በእንባ ያራጨን ክስተት...ዘላለም የሚሰማውን ማመን አቃተው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6K

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 17 วันที่ผ่านมา +742

    ልዑል ! እድለኛ ነህ ! ዟላለምን የመሰለ ጀግና ወንድም አለህ!

    • @HyatHyat-c5x
      @HyatHyat-c5x 17 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ወላሂ❤❤❤❤

    • @senayasefaw7148
      @senayasefaw7148 17 วันที่ผ่านมา +5

      እውነት

    • @AleAbay-o4c
      @AleAbay-o4c 17 วันที่ผ่านมา +2

      Betam dese blonale❤❤❤❤❤❤❤

    • @MakkahSa-xf8mk
      @MakkahSa-xf8mk 17 วันที่ผ่านมา +1

      Betam

    • @TsehayMelese-qq9sz
      @TsehayMelese-qq9sz 17 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም❤❤❤ዘለ ምርጥ ሰው 🎉🎉❤❤

  • @ዙዙቲ-ዀ3ጐ
    @ዙዙቲ-ዀ3ጐ 17 วันที่ผ่านมา +1134

    የነስር አይን ደስታው ያስደሰታቹ 👍አሳዩኝ

    • @HyatHyat-c5x
      @HyatHyat-c5x 17 วันที่ผ่านมา +6

      ወላሂ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤

    • @milorcmilorc1295
      @milorcmilorc1295 17 วันที่ผ่านมา +7

      እኔ የምር እየጠበኩት ነበር

    • @MarufDelil
      @MarufDelil 17 วันที่ผ่านมา +2

      ተሻለህ አልሐምዱሊላህ❤❤❤❤

    • @Sara-l8n5s
      @Sara-l8n5s 17 วันที่ผ่านมา +3

      ልእልእያልሽውዴ❤🎉

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 17 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 17 วันที่ผ่านมา +333

    ልዑል ጀግናችን አበሳ የዘላለም ጀግንነት ካሜራ አማኑ እራሱ ጀግና አይገልጠውም አብሮ የታሰረውልጅ 😢ወዲሜንድረሱለት እሱከሚሞት እኔልሙትአለ😢😢

    • @Alhamdulelahi
      @Alhamdulelahi 17 วันที่ผ่านมา +3

      አወላሂ ዛሪእኔም እያሰብኳቸውነበር ልፅፍነበር

    • @Alhamdulelahi
      @Alhamdulelahi 17 วันที่ผ่านมา +2

      ቀደምሽኝ በርገጥከካሜራጀርባ ጀርባቢጠያየቁም እኝ ያየ ካሚራላይስናይነው ምንረዳደ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 17 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ዎላህ ሹፌሩ ከማንገድ አንሥቶ ሠው የደረጋኝ እሡ ከምሞት እኔ ብሞት እበካቹ ላልጁ ድራሡላት ዎይኔ እሥከሁን ገለውታል እየላ ከሜራ ማኑ ራሡ ችግር ዬለውም እኔ ብጎደም ዋነው እሡ ብገኝ እየላ ሁፍፍፍ በምን ሁኔታ እንደላ ለረሡ አነቅም እንደጋነ የነቱ ህማምነ ጭንቀት እየሉ ኡፍፍፍ አረ ሥንቱ

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 17 วันที่ผ่านมา +4

      ካሜራ ማኑ ተሻለው ወይ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው ሹፌሩስ እንዴት ነው እግዚአብሔር ይመስገን የንስር አይን ምርጥ ወንድሞች ከበውሀል እግዚአብሔር መልካምነታቸውን ይጨምርላቸው መልካም ኢትዬጵያውያንን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z 17 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ካሜራማኑ ሹፌሩ ወንድሞች ናቸው

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 17 วันที่ผ่านมา +29

    ልኡል እና ዘላለም ሁለት ጀግኖች እንኳ ደሰአላችሁ እባካችሁ እነዚህ ጀግኖችን 300ሽ እናሰገባቸው።

  • @RBAMHMDSRG
    @RBAMHMDSRG 17 วันที่ผ่านมา +285

    ልኡል የእዉነትም ልኡል ነህ የኢቶቢያ መሪ ብትሆኑ አተና ዘላለም ስኬታማ ትሆን ነበረ አገራችን❤❤❤❤❤❤

    • @EBJ-w4b
      @EBJ-w4b 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሰህ

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 17 วันที่ผ่านมา +10

      እኔም ማታ እያሰብኩ ነበር ለህዝብ ሲሉ ወድቀው የተነሱ እነዚህ ነበሩ የፍትህ መሪ እያልኩ ።ህዝብ የሚያሰቃይ ሁሉ ምረጡኝ እያለ ለሀገሩ ውለታ የሌለው❤❤❤❤

    • @مريممحمد-ج6س9م
      @مريممحمد-ج6س9م 17 วันที่ผ่านมา +3

      የኔም ጥያቄነዉ ወላሂ

    • @طيبهالطيب-غ7ظ
      @طيبهالطيب-غ7ظ 17 วันที่ผ่านมา

      የኔምሀሣብነው​@@EBJ-w4b

    • @tarikuwaberigenekuma3065
      @tarikuwaberigenekuma3065 17 วันที่ผ่านมา

      aw yemir😂😂🎉🎉🎉❤

  • @SaraAወለተማርያም
    @SaraAወለተማርያም 17 วันที่ผ่านมา +165

    ድምፅህን ያሰማኝ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 17 วันที่ผ่านมา +210

    የክርስቲያን እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመዳህኒታችን ልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን😊😊🎉🎉🎉❤

    • @enanu7590
      @enanu7590 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰንን

    • @هيله-ز4ت
      @هيله-ز4ت 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደርሰን❤

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 17 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @MihretEtsay
      @MihretEtsay 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን ❤❤❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን 🙏🏽

  • @wubalem2190
    @wubalem2190 17 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ እኮ ለዘሌ ቃላት የለኝም ❤❤❤❤የወንድምነት ጥግ ነህ ተባረክ። ልዑል አንተ ግን በጣም እድለኛ ነህ እባክህ ከዚህ በኃላም በጥንቃቄ ተንቀሳቀስ!!!!

  • @yigataslame3609
    @yigataslame3609 17 วันที่ผ่านมา +103

    እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያደረሰህ ይህን ድምፅ እንደገና እንድንሰማ የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @samiramasarat4392
      @samiramasarat4392 17 วันที่ผ่านมา

      💒💒🤲💒🤲❤🤲🌻💐💒✋✋✋💐🌻💒❤💒❤🤲

    • @HannaHana-q7o
      @HannaHana-q7o 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫🙏❤❤❤

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 17 วันที่ผ่านมา +130

    ልዑል የናቱ ልጅ ደስታክ ስለተመለሰ በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ❤ ዘሌ የዘመኑ ጀግና አላህ ይጠብቃቹ ❤

  • @uluvdatbandzzbro
    @uluvdatbandzzbro 17 วันที่ผ่านมา +104

    ለጌታ ምን ይሳነዋል ዳንኤልን ካንበሶች መንጋጋ ያወጣው ጌታ ላንተም ስለደረሰልህ ስለታደገህ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለዉ!!! ❤❤❤❤❤❤❤

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን

    • @Abrht
      @Abrht 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

    • @mihretkidane5363
      @mihretkidane5363 16 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @TsejaHagos
    @TsejaHagos 17 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተን የመሰሉ ጀግናችነ ና ለሀቅ የሚሞቱ ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 17 วันที่ผ่านมา +140

    ልዑል ስምን መላዕክ ያወጣዋል አንተ የዘመናችን ጀግና ገና ከፍ ትላለክ በርታ ከጎንክ ነን አይዟችሁ ለተጎዱት ደራሽ የስንቱን ሕይወት ታደጋችሁ ወንድማችን ልዑል ሁሌም ከፍ በልልን

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 17 วันที่ผ่านมา +71

    ልኡላችን ❤❤❤❤ ሁለት እንቁዎች አንተም እድለኛ ዘሌም እድለኛ በዚ ምድር እንደዚ አንነት ወንድምነት ❤❤❤❤❤❤

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 17 วันที่ผ่านมา

      You are absolutely right

    • @zeharadiyau
      @zeharadiyau 16 วันที่ผ่านมา

      @@arielasgedom3242 why?

  • @HawaParvin
    @HawaParvin 17 วันที่ผ่านมา +86

    ልኡሉ መቷል ጀግናችን ኑኑኑኑኑ

  • @alemtsehaydemissew7673
    @alemtsehaydemissew7673 17 วันที่ผ่านมา +18

    ልኡሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ውድ ወንድሜ።በጣም ትልቅ ሰው ነህ ። ትልቅነትህን በስራህ እያሳየህን ነው። ላንተም ትልቅ ቪላ ቤት እግዚአብሄር ያዘጋጁልሀል ። ዘሌ ለለፋልህ ልፋት ይገባዋል እውነተኛ ወንድምህ ነው።

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 17 วันที่ผ่านมา +68

    እዉነተ ልዉል ስምን መላክ ያወጠዋል ወንድማለም ድምፅህን ስለሰማዉት ደስቢሎኛል ዘሌም እንኳን ደስ አለህ ጀግኖቻችን ናችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebechMezn
    @AbebechMezn 17 วันที่ผ่านมา +72

    ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ

    • @yegeleabelay8906
      @yegeleabelay8906 17 วันที่ผ่านมา

      Amen Amen Amen ❤🎉

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 17 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ❤🙏🏽አሜን ♥️🙏🏽

    • @kassante5481
      @kassante5481 17 วันที่ผ่านมา

      ተመስገን አምላኬ ያ ሁሉ ጭንቅ አልፎ ፈጣሪ ለዚች ቀን ስላደረሰን የድንግል ልጅ በደሙ ይሸፍንህ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ዘላለም ምርጥ ወንድም ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @EmebetGejabo-od8pi
    @EmebetGejabo-od8pi 17 วันที่ผ่านมา +54

    ዘሌ ይገባሀል ምርጥ ሰው ነህ ፍቅራችሁ አሁንም ይብዛ በጣም የምሳሳላችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ። ጌታ ኢየሱስ በመውጣት በመግባታችሁ ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ። እወዳችኋለሁ። መልካም በዓል።

  • @senaitasmare
    @senaitasmare 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዘላለም ዘገየ የሰው ጥግ ስለ አንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ወንድማችን እንወድሀለን ለኢትዮጵያ ኑርላት ኑርልን እራስህን በደንብ ጠብቅ ጠላት አይተኛም ፈጣሪ አምላክ ሁላችሁንም በጥበቡ ይጠብቅልን አሜን 🙏👍💐😍

  • @WhgddEggfds
    @WhgddEggfds 17 วันที่ผ่านมา +74

    እፍፍፍአልሀምዱደላህ ለዝህ ላበቃህ ጌታ የኔወንደም እንኳን በስላም መጣህልን❤❤❤

    • @ghidaysaeed9362
      @ghidaysaeed9362 17 วันที่ผ่านมา

      Wey ende zaryre dese belon ayakeme yenegeta enkane lezehe abekah

  • @uluvdatbandzzbro
    @uluvdatbandzzbro 17 วันที่ผ่านมา +62

    ልኡሌ አደራ አሁንም አደራ እራስህን ጠብቅ ከቤት ስትወጣ ሁሌም ጸልየህ ውጣ አደራ ተባረክ!!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zeyada-c9n
    @Zeyada-c9n 17 วันที่ผ่านมา +93

    ወለሂ በጣም ደስ አለኝ እዲ ሆነህ ሰለያሁት ዘለለም ምርጥ ወንድም ነህ ጀግኖች አሁንም አላህ ይጣብቃቹ 💪💪💪💪💪

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 15 วันที่ผ่านมา +4

    የሁለታችሁን ደስታ ማየት በጣም ደስ ይላል ሁለት ምርጥ ሰዎች በዚህ ዘመን እናተን የመሰለ ሰዎች በዚህ ዘመን የለም በጣም ደስ ብሎኛል ሁለታችሁን በማዬቴ❤❤❤❤

  • @khadijakoko4914
    @khadijakoko4914 17 วันที่ผ่านมา +74

    ለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ ምርጥ የዘመኑ ወጣቶች ዘላለምና ልኡል❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየሚ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየሚ 17 วันที่ผ่านมา +52

    እግዚአብሔር ይመስገን ልኡል ይሄ ድምፅ ከነ ግርማ ሞገሱ መጣ❤
    ዘሌ ይገባሀል ወንድሜ ሁሌም የሚጫኽብኝ ድምፅህ እዛ ጫት ቤት ውስጥ. ወንድሜን የታለ ወንድሜ ብለህ የጮህከው ጩህት መቼም ከጆሮዬ ላይ አይጠፋም. ዘሌ ወንድሜ ይገባሀል ልኡል ከልብ ትልቅ ሰው ነህ የእውነት ሰው ነህ

    • @asia8261
      @asia8261 17 วันที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ አንጀቴን ነው እሜበላኝ

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w 17 วันที่ผ่านมา +70

    የኔ አባት እንኳን ለዚህ ቀን አደረሠህ እደዚህ ቁመህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የዘመናችን ጀግናችን ዘሌ እና አንተ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 17 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ የንሰር አይን በጣም ደሰ ይላል ዘሌ ለሁለታችሁም ከዚህ በላይ ይገባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kiyakiya8209
    @kiyakiya8209 17 วันที่ผ่านมา +29

    ልዑል ደስ ብሎኛል ቁመህ ጅግና ብለህ ስላየውህ ዘሌ ሙሉ ቲሙ ክብረት ይስጥልን የቃልቲው ገብርኤል አባቴ ስለቴን ሰምቶ ለዝህ አበቃህ ክብር ምስጋናው ለሱ ይሁን ልዑል እንወድሃለን 😍😍😘😘😘💪💪💪

  • @mekdi-yt9iu
    @mekdi-yt9iu 17 วันที่ผ่านมา +36

    ንጉሱ ገብቶአል ገባ ገባ እንኳን አደረሳቹ ለመላዉ ክርስቲያን በሙሉ

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 17 วันที่ผ่านมา +34

    ዘልሽ ይገባሃል የኞ ጀግናያው ከወንድም በላይ ስለሆናችሁ አትለያዩም መወለድ ቁዋንቋ ነው።ልዑሌ እግዚአብሔር ያክብርህ የኞ ጀግና።

  • @tilahunyimam4812
    @tilahunyimam4812 17 วันที่ผ่านมา +7

    ወንድሜ አምላክ እንኳን ከጨካኞችና ከገዳዮች እጅ ታደገህ። እግ/ር አምላክ ነፍስህን በእዉነተኛ ወዳጅህ ዘላለምና በባልደረቦቹ በኩል ነፍስህን ታድጓታል። አምላክ የተመሰገነ ይሁን።

  • @bushman3946
    @bushman3946 17 วันที่ผ่านมา +56

    አልሀምዱሊላህ ሉሌ እንኩዋን ቆመህ አየውህ ዘላለም አላህ ይስጥልን ጀግኖቻችን ረጅም እድሜና ጤና ሂዳያ ተመኝውላቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZikraEbrahim
    @ZikraEbrahim 17 วันที่ผ่านมา +59

    ልኡሉ እንኳን ቁመክ አየንክ ጀግናችን የኢትዮጵያ እንቁወች ልኡልና ዘሌ

  • @SaseiAbebe
    @SaseiAbebe 17 วันที่ผ่านมา +40

    የንሥር አይን (ልኡል)እዃን ደህና መጣክልን የዘብሩ ዳኛ አሁንም ከ ክፉ ነገር ይጠብቅክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Aster-mo9vf
    @Aster-mo9vf 17 วันที่ผ่านมา +1

    እሰይይይይይይ እልልልልልልልልልል ደስ የሚል ነገር ነዉ አንተ በጣም የዋህ ነህ ዘልየ እሰይይይይይ

  • @ساره-ض6ب7ك
    @ساره-ض6ب7ك 17 วันที่ผ่านมา +29

    ልዑል እና ዘላለም እና በዙሪያቸው አብሮ የሚሰሩ ሁሉው እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን በሉው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @هيله-ز4ت
    @هيله-ز4ت 17 วันที่ผ่านมา +52

    የንስረአይን ልኡሌ እንደስምህ ልኡል የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤❤❤

    • @Jamela-ob5iq
      @Jamela-ob5iq 17 วันที่ผ่านมา

      😋😆😁😁😄😂 የ አምለክ ልደት

  • @gzaKasu
    @gzaKasu 17 วันที่ผ่านมา +41

    ይገባሀል ዘሌ ወድሜን ወድሜን ወድሜን ስትል እህህህ ልብ 💓 ያደማ ነበር ።
    ብቻ ተመስገን።❤❤❤

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 17 วันที่ผ่านมา +1

    አልሃምዱሊላህ እንደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @dhhhshvb1627
    @dhhhshvb1627 17 วันที่ผ่านมา +39

    ልኡልእደዚህ አምሮብህ ሳይህ ደስስስስብሎኛል ከዛከጭቀት ወጥተንለዚህያበቃህ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 17 วันที่ผ่านมา +23

    የኛ ጀግና እንኳን አለህ አፊያክን አለህ መለሰልክ. ለደቀ ሾው ቃላት የለንም በጣም እንወዳችኃለን

  • @אלמיטווודאגו
    @אלמיטווודאגו 17 วันที่ผ่านมา +43

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዘላላም እስከጓድኞቹሁ እድሜ እስከ 120 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @HanaYtagesu
      @HanaYtagesu 17 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka 17 วันที่ผ่านมา +4

    ተመስገን ደስየሚልነገር ነው እግዚአብሔር ሁላችሁም ባልደረቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @YakMms
    @YakMms 17 วันที่ผ่านมา +22

    ልዑል ተባረክህ አንተ ዘላላም ተባረክህ አንተም በጣም ደስ ብሎይናል ያ ቀኖች እንኳን አልፉዋል😢 ክፉ አይንካቹ

  • @حنانبنت-ن3ن
    @حنانبنت-ن3ن 17 วันที่ผ่านมา +18

    ተመስገን አምላኬ አንተ ምን ይሳነሀል🙏🙏🙏

  • @netsanatchekiso5189
    @netsanatchekiso5189 17 วันที่ผ่านมา +43

    ይገባዋል እግዚአብሔርን ክፉ አይንካቸው 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 16 วันที่ผ่านมา +1

    መወለድ ቋንቋ ነው ይባላል። ዘላለም ላንተ ህይወቱን እስከመሰጠት የደረሰ መመስገን የሚገባው ወንድምህ ነው። እግዚአብሔር አይለያችሁ።

  • @semret859
    @semret859 17 วันที่ผ่านมา +88

    ሁለት ጀግኖች ዘመናቹ ይባረክ🎉❤❤❤❤

    • @DasuWmichael
      @DasuWmichael 17 วันที่ผ่านมา +3

      Wow ባጠም ዳስ ብሎኛል ጌታን ልዑል unkhan እግዚአብሔር ታብቆክ ላ ዛሬ ቃን ባ ጤና አድርሳክ የኔ ዎንድሜ 🎉🎉🎉💖💖💖💖💖💖💖

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 17 วันที่ผ่านมา +29

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ልዑል ስምህን ስለዋቅን በጣም ነው ደስ ያለን የእውነት
    ጀግኖቸችን ኑሩልን በሠለም ደግማኛ ስለመጠችሁልኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ለገና በዓል በሰለም አደረሰችሁ

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 17 วันที่ผ่านมา +34

    እልልልልልልል ድምፅህን ስለሰማን በጣም ደስስስ ብሎናል ያገራችን ጀግና በርታልን አላህ እድሜ ይስጥህ ልኡል ደስ የሚል ስም ነው ❤❤❤

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንኮን በሰላም በጤና ተመለስክ ይህን ክብር አምላክ ይውሰድ በተጨማሪ ክአምላክ በታች ድኮ ሾውተመስገን አምላኪአተረፈህ እልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @KassahunAdane-gq7jo
    @KassahunAdane-gq7jo 17 วันที่ผ่านมา +14

    ቃላት የለኝም ብቻ እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን በደህና መጣህ

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 17 วันที่ผ่านมา +30

    ልዑላችን እንካን ቁመህ አየነህ አልሀምዱሊላህ ጀግናዬ ዘልየም ዬገባሀል አባቴ እንካን ደስ አላችሁ ሰለሁሉም ነገር❤❤

    • @FathumaFathuma-tx5sr
      @FathumaFathuma-tx5sr 17 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ለዚ አበቃክ አልሃምዱሊላህ ጭረቀታችን ተቀረፈ🎉🎉🎉

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 17 วันที่ผ่านมา +28

    ቸሩ መዲኒያለም ምን
    ይሳንሃል። ዳግሞ ድምፅህ
    ተሰማ ተመሰገን ተመሰገን
    ዘላለም ዘገየ የዘላለም
    አምላክ እረጅም
    እድሜና ጤናን ያድልህ
    ያድልልልን ልዑልዬ የነስር ዓይን
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YelemsetTessema
    @YelemsetTessema 13 วันที่ผ่านมา +1

    ከዘላለምዬና ከንሰር አይን ጀርባ ያሉ ካሜራ ማኖቻችንን ማመሰገን ይገባናል ተባረኩ አምላከ ይጠብቃቸው እናከብራችኋለን

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 17 วันที่ผ่านมา +77

    ልኡልዬ የኛ ጀግና እንደዚህ ሆነ ስላየን በጣም❤ ብሎኛል 🥰❤

    • @AbiAbi-y8n
      @AbiAbi-y8n 17 วันที่ผ่านมา

      😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rishonlecion5777
      @rishonlecion5777 17 วันที่ผ่านมา

      😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@AbiAbi-y8n

  • @ayelechitasfaye3787
    @ayelechitasfaye3787 17 วันที่ผ่านมา +9

    Dhugaa Waqayyoo Namni Mucaa kana jalatani layeki Godhaa Obolewani koo maloo ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 17 วันที่ผ่านมา +36

    ልዑላችን ስምህ ለማውራትም ተመችቶኛል ወንድም ለወንድሙ መመሰጋገን መሰጣጣት ተገቢ ነው ዘሌ ይገባሃል ድካምህ ፍሬ አፍርቷል ከዚህም በላይ ይገባችኋል ልዑልም ውለታውን የማይረሳ ጀግናችን ነው ከውጪ መተው ይህንን የተቀደሰ አላማ መደገፋቸው ይበልጥ ስራችሁን ያበረታታል ❤

  • @alemtesfa8190
    @alemtesfa8190 17 วันที่ผ่านมา +1

    ልኡል እንኳን በድጋሚ ድምፅህን ለመስማት አበቃን ለፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 17 วันที่ผ่านมา +17

    ዳግም እንድንገናኝ ላደረገን አላህ ምስጋና ይገባው የሆነው ሁሉ ለበጐ ነው ቢያንስ ለወደፊቱ ሥራህ ብዙ ትምህርት አግኝተህበታል ብዬ ገምታለሁ❤❤❤

  • @BezaBerihun-j1k
    @BezaBerihun-j1k 17 วันที่ผ่านมา +21

    ምንተስኖህ መድሐኒአለም እንኳን ለዚህ አበቃህ ዘመንህን ይባረክ እውነተ ልኡል

  • @ayaalshikh12alshikh
    @ayaalshikh12alshikh 17 วันที่ผ่านมา +67

    ተመስገን ማርያምን እንባነው የተናነቀኝ ቃላት አጠረኝ

    • @tube3290
      @tube3290 17 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ በህልሜ መስለኝ

    • @tube3290
      @tube3290 17 วันที่ผ่านมา

      እኔ በህልሜ መስለኝ

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 16 วันที่ผ่านมา +2

    በጋራ እንዃን ደስ አላችሁ።ሁሉን የሚችል አምላክ ይክበር እኛም ደስ ብሎናል።ዘሌ እና ልዑል እስከመጨረሻው እስትንፋሳችሁ ለእውነት እንድትቆሙ እንፈልጋለን በርቱልን

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 17 วันที่ผ่านมา +24

    ልዑልየ የኛ ጀግና ወድም እደው ስወድህ ማርያምን ዘላለም ዘገየ የዘመናችን ጀግና❤❤❤❤❤❤

    • @ZelHavt
      @ZelHavt 17 วันที่ผ่านมา

      I watched this video again and again and never had enough of it
      I keep crying couldn’t control my emotions
      In this tough time to find a true friend is unthinkable
      My wish for the two of you is
      I truly want you to lead our country someday I know any organization or government entity lead by both of you are going to be corruption free and equal justice for all
      I pray for you to stay humble as you are today
      You are loved by millions fortune and fame doesn’t change you
      I love you both Leul and zelalem

  • @MaryMary-rr8hq
    @MaryMary-rr8hq 17 วันที่ผ่านมา +34

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ያደረገው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው እውነት ይለያል ይገበዋል የኛ ጀግና ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አደረሳቹ ከመላው ቤተሰቦች ጋር

  • @بيزه
    @بيزه 17 วันที่ผ่านมา +25

    በእውነት ይገባካል ዞላ ልዑል እናንተ ልዩ ስው ናቸው እመቤቴ ማርያም አትለያችው ክፉን ታርቅላችው ከምን በላይ ለስው ልጅ ጤና ነውና ጤና ስላም ትስጥልኝ አውዳችዋለው ምልካም በአል ይሁንላችው 🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @Demrie
    @Demrie 17 วันที่ผ่านมา +3

    ልዑል ዘላለም ህይወቱን ሰጥቶ ከሽጉጥ ምት ሁሉ አልፈህ ወንድሜ እያልክ አየጮህህ የደም እምባ እያለቀስክ ልዑልን በማግኘትህ ክብር ይገባሃል ከጉድጓድ ነው ያወጣኸው ስለሆንክ ልዑሌም እውነት ልዑል ነው እኔ ልሸለም አይገባኝም የሚገባው ዘላለም ነው ማለቱ አውነተኛ ክርስቲያን ለራሱ ሳያጓጓው ለአንተ ማሠለፉ ተባረክ ነው የምለው እኔም ለመድሃኒአለም ጥላ ተስዬ ነበር አሰገብቻለሁ አሁንም ይህ ወንድማማቾችነታችሁን አስከመጨረሻው ያዝልቅላችሁ ልዑል ተባረክ አይለያችሁ ይገባችኋል አንድነታችሁን እግዚአብሔር አይለውጥባችሁ

  • @MFamilyYouTube
    @MFamilyYouTube 17 วันที่ผ่านมา +23

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ተስፋነበርኝ እንደዚህ ካዛጭንቅወተህእንደማይህ አልሀምዱሊላህ

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 17 วันที่ผ่านมา +21

    ዘላለም ወላሒ ሚሥጋና እጥፍ ድርብ ይሁንንንን ብያለሁ ዘሌ በጣም ጀግና ነህ❤❤❤

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 17 วันที่ผ่านมา +30

    የኔ አባት እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ❤❤❤❤

    • @AlmazNido
      @AlmazNido 17 วันที่ผ่านมา

      11:57

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኳን ደሥሥ አላችሁ የነሥር አይን እኳን ለዚህ አበቃህ ዘላለም ጀግና ነህ እናመሠግናለን በዚህ ግዜ ወድም ማገኘት መታደል ነው

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 17 วันที่ผ่านมา +25

    ያረቢ የዘወትር ዱአዬ ከክፉ ሰዎች እድጠብቅልኝ ነው አደራ አላህዬ የተበዳይ እምባ አባሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 17 วันที่ผ่านมา +18

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እመብርሐን ክብርና ምስጋና ይድረስሽ
    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
    ቅዲስ ገብርኤል አባቴ
    ቅዱስ ጊዮርጊል አባቴ
    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 17 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @rahelayele2578
      @rahelayele2578 17 วันที่ผ่านมา

      Amen ❤

  • @WhsdhBsfhr
    @WhsdhBsfhr 17 วันที่ผ่านมา +16

    አልሀምዱሊህ ድምጽን ላሰማን ልዑል በጣማ ትልቅሠውነክ ዘሌም በጣማጀግ ና ወናድምነህ ማሽአላህ ውዴታቹ በጣማነው ደሰየምትሉት አላህ ከክፋነገሪ ኡሉ ይጠብቃቹ ❤❤❤❤

  • @netsanetabera7511
    @netsanetabera7511 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዘላለም ማለት ሰው በጠፉበት ሰው የሆነ ከሞት ጋር ተጋፍጦ ውንድሙ ልዑልን ያዳነ ቃላት የማይገልፀው የጅግና ጀግና ነው ሽልማቱ ይገባዋል !!

  • @MymonaBlola
    @MymonaBlola 17 วันที่ผ่านมา +17

    🎉ልዑል እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ፈጣሪ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 17 วันที่ผ่านมา +18

    ጀግናችን መቷል የዘላለም ወንድም ዘላለም ዘገየ ከዚህም በላይ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @FaxumaAli-o7o
    @FaxumaAli-o7o 17 วันที่ผ่านมา +28

    ማሻአላህ ዘላለምን የመሠለ ወንድም ስላለህ ፈጣሪህን አመሥግን ሥምህንኳን አይጠራም ወንድሜ ወንድሜ ሲልክ ካፉ ማር ቁርጥ ይላል ወላሂ ውደታቺሁ እስከ ጀነት ይሁንላቺሁ የኛ ምርጦቺ ልጂ ይውጣላቺሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getahunmandefro6013
    @getahunmandefro6013 17 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑል እና ዘላለም መድሐኒአለም ይጠብቃችሁ
    በእያንዳንዷ መከራ ዉስጥ እድል አለ አደራችሁን ጠንክሩ የበለጠ ለመስራት ተነሳሱ ይህ ምድር ስንቱን ጉድ ይዞ ነዉ ያለዉ
    እኛም ከጎናችሁ ነን እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ ፡፡

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 17 วันที่ผ่านมา +26

    ጀግናው ወንድሜ ልኡል ወንድምህ ዘሌ ይለያል ብቻ ቃል የለኝም ዘመናችሁ ይባረክ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @gichilo9132
    @gichilo9132 17 วันที่ผ่านมา +21

    ዜሌ ! እጅግ የተባረከ ጋዜጠኛ ነው ። ወሳኝ በሆነ ወቅት ወደላይና ወደታች እንዲሁም ወደጎንም ጭምር በመረጃ አያያዝ ብቃቱ የተጠርጣሪዎችን አንደበት አስተሣሥሮ ቀለበት ውስጥ የመክተት ብቃቱን አደንቅለታለሁ ። ዘሌና አሞራው ድፍረታቸው ንዋይ የማያጓጓቸው ለወደፊት ከሕዝብና ከሕግ አካላት እያገኙት ያለው ድጋፍ እየተጠናከረ የሚቀጥል ከሆነ ገና ብዙ ብዙ ሊሠሩ የሚችሉ ልጆች ናቸው ። ሽልማቱ ለዘሌ ይገበዋል ። ስነሥርአቱም የአሞራውንና የአዘጋጁትንም ወንድሞች ት ል ቅነት የሚያሣይ ነው ሊመሠገኑና ሊከበሩ ይገባል።

    • @melattaye-w4t
      @melattaye-w4t 17 วันที่ผ่านมา +1

      ልዑል ና ዘሌ የአንተ አስተሳሰብ የሚደነቅ ነው በትክክል ራስወዳድ እንዳልሆናችሁ እናውቃለን ራስ ወዳድ ብትሆኑ ይሄ ስቃይ ባላያችሁ ነበር በሚሊየኖች እየተቀበላችሁ በጣም ሀብታም ትሆኑ ነበር ጥቅም የማይገዛችሁ ጀግኖች ኑሩልን ክበሩልን

    • @melattaye-w4t
      @melattaye-w4t 17 วันที่ผ่านมา +1

      ልዑል የአንተ ዛሬ ላይ መኖር በዘሌ ግንባሩን ለጥይት መስጠት ነው የዘሌ ድምፅ አሁንም ጆሮዬ ላይ አለ ወንድሜ እያለ የጮኸው ልዑል የዘሌን ለአንተ ያደረገውን የፍለጋ ቀረፃ ቤተሰብ ሰብስበህ እየው እኔ አሁንም ከተገኘህ በዃላም ሁኔታህ ያስለቅሰኛል በተለይ ያ አጋዘን ዮሴፍ ሽጉጥ ደቅኖብህ ከአሁን አሁን ተኮሰ ስልና በረት ውስጥ ስትገኝ ወንድሜ ወንድሜ እያልክ የጮህከው አቅፈህ ስትወጣ ከሶፋ ወርጄ ኡኡ ብዬ አለቀስኩኝ ግን ተመስገን ተመስገን

    • @zaidrussom7802
      @zaidrussom7802 17 วันที่ผ่านมา

      Leule endegana bezih huneta selayehuh kebre me geta yihun. Endihum Zola jegna neh zemaneh yibarek.

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c 17 วันที่ผ่านมา +10

    ነብሳችን ተጨንቃ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃቹ ልኡሌና ዘሌ ኑሩልን🎉🎉🎉

  • @Birane-xv9gg
    @Birane-xv9gg 13 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ እናንተ ጀግኖች የጀግና ምሳሌዎች 1000 አመት ኑሩልኝ ዘሌ ይገባዋል ከፈጣሪ ቀጥሎ የነፍስህ ጠባቂ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘሌ እንወድሀለን።

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 17 วันที่ผ่านมา +31

    ወላሂ ደስታየ ወደር የለውም ደስ እሚል ይመስላል ልያችሁ ሁለት ምርጦች ዘላለምና ልኡል በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በፍቅር ኑሩ በስራችሁም በርቱ አሏህ ትሞቻለሽ ያላ ላት ነፍስ ማንም አይወስዳትም እና በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh 17 วันที่ผ่านมา +20

    እውነት ያሸንፋል ወድማችን በጣም ደስ ብሎናል እኳን ለዚህ አበቃህ የኛ ጀገኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mulualemayehu6576
    @mulualemayehu6576 17 วันที่ผ่านมา +10

    ልኡል እንኳን ለትንሳኤው። አበቃህ ዘላኣለም ሂወት ከፍሎሃል በሚገርም ሁኔታ ደስ ይላል

  • @gimihaile354
    @gimihaile354 17 วันที่ผ่านมา

    ስንት መልካም ሰው ነው ግን ያለው ❤

  • @MohaJem-lk5iy
    @MohaJem-lk5iy 17 วันที่ผ่านมา +8

    ልዑል እንኳን በሰላም ወደ ሚድያ መጠሀልን ድምፅክ እጅግ በጠም ነፍቆን ነበር። ዱካ ሾው የአመቱ ምርጥ ሰው የእውነት ይገበወል ዘሌ!!!

  • @Dchfdfh-u2g
    @Dchfdfh-u2g 17 วันที่ผ่านมา +11

    ሁለት ማልካም ሠዉ ጀግኖች ዘሌ ና ልዑል❤❤❤❤❤❤

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 17 วันที่ผ่านมา +13

    ሰላም ሰላም ዘሌ እንኳን አደረሳችሁ ይህንን ነበር የጠበቅነው ከገና በፊት ልዑላችን ተመለልሶ እንደምንገናኝ እርግጠኛ ነበርን ልዑላችን አንተ እኮ ትለያለህ ከወንድምህ ጋር ከዘላለም ዘገዬ ወንድሜ ወንድሜ የሚለው ቃል አይረሳንም ❤

  • @WoinshetMengestu
    @WoinshetMengestu 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኔን እኔን የኔ ወንድም እንኳን መጣህልን እንኳን ለዚህ በቃህልን ጠላት ወንጀለኛ ይደንግጥ እሰይ እሰይ ደስ ይላል ለድግል ማሪያም ክብር ምስጋና ይግባት በአንተ መጥፋት ድንጋጤ ሁለት ቀን ታምማለሁ አለ እልል እልል እልል እልል እልል እግዚሀብሄር ይጠብቅህ

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 17 วันที่ผ่านมา +21

    የዘመናችን ጀግኖች የአባቶቻችን ልጆች የኢትዮጵያ የስስት ልጆች ልልልዑል እና ልጅ ዘለዓለም በእውነት እናንተን የሰጠን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጄግኖች እኮ ናቹሁ ለእውነት የቆማቹሁ ዳሃ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ማንነነት ጠፋ ብላቹሁ የምትከራከሩ እንቁ ናቹሁ እኮ በእውነት ልጅ ልዑል እና ልጅ ዘለዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወድሞቼ እናንተን ሰይ በሀገሬ ተሰፋ አለኝ እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን

    • @Eya-b6k
      @Eya-b6k 17 วันที่ผ่านมา

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @Saada-z3z
    @Saada-z3z 17 วันที่ผ่านมา +16

    ዋው ማሻአላ ተባረከላ አልሀምዱሊላ አንተን እሚጠሉ አንገታቸውን ይድፉ አንተን እሚወድ ይደሰቱ የአለማችን ጀግና ብትባል ያስሀልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سلاممحمد-د8و
    @سلاممحمد-د8و 17 วันที่ผ่านมา +21

    ጡሩ ስራ ያስለቅሳል

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 17 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድማችን ልዑል እንኳን ለዚህ አበቃህ በጣም ደስ ይላል ዘሌ ለወንድምህ ሂወትህን ሰጥተህ ወንድምህን ለዚች ቀን ቆሞ ለምስጋና እንዲበቃ ሰላበቃሀው እግዚአብሔር ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @munthamuntha-zs8pq
    @munthamuntha-zs8pq 17 วันที่ผ่านมา +11

    አህለን ልዑል ስምህ ከባህሪህ አንድ ነው እንኳን በደህና መጣህልን እንዲህ ሆነህ ስላየነህ በጣም ደስ ብሎናል

  • @muluteshome195
    @muluteshome195 17 วันที่ผ่านมา +13

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ የነስር አይን ይህ ስራ ከመናፍስትጋ ስለሆነ እምሰራው ቁረብ ስገድ ገጠመኝ ስማ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @KokebneshTesfahunegn
    @KokebneshTesfahunegn 17 วันที่ผ่านมา +14


    አቤቱ ልዑል እ/ሔር ላንተ ምን ይሳንሃል እናትየ እንካን ደስ ያልዎት!!!❤❤❤❤❤❤እውነትም ልዑል

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 10 วันที่ผ่านมา +1

    ልኡል ጀኀግናዉ ዘላለም ጀግናዉ ለተጎዳ ለተጨነቀ ለተበደለ ለተንገላታ ለህይወታቸዉ አዳኞች ለህዝብ ደራሾች ወደር የሌላችው የአንበሶች የጀግኖች ጀግና ናችዉ ❤❤❤❤❤❤❤ ጠፍችዉ ምነው በደህና ነዉ ????? !!!!!!አባካችዉ አለዉ በሉነ!!!!!!!!!!!!!!!! በሉን!!!!! ሠላም ጤና ደስታ ያድርግላችዉ❤❤❤❤❤