አባት ለዓይን ስውር ልጃቸው ሚስት ፍለገ ዳኒ ጋር መጡ ! ምንስ ገጠማቸው?? CherkoseShow/DaniBrasco

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 577

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow  8 วันที่ผ่านมา +56

    +251918107450 / +251965875223በሳር ቤት ቫቲካን ኢንባሲ አጠገብ
    🔗 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው #ጀንቦሮ ሪል እስቲት)
    🔗 Apartment & Shop On Sale !
    ከባለ1መኝታ -ባለ3 መኝታ አማራጭ አለን
    በዚህ ስልክ ሲደውሉ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ

    • @Nabiyati88
      @Nabiyati88 8 วันที่ผ่านมา +2

      Habit setchu crazy nechu🤣🤣

    • @amrechii
      @amrechii 7 วันที่ผ่านมา

      Yate new silkili

    • @ZahraZahrabore
      @ZahraZahrabore 7 วันที่ผ่านมา

      Bekidmaa selaam tayen bemakreb Dani indet lagegnih /silkihin betuun sila mifellig be Allah annagrenyi daniyye

    • @Ester1234-h7z
      @Ester1234-h7z 6 วันที่ผ่านมา

      Eshiii🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 วันที่ผ่านมา +30

    የኔ አባት ወላጅ ለልጆቻቸው ትልቅ ቦታ እንዲደርሱ በጣም መስዋትነት ይከፍላሉ ዳኒዬ እባክህ ከአባቱ ጋር ተመካከሩ እና ስውሯ ማርያም ውሰዱት 😢😢😢😢እባካችሁ እመቤቴ ታምር ትሰራለች😢😢😢ማርያምን ጀግና አባት ኖት የኔ አባት ጀግና ጀግና ❤❤ሁለተኛዋ ልጅ ግን ዋው እንዴት ደስ እንደምትል አቦ ተባረኪ ❤❤ጀግና ለገንዘብ የማትበገር ❤❤የኔ ቆንጆ ደስ ስትል😢❤

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 8 วันที่ผ่านมา +42

    መልካምነት ዋጋ አለው መልካምነት ለራስ ነው መቅድየ 👍👍👍❤❤ግን ፋዘርን አለ ማድነቅ አይቻልም እደዝህ አይነት አባት አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 8 วันที่ผ่านมา +45

    ዳኒ🎉🎉🎉 የስዉሯ ማርያም ዉሰደዉ ያያል🎉🎉🎉

    • @HanaWegyahr
      @HanaWegyahr 8 วันที่ผ่านมา +3

      የድንግል ማሪያም ልጆች በፀሎት እናስበው ይድናል ስውሯ ይህድ

    • @مليكهالعصيمي
      @مليكهالعصيمي 7 วันที่ผ่านมา +2

      አው ይድናል አይታችሁ ከሆነ በኮሚድያን እሸቱ ሚዲያ ዳቆን ደረጀ ሲመሰክር ሰምቻለሁ ከተወለደ ጀምሮ ብረሀን የማያቅ ግን ከሀያ አመት በሃላ እደበራለት ሲመሰክር ሰምቻለሁ ተስፋ ሳይቆርጡ ፀበል ይዉሰዱት እህታችን እዳለችዉ ስዉሯ ዉሰዱት 🙏🙏🙏

    • @sebliytsebli1328
      @sebliytsebli1328 7 วันที่ผ่านมา

      Awo yed yehonal lesa min ysanal

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 8 วันที่ผ่านมา +36

    ሚስት ብቻ ሳትሆን እናት የሆነች ብልህ ሴት ነው የመረጠለት አባት ለልጁ ሁሌም ልዩ ነው ዳንዬም እንኳን ደስ አለክ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 วันที่ผ่านมา +12

    ጋሽ አቤ በእውነት ትልቅ አባት ኖት❤❤❤❤ልጅቷም ትልቅ ሰው ናት የኔ ውድ ተባረኪ ልጆትን ፀበል ውሰዱት እባኮት ይድናል😢

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 7 วันที่ผ่านมา +9

    አባት መከታ ነው ዋው ሰው በሰውነቱ ይከበራል ያችህ እርቃናም ገልቱ ጀግና ሴት ታስደስተኛለች ታማኝነት ለራስ ነው የኔ ብልህ እንስት ሴቶች ታመኑ የመጀመራ ሳይሆን የመጨረሻ እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሜን

  • @FatimeFatime-s2q
    @FatimeFatime-s2q 8 วันที่ผ่านมา +19

    መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

  • @ጻድቁይሁነኝ
    @ጻድቁይሁነኝ 8 วันที่ผ่านมา +18

    ግሩም አባት ነህ አድንቄሀለሁ ችግርን የምታውቅ ትዳሯን የምትወድ አክባሪ ገንዘብ ያልበገራት ድንቅ ሚስት ነው ያጨህለት ለልጅህ ትዳራቸው ይባረክ አባትም ዘመንህ ይባረክ

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 8 วันที่ผ่านมา +15

    ትሁለተኛው ማለት ነው በጣም ከምባለው ክብር ሴት ልጅ በጣም ጎበዝ ነች እግዚአብሔር ይጠብቃት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ለኔ ለራሴ የራሱ ትምህርት ሰጥተኛ ለችህ ጎበዝ በጣም እግዚአብሔር በጣም በጣም

  • @SaraSara-oh7no
    @SaraSara-oh7no 8 วันที่ผ่านมา +11

    ምርጥ አባት ልጅትዋ እከን አይገኝባትም ፈጣሪ ያማረ ትዳር ያርግላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 8 วันที่ผ่านมา +14

    Yaa aba ofii rabbii umuri isani nufii aeeresuu

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 8 วันที่ผ่านมา +18

    ሁለተኛዋ ጅግኒትየኔ ቢጤነች ማሻላህ ጅግኒት የኢትዩያ የመጀመርያዋ ታማኘ ብየሻለሁ

  • @ZeynebaMohammed-z9h
    @ZeynebaMohammed-z9h 8 วันที่ผ่านมา +18

    ዋዉ ዋዉ የዛሬዉ ይለያል ምሪጥ አባት ዳኒ ጥብሱንም ሳትበላ ወይ ባርች እኔ ምያስቀኝ አክሽንህን ነዉ❤❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  8 วันที่ผ่านมา +4

      ጥብስ ብዬ ተጠበስኩ

    • @Est-u4u
      @Est-u4u 8 วันที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@cherkoseshow😂😂😂😂እኔን ባርችዬ

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ😂😂

    • @NeimaAhmed-u4r
      @NeimaAhmed-u4r 7 วันที่ผ่านมา

      አይ ዳኒ 😂😂 ​@@cherkoseshow

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 8 วันที่ผ่านมา +11

    አፈርብይ ባለጌ ለሀያብር የወረዲሽ❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው የሚገርም ታሪክ ነው የሰሩውት አባታችን ዳኒየ የኔ ጀግና አንተም ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Habesha28
    @Habesha28 8 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም የምያኮራ አባት እኔ ራሴየሁለት ልጆች አት ነኝ ሁል ግዜ ለ ልጆቼ እኔ እምለው ሰውን ማክበርየእውቀት መጀመርያ የአበሻነት መለያችን ነው። ባለጌ ለአመሉ አሉ😂😂😂

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 8 วันที่ผ่านมา +6

    Wowo. የኔ አባት ❤❤

  • @HanaDesalegn-r7p
    @HanaDesalegn-r7p 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Endezi aynet melkam abat idime ketenagar yabizalet🎉🎉❤❤❤

  • @lubabamehammed1108
    @lubabamehammed1108 8 วันที่ผ่านมา +5

    She’s so wonderful polite Respectful may Allah help you every situation amen🥰🥰🥰🙏

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉ ዋዉ ታማኝነት ለራስ ነዉ ምርጥ አባት ናቸዉ ፈጣሪ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሁ ዳኒ እንኳን ደስ አለክ

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 8 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን በሰላምመጣህ ወንድማችን ዳኒሾ የሚስኪኖችአባት የኔመልካምሰው ሺአመትኑርልን ዳኒሾ

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 วันที่ผ่านมา +3

    የእኔ አባት አባት አባት እንዴት እንደሳዘኑኝ እኔም አባቴ ነው ያሳደገኝ እጅግ በጣም ነው እምወደው ❤❤❤❤እግዚአብሔር ልጆትን ይማርሎት ብርሀኑንም እመቤቴ ትመልስለት ለልጅቸው ያላችው ፍቅር መልካም ነገር እንዲገጥመው ያደረጉት ነገር ማርያምን አስለቅሶኛል በልጆት ያስደስቶት ❤❤❤❤🌹💕❤️❤️💜🙏🏻

  • @بيزه
    @بيزه 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ምርጥ ልጅ ናት የትኛውም ስው ከትንሽ ወደ ትልቅ ደረጃ መድርስ እንደም ችል አሳይታለች በርች 🎉🎉🎉🎉

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 วันที่ผ่านมา

    የተባረክሽ ሴት ነሽ እውነትም አባት በጣም አስተዋይ ሰው ናቸው ከደስታዬ ብዛት አስለቀሳችሁኝ። ቤት ለንቦሳ ♥️♥️🎉🎉🍾🥂

  • @MisrakDessalgn
    @MisrakDessalgn 6 วันที่ผ่านมา +1

    ወላጆቻችን ሲያሳድጎን ለኒ ቤጤ የማትበሉትን ምግብ አትስጦ አግዝያብሄር ሊገኝ ይችላል ስለዚህ ክብር መስጠት ያተርፋል አንጄ አይጎዳም

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 8 วันที่ผ่านมา +2

    በፈጣሪ እዲህ ያለ አባትም አለ እድሜና ጤና ይስጥዎት ጀግና

  • @TigiFesha-lo3th
    @TigiFesha-lo3th 2 วันที่ผ่านมา

    በእውነት የ2017 ታማኟ ሴት 🎉🎉 አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስልጥኝ ❤

  • @MohamedBabi-g9n
    @MohamedBabi-g9n 8 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ ጀግና አባት
    የዛሬ ፕራንክ ደግሞ ይለያል እጅግ ደስ ብሎናል

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 8 วันที่ผ่านมา +3

    አባት እኮ ልዩ ነዉ አባየ እወድሀለሁ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠው❤❤❤❤አሜን በሉ❤❤

  • @GetachewYehualashet-f9v
    @GetachewYehualashet-f9v 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒሻ😂 በርታ የኔ ጀግና ጎበዝ ፕሮግራሞችክ ሑሉም በጣም አሪፍ ናቸው

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 วันที่ผ่านมา +1

    ኣባቱ አለማድነቅ አይቻልም ጅግና አባት ነህ ፈጣሪ የልጅልጅህን ያሳየህ ፈጣሪ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 8 วันที่ผ่านมา +8

    የእውነት የልጅቱን ጀግንነት በጣም ግሩም ነው ፋዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የዛሬው ይለኛል የኔ ጥቁር አዝሙድ ውድድድዶ

  • @maheletayalew
    @maheletayalew 8 วันที่ผ่านมา +3

    ምርጥ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ትልቅ አርጎሻል

  • @HanaDesalegn-r7p
    @HanaDesalegn-r7p 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Danyi biras.....🎉🎉🎉🎉 astewayi astemari sew nek

  • @abrasedeme3153
    @abrasedeme3153 7 วันที่ผ่านมา +3

    Dubaratin dhiraa dhiraa jijirtuu jiraa dhugaa rabbii waggaa kumaa jiradhuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 8 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ደስ እሚል ነው።ዶያስፖራ ወንዶች ካሁን ወዲያ በጣም ድሃ ሆነው ሂወትን እንደዚች ልጁ ሂወትን እምጋፈጥ ጐበዝ ሴት ማግኘት ው እሚያዋጣችሁ

  • @BelayMeka
    @BelayMeka 8 วันที่ผ่านมา +6

    ማሽአሏህ ደስየሚሉ አባት ናቸው❤❤❤😊😊😊🎉🎉🎉

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 8 วันที่ผ่านมา +6

    ጀግና አባት❤❤❤❤❤❤❤

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 วันที่ผ่านมา +5

    እንየኮ ዳኒ ሁሉም ነገርህን ደስሢል በቃ ፈታ ነው እምትዩ ዲኒ ብራስኮ ሸው ይመችሽ የኣራዳልጅ❤❤❤

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 วันที่ผ่านมา

    የሴት ጀግና እንደህ ነው እንጂ በራስ መተማመን ብርን ሰርተን እናመጣዋለን እንጂ ልንገዛለት አይገባም ልባም ሴት ❤❤❤❤ምርጥ ሴት ጥቅመኞች ከዝች እንቁ ተማሩ ❤❤❤❤❤

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 4 วันที่ผ่านมา

    አልልልል ልጅቱ በትህትናዋ እናበብርአለመገዛትዋ ከዘንድሮ ሰውእንድህ መገነትዋ ፈታሪ የመስገን የልጆችልጅ እናት እንድትሆአን ፈታሪ የመስገን ስለምሞሽር ልጅ ወደገዳም ተበልወ/ቅ/ገብርኤል የውሰዱትታምረ ያያሉ በህርዳር አከባቢኖው

  • @asegedechtegenu5465
    @asegedechtegenu5465 7 วันที่ผ่านมา

    ጀግና ነሽ የኔልጅ ፈጣሪ በሰፊ እጁ ይስጥሽ አባትዬውም ተባረክ የልጅ ልጅ ለመሳም ያብቃህ።

  • @EyerusTeshoe
    @EyerusTeshoe 7 วันที่ผ่านมา +2

    አይ.ዳኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 8 วันที่ผ่านมา +3

    ሚስት ብቻ ሳትሆን. እናት. የሆነች ብልህ. ሴት ነው የመረጠለት. አባት ለልጁ. ሁለም ልዩ ነው. ዳንዬም. እንኳን ደስ አለኪ

  • @RahmaRahmaharhmat
    @RahmaRahmaharhmat 8 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ደስይላን ምርጥሴትነች😍😍😍

  • @NegedemihirkadestaDesta
    @NegedemihirkadestaDesta 8 วันที่ผ่านมา +4

    የተባረከ አባት

  • @Ester1234-h7z
    @Ester1234-h7z 6 วันที่ผ่านมา +3

    ወልልልልልልልልልካም 🎉eshii🎉wawawaw😂😂🎉🎉❤❤💫💫💓💫💞🌻🌻👍👍👍👍👨‍👩‍👧

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 8 วันที่ผ่านมา +5

    ለሃያ ብር ልትደበድባቸዉ እዉነት ባለጌ ነሽ

  • @Aster-c4k
    @Aster-c4k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማናቸውም የተሰብኩ ለልጁ ጥሩ ነገር ነው ይመኘው እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይግጠመው

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ 8 วันที่ผ่านมา +5

    መልካምሥራ፣መልካምንግግርሰደቃነውብለዋልየኛውድነብይ❤

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 8 วันที่ผ่านมา +1

    በጠም ደስ ይላል የዘሬው ፕሮግራም ደንዬ ተባረክ ጎበዝ ነህ

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 8 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ጀግና ሴት ናት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
    @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 7 วันที่ผ่านมา

    ዳኒዬ እንኳን ደና መጣህልን ራስህ ጠብቅ ❤❤❤እግዚአብሔር አይን ብርሀንህ ይክፈትልህ በጌታ መልካም ስው ያበዛልን❤❤

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዋዉዴሰትላለች2ተኞዋማሻአላህ🎉❤❤

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 8 วันที่ผ่านมา +3

    በኔ ልምድ ሰው ሳይሆን ድህነት ከባድ ፈታኝ መሆኑን ነው::

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፀበል ወሰዱት🙏🙏🙏

  • @HanaGatachew
    @HanaGatachew 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ምርጥ አባት

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዋውውው ኣባት ማለት እንዲህ ሲሆንልህ መስዋእት ሲከፍልልህ ነው እንደዚህ ኣዬነት ሴቶች ይቅርለትዳር ለኣዳርም ማይፈለጉ ናቸው በካሮት ወይም በኽይራ ትፈንግሮው እምስዋ ቂሌታም ሴትልጅ ስትከብር ጂ ስትረክስ ማንም ኣይፈልጋትም ቁማ ነውእምትቀረው 😮ወንድሌጅ ግን መራጭ ጂ ተመራጭ ኣይደለንም የፈለገነው ሳኣት ህነ ግዜ መርጠን ፈትነን ናገባለን youare fact❤❤

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 7 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ምርጥ አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው 🥰🥰🥰

  • @ashugembeyutub
    @ashugembeyutub 8 วันที่ผ่านมา +1

    Yena Abat batem tankara abat neh allah yecamerelek ❤❤❤❤

  • @kahlidsaid
    @kahlidsaid 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ቢራኮ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዪጋርማል ዬማጃማራህ ሠራተኛ አቲሆኒም!!!

  • @JabariMadin
    @JabariMadin 8 วันที่ผ่านมา

    ዋውውውውውውው ዳንዬ እንኳን ደሥ አለህ ይገባሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው መጨረሻውን አይቶ ሠኮሚት ጢሪነው መቅድ እኮደሥአለሺ መልካምነት ለራሥነው

  • @yeshi17
    @yeshi17 8 วันที่ผ่านมา +3

    ዳኒ እኮ ሲያምር ሰው የተመኘውን አያገኝም እንጂ 😢😢😢

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 8 วันที่ผ่านมา +7

    የኔባል ፈትኖኝ ፈተናውን ያለፍኩት እግዚሐብሔር ታላቅ ነው

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 7 วันที่ผ่านมา

      ምን ብሎ ነበር የፈተነሽ ንገሪኝ ይጠቅመኛል

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 7 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 7 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@mebatsiyon1561😅😅😅😂😂😂😂😂😂 ምንም ብሆን ተመኝነት ለራስ ነው እራሱም ሆነ ሌላ ሰው ልኳ ለፍትንሽ ሰለምችል ፍተነዋን ለመላፍ ሞክር የእሷና የአንቺ አንድ ላይሆን ይችላል

  • @cgf8399
    @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา +5

    ለኢላሀኢለሏመሀመድረሱለሏሂ ሱባሀንአሏህ
    ምንጉድነዉየሴቶአለባበስ ያአሏህ ትዉልድተበላሸ!?
    መጨረሻዉዘመንላይ ለብስዉያለበሱ ይመጣሉ ብለዋልየኛዉድነብይ ሱለሏሁአሊይሂወስለም 🎉🎉🎉

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  8 วันที่ผ่านมา

      Eshi

    • @FardousSaed
      @FardousSaed 4 วันที่ผ่านมา

      selelahu aleyihi weselem ❤❤

  • @ዮርዳኖስተስፌ
    @ዮርዳኖስተስፌ 6 วันที่ผ่านมา

    መቅድዬ የኔ መልካም ደግነት ለራስ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 8 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ደናመጣህ ዳኒያችን 100k🎉 እናስገባው የምትሉ👍👍

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 6 วันที่ผ่านมา

    Fetary edmena Tena yistot .
    Abate ...betam des yilal ❤❤❤❤❤ lijitwan demo bezy seat endezy aynet set atinorim ...fetary yibarikish ehte❤❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 8 วันที่ผ่านมา +1

    Best every daddy God blessed 🏆 🌟💎congratulations to her and Dani💎🌺🌺

  • @noorhalalsheh1140
    @noorhalalsheh1140 8 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤ danisha ❤baga nagaandhutee ❤❤❤❤❤

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags 8 วันที่ผ่านมา +1

    Wow This father paying for son 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 sister. I am proud of you ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  8 วันที่ผ่านมา

      yes.. She so good present

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 8 วันที่ผ่านมา +4

    Danniiyee jirtaa baga nagan dhufte waaooo carraa garii ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️garuu maliif ifaa godhanii nuuf hin imnee waahee mana naaf hin galee daannii?????

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale 8 วันที่ผ่านมา +1

    Yes yes yes ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 7 วันที่ผ่านมา +1

    አህለን ዳኒ ጀግናው ❤❤❤❤.

  • @መሲይወሎየዋ
    @መሲይወሎየዋ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አልቅሼየ በዴስታ ምርጥ አባት❤❤❤❤

  • @LemLemOqubay
    @LemLemOqubay 7 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አባት❤❤❤❤

  • @Hayim8970
    @Hayim8970 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውውውው ደስ ስሉ የኔ መልካም ኣባት ❤❤❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  7 วันที่ผ่านมา

      😍😍😍🥰

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 8 วันที่ผ่านมา +2

    Amen ye sakle❤

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 5 วันที่ผ่านมา

    ዳኒዬ እባክህ ወደ መንፈሳዊ ኣባቶች ወይም ፀበል ቦታ ውሰደው ያያል🙏🥰🥰🥰

  • @DfgggGghhh
    @DfgggGghhh 8 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና. አባት. ደሰ ሲል

  • @helenheli410
    @helenheli410 6 วันที่ผ่านมา

    Amaizing ❤❤❤❤❤

  • @tayebatayeba6433
    @tayebatayeba6433 8 วันที่ผ่านมา +5

    Wow daniyyee 🎉🎉❤❤

    • @cherkoseshow
      @cherkoseshow  8 วันที่ผ่านมา

      ወይዬዬዬዬ

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤እድል ነወአላህ ያሳካላችሁ አባቴ

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 7 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ጀግና አባት❤❤❤

  • @Meko-rom
    @Meko-rom 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ good job 👏

  • @amirdinku3926
    @amirdinku3926 7 วันที่ผ่านมา +1

    Wow yzarew yelyal bro ❤❤

  • @FelekecheWledesemayat
    @FelekecheWledesemayat 8 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጎበዝ ነሺ ክብር ያላት

  • @gadisedaabbsegadise8585
    @gadisedaabbsegadise8585 8 วันที่ผ่านมา +1

    Good father ❤❤❤😢😢

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 5 วันที่ผ่านมา

    ውይ ዳኔ የምታድርገው አክት ሴስቀኘእኮ😂😂😂😂 ይመችህ ዳኔ

  • @Saedsaed-fk8ff
    @Saedsaed-fk8ff 8 วันที่ผ่านมา +2

    ብራስኮ እምኖረው ሳኡዲ አረቢያ ደማምነው ሰሞኑን ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ እያልኩ ነው ባገኝህ ደስ ይለኛል ብንጫወት ተመሬ ነው በጣም ነው የምወድህ አርናቄ ነኝ አንዱን ቪድዮ ሶስት አራተኛ ነው የማየው

  • @mdet8849
    @mdet8849 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኮን አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጀች መልካም ገና ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ❤

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 7 วันที่ผ่านมา +1

    Jegna Abbat now Father 🥰🥰🥰😍😍🥰😍😍

  • @ZenuTekhu
    @ZenuTekhu 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ ፈጣሪ የተባረከውን ያጋጥማቸው

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ 5 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በርታ ምርጥ አባት ነችው

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 8 วันที่ผ่านมา +3

    ብልጥ ኣበት ሰውሰዉ በመሆኑ ብቻ ልናከብረዉ ቦታልንሰጠው ይገባል ምኗ ልፍስፍስ ናት በጌታ ልጁ ፈጣሪ አወጣዉ
    ሁለተኛዋ የተባረከች ውድ ና ብልህሴት😢

  • @meretechwolda-v1j
    @meretechwolda-v1j 8 วันที่ผ่านมา +2

    The second girl very nice ❤❤❤❤❤

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 7 วันที่ผ่านมา

    አባት ያላችው አባቶቻችውን ሽአመት ያኑርላችው❤❤❤❤❤❤

  • @FathimaUae-cc3mt
    @FathimaUae-cc3mt 7 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ደስምል ፖሮግራም ባርች