ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በውሸት ስንቱን ገደሉ፥ በውሸት ስንቱን አፋቱ፥ በውሸት ስንቱን አቆሰሉ ይህ ሁሉ ነገር ግን የሚሆነው ለገንዘብ ነው፥ ምን አይነት ገብጋባነት ምን አይነት ራስወዳድነት ነው፥ ገል አፈር መሆናቸውን ረስተው ለገንዘብ እንዲህ መገዛት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው🙏
ይቺ መልካም ሴት በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች ወዳታለሁ አድናቂዋ ነኝ ምርጥ ተዋናይ 🥰❤😌🤗
ደምሪኚውዴዋ
@@fatumawase anechim adergagi
ሰይፉ እውነቱን ለማውጣት በምታረገው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን
👑🥰🥰
አደይ ምርጥ ተዋናይ ❤
ክስ ካለው ብዙ ዩቲዩበር ከሰረ በለኛ። በእምነት ምርጥ አክተር በርቺልን።
አዴይዬ በጣም ነው የምንወድሽ አድናቂሽ ነኝ የኛ ብርቱ በርች እንኳን ዴስ አለሽ ማማዬ ትዳርሽ ያማረና የሠመረ ያድርግልሽ
ደምሪኚውዴዋው
አቤት ሰይፉ አጠያየቅህ አደኛ ጥርት አድርጎነዉ ሀሀሀሀሀ
ታዋቂነት ለኔም ለቤተሰቤም አትስጠኝ ታወክ ማለት በቁምህ ታነክ እንደማለት ነው የሰዉ ወሬ አንቆ ይገልሀል ታዋቂ ከመሆን ይጠብቅክ ወገኔ ሆ
😂😂😂
Tekekel 😳👍
@@lidyadtube1867 ማር እስቲ እንደማመር
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው እኔን ነው ሙልዬ ? 😇
😂😁😂
አይዞሽ ገለቴ 😒 ይልቅ ተፋታን በይና መልሰሽ አግቢ ኑሮ መሮኛል TH-cam ልከፍት ነው🚶♀️ህዝቤ ግን ከባጃጅ እና ከ TH-cam ውጪ ሌላ ስራ መስራት አቃተው በቃ🙄🙄
ደምሪኚ
እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ 😘😘
አደይዬ የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ነሽ አንቺ በርቺ ትዳርሽን እግዚአብሄር ይባርክ የወረኞችንወሬ አትስሚ!!!
ሰይፍሻ አስቻለው ፈጠነን አቅርብልንእናትዋ ጎንደር እናትዋ ኢትዮጵያ በደንብሠርቶታል ተሎ አቅርብልን ሰይፍሻ ወደነው ልንሞት ነው💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👌
the first person ሴፍሻ ብላ ወሬ ያልጀመረች respect🤝
😆😆😆
Ende astewlehatal
Yemeceh
She is so confident, most ppl kiss his kit not her ❤
Essun Maythe germgne fast person
ስይፍሻ! ስይፍነት! ስይፊዬዬ ብላ ያላቆለማመጠች ምርፕ ሴት👌ሴት ኩሩ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል😎በእምነት ወድጀሻለሁ::
Good Observation!!!
@@gebrujemberu1317 ደምሪኚ
ኪኪኪኪ ምን ችግር አለው አንዳንዱ ሢጣራ አቀማጥሎ ነው
@@rehimamohammed120 ውዶቼ ደምሩኝ
አስቻለው ፈጠነ አቅርብልን በሚቀጥለው አይዞሽ አደይ ከቻልሽ ግን ወደ ህግ ሂጅ ለሌላውም ትምህርት ይሆናል አንድ ሰው ሊቀጣቸው ይገባል
ሰይፉ እንዴት አለህ ሰላምህ ይብዛልን በትክክለኛ መረጃ በመስጠት የምትሰሩ ከነ ክሩዎችህ በጣም ጥሩ ለሚዲያ የምትመጥኑ የገባችሁ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን በትክክል ሲሰራ የእግዚአብሔር ሞገስም ይታይበታል በረከትም አለው በዚሁ ቀጥሉ
She is beautiful ❤
በርቺ 😘
engaging information!💪
ሰይፊሻ ወሬ አያልፍህምኮ እናመሰግናለን 🙏
አይ ሀበሻ ግን እስከ ማቼ ነዉ እንደዚህ በዉሻት እምንኖራዉ በእምነትዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ያፍቅር ግዜ
እደዚህ አይነት ዩቲዩበሮችን መያዝ ግድነዉ ተዋቂ መሆን አንዳዴ ነጻነትን ያሳጣል
አርቲስት መሆን እፈልግ ነበር ግን እንደዚህ አይነት ዝባዝኬ ወሬ ስላለ እና ነፃነት ስለሌለው ተውኩት በእምነት አይዞሽ
የጨዋ ልጅ ነሽ 🙏
አይዞሸ አደይዬ በርች
አደይዬ❤
አደይዬ የኔ ቆጆ እዴት እደምወድሽ ታቂያለሽ❣️❣️😇😇 ማሂን ባቺ ምክንያት ጠልቻታለው 🤣🤣🤣🤣
😂😂
በትክክል ሰው እንዴት እንደማይባንን ነው የሚገርመው
በምኒ አንቺ ጀግና ነሽ አደይ ድራማን በፍቅር ነው የማየው በርቺ ከንቺ ብዙ እጠብቃለን አይ አበሻ በቃ የዮቱብ ብር ናላችሁን አዞረው አይደል ምን አለበት ስንት ስራ እያለ በማያገባቸው የሰው ሂወት የምትፈተፍቱት ግን ማፈርያዎች ናችሁ በምኒ በርቺ ቆንጆ 😍😍😍
ሰይፉ የአርቲስቶች ጠበቃ ለምን እሱንም ጠርተክ አትጠይቀውም በተደጋጋሚ አንድን ወገን ብቻ ማቅረብ እውነትን እንደመደበቅ ይቆጠራል
ትኮክል! አበሻ ለአንድ ወገን ነው የሚፈርደው
@@Metasebiya4 ደምሪኚ
❤❤❤
እኔ የአርቲስት ፎቶ ተፖሰታችሁ ከሰሳችአልከሰሳችሁ አያሳስበኝም የሀገሬ ሰላም የኑሮ ዉድነቱ ህፃናት መታረድ ገበሬው ከቀዬው መሰደዱ እንጂ እናተ ለደላችሁ ዱቄት እና የፈረስ ጭራችሁ እየለጠፍችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ዘላለማችሁ ልደታችሁ 21 አመት ለማትዘሉ ቁንጫ አልበላኝም ኤጭ
አደይ በጣም ነው የምወዳት ዝም ስለሚባሉ ነው ወደ ሕግ መውሰዱ ጥሩ ነው እኛ ነን ጥፋተኛ ገብተን እያየን አረ ተው ሐሰተኛ ኢቱበሮችን አንያቸው በፈጣሪ
በእምኒ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ ቆርጦ ቀጥል ነው እንግዲህ ቻይው በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🥰
Dass yilal Egziabher tidarachun yibark 🙏💖♥️😘
Bemne gobaz nesh gen shamishesh ebakesh kayere betam kebad new tetenkeku ebakachew🙏😔
አብሮ ባያድግም ህሊናችን ነው ዋናው እና የሚያስብ አስተዋይ ከሆነ ምንም አይልም ልክ አሪዞና ያለ ሰውዬ ጏደኛዬን ምን እንዳረጋት እግዚአብሔር እና እሷ ናቸው የሚያውቁት
የውጭ ሀገሮቹ አርቲስቶች የበለጠ እንዲታወቁ ምንም ባይወራባቸውም ጋዜጠኞች ጋር ሄደው ተወራብን ልንከስ ነው ይላሉ። ስለዚህ አንቺም የበለጠ ለመታወቅ ይሆናል። በሁለት መንገድ ማየት ነገሮችን ልመዱ በተለይ አበሻ የተባለውን አምኖ ሰው ላይ ይፈርዳል።
Don’t worry about what others think about you . Focus on yourself and be positive some people are always negative and full of lies.
That works only if you live private life. Once you’re public figure you can say goodbye to privacy
አደይ ስወድሽ
አገባችዴ ዴስ ይላል ታዋቂ መሆን እንድህ ከሆነ ይቅር አይ ሰው
AdeyIloveyou
አትሰሚያቸው የኔ ፍቅር 😘
ጉድ
እናበረታታለን ሰይፍሻ እውነት ወደ ህግ አካል ትሂድ
እውነት ነው በጣም አበዙት ቆራጥ ውሳኔ ካልተወሰደባቸው አስቸጋሪ ነው
@@iloveyouethiopian3936 ደምሪኚ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዲ ጥሩ ቁይታ ነበርያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🥀
ለዚህ ነው እኮ ታወቂነትን ምጠላው
ሁኔ ግን አልሞተም አደል አደይዬእነሱን ተያቸው እኛ ተጨንቀናል😂😂😂
😂😂😂😂
አልሞተም ራሱን ለውጦ ዳኜ ሆኖ ይመጣል
ክክክ እኔ ዴሞ ከሁለቱ አንዱን ታገባለች ብየ ስጠብቅ አይ
😀😀😀😀የእናተ ይሻላል
አይዞሽ በእምኒየ በአሁኑ ሰአት አች ሰለሆሽ ጎልተሽ የምትታይው በስምሽ ለመነገድ ነው እኛ እንወድሻለን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርች ሀበሻ እኮ ችግር ነው ለጥቅም የሰውን ህይወት የሚበጠብጡት ነገር አይገርማችሁም 🙄 በራሳችሁ አይዳ ፈጥራችሁ አሰሩም🤨 ውይ የብር ጥማት ፈጣሪየሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😒😒
እባክህ ሠይፈ የማንንም ሸለምጥማጥ የምታቀርብልን የየቲሞች አባት የደካማወጃ አባት የሆነውን ማሥተር አብነትን አቅርብልን
ሰውን ከመተቸትህ በፊት እራስህን ፈልገህ አግኝ ፕሮፋይል ፒክቸርህን ቀይረው የሰው ፎቶ አትለጥፍ ።አየህ ለዚህ ነው እራስህን ፈልገው ያልኩህ
ለኛ እሷ ሸለመጥማጥ አይደለች እናከብራታለን እንዴት ነው ግን የምታስቡት አንዳንዶቻቹ መሀይም ሁላ😑😑😑
@@Badema1991 😂😂😂😂😂😂 😘😘😘እኮ
@@elizabethfromethiopia1476 አየሽ እህቴ ዛሬ እንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ሐገሪቷ ውስጥ የሞሉት ስድብ የለት እንጀራቸው የሆነ ሰው ሲቀየር የሚናደድ እንደዚህ አይነት ሰዎች አይመቹኝም አጠገቤም አላስደርሳቸውም
@@Badema1991 ትክክል ❤❤❤❤
እንደኔ የሰው ወሬ ካልፈለጉ አርፈው መቀመጥ ነዋ... ከስጋው ፆመኛ ነኝ ከመረቁ ይሰጠኝ ሆነዋል ነገሩ 😂
አደይ 🥰🥰🥰🥰
እባክህ ሴፍ አብራሀም ያለው አቅርብልን ያደይ ድራማ ተዋናይ ሁናታን
አይ የሰው ልጅ ሰውን በመውደድ ፈንታ ገንዘብን አብዝቶ መውደድ ምንድነው እስኪ የሚጠቅመው። ያሳዝናል አፈር መሆናችንን እንረሳለን።
Ufff habesh
ጉዳዩ ምንድነዉ ግልፅ አልሆነልንም
ስለ ሰዎች ክፋት የሚያወሩ ሰዎች እዚያው ፓለቲካው ላይ ያሉ ናቸው። media ላይ የሚታወቁ ሰዎች ላይ ብቻ አይደለም የሰዎች ህይዎት ሲለወጥ ቅናት የሚያድርባቸው ናቸው።
Adeyiloveyou
ወይኔ ጉድሽ ምንም ሳትሰሪ ሚዲያ ላይ መንጠልጠል አይ ሰይፉ እንደ ካሮት ቁልቁል እሱዋንም ሃይሌ ገብረስላሴንም ሚዲያ ላይ ቅዠታም ለተፈናቀሉት ድምፅ ሁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነግሮህ ነበር አትሰማም
እረምን፡ይሻላል፡ስይፈሻ፡እግዜር፡ይስጥኽ
ርተው ሠወች ተው የራሣችሁን ሂውት ኑሩ የሠውንሂወት አታበላሹ🥺🥺
*ጎሽ በእምኒ አንጀቴር አርሽልኝ እሄ ቀዳዳ እኔም አይቸው ግን ዩቱዩበር ስለሆንኩ ፕራንክ እያረገ እንደነበር ገብቶኝ ነበር ግን ብዙዎች አምኖታል*
ወዮ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂ማመኔ☺☺
አደይዬ የእኔ ደመ መራራ በድራማውም በእውነተኛ ሂወትሽም ወጀብ ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁኚ
በእምነት አደይን በጣም ነው የምንወድሽ ትችያለሽ
በእምነት ድራማው ላይ ያስቸገሩሽ ሰዎች አንሶ በግል ሕይወትሽ በገሃዱ ? ድራማው ላይ በሚደርስብሽ በደል የተናደድነው ይበቃል
ጥሎብኝ ስወዳት አይዞሽ የኔ ውድ ነገር እኔ ምንም አላይሁም🥰🥰🥰
ምንተፈጥሮነውደሞ ወይጉድ😂😂😂😂
እባክሽ እንዳትለቂያቸዉ ባለጌ ዩቱዩበሮች አሉ ለቅፈላ የሰዉ ስም እሚያጠፉ መቀጣጫ አርጊያቸዉ አደራ
Adeye 😍😍😍😍❤❤❤siwedsh
አደይ ሁኔ በጣም ይወድሻል እኮ ክክክክ
እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎊🎊🎊❤❤❤💘💘💘💘😍😍😍😍😍😍
እነዚህን አይነቶችን ምላሳቸውን መቁረጥ
ታዋቂ መሆን መከራ እንደሆነ ያወኩት አሁን ነው ። ነፃነት የላቸውም። በቃ ሰው አይመስሏቸውም እንዲህ አደረጉ እንዲህ አደረጉ።እየተከታተሉ ሰላም መጣ ነው
ልጁ ፍቅረኛሽ ከሆነ ብዙ መረጃ እጁ ላይ ሊኖር ይገባል ፎቶ ፣ድምጽ፣ ቪድዮ ቴክስት የሰዎች ምስክር ሊኖረው ይገባል ከእነዚ አንዱ ከሌለው ወንጀል ነው ካለው ግን ብትለያዩ እንኳን ለጊዜው የተሰማውን ብስጭት መግለጽ መብቱ ነው አንቺም የመረጥሽውን መኖር መብትሽ ነው
ህግ አለና ሀሀሀ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ወላህ ህግ አለና ህግ ትላለች የሞላላት 😄😄
@@Black-lioness ደምሪኚ
@@bint4181 ለአርታስቶች አለ ህግ ለገበሬነዉ የለለዉ
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አትክክል
እንግሊዝኛ ቋንቋ ቀለል ባለ መልኩ ግቡና ተማሩ!
እንደዚህ አይነት ሰዎች ዛሬ ዝም ከተባሉ በውሸት ታሪክ ስራሽን ታዋቂነትሽን ሁሉ ሊያሳጡሽ ይችላሉ ...ንቆ መተው እሚባል ነገር የለም ...ታዋቂ ሰዎች እራሳችሁን አስከብሩ ...ሰይፉ ደሞ የምን ሰርግ ስለመብላት ነው እምታወራው lol በምንዬ አንቺ ከተመቸሽ 80 ተፈራርመሽ ተጠቃለሉ ሁ ኬርስ እናንተ ብቻ ደስተኛ ሁኑ
Nowadays, everyone has access to media as far as he/she able to attract the audience.
ዛሬ ያየነው ድራማ አቤል ፖሊስ ኢያራራጠው ነው አንቺ እዚ ነሽ አስጨነቃቹን 😂😂😂 ሁኔስ መቼ ነው ሚመጣው
😂😂😂😂😂😂😂
😁😂😂😃
@@PeacefromJesus ደምሪኚ
@@Nani-jc5qh ደምሪኚ
🙏🙏🙏🙏😍😍
ሰይፉ ከንዋይ ዘፈን ለዚህ ሁኔታ የሚመጥነው "ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር፣ እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር። ሰው በሰው ጉዳይ ምን አገባው ... በአንዱ ህይወት አንዱ ..." የሚለው አይመስልህም?
❤️🌹
አደይ ውሸት እንደሆነ አውቀን ነበር በበለጠ እውነቱን ስለተናገርሽ እናመሰግናለን። አደይ ድራማ ግን ጥራት ስለሌለው መመልከት አቁመናል።
ስወድሽ በእምነት የፍቅር ሰዉነሽ ፈጠሪ ይጠብቅሽ አልበልተ አገረችን አናወጠዉ
ህ
ደምሪኝ እህት
@@myewegdwa ደምሪኚ
ere guys baletdar eko nechi yene fkr yene konjo bezu
ኧረ አትፍጠኚ ኧረ መጣደፍ
ሓበሻ 😔
ደሞይች ምን ሁናነው ምን አረጉት
እነሱን ተያቼዉና ይኑኔ ምን ደረሰ ተገኘ ወይ😭😭😂
🤣🤣🤣
ክክክክክክ ያሳቀኚ ኮመንት
አሁን የሚያሳስበን የቤተክርስትያን ጉዳይ ነው
ችግር ነው እኮ ፌመስ መሆን
የኛ ሚዲያማ አሳፋሪ ሆኗል ' አንድ በጎ ነገር የተባለውን ኮ አራግበው አራግበው የሰውን አንገት ማስደፋት ማጠልሸት አይገባም ''መማማሪያ ' መበረታታት ሲገባ የክፋት ነገርን መዝራት አይገባም።
አደይን:ፍቅርእሰከመቃብርን:እንድትሰሪበልልኝ:በጣምእወድሻለሁበላትወር
በነገራችን ላይ ምንም ማንነታቸውን የማታውቁ ሰዎችን ሰብስክራብ አድርጋቹ የምታዩ ሰዎች ጤንነታቹ ያሳስበኛል 😒😒 ዓይን መቀለጃ ነው እንዴ🙄
Sewu eko abede
ትክክል እነዚህ ውሸታሞች መከሰስ አለባቸው ሰውን ሳይሞት መተ ሳታመም ታመመ እያሉ በውሸት የሚለምኑ ለማኖች
Who is she ?
ክስ ብለሽ አጉል ውጣ ውረድ ነው እውነታውን ለህዝብ ካሳወቅሽ በቂ ነው ይሄ ደነዝ ድንዝዝ የእውነት አስመስሎ ነበር ስቀባጥር የነበረው
ደምሪኚዋ
enekuwane des alesh bemeni(Adey) enekuwan lezih abekash mereti leji teyacewu enesu lemiyasebut adey (bmenet) serat yalat ena keber yalat lej nech bezu ataweru sera fet hula
በውሸት ስንቱን ገደሉ፥ በውሸት ስንቱን አፋቱ፥ በውሸት ስንቱን አቆሰሉ ይህ ሁሉ ነገር ግን የሚሆነው ለገንዘብ ነው፥ ምን አይነት ገብጋባነት ምን አይነት ራስወዳድነት ነው፥ ገል አፈር መሆናቸውን ረስተው ለገንዘብ እንዲህ መገዛት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው🙏
ይቺ መልካም ሴት በጣም ስርአት ያላት ልጅ ነች ወዳታለሁ አድናቂዋ ነኝ ምርጥ ተዋናይ 🥰❤😌🤗
ደምሪኚውዴዋ
@@fatumawase anechim adergagi
ሰይፉ እውነቱን ለማውጣት በምታረገው ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን
👑🥰🥰
አደይ ምርጥ ተዋናይ ❤
ክስ ካለው ብዙ ዩቲዩበር ከሰረ በለኛ። በእምነት ምርጥ አክተር በርቺልን።
አዴይዬ በጣም ነው የምንወድሽ አድናቂሽ ነኝ የኛ ብርቱ በርች እንኳን ዴስ አለሽ ማማዬ ትዳርሽ ያማረና የሠመረ ያድርግልሽ
ደምሪኚውዴዋው
አቤት ሰይፉ አጠያየቅህ አደኛ ጥርት አድርጎነዉ ሀሀሀሀሀ
ታዋቂነት ለኔም ለቤተሰቤም አትስጠኝ ታወክ ማለት በቁምህ ታነክ እንደማለት ነው የሰዉ ወሬ አንቆ ይገልሀል ታዋቂ ከመሆን ይጠብቅክ ወገኔ ሆ
😂😂😂
Tekekel 😳👍
@@lidyadtube1867 ማር እስቲ እንደማመር
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው እኔን ነው ሙልዬ ? 😇
😂😁😂
አይዞሽ ገለቴ 😒 ይልቅ ተፋታን በይና መልሰሽ አግቢ ኑሮ መሮኛል TH-cam ልከፍት ነው🚶♀️ህዝቤ ግን ከባጃጅ እና ከ TH-cam ውጪ ሌላ ስራ መስራት አቃተው በቃ🙄🙄
ደምሪኚ
እኳን ደስ አለሽ የኔ ቆጆ 😘😘
አደይዬ የኔ ቆንጆ የልጅ አዋቂ ነሽ አንቺ በርቺ ትዳርሽን እግዚአብሄር ይባርክ የወረኞችንወሬ አትስሚ!!!
ደምሪኚ
ሰይፍሻ አስቻለው ፈጠነን አቅርብልን
እናትዋ ጎንደር እናትዋ ኢትዮጵያ በደንብ
ሠርቶታል ተሎ አቅርብልን ሰይፍሻ
ወደነው ልንሞት ነው💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👌
ደምሪኚ
the first person ሴፍሻ ብላ ወሬ ያልጀመረች respect🤝
😆😆😆
Ende astewlehatal
Yemeceh
She is so confident, most ppl kiss his kit not her ❤
Essun Maythe germgne fast person
ስይፍሻ! ስይፍነት! ስይፊዬዬ ብላ ያላቆለማመጠች ምርፕ ሴት👌ሴት ኩሩ ስትሆን እንዴት ደስ ይላል😎በእምነት ወድጀሻለሁ::
Good Observation!!!
ደምሪኚ
@@gebrujemberu1317 ደምሪኚ
ኪኪኪኪ ምን ችግር አለው አንዳንዱ ሢጣራ አቀማጥሎ ነው
@@rehimamohammed120 ውዶቼ ደምሩኝ
አስቻለው ፈጠነ አቅርብልን በሚቀጥለው አይዞሽ አደይ ከቻልሽ ግን ወደ ህግ ሂጅ ለሌላውም ትምህርት ይሆናል አንድ ሰው ሊቀጣቸው ይገባል
ደምሪኚ
ሰይፉ እንዴት አለህ ሰላምህ ይብዛልን በትክክለኛ መረጃ በመስጠት የምትሰሩ ከነ ክሩዎችህ በጣም ጥሩ ለሚዲያ የምትመጥኑ የገባችሁ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን በትክክል ሲሰራ የእግዚአብሔር ሞገስም ይታይበታል በረከትም አለው በዚሁ ቀጥሉ
She is beautiful ❤
በርቺ 😘
engaging information!
💪
ሰይፊሻ ወሬ አያልፍህምኮ እናመሰግናለን 🙏
አይ ሀበሻ ግን እስከ ማቼ ነዉ እንደዚህ በዉሻት እምንኖራዉ በእምነትዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ያፍቅር ግዜ
እደዚህ አይነት ዩቲዩበሮችን መያዝ ግድነዉ ተዋቂ መሆን አንዳዴ ነጻነትን ያሳጣል
አርቲስት መሆን እፈልግ ነበር ግን እንደዚህ አይነት ዝባዝኬ ወሬ ስላለ እና ነፃነት ስለሌለው ተውኩት በእምነት አይዞሽ
ደምሪኚ
የጨዋ ልጅ ነሽ 🙏
አይዞሸ አደይዬ በርች
ደምሪኚ
አደይዬ❤
አደይዬ የኔ ቆጆ እዴት እደምወድሽ ታቂያለሽ❣️❣️😇😇 ማሂን ባቺ ምክንያት ጠልቻታለው 🤣🤣🤣🤣
😂😂
በትክክል ሰው እንዴት እንደማይባንን ነው የሚገርመው
በምኒ አንቺ ጀግና ነሽ አደይ ድራማን በፍቅር ነው የማየው በርቺ ከንቺ ብዙ እጠብቃለን አይ አበሻ በቃ የዮቱብ ብር ናላችሁን አዞረው አይደል ምን አለበት ስንት ስራ እያለ በማያገባቸው የሰው ሂወት የምትፈተፍቱት ግን ማፈርያዎች ናችሁ በምኒ በርቺ ቆንጆ 😍😍😍
ደምሪኚ
ሰይፉ የአርቲስቶች ጠበቃ ለምን እሱንም ጠርተክ አትጠይቀውም በተደጋጋሚ አንድን ወገን ብቻ ማቅረብ እውነትን እንደመደበቅ ይቆጠራል
ትኮክል! አበሻ ለአንድ ወገን ነው የሚፈርደው
@@Metasebiya4 ደምሪኚ
❤❤❤
እኔ የአርቲስት ፎቶ ተፖሰታችሁ ከሰሳችአልከሰሳችሁ አያሳስበኝም የሀገሬ ሰላም የኑሮ ዉድነቱ ህፃናት መታረድ ገበሬው ከቀዬው መሰደዱ እንጂ እናተ ለደላችሁ ዱቄት እና የፈረስ ጭራችሁ እየለጠፍችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ዘላለማችሁ ልደታችሁ 21 አመት ለማትዘሉ ቁንጫ አልበላኝም ኤጭ
ደምሪኚውዴዋው
አደይ በጣም ነው የምወዳት ዝም ስለሚባሉ ነው ወደ ሕግ መውሰዱ ጥሩ ነው እኛ ነን ጥፋተኛ ገብተን እያየን አረ ተው ሐሰተኛ ኢቱበሮችን አንያቸው በፈጣሪ
ደምሪኚ
በእምኒ ስወድሽ የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ ቆርጦ ቀጥል ነው እንግዲህ ቻይው በተረፈ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ 🥰
Dass yilal Egziabher tidarachun yibark 🙏💖♥️😘
ደምሪኚውዴዋው
Bemne gobaz nesh gen shamishesh ebakesh kayere betam kebad new tetenkeku ebakachew🙏😔
አብሮ ባያድግም ህሊናችን ነው ዋናው እና የሚያስብ አስተዋይ ከሆነ ምንም አይልም ልክ አሪዞና ያለ ሰውዬ ጏደኛዬን ምን እንዳረጋት እግዚአብሔር እና እሷ ናቸው የሚያውቁት
የውጭ ሀገሮቹ አርቲስቶች የበለጠ እንዲታወቁ ምንም ባይወራባቸውም ጋዜጠኞች ጋር ሄደው ተወራብን ልንከስ ነው ይላሉ። ስለዚህ አንቺም የበለጠ ለመታወቅ ይሆናል። በሁለት መንገድ ማየት ነገሮችን ልመዱ በተለይ አበሻ የተባለውን አምኖ ሰው ላይ ይፈርዳል።
Don’t worry about what others think about you . Focus on yourself and be positive some people are always negative and full of lies.
That works only if you live private life. Once you’re public figure you can say goodbye to privacy
አደይ ስወድሽ
አገባችዴ ዴስ ይላል ታዋቂ መሆን እንድህ ከሆነ ይቅር አይ ሰው
AdeyIloveyou
አትሰሚያቸው የኔ ፍቅር 😘
ጉድ
እናበረታታለን ሰይፍሻ እውነት ወደ ህግ አካል ትሂድ
እውነት ነው በጣም አበዙት ቆራጥ ውሳኔ ካልተወሰደባቸው አስቸጋሪ ነው
@@iloveyouethiopian3936 ደምሪኚ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ዉዲ ጥሩ ቁይታ ነበርያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌹🥀
ለዚህ ነው እኮ ታወቂነትን ምጠላው
ሁኔ ግን አልሞተም አደል አደይዬ
እነሱን ተያቸው እኛ ተጨንቀናል😂😂😂
😂😂😂😂
አልሞተም ራሱን ለውጦ ዳኜ ሆኖ ይመጣል
😂😂😂😂
ክክክ እኔ ዴሞ ከሁለቱ አንዱን ታገባለች ብየ ስጠብቅ አይ
😀😀😀😀የእናተ ይሻላል
አይዞሽ በእምኒየ በአሁኑ ሰአት አች ሰለሆሽ ጎልተሽ የምትታይው በስምሽ ለመነገድ ነው እኛ እንወድሻለን ካች ብዙ ነገር እንጠብቃለን በርች ሀበሻ እኮ ችግር ነው ለጥቅም የሰውን ህይወት የሚበጠብጡት ነገር አይገርማችሁም 🙄 በራሳችሁ አይዳ ፈጥራችሁ አሰሩም🤨 ውይ የብር ጥማት ፈጣሪየሆይ ትግስቱን ስጠኝ 😒😒
ደምሪኚ
እባክህ ሠይፈ የማንንም ሸለምጥማጥ የምታቀርብልን የየቲሞች አባት የደካማወጃ አባት የሆነውን ማሥተር አብነትን አቅርብልን
ሰውን ከመተቸትህ በፊት እራስህን ፈልገህ አግኝ ፕሮፋይል ፒክቸርህን ቀይረው የሰው ፎቶ አትለጥፍ ።
አየህ ለዚህ ነው እራስህን ፈልገው ያልኩህ
ለኛ እሷ ሸለመጥማጥ አይደለች እናከብራታለን እንዴት ነው ግን የምታስቡት አንዳንዶቻቹ መሀይም ሁላ😑😑😑
@@Badema1991 😂😂😂😂😂😂 😘😘😘እኮ
@@elizabethfromethiopia1476 አየሽ እህቴ ዛሬ እንደዚህ አይነት ሰዎች ነው ሐገሪቷ ውስጥ የሞሉት ስድብ የለት እንጀራቸው የሆነ ሰው ሲቀየር የሚናደድ እንደዚህ አይነት ሰዎች አይመቹኝም አጠገቤም አላስደርሳቸውም
@@Badema1991 ትክክል ❤❤❤❤
እንደኔ የሰው ወሬ ካልፈለጉ አርፈው መቀመጥ ነዋ...
ከስጋው ፆመኛ ነኝ ከመረቁ ይሰጠኝ ሆነዋል ነገሩ 😂
አደይ 🥰🥰🥰🥰
እባክህ ሴፍ አብራሀም ያለው አቅርብልን ያደይ ድራማ ተዋናይ ሁናታን
አይ የሰው ልጅ ሰውን በመውደድ ፈንታ ገንዘብን አብዝቶ መውደድ ምንድነው እስኪ የሚጠቅመው። ያሳዝናል አፈር መሆናችንን እንረሳለን።
Ufff habesh
ጉዳዩ ምንድነዉ ግልፅ አልሆነልንም
ስለ ሰዎች ክፋት የሚያወሩ ሰዎች እዚያው ፓለቲካው ላይ ያሉ ናቸው። media ላይ የሚታወቁ ሰዎች ላይ ብቻ አይደለም የሰዎች ህይዎት ሲለወጥ ቅናት የሚያድርባቸው ናቸው።
Adeyiloveyou
ወይኔ ጉድሽ ምንም ሳትሰሪ ሚዲያ ላይ መንጠልጠል አይ ሰይፉ እንደ ካሮት ቁልቁል እሱዋንም ሃይሌ ገብረስላሴንም ሚዲያ ላይ ቅዠታም ለተፈናቀሉት ድምፅ ሁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነግሮህ ነበር አትሰማም
እረምን፡ይሻላል፡ስይፈሻ፡እግዜር፡ይስጥኽ
ርተው ሠወች ተው የራሣችሁን ሂውት ኑሩ የሠውንሂወት አታበላሹ🥺🥺
*ጎሽ በእምኒ አንጀቴር አርሽልኝ እሄ ቀዳዳ እኔም አይቸው ግን ዩቱዩበር ስለሆንኩ ፕራንክ እያረገ እንደነበር ገብቶኝ ነበር ግን ብዙዎች አምኖታል*
ወዮ ዉሸት ነዉ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂ማመኔ☺☺
አደይዬ የእኔ ደመ መራራ በድራማውም በእውነተኛ ሂወትሽም ወጀብ ብቻ አንቺ ጠንካራ ሁኚ
በእምነት አደይን በጣም ነው የምንወድሽ ትችያለሽ
በእምነት ድራማው ላይ ያስቸገሩሽ ሰዎች አንሶ በግል ሕይወትሽ በገሃዱ ? ድራማው ላይ በሚደርስብሽ በደል የተናደድነው ይበቃል
ጥሎብኝ ስወዳት አይዞሽ የኔ ውድ ነገር እኔ ምንም አላይሁም🥰🥰🥰
ምንተፈጥሮነውደሞ ወይጉድ😂😂😂😂
እባክሽ እንዳትለቂያቸዉ ባለጌ ዩቱዩበሮች አሉ ለቅፈላ የሰዉ ስም እሚያጠፉ መቀጣጫ አርጊያቸዉ አደራ
Adeye 😍😍😍😍❤❤❤siwedsh
ደምሪኚ
አደይ ሁኔ በጣም ይወድሻል እኮ ክክክክ
እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎊🎊🎊❤❤❤💘💘💘💘😍😍😍😍😍😍
እነዚህን አይነቶችን ምላሳቸውን መቁረጥ
ታዋቂ መሆን መከራ እንደሆነ ያወኩት አሁን ነው ። ነፃነት የላቸውም። በቃ ሰው አይመስሏቸውም እንዲህ አደረጉ እንዲህ አደረጉ።እየተከታተሉ ሰላም መጣ ነው
ልጁ ፍቅረኛሽ ከሆነ ብዙ መረጃ እጁ ላይ ሊኖር ይገባል ፎቶ ፣ድምጽ፣ ቪድዮ ቴክስት የሰዎች ምስክር ሊኖረው ይገባል ከእነዚ አንዱ ከሌለው ወንጀል ነው ካለው ግን ብትለያዩ እንኳን ለጊዜው የተሰማውን ብስጭት መግለጽ መብቱ ነው አንቺም የመረጥሽውን መኖር መብትሽ ነው
ህግ አለና ሀሀሀ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል ወላህ ህግ አለና ህግ ትላለች የሞላላት 😄😄
@@Black-lioness ደምሪኚ
@@bint4181 ለአርታስቶች አለ ህግ ለገበሬነዉ የለለዉ
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አትክክል
እንግሊዝኛ ቋንቋ ቀለል ባለ መልኩ ግቡና ተማሩ!
እንደዚህ አይነት ሰዎች ዛሬ ዝም ከተባሉ በውሸት ታሪክ ስራሽን ታዋቂነትሽን ሁሉ ሊያሳጡሽ ይችላሉ ...ንቆ መተው እሚባል ነገር የለም ...ታዋቂ ሰዎች እራሳችሁን አስከብሩ ...ሰይፉ ደሞ የምን ሰርግ ስለመብላት ነው እምታወራው lol በምንዬ አንቺ ከተመቸሽ 80 ተፈራርመሽ ተጠቃለሉ ሁ ኬርስ እናንተ ብቻ ደስተኛ ሁኑ
Nowadays, everyone has access to media as far as he/she able to attract the audience.
ደምሪኚውዴዋው
ዛሬ ያየነው ድራማ አቤል ፖሊስ ኢያራራጠው ነው አንቺ እዚ ነሽ አስጨነቃቹን 😂😂😂 ሁኔስ መቼ ነው ሚመጣው
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😁😂😂😃
@@PeacefromJesus ደምሪኚ
@@Nani-jc5qh ደምሪኚ
🙏🙏🙏🙏😍😍
ሰይፉ ከንዋይ ዘፈን ለዚህ ሁኔታ የሚመጥነው "ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር፣ እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር። ሰው በሰው ጉዳይ ምን አገባው ... በአንዱ ህይወት አንዱ ..." የሚለው አይመስልህም?
❤️🌹
አደይ ውሸት እንደሆነ አውቀን ነበር በበለጠ እውነቱን ስለተናገርሽ እናመሰግናለን። አደይ ድራማ ግን ጥራት ስለሌለው መመልከት አቁመናል።
ስወድሽ በእምነት የፍቅር ሰዉነሽ ፈጠሪ ይጠብቅሽ አልበልተ አገረችን አናወጠዉ
ደምሪኚ
ህ
ደምሪኝ እህት
@@myewegdwa ደምሪኚ
ere guys baletdar eko nechi yene fkr yene konjo bezu
ኧረ አትፍጠኚ ኧረ መጣደፍ
ሓበሻ 😔
ደሞይች ምን ሁናነው ምን አረጉት
እነሱን ተያቼዉና ይኑኔ ምን ደረሰ ተገኘ ወይ😭😭😂
😂😂😂😂
🤣🤣🤣
ክክክክክክ ያሳቀኚ ኮመንት
አሁን የሚያሳስበን የቤተክርስትያን ጉዳይ ነው
ችግር ነው እኮ ፌመስ መሆን
የኛ ሚዲያማ አሳፋሪ ሆኗል ' አንድ በጎ ነገር የተባለውን ኮ አራግበው አራግበው የሰውን አንገት ማስደፋት ማጠልሸት አይገባም ''መማማሪያ ' መበረታታት ሲገባ የክፋት ነገርን መዝራት አይገባም።
አደይን:ፍቅርእሰከመቃብርን:እንድትሰሪበልልኝ:በጣምእወድሻለሁበላትወር
በነገራችን ላይ ምንም ማንነታቸውን የማታውቁ ሰዎችን ሰብስክራብ አድርጋቹ የምታዩ ሰዎች ጤንነታቹ ያሳስበኛል 😒😒 ዓይን መቀለጃ ነው እንዴ🙄
ደምሪኚ
Sewu eko abede
ትክክል እነዚህ ውሸታሞች መከሰስ አለባቸው ሰውን ሳይሞት መተ ሳታመም ታመመ እያሉ በውሸት የሚለምኑ ለማኖች
ደምሪኚ
Who is she ?
ክስ ብለሽ አጉል ውጣ ውረድ ነው እውነታውን ለህዝብ ካሳወቅሽ በቂ ነው ይሄ ደነዝ ድንዝዝ የእውነት አስመስሎ ነበር ስቀባጥር የነበረው
ደምሪኚዋ
enekuwane des alesh bemeni(Adey) enekuwan lezih abekash mereti leji teyacewu enesu lemiyasebut
adey (bmenet) serat yalat ena keber yalat lej nech bezu ataweru sera fet hula