ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስኪ ልከታተልሺ አድስነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ትናትና የሆነ የፊት ማስክ ማለትም ኮልጌትና ቫዝሊን በጣም በጣም ቆንጆ ፊቴ የሆነ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው ነበር እና ለውጥ አሳየኝ በአንድ ቀን እና እህታችን በርች
እንዴት አድርገሸ ውዴ
@@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ ልክ እሷ እዳለችኝ ቫዝሊኑን እና ኮልጌቱን በደንብ አደባለኩት ከዛ ፊቴን በእጀ ሁሉንም አዳረስኩትና ምሳጅ አደረኩት(አሸሁት ) ከዛ በእጄ ስጨርስ በፊት ቡርሺ ቀስ እያልኩ ከ20 እስከ25 ደቂቃ አሸሁት ከዛ ሞቅ ባለ ውሀ ታጠብኩት ያለ ሰሙና በውሀ ብቻ ከዛ ወላሂ ፊቴ ከልስላሴው ያ በፊት የነበረው ጥቋቁር እልም አለ በቃ ፊቴን ለራሴ አደረኩት ተጠቀሙት ወላሂ ለውጡን በአንድ ቀን ብቻ ታያላችሁ ❤
@@እናቴህይወቴእናቴህይወቴ ኢንሻ አሏህ እሞክረዋለው ውዴ💋🌺🌺
አኔ አትዮጵያ ውስጥ ነኝ
እዉነትሽ ነዉ ለእኔም በጠም ጠቅሞኝ
መሲየ ቆንጆ ሁሉም ምትለቂውን ተስማምቶኛል እህቴ የባለፈውን የካሮቱ እየተቀባሁት ነው። የሀኛውም እሰራዋሎሁ። ከመቀሌ ነኝ ፕሮግራምሽን የምከታተለው በጣም እወድሻሎሁ። ❤️🙏🏽 ፈጣሪ ይባርክሽ። የኢትዮጵያና የኤርትራ ምድር ፈጣሪ ይባርክልን።
🙏🙏❤️❤️👈
መሲዬ እኔም ከኢትዮጵያ ነኝ ከአዲስአበባ ሁሌ ነው ምከታተልሽ ትህትናሽን በጣም ይማርካል የነካሽው ሁሉ ይባረክ በእግዚአብሔር ሞገስ ተገለጪ ከክፉ ሁሉ አንቺና ቤተሰብሽ ጌታዬ እየሱስ ይጠብቅሽ አሜን።
Amen amen tebarek ❤️❤️❤️❤️🙏👈
enamsegenalen
በጣም እናመሰግናለን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በብዙ ተባረኪ
Hei konjo selmtadrgew melkam neger hulu egzybher yebarkesh Plz mechresha lay ke 1seat bewhala entatbwalen weys?
Wow btame enmsegnalen yna tegori btame arife new gen btame bzo new gen btame ysebanral lemenden new bnteshi mel beyegn
መሢዬዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ
መሲ ያነሳሽው ነገር ጥሩ ነው አብዛኛው ዩቲውበሮች በጣም ያናዱኛል በቃ ሁሉም ሰው አሜሪካ መኖር ያለበት ይመስል ወሬያቸው በሙሉ ሚሰሩትም ነገር በቃ ስለ አሜሪካ ነው እኛን ከሰውም አይቆጥሩንም እኔ ቤተሰቦቼ አሜሪካ ናቸው እኔ ግን በጣም ነው ምጠላው ለነሱም አዝናለው ለማንኛውም አንቺ እንደነሱ ስላልሆንሽ አመሰግናለው አረብ ሀገር ያላቹ ለሀገራቹ ያብቃቹ !ሄለን ነኝ ከ ኢትዮፒያ
❤️❤️❤️🙏👈
አሚን
ጎበዝነሽ ሌሎቹ ምንም እሳት ሳያስነኩ ፈጭተው ነው እቀዝቃዛው የሚጨምሩት በርቺ እናትየ
Ihtachini inmsginalen ine fite Baxami guguri aschagironali ahuni xuru yhonali ahunimi yibaladhali ini yishalali yene iyitachini???
Tena ystlay ihta Abshi mndnew b Tigrya ?
Betam wushetam nesh confidense yeleshim binoresh tseguresion fetesh eyetekbash tasayen neber
Enem ke Ethiopia newu betam newu yemodesh
😍
Konjit etatebalew woys akoyalewu?
Then do you wash it or stay like that
ስልክሽን። የኔቆጆ
Leforfr lomina moze enkulal bechaw ena kokonat zeyet zeyto texekemi enat bexam arife new yaxefal yenen axeftoleyal eshe
Sint Ken ykemtal dess tiyalesh eshe
Ihta Egzbhar ybrksheB tgrya Abshi mndnew? Alwqewm
የተለያየ ነገር ወይም ውሁድ ፀጉርሽን ትቀቢያለሽ የትኛው እንደሆነ የስራልሽ በምን ልታውቂ ትችያለሽ
እኔም በካርድ ነው ማማየ የምከታተልሽ እንድ ፅጎር አልቆ አገር ልገባ ነው ማር ታደግኝ እስኪ
Ena kedubai
enie bezih wore new eyeteketatelkush new neger gin tsegurie betam yetegoda new bewolid, befengus mikniat betam yetegoda new ena ebakish ehtie yefengus matfia bitserilignke bahir dar new
betame amsegeneshalhu
Enam ka Ethiopia ka nazerit new
thank you mesiye🙏😍
እናመሰግናለን እህቴ
አማሰግነለው ግን ቦጓር የውጠብኚ ጠበሰ አልጠፈም ቢሏኛል እህቲ እስት ለሱ ንገርኚ
የቀለም ማስለቀቅያ እስቲ ስሪልን
Ebakshi dale yemiyawefr neger gn milk alwedm kesu wich ena demo betam gobez neshi wedshalew ethio
Wow konjo new
ቁርፍድ ነው ወይሥ ቀረፈነው የሚጨምሪው ምን አውራርሺ አልገብኝ ይቅርታ
እናመሰግናለን ማማየ❤❤❤❤❤ እንወድሻለን
ሰላም ዮአና ኢትዮጲያ አዲስ አበባ ነኝ አዲስ ነኝ ለፕሮግራምሽ ልከታተልሽ ፈልጋለው ፀጉሬ ይነቀላል እና ፌቴ ብጉር አለው ምን ላርግ
Thank You marrr😍😍😍😍
የኔ ጸጉር በጣም አጭር ነው እኩልም አደለም ክፍት እረጅም የሆላይ አጭር ነው። ሳልቆርጥ እንዴት እኩል አርጌ ላሳድገው?
መሲየ እናመሰግናለን
ቻናልሽ፡በጣም፡እወደዋልሁ፡ጥያቄ፡ኣለኝ፡ፊቴ፡ኮልጌትና፡ቫዝሊን፡ከቀባሁት፡በኋላ፡በሳሙና፡ነው፡ወይስ፡በዉሃ፡ብቻ፡ነው፡ይምታጠበዉ፡
እናመሠግናለን
ሙዙና ጥቁር አዝሙዱ በጣም አሪፍ ነው ለሽበት ሳይሆን ለፀጉር ምቾት ተመቸኝ
Mahra Alahmd Awo👍👍👍
እደት ተጠቅመሽዉ
እኔ ከኩዌት ነኘ ጥቁር አዝሙዱ ከዝኸ ቀደም የሰራሽው አይቸ ሙዝ እና ጥቁር ሁሌም በሳምት እጠቀማለሁኝ ፀጊሪ በፊትም ቆጆነበረ የበለጠ በጣም በዛ አብሹ አልጠቀምም እማዳም ቤት ስለምሰራ ሽታው 👌👌👍👍
እንዴት ነው ጥቁር አዝሙድ ከሙዝ ጋ የተጠቀምሽው እስቲ ሺክ በይ🙏😍
@@semutimohammed እህትዬ እኔ የተጠቀምኩት ጥቁር አዝሙዱን ፈጨሁት ከዛ ሁለት ሙዝ በሹካ ወይም በመፍቅ ፍቄ ላም አረገሽ ጥቁር አዝሙዱ ከወይራ ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ሁሌም በሳምት ሳታቋረጪ ተቀቢው ቀን ካልተመቸሽ ማታ ተቀብተሽ በፌስታል ጠቅሊሊው ፀጉረሽ በጣም ይበዛል ውፍረቱ ልዩ ነው
@@ኢትዮጵያዉነኘ በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ🙏
እውነት ለመናገር ልቤ አምኖ ይሰማሻል ብዙ ነገር እነተጠቀምኩ ነው አመሠግናለሁ ከኢትዮጵያ ከአዲሰ አበበ ነው የምከታተልሽ
❤️❤️🙏👈
EbakshenEna.feta.tblashtobsh
ለብጉር ማጥፊያ እሰኪ ፈልጊ ውዴበተረፊ በርች ማማዬ
እህት ወይ ራ ዘይት እንዴት ስራሽዉ
Mesey egzer yebarkesh ke Ethiopia nw
እናመስገናለን እህቴ
እኔ አብሸ የለኝም ፀጉሬ በጣም ተጎዳብኝ ምን ይሻለኛል ጫፉ እኩል አይደለም አንድኛው እረጂም ሌሌኛው አጭር በፊት እርጂም ነበር አሁን አላድግም አለኝ መሲየ ንገሪኝማ
ለስንት ሰዓት ነው ምናቆየው?
እናመሰግናለን ግን አብሽ በጣም የሰሸታል።እስኪ የፍሮፎርና የማድያት መዳኒት ንገሩኝ ሊገለኝ ነው።
Lela zeyit bintekam gudat alew
አብሸ ጥቁረ አዘሙዱ ትንሸ ሙቀ ሙቅ አየረጋችሁ ሂና ከዛም ሎሚ ምረጥ ነዉ
Kaetyopya naw
አኔ ሽበት በጊዜ ነዉ የጀመረኝ አሁን ሁሉም ማለት ይቻላል ሽበት ሆኖዋል በዚህ ምክንያት ቀለም እቀባለሁ እና ቀለሙ ፀጉሬን በጣመ አሳሳዉ እባክሽ ምን ብጠቀም ይሻለኛል በዛዉም ቀለም ላለዉ ፀጉር ምን አይነት ሻምፖ መጠቀም እንዳለብኝ ብትነግሪኝ
ከስንት ደቂቃ በዋላ እንታጠበው?
በዉስጥ መስመር አወራሻለዉ
እኔም ከኢትዮጵያ ነኝ የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገው ልጄ ሁለት አመት ከአምስት ወሯነው ፀጉሯአላድግ አለኝ ምን እንድጠቀምላት ትመክሪኛለሽ በናሽ መልሽልኝ እህቴ
NICE
ከመታጠቤ በፌት ነው
ውዶቸ እስኪ በዚሁ አጋጣሚ እኔ ከግሬ ከመሀል ተረከዜ ላይ ክንታሮት አለብኝ ጫማም አያስለብሰኝ ያስነክሰኛልም እደው ምናልባት መዳኒት ተጠቅሞ የዳነ እዳለ ንገሩኝ ውዶቸ
ሰላም ነሸ እሰቲ ለህፃን የሚሆን ንገሪኘ
መሻአላህ
እመቤት የእኔ ጸጉር ይገርምሻል ረዥም እና ከለሩም የሚያምር ነው ግንንንንን ንቅልቅል ከስሩ ብድግ ነው የሚለው እና በቀጭኑ ቀጥርጥር አንች ስትሰሪ አንዷን ፍሬ ነው የምታክለው ጽጉሬ አሁንማ ኮንፊደንሴንም አሳጣኝ ምን ይሻላል
@@ሰላምለአገራችን Amesegenalew betam gen mokerew neber bezu gize alehedkubetm enji mokershewal?
እናመሰግናለን
አረ በናሐትሽ በማሲጀር ላሐግኘሽ
የጣይቱ እልፍኝ 👈
Enem ke ethiopia negn
እስት ለሽበት የምሆን መላ በይኝ
ስበት ማጥፊያ የለው የተለያየ ሰብቃምብትቀቢ ለጊዜው ነው እንጂ አያጠፋምብቻ የወጣውን እዳትነጪው ብዙ ሀሳብ የምታስቢ ከሆነ ማሰብ ቀንሺ እንዳይበዛብሽ ማለት ነው የወጣው ተይው የፈለገ መዳኒት ብትቀቢ ምንም አይጠፋም እመኒኝ የባሰ ፀጉርሽ እንዳይበላሽብሽ ያልሆነ ነገር እየቀባሽ
ፀግሬ ረዥምነውግንር ግዜስለ ሌለኝ ተጉዳ በናትሽ ምንቅባት ልቀባውይህንን እሞክራለው እብሹ ባይታምስ ችግር እለው ወይ በርቼ
ደግሞ አብሹ ጥሪ መሆን አለበት ማለት የተዘጋጀው ቢሆን ችግር አለው?
Fernus Maritu ituh abish kehon gin tirewun bitageg tiru neber
ጥሩ ዘዴ ነው ወድጀዋለሁ የኔም ፀጉር እየተሰባበረብኝ ኣስቸግሮኛል እስኪ እሞክረዋለሁ
ለ ሎው ፔሮሲቲ ይሆናል?
ቀረፋውን በምን ነው የምንጠቀመው??
የተፈጨ አብሽ ነው ያለኝ ይሆናል ወይ ???
ዉይ መሱዬ የኔዬም ፀጉር በጣም ይሰባብራልቀረፋማ ጠፍጣፋ ነው ሚሰማር የሚመሰለዉ ነው የምትይዉ
ቅርንፉድ
ሰላም ነሽ መሲ ተቀብቸ እታጠበዋለሁ?
ቀርፋ ነው ወይስ ቅርንፉድ
ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ምርጥ ነው ከኢትዮጵያ ጐንደር ነኝ ሀይማኖት እባላለሁ በውነት ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ሼር አደርጋለሁ አች ምርጥ ምርጥ የሚጠቅም አዳዲስ ስራወችን አቅርቢ
mintwab eblalew Ethiopiaw nge ewdshalew
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ተባአረኪ በብዙ ❤️ ለቦርጭ ማጥፊ ከአለሽ ብትነግእሪኝ
የቦርጭ መዳኒይ ቤትሽ ውስጥ የኦድ እስፓርት ስሪ የእውነት እበጣም ለውጥ ትያለሽ እኔ በጣም ለውጥ ስላግኘው ነው እና ሻይ አክደር በተመገብሽ ሳአት መጠቀም
@@mahraalahmd248 mahara የኔ ውድ ንገሪኝ ሻይ አክደር ምንድ ነው
@@merytube9234 በቴሌግራም ፎቶውን ላክልሽ ቁጥርሽን ዱቅ አርጊ
የኔ ማርር
ለሥንት ሠአት ነወ የምንጠቀምነዉ
መሲ የአብሹንና የጥቅቁር አዝሙድን ዘይት ተቀብተን በአንድ ሰአት ውስጥ መታጠብ አለብን ወይ ? መልሱን አደራ ከኢትዮጵያ
Awe bedenib tatebiwu tekebiteshe wedewuche edatiweche ❤️❤️🙏👈
im from addiss you are honste lady
እንዴት ነሽ ይህ የምትሰሪው ውህድ ለሽበት ጸጉር ይሆናል ውይ? ጸጉሬን ቀለም መቀባት ለማቆም ስላሰብኩ ነ የምጠይቅሽሰላም ሁኝልኝForm Canada
Enem ke ethiopya neg hulunm pirogramshen new miketatelish
የኔ እመቤት። የት ላግኝ አብሽ። ንገሪኝ እባክሽ
Yetineshe yaleshewu wudy
ስታደርጊዉ ኣይታይም ፀጉርሽን
እንትጣበዋለን ወይ እናም ኮከናት አላገኛም እኔም ከኢትዮጵያ
Awe ke1 sehat akoyiteshe tatebiwu ❤️❤️🙏👈
አና መሰግ ናለን 👍👍👍👍
የካሮተን ዘይት ሰርቸው አለሁ አጠቃቀሙን ቸቀብቸ እስከስንት ሰአት ላቆየው
ቴኒኪው የበቀደም በካሮት የሰራሽው ከስንት ሰንት ሰአት ቡሀላ ነው ምንታጠበው ፈልጌ አጣውት
ፀጉሬ እየተበጣጠስ እና እየተነቀለ ተቸግራለው ምን ይሆን መፍትሄው?
ውድያገሬልጅ ለጥርስ ያሳየሽኝ ን እየተጠቀምኩበት ነው አመስግናለውተመችቶኛል
Enem ke Ethiopia negn
እህቴ ጎቦዝ በርች እህቴ
የወይራ ዘይት ፎረፎር ያወጣብኛል
እነማስግናልን
Selam Selam
እኔም ከ አዲስ አበባ ነኝ
እኔ ዱባይ ናኝ ቆንጅየ በርቹ
Thank you wudy legadegocheshe shere 🙏❤️
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
ቆይ ግን መሲ እኔስ እህትሽ ዋጋ ከፍዬ አልከታተልሽም ማለት ነው? ታዘብኩሽ!
Yene wude ❤️❤️❤️🙏👈
እስኪ ልከታተልሺ አድስነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ትናትና የሆነ የፊት ማስክ ማለትም ኮልጌትና ቫዝሊን በጣም በጣም ቆንጆ ፊቴ የሆነ ጥቋቁር ነጠብጣብ አለው ነበር እና ለውጥ አሳየኝ በአንድ ቀን እና እህታችን በርች
እንዴት አድርገሸ ውዴ
@@የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ ልክ እሷ እዳለችኝ ቫዝሊኑን እና ኮልጌቱን በደንብ አደባለኩት ከዛ ፊቴን በእጀ ሁሉንም አዳረስኩትና ምሳጅ አደረኩት(አሸሁት ) ከዛ በእጄ ስጨርስ በፊት ቡርሺ ቀስ እያልኩ ከ20 እስከ25 ደቂቃ አሸሁት ከዛ ሞቅ ባለ ውሀ ታጠብኩት ያለ ሰሙና በውሀ ብቻ ከዛ ወላሂ ፊቴ ከልስላሴው ያ በፊት የነበረው ጥቋቁር እልም አለ በቃ ፊቴን ለራሴ አደረኩት ተጠቀሙት ወላሂ ለውጡን በአንድ ቀን ብቻ ታያላችሁ ❤
@@እናቴህይወቴእናቴህይወቴ ኢንሻ አሏህ እሞክረዋለው ውዴ💋🌺🌺
አኔ አትዮጵያ ውስጥ ነኝ
እዉነትሽ ነዉ ለእኔም በጠም ጠቅሞኝ
መሲየ ቆንጆ ሁሉም ምትለቂውን ተስማምቶኛል እህቴ የባለፈውን የካሮቱ እየተቀባሁት ነው። የሀኛውም እሰራዋሎሁ። ከመቀሌ ነኝ ፕሮግራምሽን የምከታተለው በጣም እወድሻሎሁ። ❤️🙏🏽 ፈጣሪ ይባርክሽ።
የኢትዮጵያና የኤርትራ ምድር ፈጣሪ ይባርክልን።
🙏🙏❤️❤️👈
መሲዬ እኔም ከኢትዮጵያ ነኝ ከአዲስአበባ ሁሌ ነው ምከታተልሽ ትህትናሽን በጣም ይማርካል የነካሽው ሁሉ ይባረክ በእግዚአብሔር ሞገስ ተገለጪ ከክፉ ሁሉ አንቺና ቤተሰብሽ ጌታዬ እየሱስ ይጠብቅሽ አሜን።
Amen amen tebarek ❤️❤️❤️❤️🙏👈
enamsegenalen
በጣም እናመሰግናለን ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በብዙ ተባረኪ
Hei konjo selmtadrgew melkam neger hulu egzybher yebarkesh
Plz mechresha lay ke 1seat bewhala entatbwalen weys?
Wow btame enmsegnalen yna tegori btame arife new gen btame bzo new gen btame ysebanral lemenden new bnteshi mel beyegn
መሢዬዬ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ
መሲ ያነሳሽው ነገር ጥሩ ነው አብዛኛው ዩቲውበሮች በጣም ያናዱኛል በቃ ሁሉም ሰው አሜሪካ መኖር ያለበት ይመስል ወሬያቸው በሙሉ ሚሰሩትም ነገር በቃ ስለ አሜሪካ ነው እኛን ከሰውም አይቆጥሩንም እኔ ቤተሰቦቼ አሜሪካ ናቸው እኔ ግን በጣም ነው ምጠላው ለነሱም አዝናለው ለማንኛውም አንቺ እንደነሱ ስላልሆንሽ አመሰግናለው አረብ ሀገር ያላቹ ለሀገራቹ ያብቃቹ !ሄለን ነኝ ከ ኢትዮፒያ
❤️❤️❤️🙏👈
አሚን
ጎበዝነሽ ሌሎቹ ምንም እሳት ሳያስነኩ ፈጭተው ነው እቀዝቃዛው የሚጨምሩት በርቺ እናትየ
Ihtachini inmsginalen ine fite Baxami guguri aschagironali ahuni xuru yhonali ahunimi yibaladhali ini yishalali yene iyitachini???
Tena ystlay ihta Abshi mndnew b Tigrya ?
Betam wushetam nesh confidense yeleshim binoresh tseguresion fetesh eyetekbash tasayen neber
Enem ke Ethiopia newu betam newu yemodesh
😍
Konjit etatebalew woys akoyalewu?
Then do you wash it or stay like that
ስልክሽን። የኔቆጆ
Leforfr lomina moze enkulal bechaw ena kokonat zeyet zeyto texekemi enat bexam arife new yaxefal yenen axeftoleyal eshe
Sint Ken ykemtal dess tiyalesh eshe
Ihta Egzbhar ybrkshe
B tgrya Abshi mndnew? Alwqewm
የተለያየ ነገር ወይም ውሁድ ፀጉርሽን ትቀቢያለሽ የትኛው እንደሆነ የስራልሽ በምን ልታውቂ ትችያለሽ
እኔም በካርድ ነው ማማየ የምከታተልሽ እንድ ፅጎር አልቆ አገር ልገባ ነው ማር ታደግኝ እስኪ
Ena kedubai
enie bezih wore new eyeteketatelkush new neger gin tsegurie betam yetegoda new bewolid, befengus mikniat betam yetegoda new ena ebakish ehtie yefengus matfia bitserilign
ke bahir dar new
betame amsegeneshalhu
Enam ka Ethiopia ka nazerit new
thank you mesiye🙏😍
እናመሰግናለን እህቴ
አማሰግነለው ግን ቦጓር የውጠብኚ ጠበሰ አልጠፈም ቢሏኛል እህቲ እስት ለሱ ንገርኚ
የቀለም ማስለቀቅያ እስቲ ስሪልን
Ebakshi dale yemiyawefr neger gn milk alwedm kesu wich ena demo betam gobez neshi wedshalew ethio
Wow konjo new
ቁርፍድ ነው ወይሥ ቀረፈነው የሚጨምሪው ምን አውራርሺ አልገብኝ ይቅርታ
እናመሰግናለን ማማየ❤❤❤❤❤ እንወድሻለን
ሰላም ዮአና ኢትዮጲያ አዲስ አበባ ነኝ አዲስ ነኝ ለፕሮግራምሽ ልከታተልሽ ፈልጋለው ፀጉሬ ይነቀላል እና ፌቴ ብጉር አለው ምን ላርግ
Thank You marrr😍😍😍😍
የኔ ጸጉር በጣም አጭር ነው እኩልም አደለም ክፍት እረጅም የሆላይ አጭር ነው። ሳልቆርጥ እንዴት እኩል አርጌ ላሳድገው?
መሲየ እናመሰግናለን
ቻናልሽ፡በጣም፡እወደዋልሁ፡ጥያቄ፡ኣለኝ፡ፊቴ፡ኮልጌትና፡ቫዝሊን፡ከቀባሁት፡በኋላ፡በሳሙና፡ነው፡ወይስ፡በዉሃ፡ብቻ፡ነው፡ይምታጠበዉ፡
እናመሠግናለን
ሙዙና ጥቁር አዝሙዱ በጣም አሪፍ ነው ለሽበት ሳይሆን ለፀጉር ምቾት ተመቸኝ
Mahra Alahmd Awo👍👍👍
እደት ተጠቅመሽዉ
እኔ ከኩዌት ነኘ ጥቁር አዝሙዱ ከዝኸ ቀደም የሰራሽው አይቸ ሙዝ እና ጥቁር ሁሌም በሳምት እጠቀማለሁኝ ፀጊሪ በፊትም ቆጆነበረ የበለጠ በጣም በዛ አብሹ አልጠቀምም እማዳም ቤት ስለምሰራ ሽታው 👌👌👍👍
እንዴት ነው ጥቁር አዝሙድ ከሙዝ ጋ የተጠቀምሽው እስቲ ሺክ በይ🙏😍
@@semutimohammed እህትዬ እኔ የተጠቀምኩት ጥቁር አዝሙዱን ፈጨሁት ከዛ ሁለት ሙዝ በሹካ ወይም በመፍቅ ፍቄ ላም አረገሽ ጥቁር አዝሙዱ ከወይራ ዘይት ጋር ቀላቅለሽ ሁሌም በሳምት ሳታቋረጪ ተቀቢው ቀን ካልተመቸሽ ማታ ተቀብተሽ በፌስታል ጠቅሊሊው ፀጉረሽ በጣም ይበዛል ውፍረቱ ልዩ ነው
@@ኢትዮጵያዉነኘ በጣም አመሰግናለሁ ማሚዬ🙏
እውነት ለመናገር ልቤ አምኖ ይሰማሻል ብዙ ነገር እነተጠቀምኩ ነው አመሠግናለሁ ከኢትዮጵያ ከአዲሰ አበበ ነው የምከታተልሽ
❤️❤️🙏👈
Ebakshen
Ena.feta.tblashtobsh
ለብጉር ማጥፊያ እሰኪ ፈልጊ ውዴ
በተረፊ በርች ማማዬ
እህት ወይ ራ ዘይት እንዴት ስራሽዉ
Mesey egzer yebarkesh ke Ethiopia nw
እናመስገናለን እህቴ
እኔ አብሸ የለኝም ፀጉሬ በጣም ተጎዳብኝ ምን ይሻለኛል ጫፉ እኩል አይደለም አንድኛው እረጂም ሌሌኛው አጭር በፊት እርጂም ነበር አሁን አላድግም አለኝ መሲየ ንገሪኝማ
ለስንት ሰዓት ነው ምናቆየው?
እናመሰግናለን ግን አብሽ በጣም የሰሸታል።
እስኪ የፍሮፎርና የማድያት መዳኒት ንገሩኝ ሊገለኝ ነው።
Lela zeyit bintekam gudat alew
አብሸ ጥቁረ አዘሙዱ ትንሸ ሙቀ ሙቅ አየረጋችሁ ሂና ከዛም ሎሚ ምረጥ ነዉ
Kaetyopya naw
አኔ ሽበት በጊዜ ነዉ የጀመረኝ አሁን ሁሉም ማለት ይቻላል ሽበት ሆኖዋል በዚህ ምክንያት ቀለም እቀባለሁ እና ቀለሙ ፀጉሬን በጣመ አሳሳዉ እባክሽ ምን ብጠቀም ይሻለኛል በዛዉም ቀለም ላለዉ ፀጉር ምን አይነት ሻምፖ መጠቀም እንዳለብኝ ብትነግሪኝ
ከስንት ደቂቃ በዋላ እንታጠበው?
በዉስጥ መስመር አወራሻለዉ
እኔም ከኢትዮጵያ ነኝ የሁልጊዜ ተከታታይሽ ነኝ ግን እኔ መጠየቅ የምፈልገው ልጄ ሁለት አመት ከአምስት ወሯነው ፀጉሯአላድግ አለኝ ምን እንድጠቀምላት ትመክሪኛለሽ በናሽ መልሽልኝ እህቴ
NICE
ከመታጠቤ በፌት ነው
ውዶቸ እስኪ በዚሁ አጋጣሚ እኔ ከግሬ ከመሀል ተረከዜ ላይ ክንታሮት አለብኝ ጫማም አያስለብሰኝ ያስነክሰኛልም እደው ምናልባት መዳኒት ተጠቅሞ የዳነ እዳለ ንገሩኝ ውዶቸ
ሰላም ነሸ እሰቲ ለህፃን የሚሆን ንገሪኘ
መሻአላህ
እመቤት የእኔ ጸጉር ይገርምሻል ረዥም እና ከለሩም የሚያምር ነው ግንንንንን ንቅልቅል ከስሩ ብድግ ነው የሚለው እና በቀጭኑ ቀጥርጥር አንች ስትሰሪ አንዷን ፍሬ ነው የምታክለው ጽጉሬ አሁንማ ኮንፊደንሴንም አሳጣኝ ምን ይሻላል
@@ሰላምለአገራችን Amesegenalew betam gen mokerew neber bezu gize alehedkubetm enji mokershewal?
እናመሰግናለን
አረ በናሐትሽ በማሲጀር ላሐግኘሽ
የጣይቱ እልፍኝ 👈
Enem ke ethiopia negn
እስት ለሽበት የምሆን መላ በይኝ
ስበት ማጥፊያ የለው የተለያየ ሰብቃም
ብትቀቢ ለጊዜው ነው እንጂ አያጠፋም
ብቻ የወጣውን እዳትነጪው ብዙ ሀሳብ የምታስቢ ከሆነ ማሰብ ቀንሺ እንዳይበዛብሽ
ማለት ነው የወጣው ተይው የፈለገ መዳኒት ብትቀቢ ምንም አይጠፋም እመኒኝ የባሰ ፀጉርሽ እንዳይበላሽብሽ ያልሆነ ነገር እየቀባሽ
ፀግሬ ረዥምነውግንር ግዜስለ ሌለኝ ተጉዳ በናትሽ ምንቅባት ልቀባውይህንን እሞክራለው እብሹ ባይታምስ ችግር እለው ወይ በርቼ
ደግሞ አብሹ ጥሪ መሆን አለበት ማለት የተዘጋጀው ቢሆን ችግር አለው?
Fernus Maritu ituh abish kehon gin tirewun bitageg tiru neber
ጥሩ ዘዴ ነው ወድጀዋለሁ የኔም ፀጉር እየተሰባበረብኝ ኣስቸግሮኛል እስኪ እሞክረዋለሁ
ለ ሎው ፔሮሲቲ ይሆናል?
ቀረፋውን በምን ነው የምንጠቀመው??
የተፈጨ አብሽ ነው ያለኝ ይሆናል ወይ ???
ዉይ መሱዬ የኔዬም ፀጉር በጣም ይሰባብራል
ቀረፋማ ጠፍጣፋ ነው ሚሰማር የሚመሰለዉ ነው የምትይዉ
ቅርንፉድ
ሰላም ነሽ መሲ ተቀብቸ እታጠበዋለሁ?
ቀርፋ ነው ወይስ ቅርንፉድ
ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ምርጥ ነው ከኢትዮጵያ ጐንደር ነኝ ሀይማኖት እባላለሁ በውነት ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ሼር አደርጋለሁ አች ምርጥ ምርጥ የሚጠቅም አዳዲስ ስራወችን አቅርቢ
mintwab eblalew Ethiopiaw nge ewdshalew
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ተባአረኪ በብዙ ❤️ ለቦርጭ ማጥፊ ከአለሽ ብትነግእሪኝ
የቦርጭ መዳኒይ ቤትሽ ውስጥ የኦድ እስፓርት ስሪ የእውነት እበጣም ለውጥ ትያለሽ እኔ በጣም ለውጥ ስላግኘው ነው እና ሻይ አክደር በተመገብሽ ሳአት መጠቀም
@@mahraalahmd248 mahara የኔ ውድ ንገሪኝ ሻይ አክደር ምንድ ነው
@@merytube9234 በቴሌግራም ፎቶውን ላክልሽ ቁጥርሽን ዱቅ አርጊ
የኔ ማርር
ለሥንት ሠአት ነወ የምንጠቀምነዉ
መሲ የአብሹንና የጥ
ቅቁር አዝሙድን ዘይት ተቀብተን በአንድ ሰአት ውስጥ መታጠብ አለብን ወይ ? መልሱን አደራ ከኢትዮጵያ
Awe bedenib tatebiwu tekebiteshe wedewuche edatiweche ❤️❤️🙏👈
im from addiss you are honste lady
እንዴት ነሽ
ይህ የምትሰሪው ውህድ ለሽበት ጸጉር ይሆናል ውይ? ጸጉሬን ቀለም መቀባት ለማቆም ስላሰብኩ ነ የምጠይቅሽ
ሰላም ሁኝልኝ
Form Canada