Veronica Adane - ( Nalegn official video 2020)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Produced by DCT Entertainment
    Production: DCT Entertainment
    Lyrics and Melody by Veronica Adane

ความคิดเห็น • 1K

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 ปีที่แล้ว +284

    ይህ ሙዚቃ መታሰቢያነቱ ፍቅራቸውን በሞት ላጡ ብቻ ሳይሆን ፍቅራቸውን ላጡ በሙሉ ይሁን 😭😭😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 4 ปีที่แล้ว +369

    በርቺ ቬሮኒካዬ እባካችሁ የሀገር ልጆች ታዳጊ ልጅ ናት እናበርታት ስራዋን ብቻ አይተን እናድንቃት እኔ አንደኛ ያንች ደጋፊ ነኝ እሺ በጣም በርች ሼር አረግልሻለሁ ውድድድድ ምርጥ ስራ

    • @mekdesadugna7755
      @mekdesadugna7755 4 ปีที่แล้ว +1

      Videoclip 🤮🤮🤮🤮🤮👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @kalkidanagegnehu1361
      @kalkidanagegnehu1361 4 ปีที่แล้ว +2

      Kalye..you have no idea how much I love you .you are the most positive person I ever know.You are A role model for all habesh women.may God bless you pure heart!!

    • @michael3891
      @michael3891 4 ปีที่แล้ว +3

      @@mekdesadugna7755 be postive!! Never seen a rude person as u are.

    • @Mato2023
      @Mato2023 4 ปีที่แล้ว +1

      ኮረጃ ታዳጊ አያሰኝም, ድምፅዋ ያምራል ከዛ ዉጭ ኩረጃ ነው. ደሞ ቂንብሩ ሃራባና ቆቦ ነው ! ምንድነው ምበረታታው?

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃልዩ እውነትን ነው ማበርታታት አለብን ጎበዝ አባታን ትተካለች

  • @kokabmoges7152
    @kokabmoges7152 4 ปีที่แล้ว +91

    ለፊልም እንጂ ለሙዚቃ ለመጀመሪያ ጊዜ አለቀስኩ የሚገርም ሙዚቃ ቪሮኒካ የኔ ቅመም

    • @genyayeabzolji2832
      @genyayeabzolji2832 4 ปีที่แล้ว

      Me to

    • @fekeryashenefal8422
      @fekeryashenefal8422 4 ปีที่แล้ว +7

      😂😂😂 ምኑ ነው ሚያስለቅሰው? ነው ወይስ ማልቀስ ትወጃለሽ😂😂

    • @user-od7lk9zb4o
      @user-od7lk9zb4o 4 ปีที่แล้ว

      @@fekeryashenefal8422 ብሶት ካለባትስ አልቅሳ ይዉጣላት

    • @waklara7833
      @waklara7833 4 ปีที่แล้ว

      @@fekeryashenefal8422 አልጨረሽውማ

    • @user-el8lm3kd1s
      @user-el8lm3kd1s 4 ปีที่แล้ว

      ምነው እንባየ ያባይ ግድብ ነው አልሽ

  • @asli2032
    @asli2032 4 ปีที่แล้ว +88

    የምር ጥረትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በራስሽ ግጥምና ዜማ ብቻ ምርጥ 👌ስራ ነው #veronica #adane እንግዲህ የዘፈኑ መልህክቱ ፍቅራቸውን ላጡ ነውና አይዞኝ ብያልው😊😉

    • @saadaallih5162
      @saadaallih5162 4 ปีที่แล้ว +2

      እስኪ እደኔ ካደየም ሁለተየ አፍቅሮ ያጣ በሰክስብራይብ አፅናኑኝ 😢 ግን የማፈቅረውን ባይሆንም የሚያፈቅረኝን ላገባነው እሱኑ እዳፈቅረው ዶአ አርጉልኝ ማሮች

    • @asli2032
      @asli2032 4 ปีที่แล้ว

      @@saadaallih5162 ይቅናሽ ቆንጆ ከሄደው ይልቅ የሚመጣው ይበልጣል አይዞኝ

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 ปีที่แล้ว

      @@saadaallih5162 እዚህ ቤት ቤትሰብ እንሁን

    • @saadaallih5162
      @saadaallih5162 4 ปีที่แล้ว

      @@lubab6262 ok ማር የላ ግቢ እቤቴ እኔም ልግባልሽ

    • @lubab6262
      @lubab6262 4 ปีที่แล้ว

      @@saadaallih5162 አደረኩሽ ውደ አድርጊኝ

  • @ninosisay10
    @ninosisay10 4 ปีที่แล้ว +100

    This is for our brother Caleb ,we lost him today by car accident ....he was one in millions...rest in peace.... weeeeyeeeee le enatu 😭😭😭..... go girl

    • @samri_thebutterfly3599
      @samri_thebutterfly3599 4 ปีที่แล้ว

      Nino Sisay amen amen😭😭🙏

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 ปีที่แล้ว

      ያቺ የተረገመች ቀን..
      እሱ ያለው ሆነ.....እግዚአብሔር ነብሱን በዐፀደ ገነት ያኑርልን፧

    • @tezetaaschalew6468
      @tezetaaschalew6468 ปีที่แล้ว

      I'm sorry. May God comfort you all.

    • @abebademe7715
      @abebademe7715 ปีที่แล้ว

      Rest in peace 😢😢

    • @user-bu1rs7rc3x
      @user-bu1rs7rc3x 9 หลายเดือนก่อน

      😊
      L😊😊😊😊

  • @YTSEthio
    @YTSEthio 4 ปีที่แล้ว +39

    ዋው የመጀመሪያ ስራ አይመስልም 👏🏽ትችያለሽ 😍

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +45

    መጨረሻው ላይ ልብ ይነካል ሙዚቃው ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን ቤሮኒካ👏👏

  • @liyashow3274
    @liyashow3274 3 ปีที่แล้ว +77

    እኔ ብቻ ነኝ በዚህ ዘፈን የቴዲ እጮኛ ሂዊን ያስታወስኩበት😭

    • @aynalemalenta7814
      @aynalemalenta7814 3 ปีที่แล้ว

      እረ እኔም አሰብኩዋት

    • @bestsamsung8758
      @bestsamsung8758 3 ปีที่แล้ว

      Enem asebikuwat ufff yamal

    • @user-ys8ld3qh3d
      @user-ys8ld3qh3d 3 ปีที่แล้ว

      መቸም የማይረሳ ልጅ ነውህህህህ

    • @rozaberhanu1604
      @rozaberhanu1604 2 ปีที่แล้ว

      enem esun yastwukt endwm lesu meselgne zefin

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 2 ปีที่แล้ว

      Enam Tdy & Hachalu 😭

  • @majortekle2815
    @majortekle2815 4 ปีที่แล้ว +16

    love you too all Ethiopian people I'm from Eritrea Asmara" one love forever 🇪🇷🙏🇪🇹👤👤😘😘😘😘

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 4 ปีที่แล้ว +19

    How is can be hard to wife losing her husband this is touching specifically at the end of the video💔 strength to all widow women's out there💯

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +378

    የሜካፕ አርቲስቶች ግን በመጠኑ የሚባል ነገር አታውቁም እንዴ? የሙዚቃውን እይታ ሊቀንስ እንደሚችል አስቡበት እንጂ

    • @bezatube8712
      @bezatube8712 4 ปีที่แล้ว

      Tikikl naw bewnt enam eylkug nber

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u 4 ปีที่แล้ว +6

      የጥላት ገንዘብ አስመሰሎት

    • @user-ic3xc7ue1q
      @user-ic3xc7ue1q 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @user-ov9vu6re2k
      @user-ov9vu6re2k 4 ปีที่แล้ว +2

      Hasaben new yalshiw wend asmeseluwat

    • @shadafaris6051
      @shadafaris6051 4 ปีที่แล้ว

      አይ የኔ ቅመም ካካካካካካካካካካካካ

  • @genetyamihiretlij3793
    @genetyamihiretlij3793 4 ปีที่แล้ว +7

    ፍቅረኖቻቸውን በሞት የተነጠቁ እሄ ዘፈን ለነሱ የልብ ያደርሳል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቸው
    አሪፍ ዘፈን ነው ለየት ያለ ነው በርቺ

  • @medihabesha1541
    @medihabesha1541 4 ปีที่แล้ว +19

    T ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭💔 ዘለዓለም በልቤ ወስጥ ትኖራለህ 💝

  • @abegartube591
    @abegartube591 4 ปีที่แล้ว +14

    ገና ገና ብዙ ተአምር እናያለን። ገራሚ ድምጽ፤ አስደማሚ ትወና!!!

  • @edtad9549
    @edtad9549 4 ปีที่แล้ว +7

    I really liked her when she was making cover songs from old classics and new musics but her own original song made me love her. You rock!!!

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 ปีที่แล้ว +43

    መታሰቢያነቱ ለአያቴ ይሁንልኝ ሞት ክፎ አሳድጋ ልደርስላት ስል ወሰደብኝ ቆንጆ ስራ ነው የአባቷ ልጅ

  • @ethioaddis2055
    @ethioaddis2055 4 ปีที่แล้ว +6

    የመጀመርያ ፍቅርኛየን 1አመት ሚጥም ፍቅር አብርን አሳልፈን ትልቅ ምሀላ ገብተን ቃል ተገባቡተን ተለያየን ማለት ስደት ወጣው ለ 4 አመት ያክል ታማኝነቱን ሳይክድ በፈቅር ታገሰኝ
    አሞኛል honey ነይልኝ እንዳለኝ ሳምንት ሙሉ ጠፋብኝ 😭😭 ethio እንደገባው መሞቱን ተረዳው ከዚ በላይ ምን ህመም አለ 💔😭ሙሌ ሁሌም ከልቤ ትኖራለህ thank you Veronica በዘፈን ስለገለፅሽልኝ

  • @mckellyant
    @mckellyant 4 ปีที่แล้ว +5

    From Kenya🇰🇪🇰🇪 with Love. Ethiopia❤❤❤❤. Vocals on point...💯🎶🔥🔥🔥🔥

  • @Rutzzy.B
    @Rutzzy.B 4 ปีที่แล้ว +17

    What a voice, What a Story ❤️❤️❤️❤️

  • @yejegnitlij8222
    @yejegnitlij8222 4 ปีที่แล้ว +17

    Wow 🤩 yene እብድ ከጠበኩት በላይ ነው ልክ እንድ መሳጭ ፊልም አፌን ከፍቼ ነው ያዬሁት ...ሁሌም ለምናፍቀው ለዉዱ #አባቴ #አለክ #ብዬ 😢😢🙏🏻

    • @mahramahrat7811
      @mahramahrat7811 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣይዞን ማር 😭😭😭😘😘😘😘

  • @haymitube5507
    @haymitube5507 4 ปีที่แล้ว +11

    በፈጣሪ ስም ቃላት የለኝም አንደኛ 👍👍👍 መጨረሻው 😪😪😪

  • @hfjddjjd8486
    @hfjddjjd8486 4 ปีที่แล้ว

    Ufffffffffffffffff ይሄ ዘፈን ለምወድና ለማከብረው አባቴ ይሁንልኝ አባ አንተን ካህን ጀምሮ ቤታችን ውስጣችን ሁለመናችን ባዶ ሆኗል

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i 4 ปีที่แล้ว +49

    ቬሮኒካ ድምፅሽ እጅግ በጣም ልዩ ነው ከአንቺ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን 👍

  • @yimerhadebela370
    @yimerhadebela370 4 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው የወደድኩት 😭😭 ልጄን እና አባቴን ነው ያስታወሰኝ 😭 በጣም ነው የወደድኩት ቬሮኒካ አመሰግናለሁ፡፡

  • @fireyaamsale1583
    @fireyaamsale1583 4 ปีที่แล้ว +22

    😢😭 አለሽ ብዬ ምሆነውን ብታይ እማ ✊
    👏👏 በርቺ እማ

  • @user-fh7wg4zq3d
    @user-fh7wg4zq3d 4 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ አድሥ ሙዚቃ ተለቆ እሥከመጨረሻው ሥሠማ በጣም ምርጥ ሥራ ነው 💚💚😘😘

  • @mahedertamerat5491
    @mahedertamerat5491 4 ปีที่แล้ว +6

    for real its great betam betam it reminded me Celine Dion's its all coming back to me ..... still u did it great

  • @dawoudfarid367
    @dawoudfarid367 4 ปีที่แล้ว +18

    ገራሚ ድምፅ ነው ያላት በጣም ነው የምወድሽ ማማቲ በርች አሪፍ ስራ ነው💗💗 የሚወዱትን ሰው አይደለም በሞት በአካል መራራቅ እንኳን እጅግ ይከብዳል ፍቅራችሁን በተለያየ አጋጣሚ ያጣችሁ እግዜር ያፅናችሁ

  • @milan8639
    @milan8639 4 ปีที่แล้ว +11

    This girl is really talented!

  • @miskanamiskana4203
    @miskanamiskana4203 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቅመም እውነት የሚያፈቅሩትን ሰው እንኴን ሞት በህይወት እንኳን መለያየት በጣም ይከብዳል ታሪኩ ያስለቅሳል እንደዚህ አይነት ያጋጥማል

  • @idhagos6825
    @idhagos6825 4 ปีที่แล้ว +7

    I like her voice and the way she sing a song. Good job 👌

  • @redi6035
    @redi6035 4 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው
    ድመምፅሽ እንዴት እንደሚያምር
    በርቺልኝ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን የኔ ቆንጆ

  • @elleni6379
    @elleni6379 4 ปีที่แล้ว +18

    2:35 - 2:52 Girl, you amazing!

  • @ilovemydaughter4297
    @ilovemydaughter4297 4 ปีที่แล้ว

    Gobez neshe ye abatwa lej berchi 😍😘😍😘😍👌👌👌👌👍👍👍

  • @robela6496
    @robela6496 4 ปีที่แล้ว +6

    3:16 was so powerful!! She gives it life to the song and made her own. Keep it real malet endezhi new!!

    • @lidiyaabraham2349
      @lidiyaabraham2349 4 ปีที่แล้ว

      I really felt that too ... best part of the clip

  • @user-fn9bb9vq3v
    @user-fn9bb9vq3v 4 ปีที่แล้ว +1

    Verooo uuu ymegerme naw next ke abateshe gar damo enxbkeshale yhune gn wowwww naw 1####ga naw

  • @peaceselam4562
    @peaceselam4562 3 ปีที่แล้ว +9

    Yemir forever follow adergishalehu, u can sing, u can act, u can give good picture of the music

  • @user-lx4bf9tr1d
    @user-lx4bf9tr1d 4 ปีที่แล้ว

    ቆንጂት በጣም ነው ያለቀስኩት በጣም ምርጥ ስራ ነው የምወደው አባቴን አጥቼዋለሁ ለሱ ይሁንልኝ ይህ ዘፈን ምንወዳቸው ላጣናቸው .....አለህ ብዬ ምሆነው ብታይ 😭😭😭😭😭 ናፈከኝ

  • @selamsorie4500
    @selamsorie4500 4 ปีที่แล้ว +5

    I swear I didn't expect this ur mind blowing😳🤯🤯🤯🤩🤩🤩🤩😍😍😍😍 girllll keep up ,

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 ปีที่แล้ว +1

    Berchi vero bexam mirx sira new kachi gena bizu ixebiqalen wow biyalew

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 4 ปีที่แล้ว +57

    ማርያምን አንደኛ ነው ሜካፕ ምናምን እያላችሁ ምታሳቅቋት ለምንድን ነው ሜካፗም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት ነው👌

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 4 ปีที่แล้ว +1

      betty habesha
      ቤቲ ለምን ትዋሻለሽ?.
      እኔ ወንዱ እንኮን ስለ ሜካኘ ምንም የማላቀው መንገር እችላለሁ:: ሜካፕ ቀቦት ሳይሆን ነክረው አወጦት ነው የሚባለው:

    • @user-yt7bc3qg4l
      @user-yt7bc3qg4l 4 ปีที่แล้ว +1

      @@BB-vn2ye ክክክክ

    • @BB-vn2ye
      @BB-vn2ye 4 ปีที่แล้ว

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ
      አስኒዬ ድንግልን ሁሌ አመስግኛት:: ረቂቅ ናት የኔ እናት:: ትርዳሽ የኔ እህት

    • @alemethiopiawittube4604
      @alemethiopiawittube4604 4 ปีที่แล้ว

      @@BB-vn2ye እውነት ነው

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 4 ปีที่แล้ว +1

    Top #1

  • @netnati5709
    @netnati5709 4 ปีที่แล้ว +20

    ቬሮኒካዬ አዲሱ እና የመጀመሪያው ስራሽን ስላሰማሽን እኔ ደስ ብሎኛል አንቺንም እንኩዋን ደስ አለሽ:: ድምፅሽ እንደሚታወቀው ወርቅ ነው ዜማውም ጥሩ ጆሮ የሚስብ ዜማ ነው:: በርቺልኝ እህቴ💚

  • @samiart2989
    @samiart2989 4 ปีที่แล้ว +1

    Veronica wow..ketebekut belay new...mirt sira new...berchi....👍👍👍

  • @user-zh4ss4nf9f
    @user-zh4ss4nf9f 4 ปีที่แล้ว +6

    አስለቀሺኝ 😭 በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቺ ቪሮዬ❤

  • @jermiahhhzufan6732
    @jermiahhhzufan6732 4 ปีที่แล้ว +2

    3:57-4:05........it's amazing pitch kerertoo by modrnizungg soo vary coool

  • @anaatravel5663
    @anaatravel5663 4 ปีที่แล้ว +8

    wow its really amazing work please dedicate your song for my friend Dave and Yordi whom we lost it today by heart attack the lyrics totally touch my heart it really express Yordis(his wifes) feeling and i want to say Rest in the heaven peace my dearest Friend DAWIT ALEMU

  • @genfa223
    @genfa223 4 ปีที่แล้ว

    Tariku 1 metsehaf ke 100 film ywetawal.......Crying....Wow!!!

  • @ektizaku5761
    @ektizaku5761 4 ปีที่แล้ว +14

    2:47 to 2:52 girl u kill it

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 4 ปีที่แล้ว +1

    Yassssss girl get it !!!! Like father like daughter ... I know he is proud!

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 ปีที่แล้ว +3

    Veroye mrt sra new berchilgn 😘

  • @sosifekerzdmz5080
    @sosifekerzdmz5080 4 ปีที่แล้ว +1

    Veronica betam Arif new Mechereshawu gen betam libe yenekal 👏👏

  • @tgcrochet7882
    @tgcrochet7882 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ምርጥ ስራ ነው በርች💖

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 4 ปีที่แล้ว

    Merti sera nw berchi veronica kanche buzu sera entbqalen😍😍❤❤

  • @tube2134
    @tube2134 4 ปีที่แล้ว +26

    ምርጥ ስራ ነው በርቺ ሜካፑ ግን ካንቺ ጋ አልሄደም

  • @user-xw9nw2vj1d
    @user-xw9nw2vj1d 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ድምፅና ቆንጆ ክሊፕ ትወና ውስጥ ብትገቢ ራሱ ስኬታማ ነው ምትሆኚው ጎበዝ በርቺ

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 4 ปีที่แล้ว +3

    Woww yna ቅመም wow💜💜💜💜

  • @serkichom9517
    @serkichom9517 4 ปีที่แล้ว

    Veriya sewdeshi eko berchlegn konjo sera new ❤Melkam edel

  • @hanikayoutube7228
    @hanikayoutube7228 4 ปีที่แล้ว +4

    Omg its best እና አስተማሪ ነው መጨርሻላይ በተለይ አስለቅሶኛል በርችልኝ የኔ ቆንጆ ደሞ የኢኒስታ ግራም ፎሎርሽም ነኝ ለኔ ክሌፕሽ ምንም ጉድፍ አይዎጣለትም ቆንጆ ነው

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 4 ปีที่แล้ว

    ለሙዚቃ አልቅሼ አላቅም ለአንዳንድ ፊልም እንጂ ለዚህ ዘፈን ግን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ ባላቅ ስሜት የሚነካ ዘፈን ነዉ 😔

  • @AK-jj1rb
    @AK-jj1rb 4 ปีที่แล้ว +6

    Great job hun 👏🏽 love ur voice , picture and music perfect 👌🏾 am listening it over and over again I don’t get tiered of it keep it up 👍🏽 xx

  • @zeudwmamo7826
    @zeudwmamo7826 3 ปีที่แล้ว

    የሜካፕመንፈሲ የተወጋ ይሁን ዘፈኑ ጥሩ ሲራነው

  • @itsme-pz1fw
    @itsme-pz1fw 4 ปีที่แล้ว +4

    እዉነት ይህን ያህል ምርጥ ይሆናል ብዬ አላሰብኩም የኔ ቆንጆ ምንም አይወጣለትም ድምፅ ግጥም ዜማ ትቺያለሽ ቬሪዬ 👍👍👍👍👍❤

  • @abyssinianonline
    @abyssinianonline 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም የሚገርም ድምጽ ነው ያለሽ.....በርቺ

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 ปีที่แล้ว +5

    ደሞ ልጁ እዴት ያምራል ዋዉ ወዳወድ ነዉ ❤❤

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃላይ የለኝም በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤

  • @bena3871
    @bena3871 4 ปีที่แล้ว +8

    በለው ገራሚ ሙዚቃ 👍በርቺልን ቬሮኒ

  • @temesgentak9036
    @temesgentak9036 4 ปีที่แล้ว +1

    Woww btam ymral buzu dekmeshal music industry egzabhier ymesgen ahun gn tesaktolshal des ybelshi ye adane lij

  • @mudaetho7490
    @mudaetho7490 4 ปีที่แล้ว +6

    የአባቱዋ ልጅ አዴ እንኩዋን ደስ አለህ

  • @ethiomo2033
    @ethiomo2033 4 ปีที่แล้ว

    You are amazing....I was blown away.Oh my God!!!You are born to be Artist/musician,actress....

  • @weynilovetube9908
    @weynilovetube9908 4 ปีที่แล้ว +3

    በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ማር 😍😍😍😍😍

  • @bezazabre8072
    @bezazabre8072 4 ปีที่แล้ว +1

    Yena wed arif sera naw barche

  • @hanikayoutube7228
    @hanikayoutube7228 4 ปีที่แล้ว +3

    ስታምሪ እኮ ሜካፑም ሄዶብሻል

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ በርቻ ችሎታሸን ሳላደንቅ አላልፍም ደግሞ በጣም ሰወድሸ

  • @biyyyt4925
    @biyyyt4925 4 ปีที่แล้ว +3

    Girl u did a good job,I didn't expect this it's wonderful...kepp going🖤🖤💅

  • @yerosanethiopia3115
    @yerosanethiopia3115 4 ปีที่แล้ว

    Arif sera new. tiru demsti aleshi selazi kezi belay endamtsari tesfa aling berchii 👍👍👍

  • @selmaebrahim6864
    @selmaebrahim6864 4 ปีที่แล้ว +3

    አስለቀሽኝ በእውነት አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-gv5op8th3i
    @user-gv5op8th3i 4 ปีที่แล้ว +2

    Yena konjo gobz berci

  • @mftahhiluvlogs6739
    @mftahhiluvlogs6739 4 ปีที่แล้ว +9

    በኢንስትግራም የምሰሪያቸው የሌሎቹን ማስመሰል እደቁራ እየጮህሽ አትመችኝም ነበር ባይሆን የራስሽ ወቶልሻል በራስሽ በርቺ i Like you

  • @yegetaanegn
    @yegetaanegn 4 ปีที่แล้ว

    Yene wud fikire yemir land kenim resichek alakim katahuk Ken jemiroo alkishe sidekmegn tewkuu babayee bichegna hugnelk kerew yene ruru alame hulem ewdihalew enafikihalew rip my love aluyee😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 yedersebet sew bichaa new yehenin music simetu emakew ewnet

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 4 ปีที่แล้ว +16

    እንደጀማሪ ምርጥ ነው ባለሞያዎች ያግዙሽ አብሶ ግጥምና ዜማ ላይ ድምፅሽ እጅግ የተለየና ውብ ነው በርች
    ክሊፑ እጅግ የወረደ ነው አብሶ ሜካፕሽ ውበቱን ቀንሶብሻል አስቡበት ከድምፅሽ ውጭ ምንም አልታየኝም እኔ

  • @fanimelektaye5410
    @fanimelektaye5410 3 ปีที่แล้ว

    Eunt neww arife neww eyam ke gonesh nene eshiii ayezosh keteyebet

  • @kedikedi4180
    @kedikedi4180 4 ปีที่แล้ว +34

    እውነት ፈርቸ ነበር ከነበረሽ በታች እዳትሆኝ በጣም ኮርቻለው እግጠኛ ነኝ ይወደድልሻል love you

  • @mahiethio3137
    @mahiethio3137 4 ปีที่แล้ว

    ትችያለሽ በርቺ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በርቺ

  • @elsagetachew7247
    @elsagetachew7247 4 ปีที่แล้ว +3

    yene konjo 1gna♥♥

  • @Seada-xt7bg
    @Seada-xt7bg 4 ปีที่แล้ว

    Gobezi yeni leilet yeni konjo wedijewalehu

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i 4 ปีที่แล้ว +11

    ውይ እንኳን ደሰ አለሽ ወስጥሽ ነበር ሙዝቃ ተሳክቶልሽ ለቀቅሽ እውነት ለመናገር ሚካፑ መልክሽን አጥፍቶታል ።በተርፈ ጥሩ ነው በርች

  • @temu_rb7147
    @temu_rb7147 4 ปีที่แล้ว

    wow tichiyalesh , gobez berichilin

  • @zema22
    @zema22 4 ปีที่แล้ว +5

    What a beautiful song. Keep going Yang Lady

  • @blenwondimu
    @blenwondimu 4 ปีที่แล้ว +2

    Girrrrrl አለህ ብዬ ምሆነውን ብታይ got me right on the heart. Amazing voice, great performance, incredible message through what u can do best. I don't know why this isn't a hit yet 💁‍♀️ people and our complexity... anyways u'r Amazing ❤ thank u for this

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 4 ปีที่แล้ว +4

    ቬሪኒካ የኔ ማር ድምፅሽ ያበደ ነው ያምራል❤❤🔥🔥

  • @mihretsolomon2765
    @mihretsolomon2765 4 ปีที่แล้ว

    Yen gobz u'r so amazing 😍✨👌👌👌

  • @martatube6861
    @martatube6861 4 ปีที่แล้ว +3

    international vido atyum ende sel mecup ende ftwn tateba tadeya video tesra are coment setestu asebu

  • @kalkidanmedia377
    @kalkidanmedia377 4 ปีที่แล้ว

    Veroni yene konjo am exited for u .......

  • @liyasd1605
    @liyasd1605 4 ปีที่แล้ว +4

    This doesn't show u're vocal as I expected but great work I love the revealing at last

  • @Tube-kl6ct
    @Tube-kl6ct 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow arif sera new bereche betam new yewededekute betammmmmm

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 4 ปีที่แล้ว +7

    ቬሪ ከጠበኩሽ በላይ አሰደምመሽኛል ደግሜ አዳመጥኩት

  • @mihiretnegede5769
    @mihiretnegede5769 3 ปีที่แล้ว

    veronica arife new berch gen ewent new mekapu atkoresh lelaw arf artis hulu yewetashal

  • @sofitube7281
    @sofitube7281 4 ปีที่แล้ว +59

    ሜካፕ…ድራሽህ ይጥፋ ምርጥ ስራ ነው ግን ሜካፕ…ዉበትሽን አጥፍቶታል😢😢

    • @ephremtsegaye3974
      @ephremtsegaye3974 4 ปีที่แล้ว

      Sofi sofiT yes baby 👶 yedbrale makeover hona eko kkkk

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว

      Awo behig Amilak edet enigerat omg konjo ekonat auneko tefach

  • @metamarmetayetaliyanseferw7501
    @metamarmetayetaliyanseferw7501 4 ปีที่แล้ว

    Yene khonjhooooooo wow adegha betam des yemel sra new yne anbesa bathogjie ykochegh nberrrr