Ethiopia Sheger FM Mekoya - Beijing Eshete Assefa /ወደ ታላቁ የቻይና ግምብ ሄድን - መቆያ እሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @kefeabe1632
    @kefeabe1632 5 ปีที่แล้ว +13

    እሸቴ አሰፋ ሲተርክ ሲውል ቢያድር ባዳምጠው የማልሰለቸው ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥህ!የእሸቴ ትረካ የኔ ምርጥ የትዝታ ዜማ ነው!

  • @EsparkTube-እስፓርክ
    @EsparkTube-እስፓርክ 5 ปีที่แล้ว +5

    አሰፋ እሸቴ የኢትዮጵያ ኩራት!።
    ይህን ሰዉ ለማድነቅ ቃላት የለኝም ። በሚኖርበት ሰሜን አሜሪካ እንደ አሰፋ እሸቴ ያሉ ጋዜጠኞች እጅግ በቁጥር ናቸው ።
    ረጅም እድሜ ና ጤና ላንተ ።

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
    @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 ปีที่แล้ว +1

    የቻይና ስልጣኔ ንቃተ ህሊና ደስ ይላል የኛ ሀገር የክራሪ ዘረኞች ባልተሰራ ታሪክ ሀገር ካላፈረስን ይላሉ ይሄ ነው ስልጣኔ ባለፈ ታሪክ ተምሮ ማለፍ ጥሩውን እንደጥሩነቱ መጥፎንም እንደ መጥፎ ነቱ ተቀብሎ ማሳለፍ ነበር ምን ዋጋ አለው ዘረኝነት የሚባል የፖለቲከኞች ሴራ ተጠልፈው ይነዳሉ ያሳዝናል የኛ ነገር ይሄ ነው ታሪክ በምንም መንገድ ይሁን ያለፈን ታሪክ ተቀብሎ ወደፊት መሄድ ነው ።

  • @eliasabebe7429
    @eliasabebe7429 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው

  • @RrRr-co9tf
    @RrRr-co9tf 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቴ ምንም ልልህ አልችልም ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Sofixeditz
    @Sofixeditz 5 ปีที่แล้ว +5

    እንደው አጋጣሚ እግር ጥሎህ ወደ አሜሪካ ከመጣህ እንደዚህ የሚያስገርምና በአንተ ብእር ሊዳሰስ ይገባል የምለውን ቦታ ወስጄ ባሳይህ እንዴት ደስ ባለኝ
    👌🏾⭐️

    • @ESCFSA
      @ESCFSA 5 ปีที่แล้ว +1

      እኔ መጥቻለሁ እባክህን እሱ እስኪመጣ እኔን አሳየኝ

    • @oo-nv7mt
      @oo-nv7mt 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ESCFSA አሜሪካን የአፍሪካ ሰቆቃ፣ የቢላደን ፣የቃሲም ሱሊማኒ ደም ይጠራታል በአሰቸኳይ

    • @ESCFSA
      @ESCFSA 4 ปีที่แล้ว

      @@oo-nv7mt ከአለምም የተገፉ የተጎዱ ሰዋችንም አቅፋ በጥሩ ሁኔታ የምታኖርም አገር አሜሪካ መሆኗንም እባክዋት አይርሱት ? ዝም ብሎ መጥፎ ብቻ ባይናገሩ እባክዋትን?

  • @lamyordi9734
    @lamyordi9734 5 ปีที่แล้ว

    Sheger. Betamey new yenedacheu

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 5 ปีที่แล้ว

    የሸገር ውበት እሸቴ አሰፋ። ግን ግንቡ በምን ሂሳብ ነው? ማለቴ ምን ይፈጥራል?

  • @marewsalemot4082
    @marewsalemot4082 5 ปีที่แล้ว

    how do we get the full song of her menj Yan?

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 5 ปีที่แล้ว

    Enmsegnaln
    Betam wdenwal
    Workinesh teka

    • @abebemulugeta1921
      @abebemulugeta1921 5 ปีที่แล้ว

      ...ቀጭን ትዛዝ አዛዡ አበበ ባልቻ ታዛዡ እሼቴ አሰፋ ...ትሰማለህ እሼቴ አለው አበበ አቤት ጌታዬ አለ ፈጠን ብሎ እሸቴ አዎ ይሰማኛል አለ ትሰማኛለህ የዛን ሰውበላ ስራ የቼ ነው እምታዎጋው ብሎ ጠየቀው ...አወጋው ነበር ጌታዬ ግን ስራውን መግለጫ ቋንቋ የለኝም አለው እንድህ እያዎሩ ተነስቼ ሄድኩኝ...

  • @antenehgetachew5161
    @antenehgetachew5161 2 ปีที่แล้ว

    Bb

  • @eyobemiru2976
    @eyobemiru2976 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጊዜ አዳመጥኩት የማይታመን ነዉ ለምንድን ነው መቅናት ምነው በሀገረ ባረገው ማለት ያልቻልነው። ሰዎች ትውልድ ግንባታን ሲያስቡ በፍቅር የተቃኘ እንባ ጠብታ ግንብን እንደምንድ ተረክ ፈጥረው በፍቅር ገመድ የተሳሰረ ማ/ሰብ ለመፍጠር ይሰራል። ለሌላው ባይመስል እንኳ ግድ የለውም ግድ የሚለዉ የዜጋ ጉዳይ ነው። አሉልህ እዚህ ጡት ቆረጠ ብልት ሰለበ ጨቆነ ደቆነ በነሱ ዘመን ቁራ ጠቆረ ውሃ ቀጠነ ጅን ቆለጥ ምን ያልሆነው አለ። እባካችሁ "የፀዳ ቢሮ ውስጥ በፀዳ ወንበር የተቀመጡ ሁሉ dont misquote me አመራር አልወጣኝም" 😅 መሰሎች እንደትሮይ ፈረስ አይጋልቡአችሁ። የወንድም/እህት ህመም የማያመው እንባዋ/ው የማያስነባው በደሉሏ የማያንገበግበው ሞቱ/ቷ የማያጎብጠው ለኔ ሰው አይመስለኝም። እኩልበተመሳሳይ መንገድ መተው 21ቀን በሞቀ እናት እቅፍ ቆይቶ እሱ በህይወት ቀጥሎ ለበሰበሰው ወንድሙ ከማያዝን ጫጩት ለመንታ ወንድሙ ሞት ከማያዝን ግልገል ለይቸ አላየውም።

  • @danielteshome3294
    @danielteshome3294 4 ปีที่แล้ว

    Cu pudding l