ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ኩርፊያ ከካሜራ በስተጀርባ 2022 Veronica adane kurfiya videoclip Behind the Scene ቬሮኒካ አዳነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 มิ.ย. 2022
  • #LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @veronica_adane
    👉 More Video - / @veronica_adane
    Subscribe to Veronica Adane And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2023 Veronica Adane

ความคิดเห็น • 325

  • @sebledejenemiteku1002
    @sebledejenemiteku1002 2 ปีที่แล้ว +50

    እኔ ግን ደስ የሚለኝ ነገር ከካሜራ በስተጀርባ ያለው ነገር

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +65

    ከካሜራ በስተጀርባ ያላቹ ከሷ በስተጀርባ እንደዛ ለፍታችሁ ድክማችሁ ስራዋን ሂወት እንዲኖረው ላረጋችሁ እያንዳንዳችሁ መልካሙን ሁሉ ፈጣሪ ያድላችሁ በርቱ መልካምነት ብር ብቻ ሳይሆን የመልካም እድል በር ጭምር ነው ፈጣሪ በጎነትን አብዝቶ ለሁላችን ያድለን 🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟☀️😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 ปีที่แล้ว

      የዘመረች እነሱ እልልልልል እይሉ አስመሰልሽው

  • @addisweree
    @addisweree 2 ปีที่แล้ว +133

    አሪፍ ስራ ነው ውዴ በጣም ያለኝ አስተያየት ግን ምንድነው ወደፊት የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች ላይ ብራንዱ የተፃፈበት ልብስ ለብሰሽ ባትሰሪ አሪፍ ነው። ስፖንሰርሽ ከሆነ ጥሩ ካልሆነ ግን ፕሮፌሽናል መሆን አለብሽ። ራስን ማክበር ነው ብየ ስለማምን ነው። በተረፈ በርቺ። 🥰

  • @dessalefenta1464
    @dessalefenta1464 2 ปีที่แล้ว +9

    ቪኖሪካ አዳነ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ምርጥ ሥራ ነው በርችልን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +17

    ሜካፕ ሣትጠቀሚ ነበር በጣም የምታምሪው ቬሮኒካየ በጣም አሪፍ ስራ ነው ሥራወችሽ ሑሉ ልዩ ናቸው 🇪🇹❤😘

  • @addishode1541
    @addishode1541 2 ปีที่แล้ว +18

    This girl is my favorite
    She is real
    She is herself
    She has her own identity she isn't trying to associate in certain name's groups..just my observation 🥰🥰....be like other Ethiopian actors and singers .. everything they do is similar..
    But her she is just herself real layback homegirl🥰🥰🥰
    Wishing her all the success and way to go
    Also deeply sorry for the lost
    Resr in peace

  • @etsegenettadesse16
    @etsegenettadesse16 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ብዙ እንጠብቃለብ ❤️‍🔥

  • @binientertainment3816
    @binientertainment3816 7 หลายเดือนก่อน +2

    We love you more Veronica 🇪🇷🌹🇪🇷

  • @novelmulubrhan6223
    @novelmulubrhan6223 2 ปีที่แล้ว +5

    የእሷ አድናቂ አይደለሁም የክሊፕ ስራዋ እወድላታለዉ የናይት ክለቡ አልወድላትም ፡አንድ ክሊፕ ለመልቀቅ ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነ ለማሳየት ከካሜራ በስተጀርባ ለሰራችሁት ስራ ግን በጣም ለሌላዉ አስተማሪ በጣም ደክማችሁ እንደምተስሩት ለኛ ለተመልካች ስራችሁ አክብረን እንድናይላችሁ ይረዳል።ቀጥይበት የኔ አስጠሊታ

  • @yedezejema1185
    @yedezejema1185 2 ปีที่แล้ว +27

    በርቺ ሃገራችንን የሚያስጠራ ስራ እንደምትሰሪ እተማመናለው እራስሽን ጠብቂ ሃይማኖትሽን ጠብቂ በርቺልን ከጎንሽ ነን ።እንወድሻለን ዉድ እህታችን !!!

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 2 ปีที่แล้ว +19

    ባለመኪናው ግን በጣም ያሳዝናል ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭

  • @aschalewniguseroba3726
    @aschalewniguseroba3726 2 ปีที่แล้ว +16

    በዚህ ስርቅርቅ ድምፅሽ ለተሰቀለው ክርስቶስ ብትዘምሪለት ...ዓለም እንደሆነች ጠፊናት
    እሱ ይወድሻል ተባረኪ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 ปีที่แล้ว

      Ewnet new

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto8070 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነበር በርቺቆንጅዬ ለፍቶ ያሳደገሽን አባትሽ ምንኛ ደስ የሚለው ቃል የለኝም በርቺ

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 ปีที่แล้ว +17

    እሰይ ኩርፊያ እውቅና ተሠጣት። በጣም አሪፍ ስራ

    • @marthat6031
      @marthat6031 2 ปีที่แล้ว

      @ዶክተር ሰላምታ ብሩ አኩራፊ ነሽ እንዴ 😅

    • @TENACHEN_
      @TENACHEN_ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@marthat6031 አይደለሁም ግን ተፈጥሯዊ ስሜቶቻችንን በመደፋፈን አላምንም።

  • @selamwitdawitselna3962
    @selamwitdawitselna3962 2 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ሲያሳዝን 😭😭

  • @redetayinalm3197
    @redetayinalm3197 ปีที่แล้ว

    የልፋትሽን በማግኘትሽ ደስ ብሎኛል ምርጥ እና የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ😘😘😘

  • @damaeast6551
    @damaeast6551 2 ปีที่แล้ว +5

    That tells you all you need to know how dedicated each and everyone is in this particular music video.
    Congratulations and thank you for the fantastic artistic work you have created Veronica. From USA 🇺🇸
    Eritrea 🇪🇷 fan.

  • @habviral22
    @habviral22 2 ปีที่แล้ว +9

    TEAM WORK IS KNOWLEDGE - BRAVO VERONICA YOU AMAZING WITH ALL YOUR CREW - THANK GOD - LOVE YOU == RESPECTFULLY==

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 2 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🏆🥇🌟☀️☀️😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊አንበሲት የኔ ጀግና እድግ በይልኝ ልጄ በርቺ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅልኝ 🙏ቸር እንሰንብት 🙏

  • @salemkaleb8865
    @salemkaleb8865 2 ปีที่แล้ว +4

    The is a result of team work 👏 to the guy who just passed way RIP 🙏 Veronica keep shinning ⭐️🔥⚡️🌠🌟☀️

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 2 ปีที่แล้ว +3

    Veroye berchlin.....u r one of the few talented woman artist n u r so unique....keep up ..wedehuala endatyi

  • @ye_abam
    @ye_abam 2 ปีที่แล้ว +11

    አውቆታል መሰለኝ ልቤን እደገዛው ይናፍቀኝ ጀመር ኩርፈያው ከነለዛው እጅግ በጣም ወድጄዋለው 🙂

  • @user-pr4lf6wt4t
    @user-pr4lf6wt4t 2 ปีที่แล้ว +3

    We love u veronica marre
    From eritrea 💕💕💕

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว

    የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ምርጥ ሙዚቃ ዋው አልበም ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ቬሮኒካዬ ውድድ አደርግሻለሁ

  • @teowodrosehabte6316
    @teowodrosehabte6316 2 ปีที่แล้ว +5

    የመኪናሽን ቦሎ የለጠፍሽባቸውን የቦሎ መለጠፊያዎች የእምነት ስዕሎች ባትለጥፊባቸው መልካም ነው ምክንያቱም በሚቀጥለው አመት ቦሎ ስታስደርጊ ስዕሎቹን አንስተሽ ትጥያቸዋለሽ ስለዚህ በሌላ ቦሎ መለጠፊያ ብትጠቀሚ የተሻለ ይመስለኛል

    • @underrated8519
      @underrated8519 2 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው? ኣልገባኝም?

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว

      @@underrated8519 ወረቀቱ ማለት የቦሎው ሲገነጠል ስዕሎች አብረው እንዳይቀደዱ መሰለኝ

    • @teowodrosehabte6316
      @teowodrosehabte6316 2 ปีที่แล้ว +1

      @@underrated8519 በየዓመቱ መሰለኝ የመኪና ቦሎ የሚደረገው ስለዚህ የዛሬ ዓመት ቦሎ ስታደርጊ አሁን ለቦሎ መለጠፊያ የተጠቀምሻቸውን የእምነት ስዕሎች ማንሳትሽ አይቀርም እና ስታነሺያቸው ደሞ መቀደዳቸው ወይም መጨማደዳቸው አይቀርም ስለዚህ ደሞ ትጥያቸዋለሽ ይሄን ስልሽ እኔም ካለማወቅ ቦሎ ለጥፌባቸሁ ነበር ስለዚህ ስዕሎቹን ከመጣል ሌላ የእምነት ስዕል የሌለባቸውን የቦሎ መለጠፊያ ብትጠቀሚ ይሻላል ለማለት ነው አመሰግናለሁ

    • @teowodrosehabte6316
      @teowodrosehabte6316 2 ปีที่แล้ว

      @@birtukanfetene67 በትክክል እህቴ ደሞም ይቀደዳሉ ወይም ይጨማደዳሉ ምክንያቱም የሚያጣብቅ ነገር ስላላቸሁ ከዛ አንፃር ነው አመሰግናለሁ ስለተረዳሽኝ

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 2 ปีที่แล้ว

      @@teowodrosehabte6316 🙏🙏❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ ቬሮዬ በርቺ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽውን በሙሉ ያሳካልሽ የኔ ውድ😘😘😘😘

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว +8

    ውይ የመኪናው ባለቤት ሲያሳዝን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ntbj1896
    @ntbj1896 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ላንቺ ሚሆን ቃልየለኝም ማርያምን ትለያለሽ

  • @yasminadenantube7752
    @yasminadenantube7752 2 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነበር ቀረፃው በጣም አድካሚ ና አልፊ ነው የሞተው ልጅ በጣም ያሳዝናል😢

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 ปีที่แล้ว +3

    ታስገርሚኛለሽ አንቺ በቅርብ ቀን ጠብቁን ስትይ የምጠብቀዉን ነዉ ባንቺ ዉስጥ የማየዉ ቬሮ ትችያለሽ በርቺማ ደግሞ የወንዶቹ ማማር ክሊፕ አብረዉሽ የሚሰሩት ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን 🥰🥰❤🥰❤

  • @bitanyawendsen3894
    @bitanyawendsen3894 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅ 100

  • @yaredmulualem
    @yaredmulualem ปีที่แล้ว

    ጎበዞች ናችሁ ሁላችሁም በስራው የተሳተፍችሁ በሙሉ ውይ የውሀዋ ነገር ግን እትትትትት

  • @user-oz1ds4ym7c
    @user-oz1ds4ym7c 7 หลายเดือนก่อน +1

    Betam adekami new malet nw ewunt betam lefetachuwal

  • @user-gj1ey6su6e
    @user-gj1ey6su6e 8 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ እኮ😢❤❤❤❤❤❤

  • @hanatekeste6004
    @hanatekeste6004 2 หลายเดือนก่อน +1

    👍👌💯

  • @mihretsolomon405
    @mihretsolomon405 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ስራዎችሽንም በጣም ነው የምወድልሽ አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ ደስ ይለኛል በርቺንልኝ

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 ปีที่แล้ว +3

    በርቺ ብዙ አቅም አለሽ❤❤❤

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 2 ปีที่แล้ว +3

    በርች አይዞሽ ትችያለሽ ማማዬ🇪🇹❤🌹

  • @bierteshale
    @bierteshale 2 ปีที่แล้ว +2

    You have putted a lot of effort and dedication. Good luck I hope u will flourish beyond your expectations. Much respect

    • @Addistoday
      @Addistoday ปีที่แล้ว

      i think the past form of put is put it self. putted?

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 2 ปีที่แล้ว +1

    I Like ከካሜራ ጀርባ

  • @winnerlove1923
    @winnerlove1923 ปีที่แล้ว

    የኔ ልዕልት በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አይተሻል በርቺልኝ በጣም ነው የምወድሽ 🥰🥰🥰

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁልግዜም የተለፋበት ነገር ነው የሚያምረው ለዚህ ነው ዋናው ክሊፕ እምርር ያለልሽ፥ ሙሉ ክሪው ዋው ነው::

  • @mengstutekste5669
    @mengstutekste5669 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @Tirunesh1219
    @Tirunesh1219 8 หลายเดือนก่อน

    ውይ ፈተና

  • @helinaasefa
    @helinaasefa 7 หลายเดือนก่อน

    wow wow wow

  • @betemare5229
    @betemare5229 8 หลายเดือนก่อน

    በስመዓም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ነብስህን ይማርው😢

  • @MikoLala-xo2yd
    @MikoLala-xo2yd 2 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @NHJK
    @NHJK 8 หลายเดือนก่อน

    WHAT A DEDICATION!!!

  • @nanibaba5710
    @nanibaba5710 2 ปีที่แล้ว +1

    Siwedsh yene mar betam arif sira nw

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እኮ ነሽ የኔ ቀበጥ በርቺ

  • @lulustube9241
    @lulustube9241 2 ปีที่แล้ว +1

    @veronica nice work as always mare keep doing 🔥🔥😘😘

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አንደኛ 😘😘😘

  • @mirafkifetew5516
    @mirafkifetew5516 2 ปีที่แล้ว +1

    Gatan enedati eko Enedemewedishe!!😍😍 arif sera nw, demo Egziyabar yasebishewen hulu yasakaleshe yena negseti !!🙏🏽🙏🏽

  • @masgos1693
    @masgos1693 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ አክተር ሆነሻልሳ😘😘😘 nice work

  • @hirutehirute4282
    @hirutehirute4282 2 ปีที่แล้ว

    Yene wud berchiln betam Arif sra nw Arif sra lemesrat melfat alebshi😘😘😘

  • @ZabshAndarge2
    @ZabshAndarge2 8 หลายเดือนก่อน

    My love ❤❤❤

  • @agjj5327
    @agjj5327 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉዴ ለዘፈን ክሊፕ ይኼ ሁላ እንዲህ🤔amazing🙆🏻‍♀️

  • @hawi1298
    @hawi1298 2 ปีที่แล้ว +2

    የተዘፈነለት ልጅ😍

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 2 ปีที่แล้ว +4

    ቬሮኒካ አዳነ ስወድሽ ማሬ ከነ አባትሽ ውድድድድ ለምን ኤርትራ ላይ ማሳዋ ባጽዕ ላይ ምሳ አልጋብዝሽም ማሬ

  • @yaredmulualem
    @yaredmulualem ปีที่แล้ว

    ስወድሽኮ በጣም የወደድኩት ስራ ነው

  • @g-dent6174
    @g-dent6174 2 ปีที่แล้ว

    Kafu the best camera man, u r best too

  • @kidistalex7784
    @kidistalex7784 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ኩርፊያህ

  • @davedabebe4712
    @davedabebe4712 2 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️አደኛ እኮ ነሽ

  • @ethiopianentertainment9960
    @ethiopianentertainment9960 2 ปีที่แล้ว

    . . . kafu . . .
    you are the best

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 2 ปีที่แล้ว

    good job keep it girl. yemotaw lej betam yasazenal fetari nefesun begenet yanurat

  • @MrBzmn
    @MrBzmn 2 ปีที่แล้ว

    bigup kafu and veronica~!!

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 2 ปีที่แล้ว

    i have to watch kurfia clip again

  • @kiyahabesha8810
    @kiyahabesha8810 2 ปีที่แล้ว

    Nice 👍 music 🎶 & video clip tnx very konjo

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 2 ปีที่แล้ว

    yene konjo sewdesh temesecha ekonew yemayesh🥰🥰🥰🥰🥰

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 ปีที่แล้ว +1

    Yena fker swedeshi btay mariyamen😘😘😘

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 ปีที่แล้ว

    😍🥰በጣም ደስ ይላል

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 ปีที่แล้ว

    ወይ ሙከይፉ ፈረዴበት ባልግራዉንድሽ ዴስ ይላል

  • @halyeluya
    @halyeluya 2 ปีที่แล้ว

    1ኛ እውነት በርችልን ተባረኪ

  • @mb74091
    @mb74091 2 ปีที่แล้ว

    Yene Mar betam hard working.💪

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነሽ❤

  • @qwessd12
    @qwessd12 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokib4034
    @kokib4034 2 ปีที่แล้ว

    yene enate yelefateshn yesetesh i love you so much

  • @eas8981
    @eas8981 2 ปีที่แล้ว

    አውቆታል መሰለኝ ልቤን እንደገዛው ይናፍቀኝ ጀመር ኩርፊውያው ከነለዛው waaaw wedjewalew

  • @Dagi-man
    @Dagi-man 2 ปีที่แล้ว

    Keep up your good work our Queen

  • @bettynega6999
    @bettynega6999 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ስራ ነው እንደዚክ በድካም እንደሚስራ እንድንረዳችሁ ስላረግሽ

  • @yefat2007
    @yefat2007 2 ปีที่แล้ว +1

    In the future when you want to record music or video, make sure there is a back up generator at the location.

  • @yohanatemesgen6653
    @yohanatemesgen6653 2 ปีที่แล้ว

    Yene wed betam new mwedshh 😍🥰

  • @hewtyednke2998
    @hewtyednke2998 2 ปีที่แล้ว

    betame fetag sera new klip bercey verya😊😘😍

  • @meseretteshome8731
    @meseretteshome8731 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው በዚሁ ቀጥይበት ወደነዋል

  • @teddymekonen1386
    @teddymekonen1386 ปีที่แล้ว

    ትወና ጎበዝ ነሽ ፊልም ለምን አትሰሪም

  • @sunymaru6428
    @sunymaru6428 2 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ማር

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ነብስ ይማር

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 2 ปีที่แล้ว

    Good job keep it up my dear 💜

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +2

    ነብሱን በገነት ያኑረው

  • @rechlegesse3498
    @rechlegesse3498 2 ปีที่แล้ว

    Tileyalesh betam.Good job

  • @metnlove4227
    @metnlove4227 2 ปีที่แล้ว +3

    ከምር በጣም ደስ ሲል በርቺልን❤❤❤❤❤

  • @tizitaasfaw4511
    @tizitaasfaw4511 2 ปีที่แล้ว

    wude yewuhaw sin lay betam asazenshign .bihonm gn betam arif sira new

  • @yabu-2321
    @yabu-2321 2 ปีที่แล้ว

    Yabede sra newu betam newu mwedsh 🍫

  • @seifeashenafi1625
    @seifeashenafi1625 ปีที่แล้ว

    Amani Vfx nice job

  • @saraabdu6595
    @saraabdu6595 11 หลายเดือนก่อน +1

    😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sooqusabya2166
    @sooqusabya2166 2 ปีที่แล้ว +2

    ስንሰማ ነዉ ቀላል እንጂ መከራ ነዉ ሲሰሩት

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 2 ปีที่แล้ว

    You are amazing keep it up

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር የኔ ወድም ሲያሳዝን

  • @sharjahsharjah254
    @sharjahsharjah254 ปีที่แล้ว

    የኔቆጆ ስወድሽ