🔴እረኛዬ የእናና ትዝታ (ምዕራፍ አንድ ክ.2) | Eregnaye | Memory of Enana | Arts Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @AlemwosenDesta-fs1zy
    @AlemwosenDesta-fs1zy 9 หลายเดือนก่อน +6

    ከኢትዮጵያ ድራማ እንደዚህ አይነት ድራማና የወደድኩት የለም በጣም ነው ያስለቀሰኝ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው 😢😢😢በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @ግዕዝኢትዮጵያ
    @ግዕዝኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน +3

    ምራፍ 1 ክፍል 3

  • @WoyinishetTsegaye
    @WoyinishetTsegaye 21 วันที่ผ่านมา

    Yemirxochi mirx dirama new ❤❤❤

  • @alexowork
    @alexowork ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉ ደስ ሲል

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ 6 หลายเดือนก่อน

    እናነይዋ❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 หลายเดือนก่อน

    ማደጎ ወይም አቅመሰ በማጣት ለሰው ተጥለህ ሲሆን ህይወትን በዚህ መልኩ ነወሰ የምትገፉወሰ 😂ትክክለኛና ምንመሸ ሀሰት የሌለበት ነው በተለይ የሳያት ገፀባህሪ 😂😂😂😂😂ሰርትህ ምስጋና የለህም,እደልጂ ከጎረቤት ልጂ ጋር ስትጣላ ላተ የሚቆምልህ የለም የናተን ልጂ እደመታች እናተም እሷን ምቱ ይባላሉ ብቻ ከባድ ምንም የማድረግም ሀቅምም ሆነ ፍላጎትህን የመግለፅ ነፃነት የለም ማንም እየመጣ በአሽሙር ይጎነትልሀል ጓደኞችህ ቤተሰቦቻቸው ስለተ ሲያወሩ ቤትውስጥ ይሰሙና ለጫወታ ስትገነሠኚ አተ የማታቀውን ማንነትህን በጥርጣሬ እራስህን እድታይ መልስ በሌለው ጥያቄ ትሰቃያለህ ሌሎች ነገሮችን ማሰብና መስራት በምትችልበት እድሜሀሰ የማንነት ጥያቄህን መልስ ከማይገኚለት ገሠር ትፉለማለህ እኔ ማንኚ ብትል ከዛች እየደበደብክና ፍርፉሪ እየተወረወረብህ ከምትኖረው ህይወት ሜዳ ላይ ትጣላለህ ብቻቻቻ.........

  • @fadeelafadeela9061
    @fadeelafadeela9061 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢🇪🇹Ethiopia ❤❤

  • @Jannat-i6k6w
    @Jannat-i6k6w 6 หลายเดือนก่อน

    Wawooo ❤3likakuti ibakchu

  • @WoyinishetTsegaye
    @WoyinishetTsegaye 21 วันที่ผ่านมา

    Enanaye degimo wuyi des sitil
    Selemon bogale 1gna

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h ปีที่แล้ว +3

    ዉይእናናዬ😢❤❤❤❤❤

  • @NatiGge
    @NatiGge 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምዕራፍ አንድ ክፍል ሶስት ይለቀቅልን

  • @FhGh-l8b
    @FhGh-l8b 3 หลายเดือนก่อน

    ማነዉ እዴኔ እያለቀሠ ያየዉ😢😢😢

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 9 หลายเดือนก่อน +1

    በስማም በጣምነበረ ልቤ የተሰበረ

  • @user-gsareklam
    @user-gsareklam 7 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @HakimHakim-m2h
    @HakimHakim-m2h 10 หลายเดือนก่อน

    ደስይላን

  • @mitikiemunye
    @mitikiemunye 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢ሰለሞን የስርዉ አክት

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤ዋው በጣም ያምራል በርቱልን❤❤❤

  • @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
    @ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ 3 หลายเดือนก่อน

    የሚያሥታውሰኝ😢😢😢😢😢ድራማ

  • @KdkfJdjej
    @KdkfJdjej 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @get6igmoneyc259
    @get6igmoneyc259 9 หลายเดือนก่อน

    Where is kifil 3

  • @MdMd-vv3rd
    @MdMd-vv3rd 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢

  • @Dasalaci.Ersido
    @Dasalaci.Ersido 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @GiasBd12-y8z
    @GiasBd12-y8z 6 หลายเดือนก่อน

    እናናየኔምስኪን
    😢😢😢

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 3 หลายเดือนก่อน +1

    የገጠር ቤት መጥረግ ናፈቀኝ አፈሩ እንዳይቦል ውሀ አርከፍክፌ እምጠርገው

  • @Sqpq-gw9pu
    @Sqpq-gw9pu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 10 หลายเดือนก่อน +9

    እዴኔ ያለቅሰ ማንዉ ብጣም ነዉ ያሰለቅሰኝ

    • @Danigech1221
      @Danigech1221 3 หลายเดือนก่อน

      ምኑ አስለቀሰሽ እኔስ ምንም አልመሰለኝ ወግ አየሁ የሚላት ምን አድርጋ ነው

  • @Sqpq-gw9pu
    @Sqpq-gw9pu 6 หลายเดือนก่อน

    ሀያት አብደሏህ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 หลายเดือนก่อน

    እማይሰለች አሳዛኝ ትራጄዲ ድራማ 😢😢

  • @ቅዱሰሚካኤልአተጠብቀኝ
    @ቅዱሰሚካኤልአተጠብቀኝ 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 10 หลายเดือนก่อน

    ምዕራፍ 1ክፍል 3በቶሎ ልቀቁልን

  • @BetenateAdemas
    @BetenateAdemas 11 หลายเดือนก่อน

    ሁሉውን አንዴየ ብትለቁልን ስታናድዱ የሚያስለቅስ ፊልም ቡዙ የሚያስለቅ ሞልቶ አስቀሰኝ😢😢😢😢

    • @Mulu272
      @Mulu272 10 หลายเดือนก่อน

      ከተለቀቀ እኮ ቆይቷል በአርትስ ቲቪ ነው የተለቀቀው ሰርች ብታደርጊ/ግ ታገኚዋለሽ/ህ

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 6 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshtesera6601
    @dinkineshtesera6601 10 หลายเดือนก่อน +15

    ምእራፍ 1 ክፍል 3

  • @Rahel-HRBBDSS-GT
    @Rahel-HRBBDSS-GT 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እናናዬ

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sj 7 หลายเดือนก่อน

    አድሥ የለም እዴ

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤😂😂🎉🎉🎉😢😢❤😂😂🎉😢

  • @Dasalaci.Ersido
    @Dasalaci.Ersido 9 หลายเดือนก่อน

    ellllllllllllllllllllle

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 3 หลายเดือนก่อน

    ሰው የሞተ መስሎኝ ነበር

  • @Danigech1221
    @Danigech1221 3 หลายเดือนก่อน

    ምንም አልገባኝም

  • @Kasawn-xm9ue
    @Kasawn-xm9ue 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጣዮንም አሳዮን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ 11 หลายเดือนก่อน

    እናናዬ ግን ትግስተኛ ናት

  • @MeserteKena
    @MeserteKena 6 หลายเดือนก่อน

    🤦🤦🤦🤦🤦