Ere Sewyew ke teteyekut wich new degmo yemiawerutm yemisqut Erjinaw saihon aykerm. Tadia Enezih sew Ye tsafut Metshaf min mehonu beqelalu megemt ychalal. Edme Tsega new. Yesew Lij bedmew sikebrna new yemiamrew Sewyew gin Endeza honew altegegnum. Geta yqir ybelachew.
wow, what a liar...... denkoro. you should be in jail cous he knows exactly who killed Balu G. This is what I can say to this unwise and fool person when it comes Eritrean Struggle..... No one helped us when we sacrifice for our independence.
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
He was one of the Derg killers. He was working with Colonel Tesfaye Wolde Silassie Security service and has played a big role in killing Baalu Girma. He is on trying to cover his crime by telling us a fabricated new story about Baalu.s killing.
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih You do not have any moral to say anything about eprp (sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW)
We all agree that no group in our region matches the TPLF leadership's shamelessness in telling lies and coming out with manufactured facts. However, several officials from the Haileselassie and Derg eras also contribute to presenting distorted facts, especially about Eritrea and its role in the anti-neocolonialist struggles which brought about critical transformations within Ethiopia and beyond.
I couldn't keep listening to the interview without sharing a line or two about a certain American, Gen Mac. who, according to the odd accounts, to say the least, led the tank units to Addis. It is not necessary to speculate what his sources are or try to present evidence to disprove one's dreams/delusions. Such false narratives are mostly made to justify the utter failure of the Derg/Haile Selassie leaders at the hands of the Eritrean liberation movements, especially the EPLF. The EPLF does not consider its victory has been over the Ethiopian people, but over the leaders who had been misinforming the Ethiopian people to satisfy their false sense of grandeur that Western neocolonialists or the Soviets used for their geopolitical objectives.
The younger Ethiopian generation has finally gotten to know more about Eritrea/ EPLF and its stand on Ethiopia and its PEOPLE, thanks to the recent war against the TPLF mercenaries where the SAWA heroes and heroines made a significant contribution to saving a nation that was doomed. BTW, a younger Gen Mac:--) would be entertained in Sawa only if he is aware that the history of Gen Wingate belongs to the era gone by.
ደግሞ ሻእብያ በምን አቅሙ ነው ወያኔን አዲስ አበባ ሊያስገባው የሚችለው?? ሻእብያ እኮ ባድሜን ለቀቅን ማለት በቃ ከእንግዲህ ፀሐይ ለዘልዓለም አትወጣም እንደማለት ነው ብሎ የፎከረና : ጦርነቱ ሲጀመር ግን ባድሜ ላይ በወያኔዎቹ ፊት ሁለት ቀን እንኳን መዋጋት ያልቻለ አሳፋሪ ቡድን ነው :: አሁንም ቢሆን በኤመሬትና በቱርክ ድሮኖች እየታገዘና ከጠቅላላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ምልሻና ልዩ ኃይል ሆኖ እንኳን ወያኔን መቋቋም አልቻለም :: History has it how the brave woyanes saved the jack ass of the EPLF goons from total extinction in the so called red star campaign that was waged by the brutal Dergue Junta to totally wipe them off the face of the earth in 1982 in the jungles of Sahel.
The West and America don't have any special policy against the Amharas and in favour of Tigarus. The Ethiopian situation is more of internal than external. Woyanes had every opportunity to do what they did the Ethiopia adopted socialism as an ideology and turned her back on America. Derg was what we all wanted to get rid of and so did America and the Western world which was effectively exploited by woyanes. Our fundamental problem remains the unwillingness or lack of necessary effort to solve internal issues with reform. Until that happens our woes are set to continue or even get worse unfortunately. EPRP was a branch of TPLF which was even more dangerous in duping the rest of Ethiopians.
መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ፈልጉና አግኙት ላሉት:- "በአል" የጣኦት ሥም ነው። እኔ ግን በጣም የሚያናድደኝ የሚያውቁትን ተናገሩ ሲባሉ "ጊዜው አሁን አይደለም አልናገረውም" በማለት አፍነው የሚያልፉት ነገር ነው። "እውነት ተናግሮ የመሸበት ማደር" ይላል ያገሬ ሰው... በተለይ ሁለት ፀጉር አውጥቶ መቅመድመድ ያሳፍራል!
ዝንጀሮ የራሷ መላጣ አይታያትም!! አንተ ምንም በፖለቲካ ያልተሳተፍክ መናገርህ ምንም የማያስከትልብህ ስምህን መናገር አቅቶህ... ስምህን LoveAndPeace2424….እያልክ እየተሽጎጠጎጥክ... በመንግስት ስልጣን ላይ የነበረ ሰው... መናገሩ አሁን ባሉ ሰዎች ላይ አደጋ ያስከትላል ብሎ ከመናገር ቢቆጠብ እንዴት ደነቀህ??
@@Peda_4444 እንዴት አወቅህ ፖለቲካዋን እንዳልሞከርኳት? profile ሥም ሚዲያ ላይ ማንም አንተም ጭምር እውነተኛውን አንጠቀምም በተለይ ውጪ የምንኖር ሰዎች::
ጋዜጠኛው በለጠ ስላለፈው ነገር ጠይቃቸው እንጂ ስላ እሁን ሁኔታ ከአሁኑ ትውልድ የተሻለ ነገር የላቸውም እና በስሜታውም ባይናገሩ ይሻላል በተለይ ስለ በዓሉ ግርማ እሟሟት መሳቅዎ እንዲሁም ጋዜጠኛው መግቢያ ላይ ማቅረቡ ብጣም የሚያበሳጭ ነገር ነው
Min alefah sewyew bederg gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE.ASGEDILUAL
ACHIBERBARI NEW
Ere Sewyew ke teteyekut wich new degmo yemiawerutm yemisqut Erjinaw saihon aykerm. Tadia Enezih sew Ye tsafut Metshaf min mehonu beqelalu megemt ychalal.
Edme Tsega new. Yesew Lij bedmew sikebrna new yemiamrew Sewyew gin Endeza honew altegegnum. Geta yqir ybelachew.
ተስፋዬ ርስት ስንት ሰው የበላና የብዙ ወጣቶችደም ያለበት ወስላታአስመሳይ ካድሬ ነው።
የደርግ ነፍሰ በለው የደህንነት ቢሮ የተስፋዬ ቀንኝ እጅ ሀላፊ ሆነው ሲሰሩ ስንቱን የደሀ ልጆች እንዳስፈጁ እሱ አምላክ ይወቀው። አንድ ቀን የደበቁት የደም ግፎት ባንዱ ይወጣ ይሆናል። ያለፈ ታሪክን ለመናገር ይህችን አለም ለቀው ሳይሄዱ ደፍረው መውጣት መልካም ነው ግን ምናለ አሁን እንኳን በእዚህ እድሜዎ ባለቀ ሰአት ንቀት፣መኮነን፣ጥላቻን ቀነስ አድርገውት እውነት እውነቷን ቢነግሩን። ስለ ኢ ሕ አ ፓ ሕወአት ወዘተ የሚሰማዎትን ይናገሩ ግን ይህ ደሞ ውስጥ ያለው ጥላቻዎ ቢበቃዎትስ። አባቴ በቃዎት ወደንስሀ ይሂዱ።
እና ህወሓት ሻቢያን ነው የሚወዱት ሀገሩን የሚወድ እነዚህን ባንዳ የባንዳ ልጆች ሀገር ሻጮች ሊወዱ አይችሉም
ስንት፣ስው፣ደርግ፣ሲያጠፋ፣(ሲገድል፣አብረው፣የነበሩ፣ንስሀ፣እንደመግባት፣መለስ፣መለስ፣ይላሉ፣መለስ፣በዕርሶ፣የሚጠራ፣አይደለም፣አፍሪካን፣ሊያስተዳድር፣የሚችል፣መሪ፣ነበር።
እኔ በግሌ መለስ ያለ የተባለውን የብልጣብልጥ ስትራቴጅ አልቀበልም አማራውን ማሳነፍ እና በድጋሚ አብረን እንኑር የሚል የጅል ፈሊጥ ነው። አማራ ከዚህ በኋላ ከትግራይ ህዝብ ጋር ዝምድናው በህወሀት መሰሪ ባህሪ ድልድዩ ተሰብሯል። ስለዚህ እኛ ቤታችንን መዝጋትና ህዝባችንን ሰላምን መጠበቅ ነው።
ኣሜሪካዊ ታንክ ነድቶ ኢህኣዴግን ኣዲስ ኣበባ ከተተው : ከዛም የኣሜሪካ ኣምባሳደር ሆነ : ብሎ የሚቀላምድ ፍጥረት ደግሞ ከየት ኣመታችሁ?
አይ በደረግ ጊዜ በኢሀፓ የተጨረሰው ወጣቶች የተማረው ህዝብ በደህንነት ቢሮ አይደል እርሶም እጆት ደም አለበት
very informative.The guest is well educated!
wow, what a liar...... denkoro. you should be in jail cous he knows exactly who killed Balu G. This is what I can say to this unwise and fool person when it comes Eritrean Struggle..... No one helped us when we sacrifice for our independence.
ፍትህ.
ፍህትለሰሜንወሎ.
ትኩረት.በራብለሚያልቁት
Bealu Girma was the only true story teller
Shamble Asseffa he was helping Mengestu Hailemariam to kill our brothers, now he talking like inesent person.💚💛❤
ይህ ቀባጣሪ በታላቁ የስነጥበብ ሰው በአሉ ግርማ ይሳለቃል:: የደርግ ነፍሰገዳዮች አቀናባሪ የደህንነት ባለስልጣን የበአሉ ግርማ ነፍስ የቀጠፉ እጆች ከሚለው የሚካተት ነው ::
አሜን እካንአብሮአደረሰን
Yes, very True. TPLF is BANDA.
ማን ያምናል በአሉ ግርማ ራሱን ገደለ ቢባል?
በሰላም ነው? ታማኝ መረጃችሁ ጠፋ ሌላ የሚታመን ደግሞ የለም!!!
እንዴት ያለ ጨምላቃ ሰውዬ ነው ጃል። እንዲህ ያለ ባለስልጣን ይዞ ደርግ መውደቁ አይገርመኝም።
ሠዉየዉ በቅዠት የሚኖር ይመስላል..ምንም ስላገር ስለሌላ ሀሳብ የሌለው ነዉ..
ሰውየው በ ድርግ ግዜ የነበረ ፕሮፖጋንዳ የሚሰራ ነው የሚመስለው፡ኣንድ ቀን የደርግ ድክመት ብሎ መናገር እስከኣሁን ይከብደዋል፡፡
የወንጀለኛ መርማሪና የህግ ባለሞያ የነበረውን ህገመንግስት ለመጠበቅ የተሾምክ ባለሞያ ነበርክ።ግን ወንድሜ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመናገረ አቅም ያንሰወታል።
Is he normal???????
በጣም ልክ ነህ ይችላሉ
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ።
It is ok! It was good conversation what his description. but ,something need to be elaborate about BALU GIRMA.
Wushetam shamble even the story of the Derg he can not explain it in truth base
ሻ ል ተስፋዬ ጒበዝ ናቸዉ፣፣፣ ፣
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
@@gadi6563 ምን አገባኸ
ሻንበል አሜሪካን ከሆነ ያሉት የደህንነት የትራንስፖርት ክፍል ሃላፊ የነበረው ሰው በጣም አርጅቶ ዘጠና ሞልቶታል አትላንታ ይኖራል እንደምንም ፈልገው ያግኙ እና ስለ በዓሉ ይጠይቁ ።
በዓሁኑ ወቅት የበአሉን ምስጢር የሚያዉቀዉ ከመንግሥቱ በስተቀር በሕይወት ያለው እሱ ብቻ ነው ።
It’s amazing History I respect Him for the truth…thank you..🇪🇹
አቤት የአማራ ቀረርቶ እናተማ ማረኝ ጭቁን ነኝ ስትሉ የኤርትራም የትግራይ መሬት ያውቀዋል
አንዳንዶች እድሜ ሲሰጣቸው ለንስሐ መሆኑ ቀርቶ ለውሸትና ለማስትባበያ ? እርሶ ብቻ አልኖሩ ? ልክ የሰፈር ወሬ , የትንሽ ልጅ ፈጠራ ይመስላል .
በዕድሜ ትልቅ ሰው፣ በዓሉን በሚያህል የሀገርን ያህል ትልቅ በሆነ ሰው ሞት ይሳለቃል? የኢትዬጵያ አምላክ ፍርዱን ይስጥ። በዓሉ የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጅዋ ነውና ኢትዬጵያ የልጇን ደም ቢዘገይም ፈሶ እንዳልቀረ ታሳየናለች።እሱን ማግኘት ባይቻልም የወደቀበትንና የጣሉትን ማንነት በሕይወት ከቆየን እናውቃለን። የበዓሉ ጉዳይ መዝጊያ ያገኛል። ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርክ!!
This guy has blood in his hand he is one of the criminal and murderer during notorious criminal mengestu time
ሻምበል ገራሚ ሰው ነው፣ እድሜና ጤና ለእርስዎ!
Do you know that this idiot Tesfaye killed lots of EPRP members
Yemayitawek meslotal
Is he Tamage Beyene brother?
Confused and confusing !
በትክክል እሄ እውነት ነው
በአሉ ግርማ በሰው ስለመገደሉ ብዙ ተነግሮ ሻምበል ግን አላወቁሞ ግምታዊ ነገር ነው ማስረጃ የላቸውም
wow what a really true story.i wish everyone seek to know the reality.
በእርሰዎ ትንታኔ ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና በሰፊው ይስጠወት።
Ere besmam bel sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW
አሁን ይህ የደርግ ሻምበል በጤናው ነው ወይንስ በእብደት ?
ወያነ ዘንድሮ ሸዋ ሮቢት የደረሰው በልጆችህ በፋኖ እየተረዱ ነው እያልክ ነው?
Yihe sewuye betam kedada new
በዚህ ሽበት ምን አይነት ውሸት ነው የሚአወሩት ስለ በአሉ ግርማ
ቀላውልዳ መሆን ያማል ያንን ሰይጣን መንግስቱን ነፃ ለማውጣት ነው የሚቀባጥረው
i didn't see a person in his age acting like teenage
እንዲህ አይነቶች ናቸዉ የት የት ግንባር ላይ ተዋግተዋል ብለህ ጠይቀዉ። የተጻፈ ሁሉ መጽሃፍ ሪፈረንስ አይሆንም።
ትግሬው ቆረቆረክ
በዐሉ ግርማ ራሱን ገሏል ማለት ይብራራልን፣ ከምን ተነስተዉ ነዉ እንዲህ ብለዉ የፃፉት?
ለምን ይቀልዳሉ፣ ያስረዱን እንጂ።
Weshetam! Sadist
እግዚአብሄር እንኳን ለታሪክ አተረፈዎት!እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🏾🙏🏾🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌👌
🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🙏👌👌👌👌👏
እውነታውን የሚያውቁት ብዙዎቹን ተገለዋል ግን የካቲት 12 ሆስፒታልስ
ኢትዮ ኒውስ
ለህዝባችን ድምፅ በመሆን ላደረጋችሁት ያላሳለሰ ዕውነተኛ ዘገባ በእጅጉ እናመሰግናለን።
የ2014 የግል ምኞቴ አብይ አህመድ ላይ ያልተለጠፈ፣ ራዕይ ያለው፣ ህዝባችን ራሱን በራሱ እንዲከላከል እንዲመራ የሚያስችል የአማራ አመራር መፈጠር ነው።
ለእናንተ ለአድማጭ ተመልካቾች ክብር ይስጥልን
አደገኛ የታሪክ ቅሸባ የሚሰሩ ከባድ ሽማግሌ።
ደብረብርሃን የመጣውስ ምን ልት ነው
Doctor Harold Nistrom
ይህ ሰው ከጨፍጫፊው ደርግ ጋር አብሮ ሲጨፈጭፍ ኖሮ አገሪቷን መቀመቅ ከቶ ጭራሽ በፅናት በተሰዉ የኢህአፓ ታጋዮች ላይ መድረክ ላይ ቁጭ ብሎ ሌላ ግድያ እየፈፀመ ነው።
ኣንተ ሻምበል ተብየ የበዓሉ ግርማ ጥላቻ ኣለህ። በንዴት screen ላይ ተፋሁ። ኣንተን ያገኘሁ መስሎኝ። ሰይጣን መሰልከኝ።
He was one of the Derg killers. He was working with Colonel Tesfaye Wolde Silassie Security service and has played a big role in killing Baalu Girma. He is on trying to cover his crime by telling us a fabricated new story about Baalu.s killing.
የት አየኸው
ዛሬ መረጃ የለም በለጠ
በጣም ጠቃሚ ልጆች ናቸው።
የህወሃት ጁንታነት እና ጠላትነት የታውቀ ነው። በሌላው ነገር ግን ይህ ሰው ያለቀለት ውሸታም እና ወራዳ ቀጣፊ ነው። ምነው ሌላ ሰው አጣችሁ?
ምን አይነት ባለጌ ነው
ስለኢህአፓ ያሉት ትክክል ነው ኢህአፓ ወጣቶች ከንቱ ከንቱ የፀረ ኢትዬጵያ ሀይሎች ሰለባ ነበሩ
Ante degmo lelaw geday ye asgeday lig koshasha leba mehon alebih
You do not have any moral to say anything about eprp
(sewyew bedergue gize bizu temariwochin EPRP (eHAPA) NACHEW EYALE ASGEDLUAL ACHIBERBARI KLETAM NEW)
ተስፋዬ ርስቴ፣ በዓሉ ግርማ ራሱን ሰቅሎ ነው የገደለው ብሎ መናገሩ፣ የነሱ የደህንነት ጭካኔያቸወሰን ለመደበቅ ራሱን ሰቅሎ ገደለ ብሎ መናገሩ እጅግ ያሳዝናል። ቁጭ በሉና እዩ ይህን አጥዓት ራሱ ይወስደዋል። ተሰቅሎ ጩቡውን ስወስድ እግዜር ያሳየናል።አገር አጥፊዎች። የህግ ሰው ነኝ ይላል። በዚሀ ቦታ ተሰቅሎ ተገኜ አይልም ውሸታም ዘረኛ። ወያኔ ይላል ከወያኔ በላይ 100% ዘረኞች አገር አጥፊዎች ጎንደረዎችና ኦርቶአማራ፣ ኢትዮአማራዎች ናቸው። በዚሁ ልክስክስ አስተዳደረሠቸው አገረሐቷን ወደኋላ ያስቀሩት። የአማራ መንግስት አንድም ቀን ጦርነት አሽንፈው አያውቁም። የሱማሌ ጦርነት ያሸነፈው ኩባና የመኖች ናቸው። አርትራን ትግራይን፣ማይጨውን አሸንፈዋል? የተረት ተረት ፀሐፊ ውሸታም ገለባ ነው። በሐሰት የሚመሰክር ሳይቆይ የግዘርን ውጤት እንሰማለን። የንፁሀን ደም ድምፁን ከፍ አድርጎ እየጮሄ ነው።ጠብቅ።
እሺ ትክክለኛ ስምኽን አሳይ ወረኛ ኮሶ ኮሶ ቢልኽም ጋተው
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
ይህ ስው የሚያወራውን የሚያውቀው አይመስለኝም:: መቼም ኢስፓ ነው አራምባና ቆቦ ነው
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
Weshetam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ብዙ የስም ግድፈት ይታይበዎታል ። እኔ እንደሚምስለኝ የእውነታም ግድፈት ያለብዎት ይመስለኛል። በአሉ ክልስ ነው ቢሆንስ ምን አጠፋ በላቀ የስነጽሁፍ ችሎታው ያየውን ወደ ድርሰት ቀይሮ አስነበበ። ሙሉ እውነት ነው። የመጽሃፉ ጭብጥ ችግሩ በጦርነት አይፈታም ነው። እናስ ተፈታ! ያለው ቀረ ? ሁሉን ትወዳለህ ሁሉንም ታጣለህ አለ እናስ ያለው ቀረ ! ደርግ ስልጣኑን ዐጣ ! ኤርትራን ዐጣ ኢትዮጵያን ዐጣ ! ደርጎች አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ብትኖሩስ ኢትዮጵያን አላጣችሁም ? ባርያውማ ከነ ቤተሰቡ ተሰደደ መቼም አያገኝትም። በዐሉ ግርማ ግን አገር ፣ ህዝብ ሲያከብረው ይኖራል ። ክልስ ! ክልስ ! ይሚለውን ማላዘን ግን የሽንፈት መሸፈኛ ይመስለኛል። ወይም ሻምበሉ የተስፋዬ ወልደስላሴ ማሽን ሆነው ማፈኑ ወይም ማሳፈኑ ላይ የተሳተፉና ይህንን ጀስቲፋይ ለማድረግ የሚዳክሩ ይመስላሉ። ከንቱ ልፋት በዐሉን ማፈን ማሰቃይትና መግደል በፍጹም ፍትሃዊ ሊሆን አይችልም ።መቼም! መቼም ! መቼም! ታሪክ ፣ትውልድና ሃገር ከሱ ጋር ነው፣ እሱም ከህዝብ ወገን ስለሆነ !
ወንድሜ በርታልን
ሻበልም እረጅም እድሜ ይስጠወት
Unfortunately, even though tplf lost the war, Abiy Ahmed gave them Raya and Welkayit 😢
Enan emigermegn Yeha sewoya bederg geza seltan lai yenbere sew men af alegn belo new mekelamdew?
SELE DERG SERA AWORA BELEW Zeregna Deskuregn
Yichi sewuye bezih edmewam mewashet ayselechat ende
ይህን ሰው በላ ሰው ማናገር ራሱ ያማል
እርስዎ ሳይሆኑ አይቀሩም በዓሉን የገደሉት
ሻምበል ተስፋየዬ ርስቴ በመጽሐፋቸውና በቃለ ምልልሳቸው ላይ ያሉትን ... ስለ አንዳርጋቸው ጽጌ ፣ ስለ ወያኔ ፣ ስለ ደርግና ባለስልጣናቱ ፣ ስለ ኢህአፓ ፣ ስለ ሲ.አይ.ኤ. ስለ እንግሊዞች. ስለ አሜሪካኖች ፣ ስለሩሲያውያን ፣አረቦች፣ ስለ ወ.ዘ.ተ....ያሉትን በሙሉ እጋራቸዋለሁ ፡፡ እባካችሁ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ የተባለውን ሁሉ በጥሞና ለማስተዋል ሞክሩ እባካችሁ...
ምስጋና እና ረጅም ዕድሜ ለሻምበል ፡፡
We all agree that no group in our region matches the TPLF leadership's shamelessness in telling lies and coming out with manufactured facts. However, several officials from the Haileselassie and Derg eras also contribute to presenting distorted facts, especially about Eritrea and its role in the anti-neocolonialist struggles which brought about critical transformations within Ethiopia and beyond.
I couldn't keep listening to the interview without sharing a line or two about a certain American, Gen Mac. who, according to the odd accounts, to say the least, led the tank units to Addis. It is not necessary to speculate what his sources are or try to present evidence to disprove one's dreams/delusions.
Such false narratives are mostly made to justify the utter failure of the Derg/Haile Selassie leaders at the hands of the Eritrean liberation movements, especially the EPLF. The EPLF does not consider its victory has been over the Ethiopian people, but over the leaders who had been misinforming the Ethiopian people to satisfy their false sense of grandeur that Western neocolonialists or the Soviets used for their geopolitical objectives.
The younger Ethiopian generation has finally gotten to know more about Eritrea/ EPLF and its stand on Ethiopia and its PEOPLE, thanks to the recent war against the TPLF mercenaries where the SAWA heroes and heroines made a significant contribution to saving a nation that was doomed. BTW, a younger Gen Mac:--) would be entertained in Sawa only if he is aware that the history of Gen Wingate belongs to the era gone by.
This man was an official! No wonder they are still deluded and lost.
Ke yet yebekelle weradda wusha neww yihe?
ወልቃይትና ራያ ወደ በጌምድርና ወሎ የተወሰዱት በ1940ዎቹ ሲሆን በ1983 ፌድሬሽን ደግሞ ወደ ትግራይ ለዛውም በከፊል ተመለሱ እንጂ ትግራይ ኣዲስ የወሰደቻቸው መሬቶች ኣይደለም::በኣንጻሩ ትግራይ ግማሽ ኣካሏን ለኣዲሱ የዓፋር ክልል ሰጥታለች::
የመለስ ልቃቂት ወረኛ
እባካችሁ ዘረኞች አትበሉ። ሁላችንም የጥቁር ዘር ነን። ልሳነኞች ወይንም አፋኖች እያላችሁ አውሩ። አፋን በኦሮምኛ ቋንቋ ለማለት የሚገባ ቃል ነው። ልሳነኞች ቋንቋን አምላኪዎች ናቸወ።ስለዚህ መመሀይማን ናቸው።
ፋሲካ ናሆም አይደለም ፋሲል ናሆም ነው።
ሻምበል ተስፋዬ በኢሕአፓ ላይ
በጣም ውሸታም የኣማራ ትምክሕተኛ ነህ።
እኔ ኤረትራዊ ነኝ ኣንተ ሰለ ወያኔ ኣዲስ ኣበባ ያስገባው ህይል ሻዕብያ ምሆኑ ዓለም ያውቀዋል እንተን ብምታውቀ ብቻ ለሻዕብያ credit ኣለመስጠት የምታወራው ወሽት ነው ። ውሸታም ድግሞ ሁሌ ወሸት ነው የምያውራው
ደግሞ ሻእብያ በምን አቅሙ ነው ወያኔን አዲስ አበባ ሊያስገባው የሚችለው?? ሻእብያ እኮ ባድሜን ለቀቅን ማለት በቃ ከእንግዲህ ፀሐይ ለዘልዓለም አትወጣም እንደማለት ነው ብሎ የፎከረና : ጦርነቱ ሲጀመር ግን ባድሜ ላይ በወያኔዎቹ ፊት ሁለት ቀን እንኳን መዋጋት ያልቻለ አሳፋሪ ቡድን ነው :: አሁንም ቢሆን በኤመሬትና በቱርክ ድሮኖች እየታገዘና ከጠቅላላ የኢትዮጵያ ሰራዊት ምልሻና ልዩ ኃይል ሆኖ እንኳን ወያኔን መቋቋም አልቻለም :: History has it how the brave woyanes saved the jack ass of the EPLF goons from total extinction in the so called red star campaign that was waged by the brutal Dergue Junta to totally wipe them off the face of the earth in 1982 in the jungles of Sahel.
የሚያሳምን ታሪክ እናዉራ ፈርጣጭ ወታደር። አዲስ አበባ የአሜሪካ ወታደር የነበረ ነዉ ዉሸት ማዉራት። ሼም
Junta tifa wedi kimal
Weshema DONKORO DEDEB AHYA DONKORO WESHEMA AHYA DONKORO DEDEB AHYA DONKORO DEDEB AHYA
እኝህ ሰው ዬ በጣም አወዛጋቢ ናቸው ትንሽ ጭሸት አላቸው
ይሄ ሽማግሌ ሗለ ቀር አደግዳጊ የሴት ዳሌ ሲከተል ኖሮ አሁን በስማበለው ይጮሀል አማራ ሁሉም ጦሩን ሲሰብቅበት አለቃው ፀረ አማራ ሆኖ ብዙ እርቀት ሲሄድ ሲያዞጠዙጥ የኖረ መሀይም።
Betikikil werie abeza...
አውነት ነው በአማራው ትካሻ ገብተው
ባበላሽ ተነከሽ ሆነብን ገዜ ይፍረድ
The West and America don't have any special policy against the Amharas and in favour of Tigarus. The Ethiopian situation is more of internal than external. Woyanes had every opportunity to do what they did the Ethiopia adopted socialism as an ideology and turned her back on America. Derg was what we all wanted to get rid of and so did America and the Western world which was effectively exploited by woyanes. Our fundamental problem remains the unwillingness or lack of necessary effort to solve internal issues with reform. Until that happens our woes are set to continue or even get worse unfortunately. EPRP was a branch of TPLF which was even more dangerous in duping the rest of Ethiopians.
ቀባጠሩ። ብለው ብለው በግፍ በተገደሉት መቀለድ ጀመሩ ።
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦
"ስለ ኢህአፓ ምንም ስለማታውቅ ዝም በል... ዝም ማለቱ ይሻልሃል..."
እኛና በርካቶች የ1960ቹ ትውልድ አልፈንበታል... አንተ ግን ከደርግ ጋር ሆነህ ስትደልቅ ኖረህ ዛሬ #ኢህአፓን ልትተች ብቃት የለህም።
ሻንበል!!! ... በደራሲ በአሉ ግርማ አሟሟት ላይ አንተ እራስህ አሟሟቱ ጠፍቶህ ሳይሆን... እጅህ ደም ስለተነከረ ወይም እጅህ ስላለበት ነው መናገር አልፈለግህም የምትለው...!!! የሚገርመው ዛሬ በዚህ ግዜ አልገልፀውም የምትለው ጌታህን መንግሥቱ ሀይለማርያም ስም ላለማንሳት ስለፈለግህ ነው።
♦በአሉ ግርማ እራሱን ቢገል ኖሮ መቃብሩ በአደባባይ ይታወቅ ነበር... አሟሟቱንም ሆነ ቀብሩን አንተና መላው ደርግ ታውቁታላችሁ.... በቃ ዝም በል...!!!!!!!
ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ እባካችሁ የሜድያ ባለቤቶች በዋርላ ደላታ ያለው ህዝብ እያለቀነው ድምፅ አሰሙልን
WUSHET BICHA BICHA
አንተ ራስህ ገዳይ ነበርክ የራስህን ደብቀህ ነው ዶዶዶዶማማማማ
አንኳን አብሮ አደረሰን በላየ
Very sad, lies after lies!!!!!
Gelfete you are a killer our journalist " Bealu Girma" kebatari. Geraffe erasu gerfo Erasu Yechohal.
ENDEZIH SEWUYE YEMIWASH EZIH YALENIBET MIDR ALTEFETEREM BEZIH EDMYE ENDEZIH WUSHET YIGERIMAL.
ድህንነቱን እየመራህ ያስፈጀኸው ህዝብ ደም ነው የሚያስለፈልፍህ በዚህ እድሜህ አሁንም ውሸትን ትቀባጥራለህ ይልቅ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቁ ይሻልህ ነበር
MAD just crazy
sela bealu germa lamanager bekatu
yalahm ka gedayoch andu antanah salay
yamatakwen atelaflef
asafari shanbel
Derg 200 Meto Eritrean bcha aydelem yegedelew. 100,000 yemihonu Eritrean ena 800,000 belay ye Ethiopia wetat degmo Eritrean lemegdel sitagel motewal