/በስንቱ/ Besintu S2 EP50 "የአርባ ቀን እድል"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 358

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 4 หลายเดือนก่อน +23

    እውነት ነው ልጅ ሲያጠፉ መቀጣት አለባቸው ትክክል እንዳልሆነ ማወቅ አለባቸው ሰረዓት ሰው ማክበር ትሁት ልጅ በማሳደግ ለቀጣይ ትውልድ ላይ እንስራ 😊

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 หลายเดือนก่อน +252

    ✞❤✞❤✞ እንኳን ለፃድቁ አባታችን "አቡነ ተክለ ሃይማኖት" እና "ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ" ዓመታዊ የዕረፍት ክብረ-በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ! አደረሰን !! ✞❤✞❤

    • @Hanna12930
      @Hanna12930 4 หลายเดือนก่อน +10

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @Gjvhhv-dt7rc
      @Gjvhhv-dt7rc 4 หลายเดือนก่อน +9

      አሜን የኔ ዉድ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @lemlemdegu125
      @lemlemdegu125 4 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን የአባታችን የተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን ።

    • @agegnehulegese3583
      @agegnehulegese3583 4 หลายเดือนก่อน +21

      ከሁሉ ኢየሱስ ይበልጣል‼️ ኢየሱስ እውነት ነው‼️ኢየሱስ መንገድ ነው‼️ኢየሱስ ሕይወት ነው‼️ ኢየሱስ ብቻውን በቂ ነው🙏🙏🙏

    • @Genetsisay-k8y
      @Genetsisay-k8y 4 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 หลายเดือนก่อน +85

    የሙሉቅን የአርባ ቀን እድል ጭንቅቅቅቅቅቅቅቅ እሚላቹ፣ የሙሉቅን አድናቂ የሆናቹ እስኪ በ 👍👍👍👍👍👍

  • @SihamSihamAli
    @SihamSihamAli 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይይይይ በስቱ ይመችህ 😅 በስደት ሂወት የደከመ የታከተን አእምሮ ፈታ የምልበት ድራማ ነዉ በርቱ🎉🎉🎉

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 4 หลายเดือนก่อน +29

    የዛሪው ልዩ ነው❤ አይ ሙሉቀን😂😂 አረ ሁላችሁም ትችላላችሁ❤❤❤ ወይ ቅቤ የጠገበ አለንጋ😂😂😂😂 እባካችሁ ከበስተጀርባ ያለውን ሳቅ አጥፉልን

    • @FawziaHassen
      @FawziaHassen 4 หลายเดือนก่อน

      ክክ

    • @LwamTesfalem
      @LwamTesfalem 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም, የፃፍሽው ጥሩ ነው . ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LwamTesfalem
      @LwamTesfalem 3 หลายเดือนก่อน

  • @girmabekele5205
    @girmabekele5205 4 หลายเดือนก่อน +15

    ያልተነገረለት ምርጥ አክተር ሙሉቀን ምንም የማይወጣለት ምርጥ ሠው

  • @AbushKasu-d2g
    @AbushKasu-d2g 4 หลายเดือนก่อน +2

    የምር እጅግ ደስ ታሰይኛለቹ በርቱልይኝ ወገኖቼ

  • @girmatalore2339
    @girmatalore2339 4 หลายเดือนก่อน +31

    ጌታ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ❤❤❤

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሞት አይቀርም

    • @moongirlasmr12245
      @moongirlasmr12245 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 4 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ ልጠይቅሽ ??
      ስድብየለለው መልስብቻ።
      አየሱስሰአደትከሞትያድናን??ማወቅስለፈለኩነው
      አብራሪልኝ

    • @ጤና-ኀ6ቨ
      @ጤና-ኀ6ቨ 4 หลายเดือนก่อน

      @@vvvffff1290 ከሞት የሚቀር የለም በአይን የሚታይን ነገር የለኝም አልሰማ እሱስ ያድናል ያሉትም አልቀሩ

    • @moongirlasmr12245
      @moongirlasmr12245 4 หลายเดือนก่อน

      @@vvvffff1290 leman new yetsafkew

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 4 หลายเดือนก่อน +41

    Romans 10 አማ - ሮሜ
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
    12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

    • @elsabethteklearegay3517
      @elsabethteklearegay3517 4 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን

    • @meazatadesse2067
      @meazatadesse2067 4 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ተባረክ ኢየሱስ ብቸኛ ጌታ ነው ሌላው በመፀሐፍ ቅዱስ ዩሐ ምዕ20=30--31

    • @nebiyuyonas4233
      @nebiyuyonas4233 4 หลายเดือนก่อน +1

      Geta yibarkesh jesus is lord.

    • @PaulisM-e7
      @PaulisM-e7 4 หลายเดือนก่อน +1

    • @Shelmattafese
      @Shelmattafese 4 หลายเดือนก่อน

      Amen❤ tebarek

  • @FM.0737
    @FM.0737 4 หลายเดือนก่อน +48

    በስንቱ የሚመቸዉ like 😅

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 4 หลายเดือนก่อน +44

    ዛሬ በጣም ከፍቶኝነው ዋልኩት እስኪ እናተን አይቼ ልሳቅ የኔ ውዶች❤❤

    • @Zozo-i3x
      @Zozo-i3x 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን😢

    • @buffer-ethio
      @buffer-ethio 4 หลายเดือนก่อน +1

      Inem.zare keftong walkung yand amat fikren ataw...bihonm yeteshala yimetal biye....yaw alew

    • @seidakedr
      @seidakedr 4 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ

    • @rashedallouzi
      @rashedallouzi 4 หลายเดือนก่อน

      ምነው

    • @freemont-mike
      @freemont-mike 4 หลายเดือนก่อน

      Ayzon hulum yalfal!

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም አስተማሪነው ባጠፋነውም ባላጠፋነው እየተሰደብን እየተገረብን ስናድግ የበታችነት ስሜት እና በራስ አለመተማመን ይኖረናል 😢😢😢

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 4 หลายเดือนก่อน

      አያት ጋ ያደገ ግን አብዛኛውን ጊዜ ፉሪ ናቸው

  • @ስደተኛዋነኝ
    @ስደተኛዋነኝ 4 หลายเดือนก่อน +9

    እረ ያበደ ነው ዛሬ በስቱ 😂😂😂 ወይኔ ሙሉቀን አበባ ይዞ ቀረ 😂😂😂😂😂

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 4 หลายเดือนก่อน +8

    በርበሬ ያልታጠነ ትውልድ😂😂😂😂😂😂

  • @arefaahmed
    @arefaahmed 4 หลายเดือนก่อน +38

    ጁመአ ሙባረክ ይሁንላችሁ ውዶቼ 🥰🎉

    • @beza390
      @beza390 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @jemilakemal9506
      @jemilakemal9506 4 หลายเดือนก่อน

      Alyna Wealyk

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወንዶች ሆይ እንደ ሒሩቴ አይነት ሚስት ይስጠን ❤❤❤

  • @LwamTesfalem
    @LwamTesfalem 3 หลายเดือนก่อน +1

    አስቂኝ ፊልም ነው. በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂, አንደኛ አስቂኝ ፊልም.😅😅😅😂😂

  • @EthiopiaHagere-e3p
    @EthiopiaHagere-e3p 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የሙሌ ግጥም 😂😂😂😂አሜን አሜን አሜን😂😂😂😂ወይኔ በስንቱ 😂😂😂😂

  • @esrialetelahiune1579
    @esrialetelahiune1579 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሂሩቴ እርግዝና ያምርብሻል ❤

  • @HamzaKadr
    @HamzaKadr 4 หลายเดือนก่อน +1

    እርጉዝ ሴት ግን በጎኗ ትተኛለች እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bafekaduethioo
    @bafekaduethioo 4 หลายเดือนก่อน +1

    በስንቱ ውስጤ ነህ ❤❤❤

  • @MeazaMekuria-cu6de
    @MeazaMekuria-cu6de 4 หลายเดือนก่อน

    እንኳ ን ለአዲሱ አመት በሰላምና አደረሳችሁ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤ወዳቻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሰጠኝ ግን አደኛ😂😂😂😂😂😂

  • @KaluKidane
    @KaluKidane 4 หลายเดือนก่อน +87

    ሙልቀን የሚመቸው like ግጩኝ

    • @ErmiyasHagos-i2g
      @ErmiyasHagos-i2g 4 หลายเดือนก่อน

      ሲኖትራክ ገጭቶህ በላይህላይ ይሂድብህ😂😅😊

    • @AhlamMuhamed-dr2zv
      @AhlamMuhamed-dr2zv 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢ጉድ​@@ErmiyasHagos-i2g

    • @Soso-mi5uw
      @Soso-mi5uw 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@ErmiyasHagos-i2g😂😂😂አቤት ክፋት😂😂😂

  • @Shitadesalegn
    @Shitadesalegn 4 หลายเดือนก่อน +10

    Eyesus bichanew yadinal ❤❤❤

    • @OusmanMohammed-ov3pg
      @OusmanMohammed-ov3pg 4 หลายเดือนก่อน

      በበስንቱአችን ላይ ነው..😜

    • @Shitadesalegn
      @Shitadesalegn 4 หลายเดือนก่อน

      @@OusmanMohammed-ov3pg mohammed layi 💪💪🫵🫵

  • @aboobayu9916
    @aboobayu9916 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am so tired late me 😁😁😁😁😁

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 4 หลายเดือนก่อน +34

    ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

  • @nesredinmuhammed6000
    @nesredinmuhammed6000 4 หลายเดือนก่อน +2

    የደራሲወች መግባባት ይገርመኛል በጣም

  • @AbukiKedir-l7k
    @AbukiKedir-l7k 4 หลายเดือนก่อน +26

    እንደኔ በስንቱ ሲትኮም በጉጉት የሚጠብቅ

  • @emushewatube
    @emushewatube 4 หลายเดือนก่อน +6

    አርባ ቀን እድል ሆኖ ይሄዉ መዳም ታሯሩጠኛለች ይሄን በኑሮ እና በሀዘን የደነዘዘ አእምሮን አዝናኑት

  • @betregiyon
    @betregiyon 4 หลายเดือนก่อน +21

    ✞✞✞ እንኳን ለፃድቁ አባታችን "አቡነ ተክለ ሃይማኖት" እና "ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ" ዓመታዊ የዕረፍት ክብረ-በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ! አደረሰን !! ✞✞

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen enkhuan abero adersen❤❤❤❤❤

    • @OsmanMunwere-ph1bq
      @OsmanMunwere-ph1bq 4 หลายเดือนก่อน

      ዘንድሮም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @robelpapi2240
      @robelpapi2240 4 หลายเดือนก่อน +3

      እህቴ ፃድቁና ደጉ አባት ጌታ የሆነው እየሱስ ብቻ ነው። ሌላው ከንቱ የሰው ስርዓት ነው!
      ጌታ ይርዳሽ ይወድሻልም!

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @zeray-Stulmy30
      @zeray-Stulmy30 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@robelpapi2240ዞር በል ፈሳም መናፍቅ!

  • @HawetonRobera-w6s
    @HawetonRobera-w6s 4 หลายเดือนก่อน +9

    Henok yemimechew like gichu

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 4 หลายเดือนก่อน +1

    አይ በስንቱ አዝጊ ሁለቹም ምርጥ ነቹ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 4 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተ ነፍሶች🎉🎉🎉🎉🎉##ፍትህ ለሄቨን😢

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 4 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ ቅጣት ተመቸኝ ልጅ ሲጨማለቅ ያናድደኛል

  • @TSDAYALEMAYU
    @TSDAYALEMAYU 4 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ነው የአዲስ አበባ ህዝብ

    • @ashenafiasefa-yg3zr
      @ashenafiasefa-yg3zr 4 หลายเดือนก่อน +1

      AA enji lela ager sew yelem

    • @TSDAYALEMAYU
      @TSDAYALEMAYU 4 หลายเดือนก่อน +1

      በስንቱሰላምነውወይ

  • @NeimaIbrahim-ct9gm
    @NeimaIbrahim-ct9gm 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow በጣም ነው የምወዶቹ

  • @samisamiarsenal8478
    @samisamiarsenal8478 4 หลายเดือนก่อน +1

    I love this sitcom 😅😅😅 they are crazy 😅😅😅 besntu

  • @danielneguse3363
    @danielneguse3363 4 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂besintu my best comedy

  • @metooo4038
    @metooo4038 4 หลายเดือนก่อน +1

    ይህንን ህዝብ በርበሬ ነበር ማጠን😅😅😅😅😅😅😅

  • @HanaBacha-mp2pr
    @HanaBacha-mp2pr 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ay besintu hohoho😂😂😂😂😂😂😂

  • @HirutTirfa
    @HirutTirfa 4 หลายเดือนก่อน +1

    it is fany ❤❤❤❤❤❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው ማርያምን ስወዳችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤ ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-e3p
    @EthiopiaHagere-e3p 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሂሩቴ እርግዝና ሚዛን እየሳተ ነው አረ አዋልዳት ደራሲው😂

  • @Beki-pd2vi
    @Beki-pd2vi 4 หลายเดือนก่อน +34

    የሒሩቴ አይነት ታጋሽና የባሏን እና የቤተሰቦቿን እንዲሁም የወንድሟን ባሕሪ በሰፋ ትከሻዋ ምትሸከም ሚስት በዚህ ዘመን ትገኝ ይሁን?

    • @MeklitKefyalew
      @MeklitKefyalew 4 หลายเดือนก่อน +1

      በእሷ ውስጥ እራሴን አየዋለሁ ማርያምን

    • @jemalmd
      @jemalmd 4 หลายเดือนก่อน

      እረ አይገኝም ሆ የድሮዎቹን ነው እነሱ የሚሰሩት

    • @TatekBahiru-yl8ly
      @TatekBahiru-yl8ly 4 หลายเดือนก่อน +1

      ወፍ

    • @Fikrte-bs2dg
      @Fikrte-bs2dg 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እኔ ከዚ በላይ ተሸክሜ ይህው አለሁ🎉🎉🎉

    • @Jone-e2j
      @Jone-e2j 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምን? የእነሱ ጅልነት......ብቻ ምንም አይባልም።

  • @seidakedr
    @seidakedr 4 หลายเดือนก่อน +4

    ማነው እደኔ በስቱን የሚመቸው 😂😂😂

  • @MatebeBirhan
    @MatebeBirhan 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅን አስገቡት ያስቃል😂😂😂😂😂😂

  • @kingnejashi14434
    @kingnejashi14434 4 หลายเดือนก่อน +5

    የካቲት 20 /1988 የተጻፈ ታሪክ እድሜው 18 አመት ብቻ ነው😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሳቅ በሳቅ ተራ በስንቱ ድራማ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembekele102
    @alembekele102 4 หลายเดือนก่อน +8

    Guys Jesus Christ is Lord so accept Him as your Savior for Eternal life. Jesus + nothing = Eternal life.

  • @MdAlle-kz7vj
    @MdAlle-kz7vj 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሩትየ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ፍርፍርሽ በጣም ነዉያማረኝ ሄሩትየ የማዳም ቤትሩዝ ብቻነዉ

    • @Nateni12345e
      @Nateni12345e 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

    • @Khadeja-qc2hp
      @Khadeja-qc2hp 4 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ አሚን የሚልኮ አይጠፋም

  • @Cristiano-mf4vo
    @Cristiano-mf4vo 4 หลายเดือนก่อน +2

    Best show ever in the world ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @jeerykidane
      @jeerykidane หลายเดือนก่อน

      😢😮😮😂

  • @የፆምውሃነኝ
    @የፆምውሃነኝ 4 หลายเดือนก่อน +2

    _ሙሌ እና በስንቴን ገና ሳያቸው ነው ሳቄ የሚመጣው😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉_

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሠወች የላይክ ፍቅር😮😮😮 እነሱን አርጓቸው

  • @shewayetadesse1489
    @shewayetadesse1489 4 หลายเดือนก่อน +3

    ውይ ይቺ የፈረደባት ሂሩቴ አሁንስ አሳዘነችኝ

  • @kalebariguye2250
    @kalebariguye2250 4 หลายเดือนก่อน +2

    Kkkk Mule number one

  • @reyanalewy3241
    @reyanalewy3241 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጁመአ ሙባረክ

  • @beitdese8659
    @beitdese8659 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቁርስ በአንድ ስሀል አበሉም በስቱ ሂሩቴ ባል እና ሚስት አይደላቹ 😂😂😂

    • @SeniMenge
      @SeniMenge 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @boombuklateeth
    @boombuklateeth 4 หลายเดือนก่อน

    Sisera yalewn yetesasatuten mechereshaley asayun😢😢😢😢😢😢

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተማሪ ፣ አዝናኝና ለዛ ያለው የቤተሰብ ሲትኮም ነው - በስንቱ ! ………. በልጅነቴ ያየሁትን የቢል ኮዝቢ (Bill Cosby Show) እና ሆም ስዊት ሆም (Home Sweet Home) የቤተሰብ የቴሌቪዥን ሲትኮሞችን አስታወሰኝ !! ……….. በርቱልኝ !!!

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 4 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ሀገራችን አድ ዘባባ ለገጨ 3 መቶ ሺህ ቅጣት ህፃንን በጣጥሶ ለ ሚበላ አውሪ አስተኝቶ መቀለብ ፍትህ ለ ህፃን ሄቨን ባለፈው ቲክቶከር ፕሌ ውስጥ ረቦሾ አቤት የመልለጫ ጋጋታ ለዚች ህፃን አድ የመግስት አካል ባልሰማ እረ ሀገርን ማን የመራት ነው ከዚ የባሰ ወጀል አለ😢😢😢😢

  • @HabtamnesheNegeo
    @HabtamnesheNegeo 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ይምቻቹ

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሒሩቴ አረ ውለጂ ምን አስበሽ ነው ግን 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yilkalsewunet7726
    @yilkalsewunet7726 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሙሌን የመሰለ ምርጥ ተዋናይ እያዋዛ የዚችን ዐለም እውነታ የሚያሳይ ምርጥ ተዋናይ በበስንቱ ድራማ እሱ እና እሱ ብቻ ነው።

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 หลายเดือนก่อน

    በስንቱ ይመቸኛል😂😂😂😂

  • @MakeaJamal
    @MakeaJamal 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወዪ በስቱ ኢሩቲ ሱወድሽ ቺለሹወል አለ ዪጨምርልሽ

  • @Anwarhaile
    @Anwarhaile 4 หลายเดือนก่อน +2

    ምናለ እንደዚህ ያለ አስተማሪና አዝናኝ ነገር ለህዝቡ ቢያደርሱ በነገር ከሚያደነቁሩን

  • @baheradinnure
    @baheradinnure 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤ ይማቸቹ

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም፥ በአለም ዙሪያ ያለችው ወደጆቼ ፥ የመዳን ቀን ዛሬ ነው እስቲ ቆም ብለችው እኔን ሳትሳደቡ ያለችውበትን አስተዉሉ ፥ መዳን በሌላ በማንም የለም በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ።
    👉ከዘላለም ሞት ኢየሱስ ብቻ ነው ምያድነው❤

    • @MulluTesfaye-pw7qo
      @MulluTesfaye-pw7qo 4 หลายเดือนก่อน +1

      ብቻ እሚለዉ ስህተት ነዉ የሰዉ ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ቢድንም አብና መንፈስ ቅዱስ አዳኝ መሆናቸዉን ማመን አለብን።ኢየሱስ ብቻ አዳኝ ማለት ምንፍቅና ክህደት ነዉ ቆም ብለህ አስብ!

    • @MichaelTesema-ek3iq
      @MichaelTesema-ek3iq 4 หลายเดือนก่อน

      አንድ ነቸው እኮ የኔ እህት ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ምለው ምንፍቅና አይባልም ኢሽ ፡
      አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን ።

    • @MulluTesfaye-pw7qo
      @MulluTesfaye-pw7qo 4 หลายเดือนก่อน

      @@MichaelTesema-ek3iq አዎ መፅሐፍ ቅዱስ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድአምላክ ብለን እድናምን የተለያዩ ቦታዎች ላይ በቀጥታም በምሳሌም ተነግሮናል)ኢየሱስ ብቻ አዳኝ እሚል ግን አላገኘሁም እስኪ ላክልቅ

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@MichaelTesema-ek3iqለራሱም አልዳነም እንኳን ሌላ ሊያድን ማዳን ከቻለ ለምን እሱ ተሰቀለ ለምን ሁሉን ነገር ማድረግ አልቻለም እሚያድነውም እሚገለውም አንዱ አላህ ነው

    • @ShibireBekele-e6k
      @ShibireBekele-e6k 4 หลายเดือนก่อน +1

      Wendme yemotew lerash legnam hatyat sil nw

  • @AsratAsefa-iu8by
    @AsratAsefa-iu8by 4 หลายเดือนก่อน +4

    6 a“የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ሸክላ ሠሪው እንደሚሠራው፣ እኔ በእናንተ ላይ መሥራት አይቻለኝምን?” ይላል እግዚአብሔር፤ “የእስራኤል ቤት ሆይ፤ ጭቃው በሸክላ ሠሪው እጅ እንዳለ፣ እናንተም እንዲሁ በእጄ ውስጥ ናችሁ።

  • @azebkidane6408
    @azebkidane6408 4 หลายเดือนก่อน

    ❤ገንዬበጠምየምወደውቤተሰብ

  • @kidutubeofficial
    @kidutubeofficial 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሂሩት part፦ "ለባርነት ተሽጠህ ነበር..😅
    የበስዬ part፦ "ካረገዝሽ በኃላ ቀልድ ጠፍቶብሻል....." 😅
    የሙሌ part፦ "ጭፍን ቀጠሮ/blind set አለብኝ..." "B minus , C sharp የሆነ ድምጽ...." "ተጻፈ ከሌሊቱ...ስዓት የሚላት ነገርስ..."😂

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 4 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ አይ ሙሉ ቀን ያጦላጋ አበበ ይዤልሽ መጥቸላሁ አለለም። ክክክክክክክክ

  • @BernabasHaile
    @BernabasHaile 4 หลายเดือนก่อน

    Jon daniel touch argachhutal Good job

  • @AbabiyaAshenafi-s7w
    @AbabiyaAshenafi-s7w 4 หลายเดือนก่อน

    Endat endemnafkugn 🥰🥰🥰

  • @amsalezewdu6601
    @amsalezewdu6601 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ይመቻቹ

  • @DanielKasaye-s6x
    @DanielKasaye-s6x 4 หลายเดือนก่อน

    አሪባ ቀን ዕድል ዋዉ😂😂😂😂

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 หลายเดือนก่อน

    Bsntu nbl😂😂❤

  • @MohammedAbdurahman-mp1wx
    @MohammedAbdurahman-mp1wx 4 หลายเดือนก่อน

    ሚጣ ሰታድጊ ልምጣ😂😂😂አይ መሌ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 4 หลายเดือนก่อน

    በሳምንት አንዴ እንኳን እንሳቅ እንጂ።❤

  • @zahrahussain9070
    @zahrahussain9070 4 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂 አየ በስንቱ ከሚስቱጋ ያለው ሁኔታ ሲያስቀኝ

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 4 หลายเดือนก่อน +2

    Rutee gin unati urugzinew 🤰🤰🤰???

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 4 หลายเดือนก่อน

    አይ በስንቱ😂❤

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 4 หลายเดือนก่อน +2

    በስንቱ ሙሉቀን ሂሩት ይለያሉ

  • @ንፁህዋሌ
    @ንፁህዋሌ 4 หลายเดือนก่อน

    አይ በኛአ ግዜ እማ የአያዱላ ነበሪ 😂😂😂

  • @GgGg-ix1cm
    @GgGg-ix1cm 4 หลายเดือนก่อน

    መሬም ቆንጆ ❤❤❤

  • @mahiderekalashenafi1930
    @mahiderekalashenafi1930 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሕፃንን ከመቅጣት ቸል አትበል፥ በበትር ብትመታው አይሞትምና። ምሳ 23÷13 በልክ መምከር ብቻ ሳይሆን በልክ መቅጣትም ተገቢ ነው።

    • @SeniMenge
      @SeniMenge 2 หลายเดือนก่อน

      በልክ ሲሆን ነዋ ታዲያ

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ ብላሰ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሌ 😂ዛሬደሞ ጩምሯል

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 4 หลายเดือนก่อน

    Yendram kayrw koyew mule nafkoj neber esk fta argeg😂

  • @hiwotehiwote3594
    @hiwotehiwote3594 4 หลายเดือนก่อน

    የበስዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayenachewkerie9989
    @ayenachewkerie9989 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ በደንብ ተሸወዳችሁ ሙሌ የሂሩት ታላቅ ከሆነ ከ18 ዓመት በፊት ስንተኛ ክፍል ነበረ። በመረጃ እናውራ ሂሩት የ10 ዓመት ልጅ አላት 5 ዓመት አርክቴክት ተማረች ሲደመር ከ6 እስከ 12ተኛ 6ዓመት። እንደተመረቀች ተጋቡ ብንል 10+5+6= 21ዓመት። ስለዚህ ሙሌ 6ተኛ ክፍል የነበረው ከ25 ወይም ከ24 ዓመት በፊት ነበር ማለት ነው

    • @yayne1988
      @yayne1988 4 หลายเดือนก่อน

      1988 new yalew. I think 28 amet meselegn. 😅😅

  • @DeguAbawa
    @DeguAbawa 4 หลายเดือนก่อน

    Besntu mirt sew love u

  • @AshenafiBirhanu-rh3lf
    @AshenafiBirhanu-rh3lf 4 หลายเดือนก่อน

    Well come Mr bekentu😢😂🎉

  • @wudumulat7961
    @wudumulat7961 4 หลายเดือนก่อน

    ሂሩት ምትመቸው like

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 4 หลายเดือนก่อน

    በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ❤😅

  • @asterassefa9486
    @asterassefa9486 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሳቁ ባይኖር

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 4 หลายเดือนก่อน

    ይዘነው አልገባን ምግቡን😂😂😂

  • @DanielGhebrezghi-kl6fl
    @DanielGhebrezghi-kl6fl 4 หลายเดือนก่อน

    ሙሌ ጭፍን ቀጠሮ 😂😂😂😂

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves 4 หลายเดือนก่อน

    17:00 ጆርዳኑ ታይቷ ይህን ያህል መጣር ግን አልነበረብህም lol 😂