ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውዴ ሰላም ለአንቺ ይሁን ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ እና አንድ እህቴ እልም አይታ ፍቺው ከበደን ብትፈቺልኝከቤቷ እደጅ ወጥታ ከልጇ ጋር ፀሐይ ላይ ቁጭ ብለው ስንዴ ትለቅማለች እና አንድ ጎረቤቷ እራቁቷን ከፊቷ ትቆምና ፀሐዩን ትከለክላታለች ግን ልጇም ቀና ብሎ አያያትም ሴትየዋ እራቁቷን መሆኗን ከዛም በመሀል ሌላኛው ታማሚ ጎረቤት አለቻት መታ ትስማታለች ምነው ጣልሺኝ እያለች እሷ ግን ምንም መልስ አትሰጣትም።
ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤ ውዴ እኔ የፈታሁት ባሌ ቤቴን አፅጅልኝ እንደበፊቱ አልሆነም ይለኛል እና እሽ ብየ ማፅዳት እጀምራለሁ ከዛ እኔም ባሌና ሚስቱ ምግብ እየበላን በምን ነው ግን የተለየሽኝ ይለኛል እኔም ስቅስቅ ብየ እያለቀስኩ እነግረዋለሁ ሚስቱም ይቅር በይኝ ትለኛለች እሽ እላታለሁ እሱም አቅፎ ያባብለኛል እባክሽ ፍችልኝ ስደት ነኝ ከሱጋ አንደዋወልም
ሰላም እህት በተደጋጋሚ የማየው ህልም ነው ብዙ ጊዜ መንገድ ሲጠፉብኝ እና ሰወችን ስጠይቅ አያለሁ እባክሽን ፍቺልኝ
Salmishi yibza xibabuni yabzalishi❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ዛሬ ያየሁት ህልም ከልቤ አልወጣ አለ በህልሜ የተቀቀለ ጎመን እየበለሁ ሁሉት ዝምብ የገባሉ እኔም እየቀፈፈኝ ዝንቡን አውጥቸ አንድግዜ ስጎርስ እህቴ ቆሻሻለው ስትለኝ ሳየው የሚያስጠላ ብረተአለው እኔም ተውሁት።
Be Motor cycle Mehade mindenew?
ሰላም ቤቲ
ሰላም ቤቲ በህልሜ ድንጋይ ሲወረወርብኝ እኔ የቤተሰቦቼ ቤት ይመስለኛል ስሸሽ በጣም ያስፈራል ድንጋይ የመታኝ እስኪመስል አጠገቤ እየመጣ ያርፋል ግን አልመታኝም የሚወረውሩብኝ ሁለት ናቸው አንዱ ያቀብላል ሌላው ይወረውራል ሌላው ህልም ከቤታችን በር ላይ ብዙ ነጭና ጥቁር እባቦች ተከምሮ ተቀምጦብን እህቴም አለች እሷ ለመውጣት ስትሞክር እግሯን ያዛት እኔ ሳይዘኝ አመለጥኩ እሷ እግሯን ስታስለቅቅ አየው ምንድን ነው
በህልም እርሻ ቦታ በተደጋጋሚ መማየት
2:18
Shinty be kubayal mayeti minmaleti
❤❤
Papas me to kalsi sensei alen elsabet
selami habibeti eiketatelishalehu gen teyiqeshi allaqimi ❤ ህልሜን ፍችልኝ ያለምኩት ልብሴን ሰው ሲዋሰኝ አለምኩ
አህቴ አንዴት ላግኝሽ በህልሜ አንድፈቺልኝ ነበር ::
የማቃትልጅዘንጣእየሳምኳትከሌላዋጋመንገድላይበጣምእየሳቅንእንጨትላይተንጠልጥለን
Ba guguti nwo mixabqowo
ሰላም ላንቺ ይሁን፡ የኔ ህልም ካንዲት ቀይ ቆንጆ ወፍራም የሆነች ማላቃት በጣም ውብ የሆነች ልጅ ሁነን ፡ የራስዋ የሆኑ ቡዙ መንጋ ፍየሎች ሰብስበን ወደ በረታቸው ኣስገብተን ዘጋናቸው ፡፡ ከዛ ኣንድ ትልቅ ቀንዳም ፍየል ዘሎ ወጣ እና ልጅትዋ ና ኣግዘኝ ስትለኝ ለፍየሉ በቀንዱ ይዤ ገትቼ በሃይል ኣስገባሁት እሱ ጨርሰን፡፡ ልጅትዋ ወደ ቤትዋ ኣስገባችኝ፡፡ ልጅትዋ ኣይኔ ኣይኔ ታየኝ ነበረች ፍቅር ነገር ኣሳየችን፡እና ና ፀሎት እናርግ ኣለችኝ እሺ ብያት ወደ ፀሎት ክፍሉዋ በእጃ ይዣት እየሄድኩ ሳለሁ ልጅትዋ sex ፈለገች ነብስዋን ኣንቀጠቀጠ ግን ፍትልኝ እህቴ ፡፡ የልጅትዋ ውበት ግን ገራሚ ናት የበሰለ ወፍራም ቲማቲም ነው ምትመስለው፡፡kkkk...
ግን ጥያቄ ሴት ብቻ ነች ህልም የምታየዉ 😀
Be hilme argze mite meto yhonech nurse fermi tlgnalch ay be opperession nw mweldew slat mit ayekbdshm mnamn bla gotta stasgbagn ayew fchilgn
መኖርያ ቤትየ ግማሽ ግንቡ ፎርስ ኣየህ ፈቺሊኝ
በጣም መጥፎ ነው
የመት ፡ ተድጋግሞ ፡ ማየት ፡ ሌላ ፡ ድግሞ ፡ እንድ ፡ ዛፊ ፡ አበ ባ ፡ አንድ ፡ ቀይ ፡ ቅጠል ፡ የሚያምር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ ድሞ ፡ እንጨቱ ፡ ደረቀ ፡ ነው ፡ አርንጋዴ ፡ ነበር ፡ ውድያው ፡ ቀጠሉ ፡ ቢጫሆኖ ፡ ተቀይር ፡ ምን ፡ ይሁን? ፡
የድመት ቡጫሊት ለነክሱኝ ሲያባሩሩኝ እናታቸው ስመጣ ግን ሳይንክሱኝ ተውኝ እና ሄል ሽፋን ግራ እግር ጫማ ከጉኑ ሲቀደድስ ባዝ ይቅርታ
ድመት ጠላት ናት ጫማ ሲቀደድ ጠላትሽ ባልሽ ወይም የፍቅር ህይወትሽ ወይም ስራሽ ልትቀማሽ ትፈልግ ይሆናል ካቺ ህይወት ጋር ሚሄደውን አቺ ታውቃለሽ
@@fetiuser-dy8rk7he8t አመስግናለሁ በጣም
አመሰግናለሁ
ውዴ ሰላም ለአንቺ ይሁን ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ እና አንድ እህቴ እልም አይታ ፍቺው ከበደን ብትፈቺልኝ
ከቤቷ እደጅ ወጥታ ከልጇ ጋር ፀሐይ ላይ ቁጭ ብለው ስንዴ ትለቅማለች እና አንድ ጎረቤቷ እራቁቷን ከፊቷ ትቆምና ፀሐዩን ትከለክላታለች ግን ልጇም ቀና ብሎ አያያትም ሴትየዋ እራቁቷን መሆኗን ከዛም በመሀል ሌላኛው ታማሚ ጎረቤት አለቻት መታ ትስማታለች ምነው ጣልሺኝ እያለች እሷ ግን ምንም መልስ አትሰጣትም።
ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤ ውዴ እኔ የፈታሁት ባሌ ቤቴን አፅጅልኝ እንደበፊቱ አልሆነም ይለኛል እና እሽ ብየ ማፅዳት እጀምራለሁ ከዛ እኔም ባሌና ሚስቱ ምግብ እየበላን በምን ነው ግን የተለየሽኝ ይለኛል እኔም ስቅስቅ ብየ እያለቀስኩ እነግረዋለሁ ሚስቱም ይቅር በይኝ ትለኛለች እሽ እላታለሁ እሱም አቅፎ ያባብለኛል እባክሽ ፍችልኝ ስደት ነኝ ከሱጋ አንደዋወልም
ሰላም እህት በተደጋጋሚ የማየው ህልም ነው ብዙ ጊዜ መንገድ ሲጠፉብኝ እና ሰወችን ስጠይቅ አያለሁ እባክሽን ፍቺልኝ
Salmishi yibza xibabuni yabzalishi❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ዛሬ ያየሁት ህልም ከልቤ አልወጣ አለ በህልሜ የተቀቀለ ጎመን እየበለሁ ሁሉት ዝምብ የገባሉ እኔም እየቀፈፈኝ ዝንቡን አውጥቸ አንድግዜ ስጎርስ እህቴ ቆሻሻለው ስትለኝ ሳየው የሚያስጠላ ብረተአለው እኔም ተውሁት።
Be Motor cycle Mehade mindenew?
ሰላም ቤቲ
ሰላም ቤቲ በህልሜ ድንጋይ ሲወረወርብኝ እኔ የቤተሰቦቼ ቤት ይመስለኛል ስሸሽ በጣም ያስፈራል ድንጋይ የመታኝ እስኪመስል አጠገቤ እየመጣ ያርፋል ግን አልመታኝም የሚወረውሩብኝ ሁለት ናቸው አንዱ ያቀብላል ሌላው ይወረውራል ሌላው ህልም ከቤታችን በር ላይ ብዙ ነጭና ጥቁር እባቦች ተከምሮ ተቀምጦብን እህቴም አለች እሷ ለመውጣት ስትሞክር እግሯን ያዛት እኔ ሳይዘኝ አመለጥኩ እሷ እግሯን ስታስለቅቅ አየው ምንድን ነው
በህልም እርሻ ቦታ በተደጋጋሚ መማየት
2:18
Shinty be kubayal mayeti minmaleti
❤❤
Papas me to kalsi sensei alen elsabet
selami habibeti eiketatelishalehu gen teyiqeshi allaqimi ❤ ህልሜን ፍችልኝ ያለምኩት ልብሴን ሰው ሲዋሰኝ አለምኩ
አህቴ አንዴት ላግኝሽ በህልሜ አንድፈቺልኝ ነበር ::
የማቃትልጅዘንጣእየሳምኳትከሌላዋጋመንገድላይበጣምእየሳቅንእንጨትላይተንጠልጥለን
Ba guguti nwo mixabqowo
ሰላም ላንቺ ይሁን፡ የኔ ህልም ካንዲት ቀይ ቆንጆ ወፍራም የሆነች ማላቃት በጣም ውብ የሆነች ልጅ ሁነን ፡ የራስዋ የሆኑ ቡዙ መንጋ ፍየሎች ሰብስበን ወደ በረታቸው ኣስገብተን ዘጋናቸው ፡፡ ከዛ ኣንድ ትልቅ ቀንዳም ፍየል ዘሎ ወጣ እና ልጅትዋ ና ኣግዘኝ ስትለኝ ለፍየሉ በቀንዱ ይዤ ገትቼ በሃይል ኣስገባሁት እሱ ጨርሰን፡፡ ልጅትዋ ወደ ቤትዋ ኣስገባችኝ፡፡ ልጅትዋ ኣይኔ ኣይኔ ታየኝ ነበረች ፍቅር ነገር ኣሳየችን፡እና ና ፀሎት እናርግ ኣለችኝ እሺ ብያት ወደ ፀሎት ክፍሉዋ በእጃ ይዣት እየሄድኩ ሳለሁ ልጅትዋ sex ፈለገች ነብስዋን ኣንቀጠቀጠ ግን ፍትልኝ እህቴ ፡፡ የልጅትዋ ውበት ግን ገራሚ ናት የበሰለ ወፍራም ቲማቲም ነው ምትመስለው፡፡kkkk...
ግን ጥያቄ ሴት ብቻ ነች ህልም የምታየዉ 😀
Be hilme argze mite meto yhonech nurse fermi tlgnalch ay be opperession nw mweldew slat mit ayekbdshm mnamn bla gotta stasgbagn ayew fchilgn
መኖርያ ቤትየ ግማሽ ግንቡ ፎርስ ኣየህ ፈቺሊኝ
በጣም መጥፎ ነው
የመት ፡ ተድጋግሞ ፡ ማየት ፡
ሌላ ፡ ድግሞ ፡ እንድ ፡ ዛፊ ፡ አበ ባ ፡ አንድ ፡ ቀይ ፡ ቅጠል ፡ የሚያምር ፡ ነው ፡ ሌላው ፡ ድሞ ፡ እንጨቱ ፡ ደረቀ ፡ ነው ፡ አርንጋዴ ፡ ነበር ፡ ውድያው ፡ ቀጠሉ ፡ ቢጫሆኖ ፡ ተቀይር ፡ ምን ፡ ይሁን? ፡