ ነበር።

  • @habesha2171
    @habesha2171 8 หลายเดือนก่อน

    True Ethiopian ❤❤❤

  • @MezgbuRedone
    @MezgbuRedone 9 หลายเดือนก่อน

    የሚገሪም የሞያ ሰው ኩሩ ኢትዮጽያዊ እኔ የትምሪት ሚኒስቴሪ የኚህን ሰው በሥራተ ትምህሪት ብያካትት ባይ ነኝ እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @teta8527
    @teta8527 9 หลายเดือนก่อน

    Professor Gerima is very respectful in his profession as well as his age, just call him Antu when u ask him a question. Culture starts from your self. Even he let u to call him Ante that is not right. plz use a word ANTU.