እኔም እኮ ሴት ነኝ ስሜት አለኝ ያለችው ሚስት መፍሄው ማስረዘም ነው አለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • Subscribe Like በማረግ አበረታቱን በSuper Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
    __________🙏🏿❤🙏___________
    ⚠DISCLAIMER ⚠
    NOTE: We are not the owner of any of the Visuals shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers.
    FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
    Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research.
    Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
    Movies - Alpha
    2018 ‧ Drama/History ‧ 1h 36m
    ______________________________
    #mertfilms #mert_films_ተከታታይ #Amharicmovie #አማርኛፊልም #አማርኛታሪክ
    #Amharic film
    #amharicmovie
    #ethiopia
    #ethiopianmusic
    #ethiopiannews
    #amharicmovie
    ፊልም በአማርኛ
    የኢትዮጵያ ፊልም
    kana drama
    #seifuonebs
    #amharicmovie film 2023
    #ethiopianmusic
    New Amharic film
    New Amharic movies
    ethiopian film new
    amharic film
    አማርኛ ፊልም
    አዲስ ፊልም
    የፊልም ታሪክ ባጭሩ
    Ethiopian prison break
    Amharic story
    #Ethiopian movie 2023 full movie
    kana tv
    #seifuonebs
    seifu on ebs
    kana drama
    Film wedaj, film, series movie. movie recap Amharic, movie recap in amharic, amharic movie recap, amharic recap, recap amharic , Amharic, money heist ethiopia recap, Hear me recap, Film wedaj | cinemawi Films | Seifu on ebs | Arif Films | Abel Entertainment | Abel Birhanu Entertainment | Ethiopia Film | kana | babi | ebs | Ethiopia tiktok | Sera Film | ሴራ የፊልም ታሪክ ባጭሩ | Sera film | prison break | Feta squad | Amharic film | Amharic movies | Sera ye film tarik | Film | Arif film | ፊልም ወዳጅ | ሴራ | የፊልም ታሪክ | ፊልም በአጭሩ | Abel Entertainment | New Ethiopian movie | ህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | የህንድ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Amharic movies old | Sera film tarikh | Wase records | Amharic movies | Ethiopian film | Mert film | gerami negeroch | Ye Film Wedaj | Abel Birhanu Entertainment | Film wedaji | Sera movie | mert films | ሴራ ፊልም | Arif films | Ethiopian music | Ethiopian prank | Ethiopian movies | Filme wedaj | Films | tingret tube | ፊልም ወዳጆች | ፊልም ወዳጅ | ትንግርት ቲዩብ | feta daily world | ለማመን የሚከብድ | አስገራሚ | አስደንጋጭ | አስፈሪ | አደገኛ | የማይታመን | የአለማችን | Epic habeshans | Salon tube | ድንቃድንቅ | Asgerami negeroch | Asferi | babi | Miko mikee | Comedian eshetu | Hulu daily | Ethiopia | Habesha | Tigray | GERD | Aser tad | Ethiopian prank | እረኛዬ | Eregnaye | Feta daily news | | Tech talk with Solomon | Kana tv | Selam tesfaye | | Eritrea | Getachew reda | Debretsion G.Michael | Saron ayelign | Eteamr Tv | ላይቭ ላይ የተዋረዱ ሰዎች | davi funny | abel birhanu የወይኗ ልጅ | ethiopian movie | ebs | vlog | babi | ethiopia tiktok | amharic film | mezmur protestant 2021 new | abel birhanu የወይኗ ልጅ 2 | ለማመን የሚከብድ | seifu on ebs this week | new ethiopian amharic movie | Addis Sheger አዲስ ሸገር | አዲስ ሸገር | Addis sheger youtube | Addis Sheger Ethiopia | teddy afro new music 2021 | fana tv live | 9 shi part 100 | amharic film | Betoch comedy | tigrigna music | ebs tv | ethiopian drama | ethiopian comedy | zetenegnaw shi, seifu on ebs, new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14, hanan tarik, amharic music new ethiopian movie, new ethiopian movie 2019, ethiopian movie, full ethiopian movie, ethiopian drama, ethiopian new movie, new ethiopian film, ethiopian movies, best ethiopian movie, new ethiopian movies, amharic movie, ethiopian comedy, ethiopian film, ethiopian new drama, ethiopian movies 2023, ethiopian, ethiopian new movie 2023, new ethiopian music 2023, latest ethiopian movies, funny ethiopian comedy, new ethiopian music seifu fantahun on ebs show, seifu show, seifu on ebs, seifu fantahun show 2023, seifu fantahun late night show, seifu fantahun, seifu fantahun prank, funny pic seifu show, seifu on ebs this week, seifu on ebs this week 2023 , #ethiopiannews, #zena, #ethiopia zena.tplf, #ኢትዮጵያ ፎረም ComedianEshetu #comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic #Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Series #Yetsehay_Lijoch #Amharic #Ethiopiamert films - ምርጥ ፊልም,ምርጥ ፊልም ታሪክ,mert films,ትርጉም ፊልም,mert film - ምርጥ ፊልም,የኢትዮጵያ ፊልም,አዲስ አማርኛ ፊልም,አማርኛ ትርጉም ፊልም,አማርኛ ፊልም,ኢትዮጵያ ፊልም 2023,amharic films,habesha films,arif films,ምርጥ ፊልም,ሴራ ፊልም,ምርጥ የፊልም ታሪክ,ፊልም በአማርኝ,አጭር ፊልም,ፊልም ገለፃ,ፊልም ወዳጅ,ቱርክ ፊልም,ታላቅ ፊልም,mizan films,መዝገብ ፊልም,ሴራ ሙሉ ፊልም,ሴራ ፊልም ባጭሩ,የህንድ ትርጉም ፊልም,ትርጉም ፊልም የህንድ,አሪፍ ፊልም,mert films recap,ፊልም በአማርኛ,አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 በዚህ ሳምንት,kb films
    '''''' THANKS FOR WATCHING 🙏🏿❤🙏''''

ความคิดเห็น • 167

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +51

    ንስርዬ እኮ ተገኘ ንስርዬ ተገኘ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ😢😢😢😢😢😢በእንባ ነው የጨረስኩት😢😢

    • @RithaRitha-e7c
      @RithaRitha-e7c หลายเดือนก่อน +2

      እካን አብሮ ደስ አለን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

      @RithaRitha-e7c ደስታዬን መቆጣጠር አቅቶኛል 😢😢😢

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน +1

      እልልልል ብለናል

    • @WargiyeIt
      @WargiyeIt หลายเดือนก่อน

      እንካን.አብሮ.ደስአለን

    • @SoliyanEliyas-j8w
      @SoliyanEliyas-j8w หลายเดือนก่อน

      እልልልልልልል ልክ ሳይ ነው እባይ መቆጣጠር ያቃትኝ ❤❤እንኳን አብሮ ደስ አለን እውነት ነው ምላችሁ 3ቀን somi tselot eyarku nber bemgegntu betam new desi yalgn

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน +10

    በሀይማኖቱ የጸና ለሀይማኖቱ ያለው ፍቅር በጣም አስደናቂ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ እግ/ሄር ያስተካክልላቹ የድሮ ፍቅር ይመልስላቹ

  • @MusefaHamdelaMusefaHamdela
    @MusefaHamdelaMusefaHamdela หลายเดือนก่อน +5

    እህቴ ክብር ይገባሻል 🙏🙏🙏
    አንተ ግን ታከም ቀላል ነገር ነው ለሷም ግዜ ሥጣት
    ብር ብቻውን ትዳርን አይገነባም

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ หลายเดือนก่อน +13

    ሰይጣን አፈረ እግዚአብሔር ከበረ እልልልልልልልልልልልል ዛሬ የንስር አይንም ተገኘ ድንግል ማርያም እናቴ ክብር ውዳሴ ይገበሻል❤❤❤❤❤❤

  • @MemeMelaku
    @MemeMelaku หลายเดือนก่อน +3

    እኔበቤተክርሰቲያን አግብቼ ልጅ በማጣት ለዘጠኝ አመት እየተኀተንኩነው ፈተና ይበዛል ግን የማያልፍ የለም ዋናው ፅናት ነው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm หลายเดือนก่อน +8

    በተክሊል ስለተጋቡ ሰይጣን እየፈተናቸው ነው😢 ልጁ ግን በጣም ጠንካራ ነው እግዛቤሄር ፍፃሚያቸው ያሳምርላቸው

  • @zelalemtakele3723
    @zelalemtakele3723 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ በፀሎትሽ ትጌ እግዚአብሔር ሁሉን ያደርጋል ክእግዚያብሂር በታች ሀኪም ነውና ሁሉ ነገር ተሳክቶ እንደምናያችሁ ተሰፋ እናደርጋለን በርቱ 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน +9

    ልጁ ግን በእውነት በእምነቱ ምንም ፈተና ቢገጥመው የሚወጣ ልጅ ነው እግዚአብሔር አብሮህ ይሁን

  • @BkAsd
    @BkAsd 12 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው በጣምደስይላል መጨረሻው ጋዜጠኛው ተባረክ ደኩተር ተባረኩ❤❤❤❤

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 13 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴም ሆንሸ ወንድሜ በምንም ታምር መንም ነገር አትጠቀሙ እህቴ ባልሸ የግንኙነት ሰሜት አሰካለው ድረሰ መንም ባእድ ነገር ሳትጠቀሙ በፍቅር አንቺም እሱም ትረካላቹ እመኑኝ።
    ሌላው በግብረሰጋ ግንኙነት ብቻ አይደለም የሚኖረው ለአምሰት ደቂቃ ግንኙነት የዘላለም ፍቅራቹሁን አትበትኑ
    ከተዋደዳቹ በመሳሳም ብቻ ሁለታችሁም የምትፈልጉትን እረካታ ታገኛላቹ ንሰሀ ግቡና ተፋቅራቹ ኑሩ እግዚያብሔር ከጎናቹ ይሁን ለሰው ሁሉ ትምህርት ነው የሆናችሁት ።

  • @GirumGemeda-us5mx
    @GirumGemeda-us5mx หลายเดือนก่อน +28

    ችግሩ በባሏ ላይ ነው እንጅ በልጅቷ ምክንያት ማድረግ የለበትም። እሱ አይሰማትም ስሜቷን ማወቅ ግደታ ነው ሌላወንድ ፍለጋ አልሄደችም። ምክር ያስፈልጋታል። ለእሱ ሕክምና ይውሰድ

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h หลายเดือนก่อน +3

      እና ፈልጎ አላመጣዉ ምን ያድርግ

    • @FithEze
      @FithEze หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ምን ማድረግ ይችላል የተፈጥሮ ጉዳይ ነው በራሱ ያመጣው ነገር አደለም

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 23 วันที่ผ่านมา

    ጎበዞች ለመጀመሯ ግዜ በክርስቷን በወጣቶች የሃላል ትዳር ስሰማ የውነት በጣም አስደሰታችሁኝ
    ያወገኖች ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ሃላል ልጆች ወልዳችሁ ለመሳም ያብካችሁ የምር በጣም ደስ የምትሉናችሁ ይመቻችሁ ቀጥሉበት

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 หลายเดือนก่อน +2

    ወይ ባል የሐይማኖት አባቶችም ቢሆን ይህ ማስተማር ማሳወቅ ይችላሉ ከተጠየቁ :: በመሰረቱ ባል በይሉንታ በአጋጉል ባህል ታስራል ሐይማኖትም ቢሆን የራሱ መላ አለዉ ካልጠየቅ ማን መልስ ይስጠዉ :: አባቱ ጎግል አድርግ እንደ ባል ለወንድ አስፈላጊዉን አንብብ ሐይማኖተ እኮ በእዉቀት ማነስ ትዳር ሲፈርስ ማየት አይፈልግም በምትሰራዉ ስራ ሀይማኖትህንም እያሳዘንክ መሆኑን አትርሳ ግልፅነት ለትዳር ወሳኝ ነዉ ::

  • @NigatuKifle-z3n
    @NigatuKifle-z3n หลายเดือนก่อน +7

    ይቅርታ መባባላቸው በጣም ተገቢም ነው እኔም ደስ ብሎኛል

  • @toyba3774
    @toyba3774 หลายเดือนก่อน +6

    እረወድሜ ሚኪን ድረሱለት በአላህ
    ጎጆ ትዬብን

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 26 วันที่ผ่านมา

    ቤቲ ወንድምሽ ጥሩባለሚያ ነው አማካሪውም ጥሩ ባለሙያ ነው የሕግ ባለቤትሽም ጥሩ ነው ችግሩም በጣም ትንሽ ነው ወይም ቀላል ነው በበሀል ሕክምና እና በዘመናዊ ሕክምና መፍትሔ አለው አይዞሽ መ

  • @ShebariShesha
    @ShebariShesha หลายเดือนก่อน +4

    Yoo haffee dhisan jalalan jiratan malii taa hojiichaa dhisaa namuma dhumaa walii jaladha wajjin jiradhaa😢

  • @HdhzDnhd
    @HdhzDnhd หลายเดือนก่อน +1

    dess❤ alegn bertu tseyu tidarachu akibru

  • @shibcrypto45
    @shibcrypto45 หลายเดือนก่อน

    አይዞ ወንደሜ ሁለኑም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል እምነት በእሱ ስለሆነ በደንብ ያያል እና ምንም አትፀፅት እሷም ለስራቸው ስህተት ፈጣሪ ይቅር በሏት ልቦና ሰጦዋት ትዳራዋን አጠበቃ በገባቸው ቃል እንድትኖር ፈጣሪ ይርዳት።

  • @mebratteklay6216
    @mebratteklay6216 หลายเดือนก่อน +3

    አዞህ ጀግና

  • @audibarro
    @audibarro หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ሩ ምን እንደዚህ እንድታደርግ ያስገደዳትን መጠየቅ ነበረበት እንጂ ያለፈውን ማኘክ መፍትሄ አይሆንም። ህዝባችን ሴት ልጅ ስሜት እንዳላት ብዙወቹ አያውቁም። ወንዱ ስሜት እንዳለው ሁሉ ሴቷም እንዳላት ማወቅና ማስጨረስ መቻል ያለበት ወንዱ ነው😊

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 8 วันที่ผ่านมา

    እማምላክ ሆይ ለዚህ ዘመን ትውለድ ምነው ባላደረግሽኝ ምነው ባልተፈጠርኩ ።
    እባካችሁን ወንድሞቼ እቶቼ እናስተውል የምራባውያንን ተፅኖ በጋራ እነከላከል !!!! ልጅቷ የተሳሳተችው ሴት ጎደኞቿ ነቸው የሸወዳት በቃ ሰወች ጎደኞቻችሁን ምረጡ የምትሰሙትን ምረጡ የምትበሉትን ምረጡ መልካም መልካሙን ምረጡ ።

  • @Saneta-q8i
    @Saneta-q8i หลายเดือนก่อน +4

    መጨረሻች.ዉንያሳምረዉ

  • @MFg-k7d
    @MFg-k7d หลายเดือนก่อน +9

    አቺ ፈተና ነው ፀበል ህጅ😢😢😢

  • @HabeshaworkAmlaku
    @HabeshaworkAmlaku หลายเดือนก่อน +2

    አይዛቹ ፀበል ሂዱ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 28 วันที่ผ่านมา

    Waw ❤❤🎉

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 หลายเดือนก่อน +1

    Sematewa kidist arsema yergalem. Hidu. Sayachew betam wede haimanot yetegalu. Subaa arememo yasubet. Tetemeku. Setane new.

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr หลายเดือนก่อน

    አይዞቹህ በፅለት በርቱ

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 22 วันที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛው በጣም አድንቄሀለሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራኸው

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 29 วันที่ผ่านมา +1

    Ok ደሞ እሺ። ይሄ የውቨት ሀኪም ነው።
    Poster cancer ያመጣል የኔ ወንዶም ጎመን በጤና።❤❤❤❤

    • @goitomkahsay2302
      @goitomkahsay2302 22 วันที่ผ่านมา

      Alalem, ewnet doctor new 😅😂

  • @SofiaSofia-m1j
    @SofiaSofia-m1j หลายเดือนก่อน

    Wwwwwwooo ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 22 วันที่ผ่านมา

    ሀኪሙ ግን ምንም የተሻለ ማብራሪያ ሲሰጥ አላየሁትም

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d หลายเดือนก่อน +2

    እዳታስነካ በኋላ መዘዙው ብዙ ነው ሚስትየው ጤነኛ አይደለችም

  • @HafjfHdhf
    @HafjfHdhf 18 วันที่ผ่านมา

    ኣዎ ይሄ ነገር ሁሉም ሰው እየጋጠመ ያለው ነገር ነው እና ባልዋን እንደተባለው መድሃኒ መጠቀም ለውጥ ያሳያል ብዬ ነው የምያስበው የቅርታ ኣገላለፅ ላይ ጎበዝ ኣደለሁም

  • @Sara-j9r5u
    @Sara-j9r5u หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ሁሉ የሴጣን ሴራ ነዉ ፀልዩ ተመካከሩ ችግሩን ለመፍታት አይዞአችሁ ጠክሩ ክፍተ ት አትስጡ አይዞአችሁ ወድሞቻችን ኑሩልን የምር 😢

  • @yirgalemgebremariam2747
    @yirgalemgebremariam2747 หลายเดือนก่อน

    ay Doctor erebakih gazetegna doctor felig

  • @የሀበሻነኝ
    @የሀበሻነኝ หลายเดือนก่อน +1

    የነስርአይንን የደረሰለትጌታ ሚኪንም ይድረስለት እባካችሁ ለሚኪም ዱአአዲርጉለት የምትችሉም እገዙት

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 หลายเดือนก่อน +1

    የዕቃ ትልቅነት እና ትንሽነት ሳይሆን ዋናው አጠቃቀም ነው።

  • @samuelalamr
    @samuelalamr 8 วันที่ผ่านมา

    የትኛዋም ሴት ባድ ነገር ከለመደች በፍፁም በባሏ መርካት አትችል ።በፈጠራችሁ ሴቶች አስተውሉ እኔ የጤና ባለሙያነኝ የማውቀውን ልናገር ብየ ነው በናታችሁ ሴቶች አስተውሉ ።

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 หลายเดือนก่อน

    Be kurban sigabu fetenaw besu new. Wey sematune yatefawal wey betam sematawi yaregewal. Ke abatoch gar temakeri.

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 21 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk 6 วันที่ผ่านมา

    thanks to the Lord!!!

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 26 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም አይዟችሁ እግዚአብሔር መፍትሔውን በቅርብ ቀን ይግለጽላችሁ

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh หลายเดือนก่อน

    Wanawe kane tarkacho fatare
    Lebona yestate🎉❤😢
    Gobaze gazetana nake 🎉❤

  • @TsegayeAebera
    @TsegayeAebera หลายเดือนก่อน +1

    ልጅቱ የሰራችው ኃጢአት ነው የሴክስ ፍላጎት ይህን ያክል ከሆነ የእርኩስ መንፈስ ሥራ ነው ፀበል መግባት አለባቸው

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 26 วันที่ผ่านมา

    አለዎ እናም ምርር ክርር አትበይ ባለቤትሽንም አታስከፊው

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk 6 วันที่ผ่านมา

    ምኑ ነው ሀጢአት ? መታከም ነው ሀጢአት ወይስ ሚስትህን ኮንነህ መፍታት?? ተረጋጋ

  • @abinetmekonnen-bz6jk
    @abinetmekonnen-bz6jk 6 วันที่ผ่านมา

    አንተ እሷ ቃል የገባችበትን ሳይሆን አነተ ህሊናህ ያውቀዋል ስሜቷን እንደማታረካ እያወክ ግን ቸል ብለህ መፍትሄውን ቶሎ ሳትፈልግ እሷ አንተን ላለማጣት ባደረገችው ነገር ልትኮንናት አይገባም።

  • @DaniBekele-y9w
    @DaniBekele-y9w หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አለመግባባት ነው ይልቅ ሃጢአቱ መፋታት ነው መታከም ኃጢአት ሆኖ አያውቅም ምንአይነት ድርቅና ነው?

  • @amanuellema
    @amanuellema หลายเดือนก่อน +2

    Sports ለምን መፍትሄ አልሆነም እኔ እስፖሪት መፍትሄ ሁኖኛል

  • @addisad6817
    @addisad6817 21 วันที่ผ่านมา

    ከኔ ቤትም አለ ወንድም ብልጥ ሁን

  • @TeklemariyamLemma
    @TeklemariyamLemma หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ እያለችህ ታፍራለህ አይዞህ ወንድሜ ቀላል ነገር ነው እግዚአብሔር የሰራውን አካል ማስተካከል አያቅተውም እሺ አትፍራ ሰይጣን የማይሰራው ሴራ የለም "አልቅሰህ ንገራት እመብረሀን ታሳካላሀለች ትሰጥሀለች 100%ይሳካል!!!

  • @audibarro
    @audibarro หลายเดือนก่อน +1

    በሀይማኖት ትክክል አይደለም የስነ ልብብና ማየት አለባችሁ በሽታ ሊያመጣባት ይችላል በሚል ተልካሻ ምክንያት በግድ ያለውደታዋ በፍራቻ ስሜቷን አፍና እንድትኖር አታድርጓት። ሀይማኖተኛ ከሆነ ገዳም ይግባ። እሷም ስሜቷን የሚያረካትን ታግባ። ህይወት አጭር ናት። ተሰቃይታችሁ ብዙ ከምትኖሩ ተደስታችሁ ትንሽ ብትኖሩ ይሻላል

  • @endalefeleke4174
    @endalefeleke4174 หลายเดือนก่อน +2

    Change position

  • @EtalemMulat
    @EtalemMulat หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይመስገን የንስር አይን ተገኝቶል እልልልል በሉ

  • @TonayTonay-t1p
    @TonayTonay-t1p 16 วันที่ผ่านมา

    ዶክተሩ ችግር ፈቺ ሳይሆን ችግር ፈጣሪ ነው

  • @HfhGfu-fu5nk
    @HfhGfu-fu5nk หลายเดือนก่อน +1

    ይች ባለጌ ሴት አረ ጭራሽ ብሉቱን በለ ዝም ብለህ ፈጣሪህን ኣመስገን ነገ ጥላህ ነው የምትህድው😮😮😮

  • @endalefeleke4174
    @endalefeleke4174 หลายเดือนก่อน +1

    How big know?

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ አርጉሉኝ እና ዶኩተር የተባለው ሰው 😢 ጋዚጠኛው ይሻላል ምንም ንግግሩ አያሳምንም

  • @ኢትቶጵ
    @ኢትቶጵ หลายเดือนก่อน

    እኔ ጥያቄዬ ከትዳር በፊትም በባዕድ እራሷን ታረካ ነበር? ወደዛ እንዴት ልታስበው ቻለች እሱን ብቻ ወንድ ካወቀች?

  • @AlmazHagos-p6b
    @AlmazHagos-p6b หลายเดือนก่อน

    እግዝኣቢሄር የፈጠረው ነገር ነው ፈልገህ ኣላመጣሀው እስዋ ግን ትእግስት ኣጣች ሴት ልጅ ኣደለች ተክሊሉ ሃይማኖቱ በስዋ ፌክ ነበር በእውነት የእግዝኣቢሄር እምነት ቢኖራት እግዝኣቢሄር ሁሉን ያስችላል ለስሜት ተገዢ ከሆንክ ግን የሰይጣን መጫወቻ ትሆናለህ ልክ እንደእስዋ

  • @fakihamohammed4535
    @fakihamohammed4535 หลายเดือนก่อน

    አትወደውም

  • @workinehmuluken
    @workinehmuluken 9 วันที่ผ่านมา

    አርባ ምንጭ ዝግቲ አቡነ ገብረመንፈስ ቁዱስ ፀበል ሂዱ በናታችሁ ፃድቁ ይረዳችኋል ህክምና የሚባለውን ነገ በፍፁም እንዳትሞክሩት

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 26 วันที่ผ่านมา

    ይህንን ሀሳብ ወይም ምክር እንዲሁም ጥቆማም ስሰጥሽ እርግጠኛ ነኝ ከተሞክሮ አልዋሽም እድሜዬም 70 ነው

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁለሚኪደረሱለት ጸበልይሂድ መፈስነው😢😢😢😢

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ፈቅራቹህን ይገዛቹህ

  • @FeenetGemeda
    @FeenetGemeda หลายเดือนก่อน

    Ante Dr sathon Tashkami maximum Nak dadab Dr

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 29 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወንዶም አንተም እሶም አንዶላይ መፎታት ነው እንጂ ያንተ ምንም ጥፉት አይደለም።
    ብዙ ሰው ቤት ያለ ነው እሱ ቀርቶ እንደ አንተ የሚያሰብ ወንዶን ፈላጊው ብዙ ነው።
    ልጂ መውለዶ ደሞ ተንቪ ትለቅ አይልም የሴትም ብዙ ቺግር አለበት።
    መዶሀኒት ወይ ሌላ ጣጣ አያሰፈልግም።

  • @OO-dh8im
    @OO-dh8im 17 วันที่ผ่านมา

    ድራማ 😅😅😅

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u หลายเดือนก่อน +4

    ትዳርሺን አሥቀድሚ እህት

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 29 วันที่ผ่านมา

    ሰዎቺ operation አዶረደገው በጣም ተልቆ ተበለለሸቪተዋል ሌላም ሊመለሰ የመሸይቺል በቪታ ያመጣል ።
    የኔ ወነዶም ተክሊል ሆነ ምን ሰዉ ከወደደህ ይወዶሀል።
    ከፈለገቺ ተሂዲ ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል ይሰማል።
    ትልቁ ጥያቄ ማነሰ ልጂ አይከለክልም
    የፈለገዉን ያህል ቢያንሰ።
    ያሬዶ የጠጨዋ ልጂ ጨዋ❤❤❤❤❤❤

  • @addisad6817
    @addisad6817 21 วันที่ผ่านมา

    ከኔ ቤትም አለ ወንድም ብልጥ ሁን ወነድም

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 29 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው ብልት ማስርዘም ተፈጥሮ ይቀየራልዴ እስታፍሩላህ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ หลายเดือนก่อน +2

    የምን ፡ ህክምና ፡ ወንድሜ ፡ እዳትፀፀት ፡ ይቅርብህ ፡ ፀበል ፡ ሂዱ ፡

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም አትነካካ ወንድሜ ብዙወንዶች ያልሆነነገር ገብተው ወይ ከሰውነታቸው አልሆነ ወይከሚስቱ አልሆነ የራሳ የሴታ ችግርነው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน +3

    እርኩስ ሙንፈስ ተጠግቷት ነው መንፈሳዊ ስትሆን ብዙ ፈተናዎች አሉ ስርጄሪ እረ ዶክተር በፊት ችግር አልነበረባትም አይዞህ ፅበል ግቡ ትፈወሳላችሁ የስይጣን እሩጫ ለመለያዬት ይሮጣል

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 หลายเดือนก่อน

    💔🙈😢👉ዝም ብለክ ሐጢያት ነው ብለክ እራስክን ፃድቅ ለማድረግ አትሞክር። የሷም ችግር ከአንተ የመጣ ሐጥያት ነው። ሚስትክን የምትወዳት ከሆነ እሷም ከሻማ ወደ ሰው ከተቀየረች ትዳርክን ልታጣ ትችላለክ። ወይም ባለብክ ችግር በህክምና ከተስተካከለልክ እሷን ካስረካሃትና መውለድ ከቻላችሁ ሐጥያት ከማለት መውለድና አንድነታችሁን ካጠነከራችሁ ጥሩ ነገር ይሆናል።

    • @semretgirmay5590
      @semretgirmay5590 หลายเดือนก่อน

      ራስህን ጻድቅ ለማድረግ አትሞክር አይባልም ስለሀጥያቱና ጽድቁ ፈጣሪ ነው መርማሪ አንተ ፈራጅ አይደለህም ባንተ እምነት አትመዝነውም እንደ ሰው ግን የመፍትሄ ድጋፍ መስጠት መልካም ነው ያቺ ቃል ባትጠቀማት ደስ ይለኛል

  • @AbebeHasssen
    @AbebeHasssen 15 วันที่ผ่านมา

    መነጋገር ግድ ነው

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 หลายเดือนก่อน +2

    የባልሽን ስሜት መከልከል ሀጥያት ነው ። ወንዱም እንደዚያው ።

  • @wisdomeraey9699
    @wisdomeraey9699 หลายเดือนก่อน +3

    ደክቶሩ ክምክርህ በፊት ብልቱ ሲቆም ምን አይነት መተለቅ አለበት ማየት አለብህ

    • @FAs-k5d
      @FAs-k5d หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂ሶሥት ሜትር😂😂😂😂

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ หลายเดือนก่อน

      ጉድ😭

    • @fatimaabdlqw4374
      @fatimaabdlqw4374 หลายเดือนก่อน

      እረይህደክተርአይደለም እዳሰማውወድም ከፈጣሩጋእዳትጣላ

  • @KodasTube-369
    @KodasTube-369 หลายเดือนก่อน

    የዶክተር ስልክ ቁጥር በገለጽልን።

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 13 วันที่ผ่านมา

    በትዳር ላይ ግንኙነት ማድረግ ሀጢያት አይደለም

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ በተክሊል ፡ የተጋባ ፡ ሰው ፡ እረ ፡ ያሳፍራል ፡ ሀጢያት ፡ ነው ፡ ወደ ፡ ፀበል ፡ ሂዱ ፡ መንፈስ ፡ እየተጫወተባቹ ፡ ነው😢😢😢😢

    • @melaku6462
      @melaku6462 หลายเดือนก่อน +1

      ANESE EYALECHE NEWE THEBELE MENE AGENAGNEWE?

    • @meitohabibi
      @meitohabibi หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ አለኝ ለኢትዮጵያ ወንዶች ለምንድነው ከባለቤታቸው ጋር ነፃነት ወይም ግልፅነት አይኖራቸውም ለምንድነው??? የምታውቁትን መልሱልኝ

    • @Semira-u8h
      @Semira-u8h หลายเดือนก่อน

      ስለሚፈራሩ ነፆነት አይሰማቸዉም።ለዛ ይመስለኛል

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አኮ አንቺን ማሺን እንጂ በወንድ መደስት አትችይም ላንቺ ህክምና ሪሀብ ያስፈልግሻል

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 หลายเดือนก่อน +4

    የመዳም ቅመሞች. ሁሉ ነገር ተምርናል. ሰለትዳር. እድሜ ለኢትዮ ባለትዳሮች😅😅😅😅

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 หลายเดือนก่อน

    በስመአም ምን አይነት ዘመን ደረስን በተክሊል ተጋብታቹ እስዋ ለስሜትዋ ተገዝታ ጭራሽ መናገር እንክዋን ይከብዳል ለባልየዉ የምመክረዉ ምንም እዳታረግ እግዝያብሄር የሰጠህ መራብያ አካል ለሴጣን መጫወቻ እዳታረግ ምንም እዳታረግ በእዉነት እልሀለዉ

  • @SolomonTsegaye-o1m
    @SolomonTsegaye-o1m 22 วันที่ผ่านมา

    በስርአተ ተክሊል ያገባሀትን ሴት ፈትተህ ከሌላ ሴት ጋር መዘሞት ነው ወይንሰ መታከሙ ነው የበለጠው ሀጢአት?

  • @safiyasafiya5679
    @safiyasafiya5679 หลายเดือนก่อน

    Akamiti gudisu daams

  • @Fikrtemariam1
    @Fikrtemariam1 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርን በትዳራችሁ ብታስቀድሙ በእግዚአብሔር ቤት በታላቅ ክብር የተመሠረተ ትዳር ንስሀ ግቡ ይቅር ተባባሉ ፀሎት ቤት ስሩ ፀልዮ ስገዱ ለአምላካችሁ ተንበርከኩ ቁረቡ ከፈጣሪ በላይ መፋትሔ የለም የነመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጡና ተጠቀሙበት በርግጠኝነት መንፈስ ነው

  • @Beety-bg3kb
    @Beety-bg3kb หลายเดือนก่อน

    👍👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 29 วันที่ผ่านมา

    Ok ደሞ እሺ። ይሄ የውቨት ሀኪም ነው።

  • @RithaRitha-e7c
    @RithaRitha-e7c หลายเดือนก่อน +2

    ፈጣሪ ይመስገን ሻማው ተሰብሮ አለመቅረቱ

  • @MyLove-x8f
    @MyLove-x8f หลายเดือนก่อน +2

    በወሲብ ደካም እሚደርግህ ወንድሜ አይነጥላ እሩኩስ መንፈስ ነው ስለዚህ በደንብ ስገድ ፀልዩ ፁሙ እና መምህረ ተስፋየ አበራ ብለህ ግባ በኢቱብ ታገኘዋለህ

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-ዘ7ዸ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-ዘ7ዸ หลายเดือนก่อน

    ልጅ እስፖርት መስራት አለበት እስፖርት ለብዙ ነገሮች ጠቃሚ ነው

  • @genetgebremesih9157
    @genetgebremesih9157 หลายเดือนก่อน

    Don’t do it destroy your life be carful

  • @amaamm-xj3ib
    @amaamm-xj3ib หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @melaku6462
    @melaku6462 หลายเดือนก่อน

    YETE NEWE YETETHAFEWE HEKEMENA ATADEREGU YEMELESE HAYEMANOTE ?

  • @HeyabYoa
    @HeyabYoa หลายเดือนก่อน

    ay xebel hed ayneta new

  • @tgay5642
    @tgay5642 หลายเดือนก่อน

    አኡዙቢሏህ እረ ወዶች ገጠሬዎችን አግቡ