ቤተክርስቲያን አሁንም አለች//ከዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ጋር//አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • ከዘማሪ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ ጋር በግሬስ ክርስቲያን ሚድያ ተዘጋጅቶ የቀረበ ልዩ ቆይታ
    አዘጋጅና አቅረቢ ዘሪሁን ግርማ
    • ቤተክርስቲያን አሁንም አለች//ከዘማ...

ความคิดเห็น • 58

  • @netafamily8886
    @netafamily8886 2 วันที่ผ่านมา +6

    አንዱ ቆራጥ የጌታ ባሪያ እሥከመጨረሻው ያበርታህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉ ፓስተሪ እንዳለ እዉነተኘ ለእግዚአብሔር እራሱን የሰጣ ዉድ ወንድማችን ነዉ ጌተ በሁሉ ሙለት ይባሪክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 2 วันที่ผ่านมา +9

    በዘመኔ እንዳንተ አይነት ለእውነተኛው ወንጌል የሚቀና ሰው ስላለ እግዚአብሔርን አከብራለሁ ፀጋ ይብዛልህ!

    • @Minasebariso
      @Minasebariso 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      E

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ወንድማችን ያንተ ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ትችት ጭምር ህይወትን ያንጻል ። ተባረክ!!

  • @adiadiadi1728
    @adiadiadi1728 วันที่ผ่านมา +3

    ሸቀጣም ብቻ አይገልፃቸው።አሳፈሩን እኮ።ንገርልን እጂ
    ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @AB-zy5ul
    @AB-zy5ul วันที่ผ่านมา +1

    እንዱ አንተን ያፀና እግዚአብሔር ይባረክ አትቆምም ♥♥

  • @EnatuFekadu
    @EnatuFekadu 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወንጌል ክርስቶስን መስበክ ብቻ ሳይሆን መነቀፍ ያለበትንም መንቀፍ ነው እንዱ ብዙ ጊዜ በጉባኤ ሲቆም ይናገራል እባካቹ ወገኖች በአገልጋይ ነን ስም እራሳቸውን ሸፍነው ከሚነግዱ ከርስቶስን ከማይመስሉ ሰዎች እራሳቹን ጠብቁ ቢቻላቹ መርምሩ ..... እንዱ የሆሳና የከተማችን በረከት ተባረክ❤🥰

  • @Tictec_
    @Tictec_ 2 วันที่ผ่านมา +6

    መዝሙሮችህ በፍፁም የማይረሱ ናቸው❤❤❤❤

  • @emebetyami2435
    @emebetyami2435 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዳለ ታማኝ ባርያ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mihiretteshome-zf2lx
    @mihiretteshome-zf2lx 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፓስተርዬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ

  • @HelenTesfaye2575
    @HelenTesfaye2575 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for inviting true man of God. stay useful 🙏🏽🤎

  • @Singerasratagegnhu
    @Singerasratagegnhu 2 วันที่ผ่านมา +2

    Pastor endu ..bless u our almighty lord!

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ วันที่ผ่านมา +1

    እንዳለ በጣም ነው የምንወድህ ❤

  • @kirufandembel5066
    @kirufandembel5066 2 วันที่ผ่านมา +5

    Pastor zemeneh ybarek, God bless you guys!!!🙌🙌 ye video tiratu wow😮

    • @BezawitFantu-ld1hn
      @BezawitFantu-ld1hn 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እውነት ነው✨✨✨✨✨✨✨

  • @brukteketel1291
    @brukteketel1291 2 วันที่ผ่านมา

    Ende❤yetewodedik, you have no idea how much I love your boldness.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤ተባረኩልኝ

  • @temesgenachiso5899
    @temesgenachiso5899 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Our spiritual hero , Stay blessed

  • @BranishBaranish
    @BranishBaranish 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AmeneAmane AmeneAmane AmeneAmane AmeneAmane 🤲 ♥️ ❤️ 😍 💖 ✨️ 🤲 ♥️ ❤️

  • @mertienash7494
    @mertienash7494 วันที่ผ่านมา +1

    እንዱ ተበረክ❤❤❤

  • @FitsumLemengoGatiso
    @FitsumLemengoGatiso 2 วันที่ผ่านมา +2

    endale Geta Yebarekehe Xeru Qale Mexayeqe Nww❤❤❤

  • @samje8317
    @samje8317 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tekekel sew endegezaibher kal hulun bimeremer melkam new enduye egziabher yebarekeh kante ayewesedebeh lehulachenem ye hiwot terat geta yeseten

  • @eyobashuro
    @eyobashuro 2 วันที่ผ่านมา +3

    Yeha... Aytbel benat Z

  • @fasilashagre4808
    @fasilashagre4808 วันที่ผ่านมา +2

    ዘሪሽ ጥሩ ሰዎች እያቀረብክ ነው

  • @amanueltadesse6421
    @amanueltadesse6421 วันที่ผ่านมา

    Enduyeeeeee anten yesatan geta lezelalem yibarak

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 วันที่ผ่านมา

    God bless you pastor endale ❤❤❤

  • @samuelteklay7369
    @samuelteklay7369 วันที่ผ่านมา +1

    ምታቀርበው እንግዶች በጣም የሚንጹና እውነተኛ አባቶችነው ምታቀርበው ቀጥል

  • @Chere75
    @Chere75 2 วันที่ผ่านมา

    Wow tebarekiligni wodaje 🎉🎉

  • @yonasnigusse2019
    @yonasnigusse2019 2 วันที่ผ่านมา +2

    Grace media network 👏

  • @zebibnesru8228
    @zebibnesru8228 วันที่ผ่านมา

    woww,ya,,,,atabizaaa,,,zimblh adamt,,,tinsh yibekal,,,bertaaaa

  • @ema5182
    @ema5182 2 วันที่ผ่านมา +1

    Endu ❤❤

  • @dansisay8022
    @dansisay8022 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ephrem wede emmanuel church temlsual kezi ga beteyayaze teykew

  • @Yeneneshgirma-d4f
    @Yeneneshgirma-d4f 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    zaremm yaa yaaa yaaa yaaa atebele eseki zem belek adamete

  • @malkielyinges6584
    @malkielyinges6584 2 วันที่ผ่านมา +1

    Endu🙏🙏

  • @bethlehemsake5469
    @bethlehemsake5469 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ምህረት ይግነንልኝ
    በድል ጨርሸ ቆማለው2#
    በዚህ ይባርክይ❤❤❤❤❤ እንዳልክዬ

  • @abrihamselamu8299
    @abrihamselamu8299 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተበረክ
    እግ/ርን ስለ እንዳለ፣ አስፈዉ መለሰ፣ ዮሐንስ (ጆን) ፣ ታምራት ሐይሌ፣ እና ሌሎችም አመሰግናለዉ።
    ዘይት ሽያጭ እና መሰል ኢ-ወንጌል ተግበራት ዉስጥ የለችዉም። ጌታ ፀገዉን ያብዛላችዉ።

  • @temesgenfikre4908
    @temesgenfikre4908 วันที่ผ่านมา +1

    I loved the camera and video quality, but for interviewer try to not use minamin its betaaam zegi

  • @malkielyinges6584
    @malkielyinges6584 2 วันที่ผ่านมา +4

    Subscribe እያደረግን ወንጌልን እናገዝ

  • @konjitamiso4535
    @konjitamiso4535 2 วันที่ผ่านมา

    Hayi enduya garmi sawe naki ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiopiaabrish7782
    @ethiopiaabrish7782 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ Ende

  • @dansisay8022
    @dansisay8022 2 วันที่ผ่านมา +2

    Ephrem alemu intervw argew benatk

  • @zebibnesru8228
    @zebibnesru8228 วันที่ผ่านมา

    yaaaa,yaaaa,yaaaa,,aydibrehm

  • @jakoba5179
    @jakoba5179 2 วันที่ผ่านมา +1

    The 1st 🎉comment 😊

  • @elsatekle9529
    @elsatekle9529 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @RomanDemissie-w6p
    @RomanDemissie-w6p 2 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👍🏻

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለወንድሜ እንዳለ ፀጋ ይብዛልህ ። ደግሞም ጥያቄ አለኝ ፣ኢየሱስ ከሰማይ ወረደ ወይስ ተወለደ?ሥላሴን እንዴት አየኸው?በርግጥ ኢየሱስ የማርያምና የዮሴፍ ልጅ ነውን?

  • @Dinkinesh66
    @Dinkinesh66 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyesusegeta
    @eyesusegeta 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GraceTube
    @GraceTube 2 วันที่ผ่านมา

    ፍሬንድ የዩቱዩብ ቻናል ስምህን ብትቀየር ምን ይልሀል ወንድሜ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘማሪያን ሆኑ ሰባኪያን የኢየሱስን መለኮታዊነትን በልጅነት ደምስሰውታልና ፣አንተስ እንዴት አየኸው?

  • @kassahunhailu3006
    @kassahunhailu3006 วันที่ผ่านมา

    Please please please...keep quite and let's listen the interviewees please....don't say ya...and other words please....

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ วันที่ผ่านมา

    የትኛዋ ቤተክርስቲያን?? የጴንጤ ቸርች ቡቲክ የመሠለበት ዘመን😂😂😂

  • @zebibnesru8228
    @zebibnesru8228 วันที่ผ่านมา

    not journalism approachh,ya,never,,yess,,,be neutral,and media to convoy your guest idea only,,