ዝንብ ሲወረኝ አየሀሁ \ አንበሳ ሲያበረኝ \ ቤት ሲፈርስ እና ሌሎችም Part Two

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 35

  • @burteab2949
    @burteab2949 2 ปีที่แล้ว +1

    ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ ቤትዬ

  • @Tube-uq8xw
    @Tube-uq8xw 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልን ቤትዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ።

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰሽ ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ

  • @53067
    @53067 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን new media አኳን አደረሳችሁ ለትንሳኤ በዓል ቤትዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @asad2754
    @asad2754 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤትየ:በጣም ነው የማመሰግነው ህልሜ ተፈቶልኛል

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳቹ ቤተሰቦች የእረመዳን ስራ በዛ እና ሰሞኑን ምንም የህልም ፍቺዎችን አልሰማውም

  • @eyobestifanos6348
    @eyobestifanos6348 2 ปีที่แล้ว

    በህልሜ የማትስ አስተማሪ ፈተና እየፈተነን ነበር ከዛን ፈተናውን ሁለት ተማሪዎች ብቻ ሰርተው ይሰጡታል አንደኛው 8/9 አንደኛው ደግሞ 6/9 ያመጣሉ,,, ነገር ግን ሌላው ተማሪ አልሰራም!... እኔም ደግሞ እንደምንም ሰርቼ ልሰጥ ስል አስተማሪው ከክፍል ወቷል እኔም ከኋላው በጣም እያለቀስኩ እየሮጥኩ ስለምነው,, ፈተናውን አይቶ 3/9 ብቻ ሰጠኝ። እና ትንሽ ስለፈራሁ ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል።

  • @feleketeka7532
    @feleketeka7532 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በህልሜ የምሰራበት ቤት ውስጥ ያሰሪዬ ልጅ አልጋ ላይ ወንድሜ ተኝቶ የተሰቀሉ 2/3 ጌጣጌጥ ዳንቴል ነበር እና ለምን እንደ ድሮ ብዙ ዳንቴል አትሰሪም መስራት አቁመሻል እንዴ ?አለኝ እኔም እየሰራሁ ወልነበርም ግን አይ እሰራለሁ አልኩት ቤቱ ያሰሪዎቼ ቢሆንም የኛ ቤት መስሎ ነው የታየኝ

  • @የኔአለምሂወቴ
    @የኔአለምሂወቴ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ዛሬ ቤተሰብ ጋር ሄጄ የሆነ ደመራ እሚደመርበት ቦታ ላይ ብዙ ሰዎች አሉ እና እኔ ከነሱ በታች ከትልቅ ገደል ውስጥ እየወጣሁ በገደል አፋፍ ላይ በጣሜ እየፈራሁ ቅጠልም ሳርም እየያዝኩ በግድ ወጣሁ ሴቶች አሉ ከአጠገቤ እና አይዞሽ በርቺ እያለችኝ አንዷ ወጣሁ ከዛ የደመራ ቦታው ላይ ጠብ አለ ከዚ ካለፋችሁ በዚህ መጥረቢያ ነው እምቆርጣችሁ ይላሉ በጣም እደነግጣለሁ በጎን ሳልፍ አንድ እማቀው ጎረቤት በር ላይ ስደርስ ነጭ ውሻ ይጮሀል በቅዱስ ገብርኤል አሳልፈኝ እለዋለሁ እሱም አይኑን እሚጣሉት ላይ አድርጎ ዝም ብሎኝ ገባ እኔም በድንጋይ እየወረወርኩ እየተከተለችኝ መጨረሻ በቀጭን ዱላ መታኋት እና እላይ ስደርስ የተመታውን ልጅ በመኪና ይዘውት ሲሄዱ ነጫጭ ወፋፍራም በሬዎች ሲከተሏቸው ብንን አልኩ በጣም ሲዘገንነኝ ነው የዋለ እባክሽ አብራርተሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ❤ ከጭንቀት ነው እምትገላግይኝ 💖

  • @hel138
    @hel138 ปีที่แล้ว +2

    ጫማ መጥፍት ባልሽ ሌላሴት ጋር እደሚድ ነው የሚያሳየው

  • @haadhajiruu3494
    @haadhajiruu3494 2 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዪሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ለኔደግሞያየሁት እልም እህቴየልጄን ፀጉር ስትላጭአየዋት ለምንድነው የምትላጭው ስላት ትስቅብኛለች እና ቤቲዪ ከእንቅልፌ ስነቃ ልጄ ታማ አየዋት በዛ የተነሳ እህቴን እፈረሰታለውኝ ማለቴ እራቅኩዋት እስኪ መልሽልኝ

  • @ህልምነኝ
    @ህልምነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @mrphone5522
    @mrphone5522 2 ปีที่แล้ว

    እኳን ደና መጣሽ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሳችሁ ቤትዬ እኳን አደረሰን

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 ปีที่แล้ว

    በህልም የለመለመ ወይን ዛፍ ስር ቆሜ ወደላይ እመለከታለው በጣም አረንጓዴ ሆኖ በላይም ላይ ሁለት እረጃጅም ኩከበር በቅሏል በአንዱ ላይ ውስጡ እባብ አለ በአንዱ ላይ ግን ያማረ ነው

  • @የአሜንእናት-ጠ2ጨ
    @የአሜንእናት-ጠ2ጨ 2 ปีที่แล้ว

    መልካሙን ሁሉ ላንች ይሁን ቤቲ

  • @tg3766
    @tg3766 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምቤቲ እኳንአደረሠሺ ለብረሐነትንኤዉ
    ለክርሥትና እምነትተከታዮቾ ሁላቺሁ እኳንአደረሣቺሁ ቤቲ ዛሬ ያየሁትንልገርሺ
    አገርቤት ይመሥለኛል መሀልአሥባልትላይ ትልቅላም ከነቦሣዋ በልቧተኝታ ታጣጥራለች ላሚቱ የኛ ትመሥለኛለች ሌሎች ከብቶች ትተዋት ያልፋሉ አካባቢዋ በብረሀን ተከቧል እዛዉቆሜ ሁኔታዋአሥገርሞኝእያየሃት አባቴን ካጠገቤአየዋለሁእና በጣምአምሮበታል ጥላ በጁ ዘርግቷል ግን ተገዳግዶሢወድቅአየዋለሁ ሄጄአነሣዋለሁ እኔምበጄጥላዘርግቻለሁ እናለሡ የኔ ጥላትልቅነዉ ወደኔጠጋበል እለዋለሁ ካአባቴ ጋር አብረንእደቆምን የሠፈርልጅወደኛይመጣልአባቴ ሥሙንሢጠራዉአያለሁ ትንሺፈቅእዳልኩ በኤችአይቪየተያዘች ክፉሤት ያዟትእያለች የሠፈርጎረምሶችን ትሠበሥብብኛለች ልጇይመሥለኛል በሬጠምዶያርሣል እና ሊያሥወጋኝሢሞክር አመለጥኩት ሤትዮዋ እቤትአሥገባት ካፌየሚወጣዉንቆሻሻ አሣያትትለዋለች በጣምይቀፈኛል አክታዋ ከደምየተቀላቀለ እደአረፋአይነት ነዉበሆነ እቃአድርጋ አየሺዉ እያለችወደአፌ ጠጋታደርገዋለች በቃይቺሤትዮ ጉድ ሠራቺኝ በምንመገድነዉ ከዚህ ጉድላመልጥ የምችለዉብየ ሣሥብእሧንመከባከብና በፀባይመያዝእዳለብኝ ከዉሥጤጋርአወራለሁ ቤትሺንላፅዳልሺ እያልኩ በፍቅር ሥከባከባት አመለካከቷ ተቀየረ እና የቅርታ ትጠይቀኝእና ጡሩልጅ ነሺለካ ትለኛለች እና እድሄድ ትፈቅድልኛለች አመሠግናለሁ ቤትየ የባለፈዉንም ህልሜን በትክክል ፈተሺልኛል ይሄንንም እጠብቃለሁ መልካምበአልይሁንልሺ

  • @hulumlebgonwe6146
    @hulumlebgonwe6146 2 ปีที่แล้ว

    ህልሙን ያየዉ ገዋደኛዬ ነዉ ምንባስ መክና ገዝቶ እሱ ሹፌሩ ረዳቱ ሆነዉ ይሄዳሉ መንገድ ላይ ጓደኛዬ ይወርዳል ከወረደ ቦሀላ ምንባሱ ወደ ጎን ትንሽ ይወድቃል ግን ምንም አልሆነም እና ሌሎች መክና ሻጭ እና ገዥ ስከራከሩ ያያል እና ያንተ እንደዉም ጥሩ ነዉ ይሉታል

  • @etielzeethiopia7276
    @etielzeethiopia7276 2 ปีที่แล้ว

    Ye Telegram addres Linkun lakulgn .

  • @titiyeabatuwa6799
    @titiyeabatuwa6799 2 ปีที่แล้ว

    Selam betye yene hlm ye gabcha kelebet tate Yale yimeslegbal enam wusha lineksegn simeta lkelakel ejen szerega yetat kelebeten nekso awulko wesedew ene sayineks

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ህልሜን እስኪ ፍቺልኝ የአለቃዬ እናት ከልጅዋ ጋር ሳሎን ተቀምጣ ነበር እኔ ደሞ ኪችን ውስጥ ነበርኩ እና ድንገት ድምፅ ሰማውና ስወጣ በጣም ጥቋቁር ሁለት ሰዎች ወደ ሳሎን ሊገቡ ሲሉ ምን ትሰራላቹ ብዬ የማላውቃቸው ሰዎች ስለሆኑ ውጡ ብዬ እስወጣዋቸው ከወጡ ቦሃላ የጊቢውን በር ልዘጋው ስል በሩ እንዳለ ተገንጥልዋል እንደምንም ብዬ ትንሽዬ ቀዳዳ አግኝቼ በሚስማር አስገብቼ ዘጋውት ለጊዜው እንደዚ ይሁን ብዬ ከዚ በፊትም እንደዚ አይነት ህልም አይቼ የጊቢው በር ተጨማዶ የአለቃዬ ወንድም በጣም ታሞ ከሞት ተረፈ ግን እስካሁንም በመድሃኒት ነው ያለው የእውነት ከላይ ያለውን ህልሜን ከተረዳሽው ፍቺልኝ

  • @ሣአዳእንድሪሥyoutube
    @ሣአዳእንድሪሥyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲየ እኮናን ደህና መጣሽ የዛሬዉን ደሞ ፍችልኝ ቅር የተባባልናቸው ሠወች ምግብ እኛቤት ሢያበሥሉ አየሁ እናቲቱ እውጭ ወጥ ልጁ እቤት ዉሥጥ ሥጋ ይሠራል እኔ እደጅ ነኝ ምድን ይሆን

  • @eyobestifanos6348
    @eyobestifanos6348 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ,,,,, "በህልሜ ውጭ ሃገር ሄጄ ሰዎች ተሰብስበው እጅግ በጣም ትልቅ ከሆነ ፎቅ ላይ ይወረውሩኛል,, ነገር ግን ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስብኝ መሬት አርፋለሁ።"..... ከቻልሽ እሲኪ ትርጉሙን ንገሪኝ

  • @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ
    @አልማዝጌታቸው-ጸ3ኀ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ከባለቤቴ ጋር ተለያይተናል ነበህልሜ ትልቅ ግቢ ውስጥ ሆኘ ግቢው በጣም ያምራል ባሌ መጥቶ ይቆረቁራል ምን ልታደርግ መጣህ ስለው ናፋቀሽኝ ነው ይለኛል በጣም በድለህኛል ላይህ አልፈልግም እለዋለሁ እሱ ልከፋሽ ይለኛል እኔ እቢ አልኩ ከዛ ሁለት አስባልት አቃርጦ ሄደ እያየሁት

  • @danielmk688
    @danielmk688 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤቲ አስተያየት ለመስጠት ነው የትላንቶቹ የተደገሙ አሉበት

  • @solomonmekonen4503
    @solomonmekonen4503 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት የቤቴ አጥር ፈርሶ ይመስለኛል ነገር ግን እጥሬን መልሸ ሳጥረዉ አደርኩ ምነዉ

  • @tihutabebetihutabebe9128
    @tihutabebetihutabebe9128 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ከልጄ አባት ጋር ተለያይተናል እቤቱ ሄጄ መሶቡን ስከፍት እንጀራዉ በሙሉ ሻግቶ አየሁ .ምን ይሆን

  • @tsedalechekol746
    @tsedalechekol746 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቤቲ! በህልሜ በተደጋጋሚ የምኖርበትን ከተማ ለቅቄ ሌላ ቦታ መኖር እጀምራለሁ( ከባለቤቴ እና ልጆቼ ጋር) እና በጣም ይጨንቀኛል ለምን ለቀቅን መጣን እያልሁ። ምንድን ነው? ሌላው ህልሜ ደግሞ የልብ ቅርፅ ያለው የብር ጌጥ በወፍራም ክር አደርገውና እንደማጌጥበት ሳስብ ደስ ይለኛል። ምንድን ነው?

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን ቤተሰቦች

  • @kirubelsurafel2541
    @kirubelsurafel2541 2 ปีที่แล้ว

    behilme yelejinet fikregnayen simetat

  • @BeshaduDeres-vo7bg
    @BeshaduDeres-vo7bg ปีที่แล้ว

  • @ሣአዳእንድሪሥyoutube
    @ሣአዳእንድሪሥyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ሌላም ህልም አለኝ ሤት ልጆች መታቀፍ እና ተፊት ማሥመራት በብረ ድሥት እሩዝ እና የታሸገ እሮብ ለልጅ አብሊ ብለው ሢሠጡኝ አየሁ

  • @nebes9660
    @nebes9660 2 ปีที่แล้ว

    Yetetalahut fekegnye betammm amote seguru genashu telacheto gemashu segur alew ehetu ney wesjiw telegnleche enem embi beye ehedena keza demo wesdewalew yen ena yesu betesboche yetalalu ene yesun wendem betefi emetawalew keza hulu enena fekergnye tetewen yehedalu esu mert lay tezererebegn bechayen yeshew kichi aleku

  • @fthumhammed2860
    @fthumhammed2860 2 ปีที่แล้ว

    Selame yhene y you tube chanal yayhute zarnawe ds yelale... Este lname fecelen.... Btedggame bhelma ymalkacwen satoce ayalwe mndnaww yamgermaw bmaywe helme hula 2-3satocen salaye aldrme gn alkacwem feclen p/s. F. M. nane

  • @መክብብ-ከ6ረ
    @መክብብ-ከ6ረ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ዛሬ ደሞ ያየሁትን ህልም ልንገርሽ መንገድ ላይ እየሄድኩኝ አንድ ቡና የምታፈላ ልጅ ማነሽ ስምሽ investment ቡላ ጠራችኝ እኔም ወደ ሷ መጣው ከዛ መታወቂያ አለሽ አለችኝ አዎ ስላት በቃ በቃ ቶሎ ስጭኝ ትለኛለች እኔ ደሞ እየሰጠዋት ግን ለምን ፈልገሽ ነው ብዬ ደጋግሜ ጠይቃታለው ግን አትነግረኝም በጣም ደስተኛ ሁና በቃ የሆነ ነገር ውሰጥ አስገብቼሻለው አለችኝና 60 ብር 10 ሳንቲም ሰጠችኝ ይህ መታወቂያ ስላለሽ የሚሰጥሽ ቀብድ ነው ሌላው ነገር አሁን ስትሄጂ ነገርሽን በደጅሽ ታገኛለሽ አለችኝ ከዛም ዞር ስል ለምን ትከራከሪያለሽ መታወቂያ እኮ ለመልካም ነገር ነው የሚፈለገው ሎተሪ ሲደርስሽ ቤት ስትገዢ ምናምን ነው አለኝ እኔም ብዙም ሳልጓዝ መንገድ ላይ ጉድጓድ አየሁ ጎንበስ ብዬ ሳይ 200,100በጣም ብዙ አለበት ቶሎ ቶሎ ብዬ የቻልኩትን ሰበሰብኩና ከብሩጋ ሰነድ ሪሲት አለ ሌላ ሁለት ልጆች መጡና እንዴ ብር ነው እያሉ ግን መውሰድም አልፈለጉም ከዛ ሰዎች ሲመጡ እንዳያዩን ብዬ ዞር አልኩኝ ልጆቹም ትተው ሄዱ እኔ ደሞ በፊት የያዝኩትንን ይዤ ቡሃላ ሰዎች ዞር ሲሉ እወስዳለው ብዬ ዞር ብዬ ሰው ዞር እስኪል እየጠበኩ ከእንቅልፌ ነቃሁ ምን ይሆነሸ ቤቲ