የመጨረሻው ስንብት 🥹

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ ปีที่แล้ว +555

    እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም እንደወጡ ከመቅረት ትጠብቀን ❷❶እናቴ 🙏

    • @tigist3240
      @tigist3240 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @masa5699
      @masa5699 ปีที่แล้ว

      አሜን እንካን አብሮ አዳራሳን

    • @tadelatube4375
      @tadelatube4375 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @tigistsolomon8126
      @tigistsolomon8126 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen
      Enqan Abro Aderesen

    • @ተመሰጌንአምላኬ
      @ተመሰጌንአምላኬ ปีที่แล้ว

      እኳን አብሮ አደረሠን አሜን አሜን አሜን

  • @alemzetube3978
    @alemzetube3978 ปีที่แล้ว +144

    ከ5አመት የኮይት ቆይታ በኋላ
    ነገ ጧት 1:25ኢትዮጵያ እገባአለው
    ተመስገን አምላኬ እስኪ የመዳም ቅመሞች በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @hau427
      @hau427 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ እህቴ

    • @cfuudhxicifud8800
      @cfuudhxicifud8800 ปีที่แล้ว +1

      በሰላምግቢ

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 ปีที่แล้ว

      Beselam gibii

    • @tube4169
      @tube4169 ปีที่แล้ว

      ሠላሥ ግቢ የኔ ውድ

    • @hilenazewde8489
      @hilenazewde8489 ปีที่แล้ว

      በሰላም ግቢ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅደምልሽ🙏🙏🙏

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 ปีที่แล้ว +111

    የሠው ጥሩ ደስታ ምትመኙ የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ??

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +485

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ደስታ ፀጋ ይስጣችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว +391

    የመዳም ቅመሞች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን 💝💝💝💜

  • @tube2790
    @tube2790 ปีที่แล้ว +428

    የብሬክስ እና የመሲ አድናቂዎች እጅ አውጡ👍👍👍🙋🙋

    • @enanadelele4884
      @enanadelele4884 ปีที่แล้ว +1

      WOW 👌 very nice guys

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@enanadelele4884 ደምሪኝ

    • @tube2790
      @tube2790 ปีที่แล้ว

      @@betitube1185 እሽ እንደማመር🙏🌾

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 ปีที่แล้ว

      @@enanadelele4884 ውዴ ደምሪኝ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube ปีที่แล้ว +105

    【ማን】 【እንደ】 【ሀገር】 【የሰው】 【ሀገር】 【መስሪያ】 【እንጅ】 【መኖሪያ】 【አይሆንም】 【ኑሮን】 【ለማሸነፍ】 【ቤተሰብን】 【ለመርዳት】 【ከሀገር】 【እርቃችሁ】 【በስደት】 【አለም】 【ያላችሁ】 【እህት】 【ወንድሞቼ】 【ሀሳባችን】 【ተሳክቶ】 【እኛንም】 【በሰላም】 【ለሀገራችን】 【ያብቃን】

  • @ጠበላYouTube-g5v
    @ጠበላYouTube-g5v ปีที่แล้ว +112

    ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን

  • @NERYA414
    @NERYA414 ปีที่แล้ว +123

    አሏህ ሆይ የነዚህን ልጆች ክፋት ችግር መከራ እዳታሳየን እዳታሳያቸው አሏህ ይጠብቃቹ

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ ปีที่แล้ว +53

    እንኳን ለእናቱ ለእናታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፃሂተ ንፁሀን ለወላድት አምላክ ለፂዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ/አደረሰን አሜን

    • @hannagarami9541
      @hannagarami9541 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️

    • @መኖርበተስፋነው
      @መኖርበተስፋነው ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @bezidani7105
      @bezidani7105 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

      @@hannagarami9541 ውድ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ ኑ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

      @@መኖርበተስፋነው ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 ปีที่แล้ว +46

    ማነው እደኔ መሲና ብሬክስ ኢትዮጵያ በመግባታቸው ደስ ያለው እልልልልል እኳን በሰላም ገባችሁ❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏👏👏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ💚💛❤🌿

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw ปีที่แล้ว +52

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብራችሁ ሄዳችሁ ልቤ አዝኖነበር ደስ አለኝ

    • @ssuusduu2720
      @ssuusduu2720 ปีที่แล้ว +1

      እኔም እንባዬ መጥቶብኝ ነበር ሊሸኛቸዉ መስሎ

    • @ekiramamenu4835
      @ekiramamenu4835 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የተለያዩ መሥሎኝ አዝኘ ነበር አልሃምዱሊላህ አብረው ናቸው

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck ปีที่แล้ว

      Enam💔❤️

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +74

    ማነው እንደኔ ብሬክስ እና መሲ ኢትዮጵያ በመግባታቸው ደስ ያለው እግዚአብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ የኔ ምርጦች ሮባ ዶባይ ተስማምቶት ነበር ሀገሩ ገባ 🥰🥰👌

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ከደመርኩሽ ቆየሁ እኮ

    • @fafi976
      @fafi976 ปีที่แล้ว

      እኔ ደግሞ እዛው ቢሆኑ ብያሁ እፍ እኔ ከ10 አመት ብሆላ ሀገር ገብቼ አሁን 1አመት ሊሞላኝነው ኢትዩ በጣም ሰልችቶኛል

    • @አሞየየወሎዋ
      @አሞየየወሎዋ ปีที่แล้ว +1

      ማነውእደኔሰውሀገሩሲሄድደስየሚለው

    • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
      @አማራነትማንነትእንጂወንጀ ปีที่แล้ว +1

      @@fafi976 አይዞን ግን ምኑ ነው ያሰለቸሽ አስኪ አብራሪልኝ ??

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ ปีที่แล้ว +41

    እንኳን ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰላም ተመለሳችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሉም በሀገር ነው የሚያምረው ✝️✝️

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว +1

      ምኗነው የተቀደሠው እራስን መሸወዲ 😂😂😂

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 ปีที่แล้ว +11

    እንካን በሰላም ገባቹ ወንድሜ ሰላም ላገችን ያርግልን እንካንም ኣደረስን ለህዳር ፅዮና ኣደዋና ዓመታዊ ክብር ባኣል🙏🙏🙏🙏

  • @tube2790
    @tube2790 ปีที่แล้ว +235

    ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🌾🌾

  • @hawitube
    @hawitube ปีที่แล้ว +48

    መልካም ጉዞ የሮቤል አባትና እናት ደስ ስል ሀገረችን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋው

    • @haiyhaim6436
      @haiyhaim6436 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ
    @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ ปีที่แล้ว +15

    እነዚህ ባለትዳሮች ስወዳቸውበተለይም ስራታቸው ጨዋ ባልናሚስት ቤተሰቦቻቸው የሚያስመሰግኑ ደስስስ ሲሉ በሰላም ግቡ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ክብርክርስቶስንለወለደች
    @ክብርክርስቶስንለወለደች ปีที่แล้ว +23

    ኢትዮጵያየ ስወድሽ የትም ቦታ የማይገኝ የተፈጥሮ ፀጋ እፍፍፍፍ ፍቅርሽ ልዩ ነው 😍😍😍 የመዳም ቅመሞች እኛም ለሀገራችን ያብቃን
    ስታምሩ😘😘

    • @mesi5970
      @mesi5970 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🤲🤲

    • @djjddhhd2535
      @djjddhhd2535 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +18

    አይ ልጅነት ትኝት አለ ፍራት የለ ሀሳብ የለ 😘እንካን ወደ እናት ሀገራችሁ በሰላም ገባችሁ🙏

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 ปีที่แล้ว +23

    እኔ ደሞ መሲ ብቻ የምትሄድ መስሎኝ ከፍቶኝ ነበር አላህ በሰላም ያድርሳቹ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዊ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ታድላችሁ እኔም ይችን ቀን እጓጓለሁ ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ሀገራችን ይመልሰን 💚💛❤️

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 ปีที่แล้ว +28

    የኔማሮይ አላህየ እነዚህንጥንዶች በሰላም ከቤተሰቦቻቸው አገናኛቸው አላህከናንተጋይሁን🙏🙏

    • @የደብተራልጅነኝ
      @የደብተራልጅነኝ ปีที่แล้ว +1

      እኛ የመዳም ቅመምች መቼ ነዉ ቀናችን 😥😥😥

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@የደብተራልጅነኝ ደምሪኝ

  • @eto3211
    @eto3211 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን አብራቹህ ነዉ እንዴ የምትሄዱት ደስ ይላል እኔማ መሲ እና እሮባ ብቻ የሚሄዱ መስሎኝ ደንግጨ ነበር በሰላም ግቡ ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን

  • @hltaemu1286
    @hltaemu1286 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ መታደል እኛስ መቸ ይሆን ምንገባው😥😥😥
    ውዶቼ እንኳን በሰላም ለቅድስት ሃገራችሁ እብቃችሁ😘😘😘❤❤

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ማን እንደ እናት ሀገር
    ኡፍ ወይ አይሞላ በስደት መቆየት ትርፉ እድሜ መጨረስ ነዉ

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ሠላም ገባችሁ የፍቅር ተምሳሌቶች እምወዳችሁ እግዚአብሄር ሀገራችን እስከመጨረሻው ሰላም አድርጎልን በደስታ እምትኖሩ ያድርጋችሁ🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

    • @hanabitwoded2241
      @hanabitwoded2241 ปีที่แล้ว

      እሽ 👍

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይመስገን አገርን የመሰለ ነገር የለም እንኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ አምላኬ ሆይ እኔንም ስደት በቃሽ በለኝ ለሀገሬ በሰላም በጤና አብቃኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዴዋው

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +52

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጽዮን ማርያም አክሱም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እመ ብርሀን ለሁላችን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን

  • @mekides
    @mekides ปีที่แล้ว +1

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ ብሬክስ &መሲዬ ሮባ እንኳን በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ በሰላም አገባችሁ
    ህዳር 💚21💚 እንኳን አደረሳችሁ !!!
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ንፅሐ
    ጠባይዕ ሳያድፍባትና የቅድስና ባህርይ ሳይጎድፍባት በማየት
    በመስማት በመዳሰስ በማሽተት አንዳችም እድፍ ጉድፍ
    ሳያገኛት በንፅህናና በቅድስና ፀንታ በኃጢአት ሳትለወጥ ኖራለች ።
    💚 ጠቢቡ ሰለሞንም "* አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ ላዕሌኪ
    ምክንያታዊ ነውር ኃጢአት የሌለብሽ የኃጢአት ሽታ ያለደረሰብሽ
    ንፅህትበድንግልና ሥርጉት በቅድስና ክብርት በልዕልና አንቺ ነሽ "
    መኃ 4:7 ሲል ተናግሯል ።
    💚 ታበተ ፅዮን የቃል እግዚአብሔር ማደሪያ እንደሆነችው
    ቅድስት ድንግል ማርያም ለአካላዊ ቃል ለእግዚአብሔር ወልድ
    ማደሪያ ሆናለች ። ይህንንም ቅዱስ ኤፍሬም ሲያስረዳ " ኮንኪ
    ታቦቶ ለፈጣሬ ሰማያት ወምድር ፆርኪዮ በከርስኪ ተሰዓተ
    አውርኃ አንቲ መአምንት ለዘኢያገምርዎ ሰማያት ወምድር
    ድንግል ማርያም ሆይ ሰማይና ምድርን ለፈጠረ አምላክ ለእርሱ
    ማደሪያ ሆነሽ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማህፀንሽ ቻልሽው
    ተሸከምሽው ሰማይና ምድር የማይወስኑትን ለመወሠን የታመንሽ
    አንቺ ነሽ " ብሎ ተቀኝቶላታል ።
    ክብር ላንቺ ይሁን እመቤቴ ።
    የሀገራችን ሰላም መልሳ ለደጇ ታብቃን💒💚💛❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ወደ ሀገራችሁ ተመለሳችሁ በሰላም ማን እንደ ሃገር
    ይችን ቀን እንጠብቃለን የመዳም ቅመሞችም😍

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +7

    በሰላም ግቡ ሆዴን በላቹኝ ብሬና መሲ ሮቤል😥😥😥ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ያድርግልኖ እኛንም ለሀገራችን ያብቃል የሰው ሀገር የሰው ነው❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

  • @semira4446
    @semira4446 ปีที่แล้ว +5

    ማን እደ አገር ወላሂ🇪🇹😭😭እማዬ አገሬ እኛንም ጥሪን

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt ปีที่แล้ว +2

    ማሻላህ ደስ ስትሉ አብራችሁ ገባችሁ በርቀት ፍቅር አይሆነም መለያየት ከባድ ነዉ እኛንም ለዚች ቀን ያብቃን ማን እንደሀገር ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @h.g3326
    @h.g3326 ปีที่แล้ว +4

    እኔም የዛሬ አመት አገሬ እገባለሁ 😊😊💝💝 ኢንሻ አሏህ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    የፍቅር
    ተምሳሌት ብሬክስ &መሲ❤👈🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹መልካም ግዞ

  • @fatmatube8375
    @fatmatube8375 ปีที่แล้ว +42

    ማንው የሰደት ሂወት እደኔ ያቅለሸለሺው 14አመት በሰደት ደከመኝ እህቶች 😭

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 ปีที่แล้ว

      አላህላገርሽያብቃሽ አብሽሪይ ስደት ካልተውትእኮ አይተውም

    • @fatmatube8375
      @fatmatube8375 ปีที่แล้ว

      @@taibataiba202 ህይወት እደዋዛ ዲካም ብቻ እህቴ

    • @taibataiba202
      @taibataiba202 ปีที่แล้ว

      @@fatmatube8375 አይዞሽእህቴ ቀኑሳያስቡትነውእሚህደው እኔ12 አመቴይ አላህብቻባገራችን የተሻለውን ይስጠን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@taibataiba202 ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@taibataiba202 ደምሪኝ

  • @yefkrbiteseb5534
    @yefkrbiteseb5534 ปีที่แล้ว +5

    አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እካን ደህና ገባችሁ ያረብ እኛንም ላገራችን አብቃን እሮቤልየ እደጎበል የኔጒረምሳ 😍😍

  • @titihabeshawittube4512
    @titihabeshawittube4512 ปีที่แล้ว +14

    እንኻን ለፅዮን ማርያም አደረሳቹ🙏
    ያገሬ ልጆች🙏

  • @ያረብበድኔአትፈትነኝያኢላ

    መሻላህ ደሥይላል አንድጥያቄልጠይቅህ ኪሎ የበዛበት በአንድ ኪሎ ሥንትነዉ የሚሥከፊሉት

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ ปีที่แล้ว +10

    እኳን ለሀገራችሁ አበቃችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ስላም ለስው ዘር በሙሉ

  • @sinoritasinorita3398
    @sinoritasinorita3398 ปีที่แล้ว +2

    ሀገራችሁ ስለገባችሁ በጣም ደስብሎኛል ዉዶቼ አላህ ክፉ እዳይነካችሁ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @aminatsultan7466
    @aminatsultan7466 ปีที่แล้ว +6

    ያረቢ የኔንም አገሬ መግቢያ ቀን አቅርብልኝ🇪🇹🇪🇹💞💞💞💞💞💞

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😘😘🌿🌿

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋው

  • @narins89
    @narins89 ปีที่แล้ว

    እኳን ወደሀገራችሁ በሰላም ገባችሁ የሰው ሀገሬ ያው የሰው ነው ምንም ቢመቸን ማን እደሀገር

  • @zd6333
    @zd6333 ปีที่แล้ว +3

    ወላሂ ልሸኛቸው ነበር የመሰለኝ አብራችሁ ጉዞ ደስይላል ሰላምግቡ

  • @ተዉሂድየነቢየቶችሁሉጥሪነ
    @ተዉሂድየነቢየቶችሁሉጥሪነ ปีที่แล้ว +3

    ይቺን ቀን የነፈቀቹ በሙሉ አለህ በሰለም የድርሰቹ የድርሰን የአራቢ ለኔም በአለህ ፍቃድ 3 ወር ቀራኝ አልሀምዱልላህ

  • @ጫሊየወሊሶልጅ
    @ጫሊየወሊሶልጅ ปีที่แล้ว +9

    እኔም ከአምስት ቀን በሃላ አገሬ ገባላው የመዳም ቅመሞች አሳባቸውን ፈጣሪ አሟልቶ በሰላም ለአገራቸው ያብቃችሁ🙏🙏

  • @WrsfdEyet
    @WrsfdEyet ปีที่แล้ว +6

    እንዃዕ ሰላም አተኩም ዓድካን ዓይንካን አምላክ ሆይ ንሕናከ ማአዝ ንከውን ንምለስ ናፍቆት ሞትናዋ😭

    • @sarasara-ps8cs
      @sarasara-ps8cs ปีที่แล้ว

      Ajoki nehuna ewin abe kereba maleti kenekede ena dina melue selam yeweredelena teray shaha kenebele ena

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ ปีที่แล้ว +6

    እኔም በቅርብ አገሬ ገቢ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ 🙏🙏👌😘😘😘እንኳን በሰላም ገባችሁ 🙏🙏❤️❤️

    • @almahi37
      @almahi37 ปีที่แล้ว +2

      እኔምአልሀምዱላህ

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 ปีที่แล้ว +1

      አለህ በሰለሞ ለአገረቾን የበቀቾ የረብ እህቶች እንሸ አለህ እነሞ 1 ወረ ቀረኙ በአለህ ፉቀድ ከህነ ከወር ቡሀለ ወደ አገር ገበሉ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 ปีที่แล้ว

    እደ እየሸኘአቸዉ ነዉደ አብራችሁ ቢሆን በ ጣም ደሥ ይላል ኦ እደዛ ከሆነ አሪፍ ነዉ መልካም ጉዞ ለእምየ ሀገርኢቶጵያ አብራችሁ ታምራላችሁ

  • @lulutube311
    @lulutube311 ปีที่แล้ว +23

    እኛንም የመዳም ቅመሞችን አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ላገራችሁ አበቃችሁ በውነት እግዚያብሔር እስከ ምታረጁ ክፉ አይካችሁ እዳይለያችሁ የተመልካቾች ምኞት ነው እኔንም ጨምሮ ሁሌ በፋቅር ኑሩ

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛለኝ እናተን ሳይ ህይወት ይናፈቀኛል እንዴት ደስ እንደምትሉ🥰❤❤❤❤🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋዋ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +2

    Mama Ethiopia 🇪🇹 the best of bests!! I love 💘 you so so much and may God protects you from your enemies and may HE blesses your children livibg all over the world 🌎 ❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @Emantube-ch3eh
    @Emantube-ch3eh ปีที่แล้ว +10

    ማሻአላህ ብሬና መሲ እንኳን ሰላም ገባችሁ
    🇪🇹ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርና አንድነትን አላህ ያስፍንልን ያረብ 🤲

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውበቅንነትዋውዋው

  • @ትግራይዓደይመለይ
    @ትግራይዓደይመለይ ปีที่แล้ว +2

    እንኳዕ ብሰላም ኣተኹም ክቡራተይ ኸብደይ ከም ገለ ኢሉኒ ኡፍፍፍፍ

    • @rahealraheal1881
      @rahealraheal1881 ปีที่แล้ว

      ብሓቂ ንሕናለ ሰላም ዓድና ተመሊሱ መሬት ዓድና ንምርጋፅ የብቅዐና

  • @እሙአቤል
    @እሙአቤል ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን የመዳም ቅመሞች አይዞን ወርቆቼ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋው

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ ปีที่แล้ว

    ማሻአላህእህትመልካምጉዞ።መሲ።ወደሀገርሥንትኪሎሻንጣነውየሚሂደውመልሽበአላህ👍👍👍

  • @ማህሌትጓልትግራይ
    @ማህሌትጓልትግራይ ปีที่แล้ว +3

    እሰይ ውዶችየ እንኳን ለማርያም ፅዮን ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ አገር የመሰለ የለም እኛንም እሄ ቀን ናፈቀን

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 ปีที่แล้ว

    Wowብሬክ እንካንበስላምገባችሁ ብሬክ ከደባይ ወይምከካታር የስንት ስአትመንገድ ነው?

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 ปีที่แล้ว +4

    ታድለችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቀችሁ ብሬክስ እና መሲ ሮብ እወደችሁለሁ መልካም ጉዞ 💜🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል አግዚአብሔር እስከ ለተሞታቹ አይለያቹ የተባርከ ትዳር ነው አብዝቶ በ ልጅ ይባርካቹ ደጋግማቹ ውለዱ በ ሰላም ለ አገራቹ ያብቃቹ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባችሁ💚💛❤እንኳን አደረሳችሁ የእናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች❤⛪❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 ปีที่แล้ว +6

    በሰላም ግቡ ማን እንደ ሀገር ማነው እንደ እኔ በከፋም ቢለማም ሀገሩ መኖር የሚወድ👍👍👍ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ😘😘🌿🌿የመዳም ቅመሞች ብቻ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑ ስሞትላችሁ በር እዩልኝ

  • @መቅደስየፋኖዎችእሕት
    @መቅደስየፋኖዎችእሕት ปีที่แล้ว +9

    እንኳን በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ገባችሁ መሲ ብሬ👏💚💛❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኲን በሰላም ገባችሁልኝ የኔ ልዩዎች

  • @maeritube21
    @maeritube21 ปีที่แล้ว +18

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በህል እንኳን አደረሳችሁ🙏🙏🙏😍❤

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 🙏

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว

      እንካን ሰላም ገባህ

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 ปีที่แล้ว

    ብርክስና መሲዬ እንዲሁም ሮቤል እንኳን ሰላም ገባችሁ ወደ ውድና ተናፋቄዬ ኢትዮጵያዬ እኔም ሃገሬ ናፍቃኛለች በርቱልኝ በአዳዲስ ስራዎች ከች ከችቸቡሉ መሲዬ ❤❤❤❤👍👍👍🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @hirut758
    @hirut758 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ሰላም ገባችሁ እኛንም የዛ ሰው ይበለን ፈጣሪ አገራችንን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን💚💛❤️🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 ปีที่แล้ว

    አገር እየገባችሁ ነዉ ምን ምን ይዞ መሄድ እደሚቻል እድትነግረን

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ ปีที่แล้ว +3

    ምርጦችየ እንኳንደህና ገባችሁ ፈጣሪከሀገራችሁ በሰላም በጤና ያኑራችሁ🥰🥰
    ማን አደናት ሀገር🙏

  • @ሜሪጋልትግራይ-ኀ9በ
    @ሜሪጋልትግራይ-ኀ9በ ปีที่แล้ว +1

    እንካዕ ብሰላም ኣተኩም ረብየይ ፍቅር ግን ተጠንቀቅ ነብስካ ባዕልካ ምሕላው እዩ

  • @ተስፋተስፋ-ጨ8በ
    @ተስፋተስፋ-ጨ8በ ปีที่แล้ว +3

    ስላም ግቡ ውዶችየ እኛንም በስው ሀገር ያለነውን በስላም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን እመብርሃን በለተ ቀኗ ያመት ስው ትበለን እማምላክ ወላዲተ አምላክ

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜን አሜንንንን

  • @jameelajameela7132
    @jameelajameela7132 ปีที่แล้ว

    Naagaahaani nufi gaalaa bireenaa kaasii Robiyee💓💓💓❤️❤️❤️❤️💔💔💔

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 ปีที่แล้ว +61

    ኡፍ ለምን መጣችሁ እዚ እዛ እምር ምችት ብሎአችሁ ነበር እኮ 😱እሮቤል እራሱ እንዴት አምሮበት እንደነበር

    • @gf5289
      @gf5289 ปีที่แล้ว +5

      እደ ቲጅየ አገራችን ይሻላል እያልን አች ወደ ውጭ ነይ ሳኡድ በቃ ተከፈተ አሉ

    • @weynatube21
      @weynatube21 ปีที่แล้ว

      ቱጂዬ ዛሬ ተሳስተሻል

    • @zinetmohammed5597
      @zinetmohammed5597 ปีที่แล้ว +2

      ቲጅ ዱባይኮ አይኖርባትም ለጉብኝትጅ መሮሪያ ፍቃድ ከባድ ነዉ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@gf5289 ደምሪኝበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@weynatube21 ደምሪኝ

  • @Tube-wm2wo
    @Tube-wm2wo ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እንኳን በሰላም ገባችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p ปีที่แล้ว +24

    ማን እንዴናት ሀገር ሁሉም በሀገር ያምራል ሁላችንንም ለዚች ቀን ያብቃን ያረብ

    • @hhjrjjrj3301
      @hhjrjjrj3301 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@sa-wx3eqእህት ቤተሰብ አረጊኝ

    • @blentube3002
      @blentube3002 ปีที่แล้ว

      @@titiyoutub6254 እህት ቤተሰብ አረጊኝ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏

  • @ቶዉልቤይሆናልበጊዜው
    @ቶዉልቤይሆናልበጊዜው ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም ኃገራቹ ገባቹ ብሬ በጣም ነዉ ምወድህ ከምስትህ ጋ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @jinatjinat8340
    @jinatjinat8340 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔአልቻልኩም የኔና የባሌፍቅርም እደዚህነው አስታወሳችሁኝ

  • @yegnabet20tube
    @yegnabet20tube ปีที่แล้ว +1

    Mashallah inkanm lehagerachu abekachu kezih behala zedeten teltachu behagerachu weldachu bedesta befeker beafya yemtnoru yadergachu tedarachunm Allah yetbkalachu 👌👌👌🌹😊

  • @hiwattube
    @hiwattube ปีที่แล้ว +3

    በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ የምንወዳችሁ ጥንዶች😍😘🌹🌷

  • @zebiba1159
    @zebiba1159 ปีที่แล้ว

    እስኪ ኤሪፖርት ስላለሁ ሁኔታ እድትነግሩን ማለትም ምን ምን ይከለከላል ይፈቀዳል????? በፈጣስ እንዳታልፉት ሰሞኑን ይሳፈራለሁ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +3

    ሰው ስሄድ እንባየ የሚመጣው ነገርስ በስላሴ እኛንም ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ

  • @አናንኤልቲዩብ
    @አናንኤልቲዩብ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለላማችሁ ይብዛልን መታደል ደስ ሲል እኛም በጉጉት የምንጠብቃት ቀናችን በሰላም ያድርሰን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው!! እንኳን አብራችሁ ሄዳችሁ ደስ ስትሉ 😍😍

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ተራስስ?🥺🥺🥺😢😢😢
    አላህ በሰላም ያስገባቹህ😍😍😘

  • @medi7884
    @medi7884 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛም እንካን በሰላም ለሀገራቹህ አበቃቹህ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 ปีที่แล้ว +4

    መልካም መንገድ ፈጣሪ ይከተላችሁ

  • @fkr834
    @fkr834 ปีที่แล้ว

    ውይ መሲዬ ለምን ተመለሳችሁ እዛ ምችትት ብሏችሁ ነበር እኮ በተለይ ሮባ በዛው ኣርጋችሁ ወደ ኣውሮፖ ፕሮሰስ ብትጀምሩ ጥሩ ነበር ብሬክስ ሓወይ

  • @eid753
    @eid753 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ እኔም ሀገር ልገባ14ቀን ነው የቀርኝ

    • @Fatima-xf5wd
      @Fatima-xf5wd ปีที่แล้ว

      አላህ በሰላም ያስገባሽ እኔ ደርሼ ተመልሼ ከበደኝ

    • @seadilove8182
      @seadilove8182 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @eid753
      @eid753 ปีที่แล้ว

      @@Fatima-xf5wd አሚን አይዞሺእህቴ አላህ ያቅልልሺ ደርስሺ ስትመለሺ አንዳንድ ግዜ ይከብዳል

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ነገር ይግጠማችሁ በኑሮዋችሁ ተባረኩ

  • @tube2790
    @tube2790 ปีที่แล้ว +5

    # መልካም መንገድ # መሲ ሮባ በሰላም ግቡ🙏🙏🙏

    • @ireisireis3157
      @ireisireis3157 ปีที่แล้ว

      አባቱስ😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@ireisireis3157 ደምሪኝ

  • @AminaAmina-pu9qk
    @AminaAmina-pu9qk ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ውድ የአገሬ ልጆች እኛም በደስደት ያለነውን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ ปีที่แล้ว +4

    አኔ ከአለሁበት ሳልቀሳቀስ እናንተ ስንቱን ተጓዛችሁት በርራችሁት

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😘😘🌿🌿

  • @ብሩታይት
    @ብሩታይት ปีที่แล้ว +1

    ብሬ እንኳን ደህና ገባችሁ😍😍ስንት ኪሎ እቃ ይዞ መግባት ይቻላን ንገረኝስኪ💚💛❤

  • @ስደተኛዋTube
    @ስደተኛዋTube ปีที่แล้ว +3

    በሰላም ገባሰላም ጤና#ፍቅር💞አንድነትን ያብዛልን ሠላም💞ፍቅር 💞ለሀገራችን 💞በዝዝት ያረግልንሰላም ይብዛላችሁ#ሰላም#ለኢትዮጵያውያን ለኢትዮያይሁንከያላቼብት
    ፍቅር 💞አንድነት ያብዛልን💚💛❤️

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc ปีที่แล้ว

    ዋዉ እንኳን ደህና ገባችሁ ሀገሬ እደሰማይ እራቀችኝ እኔስ 7 አመቴ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +7

    ወድ የሀግሬ ልጆች ይችን ኮሜትየምታነብ በሙሉ ፈጣረ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከክፈ ይጠብቃች ብሬክ ወደትነወ። ሮቢየየ እድግበልልን።።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ጤና እድሜ ይስጣችው ደስ ስትሉ እውነት ትለያላችው

  • @roserozaroseroza1171
    @roserozaroseroza1171 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እንኳን ለአገራችሁ አበቃችሁ።።😍😍😍😍

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 ปีที่แล้ว

      ሮስየ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      @@BirukTuba5335 ደምሪኝ