Ebs, you remind me how young girls 45 years ago were suffering by the brutal feudal culture. I know a lot of young girls abounded by this brutal male chauvinist time. Great job ebs
Do you really heard what they are singing? There is nothing to do with feudalism , yes there was a strong control back in days in raising children . according to the singer she was escaped with her friend and got ashamed to go back home. But this is my personal opinion .
Elleni, I think you are the result of the new I pod generation, read " fikir eske makabir" then you understand what a feudal culture do to the young bright girls.
@@ETBeMore I didn't said women are free of cultural oppression. At least there are organizations who can be voice for abused women. Feudalism considered women as a second class citizens. What you have mentioned is, a reminder to women that more has to be done. But don't compare it to the feudal cultur
መቅዲ የebs ድምቀት ስለተመለሽ በጣም ደስ ብሎኞል ❤️
ሀይ
❤❤💜❤
እስቲ የመቅዲ መመለስ ያስደሰተው
አለው አለው
አኔ
መቅዲ ምን ሆና ነበር
ይሄ ትክክለኛ የህይወት ታሪክ ነው ከቤት ወጥተው የቀሩ እህቶቻችንን ወንድሞቻችን ሳይመለሱ እንደወጡ ቀሩ ለቤተሰብ የእድሜልክ ፀፀት ።
አቤት ጉድ የኢትዮጲያ እናትና አባቶች የሆዳቼወሰ ብሶት አሁን ተዘፈነ 😢😢😢😢😢😢😢በጣም ነው የሚያሳዝነው በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ 💚💛💛❤
መቅዲዬዬዬዬዬዬ እሰይ ደስ አለኝ ስላየሁሽ ፈጣሪ ከክፉ ሰዎች ይሰውርሽ
ሙዚቃ አልወድም ግን ይህ ሙዚቃ ሳይሆን እውነታ ነው የኛ የስደተኞች ህይወት ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ዋው በጣም ግሩም ትዝታ ነው በርቱ ወደኃላ መልስ ብለን ህይወታችንን እንድናይ ነው ያረጋችሁን ይገርማል ጊዜ
መቅዴዬ እንኳን ተመለሥሽልን የኔ ቆንጆ
ዋው የሚገርም ነው በህይወቴ ሰምቼው የማላውቀው ዘፈን ያሳዝናል።
ደ
ም
ሪ
ኝ
ደስ የሚል ትዝታ ነው አስፍትይ መቅዲ የአባትነት እና የእናትነት ትወና ያምርባችዋል ❤
ናፍቂ እና ትንሱ አንደኛ ናችሁ ❤
ባህላችን በሴት ልጅ ላይ የሚደርሱ ችግሮችን የመቀበሉ ነገር ስለሌለ ሴት ልጆች ከቤት እንዲጠፉና ላልባሌ ህይወት ይዳረጉ ነበር አሁን እንኳን ወላጆችም ልጆችም የነቁ ይመስላል ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
በጣም ጎበዞች ወድህዋላ ስንት አመት በትዝታ አስጓዛቹን ዘፈኑ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ትልቅ ትምህርት የያዘ መሆኑ ደሞ እጅግ ያስደንቃል በርቱልን ኢቢኤሶች
ናፍቆት ማሻአላህ ዉበቱ ደፍቡሽ
የኔ እንቁዎች ኢቢየሶች ናፍቂዬ ስወድሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ብራቮ ትንሱ በጣም አስመስለህ ሰርተኸዋል በጣም ልብ ይሰብራል አስለቀሰኝ በርቱ 👏👏👏👏👏
ዋው በጣም ነው ደስ የምትሉት😘 ግን ዘፍኙን አላቀውም ለመጀመሪያ ስሰማው
በጣም ነዉ የምወዳችሁ በስደት በኋኖሞ ሁሌም እከታተላችኋለሁ🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መቅዲዬ አንደኛ ነሽ እኮ አሁን እቦታው መጣ እሁድን በebs
ሽኮኮ ጎመን አስመሰለችው ናፍቂ ልጁን ☺
የብዙ እህቶቻችን ጠፍተው የቀሩት በማይረቡ ሀላፊነት በማይሰማቸው ወንዶች ተታለው የልጅነት ህልማቸው ጨልሞ የቤተሰብን ተፅእኖ ሲያስቡት ብን ብለው ወተው የቀሩ የትየሌሌ ናቸው
መቅዲ ተመልሳ መጣችዴ
ክክክክክክክ ሸኮኮ ጎመን
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ yap
ኢቢኤስ ድንቅ ስራ !!! ወይ የድሮ ዘፈን እኮ ህይወት ምክር ነው !ዛሬ እንደዚህ ቢዘፈን ማን ይስማል???
የድሮ ትዝታ ሁሉም ፍፁም ባይሆንም በልጅነትየሚስራ ስህተት ሁሌም ችግር ሆኖ ይከተላል አስተማሪ ዘፈን ነው
በርቱልን እውነት የድሮ ዘፈኖች እዳይረሱ እያደረጋቹሕ ነው ቆንጆ አድርጋችሁ ነው የተወናቹሕ 👌👌
በስመአብ የድሮ ትዝታ በጣም ደስ ይላል
Waw ebs በጣም ልብ የሚነካ በጣም የማደንቅላችሁ ርቃችሁ ሄዳችሁ ስራውን መፍጠራችሁ ራሱ ሥራው ወደ አእምሮአችሁ መምጣቱ amazing ሳላደንቃቹ አላለፍም ብዙ አዝናኝ አስቅኝ አጫጭር ድራማዎችን በተለይ በ ebs እሁድን በebs አቅራቢዎች የሚሰራ love you guys 😘😘😘😘😘👍🏻👍🏻👍🏻
ይሔ ዘፈን የአጎቴ ልጅ ከቤት ጠፍታ ሁሌ ይከፈትና ያለቅሱ ነበር የአጎቴ ቤተስቦች ልጅ ሆኜ ከብዙ ድካም በዋላ ግን ተገኝች እና ትዝ አለኝ ልጅነቴ ::
Nafqot Masha Allah wobet silka hijab new lakak amrobshal
ኢብኤሶች፣እግዚያብሄር፣ያቆይልን፣እንደናተ፣ያለውን፣ያብዛልንሳቅ፣ጨዋታ፣ችሁ፣ስራችሁ፣ሁሉ፣ሰውን፣የሚያስደስት፣ይገርማል፣ችግር፣የምትፈቱ፣ያለቀሰን፣እንባ፣የምታብሱ፣የጠፋን፣የምታገናኙ፣እንደናተ፣ያለውን፣ያብዛልን፣በተረፈ፣መቅዲዬ፣የኔ፣ቆንጆ፣ሳቂልን፣እድሜ፣ይስጣችሁ።
Ebs TV 🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
😢😢😢😢💔💔💔የማላቃቸው እናትና አባቴ ናፈቃችሁን እህህህ 😢😢😢😢😢
Ayesozesh sister
Aawo ayzosh
ማርያምን በንባ ነው የጨረስሁት በጣም ያሳዝናልን 😭😭
😭😭😭በጣም
ይሄ ቻናል እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው የሚያስተላለፈው
ዋዉዉዉዉ አንደኛ ናችሁ አስፊቲ መቅድዬ ናፊቂቲ ትንስዬ💚💛❤
እንደኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ዘፈን የሰማ
May God bring back the sight of Abat Asfaw eyes.
ማነው እንደኔ ልክ እደተገረፈ ያለቀስ
ኢቢኤሶች በቃ ትችላላችሁ
የስራው ብቃት አላችሁ
ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለኢትዮጵያ
WOW የሚገርም ነዉ ልብ ይነካል
ጎበዞች👏
ወይኔ በጣም ያዝናል እባየ መጣ።
የኔ ማሮች ስታምሩ ናፍቂየ በጣም ነውምወድሽ ማር
😭😭😭😭😭😭😭😭
wow amazing💃 ❤️👍
እውነትነት ያለው መልእክት ለዚዘመን ወጣቶች ትምህርት ይሰጣል
የኔ ዉቦቺ ስታምሩኮ
ወድሜ ጀሙ እድሜና ጤናን ሰጥቶህ ያኑርልኝ
የድሮ ሙዚቃ እኮ ለዛው አይጠገብም
ዋውውው ወድየግን ትችላለህ እኔሙዚቃ አላደቅም ግን የድሮሙዚቃ ባሁኖቹ ዘፋኞች ምንምአይገናኝ የድሮወቹኮ ጭዋ ኢትዮ ነው የሚነካነው ማንእደድሮቹ
በርቱ ቀጥሉበት ትችላላቹ
ደስ ይላል ግን ዘፋኞቹን እነማን እንደሆኑ ብትነግሩን ደግሞ ያ ምር ነበር ።
እባካችወ ታችሁየቀራችሁ እህቶች ይቅር ተባባሉ
የሟርት, የሀዘን እንጉርጉሮ, የማማረር እና የድንዛዜ ዘፈን የተወጋ ይሁን
አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️
አሜን ይወጋ! ግን መልክቱን ስማው ወይም ስሚው ለብዙዎች ትምህርት ነው።
Amen
🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨🎨
Xjjngn
why u lison when u u dont like dont gage this is our culture music stop
This is really touching! kudos to EBS for your work!
Anjet yebalelal Ilove you my mother and All mothers
good gob keep going ebs
አይይይይይይ ትልቅአስተማሪነው ስድትምአሰጠልኝ ሀገርሰለምየለ ምንይሻክኛ
ትችላላችሁ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹
ዘፈን መሆኑን እያወኩ አስለቀሰኝ ግን እኮ እንዲህ አይነት የእውነትም ብዙ ታሪክ አለ💔
ያስለቅሳል 😭😭😭
ትችላላችሁ በጣም ኡፍ ሙዚቃው ደግሞ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዋው በጣም አሬፍ ነው
በጣም አንደኛ
ዋውው አንደኛ ናችሁ ውድድር❤
ምርጦች ብራቦ
አቤት በሴት ልጅ ላይ የሚደርስ ግፍ!? አሆንስ መቼ ቆመ!? በዉጪ በሰለጠነ ሐገር እንኳን ተከትሎናል::ስለዚ በሴት ልጅ ላይ ያለን አመለካከት መቀየር አለበት:: ካልሆነ ግን ወደ ሌላ ፕላኔት እንኳን ብንሔድ ከዚ ክፉ ግፍ አናመልጥም:: በጣም የሚገርመው ሰለጠንን የሜሉት ሐገራት ሳይቀር ይሄንን ግፍ ማስቆም አለመቻላቸው ነው::ስለዚ እኛ ሴቶች ለመብታችን ዘብ መቆም አለብን::ግፍ ይብቃ ብለን በጽኑ መሟገት ካልቻልን ሁሌም የግፍ መረማመጃ እንሆናለን::ስለዚ ሴቶች ተማሩ ጠንክራችው ስሩ ከጥገኝነት ውጡ በራሳችው እግር ቁሙ::ከዚያ በኌላ ዉጤቲን ታያላችው የማንም መረማመጃ አትሆኑም::
የምር ልብ ይነካል አስለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢
Sisit movie should play this song at background
Yena wedche mar nachu helachem
Waaaaaaw ❤️❤️❤️❤️❤️
በጣም ልብ የምናክ ነው ተምሬ ቤታለው
ትንሱየ የምር እዴት እዳስለቀስከኝ
NAFEKOTEYE SEWEDESHE ! MEKEDIME !!ASFAWEME! HULACHEHUME! TIRU AKERAREBE NEW BERTU !
Ebs, you remind me how young girls 45 years ago were suffering by the brutal feudal culture. I know a lot of young girls abounded by this brutal male chauvinist time. Great job ebs
ለሴት ልጅ ኣሁን ያለው ሁኔታ በጣም የከፋ ነው ከድሮው በዚይን ዘመን ሰዉ ተንኮል ምቀኝነት ክፋት ከመጠን በላይ ያለው ኣሁን ነው ሁሌ መንግስት ላይ ማሳበብም ሀላፊነትን መሸሽና ማሸሽ ይልቅስ እያንዳንዱ ሰው ራሱን ላገሬ ምን ሰራሁ ምን መስራት ኣለብኝ መጠየቅ ኣለበት ሁሌ ትችት የትም ኣላደረሰንም
During feudalism, it was a cultural abuse. Nowadays. It's a criminal rapist.
Do you really heard what they are singing? There is nothing to do with feudalism , yes there was a strong control back in days in raising children . according to the singer she was escaped with her friend and got ashamed to go back home. But this is my personal opinion .
Elleni, I think you are the result of the new I pod generation, read " fikir eske makabir" then you understand what a feudal culture do to the young bright girls.
@@ETBeMore I didn't said women are free of cultural oppression. At least there are organizations who can be voice for abused women. Feudalism considered women as a second class citizens. What you have mentioned is, a reminder to women that more has to be done. But don't compare it to the feudal cultur
Gen Mekap bayenorachu teru neber ..
ይገርማል አስለቀሳችሁኝ
ይገርማል
🤙👏
Wow👍👍
እኔሥ ሥወዳቸው እርሜና ጤና ይስጣችሁ
አላግጡ የአላግጥ ግሩፕ🤣🤣🤣🤣 አባትና እናት ግን አንደኞች❤️
ናፍቆት ድምፅ ያምራል ። እና የሱም
ውይ መሰገጥ
@@መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ ሀሀሀሀሀ
ምን አለ ብታስረጃት
Wowww
አንጀቴን በላችሁት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
Ebsn benafkot yemintebkew lezich tafach brogramachhu lew nafki mekabsh beztal anchi yalemakab erasu tamriyalesh zara betam keyroshal
I loved it❤
ይኸማ እውነተኛ ታሪክነው
ይመቻቹህ
ሳላስበው አስለቀሳችሁኝ የሴት ልጅ ፈተና
😭😭👍
ወይኔ ስታምሩ❤️❤️❤️
wow tichilubetalachu hulachum
አንጀት የሚበላ ሙዚቃ ነው
ሁሉም ያምርባችሆል
ድሰትላላችሁ። በርቱሁላችሁም። ትችላላችሁ
Wow
መቅድ እህቴን ስለምትመስሊኝ እወድሻለሁ
Wow 👌
Betam desss tilalachihu tinsu nafiki, mekidi asfiti ,hulachihu Batam wedachihualehu
Ewinet egna tarikina tizita new degagime new yayehut
Fikirt Dessalgn and Tamerat Abebe...
Weyen yemche nw yemisazen semet alew thanks ebs
እኔ አላወቀዉም
ሰላም ሰላም ✋✋✋👌👌👌
💕💕💕💕💕
😭😭😭😭😭😭😭
አቤት ትወና ትችላላችሁ የምር