ሮማንቲክ ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @saada7652
    @saada7652 9 หลายเดือนก่อน +119

    ማነው እደኔ 2024 የሚያየው ደጋግሞ😅😅😂😂

    • @saragoshu7452
      @saragoshu7452 9 หลายเดือนก่อน +4

      Alehulish ene my number one drama my all the time drama

    • @iloveetiyophia1316
      @iloveetiyophia1316 9 หลายเดือนก่อน +4

      Meto😂😂🤣🤣

    • @sihammohammed8532
      @sihammohammed8532 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እያዬሁጨነው አሁን አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚህ አመት ያበቃን 2024❤❤

    • @ትንሿዱርዬ
      @ትንሿዱርዬ 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ አለሁ የስራ ማጣት ስንቱን አሳየኝ😢❤😂😂

    • @NebyatHagos-jd9ho
      @NebyatHagos-jd9ho 5 หลายเดือนก่อน

      Ene

  • @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ
    @ሂወትየማርያምልጅ-ኰ6ረ 2 ปีที่แล้ว +291

    ይሄ ፊልም የኔ እና የጓደኛዬ ታሪክ ነዉ ግን እኛ አሁንም እደተለያየን ነን እሱ ግን አሁን አፍቅሯል እኔ ግን ተስፋ ታልቆርጥ እየጠበኩት ነዉ እግዚአብሔር ሆይ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ😥

    • @emmabett5936
      @emmabett5936 2 ปีที่แล้ว +5

      አይዞሽ ማማየ

    • @kaoficoffee618
      @kaoficoffee618 2 ปีที่แล้ว +2

      Yenem yaw new . ..ufffff

    • @saaa-ht5vs
      @saaa-ht5vs 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh mamayie

    • @ABSALLAH99
      @ABSALLAH99 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂

    • @hanlove412
      @hanlove412 ปีที่แล้ว +2

      የልብሽ መሻትማ ሌላ ሰው ጋር ነው ልቡ

  • @serawitmeale5442
    @serawitmeale5442 11 หลายเดือนก่อน +22

    መጨርሻዉ ያምራል እግዚአብሔር የሁላንም መጭርሻ ያስምርልን 😊😊😊😊🎉🎉🎉

  • @KooreTube
    @KooreTube 15 วันที่ผ่านมา +4

    2017 ላይ ሆኖ ማነው እንደነ እያዬ ያለው🥰✌️

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 7 หลายเดือนก่อน +13

    ጓደኝነታቸው ግን ሲያስቀና ታድላችሁ እንደዚህ አይነት ጓደኛ ያላቸውሁ❤❤❤

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 5 ปีที่แล้ว +91

    የአመቱ ምርጥ ፊልም ሁሌ የሚያስለቅስ ነበር የሀገራችን ፊልም ዛሬ በሳቅ ሆዴን አመመኝ ይልመድባችሁ 🙏

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 4 ปีที่แล้ว

      ባትክክል የኔ ማልካም አህቴ 😁😄🥰💯ህይ 😝ወንዶች 😱🤭🤔😁😁😁በጣም አርፈ ፊልም ነው ኦዴ ቁስል አለኝ

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 4 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ተመችቶኛል😜😜

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 4 ปีที่แล้ว

      አየወንዶች 😁😁

    • @alemmami3781
      @alemmami3781 ปีที่แล้ว

      ትክክል እኔ እራሱ ማልቀስ ሰልችቶኛል

    • @GenetGeteta-wh9uk
      @GenetGeteta-wh9uk 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamethioselamethio31686,

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 5 ปีที่แล้ว +91

    እጅግ በጣም የወደድኩት እና የተመቸኝ የተዝናናውበት ደስ የሚል ፊልም ነው😍❤️😍

  • @redd88
    @redd88 6 ปีที่แล้ว +428

    እንደኔ የተመቸው ይሄ ፊልም like ይግጨኝ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ
    @ፍቅርያሸንፍል-ቐ3ሐ 4 ปีที่แล้ว +45

    ማኪዬ ማኪዬ 😭😭😭😭😭😭የኔ ቆንጆ የኔ ቆንጆ ምን አጋጠመሽ ምን አጋጠመሽ😀😀😂😂እውነት በሳቅ ነው የሞትኩት ተጫወቱባቸው

  • @fantizeleke9899
    @fantizeleke9899 2 ปีที่แล้ว +21

    አቤት ጓደኝነት
    በሂወቴ እንደዚህ አይነት የልብ ጓደኛ በጣም ነበር የምመኘው ግን .......ስታስቀኑ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 ปีที่แล้ว +73

    የፉክክር ጎጆ ሳይዘጋ አድረ ትላለች የኔ አያት 😂😂😂😂😂
    ሌላ ፊልም እያየሁ ከማልቀስ እናንትን እያየሁ ብስቅ ይሻለኛል ኧረ ምችት ይበላችሁ ድስይላል

    • @zewudenshethio3238
      @zewudenshethio3238 5 ปีที่แล้ว

      እሯ ክክክክክክክክክክክክክ

    • @AsAs-hm8lr
      @AsAs-hm8lr 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk

    • @AsAs-hm8lr
      @AsAs-hm8lr 5 ปีที่แล้ว

      @@zewudenshethio3238batme temhcai

    • @fatumafatu8322
      @fatumafatu8322 4 ปีที่แล้ว

      @@zewudenshethio3238 ዉይ ቅጥሟን ወደድኳት

    • @fozyaseid9537
      @fozyaseid9537 3 ปีที่แล้ว

      እኔበሂወቴ እደዚህ አይነት ፊልም የተመቸኝየለም💔💔💔💔💔💔💔

  • @SadaSada-px8yq
    @SadaSada-px8yq 2 ปีที่แล้ว +82

    ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለምገኛው ወገኖቻችን😥😥😥

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 ปีที่แล้ว +87

    😂😂😂😂😂እጅግ ደስ የሚል አዝናኝ ፊልም ነው በእውነት እደት ያስቃል ለቅሶው ላይ 🤗🤗🤗🤗

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 4 ปีที่แล้ว +65

    እስቲ ማነው እንደኔ 2020 ላያ የሚያይ እጁን ያውጣ
    So Funy

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ 2 ปีที่แล้ว +20

    በጣም የሚያዝናና ደስየሚል ፊልም ነው ይመቻቹቸች🤣🤣

  • @zaharazahara170
    @zaharazahara170 5 ปีที่แล้ว +20

    ይሄን ፊልም መቶ ግዜ አየሁት ምንም አይሰለችም ቀጥሉበት ማሮች

  • @amurifkrrr8125
    @amurifkrrr8125 5 ปีที่แล้ว +21

    ፊልሙ አሪፍ ነበር ግነ የፊልሙ ማጀቢያ ሙዚቃ ድምፅ በጣም ይረብሻል

  • @የኔአለምልጀነው
    @የኔአለምልጀነው 5 ปีที่แล้ว +56

    ደግ አደረገችህ ብድር በብድር የታባህ ሴት ልጅን እማ በብልጠት አትበልጧትም ወንዶችየ ይሰማል

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 6 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ሴት እኮ በፍቅር እንጅ በተንኮል ከመጡባት አቤት የለየላት ተንኮለኛ ነች 😂😂😂😂😂

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ምርጥ ፊልም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻዉ በደስታ ያየሁት

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 2 ปีที่แล้ว +22

    እኔ እንደዚህ ነበርኩ እሱን ማበሳጨት ስወድ ታዲያ እሱም አይቆርጥ እኔም አልቆርጥ መልሰን ስንታረቅ ያደረግነውን ስናወራው በሳቅ ነው የምንወድቀው አይ ፍቅር ገራሚ እኮ ነው

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +5

    2005 መጨረሻው ላይ እያየ ያለ እደኔ ስወደው 🤗

  • @arsemawelsh5192
    @arsemawelsh5192 5 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ኢፀ ህይወት ስወድሽ የኔ ማር እንድ እንዴይ እልህ ለፍቅር አስፈላጊ ነው ሲበዛ ግን የፍቅር መቀስ ነው ።

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +18

    😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀👌👍 ሺ ጊዜ ደጋግሜ ነው የማየው በተለይ የለቅሶው ፓርትና መጨረሻ😁

  • @saratube9788
    @saratube9788 4 ปีที่แล้ว +8

    አሁን ጋ 2 ተኛየ ሳየው ኮሜድ ባይሆን እና ትንሽ እርዘም ቢል እደት እደተመቸኝ አጠይቁኝ።በተላይ ይች ቀይዋ ልጂ ያለችበት ፊልም እደት እደምትመቸኝ ❤👈 ።ከእርግዝናው ባርት ላይ በሳቅ😂💔

    • @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
      @ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ 3 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂእኔምእንዴትእንደተመቸችኝ. እብደቷበዛላይዋውነው. እሷናትያደመቀችውፊልሙን

    • @Tsartyt
      @Tsartyt หลายเดือนก่อน

      ❤🎉🎉😅

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 ปีที่แล้ว +37

    ሁሌም ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም ነው

  • @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ
    @ዜድየደሴዋZየዴሴዋ 6 ปีที่แล้ว +30

    በጣም አስተማሪና አስቂኝ ዘና እሚአደርግ ፊልም ነው እዩት ያላያችሁ

    • @habibmohammed7212
      @habibmohammed7212 5 ปีที่แล้ว

      hi

    • @zanibzanib1086
      @zanibzanib1086 5 ปีที่แล้ว +1

      ያምራል

    • @idirissaid2744
      @idirissaid2744 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ የደሴዋ Z የዴሴዋ like

    • @oprocr7783
      @oprocr7783 2 ปีที่แล้ว

      ውጣአ አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 ปีที่แล้ว +67

    ተላለቅን አለች ክክክክክክክ ሴቶቹ እሳት ናቸው ማን ከማን ያንሳል

  • @Birabiro_2000
    @Birabiro_2000 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው. ሁሉም የሚደነቁ ናቸው እናመሰግናለን ♥♥♥

  • @AmuAschu
    @AmuAschu หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ happy ending..iwish for every one is in love

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 6 ปีที่แล้ว +35

    የለ ማግባባት እና የለ ማታማማን ኑፁ ፍቅር&ትዳር ለጣፋ እና ለፋርስ ይችላል ፋጣር ካእንድ አይናት አደጋዎች ይጣቃን

  • @okokjokokj1116
    @okokjokokj1116 3 ปีที่แล้ว +9

    2021 ማነው የሚያየው እንደኔ 👍

  • @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ
    @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ 3 ปีที่แล้ว +10

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኧረ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ በዚህ ፊልም ወይኔ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አየ ሴት ለተኮል እኮ አደኛ ነነ💃💃💃💃

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 3 ปีที่แล้ว

      ደግአደርጉ።እኔምእደነሱነኝ

  • @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ
    @ፍቅርፍቅር-ቀ2የ 4 ปีที่แล้ว +5

    የቅንቅን ደጃፍ ሳይዘጋ ያድራል አለ ውድድድድድድድ እየሳቁ ማልቀስ ደስ ይላል በጣም

  • @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ
    @ሂዊየወንጂዋየፍቅርሠዉ 4 ปีที่แล้ว +12

    ድራማዉ ከ ሀ እስከ ፐ የሚያስቅ ነዉ ደስ ይላል ተመችቶኛል

  • @abduxaahir4461
    @abduxaahir4461 5 ปีที่แล้ว +2

    ባየው ባየው የማይሠለቸኝ ቢኖር ይሄ ፊልምነው መሣይ ሆኖ የሠራው አድናቂህነኝ በርታልን

  • @fffme9427
    @fffme9427 9 หลายเดือนก่อน +4

    ፍትህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወገኖቻችን 😢😢

  • @Uaq-vk4sn
    @Uaq-vk4sn ปีที่แล้ว +7

    የምር እሄ ፊልም ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት በሳቅ ነው የገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k ปีที่แล้ว

      እኔ መቶ ጊዜ አይቻለሁ😂
      ሁለቱም😂❤

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 ปีที่แล้ว +16

    መጀመሪያ ብቻዬን አይቼ በሳቅ ፍንድት አልኩና ከባሌ ጋር አይቸው እንደገና ፍንዳታ ሆንኩኝ😂😂

  • @ZiziAbdallZiziAbdalla
    @ZiziAbdallZiziAbdalla 3 หลายเดือนก่อน

    Hulem dagagame mayew film ❤❤❤❤
    Ahunam baqale dagame scriptun asfalew 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሙናነኝጉራጌዋ
    @ሙናነኝጉራጌዋ 4 ปีที่แล้ว +22

    አገራችን ሚያሽቃብጡት አገራችን ፍቅር በፍቅር ሁና እደዚ ይዋርዱ የሚስማማ አሚን ይበል

    • @AsAs-wz8vo
      @AsAs-wz8vo 2 ปีที่แล้ว

      አስተማሪነው

  • @fritademse3395
    @fritademse3395 5 ปีที่แล้ว +20

    ሴትነቴን የምወደው እኮ ለዚህ ነው ወንዶችን ቅጥል ማድረግ ያስደስተኛል 😂😂😂

  • @elfuamenamenamenethio4534
    @elfuamenamenamenethio4534 4 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅ ተባረኩ አቦ በኮረና የመጣ በጭንቀት ልሞት ስል ነብሴ በእናንተ ፍልም ተመለሠች 😂😂😂😂

  • @kalkidantemesgen8847
    @kalkidantemesgen8847 3 ปีที่แล้ว +24

    ፊልሙን የወደዳችኡት ላይክ አድርጉት

  • @tupac2paclovechannelt834
    @tupac2paclovechannelt834 5 ปีที่แล้ว +24

    እውይ ቀይዋ በጣም ትመቸኝ አለች ኣክሽንዋ ድርቅናዋ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @makiii456
    @makiii456 5 ปีที่แล้ว +13

    ይህንን ፍልም አይቶ በጠም ከልቤ የምወደው የመፍቅራው ፍቅራኛየ የሌለ ፀባይ አምጥቶ ታለያኝ እናም እኔ ግን እስከአሁንም እወደዋለሁ

    • @Aloha83
      @Aloha83 5 ปีที่แล้ว +1

      Ezaw ye awtopis weraj tilosh hede, anchiw demo awtopis balefew kutir bezich ymetal eyalsh ezaw endekomsh keresh, esti zim bilesh lela agbtesh beteseb mesrichi, fezaza atihugni

    • @noodksa2614
      @noodksa2614 4 ปีที่แล้ว +1

      L

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

  • @ሊዛአይመን
    @ሊዛአይመን 5 ปีที่แล้ว +108

    የዘንድሮ ጓደኛ አብሮ ማጋጋል እንጂ መቼም ማስታረቅ አይችልም

  • @Mamhiwete
    @Mamhiwete 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄ ፊልም የኔን ታሪክ ነው የሚመስለው ግን እኛ አሁንም እልክ እንደተያያዝን ነን መጨረሻችንን ምን እንደሆነ እንጃ ግን ፊልሙ ደስ ይላል ተመችቶኛል

    • @ManoMano-k1g
      @ManoMano-k1g 2 หลายเดือนก่อน +2

      እማ እልህ ጥሩ ደለም እኔ እደዚህ ነበርኩ ግን በሰላም መለያየት መርጨ ስራ በሔደበት ስደት መጣሁ ፀፀት አለዉ ግን አብሮ ሆኖ ከመጎዳት ይሻላል ተለያይ እያልኩ ሳይሀን ለመግባባት መክሩ😢

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 4 ปีที่แล้ว +7

    ባየባየ የማይስለች ፊልም ይህ የእኔ ህይወት

  • @bontubelachew3004
    @bontubelachew3004 5 ปีที่แล้ว +5

    His friend is so funny, he gives the movie a life, though he is naughty. Robel Solomon (Jacky) I love you!! Respect my dear !!!

    • @maryelike780
      @maryelike780 5 ปีที่แล้ว

      Jackiye and Abey gobez yene friendoch 😍😍

  • @fatemahal2798
    @fatemahal2798 6 ปีที่แล้ว +198

    እደው ደግሜ ባየው ባየው የማልሰለቸው ፊልም

    • @yonasyonas8389
      @yonasyonas8389 5 ปีที่แล้ว +4

      እኔም አራትኛ ዛሬ አየውት

    • @wubetyitgsue8327
      @wubetyitgsue8327 4 ปีที่แล้ว +2

      Ename batam yamiwdawu filem new

    • @abdulhai7546
      @abdulhai7546 4 ปีที่แล้ว +2

      W

    • @yene4763
      @yene4763 3 ปีที่แล้ว

      Ya me too always

    • @saadkwt5956
      @saadkwt5956 3 ปีที่แล้ว

      @@yonasyonas8389 wow

  • @space71900
    @space71900 6 ปีที่แล้ว +12

    wow this is my second time watching this movie ,loveeeee it and yagere wendoche eko seyameru konjo konjo

  • @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች
    @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች 5 ปีที่แล้ว +32

    በጣም ተመችኞት ያየሁት ፊልም ነው 😂😂😂

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 6 ปีที่แล้ว +7

    ክክክክክክ ውይ ወንዶች የጣላችሁትን ሲነሳ አቶዱማ ዋውውው በጣም ደስ የሚልና የሚያስቅ ነው

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፌልም ነው ዘና ፈታ ያርጋል 😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍👍👍👍

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ልክ ድብብቆሽ የምትጫወቱ ትምስላላችሁ ይግርማል ለማንኛዉ ደሮ ከዘፍኛች የምደንቀዉ ኤርትራዊ አብራሐም አፍወርቂ ይመስላል ነብሱን ይማረዉ እንደዛሬ ስቄ አላዉቅም 😅😅

  • @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ
    @ራያራዩማዩቱብ-መ2ዸ 3 ปีที่แล้ว +11

    እደኮስ ነው እማነጥረው አላለችም ኧረ በሳቅ ተመቻቹሁኝ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውየነዝህንፊልምስወደው❤❤❤❤❤😊😊

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว +24

    ምክንያቱም ፍቅር ነው ዬኔም ህልም አንድ ቀን እንደሚሳካ ተስፋ አለኝ።

  • @shmng4449
    @shmng4449 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የሚገርመኝ። ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ፍቅር ቢዛችው ማንም ትዳር ባላፍርስ ነበር

  • @አላሀምዱልላለሁሉምነገር
    @አላሀምዱልላለሁሉምነገር ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው በተለይ ለቅሦዋ😂😂😂😂😂😂😂

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow.ምርጥ የፊልም ነዉ።keep it up.😄😄😄

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 2 ปีที่แล้ว +4

    Timeless!!!! Amazing.

  • @BizunehMebratu-p3q
    @BizunehMebratu-p3q หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚያዝናና የምር

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውውው በጣም ያምራል ዋው እፂ በጣም ወድሻለው ምንም ብትሆኝ ያምርብሻል

  • @tesfaldetokubab4625
    @tesfaldetokubab4625 4 ปีที่แล้ว +1

    Betame konjo amaric flim!!!

  • @የሡታማሚነኝየነገንማንያው
    @የሡታማሚነኝየነገንማንያው 6 ปีที่แล้ว +7

    እህህህህህህህ በእውነት ዘና ያደርጋል

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማኪ ያንቺ ሀይ ኮፒ ካለ አድናቂሽ ነኝ

  • @فلحانفلحان
    @فلحانفلحان 5 ปีที่แล้ว +29

    እንደዚህ ሆኖም ፍቅርን መልሶ ማግኝት መታደል ነው

  • @efremangosom1622
    @efremangosom1622 11 หลายเดือนก่อน

    Betam des ylal film

  • @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ
    @እማእወድሻለሁ-ፐ9ኰ 2 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ዱርየናቸው ሴቶቹ ወላፈነዳሁ ዛሬ ደስየሚል ፊልም

  • @mariouset142
    @mariouset142 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚያዝናናው እናመሰግናለን

  • @medhanitteshager4620
    @medhanitteshager4620 2 ปีที่แล้ว +6

    ይህን ፊልም 103 ጊዜ አይቻለው❤❤❤❤❤❤

  • @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ
    @የነገንማንያቃል-ዀ7ወ 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ከትዳር ምሀል አደለም ጓደኛ ቤተሰብ መግባት የለበትም ምክኒያቱም ይህ የህይወት ጉዳይ ነዉ😊❤

    • @EldanaAsamnew
      @EldanaAsamnew 2 หลายเดือนก่อน

      😂 fogged hbd FBR ggfvvfvf🎉

  • @hanayedngellij1350
    @hanayedngellij1350 4 ปีที่แล้ว +3

    ለዚህ እኮነው በፍቅር መሀል አትግቡ የምለው ስናገር አልሰማም አላቹ ይሄው ክክክክክክ

  • @DawitMasebo-j9f
    @DawitMasebo-j9f 2 หลายเดือนก่อน

    Pa bexami desi yimili❤ I like it

  • @misayeassen4360
    @misayeassen4360 4 ปีที่แล้ว +16

    ሴቶችዬ ይመቻችሁ በፍቅር እንጅ በተንኮል ማንም አይበልጠንም

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 4 ปีที่แล้ว +2

    Romantic Komeden good film

  • @zeynebzewde9134
    @zeynebzewde9134 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋው መጨረሻው በጣም ያምራል

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፊልም እንደ አደረጉት ነዉ አቤት ፊልምና ጓደኛ😂😂😂😂😂

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 ปีที่แล้ว +9

    እኔ ሲደብረኝ ወደዚህ ፊልም ነው ጎራ የምለው ለማ ትሞላ ዓለም ኣልጨናነቅም በጣም ኣሪፍ ነው ሺ ጊዜ ነው የማየው ምን ታመጡ።

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ሣንግባባ እንዴት እንጋባ ያለው ልጅ ስወደው ይመቸኛል እሥቲ ልየው ፊልሙን ከዛ ለአሥተያየቱ እመልሣለሁ

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ጠብቅ እነሱም ይሰሩላችዋል አሪፍ ነው ፊልሙ

    • @Lenova-vo1hj
      @Lenova-vo1hj 5 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክክክክ

  • @TigMolla
    @TigMolla ปีที่แล้ว

    First always this movie

  • @SamibatuBulante
    @SamibatuBulante 4 หลายเดือนก่อน +1

    ትችላላችሁ ታማችታቹኛል አቦ ይመቻችሁ

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ
    @መልካምሁንመልካምታገኛለህ 5 ปีที่แล้ว +5

    አጭር ሰው ምን ግዜም ጉረኛነው እራሱን እየሸወደ እሷንም ያናዳታልደ ለማነኛውም ላስላቃሾች አለማልቀስ ነው ምክንያቱም እጅ ስለሚጥለው ለማነኛውም ዘና በሉ ያዝናናል

  • @nardiyib5966
    @nardiyib5966 5 ปีที่แล้ว

    ygermal yhe film hone engi yenem tarik nw tame kantes gar wey teleyayten lela life aljemern wey abren alhonn yhew 8 amet endihu alefe....yhe yemr tennet ymeslachuhal?????oh filmu gn arif nebere....tnx

  • @ራያነኝያውምየዋጃልጅ
    @ራያነኝያውምየዋጃልጅ 3 ปีที่แล้ว +5

    በታምኑም ባታምኑም ካ4 ግዚ በላይ ነው ያየሁት

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 2 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ ስንቴ አየሁ በጣም አስተማሪእና አዝናኝ ፈልም ነው

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +10

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ኡኡኡኡ የት አባቱ አነደዳቹት ኡኡኡኡ ጭፈራቸው ተመቸኝ አቦ ሴቶቹ ልቤን አረሳችሁት።

  • @yirgabereket2162
    @yirgabereket2162 3 ปีที่แล้ว +1

    I love this movie

  • @አልሀምዱልይላአለኩልሀል
    @አልሀምዱልይላአለኩልሀል 3 ปีที่แล้ว +3

    ተጫረስና ተላለቅን ዘና እምያደረገኝ ፊልም ስንቴ ልየው

  • @YasinAliHassen
    @YasinAliHassen 3 หลายเดือนก่อน

    No title, ር እ ስ አልባ
    Loud background, ማነው ሙዚቃውን ሚያስጮህብን ግን?

  • @genetgebre3433
    @genetgebre3433 2 ปีที่แล้ว +3

    100 ጊዜ ነው ያየሁት ♥❤♥ድክም ነው ሚያረገኝ ፊልሙ

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
    @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 3 ปีที่แล้ว

    Des yemil Astemari ena yemiaznana nber edmena tena temgnewlachu lehulachum😘😘😘

  • @tarekualemayehu2179
    @tarekualemayehu2179 5 ปีที่แล้ว +7

    ኧረ በሳቅ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ምሽቴን ነው ያሳመራችሁልኝ በፈጣሪ

  • @tigistnagesh6132
    @tigistnagesh6132 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም የምወደው ፊልም ነዉ አይሠለቸኝም

  • @lovelove-bm8fp
    @lovelove-bm8fp 4 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ኡነቴንነው እምላችሁ ይሆ የኔ ታርክ ነው በቃ እኔና ፍቅረኛየ እንደዝህ ነን ይሆው እስካሁን እሱም ከሌላጋ ስያየኝ ደሙ ይፈላል እኔም እንደዛው

  • @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
    @ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አየወድ ከሌላወድጋስንሆን እድህያረጋቸዋን 😂😂❤

  • @bisrattsegay5957
    @bisrattsegay5957 4 ปีที่แล้ว +3

    ሶስተና ግዜ ኣይቸሃለው በጣም ኣሪፍ ፍልሚያ ነው ማሮቸ❤❤❤