ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በገባችሁበት ሁሉ ታምራላችሁ መቸም ebs እሳካለ ደረስ እናንተን መቀየር የለበትም የምትወደዱ ናችሁ
Okay thanks really love ❤️
@@Itsbobaslay owoi
በጣም ደስ ትላላችሁ በአጭር ድራማ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት በርቱ
ተባረኩ በአዲስ ምራፍ አለቀስኩ በዚህ ድራማችሁ አፅናናችሁኝ አስደሰታችሁኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያዬንና ህዝቦቿን ጠብቅልን
በጣም ያስቃል አዝናኝ ትምህርት አዘል ነው ። ያለመማር አለመደማመጥ ሌሎች እያዩ እጅ ማውጣት ወይም መኮረጅ በእራስ አለመተማመን ...ወዘተ ነው ኢትዮጵያዊያን ወደኋላ ያስቀራት ቀጥሉበት
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
ውይ ኧረ መቅዲ እንደው በሳቅ ገደልልሽን የመዝናኛው ፈርጥ ተብለናል 🤩🤩🤩
በጣም እወዳችኋለሁ የፍቅር ሰዎች ሁሉ ያምርባችኋል ሐገሬን በእናንተ ውስጥ አያታለሁ ካአለቀሰ ጋር አልቅሳችሁ ከተደሰተ ጋር ተደስታችሁ ለሁሉም የebs ውበቶች ዮናስን ጨምሮ ።
እጅግ በጣም ታምራላቹ በጣምም እወዳቹአለው ጌታ አይለያቹ አሜን ፫
ከቴሌብዥን የምናየው ኢቢዬስን ብቻ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን ደምም ስታምሩ የምትሰሩትና የምታሳዩት ነገር ሁሉ ቁምነገር አዘል ነው በርቱ 🙏
በደህና ግዜ ደፍኖሻል😄😄😄😄 እንዲሁ ባልገባን ነገር እልልና ማጨብጨብን ማቆም አለብን ጥሩ ወቅቱን የጠበቀ ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ የሀገሪ ስው ጨዋታ ያውቃል❤️
ትክክለኛ ዘመኑ ነው ዝም ብሎ ማጨብጨብ።
Tekekele
ምንያስቃልአሑንይኸ አ ኡ ቢላሕ በሽተኛ
ሊያዬ የኔ ውድ "አንቺ በደህና ጊዜ ደፍኖሻል" ስትዪ በጣም ነው ያሳቅሺኝ 🤣🤣🤣
ሊያ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት። ፊልሙንም ብትሞክሪ መልካም ነው።
Honestly speaking, I am not a regular TV viewer, but EBS is my favorite especially in it's Sunday entertainment program with it's amazing Team!! Keep up your good job. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ መቅዲዬ እንዴት እንደሚያምርብሽ ሁሉም ያምርብሻል በአዲሱ ስምሽ ኤቢ 😍🤗
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
ያለመሣቅ አይቻልም 😂😂😂😂 እዲዩም ሙሥሊም እሕት ወድሞቼ አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ እዴት ናቹ እረመዳን እዴት ነዉ የሔደን ነዉ ሑላቹም በዱእ እንተዋወሥ ሐገራችንም አላሕ ሠላም ያርግልን ያረብ ❤
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አሪፍ ነው አሚን ያርብ
በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሉ ገብ ናችሁ ታምራላችሁ በብዙ እዝናኝ እና ቁም ነገር ታስደስቱናላችሁ ኢቢኤስ ግሩፓችሁ ደስ ይላል
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
@@meskeremwossene5977 dqw
ሰላም 🇪🇹😅😅😅😅😅😅😅😅
Nafkiye, Mekdi, Lina and Asfish, you are really doing a wonderful job. All of you are well talented. Wow. Keep it up.
ቁምነገር ያዘለ ድራማ ጎበዞች ይመቻችሁ ❤
አቤት ስታምሩ ሊያዬ መቅዲ ናፍቂ አስፍዬ በሳቅ ገደላችሁኝ የእንግሊዘኛዋ ነገር ዝም ነዉ 😂😂😂😂😂😂🥰
አንደኛ እምወድሽ መቅድየ. በአካል ብተዋወቅሽ ደስታየ. አንች የለለሽበት. ኢቢኤስ አይደምቅም እኮ. ሙሉ ሴት ነሽ. መቅድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ በጣምም ደስ ትላላቹ ሁሉም ያምርባችኃል ebs ዎች በርቱ👍👍👍
ፐፐፐፐፐ አሁን በቃ አልተቻላችሁም ደስ ስትሉ በሳቅ እኮ ደፋችሁኝ😆😆😆💖💖💖
ኢቢኤሶች እንቁ የሆናቹ በሳቅ ደፋቹኝ እና በጣም ደስ ትላላቹ ይመቻቹ ቀጥሉበት 💚💛❤
በጣም ያዝናናል በደርግ ዘመን መሰረት ትምህርት የማሰተምራቸውን አናቶችን አስታወሱኝ
🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkk
ማነው፡እደኔ ስደት እጅጅ ያለው?😔😔
😢😢ግን ደግሞ ተመስገን ፈጣሪዬ ሙሉ ጤና ስለሰጠን
እናቱ ምነው ምኞትሽ ስላልተሳካ ነው አንደዚህ የምትይው ።
አረ እኔም አላህ ጡሩ ተዳር የስጠን 🤲🤲🤲
ምናለ አሁን ስለቪዲዮ ብታወሩ
እኔ ማርያምን😢😢
ደሥ የሚል ድራማ ነው በርቱ የናፍቂ ትርጉም 😀😀😀እድር በእንግሊዝኛ ተቀየረ እንዴ 🤔
Enante malet beka bzu neger madreg yemtchilu bicha sayhon yaderegachu jegnoch beteley addis mieraf lay fetari lezi kentu hizb sil selamun yabzalachu❤❤❤❤❤
Liya, best acting👏👏
ባለ ጎመኗ ጎበዝ ተዋናይ ነች።
You all are amazing,but the one in the middle with eye glass,she killed it.we love you all❤
ይቀጥል የምትሉ✋
በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ ይቀጥል
መቅዲ ስወድሽ
ናፍቆት እንግሊዘኛ በጣም የሚገርም ነው። 😁😁😁😁
ክክክክክ
እሺ የኔን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ትልቅ ትህምርት ነው👍👍👍
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው በሳቅ 😂😂😂ትችላላችሁ
አያድግም ኦኮ ይሄ እድር አለች መቅዲ መቸም አያድግ እንዲህ ያለ እድር የቃል እይታ ተመቸኝ የናፍቂ 💉💉💊ትርጉም በሳቅ ሊደፋኝ ነው ሊያ አስፊቲ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይልመድባችሁ ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘
ማርያምን በጣም ነዉ የሳኩት ደስ ይላል ሊያና መቅድ ያምራል
😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች አላችሁ ወይኔ እዴት ደስ የሚል ፖሮግራም ነዉ የጀመራችሁት አቦ ይመቻችሁ ሳቅ በሳቅ በመዳም ኩሽና እሁድ አልደርሰ እያለኝ ነዉ እናተን ለማየት 😘😘😘💕💕💕👏👏👏👏👏👏
አለን አለን 😂😂
ጥሩነውበዚሁይቀጥልabel
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አለን
የመዳም መሀድስ እዝህ ስታፈጭ ፉጡሩ እዳያር ሰምተሻል መነሽ አች ዘነቡ
@@aiyshaahmed7596 😂😂😂😂😂
ደስትላላችሁ በደንብ ታዝናናላችሁ
ደስ ትላላችሁ በርቱ
በጣም ጎብዛችኋል በተለይ ባለጎመኗ
በጣም አሪፍ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥሉ...
ዋዉ እጅግ ምርጥ በዚሁ ይቀጥል
ወይ እግሊዘኛ ህዝቤ የዘመኑ ቦለቲካ ባማረኛውም አልገባት በዛም ሄዱ መጠላለፍ በዛም ሄዱ መጠላለፍ ምኑን ይግባን እናተ ደግም ይባስ ብላችሁ እግሊዘኛ አይ ebsሶች ይመቻችሁ 💕💕💕
የኔ እግሊዘኛ ተመቻቹኝ ebs ራሴን እንዳስታውስ አደረጋቹኝ hahaha ሊያ ናት አንዷ መቅዲ የኔ ቆንጆ ናፍቂም አሪፍ ድራማ ነው በርቱን
በጣም ጥሩ ስራ ነው ደስ ይላል በሳቅ ሞትኩኝ
ቀጥሉበት ደሰ ይላል 👍👍👍🙋🙋🙋💚💛❤
መቅዲየ የኔ ቆንጆ❤
መቅዲዬ በትክክል የማትሰሚ ነው የምትመስይው ሞያ ቀይሪ በቃ
I love it ! በተለይ አስተርጎዋሚዋ ናፍቆት በጣም በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤nafiqoti❤❤maqidasi ❤❤❤❤❤qali kidani❤❤asifawo ❤❤❤❤❤❤ Ethiopia ebs ❤❤❤ love ebs ❤❤❤
ጎበዞች በጣም ነው የተዝናናንው!
የእውነት ትችላላችሁ በርቱ
አረ ይመቻችሁ ውዶቹ አሳቃችሁን ሠላም ለሠውልጅ በሙሉ ፈታበሉልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሳቅ ገደላችሁኝ ደሰ ትላላችሁ ሁላችሁም መቅደስ በተለየ አነፈርሽኝ ትችያለሽ ትወና ሞክሪ
ታምራለቹ በርቱ በሳቅ ገዳለቹኝ 😂😂😂❤❤❤❤
ጎመን የምትቀነጥሰው እንግዳዘርን imitate ማድረግ ትችላለች ጎበዝ ነች
ማሮች ወይይ ደስስስ እኮ ነው የምትሉት እወዳቹህ አለው !!!!
ዘመናይ! ይመችሽ ናፍቂ. ቴዲያ ይሞታል እንዴሆዴን አሳመማችሁኝ በሳቅ
ሯ በሳቅ ገደላቹኝ።ዘመናይ ትርጉሙ😆ጥሩ መልክት አለው👍
ወይኔ ጉዴ ደሥ ሥትሉ በጣምነው የምታምሩት በገባችሁት ብገቡ ያምርባችኋል
ናፍቆትዬ እንዴት እንደምወደሽ ዛሬ ደሞ የእናቴን ጎረቤት መስለሻል🙈😂😂😂
ወይ እድርተኞች ታምራላቹሁ ሰላማአቹሁ ይብዛልን አዝናናቹሁን እንዲያው እናተን አይለያቹሁ ያገራችን ምርጥ ቻናል ኢቢኤስ ብቻ ነው ፍቅር የሞላበት ደስታን ያለበት በዛላይ በጎአድራጎታቹሁ እጅግ እጅግ ማአራኪይ አደበታቹሁ በዛላይ አክብሮታቹሁ ተመልካች በጉጉት እዲያየው አረጋቹሁት ይመቻቹሁ ዘመናቹሁ በሙሉ ይባረክ እንወዳቹሁ አለን ኢቢስ ውስጤ ነው
በጣም ነው ያዝናናችሁን በጣም ጎበዞች።
ደስ የሚል ፕሮግራም ጀምራችሁዋል በጭውውት መልክ የምታስተላልፉት መልእክት አሪፍ ነው
አልሰማሁም ነበር አልሰማሁም ነበር ናፍቄ አደኛ😀😀❤️❤️❤️
በጣም አሳቃችሁኝ ደስ ስትሉ ሁሌም እወዳቸዋለሁ
በጣም ነው ደሰ ምትሉት ትምህርታዊ ነው ቀጥሉበትትትየኢትዮጰያ ፓርላማ መሰለ 😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Admit አድርገን . . . 👂የምን አጥሚት ???🤣🤣🤣🤣🤣አቦ በሰንበት ምድር እንደመሳቅ የሚጣፍጥ ነገር የለም ። በጣም ነው የምታስቁት
Betam arife new ewunet zena adragachune ,Asfishe,Lina,mekdi,nafkot weye kkkkkkkkkkk motekune betam gobaze nachu selamachu bezet yebale 😍😍😍😍😍😍😍enamesegenale ebs
ሊና በትወና አደኛ ናት ጌታን
ልያ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂🥰
መቅዲዬ ይመችሽ ችለሽበታል
በጣም ደሰ ትላላችሁ ቀጥሉበት
ያስፈው እንግሊዘኛስ እኔንም እዞረኝ እንኳን ለድርተኞቹ።
😀😀😀😀
አንቺ በደና ጊዜ ደፍኖሻል ደስ ይላል
ውይ በሳቅ ሞትኩ እኮ ይመቻችሁ ውዶች
በጣም ታምራላችሁ እውነተኛ ትወና
EBS .…ገና ዛሬ አዝናናኝ ከ RAKEB ALEMAYEHU bewala
የዳያስፖራ እናቶችና አባቶች ከአሜሪካ ሲመለሱ አማርኛ ረስተው ከጎረቤቶቻቸው ጋር አይግባቡም የተባለውን ቀልድ አስታወሳችሁኝ::
ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አብሶ መቅድ😂😂😂
እቤስ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ታምራለችሁ ሁሌም ከማዘን እዲም ዘና አድርጉን ይመቻሁ
ሊያዬ አንደኛ😂😂 መቅዲ አንቺ ለሚስጥርም አትመችም😂😂
Wow የዛሬው ደግሞ ልዩ ነዉ ስታምሩ ።
ባለመነጸሯ በጣም ነው ያስገረምሽኝ
ከልብ ነው ያዝናኛችሁኝ ደስ ስትሉ
የእውነት በጣም አሳቃችሁኝ በርቱ
😂😂😂እረ ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ ቀጥሎበት እናመሰግናለን
Liyaya erjina siyamirbishi dase setihu ❤😘
ውዴየ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ አይከፍሽም ብየ ነው በቅንነት የኔዋ🥰🥰💖💖
በጣም ነው ደስ የምትሉት በተለይ ሊያ ያምርብሻል
እረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እናተ ባትኖሩ ማን ያስቀናል ሁሌም ስሩልን❤❤❤❤❤
😂🤣😂😂 ሳላስበው በሣቅ ገደሉኝ አረ ትወና ቁም ነገር እናመሰግናለን 🤣😂🤣🤣
አች በደና ግዜ ደፍኖሻ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ታምራላችሁ ውድድድድድ......በርቱ
ሊያ የኔ ማር ሁላችሁም ስታምሩ በርቱ
ደስ ትላላችሁ ልየት ድል ትምህርት አዘል
Betam gobz nachiw 👍👍👍
ከከከከከከከከከከከከከ በሳቅ ሞትኩኝ ስታምሩ ናፍቂዬ ከከከከከከከከ አስፊቲ ዲዝዝ ወይኔ ዛሬ ይልመድባችሁ
የእውነት ደስ የሚል ነው በተለይ ሳታውቅ የምተረጉሚው የማሰማውማ ደስ ትያለሽ
😆😆😆አረ የዛሬው በጣም ይለያል በዚህው ይቀጥል ebc ውስጤ ናቸው
ስወዳችሁኮ ዋውውውውውውው ትለያላችሁ የምር ኢቢኤስ በናተ ነው ድምቀቱ
Waw ebs amezing my English
ሁላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በገባችሁበት ሁሉ ታምራላችሁ መቸም ebs እሳካለ ደረስ እናንተን መቀየር የለበትም የምትወደዱ ናችሁ
Okay thanks really love ❤️
@@Itsbobaslay owoi
በጣም ደስ ትላላችሁ በአጭር ድራማ ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት በርቱ
ተባረኩ በአዲስ ምራፍ አለቀስኩ በዚህ ድራማችሁ አፅናናችሁኝ አስደሰታችሁኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያዬንና ህዝቦቿን ጠብቅልን
በጣም ያስቃል አዝናኝ ትምህርት አዘል ነው ። ያለመማር አለመደማመጥ ሌሎች እያዩ እጅ ማውጣት ወይም መኮረጅ በእራስ አለመተማመን ...ወዘተ ነው ኢትዮጵያዊያን ወደኋላ ያስቀራት ቀጥሉበት
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
ውይ ኧረ መቅዲ እንደው በሳቅ ገደልልሽን የመዝናኛው ፈርጥ ተብለናል 🤩🤩🤩
በጣም እወዳችኋለሁ የፍቅር ሰዎች ሁሉ ያምርባችኋል ሐገሬን በእናንተ ውስጥ አያታለሁ ካአለቀሰ ጋር አልቅሳችሁ ከተደሰተ ጋር ተደስታችሁ ለሁሉም የebs ውበቶች ዮናስን ጨምሮ ።
እጅግ በጣም ታምራላቹ በጣምም እወዳቹአለው ጌታ አይለያቹ አሜን ፫
ከቴሌብዥን የምናየው ኢቢዬስን ብቻ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን ደምም ስታምሩ የምትሰሩትና የምታሳዩት ነገር ሁሉ ቁምነገር አዘል ነው በርቱ 🙏
በደህና ግዜ ደፍኖሻል😄😄😄😄 እንዲሁ ባልገባን ነገር እልልና ማጨብጨብን ማቆም አለብን ጥሩ ወቅቱን የጠበቀ ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ የሀገሪ ስው ጨዋታ ያውቃል❤️
ትክክለኛ ዘመኑ ነው ዝም ብሎ ማጨብጨብ።
Tekekele
ምንያስቃልአሑንይኸ አ ኡ ቢላሕ በሽተኛ
ሊያዬ የኔ ውድ "አንቺ በደህና ጊዜ ደፍኖሻል" ስትዪ በጣም ነው ያሳቅሺኝ 🤣🤣🤣
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
ሊያ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት። ፊልሙንም ብትሞክሪ መልካም ነው።
Honestly speaking, I am not a regular TV viewer, but EBS is my favorite especially in it's Sunday entertainment program with it's amazing Team!!
Keep up your good job.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ መቅዲዬ እንዴት እንደሚያምርብሽ ሁሉም ያምርብሻል በአዲሱ ስምሽ ኤቢ 😍🤗
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
ያለመሣቅ አይቻልም 😂😂😂😂 እዲዩም ሙሥሊም እሕት ወድሞቼ አሠላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ እዴት ናቹ እረመዳን እዴት ነዉ የሔደን ነዉ ሑላቹም በዱእ እንተዋወሥ ሐገራችንም አላሕ ሠላም ያርግልን ያረብ ❤
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሃምዱሊላህ አሪፍ ነው አሚን ያርብ
በጣም ደስ ትላላችሁ ሁሉ ገብ ናችሁ ታምራላችሁ በብዙ እዝናኝ እና ቁም ነገር ታስደስቱናላችሁ ኢቢኤስ ግሩፓችሁ ደስ ይላል
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
ትንሱ እንኳን ደህና መጣህ
@@meskeremwossene5977 dqw
ሰላም 🇪🇹😅😅😅😅😅😅😅😅
Nafkiye, Mekdi, Lina and Asfish, you are really doing a wonderful job. All of you are well talented. Wow. Keep it up.
ቁምነገር ያዘለ ድራማ ጎበዞች ይመቻችሁ ❤
አቤት ስታምሩ ሊያዬ መቅዲ ናፍቂ አስፍዬ በሳቅ ገደላችሁኝ የእንግሊዘኛዋ ነገር ዝም ነዉ 😂😂😂😂😂😂🥰
አንደኛ እምወድሽ መቅድየ. በአካል ብተዋወቅሽ ደስታየ. አንች የለለሽበት. ኢቢኤስ አይደምቅም እኮ. ሙሉ ሴት ነሽ. መቅድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክክክክክ በጣምም ደስ ትላላቹ ሁሉም ያምርባችኃል ebs ዎች በርቱ👍👍👍
ፐፐፐፐፐ አሁን በቃ አልተቻላችሁም ደስ ስትሉ በሳቅ እኮ ደፋችሁኝ😆😆😆💖💖💖
ኢቢኤሶች እንቁ የሆናቹ በሳቅ ደፋቹኝ እና በጣም ደስ ትላላቹ ይመቻቹ ቀጥሉበት 💚💛❤
በጣም ያዝናናል በደርግ ዘመን መሰረት ትምህርት የማሰተምራቸውን አናቶችን አስታወሱኝ
🤣🤣🤣🤣
Kkkkkkkk
ማነው፡እደኔ ስደት እጅጅ ያለው?😔😔
😢😢ግን ደግሞ ተመስገን ፈጣሪዬ ሙሉ ጤና ስለሰጠን
እናቱ ምነው ምኞትሽ ስላልተሳካ ነው አንደዚህ የምትይው ።
አረ እኔም አላህ ጡሩ ተዳር የስጠን 🤲🤲🤲
ምናለ አሁን ስለቪዲዮ ብታወሩ
እኔ ማርያምን😢😢
ደሥ የሚል ድራማ ነው በርቱ የናፍቂ ትርጉም 😀😀😀እድር በእንግሊዝኛ ተቀየረ እንዴ 🤔
Enante malet beka bzu neger madreg yemtchilu bicha sayhon yaderegachu jegnoch beteley addis mieraf lay fetari lezi kentu hizb sil selamun yabzalachu❤❤❤❤❤
Liya, best acting👏👏
ባለ ጎመኗ ጎበዝ ተዋናይ ነች።
You all are amazing,but the one in the middle with eye glass,she killed it.we love you all❤
ይቀጥል የምትሉ✋
በጣም ጥሩ መልእክት ነዉ ይቀጥል
መቅዲ ስወድሽ
ናፍቆት እንግሊዘኛ በጣም የሚገርም ነው። 😁😁😁😁
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
ክክክክክ
እሺ የኔን ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ትልቅ ትህምርት ነው👍👍👍
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው በሳቅ 😂😂😂ትችላላችሁ
አያድግም ኦኮ ይሄ እድር አለች መቅዲ መቸም አያድግ እንዲህ ያለ እድር የቃል እይታ ተመቸኝ የናፍቂ 💉💉💊ትርጉም በሳቅ ሊደፋኝ ነው ሊያ አስፊቲ በጣም ነው ደስ የምትሉት ይልመድባችሁ ይቀጥል 🙏🙏🙏🙏😍😍😘😘
ማርያምን በጣም ነዉ የሳኩት ደስ ይላል ሊያና መቅድ ያምራል
😂😂😂😂😂የመዳም ቅመሞች አላችሁ ወይኔ እዴት ደስ የሚል ፖሮግራም ነዉ የጀመራችሁት አቦ ይመቻችሁ ሳቅ በሳቅ በመዳም ኩሽና እሁድ አልደርሰ እያለኝ ነዉ እናተን ለማየት 😘😘😘💕💕💕👏👏👏👏👏👏
አለን አለን 😂😂
ጥሩነውበዚሁይቀጥልabel
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አለን
የመዳም መሀድስ እዝህ ስታፈጭ ፉጡሩ እዳያር ሰምተሻል መነሽ አች ዘነቡ
@@aiyshaahmed7596 😂😂😂😂😂
ደስትላላችሁ በደንብ ታዝናናላችሁ
ደስ ትላላችሁ በርቱ
በጣም ጎብዛችኋል በተለይ ባለጎመኗ
በጣም አሪፍ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ፕሮግራም ነው በዚው ቀጥሉ...
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
ዋዉ እጅግ ምርጥ በዚሁ ይቀጥል
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
ወይ እግሊዘኛ ህዝቤ የዘመኑ ቦለቲካ ባማረኛውም አልገባት በዛም ሄዱ መጠላለፍ በዛም ሄዱ መጠላለፍ ምኑን ይግባን እናተ ደግም ይባስ ብላችሁ እግሊዘኛ አይ ebsሶች ይመቻችሁ 💕💕💕
የኔ እግሊዘኛ ተመቻቹኝ ebs ራሴን እንዳስታውስ አደረጋቹኝ hahaha ሊያ ናት አንዷ መቅዲ የኔ ቆንጆ ናፍቂም አሪፍ ድራማ ነው በርቱን
በጣም ጥሩ ስራ ነው ደስ ይላል በሳቅ ሞትኩኝ
ቀጥሉበት ደሰ ይላል 👍👍👍🙋🙋🙋💚💛❤
መቅዲየ የኔ ቆንጆ❤
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
መቅዲዬ በትክክል የማትሰሚ ነው የምትመስይው ሞያ ቀይሪ በቃ
I love it ! በተለይ አስተርጎዋሚዋ ናፍቆት በጣም በርቱልን
❤❤❤❤❤❤❤❤nafiqoti❤❤maqidasi ❤❤❤❤❤qali kidani❤❤asifawo ❤❤❤❤❤❤ Ethiopia ebs ❤❤❤ love ebs ❤❤❤
ጎበዞች በጣም ነው የተዝናናንው!
የእውነት ትችላላችሁ በርቱ
አረ ይመቻችሁ ውዶቹ አሳቃችሁን ሠላም ለሠውልጅ በሙሉ ፈታበሉልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሳቅ ገደላችሁኝ ደሰ ትላላችሁ ሁላችሁም መቅደስ በተለየ አነፈርሽኝ ትችያለሽ ትወና ሞክሪ
ታምራለቹ በርቱ በሳቅ ገዳለቹኝ 😂😂😂❤❤❤❤
ጎመን የምትቀነጥሰው እንግዳዘርን imitate ማድረግ ትችላለች ጎበዝ ነች
ማሮች ወይይ ደስስስ እኮ ነው የምትሉት እወዳቹህ አለው !!!!
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu♛
ዘመናይ! ይመችሽ ናፍቂ. ቴዲያ ይሞታል እንዴ
ሆዴን አሳመማችሁኝ በሳቅ
ሯ በሳቅ ገደላቹኝ።ዘመናይ ትርጉሙ😆ጥሩ መልክት አለው👍
ወይኔ ጉዴ ደሥ ሥትሉ በጣምነው የምታምሩት በገባችሁት ብገቡ ያምርባችኋል
ናፍቆትዬ እንዴት እንደምወደሽ ዛሬ ደሞ የእናቴን ጎረቤት መስለሻል🙈😂😂😂
ወይ እድርተኞች ታምራላቹሁ ሰላማአቹሁ ይብዛልን አዝናናቹሁን እንዲያው እናተን አይለያቹሁ ያገራችን ምርጥ ቻናል ኢቢኤስ ብቻ ነው ፍቅር የሞላበት ደስታን ያለበት በዛላይ በጎአድራጎታቹሁ እጅግ እጅግ ማአራኪይ አደበታቹሁ በዛላይ አክብሮታቹሁ ተመልካች በጉጉት እዲያየው አረጋቹሁት ይመቻቹሁ ዘመናቹሁ በሙሉ ይባረክ እንወዳቹሁ አለን ኢቢስ ውስጤ ነው
በጣም ነው ያዝናናችሁን በጣም ጎበዞች።
ደስ የሚል ፕሮግራም ጀምራችሁዋል በጭውውት መልክ የምታስተላልፉት መልእክት አሪፍ ነው
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
አልሰማሁም ነበር አልሰማሁም ነበር ናፍቄ አደኛ😀😀❤️❤️❤️
በጣም አሳቃችሁኝ ደስ ስትሉ ሁሌም እወዳቸዋለሁ
በጣም ነው ደሰ ምትሉት
ትምህርታዊ ነው ቀጥሉበትትት
የኢትዮጰያ ፓርላማ መሰለ 😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Admit አድርገን . . . 👂የምን አጥሚት ???
🤣🤣🤣🤣🤣
አቦ በሰንበት ምድር እንደመሳቅ የሚጣፍጥ ነገር የለም ። በጣም ነው የምታስቁት
Betam arife new ewunet zena adragachune ,Asfishe,Lina,mekdi,nafkot weye kkkkkkkkkkk motekune betam gobaze nachu selamachu bezet yebale 😍😍😍😍😍😍😍enamesegenale ebs
ሊና በትወና አደኛ ናት ጌታን
ልያ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂🥰
መቅዲዬ ይመችሽ ችለሽበታል
በጣም ደሰ ትላላችሁ ቀጥሉበት
ያስፈው እንግሊዘኛስ እኔንም እዞረኝ እንኳን ለድርተኞቹ።
😀😀😀😀
አንቺ በደና ጊዜ ደፍኖሻል ደስ ይላል
ውይ በሳቅ ሞትኩ እኮ ይመቻችሁ ውዶች
በጣም ታምራላችሁ እውነተኛ ትወና
EBS .…ገና ዛሬ አዝናናኝ ከ RAKEB ALEMAYEHU bewala
የዳያስፖራ እናቶችና አባቶች ከአሜሪካ ሲመለሱ አማርኛ ረስተው ከጎረቤቶቻቸው ጋር አይግባቡም የተባለውን ቀልድ አስታወሳችሁኝ::
ወይኔ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ አብሶ መቅድ😂😂😂
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
እቤስ ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ታምራለችሁ
ሁሌም ከማዘን እዲም ዘና አድርጉን ይመቻሁ