170 ሀገሮች ተፈጥረዋል! | የአይጥን ባህሪ መረዳት የሰውን ባህሪ መረዳት ነው! | የሰው ልጅ ደስተኛ ነበር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 34

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 หลายเดือนก่อน +14

    ፀጥታ የፈጣሪ ድምፅ ነው። ቡርሀን ክበርልኝ እወድሀለሁ ስለማውቅህ ደስ ይለኛል ሳታወራ አንደኛው ደቂቃ ላይ ነው ይህን የፃፍኩልህ የምትለው እንደሚያስተምረኝ ከመናገርህ በፊት አውቀዋለሁ❤

  • @MeksudMudesir
    @MeksudMudesir 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰው ማሜ

  • @NejaSani
    @NejaSani 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሮናልዱኒሆ ጌቾ፣ ሜሲ፣ ዣቪና፣ አሉንሶ የነበሩበት የጋርዲዮላው ባርሴሎና ትዝ አለኝ አቤት ጥምረት፣አቤት መግባባት፣አቤት መናበብ እኔ እኮ ኢትዮጲያ ውስጥ መሀመድ አሊ ቡርሃን ብቻ ያለ ይመስለኝ ነበር ለካስ ዶክተር ቢላል የባሰ ሆኖ ተክስቶዋል እናም ማሜ ምርጥ ሰው አንድ ሌላ ሰው ጨምሩና ኢማም ሆናችሁ እንደ ሙሳ አለሂ ሰላም ባህሩን አሻግሩን እኛ በጉዜ መእሙመን ብለናል።

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ማሜ ዶክተር ቢላል አላህ ይጥብቅህ እንዲህ አይነት ሙሁም በማቅረብህ❤❤❤

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማሜ ምርጥ ሙህር አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @remziahmed6868
    @remziahmed6868 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ሃሳብ 🙏🙏

  • @KingsOfKingNejashiKingsO-uh6ql
    @KingsOfKingNejashiKingsO-uh6ql 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you so much all you guys what amazing knowledge you given for ❤❤❤❤❤❤mashaallallah

  • @YassminAli-wh1qy
    @YassminAli-wh1qy 2 หลายเดือนก่อน

    Thnaks alot.

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mashalah yene jeginoche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendimubeyene
    @wendimubeyene 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

  • @logout1224
    @logout1224 2 หลายเดือนก่อน

    ማሽ አላህ ወደነዋል 😊

  • @alebelgessesse1269
    @alebelgessesse1269 3 หลายเดือนก่อน +1

    Mame yimechih

  • @RiduMukter
    @RiduMukter 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ ማሻኣላ ደስ የሚል ምክር ወስጃለሁ

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሰው ትልቅ

  • @auau52
    @auau52 2 หลายเดือนก่อน

    We need your institutions

  • @MikiGer
    @MikiGer 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ የኔ ጥያቄ ነበር የጠየቀለኝ ማንበብ ነዉ ማስቀደም ያለብን ወይስ ስራ የሚለዉን

  • @AbiyuFentahun-zq9dp
    @AbiyuFentahun-zq9dp 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ውሎውን ይመስላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @Abs_quiz
    @Abs_quiz 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tileyaleh ❤❤❤

  • @MejunaPep
    @MejunaPep 3 หลายเดือนก่อน

    ማሜ አላህ ይውደድህ

  • @Mhmhyr
    @Mhmhyr 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሜ ❤❤❤ማሜ

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 2 หลายเดือนก่อน

    i think ena so manew yewgatchihu?

  • @ShamsuKadiir
    @ShamsuKadiir 3 หลายเดือนก่อน

    Mame ❤❤❤❤

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሥራ መፍጠር ሥራ አለመምረጥ ውስጥሕ ያመነበት ውስጥሽ ያመነበት ነገር ላይ ማተኮር።መሠረታዊ አስፈላጊ ነገሮች ያለማቋረጥ መፈለግ
    በሰው አለማሳበብ አንቺ አንተ ዩኒክ ነሕ ዩኒክ ነሽ። ፈጣሪ DNA አሻራችን የተለያየ ለምን አደረገው።
    ዋናው የሥራ ተነሳሽነት ያበረዱትና ያቀዘቀዙት የሐይማኖት መሪዎች ናቸው አብዛኛዎቹ በሒሳብ በፊዚክስ እውቀት ያነሱ ናቸው ፈጣሪ ለሁሉም ሰው ጤነኛ አእምሮ ሰጠው። ሴሬብለም ሴሬብረም ኮርቴክስ ሐይፖታልመስ እጅ እግር ሰጠን ለምን? ብዙ እንድንማር እንድንሰለጥን ሐሳብ ብልጭ ሲልልን እንድንሰራ ነው።
    ጫማ አይበቅልም
    ሳሙና አይበቅልም
    ልብስ የሴት የወንድ አይበቅልም የልጅ አይበቅልም። ራቁታችን ወይም ዱር ውስጥ መኖር አንችልም አውሬ ይጨርሰናል
    ሕግ ያስፈልገናል ያለሕግ አውሬ ነን።
    ቤት መጠለያ አይበቅልም
    የቤት የምግብ የእርሻ መሣሪያ አይበቅልም
    ዓለም የምታበረክትልሕ ነገር ቁጭ ብለሕ ብለሽ አትጠብቂ
    አወያዮች ሐሳብ ፈንጥቀዋል ለራስሕ ለራስሽ ተጠያቂው ራስሕ ራስሽ ብቻ ነሽ
    እውቀት ከጥበብ ጋር ድፍረት ከእርጋታ ጋር አስፈላጊ ነው
    ተምሳሌቶች እዚሕ አገር ውስጥ ሴትና ወንድ የሚጠቀሱ አሉ
    ሯጮች
    አርቲስቶች
    ሰአሊዎች
    ነጋዴዎች
    አሉ
    ፖለቲከኛ በመሆን ከሐይማኖት ከመሠረታዊ ነገሮች ፈጣሪን ማክበር እንጂ ሥራ ከሐጢያት መጣ ካሉ አዱኛ ብላሽ ብለው ቤታቸው ግድግዳ ላይ ለጥፈው ለውጥ እንዴት ይመጣል?
    18አመት ሲሞላሽ ሲሞላሕ ቤት ልቀቅ ውጣ ውጪ ራእይ ይታይሐል።
    ጂፒኤስ Robot AI እንዴት ነው የምትጠቀሙበት?
    የሕይወትሕ ጂፒኤስ አትልቀቅ
    ለምሳሌ ተማሪ ከሆንክ ቁጭ ይጠይቃል በጨረቃ ማጥናት ይጠይቃል
    አእምሮሕ ፍሪኬንሲ አለው ።
    ሬድዮ ፋና 98.1 ከፈለግሕ ይሕንኑ ፍሪኬንሲ ላይ ማዞር ኢሬቴድ ከሆነ ማዞር
    ኢሬቴድ ላይ አድርገኸው ፋና ማዳመጥ አትችልም
    ስለመክሰር ፍሪኬንሲ ላይ አድርገሕ ስለማትረፍ ማሰብ አትችልም
    በፈተና ስለመውደቅ ላይ የጭንቅላትሕ ፍሪኬንሲ ላይ አድርገሕ የማለፍ ፍሪኬንሲ አይመጣም
    አልችልም አይሆንልኝም እድለኛ አይደለሁም የሚሉ ፍሪኬንሲዎች ላይ ኋነሕ እችላለሁ ይሆንልኛል የሚሉትን አታዳምጥም
    የፍርሐት ፍሪኬንሲ የምቀኝነት የሸር የስንፍና የቁጣ የንዴት ፍሪኬንሲ ሁሌ የበሽታ ሁሌ የጭንቀት ፍሪኬንሲ ላይ ካደረግነው ለውጥ አትጠብቁ።
    ሥራ ውጤት ሊያመጣ የሚችለው የሰዎችን ችግር ለመቅፍ ስትነሱ ነው
    ገቢ ከፈጠረ በቆሎ መጥበስ ሽንብራ ቆልቶ መሸጥ ከተሳካ ቅርንጫፍ ማስፋፋት ባለመቶሺሕ ያደርጋል
    አካባቢሕን ዳስ ጥሰሕ ውጣ ንግድ መጀመር ልጅ ወልዶ እንደማሳደግ መሆኑ ተረዱ እኔ 69 አመቴ ነው እርጅና አለ ወጣት እንደሆን ውብ እንደሆን አንጨርስም።
    "ብልሕ በ20ዎቹ ሞኝ በ40ዎቹ" ምን ማለት ነው። ይሕንን አወያዮችን ማዳመጣችሁ በራሱ ዋጋ አለው ፍላጎት ካለ መሻሻል መንገዱ ብዙ ነው
    ሚሊዮን አይነት ሥራ አለ አንጎላችሁ ተጠቀሙበት አንቡ እዩ
    አወያዮችና ተሳታፊዎችን
    በጣም አመሰግናለሁ
    እያሰብክ ፈ
    የቅጽበት ለውጥ የለም ውጣውረድ መኖሩን መቀበል
    ትምሕርት ሥልጠና ይኑርሽ።
    የሰዎችን ችግር መፍታትሕን አረጋግጥ

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 หลายเดือนก่อน +1

    የማይለዋወጥ ሰው ፈጥረን ለምን ለመለወጥ እንዳይዳክር አንረዳውም ፣ ግን ደግሞ የማይለወጥ ለመፍጠር መለወጥ ያስፈልጋል ። መለዋወጡ ጤናማ ነው ማለት ነው?? ከተለወጥንስ በሀላ በድጋሚ ወደ ሌላ ለመለወጥ ብንፈልግስ???

  • @kedrnesrujemal
    @kedrnesrujemal 2 หลายเดือนก่อน

    burhan adis big man ❤❤❤

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 หลายเดือนก่อน

    ቡርሃን ልጅ አልለህ ወይ?ልጅ ትልቅ የለውጥ መሣሪያ ነው ።ጌታ ልጅ ይሠጣል ።ብቻህን አትሆንም ።እዴውም መፅሐፉ ምንዕይላል መሠለህ ልጃቸውን ወደ ፈጣሪ እየላኩ ተጭወቱበት።ልጅ ትርጉሙ እጅግ እስሩቅ ነው ።የለዝጡ ቁልፍ ልጅ መውይለድ መሆኑን ስንረዳ ።ጌታህን እደልጅ አሣድገው ።በሥርዐት ያላሣደከው እውነት ነገ አይረዳህም።

  • @Amir-o9f6h
    @Amir-o9f6h 2 หลายเดือนก่อน +1

    IN THE WISH CONCEPT I THINK NO SACRIFICATION EXIST

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 3 หลายเดือนก่อน

    Slam
    Yawerar staylehen esti kayeraw endeseeb Mohamed enaam batam atwarache setawera yoga yemaselaaL

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 2 หลายเดือนก่อน

    Since we Ethiopians are third world countries among and we are poor definitely so especially under Sahara sub we all are poor so just tell them to the young generation practically, and practice of the true change sometimes people will say that the motivation as “Do not tell your success “ this is among do not tell people proverbs and true so by nature human is selfish and we do not hide this since humans are selfish , they do not tell you the exact and true changer of the reality

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 2 หลายเดือนก่อน

    amargnan pidgin aregatchihuat. denkoro hulu

  • @Birabirotube
    @Birabirotube 3 หลายเดือนก่อน

    ቅጥል የሚያደርገኝ ነገር የሀገራችን ሙህራን ከነሱ የተሻለ የእዉቀት አባትቶች promot ማድረግ ብቻ ነዉ እንዴ የተማርነዉ

    • @Amir-o9f6h
      @Amir-o9f6h 2 หลายเดือนก่อน

      ይህም አንድ ዘርፍ ነው