የሀሳብ መድረክ: "ፋኖ እና ድርድር ፣ የህወሓት አዋጅ እና የሰኔ 30 ቀጠሮ፣ የኬንያ ወላፈን"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእያስፔድ ተስፈዬ ጋር ውይይት እናደርጋለን። ይከታተሉን፣ ይደግፉን።

ความคิดเห็น • 35

  • @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
    @የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas  3 หลายเดือนก่อน +1

    እባክዎ የሀሳብ ገበታን ይርዱ👇
    gofund.me/248c2e2e

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you guys ,

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 3 หลายเดือนก่อน +1

    It is always a joy to listen to your discussion. Meet often and unpack, unpack!

  • @osmanyhussein6712
    @osmanyhussein6712 3 หลายเดือนก่อน +3

    የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከአስፈጻሚነት ወደ ህግ አውጪነት የተቀየረበት ሁኔታ ነው የተፈጠረው። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ ህገ ሆነው ሀገር ጠርንፈው እንዲገዙ ለማስቻል እድል ለመስጠት የተነደፉ አፋኝ አዋጆች ናቸው እየጸደቁ ያሉት።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 หลายเดือนก่อน +1

    " መከላከያ"? "ጠላት " በሉ እንጂ አሳሳች አትሁኑ ወይስ ጠላት እንደሆነ አይገባችሁም?
    ከእናንተ መሀይም ይሻላል

  • @abaynewaychew8652
    @abaynewaychew8652 3 หลายเดือนก่อน

    እያስፒድ የስሙ ትርጓሜ ብትነግረኝ ማወቅ ፈልጌ ነዉ ከይቅርታ ጋር

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባጭሩ ለማለት ለህልዉናዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ ፋኖ ከጠሎቹ ምክር አይሻል ምንም ፋይዳ ያለው ስላልሆነ።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 หลายเดือนก่อน

    የTPLF ስም ስትጠሩ they are sacred group

  • @freekidsafrica5472
    @freekidsafrica5472 3 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት አማራን መጨፍጨፍ እንዳለበት ነው የሚደራደሩት?

  • @edeakondale7092
    @edeakondale7092 3 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you both of you!!

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ 120 ሚሊዮን ሕዝብ መርገጥ ማሰቃየት ችሏል አድናቂው ነኝ ራሱን የናቀ ሕዝብ ነው ይበለው

    • @ethioethio4061
      @ethioethio4061 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ የሌላ ከሌላ ሀገር ህዝብ ነህ?

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ 3 หลายเดือนก่อน

    ተጋሩ ጃዋርን የምንቃወመው የኢሪትራ መግባት ፍትሃዊ ኣስመስሎ በማቅረቡ ነው
    የኤሪትራ መግባት ሲጠየቅ
    ኤሪትራ እንደ ሌሎች ሃገሮች ማየት የለብንም መግባትዋ ትክክል ነው ብለዋ ስለዚ ጃዋር በግዜው እስር ቤት መኖሩ ነው ኣኣንጂ ከቆዳይ ሃይሌ ጋር ሶስት ብተኩስ ኣንድ ትግራዋይ ኣላጣም ሊል ይችል ነበር ማለት ነው ስለዚ እቺ ኣነጋገሩ ካላስተካከለ የጆኖሳይዱ ተካፋይ መሆኑ እሱ ራሱም ማመን ኣለበት
    ሃጎስ እያለ ከኢሳት እኩል በተጋሩ ጆኖሳይድ ስያውጅ እንደነብረ ረስተነው ኣይደልም ግን ህወሓት በስልጣን ስለ ነበር በስህተት የተናገረው ነው ብለን ነበር ይቅር ያልነው ኣሁን ግን ጆኖሳይዱ በመደገፉ ይቅር ልንለው ኣንችልም

  • @sultifayiso1079
    @sultifayiso1079 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dhugaan isan jaalladha;
    1)Ni barsiiftu
    2)Sababaan Deeggartu,mormitu
    3)Kallattii akeektu.
    4)Beekumsa gad fagoon xiinxaltu.
    5)Uumaan hundaa oloo hamaa hamtuu isanirraa haa qabu
    6)...itti dabalaa

  • @BariyaGabirBari-cs9oq
    @BariyaGabirBari-cs9oq 3 หลายเดือนก่อน

    እናንት የምትሉት የትግራይ ሕዝብ አይቀበላችሁም ምክንያቱ ሸርነታችሁ ስለምናውቅ ምዕራብ ትግራይ በሳምንት ባይጠናቀቅም በጥቂት ወራት እንደሚጠናቀቅ ከደቡብ ትግራይ የሆነውን ሀቅ እያየን ነውና አትልፉ ከፋፋይነታችሁም አይሠራም ።

  • @kebedetabor7172
    @kebedetabor7172 3 หลายเดือนก่อน

    አህያ ከሁለት ሜትር በለይ መያት ሰለማትችል ጂብ በቀላሉ ይገናጥለታል

  • @alwanoumer5023
    @alwanoumer5023 2 หลายเดือนก่อน

    Yasped Tesfaye ye Somalia mengist ye Oromon inqisiqase redto ayaqim. Sitet new. Gin Oromon Somali lemadreg mokere Somali aboo be meseyem.

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 3 หลายเดือนก่อน +2

    Mogesy enwdihalen

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 3 หลายเดือนก่อน

    The average Joe in Kenya and Ethiopia have quite a different outlook. Their GDP per Capita is twice as big as ours in the economy as in civic consciousness.

  • @jaredtesfaye9281
    @jaredtesfaye9281 2 หลายเดือนก่อน

    Eyaspad who you blame, your #1 we ethiopian not to stand together you work hard

  • @Sileshi-lt8dz
    @Sileshi-lt8dz 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ይህ ወያኔም ፈርሳለች

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d 3 หลายเดือนก่อน

    ጥምረታቹ ደስ ይለኛል
    ሞገስ እንግዶች ስትጋብዝ አቷሯሩጣቸው ትንሽ ሰአትህን ገፋ አድርግ እንጂ ሀሳባቸውን እንዲጨርሱ ኘሮግራምህ ቆንጆ ስለሆነ ቢያንስ የ 2 ሰአት ኘሮግራም አድርገው ሳንጠግባቸው እያባረርካቸው

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 3 หลายเดือนก่อน

    When you started hating Amhara and trying to advise, how did you know about wrestling?

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 3 หลายเดือนก่อน

    ሞገስ እነዚህ ሰወች አብደዋ ማለት ነው

  • @abi-bq2er
    @abi-bq2er 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @wagayebahiru86
    @wagayebahiru86 3 หลายเดือนก่อน

    It doesn't help a racist or an oppressor

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 3 หลายเดือนก่อน

    ሞገስ ድምፅህ እንኳን ጥሩ የወንዳ ወንድ ነው

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ ጀዋር የፈለጉትን እንኳን ቢናገር ኣይዋጥላቸውም፣ ምክንያቱም የሱን ያህል የፖለቲካም ሆነ ሌላ እውቀት የላቸውም። it is called inferiority complex !!

    • @عبدالرحمن-ي5ل6خ
      @عبدالرحمن-ي5ل6خ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጀዋር የማይዋጥልን የንፁሀን ደም እጁ ላይ ስላለ ነው

    • @tirualemworkei249
      @tirualemworkei249 3 หลายเดือนก่อน +1

      Yeah he is Menicha😢😢

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er 3 หลายเดือนก่อน

      ጁሃር የትኛውን ጦር ስመራ ?
      አንች ደደብ መሃይም መልሽልኝ

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@عبدالرحمن-ي5ل6خ ስለማይገባችሁ ነው። ቁሞ ቀር የተባላችሁት።