Mekoya - Daniel Pearl ጋዜጠኝነት የቀጨው ጋዜጠኛ - መቆያ EShete Assefa በእሸቴ አሰፋ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
- #Mekoya #EsheteAssefa #DanielPearl
Mekoya - Daniel Pearl ጋዜጠኝነት የቀጨው ጋዜጠኛ - መቆያ EShete Assefa በእሸቴ አሰፋ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz
ጋሽ እሸቴ አሰፋ ምርጡ ጋዜጠኛ አተራረክህ እንዴት ደስ ይላል😍🙏ምን አይነት አረመኔዎች ናቸው አውሬዎች😖😖👎👎እግዚአብሄር ያጥፋችሁ🙏
ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ አሠፋ።መቼ ነው ህጻን አዋቂ፣ወንድ ሴቱ ሳይለዩ በግፍ ስለሚጨፈጨፋት ፍልስጤማዊያን፡ ከቄያቸው ከመሬታቸው ከቤታቸው ስለሚባረሩት ፍልስጤማውያን፣በእስራኤል እና በአሜሪካ ግፍ ና የሽብር ጥግ ስለሚደርሰባቸው ፍልስጤማውያን መቼ ነው የምትነግረን።
እሸቴ ድምፀ መረዋው ፣ዛሬ ጠብቄህ በቀጥታ አድምጫለሁ። ለምስጋና በዚህ መጣሁ።
እሸቴ አሰፋ ስለማይጠገበው ድምፅህ እናመሰግናለን።
እድሜ ላሜሪካ እና ለእስራኤል የአለም የጭካኔ አስተማሪዎች።
Eshete Aseffa you're Dimond. You're gold 💛 ✨ 💖
በጣም የማከብርህ እሸቴ እንኳን ደህና መጣህ
ግሩም ጋዜጠኛ እሸቴ ቃላት ያጥሩኛል ስላንተ አድናቆቴ
ጋሽ እሸቴ እንኳን ደህና መጣህ ❤️
ይህን ታሪክ ከዚበፊት ሰምቼዋለሁ
አሁንም አንዳዲስ ነው ያዳመጥኩት ምክኒያቱም በጣም የሚያሳዝን እና የሚያሰጨንቅ ነው
ሰው ለሰው እነደህ ሲጨቀን
አለም እንዴት ጨካኝ ነች
አጀቴን በላኝ
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን🙏
ሁል ጊዜ ስሰማህ የሚገርመኝ የድምፅህ ለዛ የመተረክ አቅምህ ትዝ የሚለኝ በልጅነቴ የማዳምጠው የእሁድ ምሽቱ ትረካዎች ናቸው
እናመሰግናለን እሸቴ
Mistu geta syawetat enji esiwam timot neber
Edemana xana yesxeh tebarek lege
Thank you so much ❤Eshete
The presentation is educational and everybody has to listen. I wonder why there are not many followers on this.
7
⁷77
7
7
777⁷
ጋሽ እሸቴ እንኳን ደህና መጡ ስለመጡም አመሰግናለሁ!!
እባክሽ እሼ ከዝህ በፊት ያሰማሀንን ደግመህ አታሰማን
አቺ ከሰማሽው ሌላ ብዙዎች ያልሰሙት አሉ እነሱ ይሰሙታል
ፊልሙ ርእሱ ምን ይላል ይነገረኝ
long live eshye
Well come
wow
😢😢😢
🙏
Aten kalesamawe ko alelegam
ዳንኤል ፐርል ጋዜጠኛ ነው ? ሰላይ አይደለም ?
❤
😭😭😭😭😭
Efat larege weded new maregeh