ተመራቂውን ባሏን እሷ ከሳኡዲ ሁና በድንገት ሰርፕራይዝ አደረገችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 371

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  4 ปีที่แล้ว +172

    እህት ዘምዘም ና ኡመረያን እንዲሁም ተመራቂዎች ሰኢድና ኢድሪስ እንኳን ደስ ያለችሁ
    ሚስት ለባሏ
    ባልም ለሚስቱ
    መልካም ናቸው

    • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
      @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +9

      ጀዛካላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ያረቢ ወላሂ ደስታየን አልቻልኩትም ወድሞቸ አላህ ይጠብቅልኝ በሰላም ያገናኘን

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ปีที่แล้ว +3

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር የኔ መልካም እህት ፖናዶልዬ እደትናሽ ሁሉም ቧታ አይሽ አለው መልካምንትሽ ውስጤ ነው

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
      @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

      ሳህ ማሻ አሏህ
      ወንድሞች አሊፍ መብሩክ ወላሂ የደስታ ለቅሶ አስለቀስኩ የአረብ ሀገር ሴትኮ ለቤተሰቦቿ ሻማ ና ጀግና ናት ወላሂ ያሰላም ስኬትን ማየት ከዉጣ ዉረድ በሀላ እንደት ያስደስታል

    • @በድሪያ
      @በድሪያ 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ደክተር ዜይኔ

  • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
    @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 4 ปีที่แล้ว +41

    እረ ዶክተር በሰላም ነወየ የጠፍሀዉ
    የዶክተር ዘይኔን ሊቭ መግባትና ትምህርቶቹ የናፈቋችሁ ላይክ እየገጫችሁ ተራመዱ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 3 ปีที่แล้ว +2

    እማማ እድሜ እና ጤና ይስጥወት ይች ናት ኢትዮጵያ

  • @እሙረያንነኝ
    @እሙረያንነኝ 4 ปีที่แล้ว +37

    ማሻ አላህ እኔም ልጀ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ፕሮፌሰር ዶክተር ንጉስ ሆኖ ይታየኛል ወደፊት ያው እናት ነኝ እና ኢንሻ አላህ ምኞት ነው ያርግልሽ በሉኝ😍😍

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያደርገልሸ እኔም ዘንድሮ ሂዳለሁኝ ብያለሁ በዱአ አትርሸኝ ሶሰት ሴት ልጆች አሉኝ በልጀነት ያፍራሀቸው እኔም ዘጠኝ አመቴ በሰደት ልጆቸም አደጉ አይምሮቸው በጣም ሳይመረዘ ልሂደላቸው ነው ጉበዝ ተማሪ ናቸው ደግሞ ሀብቶቸይ ልጆቸይ

    • @እሙረያንነኝ
      @እሙረያንነኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ለሀገርሽ ለልጆችሽ ያብቃሽ ከልጅ በላይ ምንም ሀብት የለም እናትነትም ከሁሉ በላይጨነው ምስጋና ለሱ ይገባው ለዚህ ያበቃን

    • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
      @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว

      @@እሙረያንነኝ አሚን

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 ปีที่แล้ว

      እሙዬ ደምሪኝ

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 ปีที่แล้ว

      @@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ ደምሪኝ ማሬ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
    @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว +7

    ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ላይክ

  • @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
    @አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +3

    Congra እኔም ትዝ አለኝ 1998 አ'ም ተመርቂ ነበር ዛሬ ግን የማዳም ሸቃላ ሁኛለሁኝ ብቻ አላህምዱሊላህ ልጆቸይን አሰመርቃለሁኝ ሶሰት ልጆች አሉኝ አላህምዱሊላህ ከሰደት ሰመለሰ የሰባት አመት የሰራ አገልግሎት አለኝ በፊልዴ ሰራ አፈላልጊ እገባለሁኝ ኢንሻአላህ

  • @sabiyaasfdaff3649
    @sabiyaasfdaff3649 4 ปีที่แล้ว +25

    Masha allah የኔም ውድ ባሌ የዛሬ ሁለት አመት ሲመረቅ ኮፒዩተር ሰርፕራይዝ አድርጌዋለሁ አሁን በሙያው ህዝቡን እያገለገለ ነው አኩርቶኛል💓

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛአብሄረን እባ መጣኝ ባለቤቱም እህታችሁም አብራችሁ ብትሆን ብየ ተመኘሁ እግዛአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +91

    ሀቂቃ የዶክተር ዘይንን ቲዩብ እና ሂባ ቲዩብን መቶ 100K እስኪሞላ በጉጉት እየጠበኩ ነው እባካችሁ በብስክራይብ አድርጓቸው🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌🏌

    • @azizaa6945
      @azizaa6945 4 ปีที่แล้ว

      ኡፍ ወላሂ ምነው ሺ ጊዜ እኔው ሰብ ማድረግ በቻልኩ ኢንሻአላህ ይሞላል

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว

      አይ እህቴ መቼ ፕራክ ቦታ እየዋልን አላህ ሂዲያ ይስጠን

    • @طيبهمحمد-ل9ج
      @طيبهمحمد-ل9ج 4 ปีที่แล้ว

      ገቡአልገቡምንይሰሩልሻል እኛስደተኞችነን እዚህያደረስናቸው ግን አንድ ቀን ለስደተኞችድምፅ ሆነው አያውቅም አላህ ይዲኩም

    • @bestebeste641
      @bestebeste641 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ጉጉት ብያለሁ

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ከገንፎው ቀነስ ማድረግ ነዋ የሚያዋጣው

  • @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ
    @ነኝወሎየዋየመዳምአቡላስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩም ስላም።ያጀመአ።ማሻአላ።ተባረከላ እኔም።ባሌ ሀላሌ የኔሁሉነገር እኔምበቀጣይ።አመት ቁረአንቲያከትም እደዚህእድታደርሱልኝ

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
    @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +41

    እኔም ወንድሜ ወሎ ከዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ነው ግን በዚህ መልኩ ባላደርግለትም ብሩን ልኬለታለሁ በሰላም እንድመረቅልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቸ

  • @jamilamohamed5194
    @jamilamohamed5194 4 ปีที่แล้ว +14

    ማሻአላህ እዴት ደስ ይላል ባልንና ወድምን ማስተማር ማስመረቅ እኔም ኢንሸአላህ የዛሬ አመት ባሉካየን አስመርቃለሁ ይሳካልሽ በሉኝ ዉዶቸ

  • @ksr9428
    @ksr9428 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህ ሆደን አቦጫቦጨው አዱ ልጅ አብሽሩ ጠክሩ

  • @መኪየድንተማሪነኝ123
    @መኪየድንተማሪነኝ123 4 ปีที่แล้ว +25

    ማሻ አላህ ጎበዝ ለማንም ተኩላ አፈቀርኩ እያሉ ተመቀለብ ወድምን ማስተማር. ይሻላል

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስስ ይላል የኔ ባልም ከተመረቀ ሶሰት አመቱ እፍፍፍ አንተም ትምህርትህን ጨርስ እኔም ሰርቸ ልመጣ ብለን ተለያየን ይህው ደፍን ሰ6 አመት መላን አንዱን አንዱን ሰል አልሞላልሸ አለኝ አይ ዱኒያ

  • @ዜድቢትከማል
    @ዜድቢትከማል 4 ปีที่แล้ว +7

    ከስጦታዎች ሁሉ የቁርአን ስጦታ የበላይ ነው

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ደሰ ይላል ወንድሞች ሰማሩ ትምርው አራሳችውን ሰቅይሩ ድካምም አይሰማም አህቶች ታድላችዋል

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳንደስያላቹ። አልህምዱሊላ። ለዚላበቃቹ። እኔም። በመዳም ሸትቤት። አጠባ። ልመረቅነዉ። 8 አመቴ ድግሪ አለኝ

  • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
    @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 4 ปีที่แล้ว +20

    ማሻ አሏህ አሊፍ መብሩክ
    ሁሉም የተመረቀ ነዉ ከከ ሳህ ዶክተርየ
    ሀላሌ ግን የት ነህ ሀገር ገብቸ በማየና ባባቴ በወግ ማእረግ ተመርቄ የምሞሸርበት ቀን ናፍቆኛል አሏህ ሀሳቤን እንድሰበስብልኝ ዱአ አድርጉልኝ የኡመተል ሙሀመድ

    • @miftahMekonen
      @miftahMekonen 4 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ

    • @tube3251
      @tube3251 4 ปีที่แล้ว

      አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ ውደ

    • @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
      @የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ 4 ปีที่แล้ว

      @@tube3251 አሚን ያረብ ሁባየ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +92

    ርዕሱን ብቻ አይቶ የተደሰታችሁ በላይክ አሳዩኝ👍👍👍👍የዶክተር ዘይኔ ተከታታዮች ቪድዮ ውን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ወይኔ በዱላ በቃ ላምልጥ🏃🏃🏃🏃🏃

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ነይ

    • @ኡሙያህያቱዩብ
      @ኡሙያህያቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ውዶቸ th-cam.com/video/9HXaWhljxfw/w-d-xo.html

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ሚጥሚጣ እና ሉሚ አለ???

    • @fyesuf9491
      @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว

      @ፖናዶል የኮመንት ጠቅላይ ሚኒስተር ክክክክክክክክክክ እሺ በቃ መጣሁ🏃🏃🏃🏃🏃

  • @sahaaddxb1801
    @sahaaddxb1801 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ዘይኔ ባአላህ ስም ቁጥርህን እፋልጋለሁ

  • @lubabayesuf6789
    @lubabayesuf6789 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአሏህ እደት ደስይላል ለምን እደሁ አላውቅም ሲናገሩ እባየ መጣብኝ ያረቢ እኔም እዳይኔ ብሌን የምሳሳለት ወንድሜን ለሚቀጥለው አስመርቃለሁ በዱአችሁ እዳትረሱኝ

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደሴ እናቴን ሰብራይዝ አርግልኝ

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +13

    አህለነ ዶክተር ይኔ ጀዛካላህ ኸይር ወላሂ ቃላቶች ያጥሩኛል ምነ እደምልህ አላቅም ብቸ ወድሞቸን እደዚህ ተደስው ከማየት በላይ ለኔ ምን ያስደስተኛል እናቴ አባቴ ምን ያክል ይደሰቱ ይሆን ያአላህ ብቻ ቃላት የጥረኛል አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @سعادةسعادة-ل6ي
    @سعادةسعادة-ل6ي 4 ปีที่แล้ว +2

    congregation አላህ ይጨምርላቹ የወንድም ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል አላህ በሰላም ከቤተሰባቹ ይቀላቅላቹ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞች አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እህት ኡሙ ረያን እና እህት ዘምዘም እንኳን ደስ አላችሁ ምርጥ ሳፕራይዝ ነው አላህ ባላሰባቹ ኸይር ነገር ያስደስታችሁ የተመራቂዎቹን ደስታ ፊታቸው ላይ ይነበባል እኔን የገረመኝ የኢትዮጵያ እናቶች ቅንነት ነው ጎሮቤት ናት ልጆቹን ለማስደሰት የአቅሟን አደረገች እንዲህ ናቸው የኢትዮ እናቶች

  • @oumfridosl5477
    @oumfridosl5477 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኻን ዳስ አላቹ
    እህቶችም እንኸን ደስ አላቹ
    ዶክታር ዛይኔ ጃዛክ አላህ ኸይር

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ Congratulations መብሩክ መብሩክ መብሩክ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @marimsaeed4836
    @marimsaeed4836 4 ปีที่แล้ว

    ተመራቂዎች እንኳን ደሰ አላችሁ እንዲሁም እሙ ረያን & ዘምዘም እንኳን ደሰ አላችሁ ማለት እወዳለሁ በሰተመጨረሻም ዶ/ር ዘይኔ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ በርታ አሏህ ይጠብቅህ

  • @rabiyakedir6836
    @rabiyakedir6836 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሺ አሏህ

  • @نجاةابراهيم-ن6س
    @نجاةابراهيم-ن6س 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ዶ፣ር አላህ ይጨምርላችሁ የማዘር ንግግር ውስጤን አሳዛነው አላህ ያክብራቸው

  • @zasusu7454
    @zasusu7454 4 ปีที่แล้ว +4

    መሻላህ መሻላህ አላህ ሙሀባውን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበድ የሷንም ሀቅ የምት ጠብቅ ያርግህ አንችም ባለሸበት አላህ ይጠብቅሸ በጣም ደሰ ይላላል 👍👍👍

  • @fafibenteslam6938
    @fafibenteslam6938 3 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah mashallah tabarkallah

  • @naela9429
    @naela9429 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 4 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ። እናቶች እኮ የኔንም እህት አከራያቸው ናት ያስመርቀቻት

  • @hayatkedir8746
    @hayatkedir8746 4 ปีที่แล้ว +14

    ያረብብ የዶክተር ዘይኔም ዩትዩብ 100 K አድርሰው

  • @hayathayat5058
    @hayathayat5058 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻኘላህ ወላሂ በጣም ነው ደሥ የምትሉት

  • @neimahusen770
    @neimahusen770 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ

  • @SsSs-fw3ig
    @SsSs-fw3ig 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እንኳንም ድስ አለህ

  • @z.8966
    @z.8966 3 ปีที่แล้ว +2

    አስለሙ. አለይኩሙ. ወረመቱለህ. ወበረከቱሁ. መሽ. አለሀ. መሽ አለሀ። በመቀጠል. ሁለቱን. መፅፊ አረብ. አገር. ይገኝል. ወይ ? ስለፈለኩት. ነዉ. ከህቅርተ. ገር። ሁለቹሙ. ለአለሀ. ቢዬ. እወደቾሀለሁ

  • @zediyoutube4353
    @zediyoutube4353 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ አላህ ይጨምርላቹ

  • @حليمهبوقي
    @حليمهبوقي 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በቅድሚያ ዶክተር ዘይኒ መሥጋናየ ከልብ ነው ሀቂቃ ምን እደምል ቃላት ያጥረኛል ጀዛከላህ ኸይር ሠይድ ሀቢቢ የኔ ጀግና እሥከ ወድንድምህ ለዚህ ስላበቃህ ደስስ ብሎኛል የናተ ደስታ ሣይ ከሚለው በላይ ነው ደስስ ያለኝ የሚወዱትን ሠው ደስታ ማየት እደት ያሥደሥታል አቡ ረያን ከጎንህ ባልሆንም ደሥታችሁ ደሥታየ ነው አላህ በተመራችሁት ተጠቃሚ ያድርጋችሁ ያረብ በዲናችሁም የምትመረቁ አላህ ያድርጋችሁ ለዱአችሁ አሚንንን እኛም እንወዳችሀለን ከኛ በላይ አላህ ይውደድልኝ ኢንሻ አላህ @

  • @zaynabmahamed665
    @zaynabmahamed665 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂበጣምነውደሥየሚለው እንኳንደሥያለህያላችሁ

  • @አይሻYouTube-r9f
    @አይሻYouTube-r9f 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሽ አላህ ተባረክ አላህ እኮን ደስ አላቹህ ወድ ተመራቂ ወንድሞቻችን

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
    @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 ปีที่แล้ว +18

    በሉ ሴቶች አስተምርን እኛም እናስመርቃለን ብላችሁ እናተኮ ታስቡት ይሆናል ግን እያንዳንድሽ እየላክሽ እግብ ስረ ተቀምጦ ቅጠል ስያላምጥ ፅጉሩን ሲፍትል ሱርውን ሲግትትየሚውል እየላካችሁ ተበላሁ እደዝህ አደርግኝ እያላችሁ እሮሮ አታቅርቡ

  • @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት
    @ብንትነኚየኡሚነፋቅልዩነት 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ በጣም ዳስ ይላል እንኳን ዳስ አለቹ የሰው ዳስታ የስዳስተኛል አላህ ትልቅ ቦተ የድርሰቹ እኛንም በሰላም ለእናት ሀገራችን የብቀን አራ መፀፉ በጣም ዳስ ይላል ለኛም ኩሽ ብትሉን

  • @እምነትተስፋፍቅርትዕግስት
    @እምነትተስፋፍቅርትዕግስት 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ መብሩክ

  • @atika2984
    @atika2984 4 ปีที่แล้ว +7

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ እንኳን ደስ ያላችሁ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻው አለም ያድርግላችሁ 🌹🌹🌹

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 4 ปีที่แล้ว +2

    Masha Allah.....

  • @hasnahasna856
    @hasnahasna856 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም መብሩክ ወንድሞቼ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @ሳአዳረሺድ
    @ሳአዳረሺድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ መብሩክ

  • @bestebeste641
    @bestebeste641 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ስኢድ እቅከወንድሙ እና እህቱና ባለቤት ዶክተር ዘይኔ አሏህ እድሜና ጤናከነቤቴስብህ ይወፍቅህ

  • @nuratube9747
    @nuratube9747 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻ አላህ ውላሂ ቤተሰብ ሲደሰት እንደማየት ምን የሚያሰደሰት ነገርአለ ሱብሀን አላህ ለተመራቂውችም አላህ ያሳካለችሁ እሰከመጨረሻው

    • @ሠቢሀአህመድ
      @ሠቢሀአህመድ 4 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ማሬ

    • @nuratube9747
      @nuratube9747 4 ปีที่แล้ว

      @@ሠቢሀአህመድ ኢንሽ አላህ አንች ነይ

  • @TUBE-lk4rl
    @TUBE-lk4rl 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላ ተባረከሏህ አላህ በሰላም አገናኝቶ አብራችሁ አምኖሩ ያርጋችሁ 💞💞

  • @aminaabdullah9322
    @aminaabdullah9322 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹው

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว +1

    Mesalh 🌹🌹

  • @TUBE-cx9qj
    @TUBE-cx9qj 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ
    @ኡሙተይምኢንሻአላህአልወድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እንደት ደስ ይላል በያዛችሁት የምትጠቀሙበት አላህ ያርጋችሁ

  • @asmatube1022
    @asmatube1022 4 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለችሁ በጠም ደስ ይለል በርቱ

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእንኳንለዚአበቃቹ የተሻለዉንሂወትይወፍቃቹእንደዚጠንከርማለትነዉበዲኑምበዱኒያዉም

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔም በሌ በእንጅናር ነት ተመርቆልኛል። ምን አለረኩለትም ግን በምን ሰፕራይዝ ለድርገው እስኪ ሹክ በሉኝ

  • @ሀያት-ኸ8ገ
    @ሀያት-ኸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

    መሽአላህእደዚህ ሲማሩ ብር ቀርቶ ህይወት ብታወጡም ደስ ይላል ። የኔ የወድም ወይ አለማ የለው እኔንም እደሁ አስቀረኝ አላህ ይላእነው። በስ

    • @zeynebadem3572
      @zeynebadem3572 4 ปีที่แล้ว

      አይባልም አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቀው

    • @ሀያት-ኸ8ገ
      @ሀያት-ኸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

      @@zeynebadem3572 እኔም እል ነበር እህት ስልችቶኝ ነው

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 4 ปีที่แล้ว

      አላህ ያሰተካካልልሺ ውዴ አብሺሪ

    • @ሀያት-ኸ8ገ
      @ሀያት-ኸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

      @@tube-ms3iq አሚን

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 4 ปีที่แล้ว +2

    እኮን ደስ አላችሁ አላህ ትልቅ ደርጃ ያዲርሳችሁ

  • @መርየምያረህማንባሪያነኝ
    @መርየምያረህማንባሪያነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክክክ

  • @Signalmedia309
    @Signalmedia309 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ተበረክ አላህ. አላህ በኸይር ተጠቀሚ እውቀት የድርግለቹ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 4 ปีที่แล้ว +2

    እንካን ደስ አላችሁ ያገሬ ልጅ

  • @tub9380
    @tub9380 4 ปีที่แล้ว +1

    As we wb jezakemlah keyr enem balebete bekirb ken yemerekal serbirayz taregilgn aleh wendem d,r zeyne gin awas new yeminerew

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
    @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 ปีที่แล้ว +4

    ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ማሻ አላህ አጂብ ሀባይብ like /share/ አላህ በፈቀደው መንገድ የሂወት ጉዞ ጀምረሸ ቢቋረጥ ቀጣይ ያማረ ህወት እንዳለሽ አትርሺ "'*/ሀላልነት ውድነት ንፁህነት ነው

  • @RihannaTube1
    @RihannaTube1 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ለቁም ነገር መድረስ ደስ ይላል

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 ปีที่แล้ว

    መምሩክ አላህ በለፋችሁበት ጥሩእጀራይስጣችሁ በጣም ደስይላል ላገርየምበቁያርጋችሁ

  • @anshaali7259
    @anshaali7259 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ደስይላል እንኩን ዲስያላችሁ አለህ ይጨምረላቸሁ

  • @علوشع-ذ9ذ
    @علوشع-ذ9ذ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ,

  • @ራሚyoutube-i1l
    @ራሚyoutube-i1l 4 ปีที่แล้ว +2

    Mashalh betame dís yeleale

  • @sahaaddxb1801
    @sahaaddxb1801 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዶቸ እስኪ ይችን ፅሁፍ የምታነቡ መልሱልኝ ኢንበርስቲ ገብተው ተምረው ሲጨርሱ ይመራቃሉ ወይስ አስራ ሁለትን እደጨረሱ ብቻ ነው በአላህ መልሱልኝ

    • @sahaaddxb1801
      @sahaaddxb1801 3 ปีที่แล้ว

      ባሌ ኢንበርስቲ ተማሪነውና ወደፊት ይጨርሳልና እና እኔም ሰርብራይዝ ላደርገው ፈልጌ ነው

  • @hamzibentjeylan2488
    @hamzibentjeylan2488 4 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Mebruk 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁

  • @ዜድ-ዠ8ሸ
    @ዜድ-ዠ8ሸ 4 ปีที่แล้ว

    ጎሮቤቷምአላህይስጥሽአላህበልጆችሽያስደስትሽኢንሻአላህ

  • @khaddamakhaddama6904
    @khaddamakhaddama6904 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኢቶቢያውይ መሆን መታደል ነው በጎረቤት ያሉት እናት ደስ ስትል

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 ปีที่แล้ว +3

    መሸ አለህ ታበረክ አለህ ኡከን ዳስ አለቹ👍👍👍በርቱ በሰበቹበት ያዲርሰቹ

  • @ቢንትሙሀመዲ
    @ቢንትሙሀመዲ 4 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ

  • @seadifafitube5586
    @seadifafitube5586 4 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ እኳን ደስ ያላችሁ ደሞ ትልቅ ደረጃ የምደርሱ ያድርጋችሁ

  • @abumehrez304
    @abumehrez304 4 ปีที่แล้ว +18

    እንከኳን ደስ አላችሁ በተበረከተላችሁ ስጦታ የምትጠቀሙበት አላህ ያረግላችሁ

    • @hamedmutery6647
      @hamedmutery6647 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @madinaindris2615
    @madinaindris2615 4 ปีที่แล้ว +16

    Mashallah እኔም ባሌን ማስቴሬት እንዲ ማር እፈልጋላሁ ይሳካልሽ ባሉ

  • @eimutube9829
    @eimutube9829 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላይኩም ስላም ወራህመቱለሂ ወባረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አላህ መብሩክ መብሩክ መብሩክ መብሩክ እንኳን ደስ አለቹ ወንድሞቻችን ዶ/ር ዘይኔ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @zeintmohammed8907
    @zeintmohammed8907 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ማሻ አሏህ ኮንግራ
    እኔም ከወር ቡሃላ ባለቤቴ ይመረቃል እናም ውድ የዶክተር ዘይኔ family ምን ባደርግ ደስ አሰኘው ይሆን የኔ ሀሳብ እዳለ ሁኖ እስኪ ተጨማሪ ሀሳብ ስጡኝ ?

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
    @حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت 4 ปีที่แล้ว +1

    Walaikum Assalam Wa Rahmatullahi Barakatuh

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 4 ปีที่แล้ว +2

    mashaallah wooowwww

  • @rahmakemelakemela3320
    @rahmakemelakemela3320 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደሥ ያላችሁ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
    @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 ปีที่แล้ว +5

    *ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶ/ርዬ ማሻአላህ ተባረከላህ እንኳን ደስአላችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ቪድዩን ላይክ ሼር አድርጉ ስወዳችሁ😍😘*

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 4 ปีที่แล้ว

    Wa wr wb Masha allah new Meberuke Allah mechereshachun yasamerewe inasha allah

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ መሽ አላህ መብሩክ ለተመራቂወች

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ካሰባቹበት ያድርሳቹ ወንድሞቻችን እልፍ መብሩክ💐💐💐 🎂🎁ዶክተር ዘይኔም ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @ሙሪዳአብራር
    @ሙሪዳአብራር 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋለኩምሠላም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ማሻላህ ተመራቂዮቹም መብሩክ ደሥ ሢል ዶክተር አህለን ቢከ ጠፋተህ ነበር

  • @ahabshawittube3034
    @ahabshawittube3034 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ መብሩክክክ እኳን ደስ አለሽ E ኡሙ ረያን ውዷ

  • @adiya1584
    @adiya1584 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩም ሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላ ደክተር ዘይኔ ጀዛኪላህ ኸይርን ወላሂ የሠውደሥታ ከምንም በላይ ያሥደሥተኛል እናተሥ ኮሜቶች

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአለሃ ኒግግሩ ኢምባ ታነነቃኝ

  • @s.dsemutiwollotube.1507
    @s.dsemutiwollotube.1507 4 ปีที่แล้ว

    masha allah

  • @العودعنالستجبلكم
    @العودعنالستجبلكم 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እንኳን ደስ አላችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ

  • @umlman3540
    @umlman3540 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ እኳን ደስ ያላችሁ

  • @እንወያይበኛግሩፕ
    @እንወያይበኛግሩፕ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ሁቢን ለማስመረቅ ጉድ ጉድ ስል ኮሮና ዘግቶ ቀረ አላህ ቶሎ ይሄን በሽታ አጥፍቶ ፒኤቺዲውን ሊይዝ ትንሽ ቀርቶታል አብረን እናስመርቃለን