Ethiopia /Sheger FM /Mekoya /Beijing /ቤጂንግ /መቆያ/በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 5 ปีที่แล้ว +26

    እሸቴ አሰፋ የእውነት ቃላት አጠቃቀምህ የአተራረክ ብቃትህ አብሬህ የምጎበኝ እስኪመስለኝ ምስሎች በአእምሮዬ ታትመዋል።
    ሁሌም እከታተልህአለሁ።
    ምስጋናዬ ይድረስህ ።

  • @samitade4478
    @samitade4478 5 ปีที่แล้ว +8

    አብሬህ የሄድኩ ነው የመሰለኝ እሸቴ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ ።

  • @dawityohannes5382
    @dawityohannes5382 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ እሸቴ እኔ ሁሌም ያንተን ትምህርት ሰጪ ትረካዎች እየደጋገምኩ እሰማቸዋለሁ አስገራሚ አስደናቂ አተራረክ በጣም አስተማሪ ናቸው በርታልን😘😘

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e 3 หลายเดือนก่อน

    Eshete asefa you are completely different
    Thank you we will never forget you

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe 4 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙሉ ጋዜጠኛ 🙏🙏🙏

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 ปีที่แล้ว +2

    የኛም ጉረኛ ህዝብ ከቻይና ይማር

  • @dannydesalegn4625
    @dannydesalegn4625 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ሸገር መቆያ ጥሩ አቀራረብ ነዉ ፣

  • @tarikucoffee1157
    @tarikucoffee1157 5 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ እኔ የሚገርመኝ የአንተን ትረካ ስሰማ ቦታው ላይ ያለው ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የማመሰግንህ።

  • @enatyetube7136
    @enatyetube7136 5 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮዺያዊ ወዶ ብቻ ሳይሆን ተገዶም መስማት ያለበት የህሊና ምግብ እውቀትን የሚሰጥ ድቅ ፕሮግራም

  • @yonatanmengeste6654
    @yonatanmengeste6654 3 ปีที่แล้ว +1

    Beijing city የመጎብኘት አጋጣሚው ነበረኝ የ እሸቴ አተራረክ በሚገባ ገልጾታል። ሸገር FM በጠም እናመሰግናለን

  • @michaelmelakumichael9903
    @michaelmelakumichael9903 5 ปีที่แล้ว +12

    እናመሰግናለን አለም የሚገርመኘወ አንድ ሴት ቂጥዋን ስትነቀስ ቪድዮ ለቃ 4 ሚሊዮን ሰው አይቶታል ዘመኑ ቁም ነገር ጠልትዋል ያስብላል በተለይ እኛ የድራማ ቻናሎች ሰብስክራይብ ይገርማል ይሄ የእውቀት ምንጭ ግን የሚሰማው ትንሽ ነው ብቻ ኑሩልን እናመሰግናለን በተለይ እሸቴ እና መቆያ አዘጋጆች

  • @sisaytesfay9657
    @sisaytesfay9657 5 ปีที่แล้ว +9

    እሸቴ አሠፋ ያንተን ያተራረክ ብቃት ስሰማ ለሌሎች የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች 6 ወር እንደ "የጋዜጠኝነት ኮርስ" እየሠሙት ቢማሩበት ብዬ እመኛለሁ።

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd4307 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ምንኛ የረቀቀ ተፈጥሮ ነው የታደልከው!!!! እሸቴ አሰፋ

  • @ethiopia6369
    @ethiopia6369 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እሸቴ

    • @solsh6467
      @solsh6467 5 ปีที่แล้ว

      Just loved your profile

    • @solsh6467
      @solsh6467 5 ปีที่แล้ว

      I have been listening to mekoya for more than five years now

  • @Husseinababa3675
    @Husseinababa3675 3 หลายเดือนก่อน

    ትለያለህ እሸቴ መርጫየ ነህ😢🎉🎉

  • @mubarekali7133
    @mubarekali7133 2 ปีที่แล้ว

    Ante ena getahun nigatu lene betam yeteleyachu sewoch nachu mata enekelefe letegna sele ke tselote ketelo enanten madametachu..
    Yemere lemuyachu tamagn nachu..
    Many thanks

  • @kibromyowhanis4353
    @kibromyowhanis4353 4 ปีที่แล้ว +1

    ከ ኣንድ ኣመት በሃላ ለመሄድ ኡሞክራሎህ።ኣመስግን ኣለሁ

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 5 ปีที่แล้ว +2

    Thanks!! Esheti Asefa

  • @zerozero4247
    @zerozero4247 5 ปีที่แล้ว +1

    I hope one day we will build our country like them than fighting! Thanks, interesting.

  • @rodaseyob7192
    @rodaseyob7192 5 ปีที่แล้ว

    thank you ሽገር enante eyesemahu new enqilfe mitegnaw

  • @yoreanosgebrimarian5737
    @yoreanosgebrimarian5737 5 ปีที่แล้ว

    Wow Marbles imagination ! great adventure God bless Eshta

  • @shinymornin
    @shinymornin 5 ปีที่แล้ว

    I'm just here for Eshete asefa

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 5 ปีที่แล้ว +1

    Interesting

  • @melaketekie4602
    @melaketekie4602 5 ปีที่แล้ว

    I love you bro keep going

  • @nuru566
    @nuru566 5 ปีที่แล้ว +7

    የጆሮ መረቅ ጋዜጠኛ

  • @blackline1823
    @blackline1823 5 ปีที่แล้ว +5

    እሽቴ አስፈ አንጀት አርስ ጋዜጠኛ

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 5 ปีที่แล้ว

    Ehe ewkete bis hzbachn mnale biketelh anten

  • @debebeberhanu3961
    @debebeberhanu3961 5 หลายเดือนก่อน

    እሸቴ ዝግጅቱ በቪዲዮ ቢታገዝ

  • @birhanutube7723
    @birhanutube7723 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን እሸቴ