[ ባሏን ካሜራ ፊት አጋለጠችው] ስቱዲዮ ውስጥ ብጥብጥ ተነሳ!! | Eyeta Tv | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, Addis Mirafe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @ZegejuShiferaw-ln5zp
    @ZegejuShiferaw-ln5zp ปีที่แล้ว +244

    እባክሺ ጋዜጠኛ እህታችን ልጂቱ ሙሉ ጤነኛ ነች በሺታዋ ባሎ ነው።እርዷት ልጂቱን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm ปีที่แล้ว +1

      ፈልጋው ነው እኮ እሷ የተቀመጠችው

    • @eritrea576
      @eritrea576 ปีที่แล้ว +3

      She needs help

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 11 หลายเดือนก่อน

      መተት ተደርጎባት ይሆናል ​@@barkot-hm3fm

    • @hayattuom1114
      @hayattuom1114 11 หลายเดือนก่อน

      Tekekl😢😢

    • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
      @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 10 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @zed8788
    @zed8788 ปีที่แล้ว +125

    ልጅቷ ጤነኛ ነች:: የተወሰነ የስነ ልቦና ምክርና በኑሮ የሚደግፊት ካገኘች ጤነኛ ነች ::🙏🙏🙏

    • @emuhiba9441
      @emuhiba9441 ปีที่แล้ว

      ተውለፍርድአትቸኩሉ

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 ปีที่แล้ว +98

    ዋውውው ጋዜጠኛዋ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የሰው ውሀ ልክ ወደድኩሽ ያንቺ አይነቶችን ሰው ሰው የሚሸቱትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimisolom9646
    @mimisolom9646 ปีที่แล้ว +60

    እውነቱን እድታወራ ስለረዳሻት እግዚአብሔር ይባርክሽ ትረሀስዬ መልካም ሰው ነሽ

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +181

    በናታችሁ ልጅ ይዘው ሲመጡ መጫመቻ ክፍል ገለል ብሎ እንዲጫወት አድርጉ በዚህ እድሜው ሊሰማው የማይገባውን ነገር እየሰማ ነው ልጁን አሳዳጊ ድርጅት እንዲገባ አርዱት እናት ስትድን ትወስደዋለች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Semirayasin-pq6sh
      @Semirayasin-pq6sh ปีที่แล้ว +3

      Beteseb eko alat ensu masadege yechelalu

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት ปีที่แล้ว

      😒😒ምን አስጭነቀሽ ኢትዮጵያ 99%እንዲ ነው ሚአ ድግው 😒በ እድሉ ያድጋል ባህል ነው እድለቢስ ብለው እንደመስየመ በ እድላቸው ያድጋሉ ውለዱ ይባላል 🤮🤮

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያየእኝናት 😭😭😭

    • @godislove8937
      @godislove8937 ปีที่แล้ว

      ​😂😂😢@@ኢትዮጵያየእኝናት

  • @meryem1299
    @meryem1299 ปีที่แล้ว +55

    አይገርምም ልጁን ይዞ ታማሚ ናት እያሉ ሲለምንባት ሰክሮ በጣም ሲሳድብና በፖሊስ ተይዞ አይቼዋልው እባካችሁ ልጅታን እንመናት

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +251

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ አሜን

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว

      ትክክል ይህ የልብነት የብር መንገድ ያወቀ ነው

    • @ማፊ
      @ማፊ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @ሂክማ-ለ8ደ
      @ሂክማ-ለ8ደ ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንን እህቴ ላችም

    • @SriremKmal
      @SriremKmal ปีที่แล้ว

      አሚን ያረቢ

    • @E.ወሎየዋ
      @E.ወሎየዋ ปีที่แล้ว

      አሚንለሁላችንም

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 ปีที่แล้ว +54

    ጋዜጠኞዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤ እናት እና ልጅ ቤተስቦቿ ጋር ይሁኑ ይህ ጎርምሳ ስርቶ አይበላም እጅ እግር አለው ሱሳም ሌላ በሽታ ያመጣል

  • @Nestenat
    @Nestenat ปีที่แล้ว +118

    እኔም አዉቃለዉ ህፃኑን ይዞ ሲጠጣ ህግ ካለ ለህፃኑ ድረሱለት!!!

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +18

      ደውለሽ ቃልሽን ስጪ

    • @suzaniyoutube-p7m
      @suzaniyoutube-p7m ปีที่แล้ว

      @@mosebtube1027 ምስክር ሁኛት

    • @kaayyoogoota4230
      @kaayyoogoota4230 ปีที่แล้ว +9

      ፎቶ አንሱት ስታገኙ

  • @shemimamusa6709
    @shemimamusa6709 ปีที่แล้ว +33

    አልላህ እዉቀትሽን ይጨምርልሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ለሙያው ትመጢኛለሽ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 ปีที่แล้ว +42

    ጋዜጠኛ ትርሐስ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ በዚህ ዘመን ለድሃ እና ለእውነት የሚቆም እንደ አንቺ ዓይነት መገኘቱ በጨለማ እንደሚፈነጥቅ የብርሃን ወጋገን ነው፡፡ ለትውልድም ትልቅ ተስፋ ነው፡፡

  • @woseneShimelis
    @woseneShimelis ปีที่แล้ว +33

    ሁለቱም አንድ ናቸውና ጌታ ነው የሚያስፈልጋቸው ንስሃ ግቡ ነገራችሁ ይስተካከላል።

  • @Momi.87
    @Momi.87 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩወች ለጥሩወች የተገቡ ናቸው መጥፎ ለመጥፎ ናቸው ቃልአሏህ
    ተመለሡ ወደተፈጠራቹህበት እሥልምና

  • @Tsedi20112
    @Tsedi20112 ปีที่แล้ว +77

    ልጅትዋ ሙሉ ጤነኛ ናት በትክክል ነው የምታወራው በሽተኛ ናት እያለ በጣም ጎድቱዋታል ጭራሽ አይወዳትም መፍትሄው አካውንት በራስዋ ስም ተከፍቶ ብሩ ሊገባላት እና የግልዋ ስልክ ልንገዛላት ይገባል ጋዜጠኛዋ ግን ጀግና ብየሻለው በደንብ ነው ያፋጠጥሽው ትንሽ ህፃኑ ልጁ ቢወጣ ጥሩ ነበር

    • @NightDancerKid
      @NightDancerKid ปีที่แล้ว +3

      እውነትሽን ነው እኔ ራሱ ባለቤቴ ያማታል ያይምሮ ጭንቀት አለባት ፀበል ትግባ እያለ ኦልሞስት ላብድ በቃ እየተከታተለ እንዲህ ታረጋለች ቤት ሳዘጊ አደርሽ ጋዝ ሳታጠፊ አደርሽ እያለ ስከታተለው ለካ አውቆ ሁም ብሎ እንዳብድ እያረገኝ ነበር እኔ ግን አሁን ትልቅ ዩኒቨርስቲ ገብቼ በውጤት ነው የጨረስኩት ልቦና ይስጠው እህቴ አይዞሽ የኔናት ህመምሽ እሱ ነው አንተ ዋጋህን ታገኛለህ

    • @NaniMan-b5t
      @NaniMan-b5t ปีที่แล้ว

      እውነት ው

  • @ethiopiawitabraha330
    @ethiopiawitabraha330 11 หลายเดือนก่อน +21

    እባካችሁ ህፃኑ ወስዶ በጥሩ ሁኔታ ለሚያሳድግ ሰው ይሰጥ እንደዚህ መለመኛ ሁኖ ማደግ የለበት እግዚአብሔር ከህፃኑ ጋር ይሁን😢

    • @TsionGGebru-gj1oh
      @TsionGGebru-gj1oh 11 หลายเดือนก่อน

      Yamhal ende mnm bihon ke welaj meleyet yelebetm

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +135

    ወይ ሚዲያዎች ግን ገንዘብ ለመሰብሰብ የምትሄዱበት ርቀት የአይምሮ ህመ ምተኛን አደባባይ አዉጥቶ የባጥ የቆጡን እስከማስቀባጠር ደረሰ አይደል??ይቅር ይበላችሁ!!

    • @sihin9261
      @sihin9261 ปีที่แล้ว +14

      በሌላ ሚዲያ ቀርቦ ከሁላችንም ብር ሰብስቧል። መጋለጡ ግድ ነው

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ ปีที่แล้ว +14

      እንዳኔ መጀመሪያ የልጆቷ ጤንነት መስተካከል ነበረባቸው እሱ ይቀድማል በዚህ ኢንተርቪ አዝኛለሁ አፍሪአለሁ የልጆቷ ጤንነት መጀመሪያ ትኩረት መደረግ ነበረበት ጋዜጠኛዋ ትገርማለች

    • @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
      @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ ปีที่แล้ว +8

      ምንም ህመተኛ አይደለሽም የምታወራውን ታውቃለች

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว

      ​​@@sihin9261ይቅርታ ይደረግልኝና ስለ ገንዘብ እና ሌላ ጉዳይ ሳይሆን ልጁን ለማሳደግ ምንም ቢሆን የሚያደርገዉን በትክክል የሚያዉቅ አባትየዉ ይሻላል

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO ปีที่แล้ว +2

      ​@@አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘይመስላል እንጂ በትክክል አይደለም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 ปีที่แล้ว +12

    እረ ይቺን የመሰለች ልጅ ከዚህ ከሌባ ገላግሏት አንች መልካም ጋዜጠኛ ነሽ ለተጓዳዉት ነዉ የምችሰሪዉ አላህ ይክፈልሽ በፈጠረሽ በኛትሽ እርጃት በጣም ታሳዝናለች ኡኡኡኡኡ እኔ ተቃጠልኩ ቀጣይ እንጠብቃለን ቆንጆ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 ปีที่แล้ว +75

    ግን ሌላ ሀገር ቢሆን ይሄ ቲቪ ይከሰስ ነበር ህፃናት እኮ ያዳምጣሉ ልጁን እየጎዳችሁት ነው ምን ማለት ነው ይሄ ህፃን ምን እየሰማ እንዲያድግ ነው የፈለጋችሁት

    • @asterhagos1194
      @asterhagos1194 ปีที่แล้ว

      Enesu bizenesa hewun enje seleleju caredashe

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว

      Ewenet new leju bezhi edemiw chenkelatu yemiyezebet gizi new maltem mimorw yemiyezebet gizhi new so betam yaseketachewal serachew

    • @NightDancerKid
      @NightDancerKid ปีที่แล้ว +3

      ወይ አንቺ ቤት ውስጥ በየለቱ እየሰማ እያየ አይደለም እንዴ ልጁ ምን አዲስ ነገር አለው

  • @እኔምሐገርአለኝ
    @እኔምሐገርአለኝ ปีที่แล้ว +10

    የልጅቷ የዋህነት ይገረማል ዝረግፍ አረገችዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @diboraaddisu7461
    @diboraaddisu7461 ปีที่แล้ว +19

    የኔናት ጌታ ይድረስልሽ ተፈዉሰሽ ለብዙዎች በረከት ሁኝ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว +17

    ልጅቷን አላህ ያሽራት ልጇንም አላህ ያሳድግላት ባል ተብየዉ ልቦና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @RedietTadele-e5d
    @RedietTadele-e5d ปีที่แล้ว +32

    የኔ እናት አንጀቴን በላችዉ እሱ እኮ ያስታዉቃል በአይኑ ያስፈራራታል በጌታ ለሶ እንደርስላት

    • @በራራ
      @በራራ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል የተረዳት የለም

  • @eritrea576
    @eritrea576 ปีที่แล้ว +20

    Mother needs help, Father needs help, the son needs help, Don't ask too much QUESTIONS, don't blame anyone ,HELP help, God please bless and help this family , In Jesus name

  • @adenamekonen8641
    @adenamekonen8641 ปีที่แล้ว +43

    ሥርአት ያላት ናት ታማሚ ያረጋት እሱነው የእናት ድሀ የላትም እሷን ለብቻ ለመርዳት ሞክሩ

  • @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
    @የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ ปีที่แล้ว +9

    ወላዲት አምላክ ከነ ልጆ ጤናሽት ትመልስልሽ ሁሉም በውሀላ ይደርሳል

  • @shewit12
    @shewit12 ปีที่แล้ว +14

    Wow ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ተባረኪ በመሀል ሲያደናግር ነቃሽበት ጋዜጠኛዋ በርቺ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ባስቸኳይ ለህግ ይቅረብ አንድ ሰው ማጥፋቱ አይቀርም፡፡ልጅቷ በስርአቱ ነው የምታወራው እሱ ግን እውነት መስማት እንኳን አልፈለገም እንደ እብድ አደረገው በጣም አደገኛ ሰው ነው ፡፡ወንድሟ ላይም ሲዝት በማስረጃ ቀርቦ ሰምተናል በኋላ ከማዘን ለህግ ማቅረብ

  • @BezaMebrate
    @BezaMebrate ปีที่แล้ว +46

    እሷ እውነት ነው ምታወራው ያስታውቃል እሱ ግን ሌባ😡

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 ปีที่แล้ว +31

    ልጂቱ ለብቻ መረዳት አለባት እሱ በምላሱና በወንድነቱ የሶን ሞራል እየሰበረ ማስለቀስ ነው የፈለገው አስመሳይ ወንዶች 😢😢😢😢😢

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm ปีที่แล้ว +54

    ልጁ ጩልሌ ሌባ ነው ልጂቷ እንኳ ቤያማት ቤተሰቦቿ አይታመሙም የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ ሰውየው ጋር ካልተዋወቁ እዴት ደወለለት በህግ ይጠየቅ ሳይገላት 😢😢😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ነሽ

    • @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ
      @አላህነውወኪሌ-ጰ2ጘ ปีที่แล้ว +2

      ውሸታም የመሆኑ ምልክት አፉን እያከከ ነው የሚያወራው

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz ปีที่แล้ว

      ትክክል ይህ ጨብራራ ያስያውቃል ሌባ ነው ምንም እውንት የለውም

  • @aydamehadi8737
    @aydamehadi8737 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛዋ፡ በጣም፡ ጎበዝ፡ ናት። በጣም፡ በትግስት፡ በስነስርአት፡ ነዉ፡ ያስተናገደቻቸዉ።👏🏽👏🏽👏🏽

  • @dggghjfghji7963
    @dggghjfghji7963 ปีที่แล้ว +6

    እረ በሰላም ትለያይ የኒናት ከዚህ የበለጠ ነዉ የጤና እክለት የሚያመጣባት ከዚህ በፊት ያረገዉንም አይቸዋለሁ በፍራቻ እደምትናገር ያስታዉቅ ነበር ቃል እዲገባላት ደጋግሞማ ስጠይቀዉ ነበር ፈጣሪ ምረቱን ይስጥሽ እህቴ እሱግንአይጠቅማትም አጭበርባሪ ነዉ

  • @jerusalemethiopia772
    @jerusalemethiopia772 ปีที่แล้ว +23

    ህፃኑን እባካችሁ ከሁለቱም አርቁ እባካችሁ የህፃኑ ነገር አሳስቦኛል

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛዋ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ ጎበዝ ናሽ 👏

  • @Ethio11937
    @Ethio11937 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት 😢

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 ปีที่แล้ว +16

    The journalist is brave

  • @KimiyatYejem-ie7nd
    @KimiyatYejem-ie7nd 11 หลายเดือนก่อน +2

    Liju betam achibarbari mahonun yemistawikibati andu
    Kasawiyaw gar bewitawawak silkun endeti awko dewala eshii??

  • @NuhaminTeshome-ou5rb
    @NuhaminTeshome-ou5rb ปีที่แล้ว +14

    የኔ ጌታ ህፃኑ ሲያሳዝን የኔ አባት የወደፊቱን ሳስበው የባሰ አሳዘነኝ ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 11 หลายเดือนก่อน +2

    ትራሀስዬ አስተዋይ ጋዜጠኛ ነሽ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @hayuborana5747
    @hayuborana5747 ปีที่แล้ว +42

    ልጂቷ ብትሞት ተጠያቂዉ ልጁ ነው ።ሂወቷን ታደጓት አደጋ ዉስጥ ናት

    • @fairozhamed6227
      @fairozhamed6227 ปีที่แล้ว +1

      አታስቢ ዎጋ ይከፍላል

    • @hayuborana5747
      @hayuborana5747 ปีที่แล้ว

      ይሄ በሱስ የደነዘዘ ነው ​@@fairozhamed6227

  • @eamantadesse-cg4en
    @eamantadesse-cg4en ปีที่แล้ว +1

    Tebareki sister tru frd new. Hg ale. Ayzosh rasshn tebki. Gazetegna erjat

  • @hiwotmoges9557
    @hiwotmoges9557 ปีที่แล้ว +26

    ደስ የምትል ጋዜጠኛ ❤

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @positivelife298
    @positivelife298 ปีที่แล้ว +36

    ጋዜጠኛዋ አንደኛ ናት👍👍👍👍❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆጆ አች ትክክለኛ አፍቃሪነሽ❤❤❤እሱ ግን ድርዬ ጨካኝ ለገዘብ ብሎ ሰዉ ገዳይ ነዉ እዳይገልሽ ጌታ ይጠብቅሽ ደሞ ወነት ትናገረያለሽ❤❤❤❤

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 ปีที่แล้ว +16

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ታረቀን ይቅረ በለን 😢😢

  • @sarasesaye
    @sarasesaye ปีที่แล้ว +27

    ልጅቷ ጤነኛ ነች ባል ተብየው ዱርየ ነው ህፃኑ ሲያሳዝን😢😢😢😢

  • @tigmit5080
    @tigmit5080 ปีที่แล้ว +26

    የእውነት የዝችን ሴት ልጅ ግፍ የት እንደሚያደርስህ

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ ปีที่แล้ว +9

    እሕሕሕ የልጁ ስቃይ እባካችሑ ልጁን ሐላፊነት ወስዶ የሚያሳድግ ፈልጉ በመሐል ልጁ ይጎዳል😢

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu ปีที่แล้ว +23

    ግን ንግግራ የበሽተኛ አይመስልም ሁሉንም ታቃለች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @betelihemtefera6352
    @betelihemtefera6352 ปีที่แล้ว +1

    ብዙ ሰዎች ከቁምነገሩ ይልቅ የልብሳቸው መመሳሰል ላይ አስተያየት ሲሰጡ ስላየሁ ይሄንን comment ለመፃፍ አሰብኩኝ; እንደኔ ግምት እሷ የለበሰችው ልብስ ጥሩ ስላልሆነ ጃኬቱን የሰጣት ለቀረፃው ብሎ ነው! ሰውየው በጣም አጭበርባሪ ነው; እሱ እንድትናገር የፈለገውን ስላልተናገረች ነው በንዴት የጦፈው! በእውነት ልጅቷ በትልቅ ጫና ውስጥ እንዳለችና በሷ ህመም እየተጠቀመ መሆኑ ግልፅ ነው!!!

  • @እናትፍቅር
    @እናትፍቅር ปีที่แล้ว +21

    ጋዜጠኛዋ ሕግዚያብሄር ይስጥሽ መልካም ነሽ አዳመጥሻት የሴት ልጅ እድል😢😢😢

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት እደንች አይናቱን የብዛልን ልጅቷ አስለቃሰችኝ ምስኪን 😢

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 ปีที่แล้ว +37

    ወይኔ ልጁ ሲያስፈራ ወላሂ እሷን ያማታል አላችሁ እንጅ እሱም ችግር አለበት መጠጥ አናቱ ላይ ወቷል አላህ ይሁንሽ እህት አይ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox ปีที่แล้ว +6

    እህቴ አንቺ ብቻ አልተጎዳሽም ሴት ገና ስትፈጠር ለመከራ ነው መሰለኝ ማንም ወንድ ሊረግጠን ይፈልጋል ብቻ ፈጣሪ ለልጆችሽ ያኑርሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @ሰአዳለሆና
    @ሰአዳለሆና ปีที่แล้ว +63

    አረ በፈጠራቹ ልጅቷን ከቤተሰቦቿ ቀላቅሏት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በጣም ተነዶወል አንድ ነጋር እዳያዳርጋት 😢😢😢😢😢

  • @DhjkChj
    @DhjkChj 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ.ጅግና.ጋዘጠኛ.ነሽ.እግዛብሀር.ይስጥሽ.ማማ❤❤❤

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 ปีที่แล้ว +18

    ሁለቱም ወደ ፀበል መሄድ አለባቸዉ ባልና ሚስት

  • @TesfayGenet-hn7ph
    @TesfayGenet-hn7ph ปีที่แล้ว +2

    በface book ነው የተታወቅነው አላልከም ነበር?

  • @adnatbeteklabebe1648
    @adnatbeteklabebe1648 ปีที่แล้ว +25

    አረ ልጁ እንደዚህ አይነት ነገር መስማት ይለበትም ለህፃናት እነጠንቀ ቅ😢

  • @EmebetEmebet-b7h
    @EmebetEmebet-b7h ปีที่แล้ว +3

    ልጁ ለህግ ይቅረብ አንዳይጎዳት ልጅቷ እምትነገራቸዉ ነገሮች በትክክል ነዉ እምትናገረ እሡ እንኳን ሲጠየቅ ሀሳብን እሰኪጨርስ ነዉ እምጠብቀ እህቴ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ ልጁ ግን ዱርየ ነዉ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 ปีที่แล้ว +44

    እኔ ባልየውን አላማንም ልጅቱን ነው የማምነዉ ምክንያቱም የዘንድሮው ወንድ አያድርግም ብየ አላምንም ፍትህ ለሴቶች

    • @fsenaemuti
      @fsenaemuti ปีที่แล้ว +1

      Huletum 1aynet ymeslugal susegoch nachew

  • @shalommedia8521
    @shalommedia8521 11 หลายเดือนก่อน

    Egzeyabiher yestishi trhas tebareki❤❤❤

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 ปีที่แล้ว +3

    የኔዉድ እግዚአብሔር ይደርስልሽ እህቴ ክባድነው🙏🙏🙏ልጅ ሳዛዝእን😘🙏

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +28

    የእውነት ልጅቱ ሰው ያስፈልጋታል እባካችሁ ከጎኑዋ ሁኑ😢😢😢😢😢

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አንደ አሳበ አለኝ በዙ ሚደያ ላይ አይቻለው ሴቶችም ሆነ ወንዳችም ሙስሊም የሆኑ ለፍቅር በለው ሃይማኖታቸውን ቀይረው አንዱንም ቀን ተፍቅረው እስከመጨረሻ ደርሰው አያቁም ምክንያቱም ሃይማኖት የቀየሩት ከልበ ሳይሆን ለባል ወይም ለሚስትነት ነው እና ፍቅር ያልቅና ሴቶች በደበደባ ወይም በማደ ይፈታሉ ወንዳች በመካደ ይለያያሉ ተመልሰው ወደ መጀመሪያቸው ሃይማኖት የመለሳሉ ምክንያቱም ቤተሰባቻቸው ስለማይቀበላቸው አማራጭ ሲያጡ በተቻለ ግዜ ቆም በለው ያስቡ ወደፊት ምን ይመጣል በላችው

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ ጋዜጠኛይቱ ጎበዝ በርቺ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +10

    ልጁ ግን በጣም ማፊያ ነው ባለጌ ነው እንዴት ሴትን ልጅ እንደዚ መጠቀሚያ ያደርጋታል የእውነት በጣም ያሳዝናል 😭💔

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet3223 ปีที่แล้ว +13

    እሱ እንደፈለገ ሊሆን ልጅቱን በየጊዜው የንቅልፍ መዳኒት እያዋጠ ሊገላት ነው በህግ መጠየቅ አለበት

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 ปีที่แล้ว +18

    ልጅቷን ጤነኛ ናት አውቆ ነው በቃላት እና በበደል ያሳበዳት
    ጋዜጠኛዋ ጋር ሳላደንቅሽ አላልፍም

  • @etabezahutesfaye8045
    @etabezahutesfaye8045 10 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ በምታደርጉበት ሰዐት ልጆች አብረዉ ባይገቡ
    እባካችሁ እባካችሁ

  • @fhtg5706
    @fhtg5706 11 หลายเดือนก่อน +6

    ከእስልምና ወታ እንዴት ጤናኛ ትሆናለች ስምሽ ሰላም ሂወትሽ ሰላም አጣሽ

    • @msrakalebachew-xb3bk
      @msrakalebachew-xb3bk 10 หลายเดือนก่อน +1

      ቆዳ እንዳተ አይነቱ እኮ ነው አገር ያጠፋው

  • @JGe-y3t
    @JGe-y3t ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔርይርዳሽእህትአለም😢😢😢

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi ปีที่แล้ว +38

    ሲጀመር ወንድ ልጅ ህፃን ልጅ ይዞ መለመን ከለመደ አያድርስነው ህፃኑን ሲፈልግ ለቤተሰብ ላሳዳጊ ይስጥና ለምን ሸክም አይሆንም ሰርቶ ይብላ በተለምነ ሳንቲም እየጠጣ እየሰከረ አይሆንም እርስ እሽታማሚናት

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 11 หลายเดือนก่อน

      sace ,iyella lamin yiseralle?

  • @SelamSelemon-sv1yp
    @SelamSelemon-sv1yp 11 หลายเดือนก่อน

    ትርሐስ የተባለቸዉ ጋዜጠኛ ነኝ ባይዋ በዚህ ጉዳይ መከራከር ሳይሆን የምንወዳትን ምክርት ጋዜጠኛ መስማት እንዳለባት መመከር አለባት። በተቀረ እንደሚመስለኝ ትግሬዉን ባለጉዳይ ለመርዳት ብላ ካቀረበችዉ ቧሃላ በግሌ ሌትም ቀንም ያስፈራራኛል ብላ በዚህ ሁኔታ መከራከርዋ ዉሃ የፙያነሳ አይደለም። ጋዜጠኛ ማና እንወድሻለን እናከብርሻለን። በርቺ

  • @udayuday4858
    @udayuday4858 ปีที่แล้ว +54

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ረሱል ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

    • @samesheger3834
      @samesheger3834 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 ปีที่แล้ว +1

      Sallallahu alhi wasaalam

    • @umuayub7657
      @umuayub7657 ปีที่แล้ว

      Salalhu aleyih wasalam

    • @beytelsalah1094
      @beytelsalah1094 11 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ZaraReshed
      @ZaraReshed 11 หลายเดือนก่อน

      ❤S❤A❤W❤

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 11 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou very much you did really well

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 ปีที่แล้ว +76

    የኔናት ልጅሽን ይዘሽ ወደሚወዱሽ ቤተሰቦችሽ ሂጂ አምልጪ እባክሽ

  • @yeshichampart3260
    @yeshichampart3260 ปีที่แล้ว +3

    Bravo you'er amazing journaliste et 🥰👏🏿

  • @user-k710
    @user-k710 ปีที่แล้ว +30

    ለህግ ይቅረብ አጭበርባሪ እኛ ልጅ ይዞ ሲያለቅስ እውነት መስሎን ለወጪ ብለነው ነበር ለህግ ይቅአብልን

    • @TiruwerkAsefa-z9k
      @TiruwerkAsefa-z9k ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂 ትክክል

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 ปีที่แล้ว

      እኔ አለቀስኩኝ እውነት መስሎኝ አጃጃሉን

    • @NightDancerKid
      @NightDancerKid ปีที่แล้ว

      @@zufnea2955ምን ቲቪ ላይ ነበር የቀረቡት

  • @smms6004
    @smms6004 ปีที่แล้ว +22

    ልጂቱ ምንም በሽተኛ አይደለችም ችግሩ የልጂ አባቷ ነው ቀውስ ነው ማርያምን ሌባ ነው ቀጣፊ ነው 😢😢

    • @mmn6040
      @mmn6040 ปีที่แล้ว +1

      ሌባ ነው

  • @nunuyene703
    @nunuyene703 ปีที่แล้ว +25

    እሄ ሚስኪን ህፃን ልጅ ተሰቃየ በመሀል የኔ አባት ሲያሳዝን የህፆን አምላክ ይታደገው::

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 11 หลายเดือนก่อน +1

    እውነቷን ነው የዘንድሮ ወንዶች ቱ ልክስክሶች ናቸው አይዞሽ እህት 😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 ปีที่แล้ว +11

    ጋዜጠኛዋ በቃ ሰውነሽ❤❤❤

  • @fekadutefera268
    @fekadutefera268 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቷ ስትናገር በጣም ስርዓት አላት ልጁ ግን ከፍተኛ የማጭበርበሪያ ንግግር ነው እየተናገረ ያለው ስለዚህ ጉዳዪ ወደ ህግ ቢቀርብ የተሻለ ነው።
    ጋዜጠኛዋን ግን አለማመስገን ንፋግነት ነውና እግዚአብሔር የሸባርክሽ።

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem ปีที่แล้ว +119

    ህዝቤ ሆይ እስኪ ለመፍረድ አትቸኩሉ አስተውሉ ፈራጅ አንድ ፈጣሪ ነው

    • @MeronHaile-en1fv
      @MeronHaile-en1fv ปีที่แล้ว +1

      ለማስማማት ሞክሩ እሷኖርማ ካልሆነች አትፍረዱ ፈራጅ እግዚአብሔር ነው

    • @هقهقتبنب
      @هقهقتبنب ปีที่แล้ว +4

      እናቃዋልን ድርየ ሌባ ነዉ ጥጪ ነዉ

    • @SamrawitAbraham-p8i
      @SamrawitAbraham-p8i ปีที่แล้ว

      Ena awqawlhu yiha laba arqme

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
    @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ይሄ ሚዲያ እውነተኛ ሚዲያ እደሆነ ገና ዛሬ በደብ አመንኩ እደናተ አይነቱን ያብዛልን ወይ ሰው ብቻ ፈጣሪ ይርዳሽ ከምን አይነቱ አጭበርባሪ ጋር ተገናኘሽ

  • @emutube173
    @emutube173 ปีที่แล้ว +68

    የህፃኑን የወደፊት ህይወት አሰብኩት😢

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ ปีที่แล้ว +1

      እኔም ልጁን ሳየው አንጀቴ ተላወሰ

    • @lemlemmirach7838
      @lemlemmirach7838 ปีที่แล้ว

      ​@@ሰላም-ቸ1ጠenem betam alchalkum😭😭😭😭😭😭

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛዋ ግን የንስር አይን ነው ያለሽ የኔ ጀግና በርቺ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +16

    የፊት ባልዋ ቢቀርብ ብያንስ ይቅርታ አርጎላት ይህ ልጆችዋ ስብስባ ብታሳድግ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว +8

    የእኔን ህይወት አስታወሰኝ ከእነልጅ ከባድ ነው በወንድ መፈተን አንዳንድ መጥፎ ወንዶች ግን እግዚአብሄር ይፋረዳችሁ

  • @AschaLewDagne-s5f
    @AschaLewDagne-s5f ปีที่แล้ว +28

    ልጁ ሳሪስ አቀዋለው በጣም ያሰቃያታል ከተቻለ ለህግ መቅረብ አለበት

    • @fairozhamed6227
      @fairozhamed6227 ปีที่แล้ว +5

      እኔም አይቼዎለው

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz ปีที่แล้ว +7

      እና ለምን አትጠቁሙም የምር ይህን ሰው በቁሙ ነው ማቃጠል

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد ปีที่แล้ว +5

      እባክችሁ ደውላችሁ ተናገሪ እሡ ሊሆን ይችላል ያሣበዳት አሥመሣይ ውሸታም ነው

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz ปีที่แล้ว +1

      @@AschaLewDagne-s5f
      እኔ ወላህ ልክ መጀመሪያ እንዳየሁት ነው መጥፎነቱ የገባኝ ኮሜንቶች ሁሉም እዝነው ምናምን ስለነበር እኔ ከዚያ ውጭ የሆነ ኮሜንት ስሰጥ በርግማን በስድብ ነበር የወረዱብኝ አልሀምዱሊላህ አላህ አላሳሳተኝም ልብ ላለ ገና መጀመሪያ ኢንተርቪው ላይ ያስታውቃል አጭበርባሪነቱ እንዳው ህግ የሌለበት ሀገር ተቀምጠን ምን ተስፋ አለን አሏህ የሚገባውን ቅጣት ይስጠው

    • @fennybrukfennybrukfenny914
      @fennybrukfennybrukfenny914 ปีที่แล้ว +5

      ለምን ዝም አላቹ አታሲዙትም

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 11 หลายเดือนก่อน

    Ye ewonet edachi jegna gazetgna alayehum thank you

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
    @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ ปีที่แล้ว +43

    ልጁ በጣም ነው የሚያስፈራው ያስታውቃል ልጅቷን ጥንቃቄ 😢😢😢😢

  • @MesraTedes
    @MesraTedes ปีที่แล้ว +1

    Ayzosh feraju danya medaniyalem ale😢😢

  • @mesfinteklu5529
    @mesfinteklu5529 ปีที่แล้ว +38

    ምን አይነት ግዜ ነው ልጁ ቁጭ ብሎ እየሰማ ይህ ሁሉ ንትርክ በሚዲያ ጋዜጠኛዋ ምን አይነት ስነ ምግባር ነው አረ ተው አስቡ ጎበዝ

    • @yeshi2239
      @yeshi2239 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ ህፃኑን ዘወር ማድረግ እየቻለች እሔን ሑሉ ጉድ እንዲሰማ ማድረግ በጣም ያሳፍራል በህፃን አምሮ የተቀረፀ ነገር መቸም አይረሳዉም።

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 ปีที่แล้ว +16

    Best journalist ❤

  • @حنانسلمان-غ8س
    @حنانسلمان-غ8س ปีที่แล้ว +14

    አረ ጠብቆ እንዳይገላት
    የህግ ከለላ አስደርጉላት

  • @Gombet25
    @Gombet25 11 หลายเดือนก่อน +5

    She is smart. She needs support.

  • @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu
    @IlovethismusicMahletGiza-dj1tu ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛዋ ግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤