ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Veronica Adane’s Birthday Vlog 2021

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2021
  • #LIKE #SHARE #SUBSCRIBE
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @veronica_adane
    👉 More Video - / @veronica_adane
    Subscribe to Veronica Adane And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Unauthorized use, Distribution And Re-Upload of This Content is Strictly Prohibited
    Copyright ©2023 Veronica Adane

ความคิดเห็น • 793

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 3 ปีที่แล้ว +258

    ትመቺኛለሽ እንኳን ተወለድሽ ያባቷ ልጅ 😍

  • @mesifikr5765
    @mesifikr5765 3 ปีที่แล้ว +135

    ትክክለኛ እድሜዋን የተናገረች ጀግና አንች ነሽ ነፍ አመት ኑሪ

    • @merejashow7742
      @merejashow7742 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/4MAMQIq8vBc/w-d-xo.html

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +28

    ከማንም በላይ የምወድልሽ በጣም ግልፅ ነሽ እድሜ ፀጋ ነው ስለማትዋሽ አመሠግንሻለሁ 💖💖💖💖💖💖💖እንኳን ተወለድሽ ያዳንዬ መመኪያ

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว

      26 Tikekel naw?? She looks older 34 - 36 I think 🤔 😅

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 3 ปีที่แล้ว +1

      @@Metasebiya4 አትሽም እውነቷን ነው ብዬ ያመንኳት እሷን ብቻ ነው

    • @Metasebiya4
      @Metasebiya4 3 ปีที่แล้ว

      @@hamahyy7178 Lihon yichelal gin yemibeltal yimesilaihnal ine gin timeheret atenaqa University 4 amet cheresa 26

  • @user-ww3dx8ol3z
    @user-ww3dx8ol3z 3 ปีที่แล้ว +39

    ቬሮ ብዙ ሜካፕ አታብዢ።እንድሁ ቆንጆ ነሺ።ሥራሺ ፀባይሺ ልዩ ነው።ይመችሺ ያራዳ ልጅ

    • @ejigayehuwoldeyesus6808
      @ejigayehuwoldeyesus6808 3 ปีที่แล้ว

      መልካም ልደት ቬሮ ዘመንሽ ይባረክ እረጅም እድሜ
      ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ 💕🎂🍾🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎈🎈🎈🎊🎊🎊🎊 ማሬ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ አሳምሮ ነው የፈጠረሽ የቀረሽ የለም ማለቴ ተጨማሪ ውበት አያስፈልግሽም ቆንጆ ነሽ ያለ ሜካፕ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ግን በጣም የወደድኩሽ የኢትዮጵያዊነት መንፈስ በውስጥሽ ስላለ ለሌሎች ስትቆረቆሪ ስሰማ በጣም ነው የወደድኩሽና ያከበርኩሽ። አገሩን ወገኑን የሚወድ በእግዚአብሔር ዘንድ የተወደደ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር አንድነትን ፍጹም ወንድማማችነትን ይወዳል ሰብኮልናልም ። እናም ከዘረኝነት የጸዳ መንፈስሽን እወድልሻለሁ ። በተረፈ መልካም ልደት እረጅም እድሜና ጤናን ከበረከት ጋር ያድልሽ በሁሉም ተወደጅ I love you Veronica adane

  • @nardilovenardilove6673
    @nardilovenardilove6673 3 ปีที่แล้ว +71

    ማርያምን ያለሜካፕ በጣም ነበር ምታምሪው ወይ ሜካፕ🤣🤣🤣🤣🤣እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር

  • @mylifelove1088
    @mylifelove1088 3 ปีที่แล้ว +22

    ግልፅነትሽን ስወደው የኔ ማር መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 3 ปีที่แล้ว +58

    እመበቴ በትዳር ባርካሽ የዛሬ አመት ልጅሽን ያሳያኝ ለ እርሱ ምን ይሳነዋል😍😍😍😍😍

    • @emuemu4922
      @emuemu4922 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 ปีที่แล้ว +1

      Aminnn

    • @chelseagirma5752
      @chelseagirma5752 3 ปีที่แล้ว

      @@M2Meriem Wude nefffffffffff amet nurrr

  • @destamuche8570
    @destamuche8570 3 ปีที่แล้ว +50

    ቆንጅየዋ ልጅ በሜካፕ ተበላሸች

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 3 ปีที่แล้ว +12

    ውድ ቬሮኒካ እንኳን አደረሰሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በርቺ፣ አደራሽን እንደዚሁ እንደተወደድሽ እንድትኖሪ እራስሽን ጠብቂ አሁንም እየጠበቅሽ ነው የበለጠ ጎበዝ ሁኚ የኔ ቅንጆ ፣ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ሁላችንም እናውቀዋለን እሱንም ያኑርልሽ፣ በርቺ እህቴ

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ልጅ ግልጽ ቆንጆ ነሽ እንኳን ተወለድሽ እንባ ሚባል ነገር ከአይንሽ ማየት አልፈልግም።

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኩዋን ደስ አለሽ happy birthday 🎂🎉🎊 vero ያባቱዋ ምትክ ያለሜካፕ ደሞ በጣም ውብ ነሽ ♥️

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l 3 ปีที่แล้ว +57

    ተመስገነው ከ21ያለፈች አርቲስት አየን መልካም ልደት

  • @blackhabeshiantube5372
    @blackhabeshiantube5372 3 ปีที่แล้ว +9

    This what a learned journalist can do!good job so nice and open ...much respect

  • @OLMI_TEFERA
    @OLMI_TEFERA 3 ปีที่แล้ว +49

    She is more beautiful with out make up.

    • @nitsuhmekonen5084
      @nitsuhmekonen5084 3 ปีที่แล้ว

      And she's beautiful with makeup too ♥️♥️♥️♥️♥️

    • @miserakpsych3593
      @miserakpsych3593 6 หลายเดือนก่อน

      Light makeup is there still ok

  • @SeyoumAlex-oe3wq2gl1s
    @SeyoumAlex-oe3wq2gl1s 3 ปีที่แล้ว +27

    የፊትሽ ሜክ አፕ በጣም በዛ ቢጫ ሆንሽ 🤔🤔🙄

  • @bettybetty9477
    @bettybetty9477 3 ปีที่แล้ว +16

    ያለሜካፕ በጣም ቆንጆ ነሽ ከተቀባሽም በስሱ ይሁን በተረፈ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን

  • @getahuntilahun1318
    @getahuntilahun1318 3 ปีที่แล้ว +14

    Kaleb Show ላይ ያደረግሽው interview ብዙም አልተመቸኝም ስለ ትዳር ያለሽ ስሜት። ስሜትሽን አክባሪ ነኝ ግን የህብረተሰቡን ስሜት ዕሴቶችን አክብሪ ግልፅ ለመባል አትሞክሪ በዛ ላይ አገቢ ውለጂ እ/ር በልጅ ነው የሚባርክሽ Think abt it again. With Respect

    • @maheletye1730
      @maheletye1730 3 ปีที่แล้ว

      ኤጭ አታብዙት ግልፅ መሆንዋን ማመን አለብን በጣም አስተዋይ ናት አለማግባት መብቱዋ ነው ሚባርካት ደሞ ስለ ወለደች ብቻ አደለም እቺን ልጅ ማበረታታት ነው ያለብን ዝም ብላቹ አትቀባጥሩ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 ปีที่แล้ว

      ለሁሉም ጊዜ ዓለው እኔ እንደሷ ከገጠመኝ ፈተና አላገባም አልወልድም እል ነበር በኃላ ግን 1ዱን እንኩአን ባስደስተው ብዬ ወለድኩኝ ማግባቱ ላይ ግን?ማን የሰርግ ልብሱን ገዘቶ ይጣልልኝ ማንን አምኘ? ከማንጋር ልደግስ?ክርስትናውን ግን በተለይ የአባቱ እናት, አባቱም ኢትዮጵያ ሄደን ነፍሳቸዉን ይማር ከሰረግ የማይተናነስ ድግስ ደገሱለት አሁን ላይ ግን ሳስበው እናቴ ሁሌ ልሞት ነው እንዳለች መቼስ ጭንቀት የማይከትበት ቦታ የለም በሰዓቱ የምትሄድበት ቦታ የልጅ ልጅ ሳታይ አትሞችም ያሏት በጣም ቆይቶ የ ልጅ ልጅ ከመጀመሪያዋ በሰዓቱ ነበረቻት የሷን ልጆች, ከዛም የሌላዋን 1 ልጅ እና የመጨረሻ የኔን ልጅ ክርስትና አይታ ቆርባም ነበር ከሁለት ዓመት በኃላ ምንም ሳያልፍልን ሳይኖረን እዳለን ሆኖ እንደተወራብን ግራ እንደተጋባን ካረፈች ዘጠኝ ዓመት ሊሆናት ነው!

    • @getahuntilahun1318
      @getahuntilahun1318 3 ปีที่แล้ว

      @@maheletye1730 እህቴ አንድ ማኅበረሰብ የሚሰራበት social fabric አለ። ይህንን ማክበር መጠበቅ አለብን ዛሬ ሀገራችን እንደዚህ ውጥንቅጥ የገባነው ሽማግሌ የማይከበርበት የማንደማማጥ የሆነው ለዚህ ነው። ሳሮን ተመልከቺ ደፋር ሆንኩ ብላ በየመንደሩ በብልግና ስትሰዳደብ ራሳን ጥላ አረፈች።mahlet ye ድንግል ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ከተገኘባቸውና ደስ ከተሰኘባቸው ቦታ አንዱ ትዳር ነው። ልጅ ደግሞ ከዚህ ዓለም መደበቂያሽ Energy ነው።

    • @getahuntilahun1318
      @getahuntilahun1318 3 ปีที่แล้ว

      @@mulubirara7956 እግዝአብሔር የህይወትሽን ብርሃን ያብራልሽ። ፀሎት አድርጊ ያለ ማቃረጥ፣ አልቅሺና ለአምላክሽ ንገሪው፣ አስራት አውጪ ነዲያንን እርጂ። Imediately you get wt you want.

    • @maheletye1730
      @maheletye1730 3 ปีที่แล้ว +1

      የውልክ ሁሉም ሰው የራሱ አስተሳሰብ አለው ቬሮኒካ አላገባም ስላለች ጋብቻ መጥፎ ነው ማለት አደለም አሁን ለይ እኮ ሁላችንም ጊዜው ነው እንላለን ጊዜው እኛለይ ስልጣን እንዳለው ነገር

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 ปีที่แล้ว +41

    እኳን ተወለድሽ የድግል ማርያም ልጅ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከዉ 😍😘🎂🎂🍻🍷🍷 ቬሮዬ እመቤቴን በኖርማል መልክሽ እዴት እደምታምሪ ስትቀቢ ዘጋኝ ዘጋኝ 😣😣😢

    • @miserakpsych3593
      @miserakpsych3593 6 หลายเดือนก่อน

      Even z hollywood bitches prefer normalcy
      She is too overboard

  • @user-tm9kw1uv3b
    @user-tm9kw1uv3b 3 ปีที่แล้ว +17

    ታናሽ እህትሽ ጋር አብረሽ አትታዪም ለምንድነው በተረፈ እንኳን ተወለድሽ ሜሮኒካ

  • @mercym.7732
    @mercym.7732 3 ปีที่แล้ว +1

    ቪሮኒካዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በራስ መተማመንሽን ሳይ ከድሜሽ ጋር በጣም ይገርመኛል: የሞች ወንድሜን ልጅ በጣም ትመሲያለሽ መልክሽ ብቻ እንጂ ቁም ነገርሽ እይደለም:መልካም ልደት ይሁንልሽ🎂🎂🎂👑👑👑🎉🎉🎉

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e 3 ปีที่แล้ว +9

    እድሜያቸውን ከ 21 ለማያሳልፍ አርቲስቶች ምሳሌ ነሽ የኔ ቆንጆ ወድሻለው

  • @meriyahmed7279
    @meriyahmed7279 3 ปีที่แล้ว +6

    ዉዴ እንኮን ተወለድሽ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ላንችም ላባትሸም እድሜ የአረብ ሀገረ አድናቄሽ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የምወድሽ ድንቅ ልጅ Love u so much

  • @marakizenebe5064
    @marakizenebe5064 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባሪክልሽ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 3 ปีที่แล้ว +12

    ሼሮ ያለ ሜካፕ በጣም ነው እምታምሪው። እንደውም ከቻልሽ ሴቶች በተፈጥሮ ውበታቸው እንዲኮሩ promote ብታደርጊ አሪፍ ነው

  • @firahundesie4374
    @firahundesie4374 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቪሮኒካየ አንችም የአባትሽን ፈለግ ተከትይ የኔ ውድ አባትሽ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው እሽ በጣም ነው ምወደው አባትሽን ለማንኛውም መልካም ልደት

  • @user-dd4qo6fb7v
    @user-dd4qo6fb7v 3 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ልደት እድሜን ጤናን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️

  • @dengelmaryam1129
    @dengelmaryam1129 3 ปีที่แล้ว +10

    Happy birthday yene lyu from🇪🇷

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት ማሬዬ ግን ከይቅርታ ጋር አስተያየት መስጠት ከተፈቀደልኝ ያለ ሚካብ አቤት ውበትሽ በለው ነው 😍😍😍😍😍😍

  • @meh2832
    @meh2832 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳንም ተወለድሽ አንቺ ምርጥ ነገር እኔ ግን ሜላፕ ተምሬ እመጣለው የሀገራችን ሜካፕ ቢጫ ፊት አንገት ሌላ ቱ

  • @weynwabel8756
    @weynwabel8756 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ቤሮኒካ
    ሜካኘ ስትሰሪ እኮ ተቀየርሽ አንቺ አትመስይም ግን በ normalme ቆንጆ ነሽ
    konjiyewa 😘😘😘😘😘❤❤

  • @kinatube9356
    @kinatube9356 3 ปีที่แล้ว +6

    የእውነት ሜካፕ ሳትቀቢ ነው ምታምሪው

  • @fkrtech
    @fkrtech 3 ปีที่แล้ว +13

    ከሁሉም አርቲስቶች ትበልጫለሽ ማር በእድሜ ክክክክክ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 3 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ልደት የኔ ቆንጆ ሥወድሽ ቀበጥነገር❤በተፈጥሮ ቆንጆ እኮነሽ ይሄ እርጥ አስጠላብሽ ግን ይቅርታ ሥለምወድሽነው ሜካፕ አትጠቀሚ

  • @user-nl3pv4rn9r
    @user-nl3pv4rn9r 3 ปีที่แล้ว +14

    ያለ ሜካፕ ስታምሪ 😊❤️❤️

  • @Black2010ization
    @Black2010ization 3 ปีที่แล้ว +1

    ማናት ? ብዙም ፖስት አታረግም ግን ብዙ ተመልካች አላት ☺️❤️!?

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድሽ እኮ❤❤ Happy birthday

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 3 ปีที่แล้ว +5

    I missed injera 🥰happy birthday gorgeous 💐🎊🎁👏

  • @Hiber88
    @Hiber88 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እህት ባባትሽ እባክሽ ሜክአፕ አታብዥ አንች ገና ወጣት ነሽ እንዲህ ታምሪያለሽ ሴት ከ30 አመት በፊት ሜካፕ ባትጠቀም ጥሩ ነው:: በጣም ሜካፕ ቀንሽ ቆንጆ ነሽ በራስሽ:: ይህንን በመልካም ሀሳብነቱ ተቀበይው::

  • @hiwotdemsse86
    @hiwotdemsse86 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birthday Veronica I am hiwot the one that was working with your dad I am really happy that mulu is with you this is from England

  • @zenbabafikrie2839
    @zenbabafikrie2839 3 ปีที่แล้ว +7

    Happy birthday V!!! I am a fan.

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድሽልን የኛ እንቁ እኔ በውነት ምን ያክል እደምወድሽ እኮ አልገባሽም ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafiyoutobe1825
    @fafiyoutobe1825 3 ปีที่แล้ว +8

    ስታምር ያለ ሜካብ

  • @bellobisrat1502
    @bellobisrat1502 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ድሬዎች እንወድሻለን እሺ happy birthday💚💛❤️

  • @user-go6by7cr8r
    @user-go6by7cr8r 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ተወለድሽ የኔ እቁ እህት ቀሪ ዘመንሽን ፈጣር ይባርከው ድግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅሽ አወድሻለሁ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu 3 ปีที่แล้ว +21

    ወይ ሜካፕ!
    ለካ ከሰውነት ወደ ድመትነት መቀየር ነው።
    🤣🤣🤣

  • @jds7669
    @jds7669 3 ปีที่แล้ว

    ያለ ሚኪያጅ ከጥብስ ፍርፍሩ ጋር ስታስጎመጁ
    መልካም ልደት እንኳን ከአዳነ ተወለድሽ

  • @dhdhdhdjdjdjda546
    @dhdhdhdjdjdjda546 3 ปีที่แล้ว +23

    ሜካፕስ ማርዜል ትስራ

  • @tibebu1789
    @tibebu1789 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልደት ቀበጤ
    ONE LOVE🇪🇹❤🇪🇷☝️🙏!

  • @liduwolde1354
    @liduwolde1354 3 ปีที่แล้ว +6

    ቬሮኒካ እወድሻለው ነገር ግን እንግሊዘኛ ቀላቅሎ ማውራት ኦልድ ፋሽን ነው አንቺ ደግሞ የዘመኑ ወጣት ነሽ እንደነ ካስማሰ በብሀልሽ ኩርት ብለሽ በቋንቋሽ አረፍተነገር ጀምረሽ ጨርሺ

  • @sababerhanu7885
    @sababerhanu7885 3 ปีที่แล้ว +7

    Happy birthday to you Vero !🎂🎊🎂🍬🎂🥂

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 ปีที่แล้ว +9

    So pretty 💓🦋🦋🦋🦋

  • @MsYon1
    @MsYon1 3 ปีที่แล้ว +6

    Happy birthday. Keep up the good work.

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 ปีที่แล้ว +31

    ቬሮ መኪና እንድትገዢ ምኞቴነው

  • @semiraleyn3846
    @semiraleyn3846 3 ปีที่แล้ว +5

    Happy birthday yene konjo 😘🥰🌞

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝

  • @baniget7068
    @baniget7068 3 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት!

  • @julietta_samuel1567
    @julietta_samuel1567 3 ปีที่แล้ว +4

    Happy birthday Queen 👑💎

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 3 ปีที่แล้ว +12

    ሜካፑ ተበላሽቶል እሩድ በማር የተቀባሺ ነው የሚመስለው

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu5123 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ተወለድሽ ግን በጣም የምታምሪው ከፀጉር ቤት በፊት ነው

  • @demewozyimesil4576
    @demewozyimesil4576 3 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ አድርጊልኝ Vero....ሜካፕ ከመቀባትሽ በፊት እንዴት እንደምታምሪ ብታይው ለእኔ ብቻ ይሆን ለሌላው? ብቻ ከሜካፕ በፊት በጣም ውብ ነበርሽ..any ways HBD

  • @feti6449
    @feti6449 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት የኔ ቆጆ♥♥♥♥♥

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክልሽ ትክክልኛ ማንነት ሲነገር ደስ ይለል

  • @user-gk3rk6zj1q
    @user-gk3rk6zj1q 3 ปีที่แล้ว +12

    ይብላኝ የመዳም ቅመሞች ልደት የለ ምን የለ ተአሊ ሩሂ ወዲ አለ ክክክክ

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 3 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት ቀሩው ዘመንሸ በደስታ በጤና የተሞላ ይሁን

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜካፑ በጣም በዛ Happy Berthday

  • @mekdes3683
    @mekdes3683 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday my sweety band nger enmsaslaln eswum abat wedadntshi tariykachiynm and aynt new lezam new betam emwedshii shiyy amet yanurshii wudewa

  • @chu09bel
    @chu09bel 2 ปีที่แล้ว

    Without make up she looks very young. I was shocked when I see 26. But with make up she looks 35 or 40. Her young natural face is very beautiful.

  • @menberesbhatu2615
    @menberesbhatu2615 3 ปีที่แล้ว +9

    ከሜካፕ ውጪ ማማርሽ በስማምዬ

  • @maki4428
    @maki4428 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካምልደት የኔቆንጆ እመብረለን ቀሪዘመንሺን ትባረከው

  • @hannakebede5355
    @hannakebede5355 3 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሲጀመር ያለሜካፕ በራስ መተማምን የልችሁም

  • @menberesbhatu2615
    @menberesbhatu2615 3 ปีที่แล้ว +4

    ልደቴን እንድናፍቅ አርገሽኛል ሓምሌ15 ናፈቀኝ እንኳን ተወለድሽ የኔ ሴት

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ሀምሌ 15 ነው የተወለድኩት

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድሽልን የኔ ቆንጆ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

    ሼርዬ እንኳን ተወለድሽ ማሬ መልካም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🍨🍨🍨🍨🍨🍨🍨🍨💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @lifetipsfromhome8243
    @lifetipsfromhome8243 3 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday IRON LADY betam new miwedish specially ur confidence and ur warm kind heart
    HAPPY BIRTHDAY

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ አርቲስት 20 21 እማያልፉ ወይም አይናገሩም ቬሮኒካ ውጭ አገር እሚወለዱ ወይም ያደጉ አይዋሹም እድሜያቸውን የኛዎቹም ካንቺ ይማሩ እድሜያቸው እንዳይታወቅ ከፈለጉ አታክብሩ ልደት በይልን እንደዛ ነው እሚደረገው

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የምለው ይሄንን ነው በቃ ! ቆይ ልደቴ ነው ካሉ እድሜአቸውን ለምን ይደብቃሉ!? እኔ የኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ይሄንን ነገራቸውን ሳስብ ያበሳጩኛል ። በውጩ ዓለም ያሉት እኮ እድሜ ቁጥር ነው ብለው ይላሉ !። ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ግን በእድሜአቸው ሳይሰሩ የቀረባቸው ወይም ያለፈባቸው ነገር ስላለ ወይም እድሜዬን ብናገር ትልቅ ናት ይሉኛል የሚል ስጋት ስላለባቸው ፈጽሞ እድሜን በግልጽ መናገር ማለት ሞት መስሎ ነው የሚታያቸው በስመ አብ ጌታዬ kakakakakaka ልደቱ ቢቀርባቸውስ ወንድሜ እውነትህን ነው እኮ kakakakakakakakakaka ቁጥርን ዘሎ ልደት ማክበር !
      ችግርማ አለባቸው ቅቅቅቅ
      ለማንኛውም thank you 👏 አንድ ነው ሃሳባችን

    • @hannaselemon4400
      @hannaselemon4400 3 ปีที่แล้ว +2

      @@mahiletmekonnen5794 በትክክል አለዛ አለማክበር እረ ብዙ ነው ኢሚታየው ልደቴ ብለው የሚጠሩት ሳስበው ለስጦታ ብቻ ብለው የሚመስለው እድሜ አይነገርም ሀያ ካለፈ ልደቴ ነው እሚሉት አለቀ

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +1

      Kakakakakakakakaka እናንተ ሴቶች( ሰ ) የምትባል ፊደልን 30 ን አትደፍሯትም ሃያ(20) ላይ ሙጭጭ ካልልችሁ አትለቋትም እኮ! ብሎ ያለውን ልጅ አስታወስከኝ kakakakakaka ኧረ በሳቅ
      ትንሽ ፈታ ስላደረግከኝ አመሰግናለሁ

  • @azebkasaun7571
    @azebkasaun7571 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም ተወለድሽ የምወድሽ ምርጤ🎂🎂🎂🎂🎂🍬🍬🍬🍬🍬

  • @nardosendriyasc8362
    @nardosendriyasc8362 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ልደት እኩያዬ

  • @mrlkjh2984
    @mrlkjh2984 3 ปีที่แล้ว +2

    Hbd we wish u a hpy nd healthy life😘

  • @almazeabara337
    @almazeabara337 3 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ፀባይ ሰናይ እወድሻለው

  • @FikiruDaniel-eu9yc
    @FikiruDaniel-eu9yc 8 หลายเดือนก่อน

    happy birthday veronica

  • @KadiNega
    @KadiNega 2 หลายเดือนก่อน

    Happy Birth Day Veronica

  • @nohaibrahimbaaklini4509
    @nohaibrahimbaaklini4509 3 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውውውየኔ ወድ እህት መልካ ልደት እግዚአብሔር ቀሪዘመንሺን የባርክልሺ የኔማር በጣም አደናቂሺ እህት👭💚💛❤

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትየጵያ አልመሠለችኝም ነበር ላልፉሺ ነበር የእኔ ቅመምየ

  • @metsinanattsigu9825
    @metsinanattsigu9825 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ በጣም ነው ምወድሽ

  • @redu1364
    @redu1364 3 ปีที่แล้ว +3

    U look gorgeous without makeup sweet heart❤❤❤

  • @kedistke5830
    @kedistke5830 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤

  • @lemlemmengstie8069
    @lemlemmengstie8069 3 ปีที่แล้ว +2

    ቪሮ እንኳን ተወልድሽ😘😘

  • @VOICEOFQUEENS
    @VOICEOFQUEENS 3 ปีที่แล้ว +4

    I love you! Thank you for being you!

  • @gshzhizzvbnz5462
    @gshzhizzvbnz5462 3 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ መልካም ልደት እንኳንም ተወለድሽ እማ ልደት ማክበር እዴት እደምወድ በእይወቴ የልደቴ ቀን ማክበር ብቻ ነው ሚያስደስተኝ እራሴው ዝንጥ ብዬ ጓደኞቼን ጋብዤ ልደቴን በተመለከተ ነው ብዬ እስናበታቸዋለው

  • @fevbete3349
    @fevbete3349 3 ปีที่แล้ว +6

    She’s a singer plus creator happy birthday queen

  • @MaryamawitGigi-pq3cc
    @MaryamawitGigi-pq3cc หลายเดือนก่อน

    Happy birthday

  • @nebihaharris1189
    @nebihaharris1189 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ያማረ ልደት ❤❤❤❤❤❤

  • @mitagetu7499
    @mitagetu7499 3 ปีที่แล้ว +1

    Hulum betam arif new happy birthday 🎂to konjye set gin mare gulbatish betam takorol

    • @dugdhg7593
      @dugdhg7593 3 ปีที่แล้ว

      yene konjo enkan tewlidesi

  • @brizafzerau8868
    @brizafzerau8868 7 หลายเดือนก่อน

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ እንካዕ ተወለድኪ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeyirgalem6295
    @yeyirgalem6295 3 ปีที่แล้ว +2

    Enkuan teweledsh yene princess 👸 💖 ♥

  • @HanaHana-fm2tg
    @HanaHana-fm2tg 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድሽ የኔቆንጆ

  • @keyakitchenadana1161
    @keyakitchenadana1161 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ያለ ምካፒ ውብ ነሽ እንኳን ተወለድሽልኝኝኝ ነፍ አመት ኑሪልኝ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @emuab2032
    @emuab2032 3 ปีที่แล้ว +3

    ቬሮ ግን ለምንድነው ማሰሚው makeup ግን አትጠቀሚ ኧረ ተይ ግን ተይ ከምር ሳትቀቢ ታምሪያለሽ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አበዛሽዉ ስለዚህ ሜካብ አታብዢ እሺ በተረፈ መልካም ልደት ።