Veronica Adane - Kurfya - ቬሮኒካ አዳነ - ኩርፊያ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ግጥም
    ምርጥ ዜማ
    ምርጥ ቅንብር
    ከምርጥ ድምፃዊ ጋር
    በርቺ የአዳነ ልጅ

  • @habeshalink-3186
    @habeshalink-3186 2 ปีที่แล้ว +47

    ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም : ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዛላቹ አሜን🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @ashruka
    @ashruka 2 ปีที่แล้ว +492

    የማኩረፍ መብት ተሰጠና በቃ ይሄን እንጋብዛለን😂 This is awesome gobez 👌🏽

    • @hirutsamuel7872
      @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว +7

      አሽሩካዬ ነገ ደሞ ምርጥ ፍትፈታ እንጠቃለን 🤭😆😆

    • @Kalki-yishak
      @Kalki-yishak 2 ปีที่แล้ว +5

      😂😂😂😂😂 የኛ ነበር አሁንማ ተቀማን

    • @መሢቱዩብ
      @መሢቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

      😀😀

    • @aditeka5784
      @aditeka5784 2 ปีที่แล้ว +1

      አቤት በየት ገባህ😂😂

    • @mistrymekonnen911
      @mistrymekonnen911 2 ปีที่แล้ว

      😂😂

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +65

    I really like Veronica's songs. God bless Eritrea 🇪🇷 and Ethiopia 🇪🇹.

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 2 ปีที่แล้ว +85

    የሚጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያሥታውቃል ይላሉ እናቶቻችን ክፍታሽ ከፍ ይበል የኔ ቆንጆ

  • @khabylame5897
    @khabylame5897 2 ปีที่แล้ว +33

    Am from Senegal .....i love you Ethiopian music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henokmekonnen824
    @henokmekonnen824 2 ปีที่แล้ว +295

    This girl rocks man. ባህሉን ዘመናዊውን በበለጠ ብቃት የምትሰራ...ድምጿን አጥፍታ ባበደ ስራ loved it!

    • @makimak3054
      @makimak3054 2 ปีที่แล้ว +2

      በስማምዬ እብድ ያለ ስራ ዋውው

    • @hnoojoon554
      @hnoojoon554 2 ปีที่แล้ว +3

      @@makimak3054 and the original resolution was

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 10 หลายเดือนก่อน

  • @bezawityeshaneh81
    @bezawityeshaneh81 2 ปีที่แล้ว +26

    ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ ሰሞኑን የሚለቀቁ ሙዚቃዎች በፍቅር ሊያሳብዱኝ ነው።
    የኔ ውድ ሙዚቃው አንደኛ 🥇ነው ።ቀጥይበት እኔ በጣም ወድጄዋለሁ እናንተስ?

  • @djangot1381
    @djangot1381 2 ปีที่แล้ว +19

    Veronica moves forward to the next level ተደጋግሞ የሚደመጥ ልቅም ተደርጎ የተሰራ እንደዚህ ነው ከተዘፈነ አይቀር 👌

  • @davidishayaosu
    @davidishayaosu 2 ปีที่แล้ว +76

    I am playing this song from Australia here, and I'm bursting to tears. This is real music, soul. Veronica Adane is a genius. I am Nigerian, and even though I don't understand the lyrics, my soul is touched beyond words.

    • @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
      @ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር 2 ปีที่แล้ว

      👍🙏💚💛❤

    • @elizabethzewde1309
      @elizabethzewde1309 2 ปีที่แล้ว +7

      The music says Kurfiya. Kurfiya means moody, upset, angry,. Her name goes out all over he makes ppl talk abt her. She used to love him before she knew he a moody guy. But now she even loves his Kurfiya(his moodyness, his madness). . But her soul and her body is connected to him. There will be time that he comes back, but she can't till. Because her heart the love pains. He is Adam's person (a human) So he can't be perfect. She misses loves his spoiled, his Kurfiya day by day. She think that he knows that and comes at night.

    • @liyahenok4620
      @liyahenok4620 2 ปีที่แล้ว

      @@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር yer
      At

  • @TediTig-መባቻቲቪ
    @TediTig-መባቻቲቪ 2 ปีที่แล้ว +55

    በየ ስራዎችሽ የሆነ አዲስ ለዛ ያለው የሚስብ ነገር ታመጫለሽ። በርች ጀግናዋ...!

  • @tenalehulum
    @tenalehulum ปีที่แล้ว +20

    🎶🎶🎶
    እያዋለች ስሜን ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፤
    ከሰው አፍ ልታበዛ ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፤
    አውቃለች መሰለኝ ልቤን እንደገዛች፥
    ትናፍቀኝ ጀመር ኩርፊያዋ ከነለዛዋ ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶🎶🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶🎶🎶
    ተቆራኝታለች እና ከአካል ከመንፈሴ፥
    ለሽሞንሙናት የኔን መውደድ እንደ ራሴ ፥
    ልቤ ሰፍ አታርገኝ ትመጣለች በጊዜ ፥
    እያለም አልቻልኩት የፍቅሯን አባዜ ፤
    በቀላል በመልካም በቀላል ፥
    ካሰብኳት ሲመሻሽ ብቅ ይላል፤
    እያልኩኝ ፡ እራሴው ፡ ሳወራ ፡ ለራሴው ፡ የፍቅር ፡ ፀጋሽን ፡ ወደድኩት ፡ ኩርፊያሽን ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ይናፈቅ ጀመር እያደር ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ይወደድ ጀመር ይፈቀር ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶🎶🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶🎶🎶
    ያመኗት ሰው እንከን ባይወጣም በጥድፊያ ፥
    ከሄዋን ልጅ ፀባይ ላይ መች ይታጣል ኩርፊያ ፤
    ከህመሙም በላይ ለሀሳብ ከመስጠቷ ፥
    ፍቅር ነው የታየኝ በልጦ ከቅብጠቷ ፤
    በቀላል በመልካም በቀላል ፥
    ካሰብኳት ሲመሻሽ ብቅ ይላል፤
    እያልኩኝ ፡ ጠርጥሪያት ፡ ቀስ በቀስ ጀምሪያት ፡ አረፍኩት ፡ ለምጄ ፡ ኩርፊያሽን ወድጄ ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ይናፈቅ ጀመር እያደር ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ይወደድ ጀመር ይፈቀር ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ፍቅር ነው ፍቅር ነውው ፥
    ፍቅር ሲያሰቃይ አይውው ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ካመሉ ቀን በቀንን ፥
    ከኩርፊያዋ የማያልፈው ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ይናፈቅ ጀመር እያደር ፥
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    ትወደድ ጀመር ትፈቀር ፤
    አይ ኩርፊያ አይ አመል፦
    🎶🎶🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦
    🎶🎶🎶
    አይ ኩርፊያ አይ አመል ፦

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 2 ปีที่แล้ว +46

    የሚገርመኝ በየ እለቱ በምትሰሪያቸዉ ሙዚቃዎች የምታደርጊያቸዉ ጥረቶች ለዉጦች ነዉ ታስደምሚኛለሽ ብሎም ደስ ትይኛለሽ የኔ ሴት በርቺልኝ🥰🥰👌

    • @ጦጢት
      @ጦጢት 2 ปีที่แล้ว +1

      ልጅቱ ቬሮ ናት ሣልሠማ ነው መቶ የሠጠዋት

    • @elizanegn4183
      @elizanegn4183 2 ปีที่แล้ว

      @@ጦጢት ሀቅ ነዉ🥰🥰👌

  • @aberzeleke4229
    @aberzeleke4229 2 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ስራ ነው ለጆሮም ይመቻል በጣም
    ድምፅ 100 %
    ግጥም 100 %
    ዜማ 100 % ይገባዋል

  • @tonaworld
    @tonaworld 2 ปีที่แล้ว +18

    በጣም እኮ ነው አንጀቴን የምታርሺኝ ‼️ ወላሂ ክርስቶስን
    . ለመጀመሪያ ጊዜ
    ግጥም + ዜማ + ዝግጅት + ቀረፃ + ኤዲቲንግ (ከለር) ሲገጣጠም አየው . "KAFU" እጅህ ይባረክ
    *****************

  • @tegestcherinet2496
    @tegestcherinet2496 2 ปีที่แล้ว

    አቀመሥከኝ አሉ መዳኒት በጠላ ገና አጣጥመን ሣንጨርሥ በኩርፊያ አሥደመምሽን ምርጥ ሥራ ሁሌም በርች ሁሉን አሙዋልቶ የሠጠሽ እንወድሻለን

  • @Beka_G
    @Beka_G 2 ปีที่แล้ว +20

    አይ ኩርፊያ 👌በጣም አርፍ ነው 💯% ከጠበኩት በላይ እናመሰግናለን ቬሮኒካ አዳነ በርች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuyeabey4897
    @bizuyeabey4897 2 ปีที่แล้ว +4

    የራስ ቀለም ይዞ መውጣት እና መወደድ ድንቅ ነው. በርቺ 👌🙏

  • @hayatakiya2018
    @hayatakiya2018 2 ปีที่แล้ว +67

    ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው❤🥰

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 ปีที่แล้ว +22

    የኔ ቆንጆ እንወድሽ አለን!!🇪🇷🇪🇷🇪🇷
    በባንዴራውን ና በ ሃገሩና በ ማንነቱ
    የሚኮራ ሰው በጣም እወድ አለው።
    በርቺ የኔ ቆንጆ እግዝኣብሔር ካንቺ ጋ ይሁን!! 🇪🇷🇪🇷❤🙏🇨🇬🇨🇬

    • @fitbrfilwha7171
      @fitbrfilwha7171 2 ปีที่แล้ว

      Our flag is this 🇪🇹 not weyane’s agent flag

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 2 ปีที่แล้ว

      @@deregeabay4735 yes she is

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 2 ปีที่แล้ว

      @@fitbrfilwha7171 በክት የድሮ ኢትዮጽያ ባንድራ አ እንዴ ይሄ አንተ ምትይዘዉ ነወ ወያኔ

    • @IseyasTesfamariam-pv7jf
      @IseyasTesfamariam-pv7jf ปีที่แล้ว +1

      Sekt lekbat

    • @lonlivethio03ethio25
      @lonlivethio03ethio25 6 หลายเดือนก่อน

      @@amharahabeshan9446ንፍጣም ሸርሙጣ እምሰን የሚያክል ግም ነገር ይዘሽ እየዞርሽ ሰውን በክት ስትይ አታፍሪም አንቺ ግም

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 2 ปีที่แล้ว +359

    ምርጥ ልጅ እንኳን ደና መጣሽ:ኣድናቂሽ ከ ፍቅር ኣገር ኤርትራ 🇪🇷❤️💐✅ኮንሰርት በ ኣስመራ ደሞ ኣትርሲ😎በደንብ ነው ምንቀበልሽ።ፈጣሪ የሀ ምስኪን የኤርትራን 🇪🇷የኢትዮ 🇪🇹ህዝቦች:ሰላምና ፍቅር ይስጠን🙏

    • @Robloxgirl-390
      @Robloxgirl-390 2 ปีที่แล้ว +17

      God bless ERITREAN and Ethiopian. One love!

    • @yordanosabebe4889
      @yordanosabebe4889 2 ปีที่แล้ว +11

      Eritra ye fikir hager satihon ye sidet hager nat yihe yemayikad hak new

    • @mossesblessed113
      @mossesblessed113 2 ปีที่แล้ว +14

      @@yordanosabebe4889 የ ኤትርራ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ወደሽ ጠልተሽ።ሁሉ መቸም ወደ ፓለቲካ ነው ንታዘሩት።

    • @yordanosabebe4889
      @yordanosabebe4889 2 ปีที่แล้ว +5

      @@mossesblessed113 mnm ke politica gar ayigenagnm alem yawekew hak new

    • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ
      @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ 2 ปีที่แล้ว +12

      @@yordanosabebe4889 ቅናት ነው አይደል

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም በጣም ያምራል ለሙገሰ ብቻ አይደለም ።
    አሪፍ ስራ ነው ።እኔ በጣም ወድጀዋለው አለቀ ደቀቀ።

  • @hirut100
    @hirut100 2 ปีที่แล้ว +67

    Another outstanding music by Veronica Adane. Beautiful lady, beautiful voice,beautiful video and excellent performance. 👍 well done

  • @kasechayele2806
    @kasechayele2806 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚገርመኝ ደጋግሜ ባዳምጠውም አልሰለቸኝም ጎበዝ ልጅ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል አቦ ይመችሽ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +103

    ምርጥ ዘፈን ቬሮ በሥራዎች ሁሉ መሻሻል አለ በርቺ❤❤❤

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥዘፈንሼሮበሥራዎችሁሉመሻሻልአለበርቺ❤💚💛❤

  • @htarlaim1063
    @htarlaim1063 ปีที่แล้ว +2

    Much love from Kigali Rwanda 🇷🇼🇷🇼🇷🇼🇷🇼

  • @amenalamarawi1623
    @amenalamarawi1623 2 ปีที่แล้ว +577

    Veronica never disappoints! Well done girl.

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +23

      ቲክቶከሮች ደሞ አንዳንድ ቪዶ በመስራት ፕሮሞት አርጉላት❤ትቺላለች የወደፊቷ የአማርኛ ሙዚቃ ተስፋ ናት

    • @elfinesheshetu1629
      @elfinesheshetu1629 2 ปีที่แล้ว +2

      lpp

    • @senaitabiy
      @senaitabiy 2 ปีที่แล้ว +1

      Amenye I love you

    • @albabhaile6508
      @albabhaile6508 2 ปีที่แล้ว +1

      True

    • @notoriousvideos5316
      @notoriousvideos5316 2 ปีที่แล้ว

      hey shit talker what are u doing here this isn't the place for negative ppl.😎

  • @IPhonetastic-x2v
    @IPhonetastic-x2v 14 วันที่ผ่านมา

    ቬርዬ ነብስ ነሽ ምርጥ የማይጠገብ ዘፈን ነው ውድድድድድ አረግሻለሁ

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 2 ปีที่แล้ว +8

    አድናቂሽም አክባሪሽም ነኝ ህልምሽና ልፋትሽ ስለሆነ ምርጥ ስራ ሆኖልሻል በርች ለጆሮ ለዛ ያለዉ ዜማ ነዉ

  • @hichamabdourahman6006
    @hichamabdourahman6006 2 ปีที่แล้ว +102

    I love everything about her. I feel that she can represent Africa worldwide. She is an iconic face

    • @yonatanterefe6346
      @yonatanterefe6346 2 ปีที่แล้ว +2

      🧐😁👍

    • @makdess3928
      @makdess3928 ปีที่แล้ว

      ​@@yonatanterefe6346..ቨሸተ??፧፧፨ሀለ፣፣ሀ፣ኋተ፣፣ለተሀ፣

    • @feramoges4457
      @feramoges4457 ปีที่แล้ว

      Yes

    • @madiayele2581
      @madiayele2581 ปีที่แล้ว

      ​@@makdess3928p
      P
      Pp
      Pp

    • @madiayele2581
      @madiayele2581 ปีที่แล้ว

      ​@@makdess3928
      p
      ?
      ??p
      Pp
      P
      Pp

  • @Eden_Mekuriya_19
    @Eden_Mekuriya_19 2 ปีที่แล้ว +129

    ከጠበኩት በላይ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ለስለስ ያለ 😌😌

  • @fikerfiker3431
    @fikerfiker3431 2 ปีที่แล้ว +2

    ለጆሮ የማይሰለች ለስለስ ያለ አሪፍ ነው በርቺ

  • @Kalki-yishak
    @Kalki-yishak 2 ปีที่แล้ว +17

    ገና እያየሁት ሳልጨርሰው ነው አስተያየት የሰጠኹሽ የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ ስራሽም❤❤❤❤

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 2 ปีที่แล้ว +6

    I am proud you Veronica fun from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @siekoji911
    @siekoji911 2 ปีที่แล้ว +7

    I'm from 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 & then I love ur songs so much veroni

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว +1

    የ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ምርጥ ሙዚቃ ዋው አልበም ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ቬሮኒካዬ ውድድ አደርግሻለሁ

  • @mussie_ro
    @mussie_ro 2 ปีที่แล้ว +36

    Top young musicians at the moment........My Vero😍✌️

  • @wttech4963
    @wttech4963 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርችልን ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @ከምኡየዘለኹበስ
    @ከምኡየዘለኹበስ 2 ปีที่แล้ว +24

    I AM FROM ERITREA
    I AM UR FAN
    Ur talented and ur voice is so amazing keep going my sis

  • @Najwadro915
    @Najwadro915 ปีที่แล้ว +1

    From Somalia 🇸🇴 what’s a beautiful song and she’s gorgeous ❤

  • @eyuhanst1687
    @eyuhanst1687 2 ปีที่แล้ว +6

    ምንም ቃል የለኝም የኔ ልዩ ሁሌም እንዳስደመምሽኝ ነዉ 💯👏👏👏👏በጣም ድንቅ ስራ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @thomasdasisia7278
    @thomasdasisia7278 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ድንቅ ስራ ቬሮኒካ በጣም ከአንደኛው አንደኛው ስራሽ በጣም እየበሰልሽ እየሄድሽ ነው በርቺ ጎበዝ 👑

  • @biruk7103
    @biruk7103 2 ปีที่แล้ว +5

    Betam arif music 🎶 new Veronica 👏👏

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +27

    #ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 2 ปีที่แล้ว +4

    No words Veroye 👸shikor betam new miwedish 🎼🎼❤️your big fun from 🇪🇷 🎼

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 2 ปีที่แล้ว +1

    ማነው እደኔ ለስለስ ያለ ሙዚቃ 🎧የሚወድ 🎸🎻🤘ቪኖ በረቺ የኔ ቅምም

    • @afomimezinagna-21-21
      @afomimezinagna-21-21 2 ปีที่แล้ว

      ማሬ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሆን

  • @neba1034
    @neba1034 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው እኔ እኮ ስወድሽ እንደኔ አኩራፊ ያለ አይመስለኝም ለኔ ነው የተዘፈነው ቬሮኒካ የኔ ውድ በቃ ትችያለሽ

  • @anwatmohamed9178
    @anwatmohamed9178 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው ኩርፊያው ማንም ሰው የሚያኮርፈው ደስ ስላላለው ነው ድንቅ ነው ኩርፊያ ሙዚቃ ነው ።

  • @Yitayal27Records
    @Yitayal27Records 2 ปีที่แล้ว +38

    ከአዳም ልጂ ላይ አይታጣም ኩርፊያ ❤❤❤

  • @vvcggg7031
    @vvcggg7031 2 ปีที่แล้ว

    ቬሮዬ ውዴ በቃ በስራዎችሽ እያሸነፍሽኝ ነው ገራሚ ስራ በርቺ ከነቅብጠትሽ ነው የምወድሽ

  • @iamkalkidan3800
    @iamkalkidan3800 2 ปีที่แล้ว +15

    Home girl is setting the bar high!! She's a breath of fresh air!!

  • @EyuelTesfaye18
    @EyuelTesfaye18 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw በጣም ምርጥ ድምፅ አለሽ thank you edna

  • @bereket4apolo
    @bereket4apolo 2 ปีที่แล้ว +12

    I can't stop watching it again & again!!!👏🏾👏🏾👏🏾🤌🤌🤌

  • @menberenegash3984
    @menberenegash3984 ปีที่แล้ว

    Veronica konjo betam new yemwdesh
    Serawochsh endale mertoch
    Handsup🙌 yene konjo🇪🇹❤️

  • @yemeserachgonfa682
    @yemeserachgonfa682 2 ปีที่แล้ว +25

    You took Ethiopian music one step further, fantastic work !

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว +1

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች 1
      th-cam.com/video/xcBFGtg6JOI/w-d-xo.html

  • @musicxethiopia7309
    @musicxethiopia7309 2 ปีที่แล้ว +2

    ችሎታሽ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው፣ምርጥ ስራ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @My_blood_its_habesha
    @My_blood_its_habesha 2 ปีที่แล้ว +11

    Voice 100%
    classic 100%
    getemena zema 100%
    Well done Queen veronica🔥🔥🎼🔥🔥🎼💯

  • @hamzy69
    @hamzy69 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep up the beautiful work & come up with another soul.

  • @navnit62
    @navnit62 6 หลายเดือนก่อน +6

    Sister I am from India. because of youtube i can enjoy world music ,, i like your channel , can not understand language .but enjoy it, your music video recording is very good , high quality . you looks in this video very preeti ,,beautiful . thanks for video. Take care ..

  • @tiebumengesha981
    @tiebumengesha981 2 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን #1ኛ የኔ እሳት በርቺ

  • @johnfrancis6747
    @johnfrancis6747 2 ปีที่แล้ว +7

    Another outstanding music by Veriyeee....The most outsanding voice in Ethiopia ....kemanm ga atwedaderim my#1👌👌👌 💯💯

  • @Mankush_Studio
    @Mankush_Studio 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ተወለድሽ ቬሮኒካ #ምርጥ_ስራ

  • @naolfekade
    @naolfekade 2 ปีที่แล้ว +9

    At first I had doubts...
    Gn Veronica now I am officially a fan❤

  • @none509
    @none509 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ነው ድምፅ ጎበዝ በርች ቆንጆየ Good luck👍🥰🙏

  • @samiitilaye8330
    @samiitilaye8330 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙዚቃሽ ምርጥ 100%% ግን ልጁ ተሰቃየ

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 ปีที่แล้ว

    ቬሮኒኳ በጣም ነን የምወድሽ የመድረክ ስራስ አይሰለችም በርቺ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว +19

    ዋውውው ምርጥ ስራ ነዉ ቬሮዬ 👌🥰
    የአንቺ ቪዲዎች ይለያቱ 👌
    እኔስ እያኮረፈች ያስቸገረቺኝ መዳም ነች 🤔

    • @DubaiDubai-iw6co
      @DubaiDubai-iw6co 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkk ane lemadam azefnlshalew

    • @asressetegn9050
      @asressetegn9050 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ አለቀርብሽም😂😂😂

    • @meki3909
      @meki3909 2 ปีที่แล้ว

      ጋብዢያት ይሄን😂

    • @hirutsamuel7872
      @hirutsamuel7872 2 ปีที่แล้ว

      @@meki3909 ትረጉም ማፊ🤗😂😂

  • @hayatsalah843
    @hayatsalah843 2 ปีที่แล้ว +2

    Gezewu yanche newu yene wud 💋bercheligne Eshi ❤️❤️🙏🏻🙏🏻😘😘😘😘

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +6

    Glory for the bravery of ethiopians we are strong Adwa victory Africa; we are a military force

  • @emutiselale1041
    @emutiselale1041 2 ปีที่แล้ว +1

    omg 10 gize semwut ilove it brvo AKURFAY yelhi ehwu tegabzily 😌 i hope ehe semti endmtngriy 😢

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 2 ปีที่แล้ว +6

    ከህመሙም በላይ
    ለሰው ከመስጠቱ
    ፍቅር ነው የታየኝ
    በልጦ ከእቅብ ጣቱ ::
    .
    .
    ፍቅር ነው ::ፍቅር ነው ::
    ፍቅር ሲያሰቃየው
    .powerful !

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና የጀግና ልጅ በርቺ አምንሽበት ስለሆነ ምርጥ ስራ ነው ተመችተሽኛል 💞💞💞💞💞

  • @aresenalsportes
    @aresenalsportes 2 ปีที่แล้ว +7

    Yachiy music arf new sayetay 100% setewt

  • @afomiyawsenbet2659
    @afomiyawsenbet2659 2 ปีที่แล้ว +1

    ቬራዬ ገራሚ ስራ ነው ብርቺ፣ ከእሱባለው ይታየው ጋር በጣምራ አንድ ስራ ስሩና ደሞ አሳብዱን የሚገርም ጥምረት እንደሚሆን አልጠራጠርም፣

  • @alemayehukunath7672
    @alemayehukunath7672 ปีที่แล้ว +9

    She is phenomenal. She has everything, her voice, her Action, her characters, her body. It's unbelievable, she's not only singer She is also an actress

  • @dagnedejene4136
    @dagnedejene4136 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ድንቅ ስራ ከቪዲዮ እስከ ኦውዲዬ ጥንቅቅ ያለ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @hailedawitsolomon9998
    @hailedawitsolomon9998 5 หลายเดือนก่อน +3

    ውዴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ🎉❤🎉

  • @tsionwassihun9305
    @tsionwassihun9305 2 ปีที่แล้ว

    Behind the scene አይቸው ነው የመጣሁት Nice vidio clip ጎበዝ ናቸው wow

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 ปีที่แล้ว +27

    I am very sure the musics of wondessen yihub and anteneh werash will be historical for the next generation just like our generation remember yilma gebreab and abebe melese's collab l really appreciate you guys miki jano you are giving us the best compositions keep them comin.

  • @hamzy69
    @hamzy69 2 ปีที่แล้ว +3

    You are the beautiful soul that reminds me the beauty of my past.

  • @birukgegziabher5744
    @birukgegziabher5744 ปีที่แล้ว +1

    I'm very sure the music's of Wondessen yhub and Anteneh Werashi will be historical 4 the next generation just like before yilma gebreab and abebe melese's Collab I really appreciate you guys Michael hailu(Miki Jano) u're giving us the best music composition....
    Keep it up!!!
    Wondessen Yhub ,Anteneh Werashi and Michael Hailu....love u alwaysss Nuruln..

  • @medafmedia
    @medafmedia 2 ปีที่แล้ว +13

    ለስለስ ያለ ቆንጆ ስራ 🔥
    መልካም ዕድል❤

  • @tarikufekede6344
    @tarikufekede6344 2 ปีที่แล้ว

    ጠንካራዋ ሴት ቬሮኒካ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቺ ።

  • @zenashkassa5383
    @zenashkassa5383 2 ปีที่แล้ว +3

    Veronica! One of my top favs again! Keep shinning girl

  • @abenezerayehu5801
    @abenezerayehu5801 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርቺ!!

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 ปีที่แล้ว +28

    %%% KURFYA %%%
    Poem 100%
    Sound 100%
    Production quality 100%
    I said wow!!

  • @maskaramarga90
    @maskaramarga90 2 ปีที่แล้ว

    ምን አንደበት የለኝም ውብ ነው በርቺ

  • @berhanudema7487
    @berhanudema7487 2 ปีที่แล้ว +24

    The mesmerizing voice, the magnificent melody, the sophistication of the lyrics, and the majestic look of Veronica in the video make the music world-class.

  • @redataberam6980
    @redataberam6980 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉ አደኛ ነሽ ሀሉም ስራዎችሽ ይበልጥ እያማረ እያማረ ያመቱ ምረጥ ነጠላ ዜማ ለኔኔኔኔ

  • @yidekboy
    @yidekboy 2 ปีที่แล้ว +26

    Delightful melody with absolutely superb vocals and lyrics. I must say that Anteneh and Wende know what suits you best. Fine job, gentlemen. And you, girl, never let us down. You have just exceeded our expectations.

  • @aykatube3105
    @aykatube3105 2 ปีที่แล้ว +1

    ምን ጊዜም ቢሰማ አይሰለችም ምርጥ ስራ በርቺ..❤❤❤

  • @birukdebate3241
    @birukdebate3241 2 ปีที่แล้ว +7

    One of the few consistent performance these days. Both the music and the clip are great. 👋👋👋👋

  • @hanazewdie2751
    @hanazewdie2751 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ሰርተሸዎል በዚሁ ቀጥይ የኔ ቆንጆ

  • @asalfewworku1035
    @asalfewworku1035 2 ปีที่แล้ว +3

    What an exceptional song.
    Lyric.100%
    Melody.100%
    Mixing & arrangement.100%
    vidio clip.100%
    Voice.100%

  • @merry1320
    @merry1320 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ቃላት የለኝም ዋው ነው በቃ በርቺልኝ ጎበዝ

  • @tadt4790
    @tadt4790 2 ปีที่แล้ว +14

    One of the best romantic songs...now my favorite! You are improving every time. Keep up the great work you do! Love ya!

  • @saronalazer8202
    @saronalazer8202 2 ปีที่แล้ว

    Betam lyu nesh andanda yesew wera yatenkral kelbish musicn edmseri yleyal thanks veronica melkam edl

  • @israelnigussie6625
    @israelnigussie6625 2 ปีที่แล้ว +7

    ፅድት ያለ ሙዚቃ 🥰🥰

  • @mashuterefe3407
    @mashuterefe3407 2 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuufffffffff Yena Marrrrr Betammmm New Eko Yemiwedsh srahochsh Bemulu Ayselechugem Berchilg😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @fionatekleab7596
    @fionatekleab7596 2 ปีที่แล้ว +4

    Your music is one of my favourite writing from the UK.Keep up the good work!